ተሰፋ ማለት ምን ማለት ነው

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 19

  • @tsehaysahyoutube1878
    @tsehaysahyoutube1878 23 дня назад

    Selame selame xena yesxelan wuankn dena mexahse hualchum selame yene melakme efxar agerchen selam xena fker ande tyadelan amne amne amen. Enamsgwln wudee❤❤❤

  • @qorontosmedia
    @qorontosmedia 23 дня назад

    ሠላም እህታችን በጣም አሪፍ ርእስ ነው። ተስፋ ማለት የሰው ልጅ ሊደርስበት ያሰበውን ለማሳካት በሚያደርገ ጥረት ህልሙን አሻግሮ የሚያይበት መስተዋተ ነው። ስለነበረን ቆይታ እጅግ አመሰግናለሁ። ጥሩ ሥራ ነው። በርቺ

  • @mulat7
    @mulat7 23 дня назад

    እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገን የእግዚአብሔር ሰላም ሰላም ይብዛልሸ ተስፍ ማለት በእግዚአብሔር ነገ ተሰፍ 🎉ማደርግ ይተሻል ቦታ እንደንደርስ እግዚአብሔር ብቻ ነው ሰው ተስፍ ማደረግ ክቱ ነው

  • @hiwewiwe23
    @hiwewiwe23 23 дня назад

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ለሰው ልጅ ከእግዚያብሔር በታች ተስፍ በጣም ወሳኝ ነው ተስፍ ማለት እያሰብሽ እያለምሽ ደስ የሚል እልምነው

  • @Eyerus5
    @Eyerus5 23 дня назад

    እግዝአብሔር ደመስገን ሰላምሸን እህታችን የኔ መልካም አምርኛን የምደችለት ሰያወሩውውውውው አሜንንን ❤ደጣፍጣል ምንም ችግርየለውመም የኔ እህት አረበኛ የለመድነው እደትነወ

  • @ekoniya
    @ekoniya 23 дня назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እኳን ወደህና መጣሽ ሁላችሁም ሰላማችሁ ይብዛ ፍቅር አንድነች ሰላም ለሀገራችን ይሁን

  • @beautywithkal
    @beautywithkal 23 дня назад

    Selam selam endet nesh
    Enkuan dena metash wed
    Ehtachin konjoooo gize neber berchi🎉🎉🎉

  • @samirumar402
    @samirumar402 23 дня назад

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላህ ወበርካቱ ውድናየትከበራችሁ የሀገሪልጆች በያላችሁበት ሰላምችሁ ይብዛልኝ የምውዳችሁ እንኳን ደህና መጣሽ ተሰፋ መጀመረሽው ነገር አለመቆርጥ

  • @EshetTube
    @EshetTube 23 дня назад

    ሰላም እህቴ ሰላምሺ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሺ ተስፋ ማለት አንድ ሰው ወደፊት ማረግ የሚፈልገውን ነገሮች በተስፋ መስራትና መተግበር ሲችል ተስፋችን ወይም ህልማችን ተሳካ እንላለን❤❤

  • @rahiletube
    @rahiletube 23 дня назад

    ሠላም ሠላም ሠላም ውድ እና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በእያላችሁበት የክርስቶስ ሠላም እና ፀጋ ይብዛላችሁ ማህሌትዬ ውዴ ተስፋ ማለት ለህይወታችን አርቀን የምናስበው ስሜት ነው

  • @tigtube2793
    @tigtube2793 23 дня назад

    ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ተስፋ ማለት ለወደፊት የምናቅደዉ የምናስበዉ ነው ሒይወት ሲከብደን ኑሮ አልሳካ ሲለን ተስፋ እንቆርጣለን ተስፋ ካደረግን ግን ነገ የተሻለ እንደሆነ አምነን እንቀጥላለን በርች

  • @FURTUMEDIA4
    @FURTUMEDIA4 23 дня назад

    Selam enkuna be selam mexash Tesfa malet 1 ke egziabher yemisexin setotanew 2 be reachin yemninagengwo newo xiru Aseb newo Tebarke

  • @dammeetube1
    @dammeetube1 23 дня назад

    Yoyyaa harkaa funee baga naagaan dhuftee obbolleetikoo qalii abdii jechuun wan ulftaa fakkatuu ijan hin argin nan aragdhaa ykn naf tahaa jedhanni egachuudha

  • @MahiGrma
    @MahiGrma 23 дня назад

    እንኳን ሰላም መጣሸ ማህሌትዬ

  • @MeronNegashi
    @MeronNegashi 23 дня назад

    የልቤ❤❤❤❤❤

  • @user-od9ug3et8b
    @user-od9ug3et8b 23 дня назад

    እሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እዴት ናቹልኝ ውዶቼ ሰላማቹ ብዝት ዝት ያርግልን አገራችን ሰላሙን ያሰማን መጨረሻችን ያሣምረው አሚንንን

  • @ShewayeTube-143
    @ShewayeTube-143 23 дня назад

    ሠላምሠላምጤናይስጥልኝእንኳንሰላምመጠሺአሪፍየቤተሠብዉይይትነበረቀጣይበሌላቢደወእስከምንገናኝመልካምሁሉተመኘሁ

  • @ritatube19
    @ritatube19 23 дня назад

    Egezabiher yemesegen mahi wude enekon dehena metashi tesefegna malet bemejemeriya egezabiher new tesefachin bemeketel egna lemeseraw melikm dergit yewdefit alamachin tesefa yemenadergachew negerochi nachew tesefa yemenelachew eje balehon nehonw tesefa alegn anelem