ተደጋግሞ ለሚከሰት ማድያት ህክምና -/Tranexamic acid / Melasma Treatment in Amharic - Dr. Feysel on TenaSeb

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 дек 2024

Комментарии • 203

  • @workneshnesh8252
    @workneshnesh8252 Год назад +26

    ተስፋ ቆርጫለዉ ሀገሬ መግባትም አስጠልቶኛል ማርያምን ፊቴን ማየት ለራሴ ያሰጠላኛል ብዙ ነገር ሞከርኩ ተስፋ አጣዉ

    • @selamselam6601
      @selamselam6601 Год назад +1

      Yet hager nesh ehete ene yetefalet sewu awukalewu hakim betun ltekumsh

    • @ሰላምጎንደሬዋዩቲዩብ
      @ሰላምጎንደሬዋዩቲዩብ Год назад

      ሊዘር እሚባል ሀራፍ ነው አሉ

    • @workneshnesh8252
      @workneshnesh8252 Год назад

      ዱባይ ነኝ

    • @melkamelka23
      @melkamelka23 Год назад +2

      ​@@ሰላምጎንደሬዋዩቲዩብእህትእሲትፎቶውንላኪልኝ

    • @ውብሀገሬ
      @ውብሀገሬ Год назад

      እመቤቴን እኔም እንዳች እንኳን ከሀገር ልገባ ይህን ፊት ይዠ ለራሴ እራሱ አሰጠላኝ እንደ ቆዳ ውጤቶች አይፍቅ ነገር😢😢

  • @mekilitkidist1542
    @mekilitkidist1542 2 года назад +13

    እስካሁን ያልጠየኩት ቢኖር ይሄን መዳኒት ነዉ አርብ ሀገር ካለ እስኪ እሞክራለሁ ካልጠፍ ግን ሀገሬ ፈጣሪ ብሎ ከገባሁ ማግኘት የምፈልገዉ ዶክተር ቢኖር አንተን ነዉ ሙሉ ጤና ከርጅም እድሜ ጋር ያድልልን ዶክተርዬ

    • @AsdDsa-qx5uc
      @AsdDsa-qx5uc 2 года назад +1

      አይዞንእህት ሀገርስንገባ እንታከማለን እም ፊቴማየት አስጠልቶኛል ኡፍፍየስደት ትርፍ በሽታ ነው

    • @elbetlegirma7612
      @elbetlegirma7612 Год назад +1

      yemdantu sima mindenew?

    • @janabjanab7243
      @janabjanab7243 Год назад

      እኔማ እራሴን ጠላሁ እፉፉፉ 10 ሞላኚ አልጠፈልኚ አለ ሌዘር ልሞክር ነበር እሰኪ ጉዳት እዳለዉ ንገሩኚ

    • @museaman686
      @museaman686 Год назад

      አዎ አለ ተመርምረሽ በደንብ

    • @fev984
      @fev984 8 месяцев назад

      No tru adelem endataregiw temelso ymetal kewer behula​@@janabjanab7243

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 6 месяцев назад

    በጣም እናመሠግናለን ዶ/ር አገር ብሆን ኖሮ ቀጥታ ወደ ክሊኒክህ መጥቼ ተመርምሬ እወስደዉ ነበር

  • @AtseAlamir
    @AtseAlamir Месяц назад +1

    የት ነው

  • @zaharapretty7964
    @zaharapretty7964 2 года назад +20

    እረ. በናታችሁ. በምታምኑት. አድራሻ. እና. የመዳኒቱን. ስም. ንገሩን. ስለፈጠራችሁ. ማድያት. በራስ. እዳንተማመን. እያደረገን ነው. እኔ ማ. ተስፋ. እየቆረጽኩ. ነው. በመስታይት. ፊቴን. አላይም. እየፈራው. ለማየት. ብሬንም. ክሬም. በመግዛት. ጨረስኩ. ለውጥ. የለውም. ተመልሶ. ይወጣል. እረ. መላበሉን. ወገን

  • @hiruttelahun8192
    @hiruttelahun8192 2 года назад +1

    Doctor. Yemedanitun aynet bitasayun mikiniyatum ena hager wisit aydelehum min alibat yalehubet hager bagign. Betam efeligalew.

  • @mesaybelay7024
    @mesaybelay7024 Год назад

    አምላክ እረዠም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @ayisheayimam3858
    @ayisheayimam3858 Год назад

    ዶክተርዩ በተረፍ እናመሰግናለን ተሰፋ ሰልሰጠክን ክበርልን ቲኪው 🙏🙏

  • @Binthadi
    @Binthadi 10 месяцев назад

    D.r yet lnagegn enchlalen?

  • @BezuyieGebrie
    @BezuyieGebrie 5 месяцев назад +1

    ስልክ አስቀምጡልን😢😢😢

  • @ranialisa3835
    @ranialisa3835 2 года назад +6

    አረ በምታኑ አምላክ ወድሜ የት ነዉ ያለከዉ አረ በፈጠረክ አሁን ህይወት እራሱ አረ በእግዛብሄር

  • @awoltegenge8851
    @awoltegenge8851 3 месяца назад

    ሰላም ዶክተር ለነብሰ ጥሩ ይሰጣል?

  • @abezelove7365
    @abezelove7365 2 года назад +4

    ዶክትር የት ነው እምናገኝህ በምንስ እናገኝሀለን ስልክህን የት አረናግኘው ማዳት ሊገለኝነው

  • @tigestnigussie2705
    @tigestnigussie2705 2 года назад +2

    Doctor Enameseginalen enne Dubai newu yalewut nager gin gizelay betam madat asichegerognal kee parimas yeteleyaye medanit wasijalewugn gin minem lawux alayehum yebase eyabezabign mexa

    • @HananHanan-ws4hk
      @HananHanan-ws4hk 2 года назад

      Mamaye madyat bzum behkmna መዳኒት የሚሰጠው binorm enkuan ተመልሶ የመምጣት ባህሪ አለው,,,, ena ene erase ላይ ካየሁት ለውጥ,,, በሕክምና kemisetew መዳኒት ይልቅ እቤት ላይ የማረጋቸው ጥንቃቄዎች ረድተውኛል,,,,

    • @zewdayallew6782
      @zewdayallew6782 Год назад

      ​@@HananHanan-ws4hkebakshn nigerin ehte

  • @Firehiwot-hj2dk
    @Firehiwot-hj2dk Месяц назад

    ሙሉ አድራሻና ስልካችሁን አስቀምጡ

  • @nuremohammed-nc7jp
    @nuremohammed-nc7jp 10 месяцев назад

    የመመለስ እድሉስ እንዴት ነው

  • @abiti3603
    @abiti3603 2 года назад +2

    pls doctor adrashawun askeamchiln madat lichersegn new

  • @Thesculpt97
    @Thesculpt97 2 года назад

    Enamesegnalen Dr. Darmaar Crame mn yakl ytekmal?

  • @birukbiruk7083
    @birukbiruk7083 Год назад +1

    የት ነው ማግኘት የምችለው መዳኒቱን

  • @etifworkkebede7408
    @etifworkkebede7408 Год назад +1

    እንደት እናገኛችኋለን ስልክ ቁጥር እፈልገለሁ

  • @habibamohammed4234
    @habibamohammed4234 2 года назад +9

    ማዳት አንዴ አይውጣጂ ከወጣ መልቀቂያ የለውም እኔስ አስመርሮኛል

    • @workneshnesh8252
      @workneshnesh8252 Год назад

      እኔም ተስፋ ቆርጫለዉ ያልሞከርኩት የለም ግን ለዉጥ የለም

    • @hirut758
      @hirut758 Год назад

      ሌዘር ጉዳት ይኖረው ይሁን እንዴ

  • @tenaseb-
    @tenaseb-  2 года назад +6

    የ ብጉር ጠባሳ ህክምና -> ruclips.net/video/wY4hr7GBED4/видео.html
    ዶ/ር ፈይሰል ክሊኒክ አድራሻ- ዘነበወርቅ አደባባይ ወደ FM በሚወስደው መንገድ
    0911451947, 0118322653

    • @Kemal2368
      @Kemal2368 2 года назад

      adrashw yit naw

    • @whenimbored8404
      @whenimbored8404 2 года назад +1

      ዘንበወርቅ እራሱ ሆስፒታል እንደሆነ አዉቃለዉ
      ከዛሬ አስር አመት በፊት እህቴ ታክማለች።

    • @تذكارالشمري-ر3ط
      @تذكارالشمري-ر3ط 2 года назад

      @@whenimbored8404 እኔም ተክሜነበር ከዛተመልሶ መጣ

  • @AbdrSaaa
    @AbdrSaaa Год назад

    የእጄ የጥፍር አከባቢ ይላለጠል ህክምነው ብትነግረኝ

  • @antenehagar1490
    @antenehagar1490 2 года назад +2

    Tebareki doctor

    • @muherobe5318
      @muherobe5318 2 года назад

      I live Dubai how can I get please Dr

  • @emuyeyoutube339
    @emuyeyoutube339 2 года назад +1

    Good job my sister

  • @حومحمد-ف3ر
    @حومحمد-ف3ر 8 месяцев назад

    😢አናመሰግናለን ዶክተር

  • @soniyoutube7700
    @soniyoutube7700 2 года назад +2

    Address please

  • @KassechSeid-og6pd
    @KassechSeid-og6pd Год назад

    አላህ ሀያትህ ያርዝመዉ

  • @anaatanaat8724
    @anaatanaat8724 2 года назад +2

    አረ ወድም የት ነው የምናገኘዉ አድራሻ አስቀምጥልን እብክህ

  • @MeseretSjrwehu-ji9xu
    @MeseretSjrwehu-ji9xu 7 месяцев назад

    ዶክተር እናመሰግናለን

  • @MohmedAli-gd6yv
    @MohmedAli-gd6yv Год назад +1

    እኔማ በማዳት የተነሳ እራሴን ጠላሁት ዶክተርየ ወላሂ

  • @Teje-h2i
    @Teje-h2i Год назад

    የትነው የሚገኘው

  • @mesidemise4459
    @mesidemise4459 2 года назад +3

    Hello Doctor እናማሰግናለን በጎሮሮ እንፌክሽን እየተሰቃየሁ ነኝ መፍተሄ ምንድነዉ?

    • @hananmulu8491
      @hananmulu8491 2 года назад +1

      Are Enme betame yasakikegali

    • @ketzergaw2593
      @ketzergaw2593 2 года назад

      ሞቅ ባለ ውሀ ጨው አርገሽ ጋርግል አድርጊ ሁል ጊዜ ከምግብ በኃላ እኔ የሚያሽለኝ እሱ ነው።

    • @መነናዊትባለማሕተቧ
      @መነናዊትባለማሕተቧ Год назад

      ኧረ እኔም በጣም ነው የተሰቃየሁት

  • @kadijaradi1899
    @kadijaradi1899 16 дней назад

    ሽኩረንንንንንን

  • @demku3602
    @demku3602 4 месяца назад

    በየ ህክምናው ሞክሬአለሁ ግን ለውጥ አጥቸ ነው እባክህ እርዳኝ ዶክተርየ እባክህ ስልክ

  • @hiwotwalelgne2328
    @hiwotwalelgne2328 Год назад

    ተስፋ ስለሰጠከኝ በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር ብዙ መድሀኒት ኢትዮጽያ ውስጥ የለም ምን ይሻለኛል

  • @hani3325
    @hani3325 2 года назад +1

    Yet Akababi Nachihu ene A.A Negni Doctor ስልክ ላኩልኝ

  • @BrizafAssefa-zd8ov
    @BrizafAssefa-zd8ov Год назад

    Doctor I am really thank you! Please write this name of the drag under this comment.

  • @حياهمحمد-غ2ن
    @حياهمحمد-غ2ن Год назад

    እና የት ነዉ ምናገኘዉ?

  • @MiftahaNure
    @MiftahaNure 9 месяцев назад

    ሰላምነውየትነው

  • @weynshetweynshettesfay273
    @weynshetweynshettesfay273 2 года назад +1

    pls dokter ye ena fit betam teblashetal yet new hikminawu

  • @amriaamria6598
    @amriaamria6598 Год назад

    እሽ ዬትነው ቦታዉ ዬት ይገኛሌ። እኔ በጠም ማዲያ አስቻግ ሮኛሌ

  • @BrizafAssefa-zd8ov
    @BrizafAssefa-zd8ov Год назад

    Thanks so much doctor

  • @fathyfathyqatar9899
    @fathyfathyqatar9899 2 года назад +1

    የለሁትየአረብ አገረነዉ ኢድድትነዉ የሚገኘዉ

  • @mdrk0921
    @mdrk0921 2 года назад +6

    ቁጥር ስጡን ሀቂቃ ተበላሸን እኮ😭😭😭😭

  • @MeseretSjrwehu-ji9xu
    @MeseretSjrwehu-ji9xu Год назад

    እናመሰግናለን

  • @BrtukanDamte
    @BrtukanDamte 2 месяца назад

    የኩላሊት ጠጠር ህመም አለብኝ እና መጠቀም እችላለሁ

  • @demku3602
    @demku3602 4 месяца назад

    እባክህ ዶክተር ያለህበትን ንገረኝ እባክህ ቦታውን አሳውቀኝ አክመኝ

  • @toibaebrahim3849
    @toibaebrahim3849 8 месяцев назад

    በምን እነግኝክ

  • @saadhafaizza-kw9dh
    @saadhafaizza-kw9dh Год назад

    የት ነዉ ምትገኙት እኔ እፈልጋለሁ ህክምና ተመልሶ ተመጣ ምኑን ታከምኩት

  • @myme6437
    @myme6437 Год назад

    በጣም እናመሰግናለን

  • @fekerfeker7523
    @fekerfeker7523 Год назад

    እናመሰግናለን ዶ/ር

  • @selamBelay-d6j
    @selamBelay-d6j Год назад

    እረ እኔም በጣም መሮኛል መዳኔቱ የት ነዉ የሚገኛው

  • @netsanetnetsi9009
    @netsanetnetsi9009 Год назад

    Docter mela belun ebakh adrasha askemtuln ebakh

  • @sasosaos8827
    @sasosaos8827 Год назад

    ስልክህን በናትህ

  • @nafisani918
    @nafisani918 2 года назад

    የሀክህም አደራሻ ያትነዉ ምነገኛሁ

  • @Mrboba931
    @Mrboba931 2 года назад

    ደግተር፡በጣም፡እናመሰግናለን፡በምን፡እናግኝክ፡ስልክ፡

  • @ቢትኢስላም
    @ቢትኢስላም 7 месяцев назад

    አዱራሻ ወይም ቁጥረ አስቀምጡ😭😭😭እኔከቤት መዉጣት ጠልቻለሁ

  • @MaqoyaaFy
    @MaqoyaaFy Год назад

    Pls fotown latefut pls😢

  • @selamamoh8542
    @selamamoh8542 2 года назад

    medanitu leatbi enat yihonal

  • @GentN-w5q
    @GentN-w5q Год назад

    ማዳት ምንም መድሀኒት የለውም እኔ በበረኪና መታጠብለው የቀረኝ ኦፍ ፍቴን በመስታወት ማየት አስጠልቶኛል ስደት የሰጠኝ ስጦታ ቢኖር ማዳትና ሀዘንብቻ አሁንዴግም የጥቅል ጎመን ውሀ አዳነን አዳነን ሲሎ ይሄው ወርሙሉ ተጋትኩ ምንም ለውጥ የለኝም ሰለቸኝ ላቆመውነው😢

  • @እሙNHቲዩፕ
    @እሙNHቲዩፕ 2 года назад +3

    የት ነው አድራሻችሁ ስልክ ቁጥር ብታስቀምጡ በጣም ጥሩ ነው

    • @ሹኩሪያዩቱብ
      @ሹኩሪያዩቱብ 2 года назад

      እኮ እኔም እፈልግ አለሁ ፊቴ ተበላሸብኝ እህህ

    • @marthaabraham4862
      @marthaabraham4862 2 года назад +1

      Video betach allachui eyute ehtocha

    • @beftuoromo714
      @beftuoromo714 2 года назад

      ስልኩን እና አድራሻሁን አስቀምጦል እኮ

    • @NewNew-dr7hs
      @NewNew-dr7hs 2 года назад

      የት ናችሁ

  • @dagimstrength3676
    @dagimstrength3676 2 года назад

    psoriasis alebign ebakachu meftihew mindin new

  • @Zedmuhaba
    @Zedmuhaba 6 месяцев назад

    ዶክተር ረጅም እድሜ ብለናል መድሀኒቱን አስገዝተን መጠቀም ይቻላል ዱባይነው ያለሁት

    • @Zedmuhaba
      @Zedmuhaba 6 месяцев назад

      ጥቁር ነጠብጣብ እና ቆዳየን አደበዘዘው ብታሳውቀኝ

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 2 года назад

    የሚቀባውን መጠቀም እችላለሁtranexamic acid?

  • @ሃኒነኝየናቴናፋቂ
    @ሃኒነኝየናቴናፋቂ 2 года назад

    እኛመሠግናለን ቁጥርአስቀምጡ

  • @monayassin3205
    @monayassin3205 2 года назад

    የት ነው የማገኝህ

  • @shibire7870
    @shibire7870 Год назад

    Tesifa ke mekorti yetanasa hagere algebami biye tekemichale ayi medanti uuuffff😭😭

  • @alwaha7043
    @alwaha7043 Год назад

    ቁጥር

  • @waqaayyootikseekootibakkaahund
    @waqaayyootikseekootibakkaahund 2 года назад

    የት ቦታ ነው

  • @seblelema6525
    @seblelema6525 2 года назад +1

    አድራሻችሁ የት ነው ስልክ ቁጥር ብታስቀምጡ ጥሩ ነው

  • @zinuderu4
    @zinuderu4 Год назад

    የት ናቸው

  • @genetabebe8486
    @genetabebe8486 2 года назад +2

    አረ በፈጣሪ ዶክተር የት እናገኛለን😢 ስሙ ምንድነው?

  • @መቅደሥየማሪያምልጂ
    @መቅደሥየማሪያምልጂ 2 года назад +1

    አሁን ቅምቅምአለኝ ዶክተርየ ክሬምበሽታነው እኔሞክሬው ቁርጥ አውቄለሁ እባክወንከሚገኝበትና ሥሙንበደንብይንገሩን

  • @breyamare8270
    @breyamare8270 2 года назад

    ሳላም ሰላም ኣንድት ናቹው ኣከባቢዉ የት ነው ኣድራሻዉ ይት ነዉ

  • @yuniyuni-lm7gw
    @yuniyuni-lm7gw Год назад

    Thanks DR

  • @biftuoromia7304
    @biftuoromia7304 Год назад

    Yet new mitigegnu weyin medanitu yet new migegnu befeterachu nigerugn

  • @ከክርስቶስፍቅርማንይ-ሐ2በ

    ሰላም እንዴት ናቹ የዶክተሩ
    አድራሻዉና ቁጥር ስልኩን ላኩሉኝ👏👏

  • @feteletilahun1013
    @feteletilahun1013 Год назад

    ዶከተር አድራሻ ስልክ በጣም ተቸግሬነው

  • @حومحمد-ف3ر
    @حومحمد-ف3ر 8 месяцев назад

    😢😢ማዳት ያጠቃን በስደት ያለነው እህቶቸ ነን

  • @EeEe-rk6hy
    @EeEe-rk6hy Год назад

    በርብ ሀገር ይገኛል ዶክተር

  • @movieforever9004
    @movieforever9004 Год назад

    እባካችሁ የትነው?,ቢሮችሁ

    • @haimyhabte1680
      @haimyhabte1680 Год назад

      ዘነበወርቅ ነው አለርት ሆስፒታል አካባቢ
      ይሄ ቪዲዬ ስር እኮ አድራሻ ተፅፍዋል

  • @eliassabebe-ch3qn
    @eliassabebe-ch3qn Год назад

    አጠቃቀሙንና እንደት እንደሆነ ሸር አድርጉን

  • @keriyaseid2158
    @keriyaseid2158 2 года назад +1

    Silkachun askemitulin

  • @edentube8923
    @edentube8923 Год назад

    አሣየን ደክተር ፕሊሥ

  • @atube9447
    @atube9447 Год назад

    እኔ ግን ፊቴ ከአይኔ ስር ጉንጬ ላይ ትንሽ ቀላ ብሎብኛል ምናልባት ማዲያት ይሆን እንዴ ትንሽ ይለያል

  • @tiruworkdabi5571
    @tiruworkdabi5571 2 года назад

    ስልክ ቁጥር አስቀምጥ

  • @hayathmuhammad864
    @hayathmuhammad864 Год назад

    ለመታወቅ ሲፈልጉ 😮😮😮አርፋችሁ ተቀመጡ ሌዘር ማሰራት ይሻላል

  • @yordanosgetachew5710
    @yordanosgetachew5710 Год назад

    ስልካችሁን ብታስቀምጡልን ጥሩ ነበር

  • @zdyutbtestcanle2690
    @zdyutbtestcanle2690 2 года назад +4

    አረ እኔ ዶክታር ሁሌ ነዉ ሀኪም ቤት ስሄድ ክሬም ይሰጡኛል ለግዜው ይጣፈል ታመልሶ ይመጣል እኔ ዱባይ ነዉ የለሁት እንዴት ለገኝው መዳንቱን አረ ፀሀይ በጫረሽ አነከኝም ግን እንዴት እንዳመጣብኝ አለቅም

    • @zuzu...3825
      @zuzu...3825 2 года назад +2

      ምንም አትቀቢው እህት እየባሰ ነው እሚሄደው

    • @zdyutbtestcanle2690
      @zdyutbtestcanle2690 2 года назад

      @@zuzu...3825 እሽ

    • @መታደል
      @መታደል 2 года назад

      እኔም እዳችዉ ዉ።

    • @Huwaidah-it1um
      @Huwaidah-it1um 19 дней назад

      እሰኪ አሣየን ከሬሙንንእህት ስሙን ፃፊ

  • @Thesculpt97
    @Thesculpt97 2 года назад

    የልጄ ምላስ የተለያየ መላላጥ ያመጣል. አሻራ ነው ይባላል ምን ያክል አውነት ነው

  • @hananseid3730
    @hananseid3730 Год назад

    Doctor yete new aderashah

  • @selamfikadu8952
    @selamfikadu8952 2 года назад +4

    ይህ ዶክተር ጋር ሄጄ ነበር ለግዜው ይጠፊል ክሬሙን ሳቆም ተምልሶ ይመጣል

    • @mesidemise4459
      @mesidemise4459 2 года назад

      ክሬሙ ምን የምል ነዉ እባካችሁ ንገሩን ያላሁት እራቅ ነዉ እየባሰ ነዉ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ።

    • @selamfikadu8952
      @selamfikadu8952 2 года назад +2

      @@mesidemise4459 ክሬሙ ዶክተር አደባልቆ ነው ሚሰጥሽ ስም ያለውም

    • @adu1083
      @adu1083 2 года назад +2

      እኔም እንደዛ ነው ኣሁንስ ተስፋ ቆርጫለሁ ምን ላድርግ😭

    • @emanali9724
      @emanali9724 2 года назад +1

      እኔም እንደዛ ነው ክሬም ስጠቀመው ይጠፍል ሳቁመው ይመለሰል

    • @ሀዉለትሰይድ
      @ሀዉለትሰይድ Год назад

      ለምን ታቆሚዋለሽ በቃ ማታ ማታ ባልዚን የተለያዩ ክሪም እደምንቀባዉ ሁሉ መጠቀም

  • @kalidadesukalidadesu127
    @kalidadesukalidadesu127 2 года назад

    ወይትነው

  • @kalkidantarekegn4547
    @kalkidantarekegn4547 2 года назад +1

    Yet new adirashachihu. BDR new

  • @HelenAbay-v1x
    @HelenAbay-v1x 3 месяца назад

    በውሥጤ ያቅጥለኛል እና ፊቴ ላይ በጣም ይቀላል ያቃጥለኛል ሸፈፍታውም በጣም ይወጣብኛል

  • @imanmahmmad3453
    @imanmahmmad3453 Год назад

    እኔ እፈልጋለሁ እስቲ ድረሱልን

  • @ajaebaakil780
    @ajaebaakil780 2 года назад +4

    ዶክተር የት ነው የሚገኘው ያለሁት አረብ ሀገርነው

  • @momina4882
    @momina4882 2 года назад

    Tanexamic acidአላችሁ እኮእህቶቸ ግን ሀኪምሳያዝላችሁእዳትጠቀሙ

  • @melkamelka23
    @melkamelka23 Год назад +1

    ዱባይካለሹክበሉኝ