አስፈሪዎቹና በአይን የማይታዩት የአሜሪካ ጀቶች ተረክ ሚዛን Salon Terek

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 июн 2024
  • አስፈሪዎቹና በአይን የማይታዩት የአሜሪካ ጀቶች በአብዱልሰመድ ሙሃመድ ተረክ ሚዛን ሳሎን ተረክ salon terek
    አዘጋጅ አብይ ሰኢድ
    በአብዱልሰመድ ሙሃመድ / ሞሼ ዳያን / አብይ ሰኢድ / ሄኖክ ገለታው / አለማየሁ ግርማ / ፍሩት መስፍን / ጥላሁን አክሊሉ / ታምራት መቻል
    Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
    The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
    #EthiopianHistory #Ethiopia
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 113

  • @abrhamehaile5520
    @abrhamehaile5520 27 дней назад +5

    ቀጥሉበት በጣም ሃሪፍ ዝግጅት ነበር !👏👏

  • @user-ty3ki8jt2p
    @user-ty3ki8jt2p 29 дней назад +14

    አብዱል ሠመድ ስላገኘውህ ደስ ብሎኛል

  • @user-kt3sl4uw4r
    @user-kt3sl4uw4r 29 дней назад +5

    አብዱሳማድ
    ምርጥ ዎንድሜ welcome my brother I miss you too much ❤️❤️

  • @thamban1932
    @thamban1932 13 дней назад +2

    ሀቀኛ እና ትክክልኛ ጋዜጠኛ አንተ ነህ በርታ

  • @atalay1437
    @atalay1437 29 дней назад +2

    ልዩ ዘገባ ነው👍

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 29 дней назад +3

    ሰላም ሰላም ሳሎን እናመሰግናለን አብዱሰመድ❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @user-zu7jz1ms7e
    @user-zu7jz1ms7e 29 дней назад +2

    የማትጠገብ ዘጋቢያችን ሀገሬ ከእርስ በርስ መበዳደል ከርሃብ ከእርዳታ ጠባቂነት ከፓለቲካ ጥገኝነት ሀገራዊ ሚስጥራቶቿ መሪዋ ነን ብለው በተቀመጡት ልጆቿ እየተዘገነ ለባዕዳን መጓጓዙ አብቅቶ አለማቀፋው ጉዳዮች እና የመጭውን ጊዜ የሚበይን እውቀት እና እቅድ ሳላይ ሳይሰማ አባቴ አለፈ እኔም ባክኘ እድሜየ ዘቀዘቀ ልጆቸም ለበለጠ አስፈሪ ፍጅትና ሀገር አልባነት ተጥደዋል ሀገራችን በሰማይ ነው የሚለውን የሀይማኖት አስተምሮ ተስፋ እንዳናደርግ እንኳን ባላሰብነው ባልጠበቅነው ቦታና ጊዜ ሳንበቃ ሳንዘጋጅ ለንስሃ ሳንበቃ ድንገት እየገደሉን የሰማዩንም ሀገር አሳጡን

  • @dagmawitwbe6992
    @dagmawitwbe6992 29 дней назад +3

    ሳ❤️ሎ❤️ን❤️በ❤️ር❤️ቱ❤️❤️❤️❤️

  • @genetjemaleoumer4206
    @genetjemaleoumer4206 29 дней назад +2

    Selame wude Ye salon RUclips azegajoch ena wude wendmachin abedu semede enqne beselame metahe enansegnale ❤️🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀👏👏👏💐💐👍💯💯🌹🌹🥀🥀

  • @esayas833
    @esayas833 29 дней назад +3

    Wow amazing program buddy
    Can you come always plsssss

  • @user-bw1hu6ec5w
    @user-bw1hu6ec5w 29 дней назад +5

    ኤ ጭ ግፈኞች ወሠን አላፊዎች ጡኝቻ ለግዜ ይፈራ ይሆናል ወዳቂዎች አሜርካን አታጋንንልን።

  • @user-jk5os3oi7z
    @user-jk5os3oi7z 29 дней назад +4

    I like the way u present

  • @bonawakjira1120
    @bonawakjira1120 24 дня назад +1

    አሪፍ ዝግጅት በርቱ

  • @sisaybirhane1789
    @sisaybirhane1789 29 дней назад +16

    ሁሉም በአሜሪካ ስር ነው America is America 💪💪💪💪

  • @Flame70
    @Flame70 27 дней назад +2

    ሳሎን ቲዩብ የምርጦች ስብስብ።

  • @mekdatsega277
    @mekdatsega277 18 дней назад +1

    Good and reliable report
    Thanks for sharing

  • @akemanu48
    @akemanu48 28 дней назад +2

    አልም የደረሰችበትን መራቀቅ እያሰማከን ቢሆንም በአንፃሩም ምን ያህል ይህች አለም ከንቱ እንደሆነችም ሊያሳየን ይችላል:: የከሰረ ህይወት ነው አለምን ተስፋ ማድረግ

  • @user-dm7te9fl8l
    @user-dm7te9fl8l 27 дней назад +4

    God bless America and long live America !!

  • @YonasSolomon-li3is
    @YonasSolomon-li3is 29 дней назад +2

    Betami arid broy

  • @GirmaKussa-qy8yx
    @GirmaKussa-qy8yx 27 дней назад +2

    አሜሪካ ጀግና ናት

  • @ayechluhemmaru4023
    @ayechluhemmaru4023 29 дней назад +2

    አለም የደረሰበትን የቴክኖሎጂ ምጥቀት እያስደመጥቀት ስለሆነ እናመሰግናለን::❤

  • @user-es8jo3lo7u
    @user-es8jo3lo7u 29 дней назад +2

    view ብዙ ከሆነ አቅራቢው አብዱ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @babujialibay
    @babujialibay 29 дней назад +2

    ትክክል

  • @ma9546
    @ma9546 29 дней назад +2

    thanks for sharing ❤❤❤❤❤

  • @konttit9324
    @konttit9324 28 дней назад +3

    ሀያል እግዚአብሔር ብቻ ነው...የፐርሽያን, የግሪክ, የሮም, የኦቶማን, የእንግሊዝ ፍፁም ሃያል ኢምፖየርን አወዳደቅ አሜሪካንን የማይገጥምበት ምንም ምክንያት የለም

  • @EthiopiaNile
    @EthiopiaNile 29 дней назад +3

    ስለ አሜሪካ መስማት አንፈልግም ምስራቁን አንሱልን

  • @user-wt3hg1cj4g
    @user-wt3hg1cj4g 29 дней назад +5

    አመሪካውያን ጉረኞች ናቸው ። (ኤግዛዝረሽን ይወዳሉ) ሙሉ ሰዉነታቸው በ ጉራ የተሸፈነ ነው ።

  • @mallaasaytube
    @mallaasaytube 29 дней назад +7

    ለውድመትማ ማይሠሩት የለም

  • @woldeyohannestemesgen5870
    @woldeyohannestemesgen5870 14 дней назад +1

    የሰውን ልጅ ጠላቱ ራሱ የሰው ልጅ ነው ይገርማል።

  • @Abemelik11
    @Abemelik11 27 дней назад +2

    ጨዋታው በ አስፈሪው እና በአጥፊው በኒኩለር ነው እናም አባት አገሬ ሩሲያ ላይ ማንም ሊደርስ አይችልም::

    • @dagimdagne9508
      @dagimdagne9508 14 дней назад

      ኒኩለር እካ ሁሉም ታጥቆል ፓኪስታንም አላት ግን ምን ይደረግ ሌላው ስለ መላው አለም ሲጨነቁ እንደ ሩሲያ ይሉ ደደብ ሀገራት አብረን እንጥፉ ብለው ስለሚያስቡ ነው ተው ሚባሉት እንጅ ሩሲያን ሚፈራ ሀገር ኖሮ አደለም

  • @user-cs9lh9of6r
    @user-cs9lh9of6r 13 дней назад +1

    F-22 raptor are the best of all

  • @nasirhayresin-1332
    @nasirhayresin-1332 26 дней назад +3

    ብዙ ጊዜ ስለአሜሪካና ስለ እስራኤል የሚነገረው ፕሮፖጋንዳ በጣም የገዘፈ ነው እንደሚነገርላቸው ቢሆን ኖሮ አሜሪካ ራሽያን ምን ልታደርጋት እንደምትችል መገመት ይቻላል እንደሚነገርላት ቢሆን ኖሮ እስራኤል ሀማስና ሂዝቦላህ እንዲህ ባልተፈታተኑዋት ነበር

    • @hayelomabate6514
      @hayelomabate6514 2 дня назад

      @@nasirhayresin-1332 american ታላቅ አቅም ያላት ዓለም ሀገር ናት you can see whole report and research

  • @tajumahammed2156
    @tajumahammed2156 29 дней назад +8

    አሜሪካ አውን አንተ እንዳሰብካት እና እንዳግዘፈካት።ሁሉም።ሰው።እና።ሁሉም።ሀገረ።እንድዝው።እንዴስባት።እና።አግሰፎ።እንዲፈራት በሰው አምሮ።ውሰጥ ተፈረታ እንድትቀመጥ ነው።ትልቅ።ሰራ የሚሰሩት ግን በተግባረ እንደ ምና ሰባት አይደልችም አፈጋንን እና።ፊሊሰጤምንም እነሱ።እንደ ሚፈልጉት ማረግ አልቻልችም ልኔ አሜሪካ ፕሮባጋንዳ እንጂ እንደ ሚባልው አይደለችመሸ

  • @Ty19199
    @Ty19199 29 дней назад +3

    Abiy Seid endet Su-57 altayehim?

  • @SintayehuKarfasha
    @SintayehuKarfasha 29 дней назад +1

    U.s.a is leader in the world

  • @ismailbesher8004
    @ismailbesher8004 27 дней назад +3

    አምላክ አሜሪካን አብዝቶ ይባረክ ። ሀይሏም ጉልበቷም ብርቱ ይሁን !!!

  • @kassaabebe8822
    @kassaabebe8822 25 дней назад +2

    ግን የረሳኸው ስንት ግዜ አደጋ ግጥሟታል

  • @ephremzerihun521
    @ephremzerihun521 29 дней назад +2

    አብዱል ሠመድ

  • @robeltekie8482
    @robeltekie8482 23 дня назад +1

    USA is super strong in movies and video games

  • @abaybenti1779
    @abaybenti1779 29 дней назад +2

    abdu man

  • @Ty19199
    @Ty19199 29 дней назад +2

    The Cure

  • @tesfatesfa2757
    @tesfatesfa2757 29 дней назад +3

    Salon esti ከምራብያን ውጡ

  • @Sssbabaa
    @Sssbabaa 29 дней назад +3

    አሜሪካ ማትቻል ነች ምናምን ምትሉት ትንሽ ጊዜ ነዉ ሀያል ሆና የቆየችዉ ያለፋት የአለም ሀያል ከነበሩት አንፃር አሁን ደሞ አሜሪካ ማሽቆልቆል ከጀመረች ቅየችኮ ለዚህ ደሞ ትልቁ ምክንያት ኢራቅ ዉስጥ ከነ አይኤስ ባካሄደችዉ ጦርነት ነዉ በዛ ጦርነት ላይ ጠቅላላ ከ2ኛዉ የአለም ጦርነት ከወጣዉ ወጪ በላይ ነዉ የከሰረችዉ የተባለዉ ምነዉ ባልገባሁበት ብላ አንድም ያሰበች ሳይሳካላ የባሰ ለራስዋ ህልዉና አስጊ ሆኖባት ነዉ የወጣችዉ

  • @user-oo3eo2uy2i
    @user-oo3eo2uy2i 29 дней назад +1

    Man ke radar weche yemeber jet it's limited bro

  • @josephmenase
    @josephmenase 29 дней назад +1

    እንፈልጋለን መስማት እንጂ

  • @babujialibay
    @babujialibay 29 дней назад +2

    Su 57 ይበልጣል ራሺይ

  • @orit632
    @orit632 29 дней назад +3

    አሜርካ ምትሸነፈው ቴክኖሎጂ ከወደመ ብቻ ነው ጥያቄው ቴክኖሎጁ ማን ያውድመው ነው።

  • @eyobyonas880
    @eyobyonas880 29 дней назад +3

    SU 57 የሚያክል የለም🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺💪💪💪

  • @user-xs7qw1zd4o
    @user-xs7qw1zd4o 28 дней назад +1

    Wededkem telahm yealem meri america nce

  • @samsontadesse9499
    @samsontadesse9499 29 дней назад +1

    ይኼኔ ከዚህም በላይ ሰርተዋል
    እንደ እኛ ሳይሰሩ አይለፈልፉም
    ኬጂቢም ቴክኖሎጂውን ሰልሎት ተፎካካሪ ቴክኖሎጂም እየሰራም ይሆናል

  • @user-lf7qg4iz1w
    @user-lf7qg4iz1w 2 дня назад

    አሜሪካንን ማንም አይነካትም Even ጦርነት ቢመጣ ከ 150 አመት በላይ የምትበላው ምግብ አላት ለህዝቦቾ

  • @6Sky6
    @6Sky6 29 дней назад +1

    Ye America kitrenga kader meselksa !!!

  • @wondwosenyegezu5046
    @wondwosenyegezu5046 24 дня назад +1

    ምን አገባ ስለ ሰዉ አገር ። የራሷ አሮባት ...

  • @DawitDawitGehbremichael
    @DawitDawitGehbremichael 24 дня назад +1

    ሃጉሩ የምወዱህ ሰው ይነካት ወይ ውን ይገጥማት

  • @rastedy7209
    @rastedy7209 28 дней назад +2

    የ ቻይናው J-31 ይበልጠዋል

  • @user-tr8kk6io9v
    @user-tr8kk6io9v 28 дней назад +1

    mn aynet nek america mnamn tlale ante lk ende meriwochih nek ye america coloni

  • @user-fz3pp9gu6u
    @user-fz3pp9gu6u 26 дней назад +1

    ይቅርታ መቆያ አይታይም ይባላል ነገር ግን በፈረንሣይ ሠራሽ ራዳር ታይታለች።

  • @samrialem1917
    @samrialem1917 29 дней назад +2

    Russia becha atenkaben enji yargelat

    • @danielgebremariam467
      @danielgebremariam467 29 дней назад

      የአሜሪካን የበላይነት ሳስበ ለብዙ አመታት ይሆናል የሀብታችው ብዛት ተቆጥሮ የሚያልቅ አይመስልም God bless America 🇺🇸

  • @TsihayiLegesee
    @TsihayiLegesee 12 дней назад +1

    ሁሉም ብአሜረካ ስር ነው

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma2557 29 дней назад +3

    ባቢሎኗ አሜሪካ በቅርቡ መጥፋቷ አይቀርም 😖👎ኢትዮጵያን ወደብ አልባና በዘር የተከፋፈለች እንዳደረገች😖👎ቅርብ ነው የኢትዮጵያ ትንሳኤ እግዚአብሔር ለዛ ያብቃን😍💚💚💛💛❤❤🙏🙏አብዱልሰመድ መሃመድ ድንቅ አቀራረብ ነው😍🙏

    • @user-or3hn8ew6s
      @user-or3hn8ew6s 28 дней назад +1

      Yenante mignot hulem tifatena kifat selehone mechem ayisakalachihum

  • @user-dl3of2zx5u
    @user-dl3of2zx5u 27 дней назад +2

    አይሮፕላን ለምን ትላለክ ጀትን ጀት በል

  • @belaydejene3547
    @belaydejene3547 6 дней назад

    bewend tsota (male gender) bitera yebelete wubet yinorewal

  • @MelakuMelese-wz8tg
    @MelakuMelese-wz8tg 27 дней назад +1

    ወይ አሜሪካ እሷን በደንብ ስለምናውቃት አወራን ለመሆኑ ሩስያንና ሩሲያውያንን በደንብ እናውቃቸዋለን አሜሪካ ጠፈር ለይ እንኳን በውሸት የሌላትን እውቀት ይዛ አለምን እያስፈራራች የንጹሀንን ደም ጠጥተዋል ዘርፈዋል አዋርደዋል ስለዚህ ሩሲያውያን ከነቁባት ዘመናት አለፉ ሩሲያውያን ጠበቶቿ ያለእረፍት ምእራብያውያንን የሚያንበክኩበት ብቻ አይደለም በሰከንድ ሽርፍራፊ ዶግ አመድ የሚያረጉበት ጥበብ ብቻ ሳይሆን ሩሲያ በሀሺሽ የደነዘዘ እርስ በርሱ የሚታኮስ ሰራዊት ሳይሆን አባት ሀገር ወይም ሞት ብሎ ወደጦርነት የሚገባ የማድረግ አቅሙ የታወቀ ብቻ አይደለም በባርነት ወደ አሜሪ የሔደ ጥቁር በነጭ ቂም የያዘ ወታደር አይደለም ያላት ወጥ ወደፊት የሚል ጦር ያላት ሩሲያ አሜሪካንን ዶግ አመድ ታድርግልን እግዚያብሔር ይርዳት ድል ለሩሲያውያን

  • @eyobyonas880
    @eyobyonas880 29 дней назад +2

    F-22 + F-35 = SU-57 🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺💪💪💪

  • @TamasgenMalese
    @TamasgenMalese 5 дней назад

    AMERICAN IS AMERICA

  • @user-wm9tu5dd8m
    @user-wm9tu5dd8m 19 дней назад +1

    ሞት ላሜሪካ

  • @user-uz6dh7pg6s
    @user-uz6dh7pg6s 7 дней назад +1

    ጭራሽ ከዚች የበለጠች?ድሀ በህልሙ,ኣሉ?

  • @user-yl3yw6fq3h
    @user-yl3yw6fq3h 29 дней назад +46

    ስለ አሜሪካ ጀግንነት መስማት አንፈልግም ባይሆን ስለ ራሽያ ፣ቻይና ፣እራን እና ሰሜን ኮርያ አሰሙን

    • @filijosi6420
      @filijosi6420 29 дней назад +17

      ክክክክ ሚልዮኖች ኢትዮ ሰርቶ ምገቡበት ሃገር ኮ ናት ኣመርካ ሌሎች ሊኣዩህን እንካን ኣይፈልጉም

    • @user-yl3yw6fq3h
      @user-yl3yw6fq3h 29 дней назад

      @@filijosi6420 በዛው ልክ ሚሊዮኖችን በየቀኑ እየገደለች እና እያስገደለች እንደሆነ ማን በነገረሽ

    • @DzwCczd
      @DzwCczd 29 дней назад

      @@filijosi6420 እያጫረሱን ይቀጥሩናል እና ብንጠላት ምን ችግር አለው

    • @user-yl3yw6fq3h
      @user-yl3yw6fq3h 29 дней назад

      @@sitotaprince8109 ምንነው ጆ ባይዴን አጎቴ ነዉ አልክሳ

    • @user-fm4sb6wl8l
      @user-fm4sb6wl8l 29 дней назад +11

      መስማት ብትፈልጉ በትፈልጉም አሜሪካ ሁሌም የማይቻል ሀገር ናት

  • @user-uz6dh7pg6s
    @user-uz6dh7pg6s 7 дней назад +1

    ምን ጅሉ ነህ መስማት የምትፈልገው ብቻ ነው የምትፈልገው?ዝም ብለህ እውነታውን ዋጥ ኣድርገው፡፡

  • @leya8572
    @leya8572 27 дней назад +1

    ኢትዮጵያ መረፌ አትሰራም ራሶን መመገብ አትችልም ፈስ ብቻ ጠጅ አረቄና ሴት ማሮሮራጥ ብቻ ጉራ ወሬ ትህቢት ሌባ አይማኖት አልባ እግዚአብሔርን የማይፈራ ነውረኛ

  • @user-cx9di2ff9y
    @user-cx9di2ff9y 29 дней назад +3

    ራሻያ ቻይና ኢራን ምንህ ናቸው ወይሰ የእናትህ ውሸሞች? ኋላቀር አሰተያየት ከባድ ደንቁርና ነው ያንተ አሰተያየት ተብዬ የሰጠኸው

    • @user-yl3yw6fq3h
      @user-yl3yw6fq3h 29 дней назад +1

      ደደብ ለእናት ክብር የሌለህ ባለጌ ምድረ 666
      ይህን ሁሉ ቴክኖሎጂ የምታራቂቃው ራሷን ለመከላከል መሰልክ እንዴ ትውልድ ለማጥፋት ነዉ እንጂ

  • @Abemelik11
    @Abemelik11 27 дней назад +2

    ጨዋታው በ አስፈሪው እና በአጥፊው በኒኩለር ነው እናም አባት አገሬ ሩሲያ ላይ ማንም ሊደርስ አይችልም::

    • @gashlij2561
      @gashlij2561 18 дней назад

      አባት ሀገሬ አላለም አሽቃባጭ

    • @Abemelik11
      @Abemelik11 16 дней назад

      @@gashlij2561 ንፍጥ ጭንቅላት