Ethiopia - አዲሱ አዋጅ እየመጣ ነው፣ ባህር በሩ ይፋ ሆነ፣ ከፍተኛ ባለስልጣናት ሩሲያ ገቡ፣ በድንበር ግጭት 30 ሰው ሞተ፣ ስለመንግስት ሰራተኞች...
HTML-код
- Опубликовано: 15 июн 2024
- Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda
ምነው የብልፅግና መንግስት ረሐብተኛ ሆነ።እረ ፈጣሪ ሆይ የደሐደጉ አባት ከሰማይ ሀገሬን ኢትዮጵያን አስባት!!!!!😭😭😭
ምነዉ ሰርቀሃል እንዴ?😂
ምነዉ ሰርቀሃል እንዴ?😂
@@FiraolBeharu-md6rt Defiantly
ልክ እነደ ፋኖ ይታገል ሰራተኛዉ
ምንድነዉ ምታወራዉ ገብቶሃል ግን የተወራዉ?🤔
🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
#Ethiopia country all Ethiopia pierporty save and Ethiopia peoples business now save no thife and no jail and no peirosn and now #ebc and #cnn new s
እያፋጃቸው ያለው የብልፅግና የሴራ ፓለቲካነው ሕዝቡ እኮአብሮ የኖረ ነው
❤❤❤
#ETHIOPIA REIALTION GOOD AND NICE TV WORLD NEWS NOW SOMILE GIVE BAGET AND SALARY BY PORT AND SO ON
ሰዉበስደትተሰዶየሰራውንእንውሰድይባላል አላህለህዝብእሜሆንመቴህአምጣ
በዘረኝነት ላይ የተመሰረተ አስተዳደርና አወቃቀር እስካልተወገደ ድረስ በመሬት ይገባኛል ጥያቄ ጎሣ ከጎሣ ነገድ ከነገድ መገዳደል የማይቀር ነው።
#ETHIOPIA SOMILE NICE AND SAY TV NEWS #EBC AND #CNN AND #ABC
😢
እረ በፈጠሪችሁ እንደው ኔትወርክ ልቀቁልን እባካችሁ😢😢😢😢😢
በምንድነዉ የፃፍከዉ ይሄን
@@FiraolBeharu-md6rt ዳታ የለም እኛጋ እኔ ባህር ማዶ ነው ያለሁት ቤተሰብ ካገኝሁ1አመት ሞላኝ ለዛነው
ሁሉም ወደ ትግል እንግዲህ ምን ቀረህ ዳይ ወደ ትግል!!!?
Minimum limit ሊኖር ይገባል።የሚልሱትንና ወይም ለመኖር የሚፋትሩትን እያበላሉ እነሱ ባካፋ ሊዝቁ ነው።እየተዋወቅን አንተራረድ በሉልን፣
የኢትዮጵያ ብልጽግና የህዝብ ንብረት ሊዘርፍ የፈለገው የኢኮኖሚ ችግር ሰላጋጠመው ነው🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ምነዉ ሰርቀሃል እንዴ?😂
ኢድ ሙባረክ
ሰላሳ አላለም ቱ አኛወረዳኳ መቶ ሙቷል😥😥😥
deleee lafano ❤❤❤❤❤
ትክክለኛ አካሄድ ነው በሽብርተኝነት ገንዘብ ማካበት አይቻልም ።ማጽደቅ አለበት ።
ዋናው ሽብርተኛ መንግስት ነው መጀመሪያ መንግስት ስልጣን ይልቀቅ
yena shemelese,abeya abet lay mejemre kensu yejemer
ባለጊዜ ትመስላለህ
ጠላት ያደረጉትን ሕዝብ ማሳደጃነው ብልፅግና በሙሉ የሌቦች ስብስብ ፓርቲነው እያንዳንዱ የፓርቲ አባል በየአለበት በየአካባቢው በየዘመዶቻቸውም በየትውልድአካባቢ እንደሮኬት የተተኮሱ ሕዝቡ ያውቃቸዋል
የሰው ደሰታ ዩሚያሰደሰታቹ ክፉ አይካቹ የሰው ቤት ኑሮ ሰለችት ያላቹ የነፃነት የረፍት እጀራ ይጣን ያርብ ቤትሰብ እሰት አንድሺ በች አሰግቡኝ በቀነናት ወዴች የአግሬ ልጆች እሰት ሊያች እሰት አንድሺ በች አሰግቡኝ
እባካችሁ በወሠን አንገናኝም በአፋር ላይ ግልፅ ወረራ እየተፈፀመ ነው እውነቱን ከማውራት የሚያግዳችሁ ምንድን ነው የገደል ማሚቶ አትሁኑ ለእውነት ቁሙ
100% right civil servant
ሰላም ለሀገራችን......🙌
እንኳን ደስ ያለህ ። አሁን ኢምፖርቱንም ኤክስፖርቱንም ታሳልጥበታለህ ።
ሽመልስ አብዲሳ ከነወንድሞቹ ጉድ ፈላባቸው አትለኝም እንዴ ።
hhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhh... yehan heg yawetute lerasachew lewersut flegew nw
ጎበዝ በራችንን ከባንክ እናውጣው ከዛም ወደእናት አግር አሜሪካ እንሂድ
ግን ለምድነው የብልፅግና ቆሚነን አልክ አጀዳህ ሁሉ ላብይነው ድል ለፍኖዋቻችን
Eid mubarek for all moslimin. Amhara fano is very great and winner ye Tewedros kassa❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Gobez weyanen lemin aywersem hagerituwan enket abedrgo yeblawun ?
ንብረ
ኸረ እኔ 2 ዲግሪ እና 1 ማስተርስ አለኝ (ሁሉንም አ/አ ዩኒቨርስቲ ነው የተማርኩት) የተማራ የሚከፈለኝ 3100 ብር ነው
Apartheid governor always doing his ambition.
ይገርማል !
አንባቢዎች እባካችሁ አንብቡ፣ተዘጋጅታችሁ ግቡ፤ ቪላዲቮስቶክ ነው የከተማዋ ስም።
የደኸየ መንግስት በቃ ማፍያ ሆኑ ለየለት ወይ ድህነት ለምን ህዝቡን በቁሙ ረሽነው አይወርሱትም ማፈሪያ መንግስት ሰምቼ ማላዉቀዉ ጉድ 😢
ምነዉ ሰርቀሻል እንዴ?😂
😢😢😢ያረብወለጋፍትህኡፍፍፍ😢😢
እውነት ያድርገው
አሪፍ
ፈስ ያልበት ዝላይ አይችልም የዘረፉትና በእጅአዙር የከበሩት ይጨነቁ
ክክክክክ
እንኮን አብሮ አድርስን🌹🌹🌹🌹🌹🌹
የደመወዝ ጉዳይማ ምን ተወርቶ ያልቃል መንግስት ቤት ይስጠንና ረሀቡን እንችለዋለን ።
The law against unproven wealth looks good on paper. The problem lies in who and how to implement it properly. It will be interesting to see where Abiy and Shemeles found the funds to purchase the land and build their multi-billion-dollar mansions after being on their jobs only for a couple of years.
እንኮን አብሮ አደረሠን❤❤❤
ኤሄን ህግ እደግፈዋለው ብዙ ሰዎች በመተት በጥንቆላ ንብረት የፈሩ ስላሉ
ante qijetam ye qijetam zer meche new aseb kifle ager yehonechiw mechem
bihon ke segera bet ina ke ine qijetamoch bet turu teren aywetam qijet ke betachu aywetam
ምን ማለትህ ነው ታሪካዊው የዓሰብ ወደብ ማለት ከኤርትራ ሁለተኛ ወደብ ዓሰብ ማለት ኣለብህ ዓሰብ የኤርትራና የኤርትራ ህዝብ ነው
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️
የኤርትራ አይደለም ከአፋር የተዘረፈ ወደብ ነው!!!!!!
@@DerejeTadesse-hx6co ክክክክ ከሶማሊያ ኣይደለም wake up bro ራስህን ኣትሸውድ ሶማሌላንድ ኣይደለም እንደ ዮውሃንስ ራስህን እንዳትቆረጥ ወደዓሰብ እንዳታስብ ካሁን በሃላ
@@DerejeTadesse-hx6coAnte chnklat alba ayselechachuhum ende ye Eritrea 🇪🇷 meret lay ye amorana ye jib sisay mehon.
@@habtishtsegay8967 እንዳንተ ዓይነት ማሠብ ከተሳነውና ከስድብ ውጪ ቁምነገር ከማይገኝበት ተራ ሠው ጋር ኮሜንት አልለዋወጥም
እንኳን አደርሳችሁ 😍 !!
❤እኮን አብሮ አደረሰን
ሲያምርህ ይቀራል በባንክ አንልክም እሽ በብላክ ማርኬት ካልሆነ ብዙ ለፍተን ላንተ ገቢ አናደርግም
#ETHIOPIA AND ERITREA WAR NO STOP WAR
❤❤❤❤❤❤
ድል ለህዝባዊ ሀይል አማራ ፋኖ❤❤❤
ማነው ፋኖ
@@feridnura-xg9hq እየመጣ ነው ሊለበልብህ
የአማራን ክልል ወደድንጋይ ዘመን እየለወጠ ያለ ድንጋይ ራስ ስብስብ ነው ፋኖ
@@MaMarbager ኦ ፋንዶዎች ህዝ አስጨራሾች የተኛሰው ሚያርዱት አወኳቸው አሁን
ethiopiwian me,at eyeweredebin new
Egiziabiher yidiresilin.
እሄ ለይቶ ለማጥቃት ይመቻችሀል
ሐገር ያ ላፈራችውን ያልያዘችውን ቅርስ ከ የት አምጥቶ መክፈል ይቻላል ሁሉን አቁሞ ገቢውን በሙሉ ወደ ደሞዝ ክፍያ ቢዞር መጭውን ትውልድ እንዲሁም ሀገርን መግደል ነው
ቅዠት ይቀበጥረሉ ከዚህ በፈት የዘረፈወስ
ምነዉ ሰርቀሃል እንዴ?😂
አታስቀኝ ከአሰብ ክፍለሃገር ክፍለሃገር ፊት
💚💛❤️💪💪💪
Ehe aremene seweye
J
J
"የአገዛዙ" የሚል ቃል መስማት ሰለቸን:: ፋኖ ለአብይ አስተዳደር አልተገዛም:: "የአብይ አስተዳደር" ወይም " የብልጽግና ፖርቲ" ብላችሁ በስሙ ጥሩት:: ወደፊት ይህ ቪዲዮ ሲታይ የአገዛዙ የሚለው ቃል ማንን እንደሚያመለክት አያሳይም::
ETHIOPIA AND SOMILE RELATION GOOD AND NICE NOW TV NEWS SUPPORTER BOTH GAME BY THFIE NO AND BY BUSINESS AND BY PORT BUSINESS AND BY TRANSPORT AND BY MINERILE AND BY LTHIFE NO NOW NICE
#ETHIOPIA SALARY FIRST TO PAY TOO MUCH ETHIOPIA NATIONALITY AMHARA RELIGION STATES AND CITY ALL GOVERNMENT ETHIOPIA NOW #EBC AND #DIRE TV NEWS #BBC AND #ABC #CNN AND ALIJZRREA ENGLISH NEWS
የሀገሩን ህዝብ መዝረፊያ ህግ
ምነዉ ሰርቀሃል እንዴ?😂
አማራ አወሮሙማው ቀማኛ ስርዓት በብረትህ ብቻ ነው ነፃ የምትሆን
Eree😂
አሰብ አሰብ አሰብ 😂😂😂😂እርሳው ወንድሜ
አይሰሙም እነዚ
አሰብን በጭራሽ አንረሳትም በሶማሌ ላንድ የምንመጣበት ትልቁ ምክንያታችን ለምን እንደሆነ አስተንትን ከገበህ ይገባሀል
Kizanubat 😂
@@ThomasMehari-xg1gvአሠብ ሲነሳ ሻዕብያ ልቡ ቀጥ ትላለች ምንም ላይፈይድላችሁ
@@DerejeTadesse-hx6co የናንተ ቅዠት ነው ሚያሳስበን ስለ ፋይዳዉ ተወዉ አይመለከትህም ወይ ጨከን በሉና ሞክሩ ቢያንስ ተን እኪላቹ እየዘፈቅን እንልካቹሀለን
Eritrea court because all port Eritrea jail nd peirosn now jail mense arrested by tv news all announce #tv news #ebc and #cnn and #abc news #ali jazrrea English news . Ethiopia parlam announce tv news now Eritrea jail periosn jail court by judgement and by justice and by low all Eritrea chiking by thife or by business all property jail because off aseb port and aseb port and red sea port ship jail now world leader accept
Aseb kiflehager yemibal yelem and Eritrea yemitibal ager now yalech meche now rasachu tikikil yemisera? Eritrea chaww beluwat likekun simachign atitrun
Enezih denezoch Asseb eyalu eko aleku ye Eritrea 🇪🇷 meret waga askefay new enezih eresachewun mansat yemaychlu eresoch.
ራእይ 12
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ታላቅ ምልክትም በሰማይ ታየ ፀሐይን ተጐናጽፋ ጨረቃ ከእግሮችዋ በታች ያላት በራስዋም ላይ የአሥራ ሁለት ከዋክብት አክሊል የሆነላት አንዲት ሴት ነበረች።
² እርስዋም ፀንሳ ነበር፥ ምጥም ተይዛ ልትወልድ ተጨንቃ ጮኸች።
³ ሌላም ምልክት በሰማይ ታየ፤ እነሆም ታላቅ ቀይ ዘንዶ፤ ሰባት ራሶችና አሥር ቀንዶችም ነበሩት በራሶቹም ላይ ሰባት ዘውዶች ነበሩ፥
⁴ ጅራቱም የሰማይን ከዋክብት ሲሶ እየሳበ ወደ ምድር ጣላቸው። ዘንዶውም ሴቲቱ በወለደች ጊዜ ሕፃንዋን እንዲበላ ልትወልድ ባላት ሴት ፊት ቆመ።
⁵ አሕዛብንም ሁሉ በብረት በትር ይገዛቸው ዘንድ ያለውን ልጅ ወንድ ልጅ ወለደች፤ ልጅዋም ወደ እግዚአብሔርና ወደ ዙፋኑ ተነጠቀ።
⁶ ሴቲቱም ሺህ ከሁለት መቶ ስድሳ ቀን በዚያ እንዲመግቡአት በእግዚአብሔር ተዘጋጅቶላት ወደ ነበረው ስፍራ ወደ በረሀ ሸሸች።
⁷ በሰማይም ሰልፍ ሆነ፤ ሚካኤልና መላእክቱ ዘንዶውን ተዋጉ። ዘንዶውም ከመላእክቱ ጋር ተዋጋ፥ አልቻላቸውምም፥
Bale silxan min ageba sile demo.demuzun ayinekam.be abel new minorow
Wey Diaspora gudsch fela
#ETHIOPIA NATIONAL WAR NO WHY WAR BY THIFE COILTE TO KILLED INSIDE ERITREA MILITARY SOIDLER AND SO ON
የመድሐኒት መግዣ ዶላሩን በሽርሽር እየጨረሱ ሕዝቡ በግል ክሊኒኮች ተበዝብዞ አለቀ
በከላላ ወረዳ ፋኖ የለም ወይ ህዝቡ እየተሠቃየነዉ
Min huno tsekaye😂
Min huno tasekaye
fano sentu ga yehun lemn hezebu wed fano gebeto lemebetu ayetagelem????!!!!
የኢትዮጵያ ህዝብ በአንድነት ተነስቶ ይህንን ዘራፊ ስርአት ካላስወገደ መከራው ይቀጥላል
እና ምን እየጠበቃቹ ነው ለምን አትነሱም
Pleas when you give a brief don't say Assab the port of the province pleas, pleas stop this kind of joke.
ትክክለኛ ሐሳብ ነው።በዬትኛውም ሀገር ቢሆን ትክክለኛው የገቢ ምንጭ ካልታወቀና ህጋዊ transaction ካላደረገ ይወረሳል or ይታገዳል...
Behgewet melku kager wetew nbret yaferaw ebreteseb behgawi lilk endeat yitebekal yalew behawala melak new yezan endeat litay new bro
በዚህ በኩል ቤት ሊውርስነው ትላላቹሁ በዚህ በኩል ቤት ግዙ ትላላቹሁ እር ተውን አንገዛም ብቃ
ጭራሽ የ ሰው ቤት መውረስ ልትጀምሩ ነው
Kizbi 😂
#ETHIOPIA SALARY TOO MUCH PAY NOW ADD TV NEWS #EBC AND #ETV AND #DIRE TV NEWS #CNN
Congratulations u are going to get port kkkkkk
ዶር አብይ ደፋርና ጭስ መውጫ አያጣም ተረት የመሠለውን ወደ ተግባር የለወጠ መሪ ጉሮሯችን ከመታነቅ የታደገ ብልጽግናው ወደ አስተማማኝ ጉዞ
ዋኝበት ሂድና
good regulation i support it.
You see because you see from your side. The problem is the govt itself.
ኤርትራ 😂
Le dihoch bicha now yemimeleketew weyim….?
Ye wyana meriwoch habtis endiyet yihonal. ?ke bereha yale andach genzeb saynorachaw buzu habti yaderegu ?
የብላክ ነጋዴዎች ጉዳቹ ፈላ😂
🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔ኧረ ጉድነው
ወረራ መሆኑ ነው? ሶማሊያ እንጂ ሶማሊላንድ የምትባል ሃገር የለችም እኛ ኤርትራውያን ከሶማሊያ ጎን ነን ያልገባቹ ነገር ያለንበት 21 ክፍለዘመን ነን እናንተ እንደምታርጉት መፍጨርጨር ቢሆን ኖሮ የኣለምን ኣገራት ሉኣላዊነትን ህግ በቀየራቹ ነበር ። ነገር ግን ዘላቹ የምታመጡት ቅንጣት የለም ኣርፋቹ ተቀመጡ እንደለመደባቹ በብድርና ኣልተገዛንም እያላቹ ከተገዙ ኣገሮች ስንዴ መለመንና ወደ ነሱ መሰደድ ይሻላቹሃል
እንዲህ ያለው ስራ መልካም ነው::
ሐብታሞችን ከፈለገ ይዝረፋቸው የድሃልጅ ሲሞት ሲታገል አያግዙም አብይ ሴራው አደገኛ ነው
ያማራ እዝብ የጋላ አበልፃጊ ነውያለክ ማነው የምታስታዋውቀው ቤት ነገ አብይ ያፈርሰዋል ድግሞ ለአዲሳባ ቦታ😮😮😮😮😮😮
ፋንዶዎች ቻሉት የአፄ ዘመን አልፏል እሄ ሌላ ዘመን ነው
ምንም ይሁን ምን ምትፅፈው በአፄወች ፊደል ነው አንተ እርስት አልባ @@feridnura-xg9hq
@@getachewkebede9863 ሀሀሀ ተቃጠል ከፈለክሽ እሱም ይጣላል የጊዜ ጉዳይነው ወሸላም
@@feridnura-xg9hq ስትለምኑ በአማርኛ ስትጨፍሩ ክክክክ ወሸላህን ግባርህ ላይ ፈልግ
ባለጌ ሁላ ስደባቹህ እጅ እጅ ትላላቹህ ሁለታቹህም
የምን ታሪካዊ ወደብ ነው kkkkk አሰብ 🇪🇷
እንቀማችሁአለን ጠብቅ ኤርትራም ጅቡቴም ኢትዮ ነው
@@betesebtube431 ምን እንጠብቃለን የዘላለም ምኞታችሁ መሆኑን እናዉቃለን መቀማቱን ተወዉ መመኘት ግን ይቻላል
አቢቹን የሚነካ ሆዱ መሬት ይንካ!!!!!!!!!!
እረፈጣሪ ይንቀለው
@@natiWolde-fw6iiይትከለው
ግም
ህዝብን በድሮን የሚጨፈጭፍ ፍሽሽቱ ገዳዩ
አላልክም😂😂😂😂😂😂
❤❤❤
❤❤❤