የእስራኤል እና የሐማስ ቅጥ ያጣው ፍላጎት! የእስራኤል ጦር በጋዛ ወይስ...? NBC አለም-አቀፍ @NBCETHIOPIA

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • National Media SC is here to support, the success of our country's
    transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
    #erdoğan #netanyahu #israel #palstine #hamas #israelwar #freepalsetine #jerusalem #telaviv #እስራኤል #ፍልስጤም #ዜና #NBCmata #NBCማታ #EthiopianNewsToday #የኢትዮጲያ_ዜና #Seber_Zena #ሰበር_ዜና #Top_media #ዜና_ዛሬ #Update_news #zehabesha #Mereja #መረጃ #addis_mereja #አዲስ_መረጃ #ሰበር_ዜና #አማረኛ_ዜና #amaregna_zena #amharic_news #አማራ #daily_news #oromo_news #ኦሮሞ #oromo_oddu #Mn_addis #news #ethio360 #tamagn_mereja #AbelBirhanu #yegna_mereja #tigray #ትግራይ #tikus_mereja #ትኩስ_መረጃ #zena_kemesha #addis_neger #አዲስ_ነገር #Amharic_news #Ethoipian_news #የሀገር_ውስጥ_ዜና #የውጭ_ዜና #ቢዝነስ #ስፖርት #ስፖርት_ዜና #እግርኳስ #ፕርሚየር_ሊግ #premier_league #የምሽት_ዜና #የቀን_መረጃ #zena #mereja #adis_neger #adismereja #አዲስ_ዜና #አዲስ_አበባ
    #NBC_Ethiopia
    #ሆኖ_መገኘት

Комментарии • 48

  • @amreamre-fw1qt
    @amreamre-fw1qt 3 месяца назад +5

    🎉🎉🎉🎉ድል ለፍልስጤም😢😢😢😢እንሻአለ

  • @Teddy-qn6op
    @Teddy-qn6op 3 месяца назад +1

    የምታደርጉት ገለፃ በጣም ጥሩ ነው !!!

  • @anteneh1242
    @anteneh1242 3 месяца назад +3

    ምርጥ ትንታኔ በምርጥ ጋዜጠኞች

  • @EmanAbdurezak-li1lb
    @EmanAbdurezak-li1lb 3 месяца назад

    ከኢትዮጵያ ምርጥ የቴሌቪዥን ጣቢያ አዘጋጆች

  • @ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ

    ምርጥ ትንታኔ ነው እጂግ በጣም እናመሰግናለን የሁሉም ተከታታዩቻችሁ ጥያቄ ይመስለኛል የእኔ የሁል ጊዜ ጥያቄ የሆነብኝ 57 የሙስሊም ሀገር አሉ እንደት ፍልስጤን በዚህ በሚዘገንን በሰው ልጆች ላይ ተደረግ በማይታወቅ እንድህ እስራኤል ጋዛን ስታጠፋ እንደት ዝም ብለው ይመለከታሉ ዝም ያሉበት ምክኒያት በትተነትኑልን በጣም አሪፍ ነው እስራኤልን ፈርተው ነው ወይስ አሜሪካን ቢያንስ ማእቀብ እንኳን በእስራኤል ላይ መጣል አልፈለጉም ግንኙነታቸውንም አላቋረጡም ንግዳቸውንም አላቋረጡም ለምን ዝም አሉ እንደት 57 ሀገር ብዙ ናቸው ጦርነት አይገቡም እስራኤልን ማሸነፍ አያቅታቸውም ነበር ወይስ እስራኤልን ይፈለጓታል በፈጣሪ በዚህ ጉዳይ ገላፃ አርጉልን

    • @demozdeboch4034
      @demozdeboch4034 3 месяца назад

      ከተቀበልክ እኔ ልመልስልህ ሁለት ምክንያት አላቸው አንደኛው እውነታው ምድር ላይ ምን እንደሆነ ጠንቅቅው ያውቃሉ ያ ማለት የጋዛ ህዝብን እየበደለ ያለ እስራኤል ወይስ ሀማስ ሚለውን ከእናንተ ይልቅ በቅርብ ያሉት በግልፅ ያውቃሉ ለምን እሩቅ ትሄዳለህ እስራኤል ውስጥ እኮ ከ 2 ሚሊዩን በላይ ሙስሊሞች ይኖራሉ ግን ያን ያክል እንደ እናንተ ያለ እውቀት በጭፍን አይከራከሩም
      ምክንያቱም ሀማስ ለራሱ የፖለቲካ ጥቅም ሲል እንጂ ለጋዛ ህዝብ ምንም ደንታ የለለውም ጭራቅ ስለሆነ ይልቅ ህዝቡን በምሽግነት እየተጠቀመ ያሰፈጀራስ ወዳድ ቡድን እንጂ ነፃ አውጪ ስላልሆነ ለእሱ ምን ድጋፍ ያስፈልጋል ? እስከ አንተን ልጠይቅህ ከንፅህን ሞት እንዴት ነው የሞቱት ብለህ ጠይቅ አንድም ሰው በእስራኤል ወታደር ቀጥታ ተተኩሶ የተገደለ ካለ ማስረጃ አምጣልኝ ያኔ እስራኤል እውነትም ጭፍጫፊ ናት እንበል እውነታው ግን አየሞቱ ያሉት ሀማስ ወታደሮች በንፅሃን ላይ እንደምሽግ ት/ቤት ውስጥ ቤቶች ላይ ሆስታሎች ላይ በመደበቅ ወታደሮችን ለማጥቃት ሲባል በሚወረወር ቦንብ ነው ሚሞቱን እሱን ደግሞ ውጡ እየተባሉ ማስጠንቀቂያ እየተሰጣቸው ነው ሀማስ ግን በግዳጅ እንዳይወጡ በማድረግ ያስፈጃ ቸዋል ይህ አንድ
      ሁለተኛው 57 የሙስሊም ሀገራት የእስራኤልን ሀያልነት ጠንቅቅው ያውቃሉ የ 6 ቀን ጦርነት ስንቱን አረብ ብቻውን እንዳንበረከከች ስለሚያውቁ አይደፍርም እሷን መንካት አምላክል መንካት ነው ይገባቸዋል እነሱ አዋቂ ናቸው የእናንተ አለ እንጂ ጥልቅ ብየ ይህው ነው እንግዲህ

    • @ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ
      @ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ 3 месяца назад

      @@demozdeboch4034 አይሁዲን አልጠየኩም መልስ እንድሰጠኝም አልፈልግ ምክኒያቱም እናተ ሰይጣን ስለሆናችሁ ከሰይጣን ደግሞ ጡሩ ነገር ፈፅሞ አይጠበቅም ምኑን እሄ ያልከው ሁሉም ውሸት ነው ወላሂ አንድት ቃላት ትክክል የለህም ጥብ ይሁዳ

    • @demozdeboch4034
      @demozdeboch4034 3 месяца назад

      @@ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ ከዝንብ ማር አይጠበቅም ከስድብ ውጭ ምን እውቅና ኑሯቹሁ ነው ጭለምተኛ ሁላ

    • @zinetebrhem5681
      @zinetebrhem5681 3 месяца назад

      ጨለምተኛ እናንተ ናችሁ የፃፍከው ሁሉ አንድ እውነት የለለው እስራኤል ምን አቅም አላት ህፃናት ከመጨረስ ውጭ የሠው ደም ጠጥቶ ያልጠገቡ በራሳቸው መሬት የሚገደሉት የአሜሪካ እግር አጣቢ ስለሆነች ነው አቅም የላትም @@demozdeboch4034

  • @NajmudinNasir-gi5tr
    @NajmudinNasir-gi5tr 3 месяца назад +1

    በጠም ነው ምትመቹኝ በጉጉት ነው የምጠብቀውቹ 👏👏👏👏

  • @kirubelgetachew3999
    @kirubelgetachew3999 3 месяца назад +1

    The greatest 👍👍👍

  • @dawitzewde9068
    @dawitzewde9068 3 месяца назад

    Be alemakef tinitaneyachu eko manim midersibachu yelem tileyalachu❤❤❤

  • @dani133boy
    @dani133boy 3 месяца назад +1

    ሁሌም ትንታኒያቹ ያስደንቀኛል ፋና ኢቲቪ ዋልታ ቢደመሩ የናንተን ግማሽ አይደርሱም

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 3 месяца назад

    በስርአት ልበሱ፣ ዱርዬ ነው የምትመስሉት። respect the profession

  • @ErmiasTefe
    @ErmiasTefe 3 месяца назад +1

    እስራኤል በጭራሽ አትቀበለውም ወደፊት ብቻ

  • @wello446
    @wello446 3 месяца назад

    ሁሌም አድማጫችሁ ነኝ ✌

  • @hamseshariif4937
    @hamseshariif4937 3 месяца назад

    ዋዉ ምርጦቼ ምቹ

  • @rawudashifaw3403
    @rawudashifaw3403 3 месяца назад

    They are not foolish

  • @mo84588
    @mo84588 3 месяца назад

    Plz invite Mohammed Zekeria

  • @אוריאגומס
    @אוריאגומס 3 месяца назад

    ጦጣንና አንበሳን እኩል ማየት ማቃጠር ነው

  • @BilalHabeshi13
    @BilalHabeshi13 3 месяца назад

    ቢኒ እና ነፂ ይመቻቹ የትም የሌለ ትንታኔ

  • @kelifashifa6796
    @kelifashifa6796 3 месяца назад

    አሜሪካ ነች መጀመሪያ ቱርክ ላይ ኒክለሩን ያሰቀመጠችዉ ለዛ ነዉ ሩሲያ ወደ ኩባ 1961 የሆነዉ

  • @millionmekonnen3445
    @millionmekonnen3445 3 месяца назад

    Please andande silnam selmimotute akerbulne enwadachewlen thanks

  • @ShemsuHussen-ek7rt
    @ShemsuHussen-ek7rt 3 месяца назад +1

    ወንዴሜ ተቃጠሉ ባልከው ለእዳተ አይነቱ እንጭጭ ሀሳብ ላለው ሰው መልስ መስጠት አስፈላጊ ባይሆንም እኛ ላይ ቢሆንስ አይባልም ወይ አይ ለሰው !!!!!!!

    • @Tube-kx2sq
      @Tube-kx2sq 3 месяца назад

      ዛሬ ተለቀቁ የተባሉት ሰወች እንደት እንዳማረባቸው ተውበው ነው የመጡት ክክክክክ ይህ ነው ሙስሊም እንግድህ

  • @אוריאגומס
    @אוריאגומס 3 месяца назад

    ምን ታመጣለች እሩሲ ማነንም መካት አትችልም ማው በሩሲ ተዎክሎ አሚነካ የት ሊያራ ያበደ ነው

  • @demozdeboch4034
    @demozdeboch4034 3 месяца назад +1

    በመጀመሪያ እንዴው ለዜናው ለውሬው እናውራ ብላቹህ እንጂ ስምምነት እንደለለ እና አሜሪካ የራሷን ፓለቲካ ለማስጠበቅ እንደው አደረኩ ለማለት እንጂ በእስራኤል ዘንድ የዚህ አይነት መደራደሪያ አለቀረበም ሊቀርብም አይችልም ስለዚህ ለዜና ማጣጠሚይያ እንጂ ፍሬ የለውም ሲቀጠል ትንታኒያቹሁ አሪፍ እያለ ከእውነታ ብዙ ትርቃላቹሁ በተለይ ነፃነት ሀማስ ለጋዛ ህዝብ ነውሚታገለው 2017 የሰላም ስምምነትም አቅርቧል ስትልኝ በጣም ገረመክኝ ቢኒያም እንኳን እያስተካከለህ ልትቀበል አልቻልክም ሀማስ መቸም ሰላም አይወድም እንዲውም ለጋዛ ህዝብ ህልቂት የመጀመሪያው ተጠያቂ እሱ ነው ምክንያቱም የእሱ ምሽግ ህዝቡ ነው ት/ቤት ሆስፒታል ውስጥ ነው ህዝቡ እያለቀ ያለ ብዚህ መልኩ ነው እስኪ እስራኤልን ያክል ሀያል ሀገር ኦክቶበር 7 ላይ ያን ያክል አስቃቂ ዘግናኝ ድርጊት በመፈፅም ነፃነት አገኛለሁ ብሎ ከሚያስብ አሸባሪ ቡድን ከኅላ ይህ ህልቂት የመጣል ብሎ ባለማሰብ የራሱን ፕሮፖጋንዳ ለማካሄድ ህዝቡን እንደፈለገ ሚያጨወት ቡድን ጋር አለማ እንዳለው መሪ አድርግህ ስትከራከር ዘጋኝ ዘጋኝ እውነታን ይዘህ ተናገር ነገ ሁሉም ግልፅ ይሆናል እንዴው ሙስሊሞችን ለማስደስት ብለህ አስሬ ሀማስ ሀማስ ምትለውን ነገር አስተካክል ነፃነት ዋ 😊

  • @SeudMohammed-eh3qq
    @SeudMohammed-eh3qq 3 месяца назад

    ቢኒ ሀማስ አሸባሪ አይደለም በሰላም ነው

  • @rawudashifaw3403
    @rawudashifaw3403 3 месяца назад

    Shoose words to say something, they are not terrorist

  • @nuredinchura4575
    @nuredinchura4575 3 месяца назад

    Middle east news hullem kanenta mesmat yarakegnel

  • @אוריאגומס
    @אוריאגומס 3 месяца назад

    ማን አገባህ ስለስራይል

  • @seidjila838
    @seidjila838 3 месяца назад

    Enante esane mendnew ket yatawe le hagerachrw new eko eytreaga new

  • @tigist2512
    @tigist2512 3 месяца назад +2

    ተቃጠሉ 4 የታገቱ እስራኤላውያን አይዴፍ እስለቅቋቸዋል ገና ምን አይታችሁ ጋዛ የአመድ ምድር ትሆናለች ።

    • @GamadeBiranu
      @GamadeBiranu 3 месяца назад

      100%

    • @Tube-kx2sq
      @Tube-kx2sq 3 месяца назад

      እናተ የኢትዮ ከነ እበታችሁ የሂዳችሁት ናችሁ ይህን የምትሉት ምሀይም ሁሉ

    • @Tube-kx2sq
      @Tube-kx2sq 3 месяца назад

      ደሞኮ እንደት እንደሚንቆችሁ እኔ ግን ታሳዝኑኛላችሁ ወጨረሻችሁ የት ይሆን አስባችሁት ታውቁ ይሆን አንድኮ የምትክሩበትኮ የላችሁም አሺሟጣች ሁላ ዛሬ ተለቀቁ የተባሉት ሰወች እንደት እንዳማረባቸው

    • @حياهبوبا
      @حياهبوبا 3 месяца назад

      አንተ ቡሽቲ ሀጠራው ፈላሻ አመድ ያድርግህ አንተን ውሻ ጌይ እድሜህ ይጠር

    • @Tube-kx2sq
      @Tube-kx2sq 3 месяца назад

      @@حياهبوبا ክክክክክክ

  • @tafessemuluneh388
    @tafessemuluneh388 3 месяца назад

    እንዳለጌታ የሚያቀርበውን ፕሮግራም አደንቃለሁ። በርታ! ግን የሣይንስ አካዳሚ "የራሷ እያረረ የሌላዉን ታማስላለች" የሚለውን ብሂል አስታወሰኝ።አገርን የሚያሳድገፈው ሳይንስና ቴክኖሎጂ ሆኖ ሳለ እናንተ ስለታሪከኞች ታጫፍራላችሁ። dereliction of duty!

  • @behailumekaria8698
    @behailumekaria8698 3 месяца назад

    MN malt new American, lelWm ager mn agbachew lersachew selu enge aydlem hulum kerasachew yepoletica falgot gar yetyayza new

  • @FjjfjfjRhhdhd
    @FjjfjfjRhhdhd 3 месяца назад

    እናንተ ስለ ህንፃ ተወራላቹ ምንም ስላ ጦርነት የማየውቁ ህፃናትና ህመምተኛዎች ሆስፒታል ውስጥ የተኙ ሲገደሉ ና ህዎት ለይ ቦብ ሲያዘንቡ ያማል የነሱ ዜጋ አንድ ሲታገትናሲገደል እንዴት እንደሚሆኑ አያዮ አለም ዝም ሲል አየምም?

  • @tekakassaw5857
    @tekakassaw5857 3 месяца назад +2

    ለኢትዮጵያ እማጰየሚቀርበው የአማራ ጦርነት ነበር ግን የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች ህሊና ቢሶችና ሆድ አድር ስለሆናችሁ የአማራው ፍጅት አይታያችሁም😂😂😂

    • @MohammedAhmad-js8gp
      @MohammedAhmad-js8gp 3 месяца назад

      አማራ ምን ሆኖ ነው 4 ኪሎን ፈልጋቹ ከሆነ 😂😂😂😂😂😂😂

    • @MohammedAhmad-js8gp
      @MohammedAhmad-js8gp 3 месяца назад

      😅😅😅😅