Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የገንዘብ ሀብት ሲመጣ የጤና ሀብት ይሸሻል ፈጣሬ ይማርሽ❤
ትክክል በራስ ምንም ማድረግ እንደማይቻል ሁሌ በፀሎት ከእግዚአብሔር መኖር ግድ ብዙ ለፋች እራሷን ሳትጠብቅ
በጣም
የሰው አይን እደሁ የሰበረሽ ጊስምሽ ጂልነው ካይን እሚገባነው ይስባል ውበት አለው
Right @@أممانيساانشاالله
@@MeskeremMeta-oq2ifስለ አልፀለየች ነው የታመመችው ልትዪ ነው?
ውይ አይዞሽ ለሚ እመቤቴ ትማርሽ እርፍት አድርጊ
❤
ፀበል መሞከር ሳይሆን ማመን ያስፈልገዋል 😢❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
ትክክል አግዛበር ይባርከሽ❤❤❤
በትክክል
ትክክል ማመን ነዉ
ዛሬ ጁመሀ ነው እስኪ ሁላችንም ሰላዋት እናብዛ ሰሉአላነብይና ሙሀማድ ሰላለአላይ ወሳልም😊😊ለሙዬ 😢።ያኔውድ አላህ ያሽርሽ😢😢
S a w
አላሁመ ሶሌ ወሰሊም አላ ነብይና ሙሀመድ
@@KatijaKatjaውድደምሪኚ🎉🎉🎉🎉
@@Tiaba-ts3kgውድ ደምሪኚ🎉🎉
ሰለላሁ አለሂ ወሰለም
ጀግኒት አላህ ከንቺ ይሁን አይዞሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉እናትሽንም እድሜዋን የርዝምልሽ እናት ትኑር❤❤❤❤🎉🎉
ሱብሀን አላህ የአላህ ስራ እኮ ተነግሮ አያልቅም ምስጋና የሚገባህ ጌታ ያለ ምንም ዶክተር የማያስፈልገው መድሀኒት😍😍😍😍😍
እግዚአብሔር ይማርሽ ለሙየ እቤትሽም ፀሎትቦታ አዘጋጅተሽ ስገጅ ፀልይ ፀበል ደግሞ ተፀበይ
❤❤❤❤🎉🎉🎉
በትክልል
ልክ ነው ❤
ለሙዬ አላህ ይጠብቅሽ የኔ መልካም❤😢አላህ. ያሽርሽ ያረብ አብሽሪ😢😢😢
የኔ እህት ወደ ፀበል ሂጂ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ
ለሙዬ ፈጣሪ ይማርሸ እህቴ ፀበል ተጠመቂበት በተደጋጋሚ በተረፈ እግዚአብሔር ይማርሽ
አልሀምዱሊላ አለ ኒእመተል ኢስላም ላሀውላ ወለ ቁወተ ኢላቢላ😢😢😢
ውዴ ደምሪኘ በቅንነት
አልሃምዱሊላህ ❤
አልሀሞዱሊላ🎉🎉❤❤
አልሀምዱልላ ሱመ አልሀምዱልላ
😭☝️🤲aliballa seelma
እግዚአብሔር ይማርሽ ለሙዬ በርች ብትችይ ቅዳሴ አስቀድሽ ና በመስቀል አሳሽዉ ጀርባሽን ትድኛለሽ
ለሟኮ ጀግናነች የሚል ያሳየኝ👍
ለሙ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ የልጁን ስልክ አስቀምጪልን ስንሄድ እዛቦታ ያደርሰናል እሺ❤❤❤
ለሙዬዬዬ የኔ ድርባባ ስውድሽ እኮ እስኪ ማን ነው እንድኔ ለሙን ምትውዱ እስኪ አሳዩኝ ላይክ ሰብ
እኔ❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይማርሽ ለምለምየ🙏🙏🙏
ፈጣሪ ይማርሽ የኔ ወድ እህት
ወላሂ እኔም ያመኛል መጨረሻው ምን እዴሚሆን አላዉቅም በሰዉ ቤት😢 አላህ አፊያ ያድረግሸ ለምየ
❤❤😢😢😢😊😊😊 ለሙዬ የምወድሽ ፈጣሪ ይማርሽ የእኔ ለፋተኛ ከክፉ ከምቀኛ ከሸረኛ. በምረቱ ይጠብቅሽ 😊
ወላሂ እኔ ተሰቃየሁ አልሄድኩበት ሀኪም ቤት የለኝም በስደት ኡፍፍፍ
@fatumafatuma6359 🥰🥰😢😢 ፈጣሪ ይማርሽ እህቴ እረፍት አስፈላጊ ከሆነ ደግሞ እዚ መተሽ ሞክሪ ካንቺ የሚብስ ምንም የለም አይዞሽ
ብርድ ነው ያሳመመኝ እያለች ሌላ ነገር መቀባጠር ምን ይባላል?
@@oromtitiiibrahim1238 አሚንን የኔ ውድ ኢንሻአላህ በጣም ነው እረፍት ያስፈለገኝሁሉምነገር እኛ ደህናስንሆንነው
@yifat-o4w 😄😄😄🙄🙄🙄 መረኳት እንጂ ሌላ ምን አልኩ እንዴ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃት ችግር አለ ??
እግዚአብሔር ይማርቭ ፣ ናዝሬት አካባቢ ቦኩ ፀበል የሚባልበት ሂጂ በጣም ብዙ ሰዎች የዳኑበት ቦታ ነው፣ ፍል ውሀ ሳይሆን እንፋሎት ብቻ ነው ግን የሚገርም የተፈጥሮ ቦታነው እዛ ሂጂ በእርግጠኝነት ለውጥ ታገኛለሽ
ለሙዬ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ አሪፍ ቦታ ነው የሄድሽው በጣም ሲዳሞ የዋ ደግ ናቸው
ለሙዬ አላህ አፊያ ያድርግሽ 😢 የሰው አይን እና አፉ አላህ ይጠብቅ ሽ እኔም ታምሚያለው ወላሂ ሳምንት አለፈኝ ህመሙ የደረሰበት ያውቀዋል
እኳን ደህና መጣችሁ ውዶችዬ❤🙏ለሙዬ እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ ጀግና ደግሞ እራስሽን ጠብቂ እረፍት አድርጊ ❤❤🙏🙏
እግዚአብሔር ይማርሽ ለሙዬ ጸበል ደግሞ መመላለሱ ሳይሆን እምነት ያስፈልጋል
እማዬ በናትሽ እኔ እንዳንቺ ሆኚ ለሁለት አመት ዲስክ ነርብሽን ተጭኖታል ተብዬ አዲስ አበባ ያልሄድኩበት ወጌሻና ሆስፒታል የለም ከዛ በፊት ፀበል ያለሄድኩበት የለም ለቤተክርስትያን ቅርብ ነኝ መጨረሻ የሃላሸት ሄጄ ሰርጀሪ ተብዬ አንዴ ሲሻለኝ አንዴ ሲያመኝ በመጨረሻ አሜሪካ አለ የተባለ ህክምና ወስጄ እዛም ሰርጀሪ ተባልኩ በጣም ተሰቃይቻለው ለሰርጀሪ ቀጠሩ እንደተያዘ በመሃል ግን ሱባኤእኔም ቤተሰቦቼም ፀሎት ፆም ላይ ሆነን በመጨረሻ መንፈስ ሆኖ ተገኘ የሰው እጅ እግዚአብሔር አሁን እየወሰድሽ ያለውን ትሪትመንት የምህረት ያርግልሽ ግን ፀልይ ሰርጀሪ እንዳታደርጊ እመብርሃንን ለምኛት ብተሰብ አባቶች ፀሎት እንድያደርጉልሽ ንገሪያቸው ❤
እደጤናምን ትልቅነገረአለ አላህ ያሽረሽ😢😢
🤬🙅👎
@GuGu-qj4rh ከቱ ምንማለትፈልገሽነዉዱቂታም😂
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ሁሉም ነገር ለመልካም ነው ከባድ እቃ አትሸከሚ ሞቅ ያለ ልብስ ልበሺ ለእራስሽ ጊዜ እረፍት ውሰጂ አንቺ ሰላም ስትሆኚ ሆሉም ነገር ይቀጥላል ቅድሚያ ለእራስሽ ስጪ ፀበል አምነሽ ተጠመቂ
ወይኔ አገሩ ሲያምር ❤❤❤❤ለሙዬ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ
ጨርሶ ይማርሽ የልጁን የባለ ባጃጁን ስልክ አስቀምጭልን ለሙ ⁉️
ፈጣሪ ይማርሽ ለሚዬ የፍቅርዬ 100k እንዳይረሳ
ለሙዬ አላህ አፊያ ያርግሽ ❤በአላህ ስልካቸዉን ካለሽ ተባበሪኝ እናቴን አሞብኛል🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ማሻአላ አቺ የወለደች እናት እድሜ ይስጣት አችም አላህ ከክፉ ነግር አላህ ይጠብቅሽ እና ጀግና አየሁ አቺ ❤❤❤❤❤ 4:58
የኔ ውድ ገነ ሰይሽ ደስ ቲይኝለሽ ወላሂ አላህ ሙሉ አፈይሽን ይመልስልሽ
አረ እኔም እዳች እያመመኝ ነው በዛ ላይ አረብ ቤት ነኝ መስራት አልቻልኩኝም እግሪ ይይዘኛል አሙኛል እግዚአብሔር ይማርሺ በሉኝ😢
እግዚአብሔር ይማርሽ አይዞሽ
አይ ዝም እንዳትይ ሀኪም ቤት ሂጂ
@haytomer9818 እቤ አለች አሰሪየ ዝም ብሎ መዳኒት ነው የምትሰጠኝ
አለህ ያሽረሽ ያኔ ዉድ እህት❤
ይማርሽ
ወይኔ ልጂቷ የኔቆጆ የጎዴሬ አገቷም❤❤
አሏህ ያሽርሽ የኔ ዉድ። ዎንዶ ገነት እኔም አንዴ እናቴን ወስጃች ነበረ😊 በጣም ደስ የምትል ናት። በተላይ ህዝቡ ❤ ለሰዉ ያላቸዉ ክብር😊
ፈጣሪ,ጨርሶ,ይማርሽ,ውዴ,,እደኔ,ግን,ገዳም,ሄደሽ,ፀበል,ብትፀበይ,ደስ,ይለኛል🙏🙏
ፈጣሪ ይማርሽ ያስፈራል
ለምየ አላህ ይማርሽ ዋናው ጤና ነው የኔ ጠካራ
ለሙየ የኔ ጀግና ሴት አላህ ጨርሶያድንሽ የኔ ድንቡሽቡሽ ❤❤❤
ደምሪኝ. ማሬ❤
ለምለም እግዚአብሔር ይማርሽ እኔ ምለው ውሀው በተፈጥሮ የሞቀነው አይገርምም❤❤❤
አማ ፆም ፅሎት አና ሰግደት አብዝ በተረፈ አግዚአብሔር አምላክ ይማርሽ
ላሀውለውላ ቁወተኢላቢላህ አላህ አፊያሺን ይመልስልሽ ለሚዬ❤
ፈጣር ይማርሽ ግን አልተሻለኝም ብለሽ ፀበል አታቁሚ ሁሌ ተጠመቂ
ለሚዬ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለሙ ፈጣሪ ጨርሱ ይማርሽ ቆጄ እንች መልካም ልጄ ነሽ ምንም እይንካሽ❤
የኔ ቆንጅ አረ እግዚአብሔር ይማርሽ ክፋ አይንካሽ
እግዚአብሔር ይማርሽ ለሙዬ
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ለሙዬ ❤❤እኛም የመዳም ቅመሞች እዬ የደረቀ ወገባችንንና ጉልበታችንን እናላቅቀዋለን ሀገረ ስንገባ ለሀገራችን ያብቃን 🙏🙏🙏
ለሙየ አላህ አፊያሽን ይመልሥልሽ አለም ብለሽ ሥጠሪ በሥማ እኔን ደሥ እንዳለኝ በጣም አሥተዋይ ልጅ ነሽ
ወይይይ ብረ ለምንም አይጠቅምም😢😢
እህቴ ፀበል መሞከር ሳይሆን አምነሽ መጠመቅ አለብሽ ደሞ የመምህር ተስፋየ አበራ ገጠመኝ አዳምጭና ምን እዳመመሽ ታውቂያለሽ ታተርፊበታለሽ አዳምጭ😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይማርሺ የሴቶች ተምሳሌት❤❤❤❤❤
ለሙየ ግንቁጣ አርገሻል ወይሥ ፓንት ብቻ አጭርቀሚሥ የምትለብሡ ቁጣ ተጠቀሙ
Ayzooh yene mare ribbii sin yamarhuu lubbuu too❤❤❤❤. Hamntun sin tuqen. Jabadhuu kenyaa❤❤❤❤
የኔ ውድ ክፉ አይንካሽ ተሽሎሽ በሰላም ወደስራሽ ተመለሺ የኔ ጠካራ ሴት ❤❤❤❤❤❤❤❤
አይዞሽ ማሬ አላህ ያሽርሽ ማሬ ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
የኔ ውድ በጣም ነው ትመችኛለሽ አብሽሪልኝ በጣም ፍልጌሽ ነበር በየት ላግኝሽ ❤
ጨርሶ ይማርሽ ለምዬ❤
ለሙ እግዚአብሔር ይማርሽ የባለ ባጃጁን ቁጥር አስቀምጭልኝ እኔ እመጣለሁ
ለሙዬ የኔ ታታሪ እመቤቴ ትማርሽ😢❤❤
ማሸአላህ ለሙ በአላህ እነቴ በጠም እየታሠቃች ነው ቁጥረቸውን አሥቃምጪልን
እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ እህት 🥰
Egzabeher yemarish yene konejo azesh fetari aleh
ሙሉ ለሙሉ ፈውስ እና ምህረት ድህነት ከክርስቶስ ቤት ነው ስውሯ ማርያም ሂጂ ምህረት እንድታገኚ ስውሯ ማርያም ሂጂ መተት ነው እሺ ምንም የተሻለሽ እየመሠለ ሊደበቅ ነው ውስጥሽ ንቂበት ገዳም ጊቢ ድሮም የእኛ ሠው ሠውሲለወጥ አይፈልግም ቁልቁል ለመጣል ነው የሚሮጠው
ማሻ አላህ እኔም አባቴ እና ባለቤቴ ይዯሀዳሉ ኢሻ አላህ እንካንም ነገርሽኝ ከሆሽፓ ሆስፓታል ነው ሚሄዱት አመሰግናለው
ለሙዬ እማዬ እማምላክ ትፈውስሽ እማምላክ ትዳብስሽ እማዬ ሠው ክፉነው ደግም ነው እና ደብረሀን መስመርላይ ስውሯ ማርያም ብለሽ ሂጂ መተትም አሠረተውብሽ ይሆናል መስራትሽን የሚጠሉ ይኖራሉ እና ፀበል ሂጂ
ሳትሞችአፈርተጫነሽ ወይዱኒያ😂😂😂😂😂😂
🤭
ግራ ገባኝ
በጣም.
እግዚአብሔር ይማርሽ ፀበል በተህጂ ጥሩ ነው ዲኪ ይሚስብል ደግም መንፍስ ነው
አላህ አፍያ ያድርግሽ አይዞሽ ለሙዬ😊😊
እግዚአብሔር ይማርሽ ለሙዬ ደሞ ከባድ ነገር አትሸከሚ እሺ
ሱቡሀንአላህ ያላህስራ ቦታው
ምህረቱ ያዝዝልሽ ። ግን ሂማን ሄሩ ኣዉልቂ ተዉ እናንተ ግን ያማችዋል ክብር ይኑራችሁ ለጸበሉ ሆ ሚመክር ሰዉ ጠፋ በፀበሉ ቦታ ነገሩ ኣልገባኝም ተሰተሪ ደግሞ መቅረፅሽ እራቆትሽ ኮ ነሽ ያለሽዉ ፀበል ቦታ ሚታጠብ ኣይቀረፅም ።
የኔ ዉድድድ እግዚአብሔር ይማርሽ አሳዘነችኝ😥😥💒💒💒
ለሙ እግዚአብሔር ይማርሽ በጣም ከባድ ህመም ነው ሁሌእያሰቃየኝ ነው ስራ ቀንሽ ከባድ ነገር አታሽ
የኔ እናት አይኖት ናት አግዚኣብሔር ይማርሎት የደከመችበትን ትብላ ይማርሺ ይማርሺ ይማርሺ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ለሚዬ እግዚአብሔር ይማርሽ እኔ ካንች ባላቅም ንስሃ ገብተሽ ቄደር ተጠምቀሽ ከዛ በደንብ ፀበል ተጠመቂ ካጠፋሁ ይቅርታ ይህን አድርጊ አታድርጊ አላቅም❤❤
አሏህ ጨርሶ ይማርሽ አይዞሽ እራስሽን ጠብቂ ስራ ቀንሽ❤
እህቴ አላህ ይማርሽ ወይባም ጭሱንም ተጠቀሚ ጨርሶ ይማርሽ አቀዋለው በሽታው አሰቃይቶኛአል በፀበል እና ነው የሐቀቀኝ አሉንም ቲኒሽ ንፋስ ሲነካኝ ያመኛአል አዴ አይልከፍ❤
ዎንዶገነት የሲዳማ ሀገር በጣም ደስ የምል ሀገርነዉ 🥰🥰🥰
እኔ ግን አይቸም ሰምቸም አላቅም አሸዋ ተቀብርህ ወይ ጉድ ብቻ ይማህሽ ፈጣሪ ለምለምዬ
Ayizosh yene marr dingle mariam timare❤❤
እግዚአብሔር ጨረሶ ይማረሽ ለሙዬ❤😍የኔ የዋህ🙏
ለሙ እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርሺ
ለሙየ ፈጣሪ ይማርሽ ❤❤❤❤❤❤❤
"እስቲ ጎርደድ ..ካሴት ነክሷል" 😆!እናንተ ሴቶች! ለማንኛውም እህታችን አላህ አፊያ ያድርግሽ!
@@Mella341 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
😂😂
እግዚአብሔር ይማርሽ ለሚየ🙏🥰
አላህ።አፍየ።የርግሽ❤❤😢
ሀቢቢት አለህ አፍያ ያርግሽ ማማዬ ሁል ነገርሽን አተሰይ ያሰው አይን ድንጋይ ይሰብራል ማሻአላህ አይልም እኮ ያኘ ሰው
የሰው አይን ነዉ እና ፀበል ህጀ እሺ እህቴ
የኔ ዉድ ፈጣሪ ይማርሽ🙏❤️ነገር ግን ከባድ ነገር ፈፅሞ አታንሽ ‼️
እግዚአብሔር የማርሽ ጎደር ዞሬያ በሪሚል ጊወርጊስ ሂጅ ትድኛለሽ
በርሚል ውስጥ ይክተትሽ ጣወታም
እግዛቤር ይማርሽ ለሚ የዲስክ መሽራተት እዳይሆን ለምን በጣም ክባድ ነው ለዛ ነው ጥንቃቄ አርጊ
የኔ ጀግና እኔ ታታሪ ፈጣር ይማርሺ
ፈጣሪ ጨርሶ❤ የማርሽ ውድ ፍልውሃ በጣም ጥሩ ነው እኔ ከዚህ በፊት ቤተሰቦቼ ሄዶ ነበር ተችሏቸዋል ሙሉ ጤንነት ላይ ናቸው አሁን 🙏ፈጣር ይመስገን😍 አንቺም ባለሙሉ ጤንነት እንደምትሆኚ እርግጠኛ ነኝ😍🙏
ክክክክክ እርደው ሱሪእኮ ልበሽ እራቁትሽን እርታወ እህቶች ገላችሁን ሰትሩት አልሀምዱሊሏህ አለድነል ኢስላም
ሳህ ወላሂ
ተሰተሪ ማለትሽ ጥሩ ። ግን ለምንድነዉ የሰዉ ዲን ምትነቅፉ ? እኛም ኣይፈቀድም ። ፋራ ሁላ
ከስር ሱሪ አትለብስም እንዴ ሆይ
ሳህወላሂ
ለምለምየ ያኔ ቅን ጀግኒት አይዞሽ ትድኒያለሽ እኔም መጣቴ አይቀርም ታስጎበኝኛለሽ እኔም እዳች አድርጎኛል የምር ጎበስ ቃና አያስብለኝም መሞከር አለብኝ ሀኪም ካመሄድ ወገሻ ወሄድ ይሻላል በርች ❤❤❤❤❤❤
የእግዚአብሔር ፈውስ ባንቺ ላይ ይሁን❤🎉🎉🎉
ቅን ሴት ❤ እግዚአብር ያድንሽ አይዞሽ ፀልዪ ፀበልም ሒጂ ትድኛለሽ አንቺ ጀግና ነሽ በርቺ
አላህ ያሽርሸ ለሙየ
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ አንቺ ጎበዝ ሰራተኛ ነው አይዞሽ 🙏
የገንዘብ ሀብት ሲመጣ የጤና ሀብት ይሸሻል ፈጣሬ ይማርሽ❤
ትክክል በራስ ምንም ማድረግ እንደማይቻል ሁሌ በፀሎት ከእግዚአብሔር መኖር ግድ ብዙ ለፋች እራሷን ሳትጠብቅ
በጣም
የሰው አይን እደሁ የሰበረሽ ጊስምሽ ጂልነው ካይን እሚገባነው ይስባል ውበት አለው
Right @@أممانيساانشاالله
@@MeskeremMeta-oq2if
ስለ አልፀለየች ነው የታመመችው ልትዪ ነው?
ውይ አይዞሽ ለሚ እመቤቴ ትማርሽ እርፍት አድርጊ
❤
ፀበል መሞከር ሳይሆን ማመን ያስፈልገዋል 😢❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
ትክክል አግዛበር ይባርከሽ❤❤❤
በትክክል
ትክክል ማመን ነዉ
በትክክል
ዛሬ ጁመሀ ነው እስኪ ሁላችንም ሰላዋት እናብዛ ሰሉአላነብይና ሙሀማድ ሰላለአላይ ወሳልም😊😊
ለሙዬ 😢።ያኔውድ አላህ ያሽርሽ😢😢
S a w
አላሁመ ሶሌ ወሰሊም አላ ነብይና ሙሀመድ
@@KatijaKatja
ውድደምሪኚ🎉🎉🎉🎉
@@Tiaba-ts3kg
ውድ ደምሪኚ🎉🎉
ሰለላሁ አለሂ ወሰለም
ጀግኒት አላህ ከንቺ ይሁን አይዞሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉እናትሽንም እድሜዋን የርዝምልሽ እናት ትኑር❤❤❤❤🎉🎉
ሱብሀን አላህ የአላህ ስራ እኮ ተነግሮ አያልቅም ምስጋና የሚገባህ ጌታ ያለ ምንም ዶክተር የማያስፈልገው መድሀኒት😍😍😍😍😍
እግዚአብሔር ይማርሽ ለሙየ እቤትሽም ፀሎትቦታ አዘጋጅተሽ ስገጅ ፀልይ ፀበል ደግሞ ተፀበይ
❤❤❤❤🎉🎉🎉
በትክልል
ልክ ነው ❤
ለሙዬ አላህ ይጠብቅሽ የኔ መልካም❤😢አላህ. ያሽርሽ ያረብ አብሽሪ😢😢😢
የኔ እህት ወደ ፀበል ሂጂ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ
ለሙዬ ፈጣሪ ይማርሸ እህቴ ፀበል ተጠመቂበት በተደጋጋሚ በተረፈ እግዚአብሔር ይማርሽ
አልሀምዱሊላ አለ ኒእመተል ኢስላም ላሀውላ ወለ ቁወተ ኢላቢላ😢😢😢
ውዴ ደምሪኘ በቅንነት
አልሃምዱሊላህ ❤
አልሀሞዱሊላ🎉🎉❤❤
አልሀምዱልላ ሱመ አልሀምዱልላ
😭☝️🤲aliballa seelma
እግዚአብሔር ይማርሽ ለሙዬ በርች ብትችይ ቅዳሴ አስቀድሽ ና በመስቀል አሳሽዉ ጀርባሽን ትድኛለሽ
ለሟኮ ጀግናነች የሚል ያሳየኝ👍
ውዴ ደምሪኘ በቅንነት
ለሙ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ የልጁን ስልክ አስቀምጪልን ስንሄድ እዛቦታ ያደርሰናል እሺ❤❤❤
ለሙዬዬዬ የኔ ድርባባ ስውድሽ እኮ እስኪ ማን ነው እንድኔ ለሙን ምትውዱ እስኪ አሳዩኝ ላይክ ሰብ
እኔ❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይማርሽ ለምለምየ🙏🙏🙏
ፈጣሪ ይማርሽ የኔ ወድ እህት
ወላሂ እኔም ያመኛል መጨረሻው ምን እዴሚሆን አላዉቅም በሰዉ ቤት😢 አላህ አፊያ ያድረግሸ ለምየ
❤❤😢😢😢😊😊😊 ለሙዬ የምወድሽ ፈጣሪ ይማርሽ የእኔ ለፋተኛ ከክፉ ከምቀኛ ከሸረኛ. በምረቱ ይጠብቅሽ 😊
ወላሂ እኔ ተሰቃየሁ አልሄድኩበት ሀኪም ቤት የለኝም በስደት ኡፍፍፍ
@fatumafatuma6359 🥰🥰😢😢 ፈጣሪ ይማርሽ እህቴ እረፍት አስፈላጊ ከሆነ ደግሞ እዚ መተሽ ሞክሪ ካንቺ የሚብስ ምንም የለም አይዞሽ
ብርድ ነው ያሳመመኝ እያለች ሌላ ነገር መቀባጠር ምን ይባላል?
@@oromtitiiibrahim1238 አሚንን የኔ ውድ ኢንሻአላህ በጣም ነው እረፍት ያስፈለገኝሁሉምነገር እኛ ደህናስንሆንነው
@yifat-o4w 😄😄😄🙄🙄🙄 መረኳት እንጂ ሌላ ምን አልኩ እንዴ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃት ችግር አለ ??
እግዚአብሔር ይማርቭ ፣ ናዝሬት አካባቢ ቦኩ ፀበል የሚባልበት ሂጂ በጣም ብዙ ሰዎች የዳኑበት ቦታ ነው፣ ፍል ውሀ ሳይሆን እንፋሎት ብቻ ነው ግን የሚገርም የተፈጥሮ ቦታነው እዛ ሂጂ በእርግጠኝነት ለውጥ ታገኛለሽ
ለሙዬ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ አሪፍ ቦታ ነው የሄድሽው በጣም ሲዳሞ የዋ ደግ ናቸው
ለሙዬ አላህ አፊያ ያድርግሽ 😢 የሰው አይን እና አፉ አላህ ይጠብቅ ሽ
እኔም ታምሚያለው ወላሂ ሳምንት አለፈኝ ህመሙ የደረሰበት ያውቀዋል
እኳን ደህና መጣችሁ ውዶችዬ❤🙏
ለሙዬ እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ ጀግና ደግሞ እራስሽን ጠብቂ እረፍት አድርጊ ❤❤🙏🙏
እግዚአብሔር ይማርሽ ለሙዬ ጸበል ደግሞ መመላለሱ ሳይሆን እምነት ያስፈልጋል
እማዬ በናትሽ እኔ እንዳንቺ ሆኚ ለሁለት አመት ዲስክ ነርብሽን ተጭኖታል ተብዬ አዲስ አበባ ያልሄድኩበት ወጌሻና ሆስፒታል የለም ከዛ በፊት ፀበል ያለሄድኩበት የለም ለቤተክርስትያን ቅርብ ነኝ መጨረሻ የሃላሸት ሄጄ ሰርጀሪ ተብዬ አንዴ ሲሻለኝ አንዴ ሲያመኝ በመጨረሻ አሜሪካ አለ የተባለ ህክምና ወስጄ እዛም ሰርጀሪ ተባልኩ በጣም ተሰቃይቻለው ለሰርጀሪ ቀጠሩ እንደተያዘ በመሃል ግን ሱባኤእኔም ቤተሰቦቼም ፀሎት ፆም ላይ ሆነን በመጨረሻ መንፈስ ሆኖ ተገኘ የሰው እጅ እግዚአብሔር አሁን እየወሰድሽ ያለውን ትሪትመንት የምህረት ያርግልሽ ግን ፀልይ ሰርጀሪ እንዳታደርጊ እመብርሃንን ለምኛት ብተሰብ አባቶች ፀሎት እንድያደርጉልሽ ንገሪያቸው ❤
እደጤናምን ትልቅነገረአለ አላህ ያሽረሽ😢😢
🤬🙅👎
@GuGu-qj4rh ከቱ ምንማለትፈልገሽነዉዱቂታም😂
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ሁሉም ነገር ለመልካም ነው ከባድ እቃ አትሸከሚ ሞቅ ያለ ልብስ ልበሺ ለእራስሽ ጊዜ እረፍት ውሰጂ አንቺ ሰላም ስትሆኚ ሆሉም ነገር ይቀጥላል ቅድሚያ ለእራስሽ ስጪ ፀበል አምነሽ ተጠመቂ
ወይኔ አገሩ ሲያምር ❤❤❤❤ለሙዬ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ
ጨርሶ ይማርሽ የልጁን የባለ ባጃጁን ስልክ አስቀምጭልን ለሙ ⁉️
ፈጣሪ ይማርሽ ለሚዬ የፍቅርዬ 100k እንዳይረሳ
ለሙዬ አላህ አፊያ ያርግሽ ❤በአላህ ስልካቸዉን ካለሽ ተባበሪኝ እናቴን አሞብኛል🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ማሻአላ አቺ የወለደች እናት እድሜ ይስጣት አችም አላህ ከክፉ ነግር አላህ ይጠብቅሽ እና ጀግና አየሁ አቺ ❤❤❤❤❤ 4:58
የኔ ውድ ገነ ሰይሽ ደስ ቲይኝለሽ ወላሂ አላህ ሙሉ አፈይሽን ይመልስልሽ
አረ እኔም እዳች እያመመኝ ነው በዛ ላይ አረብ ቤት ነኝ መስራት አልቻልኩኝም እግሪ ይይዘኛል አሙኛል እግዚአብሔር ይማርሺ በሉኝ😢
እግዚአብሔር ይማርሽ አይዞሽ
አይ ዝም እንዳትይ ሀኪም ቤት ሂጂ
@haytomer9818 እቤ አለች አሰሪየ ዝም ብሎ መዳኒት ነው የምትሰጠኝ
አለህ ያሽረሽ ያኔ ዉድ እህት❤
ይማርሽ
ወይኔ ልጂቷ የኔቆጆ የጎዴሬ አገቷም❤❤
አሏህ ያሽርሽ የኔ ዉድ። ዎንዶ ገነት እኔም አንዴ እናቴን ወስጃች ነበረ😊 በጣም ደስ የምትል ናት። በተላይ ህዝቡ ❤ ለሰዉ ያላቸዉ ክብር😊
ፈጣሪ,ጨርሶ,ይማርሽ,ውዴ,,እደኔ,ግን,ገዳም,ሄደሽ,ፀበል,ብትፀበይ,ደስ,ይለኛል🙏🙏
ፈጣሪ ይማርሽ ያስፈራል
ለምየ አላህ ይማርሽ ዋናው ጤና ነው የኔ ጠካራ
ለሙየ የኔ ጀግና ሴት አላህ ጨርሶያድንሽ የኔ ድንቡሽቡሽ ❤❤❤
ደምሪኝ. ማሬ❤
ለምለም እግዚአብሔር ይማርሽ እኔ ምለው ውሀው በተፈጥሮ የሞቀነው አይገርምም❤❤❤
አማ ፆም ፅሎት አና ሰግደት አብዝ በተረፈ አግዚአብሔር አምላክ ይማርሽ
ላሀውለውላ ቁወተኢላቢላህ አላህ አፊያሺን ይመልስልሽ ለሚዬ❤
ፈጣር ይማርሽ ግን አልተሻለኝም ብለሽ ፀበል አታቁሚ ሁሌ ተጠመቂ
ለሚዬ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለሙ ፈጣሪ ጨርሱ ይማርሽ ቆጄ እንች መልካም ልጄ ነሽ ምንም እይንካሽ❤
ውዴ ደምሪኘ በቅንነት
የኔ ቆንጅ አረ እግዚአብሔር ይማርሽ ክፋ አይንካሽ
እግዚአብሔር ይማርሽ ለሙዬ
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ለሙዬ ❤❤እኛም የመዳም ቅመሞች እዬ የደረቀ ወገባችንንና ጉልበታችንን እናላቅቀዋለን ሀገረ ስንገባ ለሀገራችን ያብቃን 🙏🙏🙏
ለሙየ አላህ አፊያሽን ይመልሥልሽ አለም ብለሽ ሥጠሪ በሥማ እኔን ደሥ እንዳለኝ በጣም አሥተዋይ ልጅ ነሽ
ወይይይ ብረ ለምንም አይጠቅምም😢😢
እህቴ ፀበል መሞከር ሳይሆን አምነሽ መጠመቅ አለብሽ ደሞ የመምህር ተስፋየ አበራ ገጠመኝ አዳምጭና ምን እዳመመሽ ታውቂያለሽ ታተርፊበታለሽ አዳምጭ😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይማርሺ የሴቶች ተምሳሌት❤❤❤❤❤
ለሙየ ግንቁጣ አርገሻል ወይሥ ፓንት ብቻ አጭርቀሚሥ የምትለብሡ ቁጣ ተጠቀሙ
Ayzooh yene mare ribbii sin yamarhuu lubbuu too❤❤❤❤. Hamntun sin tuqen. Jabadhuu kenyaa❤❤❤❤
የኔ ውድ ክፉ አይንካሽ ተሽሎሽ በሰላም ወደስራሽ ተመለሺ የኔ ጠካራ ሴት ❤❤❤❤❤❤❤❤
አይዞሽ ማሬ አላህ ያሽርሽ ማሬ ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
የኔ ውድ በጣም ነው ትመችኛለሽ አብሽሪልኝ በጣም ፍልጌሽ ነበር በየት ላግኝሽ ❤
ጨርሶ ይማርሽ ለምዬ❤
ለሙ እግዚአብሔር ይማርሽ የባለ ባጃጁን ቁጥር አስቀምጭልኝ እኔ እመጣለሁ
ለሙዬ የኔ ታታሪ እመቤቴ ትማርሽ😢❤❤
ማሸአላህ ለሙ በአላህ እነቴ በጠም እየታሠቃች ነው ቁጥረቸውን አሥቃምጪልን
እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ እህት 🥰
Egzabeher yemarish yene konejo azesh fetari aleh
ሙሉ ለሙሉ ፈውስ እና ምህረት ድህነት ከክርስቶስ ቤት ነው ስውሯ ማርያም ሂጂ ምህረት እንድታገኚ ስውሯ ማርያም ሂጂ መተት ነው እሺ ምንም የተሻለሽ እየመሠለ ሊደበቅ ነው ውስጥሽ ንቂበት ገዳም ጊቢ ድሮም የእኛ ሠው ሠውሲለወጥ አይፈልግም ቁልቁል ለመጣል ነው የሚሮጠው
ማሻ አላህ እኔም አባቴ እና ባለቤቴ ይዯሀዳሉ ኢሻ አላህ እንካንም ነገርሽኝ ከሆሽፓ ሆስፓታል ነው ሚሄዱት አመሰግናለው
ለሙዬ እማዬ እማምላክ ትፈውስሽ እማምላክ ትዳብስሽ እማዬ ሠው ክፉነው ደግም ነው እና ደብረሀን መስመርላይ ስውሯ ማርያም ብለሽ ሂጂ መተትም አሠረተውብሽ ይሆናል መስራትሽን የሚጠሉ ይኖራሉ እና ፀበል ሂጂ
ሳትሞችአፈርተጫነሽ ወይዱኒያ😂😂😂😂😂😂
🤭
ግራ ገባኝ
በጣም.
እግዚአብሔር ይማርሽ ፀበል በተህጂ ጥሩ ነው ዲኪ ይሚስብል ደግም መንፍስ ነው
አላህ አፍያ ያድርግሽ አይዞሽ ለሙዬ😊😊
እግዚአብሔር ይማርሽ ለሙዬ ደሞ ከባድ ነገር አትሸከሚ እሺ
ሱቡሀንአላህ ያላህስራ ቦታው
ምህረቱ ያዝዝልሽ ። ግን ሂማን ሄሩ ኣዉልቂ ተዉ እናንተ ግን ያማችዋል ክብር ይኑራችሁ ለጸበሉ ሆ ሚመክር ሰዉ ጠፋ በፀበሉ ቦታ ነገሩ ኣልገባኝም ተሰተሪ ደግሞ መቅረፅሽ እራቆትሽ ኮ ነሽ ያለሽዉ ፀበል ቦታ ሚታጠብ ኣይቀረፅም ።
የኔ ዉድድድ እግዚአብሔር ይማርሽ አሳዘነችኝ😥😥💒💒💒
ለሙ እግዚአብሔር ይማርሽ በጣም ከባድ ህመም ነው ሁሌእያሰቃየኝ ነው ስራ ቀንሽ ከባድ ነገር አታሽ
የኔ እናት አይኖት ናት አግዚኣብሔር ይማርሎት የደከመችበትን ትብላ ይማርሺ ይማርሺ ይማርሺ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ለሚዬ እግዚአብሔር ይማርሽ እኔ ካንች ባላቅም ንስሃ ገብተሽ ቄደር ተጠምቀሽ ከዛ በደንብ ፀበል ተጠመቂ ካጠፋሁ ይቅርታ ይህን አድርጊ አታድርጊ አላቅም❤❤
አሏህ ጨርሶ ይማርሽ አይዞሽ እራስሽን ጠብቂ ስራ ቀንሽ❤
እህቴ አላህ ይማርሽ ወይባም ጭሱንም ተጠቀሚ ጨርሶ ይማርሽ አቀዋለው በሽታው አሰቃይቶኛአል በፀበል እና ነው የሐቀቀኝ አሉንም ቲኒሽ ንፋስ ሲነካኝ ያመኛአል አዴ አይልከፍ❤
ዎንዶገነት የሲዳማ ሀገር በጣም ደስ የምል ሀገርነዉ 🥰🥰🥰
እኔ ግን አይቸም ሰምቸም አላቅም አሸዋ ተቀብርህ ወይ ጉድ ብቻ ይማህሽ ፈጣሪ ለምለምዬ
Ayizosh yene marr dingle mariam timare❤❤
እግዚአብሔር ጨረሶ ይማረሽ ለሙዬ❤😍የኔ የዋህ🙏
ለሙ እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርሺ
ለሙየ ፈጣሪ ይማርሽ ❤❤❤❤❤❤❤
"እስቲ ጎርደድ ..ካሴት ነክሷል" 😆!
እናንተ ሴቶች! ለማንኛውም እህታችን አላህ አፊያ ያድርግሽ!
@@Mella341 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
😂😂
እግዚአብሔር ይማርሽ ለሚየ🙏🥰
አላህ።አፍየ።የርግሽ❤❤😢
ሀቢቢት አለህ አፍያ ያርግሽ ማማዬ ሁል ነገርሽን አተሰይ ያሰው አይን ድንጋይ ይሰብራል ማሻአላህ አይልም እኮ ያኘ ሰው
የሰው አይን ነዉ እና ፀበል ህጀ እሺ እህቴ
የኔ ዉድ ፈጣሪ ይማርሽ🙏❤️ነገር ግን ከባድ ነገር ፈፅሞ አታንሽ ‼️
እግዚአብሔር የማርሽ ጎደር ዞሬያ በሪሚል ጊወርጊስ ሂጅ ትድኛለሽ
በርሚል ውስጥ ይክተትሽ ጣወታም
እግዛቤር ይማርሽ ለሚ የዲስክ መሽራተት እዳይሆን ለምን በጣም ክባድ ነው ለዛ ነው ጥንቃቄ አርጊ
የኔ ጀግና እኔ ታታሪ ፈጣር ይማርሺ
ፈጣሪ ጨርሶ❤ የማርሽ ውድ
ፍልውሃ በጣም ጥሩ ነው እኔ ከዚህ በፊት ቤተሰቦቼ ሄዶ ነበር ተችሏቸዋል ሙሉ
ጤንነት ላይ ናቸው አሁን 🙏ፈጣር ይመስገን😍 አንቺም ባለሙሉ ጤንነት እንደምትሆኚ እርግጠኛ ነኝ😍🙏