Ethiopia - ከጉባኤው ጀርባ ያፈተለኩት እውነታዎች ጠቅላዩ ለምን…?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии •

  • @AbyatarSeyoum
    @AbyatarSeyoum 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ሃገራችንን ሕዝባችንን እረፍት ይስጥልን።

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 7 месяцев назад +6

    Thanks ftha midiya for sharing truth new ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yonayona4692
    @yonayona4692 7 месяцев назад +2

    ተመቸኝ

  • @edegealemu5487
    @edegealemu5487 7 месяцев назад +7

    ትክክለኛ መልከታ ይህ ነው አለቀ

  • @solomonfantu7863
    @solomonfantu7863 7 месяцев назад

    ምርጥና እውነታ ላይ ያጠነጠነ ትንታኔ። እውቀት ላይ የተሠረረተ ጋዘጠኛነት ማለት ይህ ነው አቦ ብዕርህ አይንጠፍ። ጯኽ ቆርቆሮ በበዛበት የቀድሞውንና የአሁኑን፣ የምዕራቡን ዓለም ሕልምና የታዳግ ሐገሮች መሪዎች ትንሽነት አንንጥሮ ማሳየት ብስለትን አመላካች ነው።ዕድሜ ይስጥህ። ሁሌ እንጠብቅሃለን።በርታ።

  • @st5f676
    @st5f676 7 месяцев назад

    Ethiopia jana hulum 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👑👑👑👑👈☝️☝️☝️💪💪💪🙏🏿🙏🏿🙏🏿🤲🤲🤲

  • @yasintahir1830
    @yasintahir1830 7 месяцев назад

    Amazing view 🎉

  • @EmanAbdurezak-li1lb
    @EmanAbdurezak-li1lb 7 месяцев назад +1

    የኬንያ እውነታው ይህ ነው ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
    አብይን ጀግና መሪ የኢትዮጵያ ህዝብ ይወክላል ያልነው ይህ ነው

  • @SamiraMohamet
    @SamiraMohamet 7 месяцев назад

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 7 месяцев назад

    እኛው ነን ! በራሳችን ህዝብ የሌለንን አክብሮት ...? እነሱ እያስተማሩን ያለነው ! ፍቅር , ክብር ....? የሚጀምረው ...? ከቤት , ከሀገር , ከጎሮቤት , ሀገራት ጋር ትልቅ መከባበር , እና ማክበር ከሌለ ...? የመሪውም ...? አለመከበር , ...? የሚጀምረው ::

  • @mohammedabdo8485
    @mohammedabdo8485 7 месяцев назад +1

    ያኢትዮጵያ መሪና ያኬንያን መሪ በምን መዘንህ ትመዝነለህ ስለእትዮጵያ ነፀነት ተሪክነ ስልጠኔን ለመወቅ ከፈለክ ያ3000 አመት ተሪክ አንብብ ሩስያ ያአባት ሀገሪ እኮ ያምትወገዉ ከሙሉ አዉሮፐዊያን ገሪ ነዉ እንጅ ከዩክሬን ገሪ ብቻ አይዳለም በአለም ሀያል ሀገር ከእንግድ ሩስያ ትሆነለች ምዕራበዊያን እትዮጵያን ያምፈልጉዋት ለጥቅመቻዉ ነዉ።እትዮጵያ የብሪስክ አበል ነት ።

    • @Horn-sc2hzgtdooonbbfd
      @Horn-sc2hzgtdooonbbfd 7 месяцев назад

      Are you still believing fake fabricated British propaganda 3000 years Ethiopia? France and British created Ethiopia 1945 and there’s no Ethiopia before that date!

  • @fekadu-tp2to
    @fekadu-tp2to 7 месяцев назад +3

    አሜሪካ ጋር ጎንበስ ጎንበስ የኃላ ሃላ አንገትን መድፋት ነው ውጤቱ

  • @nooneisherevirginia8597
    @nooneisherevirginia8597 7 месяцев назад

    🎉❤መለስ🎉❤

  • @addisutadese-wk6lp
    @addisutadese-wk6lp 7 месяцев назад +5

    ሩቶ ፑቲንን ከነካ ወጥ ረገጠ ማለት ነዉ

  • @mesfinh1505
    @mesfinh1505 7 месяцев назад +1

    ከሰይጣን ሹመት ይልቅ እንደ አብይ ዝቅ ብሎ ከእግዚአቤር ጋር መሄድ ይሻላል

  • @st5f676
    @st5f676 7 месяцев назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sishugirma1770
    @sishugirma1770 7 месяцев назад

    Because he is knowledgeable and smart

    • @AbinateBiranu-z7i
      @AbinateBiranu-z7i 7 месяцев назад

      Ethiopia president are you a kind restaurant hausa not respect husband you first

  • @tamiratmasato9640
    @tamiratmasato9640 7 месяцев назад

    ዶላር በአፍንጫው ይደፋ!

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg 7 месяцев назад +4

    አይ ሩቶ እኮ ራሻ ወራሪ ማሀይም በነገራችን ላይ የአብይ ከምራባዊያን መራቁ በጣም ነው የሚያስደስተኝ በበኩሌ ምራባዊያን ከአፍሪካ በርካሽ የወሰዱትን በውድ ይሸጡልና እርዳታ በሚል የተግማማ ነገር ይልኩልናል እንዳንሰራ የነሱ ልቅምቃሚ እየጠበቀ ማሀበረሰቡ ከስራ ርቋል ስለዚ የአብቹ ከነሱ መገለሉ ደስ ይላል የሩቶን መርመጥመጥ ደሞ እንደድልና አሸናፊነት ከመሰላቹ ተሳስታቹኋል ብሽቅ ኢትዮጵያ እርስ በርሳችን ተባላን እጂ አሁን ገና ኢትዮጵያ ቦታዋን እያገኘች ነው ምራባዊያን ኢትዮጵያውስጥ ምንም አይነት ፕሮጀክት እንዳይሰሩ መሪዎችን እያታለሉ እየታሸን ለዚ ደርሰን ዛሬ እርስበርሳችን እየተባላን ነው ደሞ ኢሄም ያልፋል ኢንሻ አላህ 🇪🇹☝️

  • @nooneisherevirginia8597
    @nooneisherevirginia8597 7 месяцев назад +2

    🤔🤔😡የጥላቻ ትንታኔ!!!🤔🤔😡

  • @hassenissa8539
    @hassenissa8539 7 месяцев назад +1

    Prime, Mr. Abey Ahmed , knows how to manage his own affair…..

  • @debimebrate5312
    @debimebrate5312 7 месяцев назад +5

    ብድር መበደር ስኬት አይደለም ብድር ወጥመድ መሆኑን ማወቅ አለብህ

  • @getsolomon
    @getsolomon 7 месяцев назад +1

    የምዕራባውያንን ተንከሲሲ ሴራ ፈጣሪ ይገልብጠውደ

  • @NegasiGtensay
    @NegasiGtensay 7 месяцев назад

    የተጋሩ ጠላት አንድና አንድ ነዉ ያረደ ጠብሶ የበላ በጅምላ የጨፈጨፈ ሰዉን እንደ ከብት ያረደ በየ ቀበሌዉ የገደለ የረሸነ እያሰረ ያለዉ ይታወቃል

  • @EmanAbdurezak-li1lb
    @EmanAbdurezak-li1lb 7 месяцев назад

    የኬንያው ፕሬዚዳንት ውሊያም ሩቶ ራሽያን አስጠነቀቀቀ አይ የአሜሪካ አሽከር አሽከርርርር
    አባቴ አብይ አህመድ ጀግናችን ነው አይልከሰከስምምም

  • @mt.8.familymuler624
    @mt.8.familymuler624 7 месяцев назад

    Yes tkkl

  • @deyarrealestate5475
    @deyarrealestate5475 7 месяцев назад +1

    የምን ግል ግንኙነት ?! No!!! የነበረዉን ግንኙነት አጠናክሮ ማቀጠል የተተኪዉን መሪ ብቃትና ተቀባይነት ይጠይቃል። አቶ ኃይሌ እኮ ሞክረውታል...አልተሳካም እንጂ... መሪዎች ሥልጣን ላይ ሲሆኑ የሚወክሉት ሀገራዊ ጥቅምን ነው (national interest):: የግለሰብ መሪዎች ልዩ ሚና ሳይዘነጋ!!

  • @BezawitTeshome-iq4wj
    @BezawitTeshome-iq4wj 7 месяцев назад +1

    ጃንሆይ የገቡበት ቤተመንግሰት በመግባትዎ ፑቲንን ተቹ ቢያንስ ዝም ቢሉ መልካም ነበር ክብርነትዎ የሾሞት መጨረሻ ይበላውታል ቢችሉ በጠራራ ፀሐይ ሩሲያን ይቅርታ ቢጠይቁ ካልሆነ ከቻሉ ወደኔቶ ይቀላቀሉ ብቻዎን ማንዴት የሰጦት የለም ሰለአፍሪካ አያውሩ ብድሩን ወሰደዋል ሰጪዎችዎ ቸሰግረሰ የለባቸውም እንዴት ማስሮጥ ያውቁበታል

  • @melkamubogale5269
    @melkamubogale5269 7 месяцев назад +1

    ቅናት

  • @Man-y2k
    @Man-y2k 7 месяцев назад

    አባ መለስን ለመቃወም አደለም ለመደገፍ እውቀት ይጠይቃል

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 7 месяцев назад

    ስው ሆይ ...? ከረባትና , ልብስን ...? ወዘተርፈ ..,? እየቀያየርን ...? በደስታ ለመኖር ...? የምንችለው ? ለህዝባችን , ለሀገራችን ....? ወዘተ ...? በትክክል እና , ህዝብ ስላሙን ሲገኝ ብቻ ነው :: ይህን ግን? ያልታደል መሆናችን ...? ምን ያህል ድንጋይ እራስ እንደሆን መገለጫችን ነው:: አሁንም መጭውም ..? ይወቅበት ????

  • @getseworkmekbib248
    @getseworkmekbib248 7 месяцев назад

    በጣም የሚገርመው የዚህ ትንታኔ ባለቤት ንግርትና ትንታኔ ከእውቀት የራቀ መሆኑን ማረጋገጡ ነው። ለማንኛውም አንድን ግሩፕ ወይም መንግሰት ልታሳምን አለያም አጋር ልታደርግ የምትችለው በምትናገረው / አርቲኩሌት በምታደርገው አጀንዳ ፣ ባለክ የሃብት መጠን አለያም በሚኖርክ ወታደራዊ የበላይነት ነው። አቶ መለስ ዜናዊ ምንም እንኳን የፖለቲካ ርህዮት ልዩነት ቢኖረንም እንደሳቸው ያለ ተናጋሪ አልነበረም ።

  • @TsedeyTessema
    @TsedeyTessema 7 месяцев назад

    እዉነትም ሮቶ 😂

  • @juharsirag-zn6lg
    @juharsirag-zn6lg 7 месяцев назад

    ትንሽ ከፊት ሲሆን ሀገር ያሳንሳል

  • @selamselam2754
    @selamselam2754 7 месяцев назад

    ለትግራይ ህዝብ ያላችሁን ጥላቻ እስካልቀነሰ ድረስ እቺ የተረገመች አገር መፍረሷን አይቀርም :: እርግጠኛ ነኝ!

  • @smtube3485
    @smtube3485 7 месяцев назад

    ይህ ነፍዝ. ምን. ያገኛል. ብስክሌት. ይንዳ ዳይፕሩን. ያልቀየረ. ህጻን.

    • @jujucanal2165
      @jujucanal2165 7 месяцев назад

      Kkkk😂

    • @jujucanal2165
      @jujucanal2165 7 месяцев назад +1

      የተላላኪነት ስሜት ሲሰማህ😂😂

  • @lemmabaruda5035
    @lemmabaruda5035 7 месяцев назад

    We must hear those solid words, those detailed precise analysis in our communication with The WEST Superpowers, we must know our places,our levels of life,civilizations,our living hoods, economic status.The WEST SUPERPOWERS ARE AT THE MOST HIGHLEVEL WE CAN'T BE FRIED WITH THE PROFOUND STATE ABOVE OUR LEVEL.BUT IF WE ASK ECONOMY WE GET ECONOMY,IF WE ASK BULLET WE GET BULLET,IF WE ASK TECHNOLOGY WE GET TECHNOLOGY,ETC WE MUST KNOW WHAT,HOW TO ASK THE WEST,HOW TO COMMUNICATE WITH THE WEST SUPERPOWERS

  • @PeaceForall-u7d
    @PeaceForall-u7d 7 месяцев назад +1

    የኬኒያ ፔሬዝደንት ተብዬዉ ጦጣ ይህን ያህል ራሺያን ወራሪ ነት ብሎ ለመነገር ልቡን ከየት አገኛ?አሜሪካ ብድርና እርደታ በሰጣችዉ ዶለር ገዝቶ ይሁን?

  • @Man-y2k
    @Man-y2k 7 месяцев назад

    ዶላር ሂንጅሩ ለነብሰ ገዳይ

  • @GizachewAberaGizachewAbera
    @GizachewAberaGizachewAbera 7 месяцев назад

    አብይ አንገት ዳፍቶ ለሀገር እየሰረ ነው ትልቁ ጉዳይ ለሀገር መስራት ነው

  • @Honelet
    @Honelet 7 месяцев назад

    ይሄ ፈታ አይደለም

  • @atogondar2640
    @atogondar2640 7 месяцев назад

    Money buys everything

  • @mintyassefa
    @mintyassefa 7 месяцев назад

    አብይ አሕመድ ፣ በእውነት በጣም ትገርማለህ፣ የሆንክ ተንከሲስ ተንኮለኛ ነህ፣ ከሰዎች ጋር ቁመህ እንዴት እንደምትጎዳው ብቻ ነው የምታስበው፣ ደንቆሮ፣ እና ምን ይሁን፣ለማሙሽ ብሰኩት ይሰጡት 😂

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 7 месяцев назад

    እዩኝ እዩኝ ማለት ለአብይም አልበጀ

  • @SeidImam-kj2ws
    @SeidImam-kj2ws 7 месяцев назад +1

    Ruto telalake naw

  • @DareBeyena
    @DareBeyena 7 месяцев назад +2

    Qomace nefxegna tebeda abiyi le America xiqimi asixebiqow ithophiayan wedewal endimelisi felige nwu le America widesa sili?
    Werada kadiwochi.

    • @anthonysolomon9492
      @anthonysolomon9492 7 месяцев назад

      Ye Abiy little buchila....Abiy zeqziqo eyenefak new.

    • @DareBeyena
      @DareBeyena 7 месяцев назад

      @@anthonysolomon9492 ante teqizize tebeditahal ane aleyehum?

    • @anthonysolomon9492
      @anthonysolomon9492 7 месяцев назад

      @@DareBeyena Jill aff... Afihin yizgah. Qoshasha bafih qezenk

    • @DareBeyena
      @DareBeyena 7 месяцев назад

      @@anthonysolomon9492qomace duro endih nati hoduwa siqenusi ende wusha tinicacalechi

  • @Observer1991
    @Observer1991 7 месяцев назад +8

    I think abey is a lost child

  • @Nigus616
    @Nigus616 7 месяцев назад

    እውነትም ቅናት እንዲህ ያደርጋል አብይ አህመድ በውስጥ ከፈላችሁ እንዴ? ፈታዎች ቅናት ቅናት ቅናት

  • @yohaneswendimu9832
    @yohaneswendimu9832 7 месяцев назад

    አታፍሩም ይህን ስታወሩ።በቁም የሞታቹ።

  • @fantasticdj6767
    @fantasticdj6767 7 месяцев назад

    ከወያኔ ቅጥረኛ ከኢትዬ ፈረም የተቀዳች ባገኘው አጋጣሚ ወያኔን የሚያቀድስ ሚዛን አልባ ምልከታ

  • @Observer1991
    @Observer1991 7 месяцев назад

    Kenyan President has been very clear. But Pm Abbey the ridiculous president of Ethiopia.

  • @derbewhailu7085
    @derbewhailu7085 7 месяцев назад

    ይህ አህያ አያቶቹን የረግጦ የገዙ መሆኑን ረስቶ ነዉ።አብይ ኢትዮጵያዊ ነዉ።የነ አፀቴዎድሮስ የዋንስ ፣ ሚኒልክ ና ጀግኖቻችን ልጅ ነዉ።

  • @ሰውነትይበልጣል-ቸ9ጰ
    @ሰውነትይበልጣል-ቸ9ጰ 7 месяцев назад

    ሩቶ የተቀበለው የጦር መካናይዝድ እና የሚለገሰው የገንዘብ ድጋፍ ለግሉ አይደለም ለሀገሩ እንጅ ይህ ደግሞ የሰውየው የመሪነት ብቃት ነው ያንተው አብይ እማ ተፈትኖ ወድቋል

  • @derbewhailu7085
    @derbewhailu7085 7 месяцев назад

    What ever it is,Abiy is The leader of uncolonized country.

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 7 месяцев назад

    የሩቶ ሹመት የተመቸህ አይመስልም.

  • @tibkatolla2829
    @tibkatolla2829 7 месяцев назад

    ይመቸው ማርያምን ሀገሩንም ህዝቡንም ለመጥቀም ነው አለቀ
    አይደለም ራሽያን ለምን ኢትዮጵያን አይወርፍም። እኔም ብሆን ለሀገሬ ጥቅም ምንም እላለው ከእነሱ ጋር አለመስማማት ውጤቱ እንደ እኛው መሪ ነው

    • @MehamediSiragi-nz9tr
      @MehamediSiragi-nz9tr 7 месяцев назад

      ማፈሪያ ህዝብ በባርነት አይገዛም ።

    • @tibkatolla2829
      @tibkatolla2829 7 месяцев назад

      @@MehamediSiragi-nz9tr ማፈሪያ የሆንነው በመሪተብዬው ነው ። don't forget !

  • @MizanMedia-pp2zo
    @MizanMedia-pp2zo 7 месяцев назад

    ጰ ሐጰገ

  • @FerenjeGalee-be9mq
    @FerenjeGalee-be9mq 7 месяцев назад

    mider lebahula sawuye sira layinow ,kaa mirabawuyan yee Ethiopia Kafita Yimtixabikawu Antem Jilanfo Nagari Now.Mawoqi Alebi Kenya Hulem Kaa America Goni Nati ,Zimi Kamitboka Masabi Alebi.

  • @Johnweek-tw4eb
    @Johnweek-tw4eb 7 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂😂Woraya

  • @danielbekele5273
    @danielbekele5273 7 месяцев назад

    ቀሽም ዘገባ ነው....ፈታ ....ቅሽምና እያበዛችሁ ነው....ፋና እና ኢቲቪ ምን አለንና....አልያ..

  • @ZYosef-sd7wu
    @ZYosef-sd7wu 7 месяцев назад

    Ye’Etiopia genegnunet ke
    Merrab alem ke’Tent jemmro new. Ethiopia has been an anchor state of the west-now a new servant has appeared. Durrom tellalaki, ahunim tellalaki,

  • @Gebrerufael64
    @Gebrerufael64 7 месяцев назад

    You’re lost on arrival, sir.

  • @a_moi2801
    @a_moi2801 7 месяцев назад

    ፋና ነው የፃፈላችሁ ??? አጨብጫቢወች ቅናት ያበሳጫል ብሎም ያሳብዳል

  • @GirumAsfaw-u6d
    @GirumAsfaw-u6d 7 месяцев назад

    Nonsense news

  • @abraham4715
    @abraham4715 7 месяцев назад

    Fandya meles stil tmaqqale

  • @mindapetroshelamo5146
    @mindapetroshelamo5146 7 месяцев назад

    Haiyi ysaw liji minimi sayawiki indizihi yizibarikali ina miliki fat daily ena ati yimitiqolipapisawhu sawiye mani indawhoni tawikokali inde ina d/r abyi ahimad indsu woyimi inda p/s william ruto y e sodomochin firimoliki yimatiliki inde anti batiraka ihaninimi atiritaki dirasi kalisariki misa yelam ale tiliyan indazhi nachewhu nachi anti irasiki lgtb+ naki inde bor sorry

  • @ውብርስትውቤ
    @ውብርስትውቤ 7 месяцев назад

    Ye abiy asheker media 🤮🤮🤮🤮
    Please unsubscribe this media 🙏🙏🙏
    Banda media 👎👎👎👎👎

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 7 месяцев назад

    እኛው ነን ! በራሳችን ህዝብ የሌለንን አክብሮት ...? እነሱ እያስተማሩን ያለነው ! ፍቅር , ክብር ....? የሚጀምረው ...? ከቤት , ከሀገር , ከጎሮቤት , ሀገራት ጋር ትልቅ መከባበር , እና ማክበር ከሌለ ...? የመሪውም ...? አለመከበር , ...? የሚጀምረው ::