በአፍሪካ አደገኛ ድሮን የታጠቁ ሀገሮች በደረጃ እንዲሁም ሃገራችን ኢትዮጵያ ያለችበት አስገራሚ ደረጃ @HuluDaily - ሁሉ ዴይሊ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 янв 2024
  • Wel-come to HuluDaily your go to entertainment station make sure to subscribe and turn on notifications 🔔 to stay updated with all new uploads.
    **************************************
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 25

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 3 месяца назад

    thank you

  • @tibebuhailu3083
    @tibebuhailu3083 5 месяцев назад +6

    በመጀመሪያ እርስ በርሳችን በተስማማንና መከላከያችንን ለአገር ደህንነት ጥበቃ ብቻ በተቀምንበት::

    • @Video00157
      @Video00157 5 месяцев назад

      የመንደር ወንበዴዎችን ለማን አስረክቦ ነው የሃገር ደህንነት ላይ የሚደርሰው መከላከያ

    • @asrarandulber-cn1od
      @asrarandulber-cn1od 5 месяцев назад

      ​@@Video00157የሀገራችን ወንበዴዎች በሰአታት የሚጠፉበት ቀን ሀገራችን ከዉጪ ሀገር ጦርነት የተከፈተብን ቀንነዉ
      ወንበዴዉ ለማጥፋት ከብዶ ሳይሆን በሰበቡ ንፁሀን እንዳይጎዱተብሎነዉ

  • @ThaNegash-jo7ij
    @ThaNegash-jo7ij 5 месяцев назад

    Agerim bezih yadgal edme yisten..

  • @tekleayalew3303
    @tekleayalew3303 5 месяцев назад

    የዉስጥ ተቃዋሚ እንጂ የውስጥ ጠላት የለም ።

  • @user-qp5yo1cg7l
    @user-qp5yo1cg7l 3 месяца назад

    እርስበርሳች

  • @selambelay-hp2hi
    @selambelay-hp2hi 5 месяцев назад

    Menu new mert🤔 wey Fetary antew feredelen😢sew geday mesarya mert neger tebale🤲

  • @habtamuayalew7342
    @habtamuayalew7342 5 месяцев назад

    የግብፅን የበላይነት ለማውራት ነው ይሄ ሁሉ ሀተታ ለማንኛውም የኢትዮጵያ ህዝብ ማንም ምንም ቢታጠቅ አንፈራም ይሄ ልብ ደግሞ ከአባቶቻችን የተጋባብን ወኔ ነው ፤ ድሮን መኖሩ ባልከፋ አጠቃቀምህን ግን በአግባቡ መጠቀም ጥሩ ነው ፤ ኢትዮጵያ ግን በአፍሪካ ዘመናዊ ድሮን በመታጠቅ ሶስተኛ ብቻ ሳትሆን ለመጀመሪያ ጊዜ እርስ በእርስ ( ወገን ለወገን ) በሚካሄድ ጦርነት ላይ ዜጎቿን በመጨፍጨፍ የተጠቀመች የመጀመሪያዋ ሀገርም ያደርጋታል ፤ በዚህም ምክንያት በርካታ ሰላማዊ ዜጎችህን እና የአገር ሀብት ወድሟል ። ይሄ ደግሞ የድሮንን አጠቃቀም ካለማወቅ ( የዕውቀት ማነስ ) ወይም ትክክለኛ ኢላማውን የመለየት ችግር አለበት ማለት ነው ። ድሮን መታጠቅ ብቻ የአገርህን ህልውና ማስጠበቅ አያስችልህም ፤ ዋናው የአገሪቱ ህዝቦች አንድነት ፣ ፍቅር ፣ መከበርና መቻቻል ካለ የውስጥ ሰለም ከሁለም በላይ ስለሚረጋገጥ ያኔ በጥቂት ድሮኖች እና በነፍስ ወከፍ መሳሪያ የውጭ ወራሪ ሀይሎችን አንገት ማስደፋት ይቻላል ፤ የኢትዮጵያም የፈለጋትን ለማልማት ማንንም ማስፈቀድ አይጠበቅባትም፤ አባይን ለኤሌትርክ ብቻ ሳይሆን ጠልፈን ወደ ወሎ ፣ ጠልፈን ወደ ጅማ ፣ ጠልፈን ወደ ወለጋ የመጠቀም መብታችን በእጃችን ላይ ይሆናል ፤ ማን ያውቃል ለግብፆች ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያን ጠብታ ውሃ እንደ ነዳጅ ልናስከፍል እንችላለን ። ምንጊዜም ከየትኛውም በፊት የዜጎች ሰላም ከተረጋገጠ የሀገር እድገት ይመጣል ሀገር ካደገ ደግሞ ባለህ አቅም ልክ መከላከያ ሰራዊትህም በዜጎቹ የሚወደድ እና የሚደገፍ ህዝባዊና ዘመናዊ ይሆናል ብቻ ሳይሆን ጠላቶቻችን ኢትዮጵያን ከመውጋታቸው በፊት ሁለት ጊዜ ደጋግመው እንዲያስቡ የቤት ስራ ይሰጣችዋል ፤ ካለበለዚያ ከኢትዮጵያ በህዝብም ብዛትም በሰራዊት አቅምም ያነሱ እንደ ሱማሌ፣ ጅቡቲ አይነት ሀገራት የፈነጩበሀል ። የውስጥ ሰላም እና አንድነት ከሁሉም በፊት ይቀድማል ፤ ድሮን ብቻ ውጤት አያመጣም ።

  • @joeldejene7621
    @joeldejene7621 5 месяцев назад +2

    ስለ ግብፅ የበላይነት እንደምታወሪ ባውቅ ኖሮ እስከመጨረሻው አልጠብቅሽም ነበር

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 5 месяцев назад

    የድሮን መሣሪያነት እያበቃለት ነው Signal በሚረጩ መሳሪያዎች ወደ ወረቀት ጀትነት ተቀይረው በአፍንጫቸው ይተከላሉ 😂

  • @belayneshali4617
    @belayneshali4617 5 месяцев назад

    ቆንጆየ መሳሪያ ሳይሆን ሐቀኝነት ነውና መሳሪያ ማካበት ብቻ ዋጋ የለውምና ሐቀኝነትን እናስቀድም😂😂😂😂

  • @kelelewgetahun6237
    @kelelewgetahun6237 5 месяцев назад

    ኢትዮጵያ ትቅደም!!!

  • @keletaberhe7593
    @keletaberhe7593 5 месяцев назад +1

    ኢትዮጵያ የፈለገች ትታጠቅ መፍታትዋ አይቀርም

    • @user-bg4pm1fz2t
      @user-bg4pm1fz2t 5 месяцев назад

      Tiny Eritrea peeing here .

    • @Ethiopia_the_great
      @Ethiopia_the_great 5 месяцев назад

      ​@user-bg4pm1fz2t 😂 bro ignore them, they don't know any thing with out talking, they stuked in 1576😂 Long Life For Ethiopia🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @fuggu6351
      @fuggu6351 5 месяцев назад

      ማን አባህ ነው እሚያስፈታት

    • @awelarebo6693
      @awelarebo6693 2 месяца назад

      ይዋጥልሀል

  • @mdmihret4304
    @mdmihret4304 5 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂 አንቺውስ የማታፍሪ ነሽ😂😂😂