Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ኔትወርክ ነው ያሶጣኝ እያንዳንዱ ብብታቹ አስር አስር ደይቃ በደንብ እሹት ከዛን ቦሀላ በንፁ ውሀ ታጠቡ በሳምንት አንዴ ወይም ሁለቴ አመሰግናለው ።
የተቢዬ ዬቱዬብ መክፈት እፈልጋለሁ እዴት እደሚከፈት ብትነግሪኝ ውዴ
ሺኩርን አቦ እር የጠጉር መቀነሻ መፍትሄ እዳለሺ የብብቻየሽጠጉር ቡዙ ነው ደሞ ተጉርብርቦብኛል ይደማል ምን እደማደርግ ግራ ገባኝ
እህቲዋ ስለዳንሺ ደስጰብሉኛል እወድሻለሁ ለአላህ ብየ
ኸረ ለምየ እኔም ምናምን መቀባት አልወድም አልሁምዱሊላሂ አላህ ደሞ ጠብቆኛል ከማዳት ከምናምን አወ ሎሚ ጥሩ ነው
ለምየ ግን እረስተሺኝ ነው ወይሥ አሰለቸሁሺ ክክክ
ውድ የኢስላም ልጆች ፕሮፍይሌን ተጭናቹ ኑ የነቢያችንን ውብ ሀዲሶች እንማማር
እንደማመር
ሀይ
እኔመማር እፈልጋለሁ
እሺ❤❤❤
ዋላሂ እኔ ምንም ነገር አልጠቀም ብብቴም ፅድት የለች ነት በቀን እተጠበለው ፀጉርም ዬለበትም በጣም ቀይ ነኝ ምንም ነገር ሰውነቴ ላይ ዬለብኝም አልህምዱሊላህ
ፀጉር ከለለሽ ማሻአላህ ነው እኔ በጣም ፀጉር ይወጣብኛል ልክ እንዴራስ ፀጉሬ ነው ሲበቅል
ማሻአላህ
እደራስ ጸጉር 😅😅😅አብሽሪ@@ommohmed1843
እኔም እዳች ነምጠቀም አሁን መፍትሄ አግቻለሁ በፊት ከሬም ነበር አሁን ግን ምንም አልጠቀም ሎሚና ጨው ብቻ ነው ሀሪፍ ነው
ጨው
ስኳር ነበር የስማሁት
ስካር ግማሹ ጨው ነገሩ አልገባኝም😊
እምትሳደቡ ልጆች ግን ትገርሙኛላችሁ ሀበሻ ማመስገን እሚባል ነገር የለ ይህን እኮ እናንተም እየተጠቀማችሁበት ነው እሷ ያስተማረችውን እናመሰግናለን ለሚዬ እኔም እንደዚህ ነው ምጠቀመው
እኮ በስድብ ምን እደሚጠቀሙ እጃ
አሰላሙአለይኩምውደለምክርሽአመሠግናለውቀጥይበት ሠውብዙያወራልእዳሰሜቸው
አረ ጉድ እኔ ሚንድነው ምባለው ንቪ ነው ምጠቀማው እስከ አሁን ታሸውጄ ከዛሬ ጀምሬ እጠቃማለሁ ከልብ አመሰግናለሁ ለሚዬ የኔ ቆንጆ ኑርልኝ💓💔💓💓😘
ኧረ ዘንድሮ አለቅን የተንቢ እንደው ከአራተኛ ክፍል እያቋረጠይ መዳም ዘንድ መጥታ ዶክተር ዶክተር ያጫውታችኋል ሆ እኔ እናቴ ሰውነቴም ጥቁር ያልኩነኝ ቢጠቁርም አያስታውቅ 🤓 ምርጥ አፍሪካዊ ነኝ
😂😂😂😂በሳቅ
@@zeynebe6065 ሳቂ 🤓
😂😂😂😂😂😂 ወለ በሳቅ
ክክክክክክክክ
ትክክል
ምንም ነገሬ አልጠቆረም አልሀምዱሊላ ምንም ነገር አትጠቀሙ በተፈጥሮ ዉሀ በሳሙና ብቻ ታጠቡ ሁሌ
ትክክልትለያለሺ❤❤
እኔ በብቴ ጦቅሮብኝ አላቅም ግን አሁን ለምን እንደሆነ ባላቅም ይጦቅርብኛል ዶዶራንት ነው ያጦቀረብኝ ሽኩረን ለማንኛውም
የኔ ብጤነሽ
የኔም ዶዳንት ነው የጦቀረብኝ
ቆይግን የክርስትና እምነት እራሱ እደዚህ መከፋፈታችሁን አይፈቅድም ሲሉ እሰማለሁ ግን ሌሽ
ሰብስክራብ አይከፈልበት ቅን መሆን ብቻነው የሚያስፈልገው
ተፈቀደ አልተፈቀደ ሀይማኖት ኢስላም ብቻ ነው ሌላው ውሸት ነው
እኔ ጥያቄ ልጠይቅሽ ሽቶ በሙስሊም ሀራም ነው ከሀራምም አንድ ሙስሊም ሽቶ ተቀብታ ከወጣች ዚና ሰርታ እንደመጣች ነው መሚቆጠረው ታዲያ ለምን ተቀብተን እንወጣለን በይበልጥ አረቦች
@@የድሬልጅነኝየፍቅርአገር ሺቶ ሃራም አይድለም ሴት ልጅ ስቶጣ አትጠቅም ነው የትባልው ልምን ለወድ ልጅ ፉትና ያልመሆን ነው እንጂ ቤት ውስጠ ይቻላል
@@rahemt7625 አረ ባክሽ
ሰላም ማማዪ አሪፋ መረጂ ነዉ እኔ ምንም አልጠቀም አልፉአልፉ ሎሚ እጠቀማልዉ
ፅድት ባለ ካሜራ እየመጣችሁ ሆ ይሄን ጊዜ 😎😎🤗🤗
እውነትሸን ነው ከካሜራ ውጪ ቢሆንኮ ጉድ ነው
😂😂😂😂
ነፆነት እያልሸ እራሽን ማስጨነቅ ሙስሊም ላረኝ አልአምድሊላህ
Yanchim bibit gin tinish tequrol lemndinaw?
እስከመ እኔ እሞክረዋለው ውድ በጣም ነው የምቸገሠው
እሺ፡አቺም፡ደምሪኝ፡ደመርኩሽ
እንደማመር ዉዶቼ
ተባረኪ እህቴ
ኮፊደንስሽ ፕላስ ኤ አልሆነብሽም? አረ በልኩ ይሁን ሲበዛም ይከብዳል
😉 👍
ቆይ አሁን ይሄን ያክል ሽቶሽ እፍፍፍ ካልሽ ሳምንት መታጠብ ብቻ ነው ካልሽ ፣ ይሄንን በሳምንት እስክትፈትጊ ድረስ በጣም ይሽ ታል ማለት ነው🤯🤯 !!!እና ልልሽ የፈለግኩት ሀረካትሽን ተይውና ማስተላለፍ የፈለግሽውን ትኩረት ሰጥተሽ በትክክል አሰተላልፊ; እና ሌላ ግዜ ዴዶራንት መጠቀም ካልፈለግሽ : ሳምንት ደርሶ እንደዚ እስከትፈትጊው ድረስ ከታጠብሽ በውሀላ በዴዶራንት ፈንታ ሎሚ ተቀቢው ፣ ሁል ግዜ ታጥበሽ ስታበቂ እሺ !!! አለበለዛ እንዳልሽው ሳምንት መጥቶ በጨውና በሎሚ እስክትፈትጊው መሽተትሽ የማይቀር ነው !!! ስለዚህ ሎሚ ውን ሁሌ መጠቀም አለብሽ
አዎ ልክ ነሽ
Thank you❤
በትክክል እህቴ እኔ ሎሚ ነው ምጠቀመው አደኛ ነው
ለሚ ግን እሚሰራ እና እማይሰራውን እወቂ ማለቴ ብብትሽን በጨው እና በሎሚ እያሸሽ አረቦችሽ ቢያዩሽስ አሰሪሽ ደግሞ ይከታተለኛል ብለሻል ጨውና ሎሚውን ከተጠቀምሽ በሗላ ክችን እምትመልሽው ይመሰላቸዋል በርግጥ ንፅህና ኑጥ ነው ግን እንድህ አይነቱን በሚድያ ባታወጭው እህታዊ ምክሬ ነው
የትቢ እረ የኔ በጣም ጥቁር ነዉ እዴት ላርገዉ በፈጣሪ ባሌ እራሱ እደያይብኝ ፍራቴ ግን ለማጥፋት ያላረኩት የለም ምላርገዉ
😢😢😢እደኔ
ጥሩ በጣም እጠቀመወዋለው ሀቂቃ ብዙ አወራሽ
ኧረ ሞክሬው ነበር ግን እኔ አለሀምዱሊላ አይሸትብኝም ግን ከሚባለው በላይ ያልበኛል ወላሂ ቆንጆ ነሽ ስወድሽሽሽሽ
ላቡን አስወገደልሽ ግን እህት?
ዊ አልሀምዱሊላህ የእውነት እድሜዋን የተናገረች ዩቶበር 21 ሙጭኝ ብለው አሰልቺተው ነበር
ታድያ 8ኮ ደብቃለች 9ዓመት ዓረብ አገር ነበርች ከዛ ኢትዮጵያ ከ ገባችም አስቢው 😅😅
በርች እህት ትክክል እኔ ተቸግራለሁኝ በሽታ ተሳቅቅ ነው ያለሁት
ፀጉሩን እዴት ነው ምታነሺው ንገሪኝ እስኪ በናትስ ለሚ ቆጆ ❤❤❤
በሀላዋ አንሽው
ትክክል ለሚ እውነትሺን ነዉ የኔ ውድ በርችልኝ❤❤❤❤
አልሀምዱሊላህ ምንም አይነት ነገር አልጠቀምም ጣፋጭ ነኝ😏😏
ፅጉሩስ.ይጠፍል?
😢❤
Thank you
እውነት አንቺ ዶዶራንትና ሽቶ ለይተሽ አታውቂም ወይ መበጥረቅ
ዝምታ ወርቅነዉ እህቴ ዝምበይ
ውይ እሲእደስሜቶ ትሁንበት ተዋት አትሳደብ ከስድብ ምን አለ ተው እህቶች ወድሞች እባካችሁ
For how minutes
ብብት ፀጉር ያለውሥ መፍትሄው
Wude yageri ljochi nu #endemr yaletdemrachu ruclips.net/video/ZEHfG_cAYaw/видео.html👈💚💛❤#subscribe adergugni
የኔቆንጆ ንፅህና ስወድ
ማንእማይወድአለ
አልሀምዱሊላህ የሚሸት አንድም የአካል ክፍል የለኝም ጠፈፍ ያልኩኝ ነኝ
እረ እኔስ ጥቁር ብዙም አይደለም ሽታው እና ላብ ነው ያስቸገርኝ ላቡን ያጠፋልኛል ንገሪኝ😮
በሀያስድስ አመቴ አርቲይስቶች ተነፈሱብሽ😄
🙈🙈🙈🙈🙈ያሳቀኝ ኮሜንት😂😂😂😂😂😂😂
አረቦች የምጠቀሙት በጣም የምሸት የብብት ከሬም እንዳትጠቀሙ ያቋረጣችዉ ለት ትገማላችዉ የምትታሽኳን ይሻላል ክሬሙ ላ
እናመሰግናለንእኔበጣምነውእምሸገረውያልበኛል❤❤❤❤❤
አመሰግናለው እህቴ ተቸግሬ ነበር
ማሪያምን ሁለትቀን ጠፍቶልኛል ተጠቀሙት❤❤❤
ግም ነገር ከምትበይ አትፀዳጁምደ ሣምት ሙሉ ምን ትሠራለሺ ጉረኛ ወነትም ሸቶሺኖ የራሥሺ ብብት
ሳውዲ መኖሩን አላቅም እንጅ የብብትና የደመቀችዬ 😃ጥቁረት የሚያሰለቅቅ ክሬም ነበርአንዲት እህቴ ልካልኝ ነበር። ግን እኔ ገና አላሰገዛሁም መቼም ሳውዲ ብዙ ነገሮች የለም እያሉያናድዱኛል🙄
ክክክክክክ ደመቀችየ አልሻት
አረስሙን ካወቅሽው ሹክሹክታ ቀይን በተለይ እኔ ደርሶ ፊቴ ነጫጭባ ሆኖ ከረመ ምንም አይነት ክራይም የለኝም በሳሙና ጋብቻ ስፈገፈግ ነጩሲገረመኝ አሁን ደግሞ ጠቁሮ እርፍ ማዳም ስትጠራኝ ቀናብየ ለማየት አፈራለሁ አይ ስቃይ እኔደግሞ ክራይም የሚባል አልጠቀምም ከየትአባቴ አግኝቼ ኡፈ አይስደት
@@ነኝየበረሀዋሰንደልየNናፋ ክክ የምን ክሬም መሠለሸ ማሬ
ስወድሽ የኔ ምርጥ የኔ ውድ በአካል እደ ማገኝሽ ተስፋ አለኝ አንድ ቀን ይሆናል ከስደት መልስ
ሎሚ በጣም ጥሩ ነዉ የኔ እንደት እደጠቆረ አጠይቁኝ
ሰብስክራብ አይከፈልበት ቅን መሆን ብቻነው የሚያስፈልገው ው
@@narins89 ደምሬሻለሁ ደምሪኝ ውድ
እውነትሽ ናው ያዋቁትን ማሳዋቅ ማልካምናት ናው ላምላምዬ ፣ ምናው ቁጥሪሽን ብሳጭኝ ያኔ እህት እኔም ሴት እንዳአንች እህት አሌኝ
ንገርኘእኔምእዳቸለመረግነዉ
ጎበዝ ነሺ ብብትሽ ንፁህ ነው እኔ በፊት ወፍራም ነበርኩ በጣም ጥቁር ነው አሁን ያላረኩት ያልምክርኩት የለው ውይ እንደ ልቤ ልብስ መልበስ አልችልም 😢😢😢
ልክደኔ እኔምብዙነገር ሞክሬለሁ አይጠፋም ሎሚለራሱ አያጠፋም
Betam yene tukur neber gin be colggte ena lomi tinsh kenwul egni uffffffff
ውይ ኮመንቶች ትገርማላቹ ቅናት ሊደፋቹነው አረ ተፋቷት እንዴ ምንታርጋቹ ውይ እሷ እዳትሸቱ በሎሚ እሽት አርጉቤላ እንጂ እሷ ሸታ አይደለም ግን ካልታጠብን መሽተታችን አይቀሬነው ለኛ ትምርት ለሁላችንም ብናቀው ብላነው ግን ወረዳቹባት ለምዬ አያቹ የጂጂ ብብት መሠላቹ እንደከሠል የጠቆረ የለሚ ፅዳቱ ዋው ብያለሁ በጣም አሥተማሪነው በርቺ ተሣዳቢዎች ቀልብ ይሥጠን ሀገራችን ሠላሟን ያሠማን
እሲኪ ንገሪልኝ ተሳድበው ምን እደሚያገኙ እጃ
ይገርማል ጥላቻቸው ጥግድረሥነው በአሁን ሠአት ሀገራችን ጁንታው የሚሢኪኑ ደም እያፈሠሠ እኛ ፀሎት ማረግ ትተን ሠውን መሥደብ እሡ ይቅር ይበለን እንደሀፅያታችን አይሁንብን ያረብ
አሁን ወፋለት እፈልጋለዉ ያለመካበድ
አራ በሪች እኔንም አስቸግሮኛል❤❤❤
Tebarki yen konjoo🥰🥰🥰🥰🥰
አይእህቴ የሸተተው ጭቅላትሽነው ማበድሽነውኮ ብስባሽ ገለባነሽእሽ
ክክክክክ
ክክክኑሪልኝማር❤❤❤
ሰብስክራይብሽ ለምን ደበቅሺዊ ቀነሰ እንዴ ወይስ በቡዳ እንዳይበላብሽ ነዉ ቻይዉ የኮመተሮች ጥያቄ በመቀጠል የሰምኑ የሂቅርታ ብሮግራም ለምን አጠፋሺዉ የኔም ጥያቄነዉ በተረፈ ለትምህርትሽ አመሰግናለሁ ካልናቅሽኝ መልስ መልሽልኝ
ጨምራለች፡እዳይበልቧት፡ነው፡መቶ፡ሲሞላ፡ይከፈታል፡ምን፡አባታቸው፡ያመጣሉ፡የይርርታ፡ፕሮግራሙ፡እያለቃቀሱ፡ነበር፡የቤሔር፡ስም፡ጠራሽ፡ብለው፡እና፡ምን፡ያመጣሉ፡ብላ፡ነው፡አታቃቸው፡አያቋት፡በጣም፡ያዙኝ፡ልቀቁኝ፡ብለው፡ነበር፡ኢትዮ፡ሰው፡እያለቀ፡እነሡ፡በዚ፡ስድባቸው፡እኳንም፡አጠፍቹ
ዋውውውውው
አማሰግናለው❤
ለምለም እንኳን ለንደዚህ ቀን አደረሰሽ 🙏ሰላም ላንቺው 👍
ወይኔ ፡ 26 ፡ ሞላሽ ፡ ሰው ፡ ከተወለደ ፡ በቃ ፡ በፍጥነት ፡ ያድጋል ፡ ይገርማል ፡ እኔ ፡ በቃ ፡ እስካሁን ፡ አሸላሦስት ፡ ነው ፡ የመሰልሽኝ።
ብብትሺ ምርጥ ነው እደውፈርትሺ አይደለም ጎበዝ
ጉድነው እውነትም ሸቶሽ እዳይሆን ግን ጎበዝ ሁሌ ዮቱብ ገቢና ላይ ገጭ ከማለት ለራስ ጊዜ መስጠት
❤❤❤❤❤ 0:29
አረ ፊት እንዴት ማወፈር ይቻላል መላ በይኝ እንደኔ እምትፈልጉ እባካቹሁ😥😥😥😥
እኔራሱ እፈልግ ነበር ከሰውነቴ ፊቴ ቀጭነው ምንም ባዛላይ ደረቅ ነው ወዝ የለውም ግን አልሀምዱሊላህ ጥቃቁር የለብኝም::
ሲሰጥ ከላይ ነው እኔም ግምባራምና ፊቴ ቀጭን ነው ዋናው ጤና ነው አብሽሩ አምሮ ተውቦ ስንቱ በበሽታ የተያዘ አለ እኛ አልሀምዱሊላህ
ሱበሀን አላህ ሁሉም የራሡ የሆነ ፍላጎት አለው እኔ ደሞ መለሰ ሠውነቴ መወፈር ነው እምፈልገው ስደት ይብላኝለት እውሃ ዳር እደተጣለ ጨው አሟሟኝ ኡፍፍፍፍ አሁንስ ደከመኝ በዱቃችሁ አግዙኝ እህቶቸ
26ወይ 46,,ወይኔ መልስ, ትመልሶልሻል,, አታፍርም 26,አመቴ ስትይ,
እኔም ጀምሮኛል መጥቆር
ደስ ስትይ
አረ የተምቢ 26 አመቴ አላለችም ጉድ ከረብ ሀገር ከተመለሽ ነዉ
ዎረሽ ዜጋኝ 😁😁😁ጭራሽ 26 ዓመተ አላለችም በዛ ላይ ዎረውን ማስረዘም ጥሎብኝ አልዎድም
ደስ እምትይ የኔ ማር
የኔውዴ ሎሚ እና ጫው ጥሩነው
Nivea
ኧረ የወሬም ልክ አለው ምነው እንዲህ እየሸተተሽ ዴዱራት እማትጠቀሚው አሁን ወሬው ይቅብሽና ሻወር ከወሰድሽ በሁላ ዴዱራት እና ባውደር ተጠቀሚ ምንም ጉዳት የለውም አለም ሁላ የሚጠቀመው ፕሮዳክት አንች አትጠቀሙ ቲያለሽ ሲጀመር ሀገር ስንገባ ዴዱራት አለ ባይሆን ባንጠቀምም ምንም ሽታ የለብንም ሀገር ሀረብ ሀገር እኩዋን ያለ ዴዱራንት አይታሰብም የኔ ብብት ዴዱራንት እና ባውደር እጠቀማለሁ ግን ምግብ ምትበይበት ደስስ ይልሻል
😆😆 አትገርምም
@@narins89 እሺ ማማ እኔንም ደምሪኝ
ሠዉ በዚ ልክ ራሡን ያረክሳል አይይይ ግማቱ አላለችም
እዲ ወዴት ወዴትነዉ ጨላላ ወሬነዉ ትምርትነዉ ቦጥልቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
26 ነው ወይስ 46😂😂😂😂😂😂
በቃ አንች ሴትዮ አብዴሻል ማለትነው አራ ሼም ነው ምድነው ሚዲያላይ ሆንሽ እዳዝ የማደርግሽ ሳይብስብሽ ወዳፀበል ሂጅ ☹️
ውጪ ዘጋሺኝ
Ok❤
እውነተሸነው ተንቢ
ግምአስተምርሽሙተሻል"አሁንአችሤትነሽራቁትሽንየትልድርስእያልሽመሆንሽንአትርሺ
ይች ጉረኛ ቱ እኔማ ጠልቻት ለሞትነዉ
ጡሩ ነዉ
Yene wude💋🤣🥰eshi አናመሰግናለን 🙏🥰🥰🥰🥰
❤❤❤❤❤
Niviya rul
እኔም እጠቀምአለሁ አሪፍነዉ
ስወድሽ
አመሰግናለው ❤❤❤❤
ታችኛይቱንም ቀቢያት ለምን ላውን ብቻ
Kkkkkkkkkkkkkkkk
Be Tikikil YENE wudi 🥰🥰
ፀጉሩን በምን ይጠፋል
ለዓለም የኔ ቆጆ ❤❤❤ቴኪው
ዋው
ጨውግን አያቃጥልም ውደ
ስወድሽ❤❤❤❤
ባመትሽ የምትታጠቢው እስኪመሥለኝ ድረስ ገረመኝ ጭራሽ ሽታው እኳን ሰው አይጥ ይገላል አላልሽም ይሄ ማለት ባከባቢሽ ያሉት ሰወች እና አችም ጭምር ሙታችኋል ማለት ነው😮😅😅😅😅😅
ኔትወርክ ነው ያሶጣኝ እያንዳንዱ ብብታቹ አስር አስር ደይቃ በደንብ እሹት ከዛን ቦሀላ በንፁ ውሀ ታጠቡ በሳምንት አንዴ ወይም ሁለቴ አመሰግናለው ።
የተቢዬ ዬቱዬብ መክፈት እፈልጋለሁ እዴት እደሚከፈት ብትነግሪኝ ውዴ
ሺኩርን አቦ እር የጠጉር መቀነሻ መፍትሄ እዳለሺ የብብቻየሽጠጉር ቡዙ ነው ደሞ ተጉርብርቦብኛል ይደማል ምን እደማደርግ ግራ ገባኝ
እህቲዋ ስለዳንሺ ደስጰብሉኛል እወድሻለሁ ለአላህ ብየ
ኸረ ለምየ እኔም ምናምን መቀባት አልወድም አልሁምዱሊላሂ አላህ ደሞ ጠብቆኛል ከማዳት ከምናምን አወ ሎሚ ጥሩ ነው
ለምየ ግን እረስተሺኝ ነው ወይሥ አሰለቸሁሺ ክክክ
ውድ የኢስላም ልጆች ፕሮፍይሌን ተጭናቹ ኑ የነቢያችንን ውብ ሀዲሶች እንማማር
እንደማመር
ሀይ
እኔመማር እፈልጋለሁ
እሺ❤❤❤
ሀይ
ዋላሂ እኔ ምንም ነገር አልጠቀም ብብቴም ፅድት የለች ነት በቀን እተጠበለው ፀጉርም ዬለበትም በጣም ቀይ ነኝ ምንም ነገር ሰውነቴ ላይ ዬለብኝም አልህምዱሊላህ
ፀጉር ከለለሽ ማሻአላህ ነው እኔ በጣም ፀጉር ይወጣብኛል ልክ እንዴራስ ፀጉሬ ነው ሲበቅል
ማሻአላህ
እደራስ ጸጉር 😅😅😅አብሽሪ@@ommohmed1843
እኔም እዳች ነምጠቀም አሁን መፍትሄ አግቻለሁ በፊት ከሬም ነበር አሁን ግን ምንም አልጠቀም ሎሚና ጨው ብቻ ነው ሀሪፍ ነው
ጨው
ስኳር ነበር የስማሁት
ስካር ግማሹ ጨው ነገሩ አልገባኝም😊
እምትሳደቡ ልጆች ግን ትገርሙኛላችሁ
ሀበሻ ማመስገን እሚባል ነገር የለ ይህን እኮ እናንተም እየተጠቀማችሁበት ነው እሷ ያስተማረችውን
እናመሰግናለን ለሚዬ
እኔም እንደዚህ ነው ምጠቀመው
እኮ በስድብ ምን እደሚጠቀሙ እጃ
አሰላሙአለይኩምውደለምክርሽአመሠግናለውቀጥይበት ሠውብዙያወራልእዳሰሜቸው
አረ ጉድ እኔ ሚንድነው ምባለው ንቪ ነው ምጠቀማው እስከ አሁን ታሸውጄ ከዛሬ ጀምሬ እጠቃማለሁ ከልብ አመሰግናለሁ ለሚዬ የኔ ቆንጆ ኑርልኝ💓💔💓💓😘
ኧረ ዘንድሮ አለቅን የተንቢ እንደው ከአራተኛ ክፍል እያቋረጠይ መዳም ዘንድ መጥታ ዶክተር ዶክተር ያጫውታችኋል ሆ እኔ እናቴ ሰውነቴም ጥቁር ያልኩነኝ ቢጠቁርም አያስታውቅ 🤓 ምርጥ አፍሪካዊ ነኝ
😂😂😂😂በሳቅ
@@zeynebe6065 ሳቂ 🤓
😂😂😂😂😂😂 ወለ በሳቅ
ክክክክክክክክ
ትክክል
ምንም ነገሬ አልጠቆረም አልሀምዱሊላ ምንም ነገር አትጠቀሙ በተፈጥሮ ዉሀ በሳሙና ብቻ ታጠቡ ሁሌ
ትክክልትለያለሺ❤❤
እኔ በብቴ ጦቅሮብኝ አላቅም ግን አሁን ለምን እንደሆነ ባላቅም ይጦቅርብኛል ዶዶራንት ነው ያጦቀረብኝ ሽኩረን ለማንኛውም
የኔ ብጤነሽ
የኔም ዶዳንት ነው የጦቀረብኝ
ቆይግን የክርስትና እምነት እራሱ እደዚህ መከፋፈታ
ችሁን አይፈቅድም ሲሉ እሰማለሁ ግን ሌሽ
ሰብስክራብ አይከፈልበት ቅን መሆን ብቻነው የሚያስፈልገው
ተፈቀደ አልተፈቀደ ሀይማኖት ኢስላም ብቻ ነው ሌላው ውሸት ነው
እኔ ጥያቄ ልጠይቅሽ ሽቶ በሙስሊም ሀራም ነው ከሀራምም አንድ ሙስሊም ሽቶ ተቀብታ ከወጣች ዚና ሰርታ እንደመጣች ነው መሚቆጠረው ታዲያ ለምን ተቀብተን እንወጣለን በይበልጥ አረቦች
@@የድሬልጅነኝየፍቅርአገር ሺቶ ሃራም አይድለም ሴት ልጅ ስቶጣ አትጠቅም ነው የትባልው ልምን ለወድ ልጅ ፉትና ያልመሆን ነው እንጂ ቤት ውስጠ ይቻላል
@@rahemt7625 አረ ባክሽ
ሰላም ማማዪ አሪፋ መረጂ ነዉ እኔ ምንም አልጠቀም አልፉአልፉ ሎሚ እጠቀማልዉ
ፅድት ባለ ካሜራ እየመጣችሁ ሆ ይሄን ጊዜ 😎😎🤗🤗
እውነትሸን ነው ከካሜራ ውጪ ቢሆንኮ ጉድ ነው
😂😂😂😂
ነፆነት እያልሸ እራሽን ማስጨነቅ ሙስሊም ላረኝ አልአምድሊላህ
Yanchim bibit gin tinish tequrol lemndinaw?
እስከመ እኔ እሞክረዋለው ውድ በጣም ነው የምቸገሠው
ሰብስክራብ አይከፈልበት ቅን መሆን ብቻነው የሚያስፈልገው
እሺ፡አቺም፡ደምሪኝ፡ደመርኩሽ
እንደማመር ዉዶቼ
ተባረኪ እህቴ
ኮፊደንስሽ ፕላስ ኤ አልሆነብሽም? አረ በልኩ ይሁን ሲበዛም ይከብዳል
😉 👍
ቆይ አሁን ይሄን ያክል ሽቶሽ እፍፍፍ ካልሽ ሳምንት መታጠብ ብቻ ነው ካልሽ ፣ ይሄንን በሳምንት እስክትፈትጊ ድረስ በጣም ይሽ ታል ማለት ነው🤯🤯 !!!
እና ልልሽ የፈለግኩት ሀረካትሽን ተይውና ማስተላለፍ የፈለግሽውን ትኩረት ሰጥተሽ በትክክል አሰተላልፊ; እና ሌላ ግዜ ዴዶራንት መጠቀም ካልፈለግሽ : ሳምንት ደርሶ እንደዚ እስከትፈትጊው ድረስ ከታጠብሽ በውሀላ በዴዶራንት ፈንታ ሎሚ ተቀቢው ፣ ሁል ግዜ ታጥበሽ ስታበቂ እሺ !!! አለበለዛ እንዳልሽው ሳምንት መጥቶ በጨውና በሎሚ እስክትፈትጊው መሽተትሽ የማይቀር ነው !!! ስለዚህ ሎሚ ውን ሁሌ መጠቀም አለብሽ
አዎ ልክ ነሽ
Thank you❤
በትክክል እህቴ እኔ ሎሚ ነው ምጠቀመው አደኛ ነው
ለሚ ግን እሚሰራ እና እማይሰራውን እወቂ ማለቴ ብብትሽን በጨው እና በሎሚ እያሸሽ አረቦችሽ ቢያዩሽስ አሰሪሽ ደግሞ ይከታተለኛል ብለሻል ጨውና ሎሚውን ከተጠቀምሽ በሗላ ክችን እምትመልሽው ይመሰላቸዋል በርግጥ ንፅህና ኑጥ ነው ግን እንድህ አይነቱን በሚድያ ባታወጭው እህታዊ ምክሬ ነው
የትቢ እረ የኔ በጣም ጥቁር ነዉ እዴት ላርገዉ በፈጣሪ ባሌ እራሱ እደያይብኝ ፍራቴ ግን ለማጥፋት ያላረኩት የለም ምላርገዉ
😢😢😢እደኔ
ጥሩ በጣም እጠቀመወዋለው ሀቂቃ ብዙ አወራሽ
ኧረ ሞክሬው ነበር ግን እኔ አለሀምዱሊላ አይሸትብኝም ግን ከሚባለው በላይ ያልበኛል
ወላሂ ቆንጆ ነሽ ስወድሽሽሽሽ
ላቡን አስወገደልሽ ግን እህት?
ዊ አልሀምዱሊላህ የእውነት እድሜዋን የተናገረች ዩቶበር 21 ሙጭኝ ብለው አሰልቺተው ነበር
ታድያ 8ኮ ደብቃለች 9ዓመት ዓረብ አገር ነበርች ከዛ ኢትዮጵያ ከ ገባችም አስቢው 😅😅
በርች እህት ትክክል እኔ ተቸግራለሁኝ በሽታ ተሳቅቅ ነው ያለሁት
ፀጉሩን እዴት ነው ምታነሺው ንገሪኝ እስኪ በናትስ ለሚ ቆጆ ❤❤❤
በሀላዋ አንሽው
ትክክል ለሚ እውነትሺን ነዉ የኔ ውድ በርችልኝ❤❤❤❤
አልሀምዱሊላህ ምንም አይነት ነገር አልጠቀምም ጣፋጭ ነኝ😏😏
ፅጉሩስ.ይጠፍል?
😢❤
😢❤
Thank you
እውነት አንቺ ዶዶራንትና ሽቶ ለይተሽ አታውቂም ወይ መበጥረቅ
ዝምታ ወርቅነዉ እህቴ ዝምበይ
ውይ እሲእደስሜቶ ትሁንበት ተዋት አትሳደብ ከስድብ ምን አለ ተው እህቶች ወድሞች እባካችሁ
For how minutes
ብብት ፀጉር ያለውሥ መፍትሄው
Wude yageri ljochi nu #endemr yaletdemrachu ruclips.net/video/ZEHfG_cAYaw/видео.html👈💚💛❤#subscribe adergugni
የኔቆንጆ ንፅህና ስወድ
ማንእማይወድአለ
አልሀምዱሊላህ የሚሸት አንድም የአካል ክፍል የለኝም ጠፈፍ ያልኩኝ ነኝ
እረ እኔስ ጥቁር ብዙም አይደለም ሽታው እና ላብ ነው ያስቸገርኝ ላቡን ያጠፋልኛል ንገሪኝ😮
በሀያስድስ አመቴ አርቲይስቶች ተነፈሱብሽ😄
🙈🙈🙈🙈🙈ያሳቀኝ ኮሜንት😂😂😂😂😂😂😂
አረቦች የምጠቀሙት በጣም የምሸት የብብት ከሬም እንዳትጠቀሙ ያቋረጣችዉ ለት ትገማላችዉ የምትታሽኳን ይሻላል ክሬሙ ላ
እናመሰግናለንእኔበጣምነውእምሸገረውያልበኛል❤❤❤❤❤
አመሰግናለው እህቴ ተቸግሬ ነበር
ማሪያምን ሁለትቀን ጠፍቶልኛል ተጠቀሙት❤❤❤
ግም ነገር ከምትበይ አትፀዳጁምደ ሣምት ሙሉ ምን ትሠራለሺ ጉረኛ ወነትም ሸቶሺኖ የራሥሺ ብብት
ሳውዲ መኖሩን አላቅም እንጅ የብብትና የደመቀችዬ 😃ጥቁረት የሚያሰለቅቅ ክሬም ነበር
አንዲት እህቴ ልካልኝ ነበር። ግን እኔ ገና አላሰገዛሁም መቼም ሳውዲ ብዙ ነገሮች የለም እያሉያናድዱኛል🙄
ክክክክክክ ደመቀችየ አልሻት
አረስሙን ካወቅሽው ሹክሹክታ ቀይን በተለይ እኔ ደርሶ ፊቴ ነጫጭባ ሆኖ ከረመ ምንም አይነት ክራይም የለኝም በሳሙና ጋብቻ ስፈገፈግ ነጩሲገረመኝ አሁን ደግሞ ጠቁሮ እርፍ ማዳም ስትጠራኝ ቀናብየ ለማየት አፈራለሁ አይ ስቃይ እኔደግሞ ክራይም የሚባል አልጠቀምም ከየትአባቴ አግኝቼ ኡፈ አይስደት
@@ነኝየበረሀዋሰንደልየNናፋ ክክ የምን ክሬም መሠለሸ ማሬ
ስወድሽ የኔ ምርጥ የኔ ውድ በአካል እደ ማገኝሽ ተስፋ አለኝ አንድ ቀን ይሆናል ከስደት መልስ
ሎሚ በጣም ጥሩ ነዉ የኔ እንደት እደጠቆረ አጠይቁኝ
ሰብስክራብ አይከፈልበት ቅን መሆን ብቻነው የሚያስፈልገው ው
@@narins89 ደምሬሻለሁ ደምሪኝ ውድ
እውነትሽ ናው ያዋቁትን ማሳዋቅ ማልካምናት ናው ላምላምዬ ፣ ምናው ቁጥሪሽን ብሳጭኝ ያኔ እህት እኔም ሴት እንዳአንች እህት አሌኝ
ንገርኘእኔምእዳቸለመረግነዉ
ጎበዝ ነሺ ብብትሽ ንፁህ ነው እኔ በፊት ወፍራም ነበርኩ በጣም ጥቁር ነው አሁን ያላረኩት ያልምክርኩት የለው ውይ እንደ ልቤ ልብስ መልበስ አልችልም 😢😢😢
ሰብስክራብ አይከፈልበት ቅን መሆን ብቻነው የሚያስፈልገው
ልክደኔ እኔምብዙነገር ሞክሬለሁ አይጠፋም ሎሚለራሱ አያጠፋም
Betam yene tukur neber gin be colggte ena lomi tinsh kenwul egni uffffffff
ውይ ኮመንቶች ትገርማላቹ ቅናት ሊደፋቹነው አረ ተፋቷት እንዴ ምንታርጋቹ ውይ እሷ እዳትሸቱ በሎሚ እሽት አርጉቤላ እንጂ እሷ ሸታ አይደለም ግን ካልታጠብን መሽተታችን አይቀሬነው ለኛ ትምርት ለሁላችንም ብናቀው ብላነው ግን ወረዳቹባት ለምዬ አያቹ የጂጂ ብብት መሠላቹ እንደከሠል የጠቆረ የለሚ ፅዳቱ ዋው ብያለሁ በጣም አሥተማሪነው በርቺ ተሣዳቢዎች ቀልብ ይሥጠን ሀገራችን ሠላሟን ያሠማን
እሲኪ ንገሪልኝ ተሳድበው ምን እደሚያገኙ እጃ
ይገርማል ጥላቻቸው ጥግድረሥነው በአሁን ሠአት ሀገራችን ጁንታው የሚሢኪኑ ደም እያፈሠሠ እኛ ፀሎት ማረግ ትተን ሠውን መሥደብ እሡ ይቅር ይበለን እንደሀፅያታችን አይሁንብን ያረብ
አሁን ወፋለት እፈልጋለዉ ያለመካበድ
ሰብስክራብ አይከፈልበት ቅን መሆን ብቻነው የሚያስፈልገው ው
አራ በሪች እኔንም አስቸግሮኛል❤❤❤
Tebarki yen konjoo🥰🥰🥰🥰🥰
አይእህቴ የሸተተው ጭቅላትሽነው ማበድሽነውኮ ብስባሽ ገለባነሽእሽ
ክክክክክ
ክክክኑሪልኝማር❤❤❤
ሰብስክራይብሽ ለምን ደበቅሺዊ ቀነሰ እንዴ ወይስ በቡዳ እንዳይበላብሽ ነዉ ቻይዉ የኮመተሮች ጥያቄ በመቀጠል የሰምኑ የሂቅርታ ብሮግራም ለምን አጠፋሺዉ የኔም ጥያቄነዉ በተረፈ ለትምህርትሽ አመሰግናለሁ ካልናቅሽኝ መልስ መልሽልኝ
ጨምራለች፡እዳይበልቧት፡ነው፡መቶ፡ሲሞላ፡ይከፈታል፡ምን፡አባታቸው፡ያመጣሉ፡የይርርታ፡ፕሮግራሙ፡እያለቃቀሱ፡ነበር፡የቤሔር፡ስም፡ጠራሽ፡ብለው፡እና፡ምን፡ያመጣሉ፡ብላ፡ነው፡አታቃቸው፡አያቋት፡በጣም፡ያዙኝ፡ልቀቁኝ፡ብለው፡ነበር፡ኢትዮ፡ሰው፡እያለቀ፡እነሡ፡በዚ፡ስድባቸው፡እኳንም፡አጠፍቹ
ዋውውውውው
አማሰግናለው❤
ለምለም እንኳን ለንደዚህ ቀን አደረሰሽ 🙏
ሰላም ላንቺው 👍
ወይኔ ፡ 26 ፡ ሞላሽ ፡ ሰው ፡ ከተወለደ ፡ በቃ ፡ በፍጥነት ፡ ያድጋል ፡ ይገርማል ፡ እኔ ፡ በቃ ፡ እስካሁን ፡ አሸላሦስት ፡ ነው ፡ የመሰልሽኝ።
ብብትሺ ምርጥ ነው እደውፈርትሺ አይደለም ጎበዝ
ጉድነው እውነትም ሸቶሽ እዳይሆን ግን ጎበዝ ሁሌ ዮቱብ ገቢና ላይ ገጭ ከማለት ለራስ ጊዜ መስጠት
ሰብስክራብ አይከፈልበት ቅን መሆን ብቻነው የሚያስፈልገው
❤❤❤❤❤ 0:29
አረ ፊት እንዴት ማወፈር ይቻላል መላ በይኝ እንደኔ እምትፈልጉ እባካቹሁ😥😥😥😥
እኔራሱ እፈልግ ነበር ከሰውነቴ ፊቴ ቀጭነው ምንም ባዛላይ ደረቅ ነው ወዝ የለውም ግን አልሀምዱሊላህ ጥቃቁር የለብኝም::
ሰብስክራብ አይከፈልበት ቅን መሆን ብቻነው የሚያስፈልገው ው
ሲሰጥ ከላይ ነው እኔም ግምባራምና ፊቴ ቀጭን ነው ዋናው ጤና ነው አብሽሩ አምሮ ተውቦ ስንቱ በበሽታ የተያዘ አለ እኛ አልሀምዱሊላህ
ሱበሀን አላህ ሁሉም የራሡ የሆነ ፍላጎት አለው እኔ ደሞ መለሰ ሠውነቴ መወፈር ነው እምፈልገው ስደት ይብላኝለት እውሃ ዳር እደተጣለ ጨው አሟሟኝ ኡፍፍፍፍ አሁንስ ደከመኝ በዱቃችሁ አግዙኝ እህቶቸ
26ወይ 46,,ወይኔ መልስ, ትመልሶልሻል,, አታፍርም 26,አመቴ ስትይ,
እኔም ጀምሮኛል መጥቆር
ደስ ስትይ
አረ የተምቢ 26 አመቴ አላለችም ጉድ ከረብ ሀገር ከተመለሽ ነዉ
ዎረሽ ዜጋኝ 😁😁😁
ጭራሽ 26 ዓመተ አላለችም
በዛ ላይ ዎረውን ማስረዘም ጥሎብኝ አልዎድም