ግጥም አወ ገጠሬ ነኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 сен 2024
  • ገጠሬ ነኝ

Комментарии • 28

  • @gunatube12
    @gunatube12 8 дней назад

    እውነት ገጠር ዬ የሀገሬው ዋልታ ምሶሶ እና ማገር ገጠሬ ነኝ አዎ የአርሶ አደሩ ነጭ ጥቁሩን በአይነት ከሚያቀርበው ። ደስ የሚል ግጥም ነው

  • @mirnatube6075
    @mirnatube6075 8 дней назад

    ሰላምሽ ይብዘሰልን ገጠር መወለድ እድለኛነው በጣም አሪፍ ግጥምነው የሀገር ትዝታ

  • @user-vo1md7qi2c
    @user-vo1md7qi2c День назад

    ሠላም ማሂየ እንኳን ዴህናመጣሽ አሪፍ ቆይታነበርዋውበጣም ዴሥየሚልግጥምነውያቀረብሽልንበርችውዴ❤❤🎉🎉

  • @azizaoumer-e6z
    @azizaoumer-e6z 8 дней назад

    ስላም ስላም ማሀሉዬ እንኳን ስላም መጣሽ ስላም ለሀገራችን በጣም ደስ የሚል ግጥም በርች

  • @emebetyoutube
    @emebetyoutube 8 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሺ ዋውውው አወ ገጠሬ ነኝ

  • @አናፍሲዩቱብAnafsiyoutube
    @አናፍሲዩቱብAnafsiyoutube 8 дней назад

    በትክክል ገጠሪነት የሚያኮራ ነው ከማንም በላይ እድለኛ ነን እኛ ገጠሬ መሆናችን ማህዬ ቆንጆ ዋውው ብያለሁ በርቺልኝ

  • @utube2121
    @utube2121 14 часов назад

    ማሂ የኔ ውድ እንዴት ቆየሽ ፡፡፡፡፡፡ግጥምሽ እኔንም ግጥም አድርጎ ይወክለኛል ጋራው ሸንተረሩ የእርሻ ቦታው ከብት እገታው ትዝዝዝ እረኝነት በፉጨት በቡረቃ ዋው ገጤሬዎች respect

  • @utube2121
    @utube2121 14 часов назад

    Once You Born and grow in rural area just you are being courage can fight with several obstacles with lots of ups and downs but with happiness rather being grow in urban make individual more weaker lucks some confidence most of time because we shielded with luxuryious events

  • @be20-u1u
    @be20-u1u 12 часов назад

    ማህሌትዬ ዋውውው❤❤

  • @Edom.media7
    @Edom.media7 8 дней назад

    ሰላም እግዚአብሔር ይብሳለን እንኳን ሰላም መጣሽ እህታችን ጥሩና መልካም ቆይታ ነው እውነቱ አሪፍ ግጥም ነው በርቺ😊

  • @TgfamilyTube-h8n
    @TgfamilyTube-h8n 8 дней назад

    ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ ማሂዬ ዋዎ በጣም አሪፍ ቆንጆ ግጥም ነው ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @user-vx8pg7hk8q
    @user-vx8pg7hk8q 8 дней назад

    ሰላም እንኳን ደና መጣሽ አሪፍና አስተማሪ ነው የማይውቁ ሰለገጠር አሉና በርችልኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tgTube-1011
    @tgTube-1011 7 дней назад

    ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ ማሂዬ ዋዎ በጣም አሪፍ አዎ ገጠሬ ነኝ

  • @አዲስ-ፐ2ረ
    @አዲስ-ፐ2ረ День назад

    ሰላም ሰላማታችን እንኳን ደህና መጣሽ ሰላምሽ ስትፈልግ

  • @yeshimola-gg5qt
    @yeshimola-gg5qt 6 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeshimola-gg5qt
    @yeshimola-gg5qt 6 дней назад

    በጣም ጥሩ አገላለፅ ነዉ ማሂዬ እዉነት ነዉ አያሳፍርም ገጠር መወለድ ያኮራል እንጂ❤

  • @Bsrate
    @Bsrate 8 дней назад

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንካን በስላም መጣሽልኝ ማህዬ ወዴ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hintsetyoutube
    @hintsetyoutube 6 дней назад

    Ynea wdy mhalt ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305 8 дней назад

    በትክክክል ምን እደሱ 💚💛❤በጣም ምርጥ ቆይታ በርች😊

  • @meryhabeshawet
    @meryhabeshawet 8 дней назад

    ሰላም ላንች ይሁን መሂየ ዋው በጣም የሚገርም አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሠግናለን በርች

  • @Tadla2024
    @Tadla2024 8 дней назад

    ሠላምሰላም እንኳን ደናመጣሽ🎉🎉❤❤❤

  • @GetachewNesfen
    @GetachewNesfen 5 дней назад

    በርችልን

  • @ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል

    ሠላም ሠላም ማህሊትየ አንደኛ ላይክ ስጽፍ ይደለታል አላይ አልሸኝ ውዴ❤❤❤

  • @አባቴኑርልኘአባ
    @አባቴኑርልኘአባ 8 дней назад

    ሰላም ጤንይስጥልኘ ማሂዬ እፁብ ነኘ❤❤❤

  • @Seadatube-py4ih
    @Seadatube-py4ih 8 дней назад

    ሰላምውደ🎉🎉🎉

  • @utube2121
    @utube2121 14 часов назад

    ከተሜዎች እንቁልልጭ