የሼሁ ታሪካዊው አቀባበል | የተዘጋጀላቸው ቅንጡ መኪና @HuluDaily - ሁሉ ዴይሊ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 июл 2024
  • Wel-come to HuluDaily your go to entertainment station make sure to subscribe and turn on notifications 🔔 to stay updated with all new uploads.
    **************************************
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 22

  • @germabonso2069
    @germabonso2069 18 дней назад +7

    አገሩን ምንግዜም የማይረሳ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እድሜና ጤና ይስጠው በሰላም አገሩ እንዲገባ የዘወትር ፀሎት ነው ፣፣

    • @Sammyali9
      @Sammyali9 14 дней назад +1

      ደስ የሚል ዜና

  • @zed8788
    @zed8788 18 дней назад +4

    ሸሁ እግዚአብሔርን ሰወደወት እነኳን ለሀገረው ምድር አበቃወት ;🙏🙏🙏🙏

    • @Sammyali9
      @Sammyali9 14 дней назад

      በሰላም ወደ አገራቸው በሰላም ያምጣቸው።

  • @seidyasin6736
    @seidyasin6736 18 дней назад +2

    በትውልድ ኢትዮጵያዊ እንጂ ጥምር ዜግነት አይደለም ያላቸው። ይሁን እንጂ ወደር የለሽ የእናት ኢትዮጵያ ልጅ መሆናቸውን ያስረገጡ ምርጥ ወንድም ናቸው።

  • @abiymekuria2693
    @abiymekuria2693 18 дней назад +2

    ሜድሮክ ኢትዮጵያ እናት ቤታችን አባቢ በሠላም ለናት አገርህ ያብቃህ 🙏 welcome to Ethiopia Daddy

  • @Belachewato-io1fe
    @Belachewato-io1fe 18 дней назад +1

    በጣም ደስ ብሎኛል ! በልባቸው ያለውን ሲተገብሩት ደግሞ እሳቸውም ኢትዮጵያም ይመነደጋሉ ፡፡ የፈጣሪ እድሜና ጤና ተመኘሁ !

  • @sophieabye8869
    @sophieabye8869 18 дней назад +2

    Welcome our dear Al-Amoudin you are an asset!

  • @Sammyali9
    @Sammyali9 14 дней назад +1

    አላህ በሰላም ውደ እናት አገርዎ በሰላም ያምጣዎት።

  • @NanoGOD-h5l
    @NanoGOD-h5l 3 дня назад

    ተከበሩ እንኳን ደና መጡ ቡሮ ። የተወደ ዱ የኢቶፓያ ልጅ ጤና ሰላም ከነ ቤተቦ ተመኘን ።እናከብሮታለን ፓፒዬ አለ እንግዲህ ...እሰቲ እናያለን ተባረኩ የተከበሩ

  • @eyersalmemelaku6428
    @eyersalmemelaku6428 17 дней назад +1

    We love u welcome home ❤️

  • @NanoGOD-h5l
    @NanoGOD-h5l 3 дня назад

    የደሀ ነገር ሀሆሆሆ ገራሚ ይገርማል ከ
    አለ ፓፒ ያለዉ ይመቸዉ ....የታደለ ሆሆሆሆ ይጨምር ሺ እጥፍ ይብዛ እልልል

  • @NanoGOD-h5l
    @NanoGOD-h5l 3 дня назад

    ሀሀሀለሀሀሀሀሀ ከምን ተሰራች ሀሀሀ ከወይፈን ሀሀሀሀ ሆሆሆሆሆሆሆ ይመቻችሁ ሀሀሀሀሀሀሀ ሆሆሆሆሆ ሄሄሄሄሄሄሄ ፓፒዬ

  • @YohannesGeday-dj3ls
    @YohannesGeday-dj3ls 18 дней назад +1

  • @Slimshady-o9h
    @Slimshady-o9h 18 дней назад

    የዚህ ሰውዬ ሀብት አያገባኝም ግን በሰኡዲ ሀገር ላይ በፈጠረው ያለአግባብ ክደት ሰኡዲ ላይ የነበረው ሀብት ግማሽ ያህሉ የመንግስት ውርስ ነው ይህንን በቃሌ አረጋግጥልሀለው ደሞ እሱ ብቻ አይደለም ሌሎቹም የታሰሩት ባለሀብቶች እሄንን እነሱ ላይ ይደረጋል

  • @sebsibieabera5038
    @sebsibieabera5038 18 дней назад +1

    In Front of the car RENTAL CAR written

  • @NanoGOD-h5l
    @NanoGOD-h5l 3 дня назад

    የተወደደ ሰዉ ነዉ ጥርጥር የለዉም አታርገብግቡ ቡሩ ላይ ለሱ ሰዉ ነዉ በቃ ።

  • @user-vt7xl6oy7s
    @user-vt7xl6oy7s 16 дней назад +1

    በጎ ሰሪ ምንም አይሆንም

  • @NanoGOD-h5l
    @NanoGOD-h5l 3 дня назад

    ቀቃህ በቃህ አጨብ ጫቢ ደሀ ዝምበል ወሬኛ ሰለ ፓፒዬ አዉራ አጨብጫቢ ዝጋ በቃህ ይዝጋህ ጋዜጠኛ ደሀ

  • @tesfaytadii
    @tesfaytadii 18 дней назад

    በጣም አጨብጫ ነህ ስለዚ ድርግም ዝግት አድርጌዋለሁ