Mahlat  tube (ማህሌት ቲዩብ)
Mahlat  tube (ማህሌት ቲዩብ)
  • Видео 236
  • Просмотров 263 111

Видео

ባሚያ አሰራር(recipe.okra)
Просмотров 19314 дней назад
ባሚያአሰራር(recipe.okra)
ግጥም በፍልሰታ
Просмотров 5221 день назад
ግጥም በፍልሰታ
ሩዝ እና አሳ(ሰያድያ) አሰራር
Просмотров 208Месяц назад
ሩዝ እና አሳ(ሰያድያ) አሰራር
የአረብ ሀገር ሴት ልክ እንደ ሻማ ናት
Просмотров 100Месяц назад
የአረብ ሀገር ሴት ልክ እንደ ሻማ ናት
የግጥሜ እርስ ,ስደት
Просмотров 138Месяц назад
የግጥሜ እርስ ,ስደት
ሩዝና ወተት(ሩዝ ማ ሀሊብ)አሰራር
Просмотров 102Месяц назад
ሩዝና ወተት(ሩዝ ማ ሀሊብ)አሰራር
ጓደኝነት
Просмотров 73Месяц назад
ጓደኝነት
የሙረባ ( ታትሌ) አሰራር
Просмотров 120Месяц назад
የሙረባ ( ታትሌ) አሰራር
ሩዝ መግሉባ አሰራር
Просмотров 1552 месяца назад
ሩዝ መግሉባ አሰራር
የካክ አሰራር
Просмотров 742 месяца назад
የካክ አሰራር
የመንዲ አሰራር
Просмотров 2082 месяца назад
የመንዲ አሰራር
ፈተና አጠንክሮኛል ዳግም ሰው አርጎኛል
Просмотров 1944 месяца назад
ፈተና አጠንክሮኛል ዳግም ሰው አርጎኛል
ከወይን ፍሬ የሚሰራ የማልባም አሰራር
Просмотров 1935 месяцев назад
ከወይን ፍሬ የሚሰራ የማልባም አሰራር
ዋው ደስ እሚል ቦታ
Просмотров 2108 месяцев назад
ዋው ደስ እሚል ቦታ
ዚቢብ እደት እደሚሰራ ላሳያችሁ
Просмотров 160Год назад
ዚቢብ እደት እደሚሰራ ላሳያችሁ
አትክልት ጋ የሚሰራ የቲማቲም አሰራር
Просмотров 129Год назад
አትክልት ጋ የሚሰራ የቲማቲም አሰራር
ወረደ አነብ/ወረደዋሊ እደት እደሚሰራ ላሳያችሁ
Просмотров 86Год назад
ወረደ አነብ/ወረደዋሊ እደት እደሚሰራ ላሳያችሁ
Nu lasgobgnachihu adiss negn bateseb aderegugn
Просмотров 434Год назад
Nu lasgobgnachihu adiss negn bateseb aderegugn

Комментарии

  • @GetachewNesfen
    @GetachewNesfen 8 часов назад

    👍👍👍

  • @GetachewNesfen
    @GetachewNesfen 8 часов назад

    🎉🎉🎉

  • @GetachewNesfen
    @GetachewNesfen 8 часов назад

    በርችልን

  • @zawinaHameed
    @zawinaHameed 11 часов назад

    😂😂😂😂

  • @Senaittilahun1
    @Senaittilahun1 18 часов назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @tgTube-1011
    @tgTube-1011 День назад

    ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ሰላም ለኢትዮጵያ ሆኖ ሀገር ገብቼ ከቤተሰብ ጋር መኖር

  • @hintsetyoutube
    @hintsetyoutube День назад

    Ynea wdy mhalt ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeshimola-gg5qt
    @yeshimola-gg5qt День назад

    በጣም ጥሩ አገላለፅ ነዉ ማሂዬ እዉነት ነዉ አያሳፍርም ገጠር መወለድ ያኮራል እንጂ❤

  • @tiztaswork9533
    @tiztaswork9533 День назад

    Selam Selam enkan dena mtash arfe qyta naw Berhe Enmsgnln Enkan aberw adersen Amen 🎉🎉🎉🎉

  • @yeshimola-gg5qt
    @yeshimola-gg5qt День назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zg4yu7ud1o
    @user-zg4yu7ud1o День назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እካን በሰላም መጣሽ እካን አደረሳችሁ አደረሰን ላአደስ አመት ምን አሳባችሁ እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያደርግልን እና ብዙ እናስባለን ❤❤❤❤

  • @rahiletube
    @rahiletube День назад

    ሠላም ሠላም ሠላም ለእናንተ ይሁን ውድ አና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በእያላችሁበት የክርስቶስ ሠላም እና ፀጋ ይብዛላችሁ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ፈጣሪ ከኢትዮጵያውያን ምድረ ላይ ጦርነትን ያንሳልን ይህ ነው ምኞቴ

  • @etabmestwate9195
    @etabmestwate9195 День назад

    ሰላም ማህሌትዬ እንኳን አደረሰሽ ውድ የሰብኩ በቃ ሙዜ እንድትሆኒኝ ተዘጋጂ😂

  • @yeshiabeje
    @yeshiabeje День назад

    ሠላም ጤና ይስጥልኝ እህት እንኳን ሠላም መጣሽ አዲሡን አመት የተመኘሁት የራሴን ሂወት መኖር ለሀገሬ ሠላም አንድነት መረጋጋትን ነዉ ምኞቴ

  • @makiyastube483
    @makiyastube483 День назад

    ሰላም ሰላም ለሀገራችን አህለን አሪፍ ቆይታ ነበር እህቴ ሰላም ብያለሁ ሁላቺሁም ዉዴ የሀገሬ ልጆቺ ሰላማቺሁ ይብዛ

  • @EyobeእዩብTube
    @EyobeእዩብTube День назад

    ሠላም ሠላም ሠላም ለእናንተ ይሁን ውድ እና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በእያላችሁበት የክርስቶስ ሠላም እና ፀጋ ይብዛላችሁ እህቴ እንኳን አብሮ አደረሰን በዚህ አመት ፈጣሪ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን

  • @siniqetube
    @siniqetube День назад

    Inkiwan dena metashi selam bicha yimitalini inji Egzabiher vasebawu ininoraleni❤

  • @fetitube8207
    @fetitube8207 День назад

    ሰላም ሰላም አህለን እኔ አልሀምዱሊላህ ብዬ ልለፈውጂ እናቴን አጥቻለው ግን ያላህ ቀድር ነው አላህ ጀነትል ፊርዶስ ይወፍቃት የኔ ውድ እናቴ😢😢😢

  • @umu5
    @umu5 День назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድና የተከበራቹ የገሬ ልጆች ሰላም ፍቅር መዋደድን አንድነትን ባላችሁበት የወፍቃቹ አሪፍ ደስ የሚል ቆይታ ነበርን አላህ ያለውን እንሻላህ እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር ለሀገር ኢትዮጵያ ያምጣልን

  • @amarech-tilahun
    @amarech-tilahun День назад

    እንኳን 2017 ለአዲሱ አመት በሰላም በጤና አደረሳችሁ አዲሱን አመት የሰላም የፍቅር ያድርግልን ኢትዮጵያን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን መልካም አዲስ አመት🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

  • @user-vj7tg4zs1p
    @user-vj7tg4zs1p День назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደህና መጣሺ አሜን የሠላም የፍቅር ያርግልን

  • @Fetah90
    @Fetah90 День назад

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እኳን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ አድሱን አመት የሰላም የፍቅር የአንድነት ያድርገው አሪይ ቆይታ ነበር በርች ውደ🎉🎉🎉

  • @kemir264
    @kemir264 День назад

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ደስ የሚል ውይይት ነበር እናመሠግናለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሀገራችን ላይ በሠላም በፍቅር በአንድነት በመቻቻል በመተሳሰብ የምንኖር ያድርገን

  • @samirumar402
    @samirumar402 День назад

    ሰላም ጤናይስጥል የምውድሽ እንኳን ደህናመጣሽ ውድና የተከበራችሁ የሀገሪልጆች በያላችሁበት ሰላምችሁ ይብዛልኝ የምውዳችሁ ምኞት ነው የተይቅሽው ፋኖ አራት ኬሎ ገብቶ ፈርሰስ ሲል አማራው ነፃነት አግኝቶ ማይት

  • @MahletSeyoum-iv6lp
    @MahletSeyoum-iv6lp День назад

    Selam mahitaye enkun. Den metsh melkam adis amet ❤🎉

  • @mitmitayoutube815
    @mitmitayoutube815 День назад

    ሰላም ሠላም ሰላምሽ ይብዛ በአለሽበት ዉድ የሀገሬ ልጆች እንደትናችሁ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ምርፅ ቆይታ ነበር ያሣለፍነዉ ሠላም ሠላም ለሀገራችንን ይሁንን ያረበ በርቺ ማህሌትየ

  • @samritube1844
    @samritube1844 День назад

    EGZEABHEYERE YEKEBERE YEMESEGEN EHETACHEN BEZU NAGERE ASEBENALE YASELEM YADERGELEN

  • @tgTube-1011
    @tgTube-1011 День назад

    ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ ማሂዬ ዋዎ በጣም አሪፍ አዎ ገጠሬ ነኝ

  • @geftyyousef1555
    @geftyyousef1555 2 дня назад

    አሰላምሰላምሸይብዛልየኔመልካምአንካንበሰላምመጣሸል እግራችንን ሰላሜፍቅርአንደነችያምጣልበረችል የኔቆንጅማልልወድድ 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @አባቴኑርልኘአባ
    @አባቴኑርልኘአባ 2 дня назад

    ሰላም ጤንይስጥልኘ ማሂዬ እፁብ ነኘ❤❤❤

  • @አባቴኑርልኘአባ
    @አባቴኑርልኘአባ 2 дня назад

    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @Seadatube-py4ih
    @Seadatube-py4ih 2 дня назад

    ሰላምውደ🎉🎉🎉

  • @azizaoumer-e6z
    @azizaoumer-e6z 2 дня назад

    ስላም ስላም ማሀሉዬ እንኳን ስላም መጣሽ ስላም ለሀገራችን በጣም ደስ የሚል ግጥም በርች

  • @emebetyoutube
    @emebetyoutube 2 дня назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሺ ዋውውው አወ ገጠሬ ነኝ

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305 2 дня назад

    በትክክክል ምን እደሱ 💚💛❤በጣም ምርጥ ቆይታ በርች😊

  • @meryhabeshawet
    @meryhabeshawet 2 дня назад

    ሰላም ላንች ይሁን መሂየ ዋው በጣም የሚገርም አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሠግናለን በርች

  • @Tadla2024
    @Tadla2024 2 дня назад

    ሠላምሰላም እንኳን ደናመጣሽ🎉🎉❤❤❤

  • @user-nk1ug9dg7l
    @user-nk1ug9dg7l 2 дня назад

    በትክክል ገጠሪነት የሚያኮራ ነው ከማንም በላይ እድለኛ ነን እኛ ገጠሬ መሆናችን ማህዬ ቆንጆ ዋውው ብያለሁ በርቺልኝ

  • @TgfamilyTube-h8n
    @TgfamilyTube-h8n 2 дня назад

    ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ ማሂዬ ዋዎ በጣም አሪፍ ቆንጆ ግጥም ነው ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @user-vx8pg7hk8q
    @user-vx8pg7hk8q 2 дня назад

    ሰላም እንኳን ደና መጣሽ አሪፍና አስተማሪ ነው የማይውቁ ሰለገጠር አሉና በርችልኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Bsrate
    @Bsrate 2 дня назад

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንካን በስላም መጣሽልኝ ማህዬ ወዴ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @gunatube12
    @gunatube12 2 дня назад

    እውነት ገጠር ዬ የሀገሬው ዋልታ ምሶሶ እና ማገር ገጠሬ ነኝ አዎ የአርሶ አደሩ ነጭ ጥቁሩን በአይነት ከሚያቀርበው ። ደስ የሚል ግጥም ነው

  • @Edom.media7
    @Edom.media7 2 дня назад

    ሰላም እግዚአብሔር ይብሳለን እንኳን ሰላም መጣሽ እህታችን ጥሩና መልካም ቆይታ ነው እውነቱ አሪፍ ግጥም ነው በርቺ😊

  • @mirnatube6075
    @mirnatube6075 2 дня назад

    ሰላምሽ ይብዘሰልን ገጠር መወለድ እድለኛነው በጣም አሪፍ ግጥምነው የሀገር ትዝታ

  • @ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል

    ሠላም ሠላም ማህሊትየ አንደኛ ላይክ ስጽፍ ይደለታል አላይ አልሸኝ ውዴ❤❤❤

  • @etab6004
    @etab6004 3 дня назад

    ማህሌትዬ❤❤❤❤❤❤

  • @አባቴኑርልኘአባ
    @አባቴኑርልኘአባ 3 дня назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኘ💚💚💚💛💛💛❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @hayatuu
    @hayatuu 3 дня назад

    ሠላም እንኳን ደህና መጣሸ ሁለትሸ አሰራ ሰድሰት ሰቃይ 😢 አድሱን አመት የሰላም የፍቅረ ያረግልን

  • @adanezeru7118
    @adanezeru7118 3 дня назад

    ባሚያ ምንድነው

  • @adanezeru7118
    @adanezeru7118 3 дня назад

    እውነት ነው