22ኛ B 🍀ፈተና ገጠመኝ፦ ከአንደበቷ ስሙና ፈጣሪ ሊያድነን ሲፈልገን የት እንደተገኘን አስተውሉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025

Комментарии • 305

  • @woldesenbet
    @woldesenbet 2 года назад +66

    የጸጋ ስግደት ለኪዳነ ምሕረት
    ኪዳነ ምሕረት የሃይማኖት ምስክር 3X
    ኪዳነ ምሕረት የቅቡጻን ተስፋ 3X
    ኪዳነ ምሕረት የረድኤት ደንጊያ 3X
    ወላዲተ አምላክ ነባቢት ገነት 3X
    ወላዲተ አምላክ የሕግ ታቦት 3X
    ወላዲተ አምላክ የወይን ሃረግ 3X
    ድንግል ማርያም የመለኮት ማኅደር
    ድንግል ማርያም የመልአክት እህት
    ድንግል ማርያም የመሃይማን እናት
    ድንግል ማርያም የነቢያት ጌጽ
    ድንግል ማርያም የሐዋሪያት አክሊል
    ድንግል ማርያም የሰማዕታት ሽልማት
    ድንግል ማርያም የደናግል መመኪያ
    ድንግል ማርያም የካህናተ ሰማይ እጣን
    ድንግል ማርያም የቅዱሳን ልዕልና
    ደስ ይበልሽ ንግሥት ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ ሙሽራ ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ ሙዳይ ሽቱ ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ የመድኃኒት ቀንድ ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ የብርሃን ድንኳን ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ ንጽሕት መጋረጃ ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ ቤተልሄማዊት መሶብ ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ የወርቅ መርከብ ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ ሁለተኛ ሰማይ ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ የምሕረት ደመና ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ የክብር ምንጭ ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ ዕጸ ጳጦሰ ሆይ 3X
    የአዳም ተስፋ ምስጋና ላንቺ
    የያዕቆብ መሰላል ምስጋና ላንቺ
    የዳዊት መሰንቆ ምስጋና ላንቺ
    የአሮን በትር ምስጋና ላንቺ
    የአሚናዳብ ሠረገላ ምስጋና ላንቺ
    የጌዴዎን ብዝት ግምጃ ምስጋና ላንቺ
    የሕዝቅኤል ደጃፍ ምስጋና ላንቺ
    የቀርሜሎስ መሠዊያ ምስጋና ላንቺ
    ይህን የኪዳነ ምህረትን ስግደት ይሄን ሊንክ ይንኩ እና በድምፅ አብረን እንስገድ ።
    ruclips.net/video/llcfRchzq5I/видео.html
    በድምፅ እና በምስል የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብር ስግደትን ከፈለጉ ወደ ቻናሉ ገብተው ያገኛሉ ስብስክራይብ በማድረግ እና ለወንድም ለእህቶቻችን ጓደኞቻችን በማድረስ ነፍስ ያዱኑ ይሄን የድምፅ ስግደት ያዘጋጀሁበት ምክንያት እኔ እምሰግደው በወረቀት ፅፌ እያነበብኩ ስሰግድ ሀሳቤ ይበታተንብኛል ፣ ቁጥሩ ላይ ነው ትኩረት እማደርገው እና ለምን በድምፅ ሪከርድ አድርጌ ከድምፁ ብሁላ እየደገምኩ አልሰግድም ብየ አሰብኩ እና ሞከርኩት ከዛም ውጤቱ በጣም ጥሩ ሆነልኝ ብዙ ጥቅም አገኘሁበት ስለዚህ አሁን ደግሞ ለእናንተ ለቤተሰቦቼ ለምን አላካፍላቸውም ብየ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ። እናንተም ድምፁን ከፍታችሁ ቀጥላችሁ በማለት ስግደቱን በየእለቱ ስገዱ በርቱ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን!!
    💚💛❤😇🙏🙏🙏ruclips.net/video/Qc7u3zqtViI/видео.html በዚህ ሊንክ ወደ ቻናሉ መቀላቀል እና ሌሎችንም ስግደት ማግኝት ይችላሉ!!

    • @ትራንስፖርት
      @ትራንስፖርት 2 года назад +2

      እግዚኣብሄር ይስጥልን ወንድማችን እናመሰግናለን በርታ ወንድሜ እግዚኣብሄር ያግዝህ

    • @melkamaschalew5303
      @melkamaschalew5303 2 года назад +4

      ወንድማችን ወልደ ሰንበት ስለእመቤታችን ምስጋና በሚገባ ስላካፈልከን እግዚአብሔር ይስጥልን ወን ::

  • @Embete-
    @Embete- 2 года назад +36

    የመምህር ተስፋዬ የመልአከ መንክራት ትምህርት የምትከታተሉ የቃል ኪዳን ልጆች እንክዋን ለእናታችን ለኪዳነ ቃልዋ ትንሳኤ አደረሰን አደረሳችሁ ።

  • @አፀደማርያም-መ7ቘ
    @አፀደማርያም-መ7ቘ 2 года назад +65

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣህ መምህር እኳን አደረሰህ እኳን አደረሳቹ ለእመቤታችን ለቅዱስት ድንግል ማርያም የእርገቷ በዓል የእመቤታችን ፍቅሯ ይደርብን አሜን

  • @sunnights6561
    @sunnights6561 2 года назад +7

    መምህርዬ እኔም እኔ የሦስት ወድ ልጆች እናት ነኝ ሦስቱንም ሳልፈልግ ነው ያረገዝኩት ብዙ መዳኒት ጠጥቻለሁ ግንምንም ሳይሆኑ አበባ የመሳሰሉ ልጆች የወለድኩት በተለይ ሦስተኛው ልጄ የኪዳነ ምህረት ታምር የታየበት ለመላው ቤተሰብ እድል ይዞ የመጣበት መልከ መልካም እድለኛ ልጅ ነው

  • @ኤፍታህወለተስላሴ-የ5ፐ
    @ኤፍታህወለተስላሴ-የ5ፐ 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራች በጣም ይገርማል የልጅቷ ከእኛ ጋ የተያያዘ ነው እኔም ስወለድ አባቴ ለምን ሴት ተወለደች ብሎ አኩርፎ ነበር አሉ ይገርማል
    ሌላው ደግሞ ከወንድሜ ጋ የተያያዘ ነው
    ሲወለድ ህዳር 1 የልደትየ
    ክርስትና ሲነሳ የታሀሳስ ገብርኤል ያምቱ
    አሁን ሲመረቅ ይኪዳነ ምህረት በ16
    የምርቃት ድግስ የተደረገለት በ21 የመቤታችን በጣም ነው የገረመኝ
    የሚገርማችሁ በህልሙ ጉድጓድ እየቆፈርኩ ይህ ለኔ ነው እያልኩ አለ
    እመቤታችን እራሷ ተግልጻ ይህ ላንተ አይደለም ብላ እጀን ይዛ አውጣችኝ አለኝ
    በሁለተኛው ቀን ከመኪና አደጋ በሚገርም ሁኔታ ከስሩ ገብቶ ተረፈ የእመቤታችንን ጥበቃ ተመልከቱ እንደ ምስክርነት ነው ምመሰክረው 1ገጠመኝ ይወጣዋል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት

    እንኳዕ ኣደረሳችሁ ኣደረሰን ለናታችን ቅድስት ኣዴናን ኪዳነምሕረት ገባ ገባ በሉ የመምህር ልጆች ኣብረን እንማማር በጾሎታችሁ ኣስቡኝ ነብሰጡር ነኝ ወለተ ሐዋርያት ብላችሁ

  • @ትራንስፖርት
    @ትራንስፖርት 2 года назад +5

    ወለተ መስቀል
    ገብረ ማርያም
    እዝግና
    ገብረ አሳይ ብላችሁ በጾሎት ኣስቡን

  • @selam801
    @selam801 2 года назад +72

    እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን
    ዛሬ የኪዳነ ምሕረት እናቴ ጸበል አለ ኑ ሁላችሁም የተዋህዶ ልጆች መልካም በአል🥰

    • @fikrutadesse7659
      @fikrutadesse7659 2 года назад

      Kidane mihert tistln amet yidgemen.

    • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
      @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 2 года назад +2

      ኪዳነ ምሕረት ትስጥልን እህቴ

    • @kidankidankidankidan7031
      @kidankidankidankidan7031 2 года назад +1

      ኪዳነ ምህረት አብዝታ ትስጥሽ እህታችን እናመሠግናለን

    • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
      @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 2 года назад +1

      እግዚአብሔር ይስጥልን ኪዳነ ምህረት ትስጥልን እህታችን❤

    • @IiyuHiwot
      @IiyuHiwot 2 года назад +1

      የኔ እህት እኳን ለመቤቴ ለርገት ብአል አደርሰሽ ከብዙ ቦታላይ አይሻለሁ ለኮመንት ጎበዝ ነሸ ሣላመሰግን አላልፍም 😘😘😘

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
    @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 2 года назад +5

    በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው በጣም ቡዙ ትምህርት ተምሪበታለው ደሞ አንደበትሽ ሲጣፍጥ መዝሙር ዘሚርበት የኔ ቆንጆ ክፍል ሁለት እንጠብቃለን 💞💞

  • @destadesta64
    @destadesta64 2 года назад +4

    እመብረሀን ላች ምን ይሳንሻል ያንች አማላጅነት የልጅሽ ቸርነት የሁላችንን ልቦና ይከፈትልን እህታችን አማላችቷ እንደፈታችሽ ሁላችንን ትፍታን ደስ ሲል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏

  • @laeticiaaboujaoude8137
    @laeticiaaboujaoude8137 2 года назад +2

    መምህር አንተ ብታወራው ነው በጣም ደስ ይል ነበር ማለት አንተ ተንትነክ ስለምታስረዳን አገላለጽህ በጣም ደስ ይላል

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 2 года назад +2

    እናመሠግናለን መምህራችን ላንቺ የደረሰች እመ አምላክ ድንግል ማርያም ለኛም ትድረስልን አሜን ወለተ ጽዮን እያላቹ በጸሎታቹ አስቡኝ

  • @እመቤት-ተ9ዀ
    @እመቤት-ተ9ዀ 2 года назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም አደረሰህ መምህራችን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው መምህር እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ ከኔ ቀንሶ ይስጥህ

  • @misarkmisark3065
    @misarkmisark3065 2 года назад +7

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ለእናታችን ድንግልማርያም ትንሳኤዋ እንኳን አደረሳቹሁ ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች አሜን

  • @yashiberihun22
    @yashiberihun22 2 года назад +2

    መምህር እንደምን አለህ. የእግዚአብሔር ሰላም ለሁላችሁ ይብዛላችሁ. እና ለመምህር ተስፋዬ. አስተያየት ወይም መልዕክት መምህር እንደዚህ ሰዎችን አቅርበህ ስትጠይቅ ወሬያቸዉን አታቋርጣቸዉ. ብዙ ጊዜ አስተዉያለሁ. አውርተው እስኪጨርሱ ታገስና ቀጣይ መጠይቅ የምትፈልገውን ጠይቃቸዉ እንጂ በመሃል አትግባ አንዳንዴ የጀመሩትን ሳይጨርሱ ሌላ ይጀምራሉ ይሄም የሚሆነው በመሃል ግብት ስለምትልና /ስለምትጠይቃቸዉ ሃሳባቸዉ ይለወጣል ቶሎ. ይሄን ነገር አስተውል. እሽ. Thank you

  • @amarechteshale2135
    @amarechteshale2135 2 года назад +4

    እንኳን ሰላም መጣህልን የኛ እንቁ አስተዎይ ብዙነገር ተምሬ አውቄ እራሴን ለመለወጥ መንገዴን የጠረክልኝ መምህሬ ነህ ፈጣሪ እድሜና ጤናወትን ያርዝምልን

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 2 года назад +7

    አንደኛ ነኝ ደሞ እዳትወድቂ እዳትሉኝ አዎ ገጠመኙ በጣም እየጠበኩት ነበር A, ብዙ ነገረ ተምሪበታለሁ B, ልማር ኑ አብረን እንመገብ# እኔም እኮ ሰወለድ አባቴ ሴት ነቸ ወይንሰ ወንድ ብሎ ጠየቀ አሉ ሴት ነች ሴሉት ጌዜ ሽንት ቤት ክተትዋት ሴት በቃኝ ወንድ ልጅ ነበር ምፈልገው አለ አሉኝ ግን ወንድም ሴትም ሚሰጠው እግዚአብሔር ነው#

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት

    አችን የሰማች እመብርሃን የኛንም ትስማን ግን ኣልተጨረሰም ገጠመኙ ውድ ምእመናን

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 2 года назад +1

    እግዛቤር ይመስገን የተዋህዶ ምስሶ ኑርልን እ/ር በአተ አድሮ ሰለምንሰማው ትምህርት ቃለህይወት ያስማልን።

  • @ኢትዮጵያእናቴናት
    @ኢትዮጵያእናቴናት 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 года назад +7

    እንኳን አደረሳችሁ ለእመቤታችን እርገት በአል እግዚአብሔር ይወለድ ያለው ምንም ቢጠጣ አይወርድም እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በፀሎት አስቢኝ 🤲❤

  • @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን

    እግዚአብሔር ይክብር ይመስገን መምህራችን በጣም የሚገርም ህይወት ነው እህታችን እንኳን ለእመቤታች አመታዊ የዕርገት በዓል አደረሳችሁ አደረሰን የእመቤታችን ፍቅሯ በረከቷ ይደርብን አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን ኑርልን👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹

  • @h6ey335
    @h6ey335 2 года назад +3

    የእመቤቴ ታአምሯ ታላቅ ነው🙏ድንቅ ታአምርም ፈተናም የተቀላቀለበት ነው🤔 እንኳን እመቤቴ ከዝህ ሁሉ አውጥታ ለዝች ድንቅ የሆነች ቀን አደረሰችሽ🙏 እውነት እየሰማሁኝ እንባየ ይቀድመኛል በደስታ ነው ያየሁት🙏#ወለተ_ሚካኤል ብላቹሁ አስቡኝ🙏

  • @arsemamartin469
    @arsemamartin469 2 года назад +1

    እንኳን እደረሰን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው በርታ ።የመምህር ተማሪዎቹ መምህር ነገ ፈተና አለኝ በፀሎት አስቡኝ ፀዳለ ማርያም ነኝ ።አመሰግናለሁ !!!!

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 года назад +8

    እንኩዋን ለቅድስት ቤዛዊት አለም ለቅድስት ድንግል ኪዳነምህረት በአለ ትንሳኤዋ (+እርገቱአ ) አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች መምህሬ እንኩዋን ሰላም መጣህልን መዝሙር ልሰማ ስገባ አጋጣሚ መጣህልኝ እንቁ መምህሬ 👏በደንብ አዳምጨ ደግሞ እፅፋለሁ 👏
    እጅግ ድንቅ ገጠመኝ ነው በፈገግታ ፣በመገረም ነው ያዳመጥሁት ግሩም ነው ኦህህህህ አንደበቱአ የተከፈተበትን ቅፅበት ስሰማ አስለቀሰችኝ እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል እየመለስኩ እያቆምሁ በጥሩ ሁኔታ አጣጥሜ ነው ያዳመጥሁት ።እናቱአም ለዚህ ክብር እንዲበቁ ምኞቴ ነው።
    እህታችን እንኩዋን ቅድስት ኪዳነምህረት ለዚህ አበቃችሽ ተመስገን 👏
    እግዚአብሔር ይስጥልን 👏

    • @kidanemhret2512
      @kidanemhret2512 2 года назад

      እኔም በጣም ነው የምወዳት የምትመለኩስ ነው የሚመስለኝ በሱአ የተነሳ ነው ገጠመኝ ማዳመጥ የጀመርኩት

    • @kidanemhret2512
      @kidanemhret2512 2 года назад

      ደግሞ የክርስትና ስሟ ወለተፂዮን ነው ኪዳነምህረትን በጣም ነው የምትወዳት በሱአ የተነሳ እኔም ተለውጫለሁ ቅድስት ኪዳነ ምህረትን በጣም ነው የምትወዳት ። እኔ ብዙ ሰው አይቻለሁ እንደዚህች ቅዱስገብርኤል ጠይቃ ሳትጨርስ የፈረደላት ሰው አይቼ አላውቅም ብቻ ፈጣሪ የሁላችንም ሕይወት ውስጥ ዓላማ አለው

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 2 года назад

    ሰላምህ ይብዛ መምህር እግዚአብሔር ይመሰገነ ለዚህ ያደረሰን እሰይ እመብርሃን ክብር ምሰጋና ይደረሳት እንኳን ደረሰችልሽ እህቴ

  • @IiyuHiwot
    @IiyuHiwot 2 года назад +5

    እግዚዐብሔር ይቅር ይበልሽ ለንስሀ ያብቃሽ በሉኝ ሁልጊዜ ነው የማለቅሰዉ እናታቺን ቅድስት ድግል ማሪያም እባሽን ትጥረግልሽ በሉኝ በፆሎት አስቡኝ ይህን የፃፍኩላቹ የለበስኩ ልብሰ በባወቸ እርሷል😪😪😪

    • @selam801
      @selam801 2 года назад

      አይዞሸ እህታችን እግዚአብሔር ለሁላችን ይቅር ይበለን

    • @IiyuHiwot
      @IiyuHiwot 2 года назад

      @@selam801 አሜን እህት አመሠግናለሁ

  • @bere2532
    @bere2532 2 года назад

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜን
    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን መልካም አዲስ አመት
    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ወለተ እግዚአብሔር፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ እንዲሁም በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ

  • @ሀይማኖትየተክልዬልጅ
    @ሀይማኖትየተክልዬልጅ 2 года назад +1

    በብዙ ውጣ ውረድ ውስጥ ማለፍ እዴት ይከብዳል እኔም ብዙ ተፈትኛለሁ ግን አሁንም አለሁ ተመስገን ነው እሚባለው ብቻ እህታችን ሂወትሽ ጠካራነትን እድንለማመድ ያስተምራል መምህር ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @bizuneshgeletu2447
    @bizuneshgeletu2447 2 года назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ራችን እህታችን ብዙ ነገር ተምረናውል እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን

  • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 2 года назад +2

    ሰላም ተወደጆች ዛሬ ክደናቃል ናት እንኳን አደረሰቹ አደረሰን ሰው በረሱ ክፉ አይዴለም አለ መምህር ስለ ተፋተሽ በጣም ደስ ይላል እኛንም ይፍተን

  • @saraT22
    @saraT22 2 года назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 2 года назад +2

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን የእኔ ሕይወት ከእሷ ጋር በጣም የመሳሰላል ከአደገች በኋላ ያላት ነገር እም መልኬ ሁሉም የትም በሄድኩ ቁጥር የማቅሽ መሰለኝ ይሉኛል ከብዙ ሰዉ መልኬ የመሳሰልል እኔ ሁሌ ምንድነዉ እል ነበር አንድ ቀን የሰረቀች ደግሞ እንዳይሉኝ እል ነበር ግን ሁሉም በጥሩ ነዉ ተመስገን

  • @fikirtetaddese874
    @fikirtetaddese874 2 года назад +33

    እንኳን ለዚ ለተቀደሰ እለት ለእመቤታችን ኪዳነምህረት አመታዊ ክብረ በአል አደረሳቹ አደረሰን አሜን።

  • @የሚካኤልፍቃዱ
    @የሚካኤልፍቃዱ 2 года назад +15

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህሬ❤🕊🙏🙏🙏እንኳን ለእናታችን የእርገት በአል በሰላም አደረሳቹ❤🕊🕊🕊

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 2 года назад +1

    ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን

  • @temesgenalemu3111
    @temesgenalemu3111 2 года назад +1

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህሬ

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም ይገርማል እንኳን ለቅድስት ኪዳነ ምህረት እረገት በዓል በሰላም አደረሳችሁ❤እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እግዚአብሔር ታችን እናመሰግናለን ታሪክሽን ስላካፈልሽን🌻🌻🌻❤️❤️❤️

  • @ህይወትአስካለማርያም21

    ይከን ገጠመኝ በጣም ብዙ ተምሬበታለሁ የሚገርም ነው መምህር ቆጭ የኔ ታሪክ በስመአብ ሳትፈለግ የተወለደች ያልተጠጣው መድሀኒት የለም እኔን ለመሶረድ ይገርምሀል በ10 አመቴ ነው የቀን ስራ መስራት እራሱ የጀመርኩት በ13 አመቴ ደሞ ሳኡዲ ሄድሁ አሁን እኑሱን እያስተዳደርኩ ያልሁት እኔነኝ በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው ❤ ለእኔ ብርታት ሆኖኛል እናመሰግናለን መምህርዬ

  • @HhHh-qw5tr
    @HhHh-qw5tr 2 года назад

    እግዚአብሔረ ይመሰገን ቃል ሂውተ ይሰመጰለን መምህረ ተሰፈይ

  • @robelmengesha6747
    @robelmengesha6747 2 года назад +1

    እንኳን ለእመቤታችን በአል ለእርግቷነ ለትንሳኤዎ በአል አደረሳችሁ

  • @asdyasdy5598
    @asdyasdy5598 2 года назад

    አሜን መምህሬ ያተን ገጠመኝ ስሰማ አዕምሮየ ይረበሻል ያሳለፍኩት ከባድፈተናነዉ ካላስቸገርኩህ ብታወራኝ በነገርኩህ የኔን ፈተና በመቤቴ እረዳትነት ብቻ አለሁ

  • @selammulatu3807
    @selammulatu3807 2 года назад +1

    እንኳን ለእናታችን ለእርገት በአል አደረሳችሁ
    መምህር የትናገርከው ልክ ነው ብዙ ሰው ከሱስ ለመውጣት የግድ እምነት መቀየር ያለበት ይመስለዋል

  • @hanamarem6300
    @hanamarem6300 2 года назад +4

    አንተ ብታቀርብ ነው እሚሻለው እሚገባኝ እኔ አንተ እራስህ ስትናገር ነው መምህር ተስፍዬ

  • @mariyamzxcv7982
    @mariyamzxcv7982 2 года назад +1

    እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን እኳንምለመቤታች ለቅድስት ድግል ለቅድስት ኪዳነብረት አደረሣችሁ አደረሠን መምህራችን እኳንም በሠላም መጣህ

  • @Simontadeke
    @Simontadeke 2 года назад +2

    መምህር ተስፋዬ ኢንተርቪው ስታደርግ ጣእሙ ይጠፋል እባክህን እኛ እናምንሐለን እራስህ ተርከው

  • @hamletasfawe7538
    @hamletasfawe7538 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን መምህር እንክዋን አደረሳችሁ ለ እመቤታችን ለ ኪዳነ ምህረት አመታዊ በዓል

  • @lemlemalem7963
    @lemlemalem7963 2 года назад +2

    እንኳን ለእመቤታችን ለድንግል ማርያም የእርገቷ በአል አደረሳችሁ

  • @ganett1236
    @ganett1236 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን ዛሬ አንደኛ ነኝ መጀመሪያ አዳምጨ ልጨርስና እመለሳለሁ አንተን የሰጠን አምላክ ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @leliyetewahido1396
    @leliyetewahido1396 2 года назад

    መምህራችን በጣም የሚገርም ህይወት ነው እህታችን መምህራችን ኑርልን

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ታማር እፁብ ድንቅ ነዉ የመብርሀን ታምር እፁብ ድቅ ነዉ አልልልልልልልልልልልልልል

  • @haya3088
    @haya3088 2 года назад

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማል መምራችን እህታችንም ላች የደረሰይ እመ አምላክ ለኛም ትድረስልን እኔስ በጣም ደካማ ነኝ በፅሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ኪሮስ ብላችሁ ይህን ሳዳምጥ አስታወከኝ ሂወቴን አባከነኝ ክፉ ዳቢሎስ አምላኬ መልሰኝ ሰው አርገኝ

  • @ሐብታምአፀደ-ማርያም

    Amen Kalehewetin Yasemalin Memihirachin

  • @salme4126
    @salme4126 2 года назад

    እንኳን አደረሳችሁ በጣም ድንቅ ትምህርት ነው መምህር እናመሰግናለን

  • @ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ
    @ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ 2 года назад

    እህታችን በጣም የሚገርም ውጣ ውረድ ነው እግዚአብሔር ቀሪው ዘመንሽን ይባርክልሽ

  • @selfiemobile9389
    @selfiemobile9389 2 года назад

    እናመሠግናለን መምህር ኪዳነ ቃሏ አትለየን

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate21 Год назад

    ሰላም በክርስቶስ ይብዛላችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች ለመምህራች እድሜ ጤና ይስጥልን የእህታችን ታሪክ በጣም ደስ ይላል ያስተምራል ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን ።

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 года назад +4

    ኤፍታህ በለኝ ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ 🤲🏽እንኩዋን አደረሳችሁ ለቃል ኪዳኗ እመቤት ለኪዳነምህረት አመታዊ በዓል እስኪ በህመም የምትሰቃይ እህት አለችኝ በየ ፀበሉ የምትንከራተት በፀሎታችሁ አስቡልኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ እመብርሀን እንድታስባት 🙇‍♀️🙇‍♀️

  • @sara.a3214
    @sara.a3214 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @IiyuHiwot
    @IiyuHiwot 2 года назад +1

    የተዋህዶ ልጆቺ እኳን ለቅድስት ኪዳን ብረት ለርገት ብዐል በሰላም አደርሣቹ መምህርየ እግዜሐብሔር እርጂም እድሜ ከጤና ገር ይስጥህ

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 года назад +1

    ቃለ ሂይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን እንኳን ለናታችን ለቅድሥት ድንግል ማርያም ለእርገቷ በአል በሠላም አደረሣቹሁ የናታች የቅድሥት ድንግል በረከቷ ፍቅሯ በረከቷ ጣእሟይ ደርብን አሜን አሜን አሜን ፆለት ምልጃዋ ከበተ ክርሥቲያናችን ከሀገራችን ከህዝባችን ከህዝበ ክርሥቲኑ ከትውልዳችን ከደቂቅ አዳም ከመላ አለም ጋራ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን

    • @martaetopian6896
      @martaetopian6896 2 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን እህታችን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @asmarech591
    @asmarech591 2 года назад

    እግዛብሔረ ይመሰገን እንኳን ደህና መጣህ መምህረ

  • @limalima4922
    @limalima4922 2 года назад

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነዉ ከኔ የበርታቹህ በጾለታቹህ አስቡኝ ፎርፎር ሊያሳብደኝ ነዉ

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 2 года назад

    ስላም ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልኝ ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ

  • @hsznjd4044
    @hsznjd4044 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስግን ሰለ ሁሉም ነገር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላካችን
    አይ የሰው ልጅ ፈተና

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 2 года назад +1

    እናቴ ኪዳነ ምህረት በምን ቃል እናመስግናት ውይ እናቴ ውዴ ወለላዬ የጌታችን እናት እንወድሻለን ለኔም ብዙ የብዙ ብዙ ነገር አድርጋልኛለች ♥️ ምስጋና ይድረሳት አሜን

  • @gabeyansggebtansg7320
    @gabeyansggebtansg7320 2 года назад

    መምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን ደና መጣህልን አሜን አሜን አሜን

  • @ሀጢያተኛዋ
    @ሀጢያተኛዋ 2 года назад +1

    ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሀገራችነን ኢትዮጲያን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ለኔ ስላሴ ያደረጉልኝን ልገራችሁ ልጀን በስላሴ ቀን ወለድኩት የእረፍት ቀኑም በስላሴወች ቀን ነው በጸሎት እሰቡልኝ ወልደ ሰንበት ብላችሁ

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 2 года назад

    ቃለኽይወት ያሰማልን መ ምኽራችን እኽታችን እንኳን ደና መጣሽ🥰🥰💞💞💞

  • @woldesenbet
    @woldesenbet 2 года назад +1

    ✝የቅዱስ ገብርኤል የክብር ስግደት ✝

    ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ወደኔ ና 3X
    ሊቀ መልአኩ ሆይ ወደኔ ና 3X
    መልአከ መጋቤ ሐዲስ ሆይ ወደኔ ና 3X
    እሰገድ ለገብርኤል 3X
    ምስጋና ይሁን ለገብርኤል 3X
    ስብሐት ይሁን ለገብርኤል 3X
    ውዳሴ ይገባሌ ለገብርኤል 3X

    አብሳሪው ገብርኤል፥ የአብ መልእክተኛ
    አብሳሪው ገብርኤል፥ የወልድ ባለሟል
    አብሳሪው ገብርኤል፥ የመንፈስ ቅዱስ አገልጋይ
    አብሳሪው ገብርኤል፥ አብሳሪ ድንግል
    አብሳሪው ገብርኤል፥ የካህናተ ሰማይ ጎደኛ
    አብሳሪው ገብርኤል፥ የሚካኤል ወዳጅ
    አብሳሪው ገብርኤል፥ የመኃይማንን ከለላ
    አብሳሪው ገብርኤል፥ አጽናኝ መልአክ
    አብሳሪው ገብርኤል፥ አማላጅ ተራዳኢ
    አብሳሪው ገብርኤል፥ እሳተ ነበልባል
    ኦ የራማው ንጉሥ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ፥ ክብርና ምስጋና ይሁን ዛሬም ዘወትርም ለዘላለመ ዓለም አሜን
    ይሄ ሊንክ በመንካት በድምፅ አብረን መስገድ እንችላለን እንኳን አደረሳችሁ።
    ruclips.net/video/i84-vo-y74E/видео.html

  • @kassaneshargawu498
    @kassaneshargawu498 2 года назад

    መምህር እድሜ ዘመንህ ይ ባርክ።

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ከመአፀን ጀምሮ የታገለው ለማጥፋት እግዚአብሔር ስፈጥረን ለአላማ ነው ስሙ ይመስገን በጣም ደስ ይላል እህት ለዝ ስለበቃሽ በርች

  • @HHh-te8sk
    @HHh-te8sk 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር እንኳን አደረሣችሁ አደረሠን ወድ የተዋህዶ ልጆች ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የእርገቷ በአል የእመቤታችን ፍቅሯ ይደርብን አሜን መምህር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እማ ፍቅር ትጠብቅልን

  • @godolyas2497
    @godolyas2497 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር እኳን ሰላም መጣህ ውድ የተዋህዶ ልጆቺ እኳን ለናታቺን ለቅድስት ኪዳነምህረት አመታው ክብረ በአል ለእርገቷ በሰላም አደረሣቺሁ አደረሰን👏👏👏👏👏

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ

  • @የአቢክብራለማርያም-ዸ3ነ

    እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ኪዳነ ምህረት እረገተ በዓሏ አደረሰን አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች የዛሬዋ ቀን ደስስ እምትል እለተ ሰኞ ያውም የእመቤታችን እርገተ በዓሏ በጣም ደስስስ ብሎኛል ደስስ ይበላቹ ዛሬ ሐመረ ኖህ እንጦጦ ኪዳነ ምህረት በደማቅ ሁኔታ ክበረ በዓሏ ተከብሯል የኪድዬ ልጆች ከተለያየ ቦታ መንገዱን ጭንቅንቅ አድርገውት ውይ እንዴት ደስስ ይላል እመብርሃን ዝናቡን ይዛልን ቃላት የለኝም የዛሬዋ ቀን ትለያለች ክብር ለእናትና ለልጅ ይሁን አሜን መምህር እንኳን ደህና መጣህ እመብርሃን ወለላይቱ አትለየን።

  • @የማሪያምልጅ-ጘ6ጐ
    @የማሪያምልጅ-ጘ6ጐ 2 года назад +1

    እንኳን አደረሳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 2 года назад

    አግዚአብሔር ይመሰገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ወለተስላሴየድንግልማ-ዘ3ሸ

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን በጸሎት አስብኝ ወገኖቼ ወለተ ስላሴ አትርሱኝ

  • @devan8265
    @devan8265 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ መምህሬ

  • @melesefetene7859
    @melesefetene7859 2 года назад

    በጸሎት አስበን መ ምህር አሜን አሜን አሜን

  • @Selam_mitiku
    @Selam_mitiku 2 года назад +2

    መምህርየ እኔ ግን ይገርመኛል እድሌ መወሰዱን ያወኩት በህልሜ አብሮ አደጌ እንደወሰደችብኝ አየሁ በፍጹም አስቤው አላውቅም ነበር 3ቀን ነው በተከታታይ ያየውሀት እድሜ ላንተ ይሄን ትምህርት ያላደመጠ መቼም ቢሆን የኖረውን ህይወቱን እየኖረ ያለውንም ህይወቱን መቼም አይገባውም አይረዳውም

  • @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ

    እግዚአብሔር ይመስገን ወድ መምህር እንኳን በሰላም መጣችህልን እድሜና ጤና ይስጥልንንን።

  • @የማፍቅርልጅእፍታህበለንጌ

    እንኳን ደና መጣህ ዉድ መምህራችን 💖💖💖💖እንኳን ለእመቤታችን እርገት በሰላም ኣደረሳቹ ዉድ የተዋህዶ ልጆች🙏🙏🙏

  • @ssss4655
    @ssss4655 2 года назад

    ቃለህይወት ያሠማልን መህምር

  • @ራሄልእህተማርያም
    @ራሄልእህተማርያም 2 года назад +3

    ምምህር አንድ አይነት ከኔጋ እናቴ እኔን አሶርጂ ብለው ተደብቃ ልታሶርደኝ እቢ አላት ስወለድ ሀብት መጣ አሁንም ወዶሀይማኖት ያስገባዋቸው እኔነኝ

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ

    እንኳን ደህና መጣህ መምህረ እህተረ በርች በፀሎትሽ አስብኝ ወለተ ኢየሱስ እያልሽ

  • @kisanetgebremariam8555
    @kisanetgebremariam8555 2 года назад

    መምህረይ ከመይ ሓዲርኩም

  • @babanunu1796
    @babanunu1796 2 года назад

    ኦግዚአብሔረ:ይመስገን:ያሁኑታሪክ:ከኦኔጋርተመሳሳይነትአለው

  • @nigstfaransotube9091
    @nigstfaransotube9091 2 года назад +2

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን 🕯️ የእግዚአብሔር ሰላምታ ከሁላችን ጋር ይሁን

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 2 года назад

    እንኳን አደረሰህ መምህር እንኳን ደህና መጣህ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @getetachane2286
    @getetachane2286 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ችን

  • @አስበኝአምላኬ
    @አስበኝአምላኬ 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Janiy_official
    @Janiy_official 2 года назад

    በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብለችሁ

  • @asnakudamtew310
    @asnakudamtew310 2 года назад

    ሳቋ እርጎ ነው ደስ stl አብሬ የsakuts neger ቀጣይይ በክፍል 2 tmtaln መምሕር 👏👏👏👏👏

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    Egzibher yimsegn memihir 💚💛❤🕯🙏👏_*ሰላም ለዝክረ ስምኪ እመቤቴ ኪዳነምህረት ሆይ በብርሃናዊ ኮኮብ ለተመሰለው ስም አጠራርሽ ሰላምታ ይገባል*_
    *_ለስርአተ ርስእኪ እመቤቴ ኪዳነምህረት ሆይ ያለማቋረጥ ሰማያዊ ጠል ለረበበትና የሐር ፀጉርሽ ሰላምታ ይገባል_*
    *_ለእርስኪ እመቤቴ ኪዳነምህረት ሆይ ከተፈጥፎ ባሕርያት ሁሉ በበላይነት ላለውና ለሚኖረው ርእስሽ ሰላምታ ይገባል_*
    *_ስብሐት ለኪ እመቤቴ ከዳነምህረት ሆይ አብ በሚመሰገንበት ገንዘብ ላንቺ ሰላምታ ይገባል ተወላዲ በሚመሰገንበት ገንዘብ ላንቺ ምስጋና ይገባል ሠራፂ በሚሆን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በሚመሰገንበት ገንዘቡ ላንቺ ሰላምታ ይገባል_*
    _*እመቤቴ ማርያም ሆይ በቃል ኪዳንሽ ጠብቂን ጠላት ዲያቢሎስ ወይንም ሰይጣን ኃይል ተይዞ ከመቀጥቀጥና በእግረ አጋንንት ከመጠቅጠቅ አድኚን ለዘላለሙ አሜን!!!*🤲🏻🕯🕯🕯_

  • @ተክለዮኻንስ
    @ተክለዮኻንስ 2 года назад

    ሰላም ላንተሁን መምህር እደምን አለህ እንኲን አደረሰህ እናታችን ቅድስት ኪዳነ ምህርት አመታዊ ክብረ በአል እውነት ደስ ይላል ውይይቱ እና እስኪ ለኔም ፀልይልኝ በፀሎት ተክለ ዮሃንስ ብላችሁ♥♥♥

  • @aynabebazinaw5111
    @aynabebazinaw5111 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሁሌም እንደምለው መላ ቤተሰብህን ይባርክልህ ገብረ ኪሮሰን አፀደ ኪሮሰን ብሰራተ ገብርኤልን አመተ ስላሴን በፀሎትህ አስበን

  • @smasma6590
    @smasma6590 2 года назад

    Amen Amen Amen
    Baxamii higamalii yeizaberii
    siraa tabarakii hode🤲🤲🤲

  • @የድንግልልጂ-ረ5ሐ
    @የድንግልልጂ-ረ5ሐ 2 года назад

    እንኳን አደረሳችሁ ለእመቤታች ክዳነምህረት
    🙏🙏🙏
    ዉድ የተዋህዶ ልጂች በፆለታችሁ አሰብልኝ
    ሁለተማራም ገብረ ማራም በላችሁ🙏🙏
    ይቀርባሉ ግን ባእድ አምለኳ ያመለካሉ በፆለታችሁ አሰብኝ 🙏🙏🙏