🔴 አስቸኳይ 🔴 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ምን ተፈጠረ? ኦርቶዶክሳውያን የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ቅሬታቸውን አሰሙ ‼️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 94

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ 2 месяца назад +19

    ዘንዶው ተለቋል በርትተን እንጸልይ

  • @dadadad1032
    @dadadad1032 2 месяца назад +15

    ወይ ዘንድሮ ኦርቶዶክስን ለማጥፋት ነው ይህ ሁሉ ትግል እነሱ ይጠፋሉ እንጅ ኦርቶዶክስ አትጠፋም

  • @EyerusYa
    @EyerusYa 2 месяца назад +10

    ተዋዋህዶለዘላለምትኑር

  • @ADEYETESFA
    @ADEYETESFA 2 месяца назад +17

    እውነተኛ የተዋህዶ ልጆች ይህ ተባለ ያ ተባለ ነቀፌታ የሆነ አስተያየት ከመስጠት ተቆጠቡ ግቢ ነጠላ አትልበሱ ከሆነ ተቀበሉ አላማ ስላላችሁ ፀሎታችሁን በለበሳችሁት ፈፅሙ ጌታችንና መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ስቃይ በዝቶበት እንኳ የያለውን ቃል ታቁታላችሁ ስለዚህ ያን ካላደረኩ ይህ እንዴት በማለት አትወዛገቡ የልብን የሚያውቅ የድንግል ማርያም ለጅ የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ ይክበር ይመስገን አሜን

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 2 месяца назад +32

    እኔ እኮ ግርም የሚለኝ ለምንድ ነው አባቶቻችን የማይነቁ ? ውስጥ ለውስጥ እኮ አገራችን ሐይማኖት አልባ እንድትሆን ነው እየተሰራ ያለው , ለምንድ ነው የራሷ የሆነ አቋም የማታወጣ ቤተክርስቲያን ናችን , በእስልምና ም ጀምረዋል ሕጃብ እንዳትለብሱ እየተባሉ ነው ለምንድ ነው ከአባቶቻችን ቀጥለው ያሉት የሚመለከታቸው አካላት ጠንከር ያለ አቋም የማይሰሩ ሐይማኖት ከሌለን ዋጋ የለንም , እየተሰራብን ያለው ከሐይማኖታችን ለማስለቀቅ በቃ ሐይማኖት የሌለን ሆነን እነረድንኖር ነው እየተሰራብን ያለው የአቡነ ጎርጎርዮስ ት/ት እንዳይዘር እንዳይጸለይ ጠዋት ወደ ክፍል ሲገቡ ተባሁ እ አባቶች ዝም እና ምን እየጠበቁ እንደሆነ ምንመሰ ሊገባኝ አይችልም 😢

    • @miserts7657
      @miserts7657 2 месяца назад

      Abatoch hodam honewal yetefu

    • @KidistZemecha-pv8qg
      @KidistZemecha-pv8qg 2 месяца назад

      @@miserts7657 yikirta gin egna izih yalenew yemiyabrka sira noron sayhon beye bereha gedam ... yalu abatoch tselot new.
      Yegna yeteshefenew yibekal.yelelawn anigorgur.

    • @MekiyaBule
      @MekiyaBule 2 месяца назад +1

      የትኛው ሐይማኖት ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ያለው ሰውን እንደ በግ በሥመአብ ብለው የሚባርክ የውሸት ነው እንጂ ምንም ሐይማኖት የላቸውም ።ነጠላ ሐይማኖት አይሆንም ቤተ መቅደስ ስትሔዱ ልበሱት ።

    • @danielsiyumaregawi
      @danielsiyumaregawi 2 месяца назад +5

      ​@@MekiyaBule hahah ይቺን ድራማ እንኳን እናውቃታለን። ቢስሚላሂ እላያችሁ ምትሸከሽኩት እናንተ የሰራችኋት ድራማ እንደሆነ አይጠፋንም። አይ ነጠላ አይልበሱ ካልሽ ሙስሊሞቹም ሂጃብ እና ጀለቢያውን መስኪድ ሲሄዱ ይልበሱ።

    • @tsehaysebsibe4239
      @tsehaysebsibe4239 2 месяца назад +2

      ​@@MekiyaBule ይቺ ድራማ ተበልቶበታል

  • @GeminiOneStar
    @GeminiOneStar 2 месяца назад +17

    እምነታችን ኦርቶዶክስ ይህንን ሁሉ ታልፋለች።

  • @MimiTekleyesus
    @MimiTekleyesus 2 месяца назад +7

    ፈጣሪሆይ በቃበለን ለሁሉም ልቦናን ሰጥልን

  • @DasitaBalaya
    @DasitaBalaya 2 месяца назад

    ድል❤ፋኖ❤ለሐነሐጸሐነሐትሕ❤ተሐገሐይሕ❤ፋኖ
    በሐይሕመሐኖሆትሕ❤አሐያሐገሐበሐሚሕ❤አሐቡሕይሕ❤ቀሐደሐሚሕ❤ቡሕሌሄ❤አሐቡሕይሕ❤ለሐሚሕድሕነሐዉ❤ቅሕቤሄ❤ለሐቡሕሶ❤ቆሆደሐ❤ለሐቡሕሶ❤ጦሆሪሕ❤ይሕዞ❤አሐለሐገሐ❤ይሕዞ❤ጸሐጎሁሪሕ❤ለሐይሕ❤ዬሄግሕመሐልሕ❤ቂሕቤሄ
    ተሐቀሐቡሕቶ❤
    ኢሕጨሐትሕ❤ለሐይሕ❤ሐይሕመሐኖሆትሕ❤ቡሕሎ❤ዬሄሚሕሰሐግሕድሁ❤
    ተሐደሐ❤ዬሄነሐሱሁሚሕ❤መሐቡሕትሕ❤ነዉ
    ኦሮቶሆዶኪሕሲሕ❤በሐቀሐልሕ❤ኪሕደሐንሕ❤ነዉ❤ኢሕሚሕነሐትሕ
    አሐቡሕይሕ❤አሐይሕመሐድሕ❤አሐያሐገሐበሐሚሕ❤በሐይሕመሐኖሆትሕ
    አሐቡሕይሕ❤ለሐቴሄ❤ዬሄሚሕገሐበሐ❤መሐራሐሸሐንሕ❤ነዉ
    አሐቡሕይሕ❤ትሕራሐሸሐነሐሌሄ❤ትሕንሕሺሕ❤ደሐቅሕቀሐ❤ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TigstErtban
    @TigstErtban 2 месяца назад +7

    በጣም ያሳዝናል ሀገራችን እንደዚህ ሆነች እኛ በሰው ሀገር ያውም ያውም በሙስልም ሀገር እየፆምን ነጠላ ለብሰን ቤተክርስቲያን እየሄድን ብአላትን ቦታ ተሰጥቶን ወጥተን እያከበርን ሀገራችን እንደዚህ መሆኑ ያሳዝናል ወደ አውሮፕላኖች እምነት አልባነት ሰዶማዋንት እየውሰዱት ነው

  • @Hemefihifen
    @Hemefihifen 2 месяца назад +4

    የኢራቅ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮችን ተመልከቱ 🎉

  • @DasitaBalaya
    @DasitaBalaya 2 месяца назад

    ድል❤ለሐነሐጻሐነሐትሕ❤ተሐገሐይሕ ፋኖ❤ይሕድሕራሐሲሕ❤ኦሮቶሆዶሆኪሕሲሕ
    ሐይሕመሐኖትሕ❤
    ነሐጠሐለሐ❤መሐልሕበሐሲሕ❤ቆሆጆሆ
    ነሐዉ❤ንሕጺሕነሐ❤ነዉ
    ኢሕድሕፊሕ❤አሐይሕዶሆሌሄሚሕ
    ኢሕግሕዚሕአሐቤሄሪሕ❤ደሐጂሕ❤ለሐመሐራሐገሐጥሕ❤በሐንሕጺሕነሐ
    ሲሕለሐሆኔ❤መሐልሕከበሚሕ❤ነዉ

  • @sinenabebe-ke9ne
    @sinenabebe-ke9ne 2 месяца назад +13

    እስከመቼ ግን መሪዋች ተዋህዶ ላይ የሚበረቱት አሁን ነጠላ መልበሳቸው ምኑ ጋር ነው ችግሩ

  • @WorkiyWase
    @WorkiyWase 2 месяца назад +10

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ለመሪዎች

  • @xohszgd
    @xohszgd 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን አብይ መቸነው ክርስቲያኖች እና ከሙስሊሞች እርስ የሚውርደው 😢😢😢😢

  • @b21e19
    @b21e19 2 месяца назад +8

    😳 የቀራቸው ይሔ ነበር
    ሐይማኖት አልባ ትውልድ መፍጠር ላይ በደንብ እየሰሩበት ነው
    ምን ጉድ ነው እና ህዝቡን ለሴጣን አምልኮታቸው አሳልፈው እያመቻቹ ነው
    አዲሷ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር የማይመለክባት እየተሰራች ነው

  • @BirekensheNbeyu
    @BirekensheNbeyu 2 месяца назад

    በርትታችሁ ተማሩ ፀልዩ ታሸንፋላችሁ ለምን አምላካችን እግዚአብሔር ስለሆነ ያን ለሰይጣን አይመቸውም ሁሌም ተቃዋሚነው አና በርቱ

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 2 месяца назад +7

    ወደ ፊት መንግሥት ፓንት እንዳትለብሱ ሳይል አይቀርም

  • @GulilatDebebe-f4h
    @GulilatDebebe-f4h 2 месяца назад +2

    ማጥፋት አለበት ጫትቤትእና ሺሻቤትነበረ ከአከባቢው ማጥፋት ያለበት
    የሚመለከተው ትውልድንየሚጎዱትን ማጥፋት አለባቸው እንጂ የሐይማኖት እምልኮ ችግር ያለውአይመስለኝ።

  • @emabatdebebe5693
    @emabatdebebe5693 2 месяца назад +9

    አሁንስ ከመብዛቱ ማስጠላቱ ወዴት ይኬድ

  • @سارهساره-ع9ض4و
    @سارهساره-ع9ض4و 2 месяца назад +1

    አልበዛምአሁንስአንገፈገፍን፣ተዋህዶንማጥፋትነውአላማቸው

  • @bezabehabebe1753
    @bezabehabebe1753 2 месяца назад +2

    እንግዲህ ግዜው በጣም ከባድ ነው

  • @GetuAsseffa
    @GetuAsseffa 2 месяца назад +3

    ፍርሀት ወሮናል!!

  • @YeneworkEmiru
    @YeneworkEmiru 2 месяца назад

    Tewahdo haymanota bersashe kegne tersagne❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @BatyMamo
    @BatyMamo 2 месяца назад +3

    ፓትና ኩምጣ ለብሰው ሲገቡ ያልተከለከለ ነጠላ ለብሰው ሲገቡ ይከልከል አጃይብ ነው አማማ ኢትዮጵያ ህይ ሆነ እጣፊታሽ

  • @HailuHabtu
    @HailuHabtu 2 месяца назад +2

    የትኛውም ሰው እምነቱ ባህሉ ቋንቋው ማንነቱ ሊከበርለት ይገባል።ከዛ ውጭ የሚደረገው ሰብዓዊ መብት ጥሰት የዓለም ዓቀፍ ህግ የሚፃረር ነው።ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ለማጥፋት የሚጥር ሁሉ መጨረሻው መልካም አይሆንም።መንግስት ይህንን ጥሰት የሚያደርግ አይመስለኝም።ተረጋግተን ብናጣራ ጥሩ ነው።

  • @BizuneshMelke-f3d
    @BizuneshMelke-f3d 2 месяца назад +4

    እስኪ አንቆ ያስበላኝ እንደሆነ አየዋለሁ

  • @ሰልሺGetachow
    @ሰልሺGetachow 2 месяца назад

    የተረገመ ትውልድ ፣ድንቂም የየዩኒቭርሲቲ ተማሪ ፣ሁሉም ፕሎቲካ አድርጉት ፣አይጠቅምም ፣ ህግ አክብሩ

  • @mekonnenshiferawretta8847
    @mekonnenshiferawretta8847 2 месяца назад

    ትምሀርቱ ይቅር

  • @mandoubobeidat-tz1mk
    @mandoubobeidat-tz1mk 2 месяца назад

    ኦሪት ጸአት አበብቡ ፍርኦንም ሰዉን አሰምጣለሁ ሲል እራሱ ነዉ የሰመጠዉ 👺ክፉ ሰዉ መቆፈረዉ ጉድጓድ ይገባል እግዚአብሔር ሆይ እናት ቤተክርስቲያን ጠብቅልን በደምህ የዋጀሐትን ቤተክርስቲያን ዳራን እሳት ዉስጧን ገንት አድረገህ ጠብቅልን❤❤

  • @yerasworkeTebebuGebryes
    @yerasworkeTebebuGebryes 2 месяца назад

    ኸረ፡አባቶች፡ዝምታው

  • @tehaledesta3734
    @tehaledesta3734 2 месяца назад +1

    DR. ABIY AHMED IS AN EXTRAORDINARY LEADER WHO WORKS DAY AND NIGHT TO IMPROVE THE LIVES OF THE PEOPLE ETHIOPIA

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይርዳቸው
    ጭራሽ እንደማበረታታት ያሰንፏቸዋልዴ ወይ ጉድ

  • @Virtues162
    @Virtues162 2 месяца назад

    ገና መተንፈስ አትችሉም ይባላሉ !! ሲያንሳቸው ነው 70 ሚልዮን ኮተት አ ሚልዮን በማይሞሉ አክራሪዎች ሰግደው እየተገዙ ስለሆነ !! ምናባከ አንተ አማራ እና ኦሮቶዶስ ነኝ ብያ በሰአታት ውስጥ ነጻ መውጣት ትችላለህ እኮ ፣ ለምናባክ ነው የምትፈራው ሚልዮን አመት አትኖርም !!!

  • @tesfayegebrehiwot4034
    @tesfayegebrehiwot4034 2 месяца назад

    ስለ ስነምግባር የሚወጣ ደንብ ከሀይማኖት ጋር ምን ያገናኘዋል? ህዝብና መንግስትን ባገኛችሁት አጋጣሚ ሁሉ ለማጋጨት መስራታችሁን እስከመቼ ትቀጥላላችሁ? እኔ የኦርቶዶክስ ኃይማኖት ተከታይ ነኝ ። ያውም አጥባቂ ። እንደሚገባኝ ከሆነ የተያዘው ሌላ አላማ ነው። ዩንቨርስቲ የእውቀት መገብያ ቦታ እንጂ የማንኛውም አምልኮ ቦታ አይደለም፣ እምነት የሌላቸው ተማሪዎች ሊኖሩም ይችላሉ።

    • @danielsiyumaregawi
      @danielsiyumaregawi 2 месяца назад +2

      Rational ሆነህ ተናገር። በአንተ ሂሳብ ይኬድ ከተበላ ስለዚህ ሂጃብ እና ጀለቢያ የሚለብሱም መከልከል አለባቸው። why only the christians?

    • @tesfayegebrehiwot4034
      @tesfayegebrehiwot4034 2 месяца назад

      @danielsiyumaregawi የዩንቨርስቲው ኃላፊዎች የሚወስዱት ውሳኔ RATIONAL ሆነውና ልዩነቶችን አገናዝበው ነው ብዬ ስለማምን ነው፣ ግጭት ከሚፈጥሩ ቅስቀሳዎች እንቆጠብ ለማለት ነው። አስተያየትህ ከቅንነት ይመስለኛል ፣ እስቲ ሌሎቹን ተመልከት። ከዘገባው አቀራረብ ጀምሮ እሳት ላይ ቤንዚን የሚረጩ እይመስልህም?

  • @getachewuregeha6202
    @getachewuregeha6202 2 месяца назад

    Even though we have different types of views on politics, we never try to district our country by making every thing every events politics.Educational institutions ,including universities,are the places where all peoples with diverse nationalities, religions and culture,enrich or develop their knowledge / skills or they are the places where students are changing their behaviors.For this,universities should have directives/laws to manage students. Going against this directives or laws take them to undesirable illegal activities .So we must support them instead trying to take action against their laws .

  • @hshshhdhdhdb7095
    @hshshhdhdhdb7095 2 месяца назад

    እግዚአብሔር 1 ቀር ይፈርዳል ተዉ እደሚሖን ያዙት

  • @dejenbekis943
    @dejenbekis943 2 месяца назад

    They are getting what they are doing. I have learned from two university in Ethiopia, based on this case I appreciated Jimma university and dislike Hawassa university. Diversity in plant is a very beginning importance to increase productivity, this principle also doing for human beings. But someone closed their mind by inserting fault information to their mind repeatedly.

  • @elizabethhailesellasie1946
    @elizabethhailesellasie1946 22 дня назад +1

    🪀🪀 Protestant/Pente selehonu new yemikelekelut! Bezihem lay bezu ye illuminati abaloch selehonu new! Orthodoxes tenkerachihu temaru! Endatemaru ena telachihu endetewetu felgew new! Bertetachihu, temehertachihun cheresu! Wedefit hulum teterarego yestekakelal! Legizew yechemalukubet enezih Menafek Bandawoch!!

  • @GeteKemal
    @GeteKemal 2 месяца назад

    በኒቃምና በነጠላ ምነው አኮረፍ

  • @WelaElali
    @WelaElali 2 месяца назад +1

    እባካችሁ ወደሚፈልጉ ት አትፍሰሱ ግቢው የትምህርት ነው ፀሎታችሁን በሚመቻችሁ ጊዜና ሰዓት ማድረግ እግዚአብሐር ሁሉን ያውቃልና!
    " እስኪያልፍ ያለፋል"

  • @KasayeGgorgis
    @KasayeGgorgis 2 месяца назад

    ታዲያ ወደ መመገብያ ክፍል ነጠላ ሳይለብሱ ኣለመግባት ምን ሀይማኖት ይቃረናል

  • @MeseretMeserethyimaryam
    @MeseretMeserethyimaryam 2 месяца назад

    እኔ እኮ ሚገርመኝ የሀይማኖት መሪነዉ ወይስ የሀገር

  • @fozeyaderbaw387
    @fozeyaderbaw387 2 месяца назад

    ድሮምከሠይጣንመንግሥትምንትጠብቃላችሁእናንተንቁ

  • @shimelismekit4632
    @shimelismekit4632 2 месяца назад

    ቀጥሎ ደግሞ መስቀል አውልቁ ይመጣል።

  • @hermelaaddi8713
    @hermelaaddi8713 2 месяца назад

    Sinodosuu...ORTODOXS MN SIDERGU YETEBEKAL...MANEGAGER ALEBET ...PLS

  • @mekdesgebru-r4p
    @mekdesgebru-r4p 2 месяца назад

    እያመመው መጣ አለ ምነው ሂጃቧ ትልበስ ምናምን ሲሉ አልነበረ

  • @MoraMora-y7w
    @MoraMora-y7w 2 месяца назад

    አብይአሚላኪይፊረዲበት😢😢😢ትሚሪቲቢቴመቂረትነዉ😢😢😢😢

  • @Tech-x9v
    @Tech-x9v 2 месяца назад

    አቤት
    ምንድን ነው ምንሰማው?

  • @MeskiGeta
    @MeskiGeta 2 месяца назад

    YE ORTHODOX PETENA BEZA BEKA BELEN FIREDILIN 😢😢

  • @meritube-ww4ve
    @meritube-ww4ve 2 месяца назад +1

    chifera bet bihedu yishalal weyis netela lebsew betekirstian?

  • @woodz-vi5rn
    @woodz-vi5rn 2 месяца назад

    Wuyi abiy alasarahwu tankol gin yinor yihon ayi sintun saman abetu tamlkatan

  • @sadiyaahmed1978
    @sadiyaahmed1978 2 месяца назад

    Ere.do.Abiy.MENEW.YALNEBERE.EYAMETAH.HEZBN.ASCHEGERKEW.EBAKH...SEW.ATEREBSHI.NEGUS.HUNEH.ATENOREM.HULUM.MOCHI.MEHONUN.TAKALH..

  • @hermelaaddi8713
    @hermelaaddi8713 2 месяца назад

    ORTODOXS.... SINODOSUU PATRIYATIKUU ...YELEM..NETWLA ENDET YEKLEKELAL....ENDEEE MNEDENEW....NEGRUU...MUSLIM.EJAB TEKLEKELUU ENDEE...YEHKO GELST....NEW...ORTODOXSN....MASEKAYET....MASEKAYET

  • @DestaGelaye-tk1qt
    @DestaGelaye-tk1qt 2 месяца назад

    😛

  • @COLDONYT
    @COLDONYT 2 месяца назад

    Azhu Ethiopia wekup he ayeya oneg debed mefk ayaya all Ethiopian people wekup he ayeya meter awer setn amelkey mweged albet

  • @temesgennaedwu5458
    @temesgennaedwu5458 2 месяца назад

    መማር ከፈለክ በትምህርት ቤቱ ህግ መገዛት ግድ ነዉ

  • @DestaGelaye-tk1qt
    @DestaGelaye-tk1qt 2 месяца назад

    ,,

  • @TesfayeZergawu
    @TesfayeZergawu 2 месяца назад

    Shame upon Amhara Orthodox students university is free from any religion.

    • @danielsiyumaregawi
      @danielsiyumaregawi 2 месяца назад +3

      then why do the oromo muslims wear hijab in the universtiy?

    • @አልቀረብንም
      @አልቀረብንም 2 месяца назад +2

      የበታችነት ስሜት ከባድ ነው ዘለህ አማራ ጋ🤔 በቃ ስትቃጠሉ መሞታችሁ ነው ።

  • @Tamoyegenet
    @Tamoyegenet 2 месяца назад

    ግቢ ውስጥ ታዳ እንዴት ነጠላ ይለብሳሉ ?

  • @hanisen7738
    @hanisen7738 2 месяца назад

    Fake information.

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 2 месяца назад +1

      ዝም ብለህ ተኛ ጋላ.

    • @danielsiyumaregawi
      @danielsiyumaregawi 2 месяца назад +3

      No, its real. The only fake info here is you saying its fake.

    • @Datube-ethio1213
      @Datube-ethio1213 2 месяца назад +2

      If you need, i will share with you the published article now

    • @አልቀረብንም
      @አልቀረብንም 2 месяца назад +1

      ​@@Datube-ethio1213leave him let him believe what's ever he wants.

  • @tehaledesta3734
    @tehaledesta3734 2 месяца назад +1

    FANO SYMPATHIZERS

    • @danielsiyumaregawi
      @danielsiyumaregawi 2 месяца назад +2

      @tehaledesta3734 what about you? Oneg shene sympathiser