የብብት ጥቁረት ማጥፊያ ሞክረሽ አመስግኝኝ ቀላል መንገድ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 фев 2025
  • ኢንስታግራሜ www.instagram....

Комментарии • 548

  • @yeNathanenat
    @yeNathanenat  4 года назад +44

    Instagram👉 instagram.com/p/B-hGG7_HYeU/?igshid=xqr1emaxiw7l
    Telegram 👉ye Nathan enat

    • @HhhHhh-kf2xb
      @HhhHhh-kf2xb 4 года назад +1

      መሲ በፈጠረሽ ፀጉሬእየተበጣጠሰ እንቢ ኣለኝ ምን ላርገዉ

    • @selamtube3774
      @selamtube3774 4 года назад +1

      ፊቴ ላይ ጥቁር ነጠብጣብ አለኝ ምን ልጠቀም ?
      thank you 🙏

    • @מסרטדסה
      @מסרטדסה 4 года назад

      መሲየ ፊቴ ሽፍ እያለ አሰቸገረኝ በናትሽ መላ ነይኝ

    • @محمدرسولاللهصلىاللهعليحوسلم
      @محمدرسولاللهصلىاللهعليحوسلم 4 года назад +1

      *ኧረ አላቀውም ቤክድ ሶዳ ምንድነው ? ቤክጅ ፓውደር ማለትሽ ነው ?*
      ከቻልሽ ንገርኝ

    • @محمدرسولاللهصلىاللهعليحوسلم
      @محمدرسولاللهصلىاللهعليحوسلم 4 года назад

      *ኧረ ንገሩኝ እርዱ ላይ ውሃ ነው ሚጨመረው ወይስ*
      *ፔክድ ሶዳ የሚባል ደሞ አልገባኝም ካየሽው አቺው መልሽልኝ*

  • @ሰውእፀከንቱንይመስላል

    የኔ ልእልት ከልብ እወድሻለሁ እናመሰግናለን ለሆድሽ ሳይሆን ለህሊናሽ ያደርሽ ጀግና ነሽ

  • @merolmerol6760
    @merolmerol6760 4 года назад +4

    የኔ ፀባየ ሰናይ አዎ እርድ በጣም አሪፍ ነው ለቆዳ እኔም ለፊቴ ተጠቅሜ ሞክሬው በጣም ለውጥ አለው ብቻ አይገልፀውም ሙሉበሙሉ ነው የጠፋልኝ ብጉር ሲወጣብኝ እያፈረጥኩት ጥቁዋቁር ሆኖብኝ ነበር ጠፋልኝ እናመሰግናለን የኔ ውድ ስወድሽ ከልቤ ነው💕💖💞

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  4 года назад +1

      Thanks so much yene ehet😍😍😍🙏🙏🙏🙏❤

    • @יזאנו
      @יזאנו 4 года назад

      ለፊትሽ በስንት ቀን ነበር የምትጠቀሚዉ አጠቃቀሙስ እንዴት ነዉ??

    • @muksinayoutube5124
      @muksinayoutube5124 4 года назад

      በሳምንት ስንቴ ትቀቢያለሽ ፊቴ ላይ ብግር እና ማዲያት እየወጣብኝ ነው የኔ ውድ መልስ እጠብቃለው

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ቀ7አ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ቀ7አ 4 года назад +5

    እናመሰግናለን ለአንገት ጥቁረት የሚሆን ንገሪን የእኔ ውድ

  • @WedaAlex-r8j
    @WedaAlex-r8j Месяц назад +2

    ሰዎች ቀንበቀን ሎሚ ተጠቀሙ በ15ቀን ድራሹነው የሚጠፍው 🎉ጠረንም ያጠፍል ተቀብቶ 15ደቂቃ ብቻ መታጠብ(በፎጣ መጥረግ ምርጥነው ሞክሩት

  • @sumemahmud2669
    @sumemahmud2669 4 года назад +2

    Amsgnlew mesiye.siwedish eko berchirgn.edmeshi yirzemiln😍

  • @salmaamir5644
    @salmaamir5644 4 года назад +3

    Eshii yene fikir shukuran

  • @tsehayeketema2875
    @tsehayeketema2875 4 года назад +2

    Mesi emokerewalew gen chen akababi lemeweta tekor lemel neger men madereg aleben ???

  • @misganageremew1347
    @misganageremew1347 4 года назад

    Hi.mare semigne enate segurewa betam yebetatesan fitu yekomal ena esti mefetehe mare

  • @azemeraazemar1543
    @azemeraazemar1543 4 года назад +5

    እናመስግናለን መሲ ቆንጆ ምፈልገውን ነዉ የስራሽልኝ ከልብ አመስግናሎ

  • @mulutube1713
    @mulutube1713 4 года назад +12

    መሲዬ የኔ ቆንጆ በጣም እናመሰግናለን ማርር❤️💜🙏

  • @ህልምአለኝ-ፐ1የ
    @ህልምአለኝ-ፐ1የ 4 года назад +4

    ተባረኪ ደስ የምትይ ፀጉሬ ለውጥ አይቻለሁ በጣም አመሰግናለሁ ተመችቶኛል የምትለቂያቸው ሁሉ

    • @አበራሽ
      @አበራሽ 6 месяцев назад

      ውዷ የጸጉርሽን ለውጥ ለኔም ንገሪኝ በናትሽ ቪዲዮው ለማየሥ ሥአት ሠለለለኝ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zoebekele9455
    @zoebekele9455 4 года назад +6

    U have beautiful soul I really love u ! ንፁ ሰው 🥰🥰🥰

  • @emug1724
    @emug1724 4 года назад +3

    Thanks for your quick reply 🥰🥰🥰🥰🙏❤🙏❤🙏❤❤❤❤

  • @lifegoeson3031
    @lifegoeson3031 4 года назад

    Mesiyeee betamm arif nw thanks
    Ena anegete betamm tekur nw matfiya mefetehe kalesh please tell me

  • @tsahyaz5858
    @tsahyaz5858 4 года назад +8

    ለታፍ ስር ጥቁሬትስ እባክሽ ተቸግራለሁ

  • @fatimahmohammad1110
    @fatimahmohammad1110 2 года назад

    በርቺ እናመሰግናለን የምጊብ እሪደ መጠቀም ይቻላል እደ

  • @lulu-vb1ko
    @lulu-vb1ko 4 года назад +2

    የኔ ቆንጆ ምነው በቻልኩና መቶ ግዜ ላይክ ባረኩሽ እህት እናመሰግናለን ትምህርቶችሽ በሙሉ ደስ ይሉኛል መፍትሄም አላቸው መሲየ ተባረኪ የኔ ቆንጆ

  • @ebrahimhussein5096
    @ebrahimhussein5096 4 года назад +3

    መሢዬ የላብ ማጥፋ መላ ታለሽ

  • @elhamabdulkadirelhamabdulk7018
    @elhamabdulkadirelhamabdulk7018 2 года назад +2

    እና እርዱ ኣገር ቤት ለምግብ ተብሎ ሚዘጋጀው ይሆናል ወይስ ኣይሆንም

  • @ayneAlemayehu
    @ayneAlemayehu 5 дней назад

    ቤኪንግ ሶዳ ምንድነው በአማረኛ ስሙን ንገሪኝ

  • @datacell6186
    @datacell6186 4 года назад

    Enamesaginalen ehte ene madet alitafam alegn esti min ladirg?

  • @የኡራኤልልጅ-ጐ9ዘ
    @የኡራኤልልጅ-ጐ9ዘ 4 года назад +3

    የኔ ቆንጆ ስወድህ እስቲ ለእግር እሚሆን ንገሪኝ

  • @marrymarry7052
    @marrymarry7052 4 года назад +1

    Gen masiya erde Ena piken pawedar sikalakale la Fite cheger ayametame👈👈👈👈👈👈👈👈👈plzz ngarign

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  4 года назад

      No no lefit atekelakeyewem lefit bebet nw yemetadergiw

  • @KhanKhan-bp6qm
    @KhanKhan-bp6qm 8 месяцев назад +13

    እሄ ነገር ለታች ቤት ይሆናል እንዴ ንግሪኝ አኪድ ዬብዙዎች ጥያቄ ነዉ😂😂😂😂😂😂

    • @Chuchumamo4176
      @Chuchumamo4176 8 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂🤭

    • @hamocell2051
      @hamocell2051 8 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @ማርያመይኣዶፍቅሪ
      @ማርያመይኣዶፍቅሪ 8 месяцев назад +1

      እእእ😂😂😂😂😂😂

    • @HabiibaSaid
      @HabiibaSaid 4 месяца назад +1

      😅😅😅😅😅😅 እውነት ብላችኃል የሁሉም ጥያቄ ነው

    • @tsgaialgo-ki7nm
      @tsgaialgo-ki7nm 4 месяца назад +1

      😂🤣🤣🤣

  • @merhawitgrmay9782
    @merhawitgrmay9782 3 года назад

    ኡፍፍፍ ያልመኮርኩት ነገር የለም ኣሁን እርድ ብቻ ነው የቀረኝ እስክ ልመከረው ኣመስግናለው እህቴ

  • @tracyabdi4309
    @tracyabdi4309 4 года назад +4

    ማሲዬ ፍቅ ር ሰላሚሽ ይብዛ ዉደ ሲወድሽ እኮ ፀዲት የኔ ማርርር አረ አሁኑ አደርጋለው

  • @ከማልደረሰ
    @ከማልደረሰ 4 года назад +7

    ዋው ውዶ እህታችን ጡሩነው

  • @haregeweyinlove5071
    @haregeweyinlove5071 4 года назад +27

    እናመሰግናለን የብብትን ፀጉር ከኬሚካል ነፃ የሆነ የምናስወግድበት መንገድ ካለሽ በተጨማሪ የላብ ጠረንን ሙሉ በሙሉ ለማጥፋት የሚቻልበት መንገድ ካለሽ ብትነግሪኝ

    • @Helen-bv6ew
      @Helen-bv6ew 4 года назад

      𝑦𝑜𝑢 𝑐𝑎𝑛 𝑢𝑠𝑒 𝑤𝑎𝑥 𝑠𝑢𝑔𝑎𝑟 𝑖𝑡 𝑖𝑠 𝑒𝑎𝑦 𝑤ℎ𝑒𝑛 𝑢 𝑢𝑠𝑒 𝑡ℎ𝑖𝑠 𝑤𝑎𝑥 𝑠𝑜 𝑘𝑒𝑒𝑝𝑖𝑛𝑔 𝑠𝑢𝑛𝑠ℎ𝑖𝑛𝑔 𝑎𝑙𝑠𝑜

  • @yrrylyu4524
    @yrrylyu4524 4 года назад

    Yene lyu srashm tsebayshm betam new yemwedlsh 💝💝💝

  • @password2409
    @password2409 4 года назад +2

    እናመሰግናለን ውዴ ተባረኪ ለሁሉም የጠቆረብንን ቦታ ያጠፋል?

  • @fikertebirhanetadesse8086
    @fikertebirhanetadesse8086 4 года назад

    Yenatan. Enate. Bekingsoda. Can u show us thanks

  • @Lobaba113
    @Lobaba113 13 дней назад

    ዉደግን ማዳትያስለቅቃል

  • @tgabate5974
    @tgabate5974 4 года назад +1

    መሢየ ሠላም ነው ለብብት ላብ እስኪይ ንገሪኝ

  • @gelilalemma6933
    @gelilalemma6933 4 года назад +7

    መሲዬ በጣም እናመሰግናለን እሞክረዋለሁ ደግሞ አትጥፊ ተባረኪልኝ

  • @MintamirMintamir
    @MintamirMintamir 3 месяца назад

    Beking soda mindenew yemiyawq???

  • @mmmmnnnn5876
    @mmmmnnnn5876 8 месяцев назад +5

    ❤❤❤❤አጥር ልብስ ለመልበስ ተቸግሬ ነበር ተባረኪ

    • @salam_love
      @salam_love 5 месяцев назад

      እኔምእፈልጋለው

  • @edenbedemariam3375
    @edenbedemariam3375 4 года назад

    kezi befit allergic honobgn ena endezi memoker eferalhu what should i do

  • @yordanostadesse784
    @yordanostadesse784 4 года назад

    segursh endat naw endi yarzamew mn mn letkam

  • @mmmccc306
    @mmmccc306 4 года назад +4

    መሲ እናመሰግናለን እወድሻለሁ

  • @eldanazenebeelrtenaynyesit2636
    @eldanazenebeelrtenaynyesit2636 4 года назад

    Yena bibiti abati atekogoru mokerewu gn alekekem mn endamaderege alwukim

  • @መብሪነኝየተዋህዶልጂመብሪ

    መክሬው ለውጥ ካገኘሁበት አመሰግንሻለሁ

  • @ኩንፊየኩን-ሸ3ቐ
    @ኩንፊየኩን-ሸ3ቐ 4 года назад +11

    የፊት ማዳት የብብት ጥቁረት የፀጉር መርገፍ በኔ ለሰይ ቤቱን ሰርቷል እኔም ቅስሜ ተሰብሮና ተስፋየ ተሟጦ ትቼዋለሁ ምንም አልጠቀም ራሴንና ጥርሴን በጣም ስለሚያመኝ ህመሜን ብቻ ነው እማዳምጠው በዚሁ አጋጣሚ ሁላችሁም እህቶቼ ዱአ አድርጉልኝ ከስደት ያገኜሁት ትርፍ ይሄና ይሄ ነው ለኔ 😭

    • @mahletsemere4492
      @mahletsemere4492 2 года назад

      አይዞሽ 😭

    • @firdoushabasha
      @firdoushabasha 8 месяцев назад +1

      ተስፋአትቁረጭራስሽንጠብቂ እዚህ ሁሉም ነገር ማገኘትትችያለሽ ደግሞ ለማዳትዋናውነገር ውስጥሽንአፅጅ አትጨናነቂ ሁን ያለውሊሆንጭቀትቀንሽ

  • @Fathrma-v4z
    @Fathrma-v4z 3 месяца назад

    እስቲ እሞክረዋለሁ እኔኳ ብዙ አደለም ግን እምክረዋለሁ በርችልን

  • @AlmazAlmaz-ys6ff
    @AlmazAlmaz-ys6ff 5 дней назад

    የሚያወፍር ነገር ካለሽ ንገሪኝ አቦ

  • @marrymarry7052
    @marrymarry7052 4 года назад

    Masiya plzzz eredo megeb mensarabate yehunale ebakeshe ngarign weda❤️❤️❤️❤️❤️❤️👈👈👈plzzzzzzz

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  4 года назад

      Awo kemem yelelw

    • @marrymarry7052
      @marrymarry7052 4 года назад

      Enaja yenoraw alwakume Arab agare naw menoraw weda😭❤️

    • @marrymarry7052
      @marrymarry7052 4 года назад

      Gen pikin pawedar Ena erde menem cheger yalwem fita laye masiya ❤️❤️❤️

  • @BtmaulJ
    @BtmaulJ 7 месяцев назад

    masi pls ena sewenata sanetalal alabegn endat new mitefa pls😢😢

  • @smokeyalsmokey776
    @smokeyalsmokey776 4 года назад

    barece yamere tagurame adagoegale ruzena kaye sukurete setakame basemame yaletabakute tagure nawe yadagaleg gene yebatatasale esuneme lamsetakakale mokeralawe bareje

  • @nunuk.1137
    @nunuk.1137 4 года назад

    Selam mesi,le bugr erd atekakemun bitnegrign

  • @asterbogale876
    @asterbogale876 4 года назад

    Wow arfie new. Yikatlegnla lomi

  • @sadortsegaye7540
    @sadortsegaye7540 4 года назад

    Musiye yen konjo betam enamsginal

  • @werkineshyeadamawa
    @werkineshyeadamawa 6 месяцев назад +1

    ቦርጭ ማጥፍያ ንገሪኝ😊

  • @user-lh5yt8ge5i
    @user-lh5yt8ge5i 3 года назад

    እኔ ቦርጭ ማጥፋዉን ትክክለኛዉን ንገሪኝ ማሬ

  • @KisanetHaftom-s4h
    @KisanetHaftom-s4h Месяц назад

    Benatsh lexeguri ena lefite byans wy slkshn ngerign

  • @genetyenealem1781
    @genetyenealem1781 3 года назад

    መልሶ አይበቅልም ማማዬ እገሪኝና ልሞክረው

  • @MahletTefera-jy8ii
    @MahletTefera-jy8ii 7 месяцев назад

    Zm bye saysh eyekeledsh new yemeselegn lomi sayinorsh beking soda sayinorsh tadiya Ben ltasayin new 🤔

  • @HasnaHussen-in8pd
    @HasnaHussen-in8pd 3 месяца назад

    beking Soda Eyalew Le Fit Yhonal?

  • @myoutube4344
    @myoutube4344 3 года назад

    መሲ፣እህቴ፣ለታፍ፣አስይን፣እሽውይም፣ንገርኝ፣በአላህ፣ማህፅን፣አካቢቤአለብኝ፣ንገርኝ፣እሽ

  • @bsbsnsnjs5086
    @bsbsnsnjs5086 4 года назад +1

    እሺ መሲዬ የኔ ቸዋ እንተቀማዋለን 💯💯💯💯🙏🙏🙏👍👍👍👍👍🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️👩‍❤️‍👩👩‍❤️‍👩👩‍❤️‍👩

  • @nafikote4987
    @nafikote4987 4 года назад +1

    ,❤️❤️❤️❤️❤️❤️እናመሰግናለን እህቴ

  • @KalkidanEdiget
    @KalkidanEdiget 6 дней назад

    ብብትሽን ያስነካሽውን ነው መልሰሽ ፊትሽን ያስነካሸው አይጎዳም የተጠቀምሽው acid መጀመሪያ

  • @meazabirhanu4822
    @meazabirhanu4822 4 года назад +1

    I really get good result after used it ya cake lijish dehna new give big hug for him.

  • @HermelaMatt
    @HermelaMatt 4 года назад +2

    Betam arif new thank you konjo ill try it.

  • @Melat-wl6cb
    @Melat-wl6cb 8 месяцев назад

    Please wde le anget tikret mhon ngr ltasayin tichyalesh❤❤

  • @hayatabera-g7s
    @hayatabera-g7s 3 месяца назад

    መሲየ ደናነሽ ስልክሽን እየፈለኩ ነበር

  • @አበራሽ
    @አበራሽ 6 месяцев назад

    መሢየ እኔ ሞክሬ ለውጥ ካለው እንዴት እንደምወድሽ

  • @redietsh9681
    @redietsh9681 4 года назад +13

    የብብት ፀጉር በምንድን ነው ምታነሺው፣ ለጠቆረ አንገትም ይሆናል ? እናመሠግናለን መሲዬ

  • @Sነኝካለሁበትእናቴንናፋቂ

    መሲ ማስለቀቁን በምን አወቅሽ ያንችኮ ከሰውነትሽ ጋር ተመሳሳይ ነው

  • @selamkonjoo3566
    @selamkonjoo3566 4 года назад +1

    ኮሎጌት ተቀብቼ የባሰ ጠቆረብኝ ምን ይሻለኛል

  • @seblegoitom3719
    @seblegoitom3719 4 года назад +1

    Sewades Misey konjooo

  • @wellegeguta5769
    @wellegeguta5769 4 года назад

    Tebarki tebareki tebaraki masishaa

  • @ayiayisha6840
    @ayiayisha6840 4 года назад

    Enameseginalen shita yemaxefa yeleshim mesi

  • @Fetiya-sx4rc
    @Fetiya-sx4rc 6 месяцев назад

    sistu lomiw endet enfchew

  • @_Muniba_bint_Hayire
    @_Muniba_bint_Hayire 7 месяцев назад

    ስንት ደቂቃ ነው የምናቆየው?
    ለታፋ ጥቅረት ይሆናል ወይ?

  • @DasashMotbaynor
    @DasashMotbaynor 6 месяцев назад

    wedi tegurese endit new matefate yemechalew kelale mngde kalshe

  • @betelhemkihishin7675
    @betelhemkihishin7675 4 года назад

    Mesiye it doesn't have any side effect for any type of skin???

  • @hiwethalex8400
    @hiwethalex8400 4 года назад

    Konjoo new berchii konjoo

  • @إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا

    እናመሰግናለን ትስለሚ መሲ እስኪ የታችኛዉን መንደረ ፀጉረ ማንሻ ንገሪን እና ታፋችን አካባቢ ይጠቁራል እሱን የሚያጠፋ ሹክ በይን 🌷

  • @dodadodadodadoda7529
    @dodadodadodadoda7529 4 года назад +2

    እናመሰግናለን በርቺ እሞክረውእና

  • @EdenKassaye-h6v
    @EdenKassaye-h6v 7 месяцев назад

    ጨጉሬ በፐርም ምክንያት ተበጣጥሶብኛል እና እባክሺ ለፀጉሬ እድገት የሆነነገር በይኝ መሲየ

  • @terunehzenna1094
    @terunehzenna1094 4 года назад

    Konjye le wondim yhonal?

  • @YetarikBelete-xg1vg
    @YetarikBelete-xg1vg 4 месяца назад

    Wow Tututututu yamiral mare

  • @SintayehuCherinet-vv3ky
    @SintayehuCherinet-vv3ky 3 месяца назад

    miking soda mndenew

  • @faxeekadir445
    @faxeekadir445 6 месяцев назад

    Welcome my konjoo wow ❤❤❤

  • @briefkr
    @briefkr 4 месяца назад

    እሺ እንሞክራለን

  • @Mota-xr8hd
    @Mota-xr8hd 8 месяцев назад

    ብምን ነው የምናቀው ደረቅ ከሆነ

  • @GhffvVhgvh
    @GhffvVhgvh 8 месяцев назад

    ቤኪግ ሷዳ ምድነው የምታቁ ንገሩኝ

  • @abebechsilasu9281
    @abebechsilasu9281 7 месяцев назад

    እህቴ የምግብ እርድ ነው

  • @amanubizuayehu3928
    @amanubizuayehu3928 4 года назад +1

    Messi Thank you very much. I have seen big improvement on my face.

  • @አሚየማዳምቅመም
    @አሚየማዳምቅመም 8 месяцев назад +1

    እኔ አይኔ ጠቆረብኝ ምላድርገው እምታውቁ😢

  • @zufanrr3463
    @zufanrr3463 4 года назад

    እሽ ማር ፀግርየ በጣም ይወድቃል ምንላድርግ

  • @ራህማሙደስር
    @ራህማሙደስር 4 года назад

    ቤኪግ ሶዳ ምንድነው ባማርኛ ንገሩኝ??

  • @hawa7349
    @hawa7349 8 месяцев назад

    ለቤትሺ አዲሥ ነኝ መሲዬ በርች ዉደ እሙክርዋለሁ❤❤❤

    • @Eyou12
      @Eyou12 8 месяцев назад

      ሞኮርሹ ለውጥ አለው

  • @ፍቅርተማርያምየድንግልልጅ

    በርች ጎበዝ ነሽ. በነካ እጅሽ የታፋ ስሪልን

  • @tube-jx2md
    @tube-jx2md 4 года назад +1

    ለታችኛው ምን እንጠቀም

  • @airsame
    @airsame 6 месяцев назад

    መሲየ;የኔማር;እናመሠግናለን

  • @MekiyaMusema-x3z
    @MekiyaMusema-x3z 8 месяцев назад

    ውዴ ለብጉር ስርልኝ ከቤት ውስጥ የሚሰራ ከፈርመስ ብገዘ ብገዘ አልጠፈ አለኝ ❤

  • @workuhaassen1639
    @workuhaassen1639 4 года назад +1

    በጣም ጎበዝ ነሺ የኔ ቆንጆ

  • @kalkidan_Tamene
    @kalkidan_Tamene 4 года назад +1

    Baking soda ena baking powder yleyayal ende?

  • @Hana-nb4ul
    @Hana-nb4ul 8 месяцев назад

    ብዙ ነገር ሞክሬያለው ለፊቴም ለብብቴም ዛሬ ያልሽውን ተጠቅሜ ለውጥ ካገኘው እመኚኝ ምን እንደምልሽ አላውቅም