Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ለምኜው አነጋግሬው ዝም የማይለኝ የኔ ቅዱስ ሚካኤል ጥላ ከለላ ይሁንልህ መምህርርዬ መንፈስ ቅዱስ ያበርታህ ስለቤተክርስቲያናችን እናልቅስ እንፀልይ ወገኖቼ 😢
ከባዱ ግዜ ደረሰ እኔ ተዋህዶ ሀይማኖቴ አልተውሽም እስከእለተሞቴ ብዬ ፕሮፋይል አድርጌያለሁ እስቲ እንንቀሳቀስ ጠበቅ እንበል
አሜን በወነት ትክክል ናችሁ እንቃ ጠንክሩ በርቱ የተዋህዶ ጀግና መምህራችን
@@Embete- ከበድ ያለ መልእክት ሲሆን አልቋቋምም ከባድ አደጋ ደርሶብኝ ከዛ ጊዜ ጀምሮ በቃ ጠጠርያለ ሰለ አገር ሰለቤተክርስቲያን ሰለማንኛውም ነገር እዲህ ስስማ አልቋቋም
Memeher qedus mikaele tela kelela.yehunehe
*_እንካን ለእናታችን ቅድስት ንጽሕት ምልእተ ጸጋ ምልእተ ክብር ምልእተ ውዳሴ ወላዲተ አምላክ ክዳናምህረት ወርሃዊ ብአል አደረሳችሁ ውድ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች አማላጅነታ ከሁላችን ጋር ይሁን መምህር ስለ ጎዶና ልጆች ስትናገር እንባዬን ይመጣል እኔን ራሴን በነሱ መሀል ሆኜ ሳስበው በጣም አለቅሳለሁ ግን አልቅሼ ምንም ላመጣ አልቻልኩም እግዚአብሔር ሃገራችን ቅድስትቱ እትዮጵያን ጠብቅልን ማራት አንተን ድረስላት😢_*
Amen amen amen ❤❤
አሜን አሜን አሜን
እናቴ ከልጇ ጋር ከአንተ ጎን ትቁምልህ የሁላችንም ሀይል ሃያሉ ጌታ ነው
መምህር ይነገር አተምጋር ደረሰ የኔ ጀግና ነህ ሊቀመላኩ ቅዱስ ገበረየል እማምላክ ቅዱስ ሚካየል መጥምቁ ይዋንስ ይጠብቅህ መምህር ደዉለዉ ሲቀጥሩህ አትሂድ አተበፈለክ ሰሀት ሂድ ሰዋችንም እጥናቸዉ❤❤❤❤
Amen..amen amen..kale..hiwet yasemal memhrachin bewune yderegln amen..amen amen..zmaren..melaetn yasemal wedmachin
"እኛ ጋር ያሉት ይበልጣሉ"!ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ተዋህዶ ሀይማኖቴ ለዘላለም ከፍ ብለሽ ኑሪልኝ!
እኔስ ሁሌም ስለ ቤተክርስቲያን ሳስብ ይጨንቀኛል ወገን እንፀልይ እስኪ 😭😭🙏🏿
እደውዝሙትበዛ ሀገራችንላይ በኛሀጺያት ቤተክርሥቲያን ተሠቃየች
እዉነት ነዉ ያሳስባል እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኘን😢😢😢😢😢😢
እውነት እውነት 😢😢😢😢😢❤❤❤❤
😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲⛪⛪⛪👈👈👈
በጣም እውነት ነው በክርስትና ላይያለጥላቻ ቡዙ ነው ልቦና ይስጣቸው ዳቢሎስ መቼም አይተኛም እኛ ካልነቃንችግር ነውተዋህዶ እምነቴ ላልከዳሽ ቃል አለብኝ ዘላለም ኑሪልኝ❤❤❤
ዛሬ መምህሬ እግዚአብሔር ፈቅዶ መጀመርያ ሆኑኩ እንኳን በሰላም መጣክልን እንኳን አደረሳችሁ ለዳግማዊ ትንሳኤ እና ለእናታችን ለኪዳነ ምህረት ወራዊ መታሰቢያ አደረሳችሁ 🙏🙏🙏🙏ሼር ላይክ አድርጉ
Hulum sew balebet merdat yechilal yemirr yazene libu yeteneka sew balebet bota yetechegeru lijoch alu enesun merdat yechilal
እግዚአብሔር የተግባር ክርስቲያን ያርገን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅል❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን በጉጉት ስጠብቅህ ነበር ቃለ ህይወት ያሰማልን ተዋህዶ እምነቴ አልከዳሽም አስከ እለት ሞቴ
እግዚአብሔር አምላክ አንተ ጋ ይሁን መምህርየ
ተዋህዶ ሀይማኖቴ ላልከዳሽ ቃል አለብኝ ማህተቤን ስበጥስ መሬት ተሰጥቃ ትዋጠኝ✝️💗💗
እማ ፍቅር ብለህ የምጠራት የጌታዬ እናት እመቤቴ ወገቧ ላይ በታጠቀችው መቀነት ቁጥር አርጋ ጉያዋ ስር ትሸሽግህ መምህሬ የመላአክት አለቆች የሆነው በቤቱ ያደክብት ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ክፍ ወዳንተ ሲመጣ በሰይፉ ቆራርጦ ይጣልልክ መምህሬ ኢትዮጵያ እጆቻን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች እሱም ዝም አይለንም ልዑል አባታችን
እንኳን ደና መጣህ ቅን መምህራችን ❤❤❤በጣም አሳዛኝ ሁኔታ ነው ያለው አገራችን አቤቱ አምላኬ ሆይ ሰላም ለአገራችን ይሁንልን አንተም እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ቃህይወት ያሠማል መምህራችን እግዚአብሄር ይጠብቅልን❤❤
መምህር እኳን ደናመጣህ !የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ለእኛም ሰሚ ጆሮ እና አስተዋይ ልቦና ያድለን አሜን።
አሜን ቃለህወት ያሰማልን ስለቤተክርስቲያን ተግተን እንፀልያለን በርታ ጀግና መምህር 😢😢😢💓💛💚💒💐💐
እንክዋን በሰላም መጣክልን መምህር የሚጠብቀን አይተኛም አያንቀላፋም ምእመናን እኛም እንበርታ ኪዳነ ምህረት ትጠብቀናለች አይዞን
መምህር ኑረልን ለዘላለም እናንተ ናቹ አነቃቹሁን ፈጣር በእንተ አድሮ
እውነት ነው መምህር እድሜና ጤናውን ይስጥህ ከልብ በቅንነት የምታገለግለው የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒአለም ክርስቶስ ክፉውን ሁሉ ያርቅልህ ከነቤተሰብህ
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታንበዐቢይ ኀይል ወሥልጣንአሰሮ ለሰይጣንአግአዞ ለአዳምሰላምእምይእዜሰኮነፍሥሐ ወሰላም።እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝክርስቶስ ተንሥአ እሙታንበዐቢይ ኀይል ወሥልጣንአሰሮ ለሰይጣንአግአዞ ለአዳምሰላምእምይእዜሰኮነፍሥሐ ወሰላም።
መምህር እንኳን ደህና መጣህ የድንግል ልጅ እየሱስ ክር ስቶስ ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ
መምህር እግዚያብሒር ካንተጋ ይሁን እመቤቴ ትጠብቅክ
እንኳን ደህና መጣህልን መምህርዬ በጣም ናፍቀህን ነበር እውነት ቴሌግራም ላይ ልፅፍልህ ነበር ዛሬ ባትመጣ የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህርዬ ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋ በረከትን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን⛪️✝️⛪️✝️⛪️
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰላምህ ይብዛልን ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤
ወላዲት አምላክ ትርዳን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን መምህራችንንም አማኑኤል ይጠብቅልን ማነው እደኔ በትንሹም ቢሆን የተቀየረ
የሰራዊት ጌታ ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ መምህርዬ
ስለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ልሁል እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን እንኳን ለቅድስት ኪዳነምህረት ባህል አደረሳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች❤❤❤🤲🤲🤲👏👏👏🙏🙏🙏
አቤቱ ኃጥያታችን በዝቷልና መረን ጌታዬ ድንግል ሆይ የአስራት አገርሽን ችላ አትበያትጂ መምህራችን መላኩ ሚካኤል በሁሉ ነገር ይቅደምልክ ሁሉም የሚሠማው ያማል💔
ለወርሀዊ መታሰብያ ክብረ በዓል እናታችን ቅድሰት ከዳነ ምሕረት እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች እና ገባ ገባ አብረን እናዳምጥ
አሜንአሜንአሜን ❤❤
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን
ወይኔ መምህርዬ በእግዚአብሄር እራስክን ጠብቅ አንተ በምታቀርባቸው ታሪኮች ላይ የሰዋችን ታሪክ ስሰማ በጣም ነው በራሴ የማዝነው ምክንያቱም እኔ የሆኑ ነገሮች ሲገጥሙኝ ከሚገባው በላይ አማርር ነበር ነገር ግን አሁን የተረዳሁት ከእነሱ አንፃር ጭራሽ ችግር የተባለ ነገር እንዳላጋጠመኝ ነው መምህርዬ የዛሬው የፈተና ገጠመኝ በጣም ከባድ እሪስክ ያለው ነገር ነው አይዞክ በርታልን አይዞክ የቅዱሳን ፀሎት ከክፋ ነገር ይጠብቅክ ይሰውርክ
የመምህር ተስፋዬን ትምህርት እንደኔ እጅግ በጣም በጉጉት የሚከታተል አላችሁ? ወገን እኔየ መ/ር ተስፋዬ ትምህርት በሁሉምነገር ነው የሚጠቅመን ከመንፈሳዊ ትምህርት ሃይማኖታችንን ጠንቅቀን ለመረዳትመናፍስትን ጠንቅቀን በመረዳትዓለማዊ የዚህ ዘመን ክፋትናየምራቡ ዓለም ጫና ለመረዳትየዘረኝነት ክፋትናለመረዳት ዘረኝነት በነማን እንደሚሰበክናየዚህ ዓለምፖለቲካ የክህደት ሃይማኖት እንደሆነ በጣም ብዙትምህርት ነው የገኘውት።
አው መምህር እውነትህ ነው በጣም ሚዘገንን ነው የሚሰሩት ሴራቸው ሲወጣባቸው ነው ይህ ሁሉ ዛቻቸው በፖለቲካው ገብተው የሚደግፏቸው ነው ተዋህዶ ን ለማጥፋት አልመው አቅደው ተነስተዋል በተለያዩ ምክንያት ሐይማኖት በመሸርሸር የነሱን አላማ ለማስፈጸም እየሱሩብን ነው በውስም በውጭም ፈተናዎች አሉ እግዚአብሔር ግን ድል ያደርጋል
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህ መምህራችን ስትጠፋ ደብሮኝ ነበር አስሬ ነበር እየገባሁ የማየው አድስ ቪዲዩ እንደተለቀቀ እና እንዳልተለቀቀ ቸክ የማደርገው ❤
መምህርዬ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ❤️
መምህርዬ፣🙏🙏🙏፣አግዚአብሔር፣ካንተገርደሁን፣👍👍
እንኳን በደህና መጣህ መምህር ፅጋውን ያብዛልህ እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ኪዳነ ምሕረት በዐል በስላም አድርሳችሁ የተዋህዶ ልጆች እውነት በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን የዛሬውስ በጣም ነው ያዘንኩት እኛም ውድ ሀገራችን ገብተን እግዚአብሔር እስኪመጣ ድረስ እየተጠነቀቅን እንኑር ትርፍ ቆርጥኩ እውነት ዛሬ ከሰው ሀገር ሰርቸ ቤት ገዝቸ ትዳር እመሰርታለው የሚለው ነገር በቃ አበቃለት የት ልኖር እግዚአብሔር አምላክ ብቻ እሱ የምንኖርበትን የሰይጣንን ራስ ካሊከሸፈልን መኖር ከቢድ ነው እይ እምላኬ ሆይ እኔስ ሲያመኝ ሀኪም ቤት ላለመሄድ መዳኒትም ላለመጠቀም ውስኜ በፀሎት ውሀ ብቻ ነው ሲያመኝ የምጠቀመው መዳኒቴ እግዚአብሔር ነው እሄው 2አመት ሊምሊኝ ነው ምንም አይነት ነገረ መጠቀም ካቆምኩ ብቻ እግዚአብሔር አምላክ እኛንም ለስማዐትነት ያብቃን ጨክነን ለስማዐትነት ያብቃን ድፈርትም ይስጥልን🤲🙏 መምህር እማ ፍቅር ድግል ማርያም ካንተ ጋር ትሁን ጭንቅ ብሎኝ ነበር ስትጠፈ 😔🥺
ወለተማርያም አሜን ፫ ተሥፋ ሥላሴ የአብርሃም የይሳሐቅ የያዕቆብ አምላክ ይጠብቅህ እመብርሃን አትለይህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏እልልልል
#ሰላም ለዝክረ ስምኪ እመቤቴ ኪዳነምህረት ሆይ በብርሃናዊ ኮኮብ ለተመሰለው ስም አጠራርሽ ሰላምታ ይገባል #ለስርአተ ርስእኪ እመቤቴ ኪዳነምህረት ሆይ ያለማቋረጥ ሰማያዊ ጠል ለረበበትና የሐር ፀጉርሽ ሰላምታ ይገባል #ለእርስኪ እመቤቴ ኪዳነምህረት ሆይ ከተፈጥፎ ባሕርያት ሁሉ በበላይነት ላለውና ለሚኖው ርእስሽ ሰላምታ ይገባል #ስብሐት ለኪ እመቤቴ ከዳነምህረት ሆይ አብ በሚመሰገንበት ገንዘብ ላንቺ ሰላምታ ይገባል ተወላዲ በሚመሰገንበት ገንዘብ ላንቺ ምስጋና ይገባል ሠራፂ በሚሆን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በሚመሰገንበት ገንዘቡ ላንቺ ሰላምታ ይገባል #እመቤቴ ማርያም ሆይ በቃል ኪዳንሽ ጠብቂን ጠላት ዲያቢሎስ ወይንም ሰይጣን ኃይል ተይዞ ከመቀጥቀጥና በእግረ አጋንንት ከመጠቅጠቅ አድኚን ለዘላለሙ አሜን!!!🤲🏻🕯🕯🕯#Egzibher yimsgen memihir yiker lemdehanialem new enkuan selam honek memihir 🙏💚💛❤
መምህር ምነው ጠፋህ እግዚአብሔር ከክፍ ነገር ይጠብቅህ ወንድሜ 🙏
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር አሜን አሜን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ ማራት ኢትዮጵያን እግዚያ ምናይነት ጊዜ ነው
እኳን ለእናታችን ለቅድስት ኪዳነ ምህረት ወርሀዊ መታሰቢያ ክብረ በአል አደረሰን አደረሳችሁ ቤተሰቦቸ ❤ ሰላም መምህርየ እኳን በሰላም መጣህ ወይይይ ጠፍተህ ነበር እውነት ጨቆኝ ነበር ደግሞ ወደ ገዳማቶች በረከትን ለመቀበል ሂዶ ይሆናል ብየ አስብ ነበር ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫
Amen❤❤❤😢😢
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እውነት በጣም ከባድ ነው ያለንበት ጊዜ😢😢😢 እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ይሄንን ዘመን በሰላም ያሳልፍልን ( የመምህር ተማሪወች ቤተሰቦቸ በቅድስት ኪዳነ ምህረት ስም በፆሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ኪዳን ብላችሁ አሞኛል😥)
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን በጉጉት ስጠብቅህ ነበር 😍😍 እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነቤተሰብህ ❤❤❤
አሜን ወላዲተ አምላክ ከናተጋ ትሁን
@@zerfnshhylgebrl8876 አሜን 🥰🥰🥰
@@zerfnshhylgebrl8876 😐"😐😐😐😐😐
አሜን እንኳን ለናታችን ለቅድስት ኪዳነምህረት ወረሀዊ መታሰቢያ አደረሳችሁ አሜን
መምህር Live ናልን ናፈቅከን ጠፍህብን 👏ይቅር ለእግዚአብሔር ሲመችህ ትመጣለች በእድሜ በጤና ይጠብቅልንበሉ እናዳምጥ 👏ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን
አሜን፫ ሐናዬ❤
ቃል ህውተይሰመዐልን መምህራን እግዚአብሔር ይሓገዝን አሜን ቅዱሰ ሚካኤል ከክፈ ይጣብቅን😢
የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ካንተ ጋር ይሁን መምህር።
ተዋህዶ እምነቴ አልጥልሽም እስከለተ ሞቴ ማርያምን
አሜን ቃለህወት ያሰማልን እናታችን ቅድስት ኪዳነምህረት አስራት ቤተክርስቲያናችንን ጠብቂልኝ አደራ 😢💓💚💛💒💐💐💐
እግዚአብሄር አምላክ ጠበቃ ከለላ ቅዱስ ገብርኤልን ያቁምልህ❤
መምህሬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አገራችንና ህዝቡን ትታደግልን የአምላክ እናት እመብርሃን አተንም መድሃኒአለም ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ ኢትዮጵያን መድሃኒአለም ይጠብቃት🤲🤲🤲
አሜን መምህር እማምላክ ከነቤተሰቦችህ ትጠብቅህ🙏🙏
መምህሬ ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ በእውነት ኢትዮጵያ ሀገሬ ወዴት እየሔደች ነው 😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይጥብቅህ መምህር አተን እግዚአብሔር ለብዙሰው ምዳን ምክንያት አርጎሀልና አይዞህ ቅድስ ገብርኤል ቅድስ ምካኤል ከፊት ከሀላ ይጠብቅህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ጥፕፍተህ ነበር ስንትግዜ እየገባሁ ሳይ እንዴት ቅር ቅር እንደሚል እንኳን ሰላም መጣህ ብዙ ተለውጠናል በትምህርቶቻችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ከነቤተሰባችህ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመሥገን ውድ መምህራችን አዎ በጣም ናፍቀኸናል እንኳን በሠላም መጣህ እናቴ ኪዳነምህረት ከመላ ቤተሠብህ ትጠብቅህ ክፉ እንዳይነካህ መምህርዬ
መምህሬ ቸሩ መድሃኔአለም ባለህበት ከነቤተሰብህ ይጠብቅልን ክፉዉን ካንተ ያርቅልህ
መ/ር እንኳን ደህና መጣህ በርታ እግዘብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ወደው አይደለም ታውቃለህ ከጥልቁ ስታስመልጣቸው የቻሉትን ሁሉ መሞከራቸው አይቀርም ከእኛ ጋር ያለው ከሁሉ የበረታ ነው እባካችሁ ኦርቶዶክሳዊያን ጭፍን ጥላቻ እንተውና መ/ር መውደድ አይጠበቅባችሁም አዳምጡና ከዛ ወስኑ እግዚአብሔር በረዳን መጠን እራሳችንን ለማስመለጥ ጥረት እናድርግ መ/ር ያለው ቃሉን እንጂ እኔን ተከተሉኝ አላለም። እባክህ መ/ር በጸሎት እጅግ የበረቱ አሉና በእማ ፍቅር እለምንሀለው አጸደ ገብርኤልን ከነቤተሰቦቿ በጸሎት አስቧት ብለህ አሳስብልኝ በጸሎት አስቡኝ
ሁሉ ከንቱ የከንቱ ከንቱ😢 አቤቱ አምላኬ መድኃኒቴ እየሱስ ክርስቶስ እድሜ ለንስሀ ዘመን ለፍስሀ አድርግልን ከምንሰማው ከምናየው ክፉ ነገር ሰውረን እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የአስራት ሀገርሽን አንቺ ጠብቂ አቡነ ተክለሃይማኖት ከሴጣን እስራት ከተንኮል መረቡ እስመልጡን 🥺😥😥😥 ብንስራ ብንደክም ብዙ ብናልም ዘሙኑ ህልም ህልም ሆኗል የሰማሁትን የተማርኩትን እንድተገብር የድንግል ማርያም ልጅ እርዳኝ መምህር ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏🥺🥺🥺
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ስላም መጣህልን ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን ተዋሕዶ ሃይማኖታችንን ያፅናልን አሜን
መምህር ተስፍዮ በጣም ብዙ ነብሳትን ከመከራ እያወጣህ ፣ብዙ ነብሳትን ከአጋንት ጥርስ ነጥቀህ እያወጣህ ወደ እምዬ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት እያመጣህ ነው ፣ በአንተ ላይ ክፉ የሚያስበውን ሁሉ ቅዱስ ሚካኤል በሰይፍ ይቆራርጠው፣ እምዬ ማሪያም ከነ መላ ቤተሰቦችህ በዘርፋፋ ቀሚሷ ትሸፍንህ !!!መከራውን፣ችግሩን ሁሉ ከአንተ ታርቅልህ ወላዲቷ እናቴ የአምላክ እናት❤❤❤
መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ ወለተ እየሱስ በፀሌት አስቡኝ
አሜን ቃለህወት ያሰማልን መምህርዬ
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ!!!
አሜን ቃለህወት ያሰማልን መምህርዬ ፀጋ መንፈስ ቅዱስ ሁሌም ካንተጋር ይሁን የተዋህዶ ልጆች ለቤተክርስቲያን ተግተን እንፀልይ በርቱልን 😢😢😢😢💓💚💛💒💐💐💐💐
አተን የስጠን አምላክ የተመስገን ይውን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አቤቱ የሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይሀገሬን ማርልን በቃ በለን😢😢😢ምምህሬ እማ ፍቅር ሁሌም ከፊትህ ትቅደም❤
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን ❤
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ አቤቱ ክርስቶስ ሆይ እርዳን ይቅር በለን አቤቱ አምላካችን ሆይ መልካሙን ዘመን አምጣልን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ቃለ ሒወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ ለምርዱ እህቶቻችን እግዚአብሔር ይስጣችሁ❤❤❤
Egziabher yitebikih memhr
መምህር እግዚያብሄር ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ🤲🏽ብዙ ተምረናል።
እንኳን ደህና መጣህልን መምህረ እንኳን እናታችን ኪዳነምህረት ወረሃዊ መታሰብያ በዓል አደረሳችሁ❤ መምህረ ስትጠፋ ጨንቆኝ ነበር😮
አሜን ቃለህወት ያሰማልን ስለቤተክርስቲያን ተግተን እንፀልያ::
አሜን መምህራችን
ሠላም መምህራችን ሰትጠፍብን ይጨንቀናል አራት ቀን በሙሉ ጠፉሀብን እኮ በእግረኛው ሚዲያ ተገናኝተናል #እንኳን ደና መጣህ 24 ሰዎች ሼር አረጊያለሁ አንድ ነፈሰ ብትመጣ ብዬ እናንተሰ? ኑ አብረን እንማረ
እኔም አርግያለሁ ሳኒዬ🥰
@@selam801 የኔ ውድ አመሠግናለሁ
እኔም አረጊያለሁ
እኔም🤚
አረጊያለሁ ውዴ
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን አስተማሪ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር አምላክ ከእነ ልጆችህ ይጠብቅህ
በእውነት በጣም ይግርማ መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን እናታችን ቅደስት ኪዳነ ምህርት ትጠብቅህ ጥላ ክለላ ተሁን አሜን ሀገራችን ሰላም ያመጣልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን አግዚአብሔር ካንተጋርም ይሁን ተሰፋ ሰላሴን ጠብቅልን በጣም የሚያሳዝን ገጠመኝ ነዉ በተቻለን የጎዳና ልጆችን መርዳት ይኖርብናል ነገ በነዚህ ምስኪን ልጆች ለሀገር የሚያሰጋ የሰይጣን አሰራር አየትስፋፋ በችግር ያሉትን ወገኖቻችን በጥቅም የሚረድ መስለዉ ወገንን ሀገርን አያጠፉ ይመጣሉ ግን የማይተወን ልኡል አግዚአብሔር ያጠፉቸዋል አይቀርም አመቤታችን ያስራት ሀገርሽን ጠብቂልን😢😢😢😢😢😢 ኪዳነምህረት በአለታ ቀና በ ያለንበት ትጠብቀን አግዚኦ ማህረነ ከርስቶስ
እግዚያአብሔር ይመሰገን መምራችን እንኳን በሰላም መጣህልን እግዚያአብሔር ይጠብቀህ መምራችን😢😢😢😢😢😢😢
ረቡኒ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከነቤተሰቦችህ እሚያሳዝን ጊዜ ነው ይሄንን ትምህርት የማንቂያ ደውል ያልሰማ ወዬለት እግዚአብሔር ስእለቴን ያስምርልኝ ሀገሬ ስገባ በፍላሽ አስጭኜ ለመበተን ተስያለሁ የእግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልኝ
ፈጣሪ ተዋህዶ ሀይማኖታችንንኢትዮጵያ ሀገራችንን ይጠብቅልንቃለህይወት ያሰማልን መምህርድንግል ከእነ ልጇ ትጠብቅህ መምህሬ❤ስጋና ደሙን ለመቀበል ያብቃን
መምህር ፣እንኳን ደና፣መጣህ ፣ቤተክርስቲያንን ፣ኦርቶዶክስ ፣እግዚአብሔር ፣ይጠብቅልን አሜን 🤲🙏💒
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልን በእዉነት አሜን አሜን አሜን👏👏👏
መምህር ያንተ ትምህርት ስሰማ ነብሴ ትረካለች ስጋዬ ከስንፍና ወጥታ ትበረታለች እንደ አንተ አይነቱን የቤተ ክርስትያን አገልጋዮች ያብዛል ቅዱስ ሚካኤል ከነቤተሰብክ ይጠብቅህ
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ይስማልን መምህራችን
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
እኳንም ደህና መጣህ መምህራችን እኳንም ለናታችን ለቅድስት ኪዳነብረት ክብረበአል እኳንም አደረሣችሁ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንካን ደህና መጣህ በጣም ሳስብ ነበር እደገና ስልኬ ተሰረቀ ስትልም ደነገጥኩ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን እንካን አንተ ተረፍክልን እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር ከነ ሙሉ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ አይዞህ ቅዱሳን መላእክት በክንፋቸው ይከልሉህ ለክፉዎችም ልቡና ይስጣቸው ኦርቶዶክሶች ስለ ሀይማኖታችን እንፀልይ እግዚአብሔር ቀን አለው በሀይማኖታችን ላይ የመጣውን ፈተና እግዚአብሔር በምህረቱ ያሳጥርልን አሜን አሜን አሜን 💒💒💒💒💒💒
መምህርችን እንኳን በሰላም መጣህልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቅድስእት ቤተክርስትያን እግዚአብሔር ይጠብቀልን መእምህእር እግዚአብሔር ክእክፋ ይጠብእቅ እዱስ ሚካኤል በክንፉ ይጠብእቅህ
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ ።እመብርሀን ከአንተ ጋር ትሁን።
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ አይዞህ እግዚአብሔርን ጋሻህ አድርገና የሚደርስብህን ፈተናሁሉ ታልፈው አለህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህልን ቃል ህይወት ያሰማልን እባክህን በጸሎትክ አስበኝ አስቡኝ ትልቅ የሚያስጨንቅ ነግር ውስጥ ነኝ እና ያውም በሰው ሀገር ወለተ ትንሣኤ ብላችሁ አስቡኝ
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅ መምህራችን❤❤❤❤❤❤❤ቃል ህይወት ይስማልን❤❤❤
መምህር እንኳን ደህና መጣልን እግዚአብሔር ያስብኪ የቅዱሳን ጠበቃ ከአንተ ጋር ይሁን ❤ በጤና በፀጋ እድሜ ያብዘልን
ከኔ የበረታችሁ በጾሎት አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት ወለተ አማኑኤል ወለተ ተሳኤ ወልደ ያሬድ ወልደ አረጋዊ ወለተ ኪዳን ወልደ ሚካኤል እያላችሁ በሃይማኖቴ እድፀና ጠላቴ ድል እድነሳው ለንስሀ መሰለ ቅዱስ ስጋው ደሙ እድበቃ አትርሱኝ
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እህት ወድሞች መምህራችን እሸ እናዳምጣለን መምህራችን
እግዚአብሔር አምላክ መልካም ሀሳብህን ሰራህን አይቶ ከክፉ ይጠብቅህ።በጣም ከባድ ነው አግዚአብሔር እነዚህን የጎዳና ልጆችን ከክፉ አደጋ ይታደጋቸው ዘንድ የዘወትር ፀሎቴ ነው።
ለምኜው አነጋግሬው ዝም የማይለኝ የኔ ቅዱስ ሚካኤል ጥላ ከለላ ይሁንልህ መምህርርዬ መንፈስ ቅዱስ ያበርታህ ስለቤተክርስቲያናችን እናልቅስ እንፀልይ ወገኖቼ 😢
ከባዱ ግዜ ደረሰ እኔ ተዋህዶ ሀይማኖቴ አልተውሽም እስከእለተሞቴ ብዬ ፕሮፋይል አድርጌያለሁ እስቲ እንንቀሳቀስ ጠበቅ እንበል
አሜን በወነት ትክክል ናችሁ እንቃ ጠንክሩ በርቱ የተዋህዶ ጀግና መምህራችን
@@Embete- ከበድ ያለ መልእክት ሲሆን አልቋቋምም ከባድ አደጋ ደርሶብኝ ከዛ ጊዜ ጀምሮ በቃ ጠጠርያለ ሰለ አገር ሰለቤተክርስቲያን ሰለማንኛውም ነገር እዲህ ስስማ አልቋቋም
Memeher qedus mikaele tela kelela.yehunehe
*_እንካን ለእናታችን ቅድስት ንጽሕት ምልእተ ጸጋ ምልእተ ክብር ምልእተ ውዳሴ ወላዲተ አምላክ ክዳናምህረት ወርሃዊ ብአል አደረሳችሁ ውድ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች አማላጅነታ ከሁላችን ጋር ይሁን መምህር ስለ ጎዶና ልጆች ስትናገር እንባዬን ይመጣል እኔን ራሴን በነሱ መሀል ሆኜ ሳስበው በጣም አለቅሳለሁ ግን አልቅሼ ምንም ላመጣ አልቻልኩም እግዚአብሔር ሃገራችን ቅድስትቱ እትዮጵያን ጠብቅልን ማራት አንተን ድረስላት😢_*
Amen amen amen ❤❤
አሜን አሜን አሜን
እናቴ ከልጇ ጋር ከአንተ ጎን ትቁምልህ የሁላችንም ሀይል ሃያሉ ጌታ ነው
መምህር ይነገር አተምጋር ደረሰ የኔ ጀግና ነህ ሊቀመላኩ ቅዱስ ገበረየል እማምላክ ቅዱስ ሚካየል መጥምቁ ይዋንስ ይጠብቅህ መምህር ደዉለዉ ሲቀጥሩህ አትሂድ አተበፈለክ ሰሀት ሂድ ሰዋችንም እጥናቸዉ❤❤❤❤
Amen..amen amen..kale..hiwet yasemal memhrachin bewune yderegln amen..amen amen..zmaren..melaetn yasemal wedmachin
"እኛ ጋር ያሉት ይበልጣሉ"!ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ተዋህዶ ሀይማኖቴ ለዘላለም ከፍ ብለሽ ኑሪልኝ!
እኔስ ሁሌም ስለ ቤተክርስቲያን ሳስብ ይጨንቀኛል ወገን እንፀልይ እስኪ 😭😭🙏🏿
እደውዝሙትበዛ ሀገራችንላይ በኛሀጺያት ቤተክርሥቲያን ተሠቃየች
እዉነት ነዉ ያሳስባል እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኘን😢😢😢😢😢😢
እውነት እውነት 😢😢😢😢😢❤❤❤❤
😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲⛪⛪⛪👈👈👈
በጣም እውነት ነው በክርስትና ላይያለጥላቻ ቡዙ ነው ልቦና ይስጣቸው ዳቢሎስ መቼም አይተኛም እኛ ካልነቃንችግር ነውተዋህዶ እምነቴ ላልከዳሽ ቃል አለብኝ ዘላለም ኑሪልኝ❤❤❤
ዛሬ መምህሬ እግዚአብሔር ፈቅዶ መጀመርያ ሆኑኩ እንኳን በሰላም መጣክልን እንኳን አደረሳችሁ ለዳግማዊ ትንሳኤ እና ለእናታችን ለኪዳነ ምህረት ወራዊ መታሰቢያ አደረሳችሁ 🙏🙏🙏🙏ሼር ላይክ አድርጉ
Hulum sew balebet merdat yechilal yemirr yazene libu yeteneka sew balebet bota yetechegeru lijoch alu enesun merdat yechilal
እግዚአብሔር የተግባር ክርስቲያን ያርገን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅል❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን በጉጉት ስጠብቅህ ነበር ቃለ ህይወት ያሰማልን ተዋህዶ እምነቴ አልከዳሽም አስከ እለት ሞቴ
እግዚአብሔር አምላክ አንተ ጋ ይሁን መምህርየ
ተዋህዶ ሀይማኖቴ ላልከዳሽ ቃል አለብኝ ማህተቤን ስበጥስ መሬት ተሰጥቃ ትዋጠኝ✝️💗💗
እማ ፍቅር ብለህ የምጠራት የጌታዬ እናት እመቤቴ ወገቧ ላይ በታጠቀችው መቀነት ቁጥር አርጋ ጉያዋ ስር ትሸሽግህ መምህሬ የመላአክት አለቆች የሆነው በቤቱ ያደክብት ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ክፍ ወዳንተ ሲመጣ በሰይፉ ቆራርጦ ይጣልልክ መምህሬ ኢትዮጵያ እጆቻን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች እሱም ዝም አይለንም ልዑል አባታችን
እንኳን ደና መጣህ ቅን መምህራችን ❤❤❤
በጣም አሳዛኝ ሁኔታ ነው ያለው አገራችን አቤቱ አምላኬ ሆይ ሰላም ለአገራችን ይሁንልን አንተም እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ቃህይወት ያሠማል መምህራችን እግዚአብሄር ይጠብቅልን❤❤
መምህር እኳን ደናመጣህ !የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ለእኛም ሰሚ ጆሮ እና አስተዋይ ልቦና ያድለን አሜን።
አሜን ቃለህወት ያሰማልን ስለቤተክርስቲያን ተግተን እንፀልያለን በርታ ጀግና መምህር 😢😢😢💓💛💚💒💐💐
እንክዋን በሰላም መጣክልን መምህር የሚጠብቀን አይተኛም አያንቀላፋም ምእመናን እኛም እንበርታ ኪዳነ ምህረት ትጠብቀናለች አይዞን
መምህር ኑረልን ለዘላለም እናንተ ናቹ አነቃቹሁን ፈጣር በእንተ አድሮ
እውነት ነው መምህር እድሜና ጤናውን ይስጥህ ከልብ በቅንነት የምታገለግለው የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒአለም ክርስቶስ ክፉውን ሁሉ ያርቅልህ ከነቤተሰብህ
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
አሰሮ ለሰይጣን
አግአዞ ለአዳም
ሰላም
እምይእዜሰ
ኮነ
ፍሥሐ ወሰላም።
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
አሰሮ ለሰይጣን
አግአዞ ለአዳም
ሰላም
እምይእዜሰ
ኮነ
ፍሥሐ ወሰላም።
መምህር እንኳን ደህና መጣህ የድንግል ልጅ እየሱስ ክር ስቶስ ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ
መምህር እግዚያብሒር ካንተጋ ይሁን እመቤቴ ትጠብቅክ
እንኳን ደህና መጣህልን መምህርዬ በጣም ናፍቀህን ነበር እውነት ቴሌግራም ላይ ልፅፍልህ ነበር ዛሬ ባትመጣ የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህርዬ ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋ በረከትን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን⛪️✝️⛪️✝️⛪️
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰላምህ ይብዛልን ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤
ወላዲት አምላክ ትርዳን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን መምህራችንንም አማኑኤል ይጠብቅልን ማነው እደኔ በትንሹም ቢሆን የተቀየረ
የሰራዊት ጌታ ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ መምህርዬ
ስለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ልሁል እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን እንኳን ለቅድስት ኪዳነምህረት ባህል አደረሳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች❤❤❤🤲🤲🤲👏👏👏🙏🙏🙏
አቤቱ ኃጥያታችን በዝቷልና መረን ጌታዬ
ድንግል ሆይ የአስራት አገርሽን ችላ አትበያትጂ
መምህራችን መላኩ ሚካኤል በሁሉ ነገር ይቅደምልክ ሁሉም የሚሠማው ያማል💔
ለወርሀዊ መታሰብያ ክብረ በዓል እናታችን ቅድሰት ከዳነ ምሕረት እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች እና ገባ ገባ አብረን እናዳምጥ
አሜንአሜንአሜን ❤❤
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን
ወይኔ መምህርዬ በእግዚአብሄር እራስክን ጠብቅ አንተ በምታቀርባቸው ታሪኮች ላይ የሰዋችን ታሪክ ስሰማ በጣም ነው በራሴ የማዝነው ምክንያቱም እኔ የሆኑ ነገሮች ሲገጥሙኝ ከሚገባው በላይ አማርር ነበር ነገር ግን አሁን የተረዳሁት ከእነሱ አንፃር ጭራሽ ችግር የተባለ ነገር እንዳላጋጠመኝ ነው መምህርዬ የዛሬው የፈተና ገጠመኝ በጣም ከባድ እሪስክ ያለው ነገር ነው አይዞክ በርታልን አይዞክ የቅዱሳን ፀሎት ከክፋ ነገር ይጠብቅክ ይሰውርክ
የመምህር ተስፋዬን ትምህርት እንደኔ እጅግ በጣም በጉጉት የሚከታተል አላችሁ? ወገን እኔየ መ/ር ተስፋዬ ትምህርት በሁሉምነገር ነው የሚጠቅመን ከመንፈሳዊ ትምህርት ሃይማኖታችንን ጠንቅቀን ለመረዳት
መናፍስትን ጠንቅቀን በመረዳት
ዓለማዊ የዚህ ዘመን ክፋትና
የምራቡ ዓለም ጫና ለመረዳት
የዘረኝነት ክፋትናለመረዳት
ዘረኝነት በነማን እንደሚሰበክና
የዚህ ዓለምፖለቲካ የክህደት ሃይማኖት እንደሆነ
በጣም ብዙትምህርት ነው የገኘውት።
አው መምህር እውነትህ ነው በጣም ሚዘገንን ነው የሚሰሩት ሴራቸው ሲወጣባቸው ነው ይህ ሁሉ ዛቻቸው በፖለቲካው ገብተው የሚደግፏቸው ነው ተዋህዶ ን ለማጥፋት አልመው አቅደው ተነስተዋል በተለያዩ ምክንያት ሐይማኖት በመሸርሸር የነሱን አላማ ለማስፈጸም እየሱሩብን ነው በውስም በውጭም ፈተናዎች አሉ እግዚአብሔር ግን ድል ያደርጋል
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህ መምህራችን ስትጠፋ ደብሮኝ ነበር አስሬ ነበር እየገባሁ የማየው አድስ ቪዲዩ እንደተለቀቀ እና እንዳልተለቀቀ ቸክ የማደርገው ❤
መምህርዬ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ❤️
መምህርዬ፣🙏🙏🙏፣አግዚአብሔር፣ካንተገርደሁን፣👍👍
እንኳን በደህና መጣህ መምህር ፅጋውን ያብዛልህ እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ኪዳነ ምሕረት በዐል በስላም አድርሳችሁ የተዋህዶ ልጆች እውነት በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን የዛሬውስ በጣም ነው ያዘንኩት እኛም ውድ ሀገራችን ገብተን እግዚአብሔር እስኪመጣ ድረስ እየተጠነቀቅን እንኑር ትርፍ ቆርጥኩ እውነት ዛሬ ከሰው ሀገር ሰርቸ ቤት ገዝቸ ትዳር እመሰርታለው የሚለው ነገር በቃ አበቃለት የት ልኖር እግዚአብሔር አምላክ ብቻ እሱ የምንኖርበትን የሰይጣንን ራስ ካሊከሸፈልን መኖር ከቢድ ነው እይ እምላኬ ሆይ እኔስ ሲያመኝ ሀኪም ቤት ላለመሄድ መዳኒትም ላለመጠቀም ውስኜ በፀሎት ውሀ ብቻ ነው ሲያመኝ የምጠቀመው መዳኒቴ እግዚአብሔር ነው እሄው 2አመት ሊምሊኝ ነው ምንም አይነት ነገረ መጠቀም ካቆምኩ ብቻ እግዚአብሔር አምላክ እኛንም ለስማዐትነት ያብቃን ጨክነን ለስማዐትነት ያብቃን ድፈርትም ይስጥልን🤲🙏 መምህር እማ ፍቅር ድግል ማርያም ካንተ ጋር ትሁን ጭንቅ ብሎኝ ነበር ስትጠፈ 😔🥺
ወለተማርያም አሜን ፫ ተሥፋ ሥላሴ የአብርሃም የይሳሐቅ የያዕቆብ አምላክ ይጠብቅህ እመብርሃን አትለይህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏እልልልል
#ሰላም ለዝክረ ስምኪ እመቤቴ ኪዳነምህረት ሆይ በብርሃናዊ ኮኮብ ለተመሰለው ስም አጠራርሽ ሰላምታ ይገባል
#ለስርአተ ርስእኪ እመቤቴ ኪዳነምህረት ሆይ ያለማቋረጥ ሰማያዊ ጠል ለረበበትና የሐር ፀጉርሽ ሰላምታ ይገባል
#ለእርስኪ እመቤቴ ኪዳነምህረት ሆይ ከተፈጥፎ ባሕርያት ሁሉ በበላይነት ላለውና ለሚኖው ርእስሽ ሰላምታ ይገባል
#ስብሐት ለኪ እመቤቴ ከዳነምህረት ሆይ አብ በሚመሰገንበት ገንዘብ ላንቺ ሰላምታ ይገባል ተወላዲ በሚመሰገንበት ገንዘብ ላንቺ ምስጋና ይገባል ሠራፂ በሚሆን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በሚመሰገንበት ገንዘቡ ላንቺ ሰላምታ ይገባል
#እመቤቴ ማርያም ሆይ በቃል ኪዳንሽ ጠብቂን ጠላት ዲያቢሎስ ወይንም ሰይጣን ኃይል ተይዞ ከመቀጥቀጥና በእግረ አጋንንት ከመጠቅጠቅ አድኚን ለዘላለሙ አሜን!!!🤲🏻🕯🕯🕯#Egzibher yimsgen memihir yiker lemdehanialem new enkuan selam honek memihir 🙏💚💛❤
መምህር ምነው ጠፋህ እግዚአብሔር ከክፍ ነገር ይጠብቅህ ወንድሜ 🙏
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር አሜን አሜን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ ማራት ኢትዮጵያን እግዚያ ምናይነት ጊዜ ነው
እኳን ለእናታችን ለቅድስት ኪዳነ ምህረት ወርሀዊ መታሰቢያ ክብረ በአል አደረሰን አደረሳችሁ ቤተሰቦቸ ❤ ሰላም መምህርየ እኳን በሰላም መጣህ ወይይይ ጠፍተህ ነበር እውነት ጨቆኝ ነበር ደግሞ ወደ ገዳማቶች በረከትን ለመቀበል ሂዶ ይሆናል ብየ አስብ ነበር ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫
Amen❤❤❤😢😢
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እውነት በጣም ከባድ ነው ያለንበት ጊዜ😢😢😢 እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ይሄንን ዘመን በሰላም ያሳልፍልን
( የመምህር ተማሪወች ቤተሰቦቸ በቅድስት ኪዳነ ምህረት ስም በፆሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ኪዳን ብላችሁ አሞኛል😥)
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን በጉጉት ስጠብቅህ ነበር 😍😍 እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነቤተሰብህ ❤❤❤
አሜን ወላዲተ አምላክ ከናተጋ ትሁን
@@zerfnshhylgebrl8876 አሜን 🥰🥰🥰
@@zerfnshhylgebrl8876 😐"😐😐😐😐😐
አሜን እንኳን ለናታችን ለቅድስት ኪዳነምህረት ወረሀዊ መታሰቢያ አደረሳችሁ አሜን
መምህር Live ናልን ናፈቅከን ጠፍህብን 👏
ይቅር ለእግዚአብሔር ሲመችህ ትመጣለች
በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
በሉ እናዳምጥ 👏
ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን
አሜን፫ ሐናዬ❤
ቃል ህውተይሰመዐልን መምህራን እግዚአብሔር ይሓገዝን አሜን ቅዱሰ ሚካኤል ከክፈ ይጣብቅን😢
የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ካንተ ጋር ይሁን መምህር።
ተዋህዶ እምነቴ አልጥልሽም እስከለተ ሞቴ ማርያምን
አሜን ቃለህወት ያሰማልን እናታችን ቅድስት ኪዳነምህረት አስራት ቤተክርስቲያናችንን ጠብቂልኝ አደራ 😢💓💚💛💒💐💐💐
እግዚአብሄር አምላክ ጠበቃ ከለላ ቅዱስ ገብርኤልን ያቁምልህ❤
መምህሬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አገራችንና ህዝቡን ትታደግልን የአምላክ እናት እመብርሃን
አተንም መድሃኒአለም ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ ኢትዮጵያን መድሃኒአለም ይጠብቃት🤲🤲🤲
አሜን መምህር እማምላክ ከነቤተሰቦችህ ትጠብቅህ🙏🙏
መምህሬ ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ በእውነት ኢትዮጵያ ሀገሬ ወዴት እየሔደች ነው 😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይጥብቅህ መምህር አተን እግዚአብሔር ለብዙሰው ምዳን ምክንያት አርጎሀልና አይዞህ ቅድስ ገብርኤል ቅድስ ምካኤል ከፊት ከሀላ ይጠብቅህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ጥፕፍተህ ነበር ስንትግዜ እየገባሁ ሳይ እንዴት ቅር ቅር እንደሚል እንኳን ሰላም መጣህ ብዙ ተለውጠናል በትምህርቶቻችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ከነቤተሰባችህ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመሥገን ውድ መምህራችን አዎ በጣም ናፍቀኸናል እንኳን በሠላም መጣህ እናቴ ኪዳነምህረት ከመላ ቤተሠብህ ትጠብቅህ ክፉ እንዳይነካህ መምህርዬ
መምህሬ ቸሩ መድሃኔአለም ባለህበት ከነቤተሰብህ ይጠብቅልን ክፉዉን ካንተ ያርቅልህ
መ/ር እንኳን ደህና መጣህ በርታ እግዘብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ወደው አይደለም ታውቃለህ ከጥልቁ ስታስመልጣቸው የቻሉትን ሁሉ መሞከራቸው አይቀርም ከእኛ ጋር ያለው ከሁሉ የበረታ ነው እባካችሁ ኦርቶዶክሳዊያን ጭፍን ጥላቻ እንተውና መ/ር መውደድ አይጠበቅባችሁም አዳምጡና ከዛ ወስኑ እግዚአብሔር በረዳን መጠን እራሳችንን ለማስመለጥ ጥረት እናድርግ መ/ር ያለው ቃሉን እንጂ እኔን ተከተሉኝ አላለም። እባክህ መ/ር በጸሎት እጅግ የበረቱ አሉና በእማ ፍቅር እለምንሀለው አጸደ ገብርኤልን ከነቤተሰቦቿ በጸሎት አስቧት ብለህ አሳስብልኝ በጸሎት አስቡኝ
ሁሉ ከንቱ የከንቱ ከንቱ😢 አቤቱ አምላኬ መድኃኒቴ እየሱስ ክርስቶስ እድሜ ለንስሀ ዘመን ለፍስሀ አድርግልን ከምንሰማው ከምናየው ክፉ ነገር ሰውረን እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የአስራት ሀገርሽን አንቺ ጠብቂ አቡነ ተክለሃይማኖት ከሴጣን እስራት ከተንኮል መረቡ እስመልጡን 🥺😥😥😥 ብንስራ ብንደክም ብዙ ብናልም ዘሙኑ ህልም ህልም ሆኗል የሰማሁትን የተማርኩትን እንድተገብር የድንግል ማርያም ልጅ እርዳኝ መምህር ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏🥺🥺🥺
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ስላም መጣህልን ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን ተዋሕዶ ሃይማኖታችንን ያፅናልን አሜን
መምህር ተስፍዮ በጣም ብዙ ነብሳትን ከመከራ እያወጣህ ፣ብዙ ነብሳትን ከአጋንት ጥርስ ነጥቀህ እያወጣህ ወደ እምዬ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት እያመጣህ ነው ፣ በአንተ ላይ ክፉ የሚያስበውን ሁሉ ቅዱስ ሚካኤል በሰይፍ ይቆራርጠው፣ እምዬ ማሪያም ከነ መላ ቤተሰቦችህ በዘርፋፋ ቀሚሷ ትሸፍንህ !!!መከራውን፣ችግሩን ሁሉ ከአንተ ታርቅልህ ወላዲቷ እናቴ የአምላክ እናት❤❤❤
መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ ወለተ እየሱስ በፀሌት አስቡኝ
አሜን ቃለህወት ያሰማልን መምህርዬ
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ!!!
አሜን ቃለህወት ያሰማልን መምህርዬ ፀጋ መንፈስ ቅዱስ ሁሌም ካንተጋር ይሁን የተዋህዶ ልጆች ለቤተክርስቲያን ተግተን እንፀልይ በርቱልን 😢😢😢😢💓💚💛💒💐💐💐💐
አተን የስጠን አምላክ የተመስገን ይውን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አቤቱ የሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ
ሀገሬን ማርልን በቃ በለን😢😢😢
ምምህሬ እማ ፍቅር ሁሌም ከፊትህ ትቅደም❤
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን ❤
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ አቤቱ ክርስቶስ ሆይ እርዳን ይቅር በለን አቤቱ አምላካችን ሆይ መልካሙን ዘመን አምጣልን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ቃለ ሒወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ ለምርዱ እህቶቻችን እግዚአብሔር ይስጣችሁ❤❤❤
Egziabher yitebikih memhr
መምህር እግዚያብሄር ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ🤲🏽
ብዙ ተምረናል።
እንኳን ደህና መጣህልን መምህረ እንኳን እናታችን ኪዳነምህረት ወረሃዊ መታሰብያ በዓል አደረሳችሁ❤ መምህረ ስትጠፋ ጨንቆኝ ነበር😮
አሜን ቃለህወት ያሰማልን ስለቤተክርስቲያን ተግተን እንፀልያ::
አሜን መምህራችን
ሠላም መምህራችን ሰትጠፍብን ይጨንቀናል አራት ቀን በሙሉ ጠፉሀብን እኮ በእግረኛው ሚዲያ ተገናኝተናል #እንኳን ደና መጣህ 24 ሰዎች ሼር አረጊያለሁ አንድ ነፈሰ ብትመጣ ብዬ እናንተሰ? ኑ አብረን እንማረ
እኔም አርግያለሁ ሳኒዬ🥰
@@selam801 የኔ ውድ አመሠግናለሁ
እኔም አረጊያለሁ
እኔም🤚
አረጊያለሁ ውዴ
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን አስተማሪ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር አምላክ ከእነ ልጆችህ ይጠብቅህ
በእውነት በጣም ይግርማ መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን እናታችን ቅደስት ኪዳነ ምህርት ትጠብቅህ ጥላ ክለላ ተሁን አሜን ሀገራችን ሰላም ያመጣልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን አግዚአብሔር ካንተጋርም ይሁን ተሰፋ ሰላሴን ጠብቅልን በጣም የሚያሳዝን ገጠመኝ ነዉ በተቻለን የጎዳና ልጆችን መርዳት ይኖርብናል ነገ በነዚህ ምስኪን ልጆች ለሀገር የሚያሰጋ የሰይጣን አሰራር አየትስፋፋ በችግር ያሉትን ወገኖቻችን በጥቅም የሚረድ መስለዉ ወገንን ሀገርን አያጠፉ ይመጣሉ ግን የማይተወን ልኡል አግዚአብሔር ያጠፉቸዋል አይቀርም አመቤታችን ያስራት ሀገርሽን ጠብቂልን😢😢😢😢😢😢 ኪዳነምህረት በአለታ ቀና በ ያለንበት ትጠብቀን አግዚኦ ማህረነ ከርስቶስ
እግዚያአብሔር ይመሰገን መምራችን እንኳን በሰላም መጣህልን እግዚያአብሔር ይጠብቀህ መምራችን😢😢😢😢😢😢😢
ረቡኒ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከነቤተሰቦችህ እሚያሳዝን ጊዜ ነው ይሄንን ትምህርት የማንቂያ ደውል ያልሰማ ወዬለት እግዚአብሔር ስእለቴን ያስምርልኝ ሀገሬ ስገባ በፍላሽ አስጭኜ ለመበተን ተስያለሁ የእግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልኝ
ፈጣሪ ተዋህዶ ሀይማኖታችንን
ኢትዮጵያ ሀገራችንን ይጠብቅልን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
ድንግል ከእነ ልጇ ትጠብቅህ መምህሬ❤
ስጋና ደሙን ለመቀበል ያብቃን