Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
መ/ር ተስፋየ እግዝአብሔር ዕድሜ ዘመንህን ለዘለአለም ይባርክህ !!! ህይወታች የዳሰሰ ት/ት ነዉ !
እግዚአብሔር ይመስገን "" ረቡኒ"" ሰላምህ ይድረሰን / ማርያምን ገጠመኝ ሲለቀቅ ያለኝ ደስታ ደመወዝ ቢጨመርልኝ እንድህ አልደሰትም 😀እመቤቴን ኑርልን "" ረቡኒ""
እኔም 😂🙏🏿🙏🏿
እኔም እኮ ነኝ 😂😂😂❤❤❤
እኔም እሮጭ ነው😂❤❤
Enema teygn endet dis endmilegn😂❤️🙏
ውዶቼ ምርጥ ሰመአ ንገሩኝ ማዳመጤን አቁሜአለሁ አልበረክት አለኝ 😢😢😢😢😢😢
መምህረ እንኳን ደህና መጣልህልን እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ወረሃዊ መታሰብያ በአል አደረሳችሁ ሶስቱን ህጻናት ከምነድ እሳት ያዳነ የራማው መለአክ ቅዱስ ገብርኤል አንተንም ከልጆችህ ከበተሰብህ ጋር ከእኛም ከፍረዎችህ ጋር ይሁን ሀገራችንን ይጠብቅልን መምህር በላይቪ ተናፍቀሃል ናልን ❤❤🥰🥰🥰
አሜን
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ❤❤ ክርስቶስ ሆይ አሁን የሰማሁትን ለህይወት እና ለድህነት አድርግልኝ አሜን😊
መምህርየ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ ከነ ሙሉ ቤተሶቦችህ ሺሺሺሺ ኣመት ኑርልን🙏🙏🙏❤️❤️❤️
መምህርዬ ከገጠመኙ ብኋላ ስለምትመክረን ተደጋገመ አትበል በጣም ይጠቅመናል ምክርህን ያልፈለገ ገጠመኙ ሲያልቅ መዉጣት ይችላል እኔ ከገጠመኙ ይልቅ የምትመክረን የምትገስፀን ነገር በጣም ነዉ ደስ ነዉ የሚለኝ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመሥገን ሰላምህ ይብዛ መምህር እንኳን ሰላም መጣህ በጣም ብዙ ተምረንበታል በገጠሩ ቡና መጠጣት ልምድ ነው ባእድ አምልኮ የለንም ትተናል ይላሉ ቡና አምልኮ አይመስላቸውም 😢 በቀን 3ሰአት ጠብቀው ይጠጣሉ ለጨዋታ እጂ እደድሮው አንጠጣም ይላሉ ትምርት አዳምጡ ብለን ብናስልክላቸው ትምርቱን ትትው ዜና ማዳመጫ አረጉት ቴቡን😢 አምላከ ቅዱስ ገብርኤል እርዳን😢😢እናቶቼ አባቶቼ እህቶቸ ወድሞቼ በሊቀ መላእክት በቅዱስ ገብርኤ በጸሎታቺሁ ቤተሰቦቼን አስቡነ🙌😢ወለተ መስቀል ሃይለ ሚካኤል ወልደ አረጋይ አስካለ ማርያምወለተ ስላሴእህተ መስቀልያፌትውባለምብላቺሁ በጸሎት አስቡን እቤታቺን በጣም እሚነድ እሳት አለ😢
ቃለህወት።ያሰማልንመ።ምህርእመቤቴ።ትጠብቅህ
እንክዋን ደሕና መጣሕ መምሕሬ እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛልሕ
እንኳን ለመላክ ቅዱስ ገብርኤል አደረሰቻ እህቶቼ ለሀገራችን ለቤተክርስታን እንፀልይ ቤተሰቦቼ😓
መምህርዬ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ እንከቤተሰቦችህ
Kale hiwoten yasemalen mengestun yawreselen amen
መላኩ ገብርኤል የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር አሜን አሜን አሜንድንቅ እና አስተማሪ ገጠመኝ ነው ጭራሽ አሁን አሁንማ በወጣቱ ባሰኮ ይሄ ቡና በቡና ይሁን በቤት ውስጥ እንዴት እንደሚያደርጉ መብራት ይበራል ረከቦቱ ላይ አነባብሮው፣ፈንድሻው ምኑ ቅጡ "ቡና ቁርስ ከሌለው እና ጨስ ጨስ ካላለ ይደብረኛል " ይላሉ አይ አለማወቅ ሌላው ቀርቶ በኪዳነምህረት፣በቅዱስ ሚካኤል.... ቀኑን በማስመልከት "ዛሬ ሚካኤል ነው ሻማ እናብራ"ይባልና እዛው እረከቦቱ ስር ሻማ ይበራል በቃ አሁን የመጣው ፋሽን ይህ ነው በወጣቱ ባሰኮ እነሱ የሚመስላቸው የነሱ ፍላጎት እና የቡና ፍቅር ይመስላቸዋል ።ወይአለማወቅ 🤔🤔ክፍል ፪ ይኖራል ብዬ አስባለሁ እግዚአብሔር ይስጥልን መምህሬ
አሜን፫ ሐናዬ የኔ አሰተዋይ እህት🥰
ቃላህዉትን ያስማልን ተስፋስላሴ ጉደ ነዉ እር ደገገም ያልስማ ስንት አል እገዝኦ
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር
መምህር በዚ ዘመን እንደ አንተ አይነት አስተማሪ ያብዛልን።
መምህረዬዋ ሁለተኛ መንገድ እይሔድክ ኡዱን አትቅዳ አንደኛ ሰልክህን ይቀምኋል ሁለተኛ የሠዎችሁ መንፍስ ይጉድሐል Please መምህረዬ ሰው አልገባውም ቡናው አደንዝዞታል የእውነት
ሰላም መምህር እንኳን በሰላም መጣህ, እግዚአብሔር በምህረቱ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
አይ መምህር የብናዋ ነገር እኔም የተቆላ ብና ስወድ ነበር እደ ቆሎ ነው የምቆረጥመው በስመ አብ አሁን ደሞ ስደት ነኝ ብና እጠጣ ነበር እጣን እያጨስሁ የናቴ መጄን እያልሁ😂😭 በፈት ያዮሁትን በተግባር አሁን ትቸዋለሁ ግን ፈተናው ወይ ከባድ ነው በፆሎት አስብኝ ወለተ ወልድ ነኝ 👏💜
መምህር እንኳን ለቅዱሥ ገብርኤል መታሠቢያ በአል በሠላም አደረሠህ❤❤❤ቃለ ህይወት ያሠማልን
መምህሬ እንኳን ደህና መጣህፈጣሪ ከእነ ቤተሰቦችህ ጥላ ከለላ ይሁንህ
ለወርሀዊ መታሰብያ ክብረ በዓል መላኩ ቅዱሰ ገብርኤል እንኳን አደረሳችሁ ውድ መምህሬ በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር so ገባ ገባ በሉ ምእመናን አብረን እናዳምጥ❤
amnen amen❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ሰላምዬ እንኳን አደረሠሸ🤲
አሜን አኳአን አደረሰን
እግዚአብሔር ይመስገን መምሀራች
መምህር እድሜ ይስጥህ እኳን መጣህልን ልክ ነህ መምህር እናቴ አሁንም ድርስ ለሊት ሰሀት ስድሰሀት ማታ አስራሁለሳት ሰሀቷን ጠብቃ ነዉ ነዉ ይምታፈላዉ መምህር የኛ ህይዋት ያሳዝናል እኔ ክጄዋለዉ ግን የሚያፈቅርኝ ሰዉሁሉ ስልክ ማዉራት እስክጠላ ማስተርቤሽን ይፈልጋላ በጣም የማፍቅርዉም ሰዉ ያዉ ነዉ እኔ አላርግም ብየ እራሴንም ንፁ ህ አርጌ አይደለም ጭራሽ አልፈልገዉም እዉነት ለመናገር አርጌ እራሴን ሳዉቅ እበሳጫለዉ እናደዳለዉ አለቅሳለዉ እረስቱ ከፈጣሪሽጋር ተጣልተሻል አይፈልግሽም ይለኛል በዉስጥ አልቅሼ እማፀናለዉ ብቻ ከባድ ነዉ ምህመናን ልቦና ይስጠን 😢
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ጅግና ብየሀለው ገጠመኙን በጣም ብዙ ጠቃሚ ትምህርት አግኝቻለሁ ባለማወቅ በደብተራ ከተጎዱት ሰዎች እኔና ባለቤቴ እና ቤተሰቦቸ በሙሉ ነን የገጠሩ ህብረተስብ እስካሁን ድረስ መጫወቻ ናቸው እግዚአብሔር ይድረስልን
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታንበዐቢይ ኀይል ወሥልጣንአሰሮ ለሰይጣንአግአዞ ለአዳምሰላምእምይእዜሰኮነፍሥሐ ወሰላም።እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝክርስቶስ ተንሥአ እሙታንበዐቢይ ኀይል ወሥልጣንአሰሮ ለሰይጣንአግአዞ ለአዳምሰላምእምይእዜሰኮነፍሥሐ ወሰላም።
Kale hiyote Yasmeln mahmerchin Amen
እባካችሁ ኦርቶዶክሳዊያን በእርግጠኛነት ይህን ትምህርት መስማት ስንጀምር ቢያንስ ከመኝታችን አመስግነን መነሳት አማትበን መውጣት መጸለይ እንጀምራለን ስንበረታ ስጋውና ደሙን እንቀበላለን ሰለዚህ እስቲ ዝም ብለን እንስማና ካልተመቸን መተው እባካችሁ በመድኃኒዓለም እንደው በመብርሃን ስሙት
መምህራችን አምላክዬ ሁሌም ካንተጋር ይሁን።እንዳንተ አይነቱ ይብዛ።
አሜን 🤲🙏
በእውነት ውድ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይብዛልክ በቤቱ ያፅናልን ሁላችንም ትምህርት ነው በእውነት
🌷#ሠላም ለገፅከ#ቅዱስ ገብርኤል ሆይእጅግ የሚያስፈራ በእሳት ነበልባል መሃከል የነነዌ ንጉስ ያየው እንደ መላእክት የደስታ መልክ ላለው ገፅህ ሠላም እልሃለሁ🕯🌷#ሠላም ለጉርዔከ#ቅዱስ ገብርኤል ሆይ የሚያስደስት ጣዕመ ዜማ መፍለቂያ ለሆነው ጉሮሮህ ሠላም እልሃለሁ🕯🌷ሠላም ለአቁያፂከ#ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ሠላምን በሚሠጥ አምላክ ፊት ዘውትር ተንበርክከው ለሚሠግዱ ጉልበቶችህ ሠላም እላለሁ🕯 🍃#አሜን ከመላኩ ቅዱስ ገብርኤል እረዴት በረከት ያሳትፈን Amen Amen Amen 🤲💚💛❤ #Egzibher yimsegn memihir bewunet yenigerm getimegn new!
የሚገረመው ነገረ ቡናው ያሦደደው ለካ የቡና አምላኪ ሰለበዛ ነው በየቡታው ኑ ቡና ጠጦ ነው ዋይ!!
እንኳን ሰላም መጣህ መምህር አግዚአብሔር በድሜ በጸጋ ያቆይ ያገልልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርከው በጾለታችሁ አስቡኝ እህቶቼ አጸደ ማሪያም ብላችሁ
መምህርዬ እንኳን በደህና ማጥክልኝ እግዚአብሔር እድሞ ከጤናጋር ይስጥልኝ ኑሪልኝ። ወለተ ገብርኤል በጸሎት አስቡኝ ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን ለቅዲስ ገብርኤል በአል በስላም በጤና አደረሳችሁ
መምህር ስላምህ ይብዛ እስከ ቤትስብህ እኔ ያንተን ትምህርት በጣም እከታተላለው ግን ስንፍና እየጠቃኝ ነው እባካሁን የመምህር ልጆች በፅሎት አገዙኝ እህተ ማርያም ብላችሁ ትምርቱን ስመቼ ደግሞ ኮመንት እሰጣለሁ እንማር መልካም ቀን ለዚህ ቤት ቤትስቦች በሙሉ 🙏🙏🙏
እንኳን በሰላም መጣህ የዚህ የብዙ ሰዉ የህይወት ፈተና መዉጭያ መንገድም እኔደድልድይ ሆነህ ለለፋህባቸዉና ብዙ ለሰራህባቸዉ ጊዜህንና ጉልበትህን ላጠፋህባቸዉና የህይወታቸዉንም መንገድ እግዚአብሔርም ሰምቷቸዉ ህይወታቸዉ የተቃናላቸዉና የደስታ እምባ የሚያነቡ የንፁሀን ሰዎች ፀሎትና ልመና ምልጃ እኛ የማናዉቃቸዉ በተለያየ ቦታ ያሉ ስዉራን አባቶች 48A-E ፀጋዉ የበዛላቸዉ እህት ወንድሞች ፀሎት የት ሔዶ ማንን ረስቶ ነዉ ፈተና ሊመጣ ቢችልም አቅም አይኖረዉም ቅዱስ ሚካኤልና ቅዱስ ገብርኤል በመንገድ ሁሉ ይቀድማሉ እርግጠኛ ነኝ ሰላም ሁል ጊዜ ከመላዉ ቤተሰብ ጋር እንድሆን እንመኛለን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ 🎉🎉🎉
እንኳን ደህና መጣህ ዉድ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
መምህርረችን ዕድሜ ይስጥ ከጤና ጋ
መምህ1000አመት ኑርልን እድሜና ጤና ይስጥል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መምህር ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ።ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመሥጌን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
እንኳን ኣደረሳቹ ለሊቀመላኩ ቅዱስ ገብሪኤል የተዋህዶ ልጆች መምህራችን ጤናይስጥልን❤❤❤
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
ቃል ህውተይሰመዐልን መምህራን እግዚአብሔር ይጣብቅን አሜን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
ቃለህይ ህይውት ያሰማልን መምህር እንኳን በሰላመጣክ
መምህር እንኳን ደህና መጣህ እንኳን ለመላኩ ለቅዱስ ገብርኤል ወራዊ ክብረ በአል በሰላም አድረሳችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በድሜን በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤❤
ሰላም መምህሬ እንኳን አደረሳችሁ ቃለ ህይዎት ያሰማልን የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርብን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህርዬ👏❤
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
መምህር ትምህርትህ የምታቀርብልን ገጠመኝ እናመሰግናለን ❤❤😮
መምህር እናመሰገናለን ጌታ ይባርክክ አብዝቶ 🙏🌹🙏🌹🙏🌹
አቤቱ ጌታ ሆይ ይሄን እንድሰማ ስለፈቀድክልኝ አመሠግናለሁ ተመስገን
ሰላም መምራችን እንኳን በሳም መጣክልን የሚገርም ገጠበመኝ ነው እኔም ኑቡና ጠጡ እሰራ ነበር እኔም የገጠመኝ ነገር ነው አድትልቅ ነው ፅድትያለ ከስተምር ነበረኝ በመጀመሪያ አድሲኒ የተቆላቡና ነበር የሚቅመው ምናለእደዚስለመናፍስት በገባኝ አለማወቄ እናም ካላዘጋጀውለት እም ቡናውን ካልቃመው ጀበና ይሰበርብኝ ነበር የቡና ስራውም በጣም ይቀዘቅዝብኝ ነበር ወይፈተና አሁን እግዚአብሔር ይመስገን የስራ ፊልዴን ቀይሬያው ተመስገን እኔም በጣም ነበር ሱስየነበረብኝ የቡናሽታ በጣም ነበር የምወደው ከምጠጣው ሽታው ነበር የሚያስደስተኝ በዚገጠመኝ ስለራሴ ታሪክ የምታወራነው የመሰለኝ መምራችን አተንየሰጠን አምላክ ይመስገን🙏 እግዚአብሔር ከነቤተሰብክ ይጠብቅክ ከተኛንበት ካቀላፋንበት ያነቃከን አተነክ 🙏ከበርልን🙏🙏🙏🥰😂
እዉነት ነዉ መምህር በጣም ነዉ የተጫወተብን እርኩስ መንፈስ እግዚአብሔር ይገፅፀዉ
በጣም ኣስተማሪ ነው መምህራችን እጂግ እናመሰግናለን ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የመላኩ የቅዱስ ገብርኤል ጥበቃው አይለይህ ከመለው ቤተሰቦችህ ጋር ❤እልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🌻🌼❤️❤️
መምህሬ ዘላለም ኑርልን እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ ከሁሉ ነገርአሜን❤❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐💐❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐💐❤❤💐💐💐💐
ቃለ ሕይወት ያሰማልልኝመምህር ትምርቶች ደሥየሚል እና ኖሮዬን እንድፈትሽ ያረገ ነው በርታልኝ መምር
እግዚአብሔር ይመስገን🙏ሌሎችም የጠፉት እህት ወንድሞቻችንም በቸርነቱ ወደ ቤቱ ይሰበስብልን በእውነት🙏 ቡዝዎቻችን ሀጥያት መሆኑ ሳይገባን ቀልል አድርገን በማየት ነው የሀጥያቱና የአውሬው ተጠቅ የምንሆነው😔 ማንኛውን ነገር ጥቅትም ብትሆን በጥንቃቄ ማጠራትና መመርመር ተገብነው ግዜው በጣም ተበክሏል በተለይ በገዛ ብራችን የምንገዛቸው ነገር የታሸጉ ነገሮች በጣም ብናስተውል ☝️አሁን ላይ በምንገዛቸው ምግብም ሆነ ልብሶች ሌሎችም ነገሮች ነው የመንፈሶች ተጠቅ እየሆንን ያለነው #ቅባ_ቅዱስም_እምነትም_የጸበል_ውሃም እየረጭን ብንጠቀም ለበለጠ እግዚአብሔር ይርዳን🙏
ላይክ ሳታረጉ የምትሰሙ ግን ምን አይነት ሰዎች ናችሁ ግርም ነው የምትሉኝ እንኳን ይሄን የመሰለ ትምህርት ለቮልትና ቀልድ ላይክ እናረጋለን😎መምህር ቃለ ህወት ያረማልን እኔም ቡና አፈላ ነበር ጃክሮሰ አካባቢ እና የራሴን ህወት አሰታወሰኩኝ ጠማማነቴ ለመድኋኒአለም አለመንበርከኬ 💔💔💔😪አሁን ሳሰበው ወደ ኋላ ብመለሰ በመድኋኒአለም ጋር ተጣብቄ ብሆን ኖሮ ?እላለው ብቻ 😢 እናመሰግናለን🙏
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርየ የተዋህዶ ቤቴሰቦቼ እንኳን ለሀያሉ ለደሰታ አብሳሪ ለቅዱሰ ገብርኤል አባቴ አደረሰን አደረሳችሁ አሜንንን🙏❤🙏
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር።
Kale hiwet yasemaln.ፀዳለ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ
❤❤❤❤አስተምሮኛል እኔ እሰራ ነበር ቡዙ ነገርአለ ብና ቦታ
ቃልህወት ያሰማልን ውድ መምህራችን❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የመልአኩ በረከት ይደርብን
መምህራችን🎉❤እንኳን ደህና መጣህ 🎉❤ የተዋዶ ልጆች ለቅዱስ ገብርኤል በአል ወር መታሠቢያ እንኳን አደረሳችሁ❤
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህሬ❤❤❤❤
መምህሬ እንኳን በሠላም መጣህልንእግዚአብሔር አምላክ ከነ ቤተሠቦችን ይጠብቅልን ሺ አመት ኑሩልን🥰❤🥰🥰🥰
መምህሬ ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐👏👏💐💐
መምህሬ ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ቃለሕይወት ያሰማልን ዉድ መምህራችን እድሜና ጤና በረከት ረድኤት ያብዛልህ ከኔቤተሰቦችህ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🌿🌿🌿🤲🤲🤲🙏🙏🙏
መምህር ሰላም ላንተ ለቤተሰቦችክ ይሁን መድሀኒአለም በሄድክበት ሁሉ ይከተልክ አሜን
አቤቱ እግዚብሔር አምላክ በመንገዳን ሁሉ መላእክትን በፊታችን እዲጠብቁን እንዲሩን ላክልን።
እንኳን ሰላም መጣህልን የተዋህዶ እንቁ መምህራችን አንተ ባታየንም እኛ እያየንህ Live መማማር ናፈከን የምር እግዚአብሔር ከክፍ ነገር ይጠብቅህ በገጠመኝ ድምፅህንም መስማት ተመስገን ነው
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣክ ይሄን ብርሃን ላሳየን አምላክ ይክበር ይመስገን መምህር እናመሰግናለን ቶሎ ቶሎ ስለምትለቅልን
መምህር እንኳን ደህና መጣህ🙏
እግዚአብሔር ይመሰገን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር 👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዛቡሄረ ይመሥገን መምህረየ
የምንሰማዉ ታሪክ በጣም ገራሚ ነዉ ነገር ግን በስተመጨረሻ እግዚብሔር የምሰራዉ ድንቅ ስራ ይገርማል የእግዚብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን
እንካን ደና መጣህ መምህር ሠላሙን ያብዛልን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህር
መምህር እንኳን በሰላም መጣህ በእውንት ተለያልህ እግዚዓብሔር ያጠብቅህ
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤
❤❤❤ amen amen amen
@@mamayesami4064 ♥️♥️♥️♥️
አሜን 🤲🤲🙏🙏
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር🙏💒
Kalehiwot yasemalen wendemachin memehir Tesfaye
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር በነገሮችህሁሉ ግልበትብርታት ሀይል ግርማ ሞገስ ይሁንህ እብሳሪው ገብርኤል ቅድስ ምካኤል ከፊት ከሀላህ ይርዱህ
እንዴት አደራቹ ቤተሰቦቼ እንኳን ለሀያሉ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ወርሃዊ ክብረ በአል አደረሳቹ የእግዝሃብሔር በተሰቦች እንኳን በሰላም መጣህ መምህሬ ባንተ ላይ አድሮ ያሰተማረን አምላክ ይክበር ይመሰገን የተማርነውን ቅዱስ ዑራኤል በልቦናችን ያሳድርልን❤
ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራንችን እውነት ቀላል ነው በምንለው ነገርና ባላስበነው መገድ ጥላት ይመጣን እናመስግናለን በተረፍ በርታ
እግዚአብሔር ይመሰገን
አሜን አግዚአብሔር ይመስገን መምህር አንኳን ደና መ ጣህ አሜን አሜን አሜን
መምህራችን፡እንኳን፡ደህና፡መጣህ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ባለህበት ቦታ
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ፈጣሪ ይጠብቅህ መምህርዬ ከነቤተሰቦቸችህ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
እካን በሰላም መጥህ መሞህር እግዚቡሔር ይመሰገን
እግዚአብሔር ይመስገን መምራችን መህመናን አምላከ ቅዱሳን ከርኩስ መንፈስ ይጠብቃችዉ ይሰዉራቸዉ
እንኳን አደረሳችሁ ለወሩ ታስቦ ለሚውለው ለቅዱስ ገብርኤል የተዋሕዶ ልጆች መምህር እረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ እስከቤተሰቦችህ ከኔ የበረታችሁ በጾሎት አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት ወለተ አማኑኤል ወለተ ተሳኤ ወልደ ያሬድ ወልደ ሚካኤል ወልደ አረጋዊ ወለተ ኪዳን ብላችሁ
መምህር ይሄማ የጠቅላዩ ታሪክ ነው የሚመስለው ። ንጉስ ትሆናለህ ምናምን እየተባለ ያደገው የብልጥግና ንጉስ ይሄንን አሰሙት።
መ/ር ተስፋየ እግዝአብሔር ዕድሜ ዘመንህን ለዘለአለም ይባርክህ !!! ህይወታች የዳሰሰ ት/ት ነዉ !
እግዚአብሔር ይመስገን "" ረቡኒ"" ሰላምህ ይድረሰን /
ማርያምን ገጠመኝ ሲለቀቅ ያለኝ ደስታ
ደመወዝ ቢጨመርልኝ እንድህ አልደሰትም 😀
እመቤቴን ኑርልን "" ረቡኒ""
እኔም 😂🙏🏿🙏🏿
እኔም እኮ ነኝ 😂😂😂❤❤❤
እኔም እሮጭ ነው😂❤❤
Enema teygn endet dis endmilegn😂❤️🙏
ውዶቼ ምርጥ ሰመአ ንገሩኝ ማዳመጤን አቁሜአለሁ አልበረክት አለኝ 😢😢😢😢😢😢
መምህረ እንኳን ደህና መጣልህልን እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ወረሃዊ መታሰብያ በአል አደረሳችሁ ሶስቱን ህጻናት ከምነድ እሳት ያዳነ የራማው መለአክ ቅዱስ ገብርኤል አንተንም ከልጆችህ ከበተሰብህ ጋር ከእኛም ከፍረዎችህ ጋር ይሁን ሀገራችንን ይጠብቅልን መምህር በላይቪ ተናፍቀሃል ናልን ❤❤🥰🥰🥰
አሜን
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ❤❤ ክርስቶስ ሆይ አሁን የሰማሁትን ለህይወት እና ለድህነት አድርግልኝ አሜን😊
መምህርየ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ ከነ ሙሉ ቤተሶቦችህ ሺሺሺሺ ኣመት ኑርልን🙏🙏🙏❤️❤️❤️
መምህርዬ ከገጠመኙ ብኋላ ስለምትመክረን ተደጋገመ አትበል በጣም ይጠቅመናል ምክርህን ያልፈለገ ገጠመኙ ሲያልቅ መዉጣት ይችላል እኔ ከገጠመኙ ይልቅ የምትመክረን የምትገስፀን ነገር በጣም ነዉ ደስ ነዉ የሚለኝ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመሥገን ሰላምህ ይብዛ መምህር እንኳን ሰላም መጣህ
በጣም ብዙ ተምረንበታል በገጠሩ ቡና መጠጣት ልምድ ነው ባእድ አምልኮ የለንም ትተናል ይላሉ ቡና አምልኮ አይመስላቸውም 😢 በቀን 3ሰአት ጠብቀው ይጠጣሉ ለጨዋታ እጂ እደድሮው አንጠጣም ይላሉ ትምርት አዳምጡ ብለን ብናስልክላቸው ትምርቱን ትትው ዜና ማዳመጫ አረጉት ቴቡን😢 አምላከ ቅዱስ ገብርኤል እርዳን😢😢
እናቶቼ አባቶቼ እህቶቸ ወድሞቼ በሊቀ መላእክት በቅዱስ ገብርኤ በጸሎታቺሁ ቤተሰቦቼን አስቡነ🙌😢
ወለተ መስቀል
ሃይለ ሚካኤል
ወልደ አረጋይ
አስካለ ማርያም
ወለተ ስላሴ
እህተ መስቀል
ያፌት
ውባለም
ብላቺሁ በጸሎት አስቡን እቤታቺን በጣም እሚነድ እሳት አለ😢
ቃለህወት።ያሰማልንመ።ምህርእመቤቴ።ትጠብቅህ
እንክዋን ደሕና መጣሕ መምሕሬ እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛልሕ
እንኳን ለመላክ ቅዱስ ገብርኤል አደረሰቻ እህቶቼ ለሀገራችን ለቤተክርስታን እንፀልይ ቤተሰቦቼ😓
መምህርዬ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ እንከቤተሰቦችህ
Kale hiwoten yasemalen mengestun yawreselen amen
መላኩ ገብርኤል የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር አሜን አሜን አሜን
ድንቅ እና አስተማሪ ገጠመኝ ነው ጭራሽ አሁን አሁንማ በወጣቱ ባሰኮ ይሄ ቡና
በቡና ይሁን በቤት ውስጥ እንዴት እንደሚያደርጉ መብራት ይበራል ረከቦቱ ላይ አነባብሮው፣ፈንድሻው ምኑ ቅጡ "ቡና ቁርስ ከሌለው እና ጨስ ጨስ ካላለ ይደብረኛል " ይላሉ አይ አለማወቅ ሌላው ቀርቶ በኪዳነምህረት፣በቅዱስ ሚካኤል.... ቀኑን በማስመልከት "ዛሬ ሚካኤል ነው ሻማ እናብራ"ይባልና እዛው እረከቦቱ ስር ሻማ ይበራል በቃ አሁን የመጣው ፋሽን ይህ ነው በወጣቱ ባሰኮ እነሱ የሚመስላቸው የነሱ ፍላጎት እና የቡና ፍቅር ይመስላቸዋል ።ወይአለማወቅ 🤔🤔
ክፍል ፪ ይኖራል ብዬ አስባለሁ እግዚአብሔር ይስጥልን መምህሬ
አሜን፫ ሐናዬ የኔ አሰተዋይ እህት🥰
ቃላህዉትን ያስማልን ተስፋስላሴ ጉደ ነዉ እር ደገገም ያልስማ ስንት አል እገዝኦ
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር
መምህር በዚ ዘመን እንደ አንተ አይነት አስተማሪ ያብዛልን።
መምህረዬዋ ሁለተኛ መንገድ እይሔድክ ኡዱን አትቅዳ አንደኛ ሰልክህን ይቀምኋል ሁለተኛ የሠዎችሁ መንፍስ ይጉድሐል Please መምህረዬ ሰው አልገባውም ቡናው አደንዝዞታል የእውነት
ሰላም መምህር እንኳን በሰላም መጣህ, እግዚአብሔር በምህረቱ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
አይ መምህር የብናዋ ነገር እኔም የተቆላ ብና ስወድ ነበር እደ ቆሎ ነው የምቆረጥመው በስመ አብ አሁን ደሞ ስደት ነኝ ብና እጠጣ ነበር እጣን እያጨስሁ የናቴ መጄን እያልሁ😂😭 በፈት ያዮሁትን በተግባር አሁን ትቸዋለሁ ግን ፈተናው ወይ ከባድ ነው በፆሎት አስብኝ ወለተ ወልድ ነኝ 👏💜
መምህር እንኳን ለቅዱሥ ገብርኤል መታሠቢያ በአል በሠላም አደረሠህ❤❤❤ቃለ ህይወት ያሠማልን
መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ
ፈጣሪ ከእነ ቤተሰቦችህ ጥላ ከለላ ይሁንህ
ለወርሀዊ መታሰብያ ክብረ በዓል መላኩ ቅዱሰ ገብርኤል እንኳን አደረሳችሁ ውድ መምህሬ በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር so ገባ ገባ በሉ ምእመናን አብረን እናዳምጥ❤
amnen amen❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ሰላምዬ እንኳን አደረሠሸ🤲
አሜን አኳአን አደረሰን
እግዚአብሔር ይመስገን መምሀራች
መምህር እድሜ ይስጥህ እኳን መጣህልን ልክ ነህ መምህር እናቴ አሁንም ድርስ ለሊት ሰሀት ስድሰሀት ማታ አስራሁለሳት ሰሀቷን ጠብቃ ነዉ ነዉ ይምታፈላዉ መምህር የኛ ህይዋት ያሳዝናል እኔ ክጄዋለዉ ግን የሚያፈቅርኝ ሰዉሁሉ ስልክ ማዉራት እስክጠላ ማስተርቤሽን ይፈልጋላ በጣም የማፍቅርዉም ሰዉ ያዉ ነዉ እኔ አላርግም ብየ እራሴንም ንፁ ህ አርጌ አይደለም ጭራሽ አልፈልገዉም እዉነት ለመናገር አርጌ እራሴን ሳዉቅ እበሳጫለዉ እናደዳለዉ አለቅሳለዉ እረስቱ ከፈጣሪሽጋር ተጣልተሻል አይፈልግሽም ይለኛል በዉስጥ አልቅሼ እማፀናለዉ ብቻ ከባድ ነዉ ምህመናን ልቦና ይስጠን 😢
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ጅግና ብየሀለው ገጠመኙን በጣም ብዙ ጠቃሚ ትምህርት አግኝቻለሁ ባለማወቅ በደብተራ ከተጎዱት ሰዎች እኔና ባለቤቴ እና ቤተሰቦቸ በሙሉ ነን የገጠሩ ህብረተስብ እስካሁን ድረስ መጫወቻ ናቸው እግዚአብሔር ይድረስልን
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
አሰሮ ለሰይጣን
አግአዞ ለአዳም
ሰላም
እምይእዜሰ
ኮነ
ፍሥሐ ወሰላም።
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
አሰሮ ለሰይጣን
አግአዞ ለአዳም
ሰላም
እምይእዜሰ
ኮነ
ፍሥሐ ወሰላም።
Kale hiyote Yasmeln mahmerchin Amen
እባካችሁ ኦርቶዶክሳዊያን በእርግጠኛነት ይህን ትምህርት መስማት ስንጀምር ቢያንስ ከመኝታችን አመስግነን መነሳት አማትበን መውጣት መጸለይ እንጀምራለን ስንበረታ ስጋውና ደሙን እንቀበላለን ሰለዚህ እስቲ ዝም ብለን እንስማና ካልተመቸን መተው እባካችሁ በመድኃኒዓለም እንደው በመብርሃን ስሙት
መምህራችን አምላክዬ ሁሌም ካንተጋር ይሁን።
እንዳንተ አይነቱ ይብዛ።
አሜን 🤲🙏
በእውነት ውድ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይብዛልክ በቤቱ ያፅናልን ሁላችንም ትምህርት ነው በእውነት
🌷#ሠላም ለገፅከ
#ቅዱስ ገብርኤል ሆይእጅግ የሚያስፈራ በእሳት ነበልባል መሃከል የነነዌ ንጉስ ያየው እንደ መላእክት የደስታ መልክ ላለው ገፅህ ሠላም እልሃለሁ🕯
🌷#ሠላም ለጉርዔከ
#ቅዱስ ገብርኤል ሆይ የሚያስደስት ጣዕመ ዜማ መፍለቂያ ለሆነው ጉሮሮህ ሠላም እልሃለሁ🕯
🌷ሠላም ለአቁያፂከ
#ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ሠላምን በሚሠጥ አምላክ ፊት ዘውትር ተንበርክከው ለሚሠግዱ ጉልበቶችህ ሠላም እላለሁ🕯
🍃#አሜን ከመላኩ ቅዱስ ገብርኤል እረዴት በረከት ያሳትፈን Amen Amen Amen 🤲💚💛❤ #Egzibher yimsegn memihir bewunet yenigerm getimegn new!
የሚገረመው ነገረ ቡናው ያሦደደው ለካ የቡና አምላኪ ሰለበዛ ነው በየቡታው ኑ ቡና ጠጦ ነው ዋይ!!
እንኳን ሰላም መጣህ መምህር አግዚአብሔር በድሜ በጸጋ ያቆይ ያገልልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርከው በጾለታችሁ አስቡኝ እህቶቼ አጸደ ማሪያም ብላችሁ
መምህርዬ እንኳን በደህና ማጥክልኝ እግዚአብሔር እድሞ ከጤናጋር ይስጥልኝ ኑሪልኝ። ወለተ ገብርኤል በጸሎት አስቡኝ ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን ለቅዲስ ገብርኤል በአል በስላም በጤና አደረሳችሁ
መምህር ስላምህ ይብዛ እስከ ቤትስብህ እኔ ያንተን ትምህርት በጣም እከታተላለው ግን ስንፍና እየጠቃኝ ነው እባካሁን የመምህር ልጆች በፅሎት አገዙኝ እህተ ማርያም ብላችሁ ትምርቱን ስመቼ ደግሞ ኮመንት እሰጣለሁ እንማር መልካም ቀን ለዚህ ቤት ቤትስቦች በሙሉ 🙏🙏🙏
እንኳን በሰላም መጣህ የዚህ የብዙ ሰዉ የህይወት ፈተና መዉጭያ መንገድም እኔደድልድይ ሆነህ ለለፋህባቸዉና ብዙ ለሰራህባቸዉ ጊዜህንና ጉልበትህን ላጠፋህባቸዉና የህይወታቸዉንም መንገድ እግዚአብሔርም ሰምቷቸዉ ህይወታቸዉ የተቃናላቸዉና የደስታ እምባ የሚያነቡ የንፁሀን ሰዎች ፀሎትና ልመና ምልጃ እኛ የማናዉቃቸዉ በተለያየ ቦታ ያሉ ስዉራን አባቶች 48A-E ፀጋዉ የበዛላቸዉ እህት ወንድሞች ፀሎት የት ሔዶ ማንን ረስቶ ነዉ ፈተና ሊመጣ ቢችልም አቅም አይኖረዉም ቅዱስ ሚካኤልና ቅዱስ ገብርኤል በመንገድ ሁሉ ይቀድማሉ እርግጠኛ ነኝ ሰላም ሁል ጊዜ ከመላዉ ቤተሰብ ጋር እንድሆን እንመኛለን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ 🎉🎉🎉
እንኳን ደህና መጣህ ዉድ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
መምህርረችን ዕድሜ ይስጥ ከጤና ጋ
መምህ1000አመት ኑርልን እድሜና ጤና ይስጥል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መምህር ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ።ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመሥጌን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
እንኳን ኣደረሳቹ ለሊቀመላኩ ቅዱስ ገብሪኤል የተዋህዶ ልጆች መምህራችን ጤናይስጥልን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
ቃል ህውተይሰመዐልን መምህራን እግዚአብሔር ይጣብቅን አሜን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
ቃለህይ ህይውት ያሰማልን መምህር እንኳን በሰላመጣክ
መምህር እንኳን ደህና መጣህ እንኳን ለመላኩ ለቅዱስ ገብርኤል ወራዊ ክብረ በአል በሰላም አድረሳችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በድሜን በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤❤
ሰላም መምህሬ እንኳን አደረሳችሁ ቃለ ህይዎት ያሰማልን የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርብን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህርዬ👏❤
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
መምህር ትምህርትህ የምታቀርብልን ገጠመኝ እናመሰግናለን ❤❤😮
መምህር እናመሰገናለን ጌታ ይባርክክ አብዝቶ 🙏🌹🙏🌹🙏🌹
አቤቱ ጌታ ሆይ ይሄን እንድሰማ ስለፈቀድክልኝ አመሠግናለሁ ተመስገን
ሰላም መምራችን እንኳን በሳም መጣክልን የሚገርም ገጠበመኝ ነው እኔም ኑቡና ጠጡ እሰራ ነበር እኔም የገጠመኝ ነገር ነው አድትልቅ ነው ፅድትያለ ከስተምር ነበረኝ በመጀመሪያ አድሲኒ የተቆላቡና ነበር የሚቅመው ምናለእደዚስለመናፍስት በገባኝ አለማወቄ እናም ካላዘጋጀውለት እም ቡናውን ካልቃመው ጀበና ይሰበርብኝ ነበር የቡና ስራውም በጣም ይቀዘቅዝብኝ ነበር ወይፈተና አሁን እግዚአብሔር ይመስገን የስራ ፊልዴን ቀይሬያው ተመስገን እኔም በጣም ነበር ሱስየነበረብኝ የቡናሽታ በጣም ነበር የምወደው ከምጠጣው ሽታው ነበር የሚያስደስተኝ በዚገጠመኝ ስለራሴ ታሪክ የምታወራነው የመሰለኝ መምራችን አተንየሰጠን አምላክ ይመስገን🙏 እግዚአብሔር ከነቤተሰብክ ይጠብቅክ ከተኛንበት ካቀላፋንበት ያነቃከን አተነክ 🙏ከበርልን🙏🙏🙏🥰😂
እዉነት ነዉ መምህር በጣም ነዉ የተጫወተብን እርኩስ መንፈስ እግዚአብሔር ይገፅፀዉ
በጣም ኣስተማሪ ነው መምህራችን እጂግ እናመሰግናለን ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የመላኩ የቅዱስ ገብርኤል ጥበቃው አይለይህ ከመለው ቤተሰቦችህ ጋር ❤እልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🌻🌼❤️❤️
መምህሬ ዘላለም ኑርልን እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ ከሁሉ ነገርአሜን❤❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐💐❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐💐❤❤💐💐💐💐
ቃለ ሕይወት ያሰማልልኝ
መምህር ትምርቶች ደሥየሚል እና ኖሮዬን እንድፈትሽ ያረገ ነው
በርታልኝ መምር
እግዚአብሔር ይመስገን🙏ሌሎችም የጠፉት እህት ወንድሞቻችንም በቸርነቱ ወደ ቤቱ ይሰበስብልን በእውነት🙏 ቡዝዎቻችን ሀጥያት መሆኑ ሳይገባን ቀልል አድርገን በማየት ነው የሀጥያቱና የአውሬው ተጠቅ የምንሆነው😔 ማንኛውን ነገር ጥቅትም ብትሆን በጥንቃቄ ማጠራትና መመርመር ተገብነው ግዜው በጣም ተበክሏል በተለይ በገዛ ብራችን የምንገዛቸው ነገር የታሸጉ ነገሮች በጣም ብናስተውል ☝️አሁን ላይ በምንገዛቸው ምግብም ሆነ ልብሶች ሌሎችም ነገሮች ነው የመንፈሶች ተጠቅ እየሆንን ያለነው #ቅባ_ቅዱስም_እምነትም_የጸበል_ውሃም እየረጭን ብንጠቀም ለበለጠ እግዚአብሔር ይርዳን🙏
ላይክ ሳታረጉ የምትሰሙ ግን ምን አይነት ሰዎች ናችሁ ግርም ነው የምትሉኝ እንኳን ይሄን የመሰለ ትምህርት ለቮልትና ቀልድ ላይክ እናረጋለን😎
መምህር ቃለ ህወት ያረማልን እኔም ቡና አፈላ ነበር ጃክሮሰ አካባቢ እና የራሴን ህወት አሰታወሰኩኝ ጠማማነቴ ለመድኋኒአለም አለመንበርከኬ 💔💔💔😪አሁን ሳሰበው ወደ ኋላ ብመለሰ በመድኋኒአለም ጋር ተጣብቄ ብሆን ኖሮ ?እላለው ብቻ 😢 እናመሰግናለን🙏
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርየ የተዋህዶ ቤቴሰቦቼ እንኳን ለሀያሉ ለደሰታ አብሳሪ ለቅዱሰ ገብርኤል አባቴ አደረሰን አደረሳችሁ አሜንንን🙏❤🙏
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር።
Kale hiwet yasemaln.ፀዳለ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ
❤❤❤❤አስተምሮኛል እኔ እሰራ ነበር ቡዙ ነገርአለ ብና ቦታ
ቃልህወት ያሰማልን ውድ መምህራችን❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የመልአኩ በረከት ይደርብን
መምህራችን🎉❤እንኳን ደህና መጣህ 🎉❤ የተዋዶ ልጆች ለቅዱስ ገብርኤል በአል ወር መታሠቢያ እንኳን አደረሳችሁ❤
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህሬ❤❤❤❤
መምህሬ እንኳን በሠላም መጣህልን
እግዚአብሔር አምላክ ከነ ቤተሠቦችን ይጠብቅልን ሺ አመት ኑሩልን🥰❤🥰🥰🥰
አሜን አሜን አሜን
መምህሬ ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐👏👏💐💐
መምህሬ ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ቃለሕይወት ያሰማልን ዉድ መምህራችን እድሜና ጤና በረከት ረድኤት ያብዛልህ ከኔቤተሰቦችህ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🌿🌿🌿🤲🤲🤲🙏🙏🙏
መምህር ሰላም ላንተ ለቤተሰቦችክ ይሁን መድሀኒአለም በሄድክበት ሁሉ ይከተልክ አሜን
አቤቱ እግዚብሔር አምላክ በመንገዳን ሁሉ መላእክትን በፊታችን እዲጠብቁን እንዲሩን ላክልን።
እንኳን ሰላም መጣህልን የተዋህዶ እንቁ መምህራችን አንተ ባታየንም እኛ እያየንህ Live መማማር ናፈከን የምር እግዚአብሔር ከክፍ ነገር ይጠብቅህ በገጠመኝ ድምፅህንም መስማት ተመስገን ነው
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣክ ይሄን ብርሃን ላሳየን አምላክ ይክበር ይመስገን መምህር እናመሰግናለን ቶሎ ቶሎ ስለምትለቅልን
መምህር እንኳን ደህና መጣህ🙏
እግዚአብሔር ይመሰገን ቃል ህይወት ያሰማልን
መምህር 👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏