ኢትዮጵያ በቅርቡ ያስገባቺው እጅግ ዘመናዊ መሳሪያዎች እና ብቃታቸው @HuluDaily - ሁሉ ዴይሊ
HTML-код
- Опубликовано: 7 окт 2024
- Wel-come to HuluDaily your go to entertainment station make sure to subscribe and turn on notifications 🔔 to stay updated with all new uploads.
**************************************
አገሬ ኢትዮጵያ መከላከያን ከጠፋበት አንስታ ለዚህ ስለበቃን በጣም ደስ ብሎኛል:: ምክኒያቲም ምከላከያ የአገራችን የመጨረሻ ምሽግ ነው:: ስለዚህ ማንም ሊደፍረን አይችልም:: አንደኛ እግዚአብሔር ሁለተኛ መከላከያ ሶስተኛ የኢትዮጵያ ህዝብ ነው:: ስለዚህ አንድ ሆነን ድህነትን ታሪክ እናድርግ:: ኢትዮጵያ ትልቅ ናት!!
Hulu daily በጣም ምርጥ ዘጋቢ ነው እውነተኛ ኢትዮጲያዊ ሁሌም በደስታ አዳምጠዋለው
ዋዉመሸአላተባረከላህበሉትኢእቶጺያን👍👍👍👍
ማሻ አላህ
😷😷😷😷ኮራሁብሺሀገሬ
💯💯💯💯👍
ማሻአላህ
Peace for Ethiopia 💪💪💪💪💪
Mengistu had the best army in Africa in the 70s and 80s, so do know do you know what happened to that army's please explain that to me thank you
😮😮በቃ ጉዳችንነው ማለት አይጠበቅቡንም በኢትዮጵያ እንተማመናለን
lovely
በጣም ደስይላል
ይህ ሁሉ መሳሪያ ለፋኖ ገቢ ይሆናል ❤❤❤❤ ድል ለፋኖ
Jawisaw chuhet nicha new. Surewin asfetitewital. Huletegna temenja serqo chaka ayigebam. Duket
በቅርቡ ፋኖ ይቀበራል አትቃዥ።
በቅርቡ ፋኖ ይቀበራል አትቃዥ።
ዊይ ዊይ ዊይ ሲሉ ሰምታ ዶሮ ታንቃ ሞተች።ደሃ በሂሊሙ ቅቤ ባይበላ ንጣት በገደለዉ።ሲያምርህ ይኑር።የያዙት ኢኮ የኢትዮጵያ አንበሶች መሆናቸዉን ዘነገ እንዴ ጃል ጂሎ ጂላንፎ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😀🇪🇹🇪🇹😀🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
😂😂😂😂😂😂
Ethiopia special triet
Selam Yarerebateeeee.......goseqalaaa...be eda....50 billion dollars...30 million ...famine
ኢትዮጵያ ዛሬም ነጌም በልጆቿ አንድነት ትቀጥልላለች ከአዲስ አበባ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
ውሽት ሁሉም የተበላሸ ነው አትዋሹ የለም
We need to remove ethnic federalism be more socialist and bring back the Derg::
Glory to ENDF !!Glory to ENDF !!Glory to ENDF !!
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊😅😮
እግዘብሔርን ን የናቀ መንግሰት አርባና የለውም አየተዋረደ በጥይት ተደብድቦ በአደባባይ ይሞታሉ።
Edmy lek Erdata Lmena tornet sdet mot rehab ydebral ngusu aby be 10 billyon betemengst yasgenebal oneg sheny bank yzerfal Amaraw Guragiw Sidamaw ygedelal ngusu aby Mrcha dersuwal chenkotal oromon yzo ygenetelal engy ke FANO ayterfm
ፋኖ ጠላና አረቄ ጠጥቶ ወደ ላይ ይተኩስ::
መከላከያ የሀገር መከታ መኩርያ ለኛ ለኢትዮጲያኖች ክብራችን ነው::
የሀ ሁሉ መሰርያ የኣብይ ሰራዊት ይደመሳሳል
Wow Ethiopia ❤❤❤
ይህ አደገኛ መሳሪያ😂ጠቅላላ የዛሬ ስልሳ አመት የተመረጠ መሳሪያ ታንክ ቲ ዘጠና ደርሷል ዙ ሀያ ሶስት በደርግ ዘመን እንኳን አሮጌ ነው
አጎብዳጅ ዩቱበር
000
But God help us weapon is nothing
If you were to fall from 1000 foot tower, do you really think God can save you? If you say "yes" you would be lying.
Tetewachew eyerotu nachew
Habtam Hager meat weha wenz meadn yalat Hager edmy lek Erdata Lmena tornet sdet mot rehab
Fano
ያልታየውን ጠላት ይቁጠረው
Ante mehaym hwhat tornet altekemewm kesu temar
ኤረ ባክህ በትክክል አውሮፕላን ብለህ አንብብ
Glory to ENDF 😊
pantsir restehal
2s hawitzer not tank
But God help only not weapons
We do not need God at all he is useless if he even exist. LoL
አነደዚ ገተዘጋጀንማ አስራልን ነበር መግጠም
why? you are evil
Almost all of these weapons are old with the exception of the first Chinese made weapon and the drones which you did not mention in this video. The Socialist government of Ethiopia (Derg) had all of these weapons back in (1980's) these weapons were modern at that time. Watch the10th annaversary of the socialist party (ESePa) military parade at Abeyote Adebabay.
I was part of that ceremony: also all weapons are that time...
ባኽ ዝም በል ጭባ! ባዲስ አበባ አኮ በ መንገድ ተዝረክርኮ ቀረ! ጀዝባውች
Del le Fano Fth letaredu nxuhan Fano ybetatnwal WAGA ylewum Fano ale huln geby yadergewal
አስፈሪ ትላለህ እንዴ ሂድና በድንህን አንሳ ፋኖ የረፈረፋቸውን አርቴፊሻል ፒኮክህን ለራሱ ላብይ ንገረው ገልቱ
እንኳን የውጪ የአገር ውሰጡን አልቻለም
ለአገር ትምቀኝለህ
ፈሳም ካድሬ
አረ ሼ አትፎግሩን
ኤሬ ወሬ በዛ ኡኡኡኡኡ
dile for Fano
Stop spreading fake news. Victory for Ethiopian defense forces.
ምነው ልጄ የዚህን ያህል ነው የተበጫበጣችሁት ወታደሩ እደከብት እየተነዳ ያመረተችው አገርእኮን እንደናንተ እብር እብር አላችም የፈሪ በተር መሰለባችሁ ካካ
አይ ወሬ ውሸት እጭ
ቅዘንህን ሱሪህላይ
ፋኖ መጣ ሲሉ
ይናዳል ገደሉ
ኧረ ሙድ አትያዝብን በድምፅህ ተላጥክብን😂😂😂
ከድምፁ ይልቅ ያስተላለፈውን ትልቅ መልእክት ለምን አትደነቅበትም? ፖዘቲቨ ስው መሆን ለጤና ጥሩ ነው ስው ማለት የሚያደንቅ እና የሚራራ ማለት ነው:: Be positive !!
እመን ትድናለህ
@@yemisrachyohannes962 ባለፉት ጥቂት ወራት የመንፈስ አነቃቂዎች ሰበካ ሰለባ ሆነሽ ያለፍሽ ይመስለኛል። positive altitude ጥሩ ነው እሺ። ግን ከእውነት ጋር መጣረስ የለበትም። ይሄ የኔ ሃሳብ ለአቅራቢው ተረድቶት ከሆነ ይማርበታል ይታረምበታል። አፍንጫሽ ጠማማና አስቀያሚ ከሆነ ውብና ቀጥ ያለ ነው ብልሽ ይሄ እኔን (positive) ቅን ቀና አመለካት አለው አያስብልም። ጠማማ ነው በቃ አስቀያሚ ነው በቃ። ድምፅህ ከትኩረት ይልቅ ሳቅ ይፈጥራል ። ቀጥ ያለ አመለካከት ነው።
@@abubekertemam1390 qqaqq