ለእህት የተከፈለ መስዋትነት!ዳኒ ያልጠበቀው ነገር ተከሰተ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 ноя 2023
  • ለእህት የተከፈለ መስዋትነት!
    ዳኒ ያልጠበቀው ነገር ተከሰተ!
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 2,2 тыс.

  • @user-bv9yy8xg3z
    @user-bv9yy8xg3z 8 месяцев назад +277

    የጨነቀው ብዙ ይደረጋል የኔ እናት ፈጣሪ ያሽርልሽ 😢😢😢

    • @user-kv8fw6kp3u
      @user-kv8fw6kp3u 6 месяцев назад

      በናትኸ ዳኒየ እረዳሀት ምን ደረሰች በምን ላግኝኸ እሷን መርዳት ፈለኩ ለቤተሰብ የማይከፈል ዋጋ የለም ውስጤ አዘነ በጌታ መድየ ጤናዋን ይመልስላት

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 8 месяцев назад +450

    ይቺን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ አምላክ ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቃቹ

  • @Sofi24434
    @Sofi24434 7 месяцев назад +25

    የኔ እናት እህትሽን ፈጣሪ ይማርልሽ አስለቀሰችኝ 😭እውነት ልብ ይነካል ዳኒ እርዳት ፈጣሪ ይስጥህ 🙏

  • @user-sh9bu8yb9o
    @user-sh9bu8yb9o 8 месяцев назад +28

    እርዳት እርዳት እርዳት የሚል እንጂ እንርዳት የሚል ሰው የለም ዳኒዬ አላህ ይስጥህ ግን ከብሩ በላይ ሰው ያስፈልጋቸዋል አንተ ትልቅ ሰው ነህና አትራቀጨው ስራህ በጣም ነው ምወድልህ❤❤❤❤❤

    • @Madina-lt9mx
      @Madina-lt9mx 8 месяцев назад

      እንርዳት ነጭ ነጫን አወራሽ እንርዳት በቻልን አቅም

  • @MeskermMeskerm
    @MeskermMeskerm 8 месяцев назад +165

    አንፈርድም ጀግናናት እዉነት እርዳት አትፍረዱአት❤❤❤

  • @user-cz9ld5sq3d
    @user-cz9ld5sq3d 8 месяцев назад +324

    ድህነት አይኑ ይጥፋ😢😢😢

  • @user-mf4lj5ux7m
    @user-mf4lj5ux7m 8 месяцев назад +39

    እን ረዳት በማርያም በላይክ ጀግናናት እኔ ያለፍኩበት ሂወትነው እንርዳት 😢

  • @user-rn7kk8wu3e
    @user-rn7kk8wu3e 8 месяцев назад +11

    ዳኒ ወንድሜ ወጣትነትህን በመልካም ነገር አሳልፍ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እውነት ለመናገር የኢትዮጵያን ህዝብ መፈተን በገንዘብ ምክንያት ከባድ ነው በተለይ በዚህ ጊዜ😢😢😢😢ፈጣሪ ሆይ የኢትዮጵያውያን ህዝብ በቸርነትህ ጠብቅልን🙏🙏🙏🙏

  • @user-zz7kt1rx2h
    @user-zz7kt1rx2h 8 месяцев назад +138

    እውነት ይቺን ልጅ ልትርዷት ይገባል በእንቅርት ላይ ደግፍ አትሁኑባት እህቷን ልታስክሙላት ይገባል😢😢

    • @workitye539
      @workitye539 8 месяцев назад +2

      እዉነት ነዉ❤❤❤😢😢

  • @mahiethiopia-vf5dm
    @mahiethiopia-vf5dm 8 месяцев назад +228

    የተችገር ሰው ብዙ ያርጋል 😢😢😢😢 ባርችየ አግዛት አሳክምላት በማርያም

  • @buzuleb945
    @buzuleb945 8 месяцев назад +31

    ላንተ ቃል ኣጣሁ ዳንዬ የኔ መልካም ሃዘኗን ወደ ደስታ እደቀየርከው እግዚኣብሄር ያስደስትህ ❤❤❤😢😢😢ስታሣዝን ልጅቱ እህትሽን እግዚኣብሄር ይማርልሽ😢😢

  • @Zeynab-rw3nk
    @Zeynab-rw3nk 8 месяцев назад +15

    የኔ እናት ወላሒ አስለቀሠችኝ ወድሜ አላሕ ይባርክሕ😢😢

  • @Samera-kd5nz
    @Samera-kd5nz 8 месяцев назад +66

    ልጅቱ በጣም ጨዋ ናት ተቸግራ ነው እንጅ ባልጌ አይደለችም ማጣት ከባድ ነው 😢😢😢😢😢😢😢

  • @tigestgonder4470
    @tigestgonder4470 8 месяцев назад +125

    በእውነት አንተ ትልቅ ሰው ነህ የድንግል ልጅ የልብሕን መሻት ሁሉ ያሳካልህ ቃል የለኝም ለዛሬው ድርጊትህ ከልብህ ሰው ነህ አንተ ጤናህን ይስጥህ የድንግል ልጅ።❤

    • @DumisaniMkhize
      @DumisaniMkhize 8 месяцев назад

      😢😢😢

    • @sofiTube949
      @sofiTube949 8 месяцев назад +1

      እር ተው ወገኖች የድንግል ልጂ 😂😂 ከፍጡር አምልኮ ፈጣሪ ያውጣችሁ

    • @hhjjhbbhhjj
      @hhjjhbbhhjj 8 месяцев назад

      ​@@sofiTube949አሚንንንን😂😂

  • @yordibekele6990
    @yordibekele6990 8 месяцев назад +18

    ዳን ጌታ እየሱስ ይባርክ እዉነት ተባርክ

  • @user-ut3dl4gv4t
    @user-ut3dl4gv4t 8 месяцев назад +15

    በህይወቴ ኮሜት ጽፌ አላቅም የመጀመሪያየ ስጽፍም ሳለቅስም ወላሂ አጀቴን ነው የበላችው የኔ ውድ እህትሽን አላህ ያሽርልሽ አተንም አላህ ያቆይህ ወላሂ ቃላት አጠረኝ

  • @zerihuneshetu8273
    @zerihuneshetu8273 8 месяцев назад +95

    ዳኔ ቅን ልብ ያለህ ሩህሩህ ሰው ነህ ከእግዚአብሔር ብድሩን ታገኘዋለህ ሰላምህ ይብዛ🙏👋

    • @zerihuneshetu8273
      @zerihuneshetu8273 8 месяцев назад

      አድናቂህም ነኝ የምትሰራውን ፕሮግራም ሁሉ እከታተላለሁ ይመችህ Z from 🇺🇸

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o 8 месяцев назад +62

    😢😢የኔ እናት ስታሳዝን ግን እየዋሸች እንዳይሆን እባክህ ዳኒ ከጎኑዋ ሁን ደግሞ ክፍል ሁለትን ልቀቅልን

    • @user-de3jv7tv3i
      @user-de3jv7tv3i 8 месяцев назад +2

      እንዴ ውሸት ከሆነ ቤት አብረን እንሂድ ሲል እሽ አትለውም ነበር እንዴት ነው ምታስቡት

    • @wedetwedet705
      @wedetwedet705 8 месяцев назад

      @user-vv2io8lw3h እህቴ ገብርሽ እዪው ውሸቷ አይደለም።ሌላቪዲዮ ሰርቶዋል

  • @user-er4hm9lp4v
    @user-er4hm9lp4v Месяц назад

    ኦ ማይጋድ ተባረክ ጤናውን ይስጥክ በጣም ነው ያስገረምከኝ

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf 8 месяцев назад +15

    ማርያምን 😢😢 አጀቴን በላቺኝ ስታሳዝን 😢😢😢 አትፍረዱባት ታሳዝናለቺ

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t 8 месяцев назад +58

    አላህ ያሽርላት እህቷን ማጣት ከባድ ነው 😢😢😢😢

  • @GezahagnTube7599
    @GezahagnTube7599 8 месяцев назад +53

    እባክህ እህቶቻችን አትፈትን (ይቅርብህ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር) ገንዘብ ነብስ ይማር 😭😭

    • @dejenebafa1532
      @dejenebafa1532 8 месяцев назад +1

      እነ ራሰ በድህነት ደካማ ጎናቸው እህቶች ስፈተኑ ያንገበግበኛል ።

  • @gdggg2692
    @gdggg2692 8 месяцев назад +14

    ከልጂቷ በላይ ሜንቶች ናችሁ አንጀቴን የበላችሁኝ😢 የሐገሬ ልጆች እኮ ልባችን ሩህሩህነው😢 እግዚአብሔር ይማርልሽ የኔ እህት አይኑ ይጥፋ አላህ ይማርልሽ ማጣት አይኑ ይጥፋ ስትሉ አለቀስኩኝ ይሄንን ያክል ልባችን ንፁሕ ነው❤😢❤ሠላም ለሐገራችን✝️💖☪️💖
    💚💛❤ እግዚአብሔር ለሐገራችን ያብቃን የሐገራችን ሰላም ማጣት ሰላም አሳጣን😢💔

  • @zinazina853
    @zinazina853 8 месяцев назад +3

    ማርያምን ስታወራ እራሱ ደብሩታል ልጅቱ የምሩን ከፍቱዋት እንጂ እንድ ለብር ምተኛ አመስለኝም 😢😢😢😢ኡፍፍፍ ባርች ተባረክ ኪፉ አንካክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-dx8wr9ri7c
    @user-dx8wr9ri7c 8 месяцев назад +49

    ወይ የተጨነቀ የተከፋን ሁሉ አሠበው ጌታየሆይ ያረብ የመዳም ቅመምች ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን ውይ ችግር

  • @melu-g
    @melu-g 8 месяцев назад +87

    ትለያለህ የእውነት አይዞሽ ማለት ራሱ ትልቅ ተስፋ ነው ❤

  • @Mesi971
    @Mesi971 8 месяцев назад +21

    እመብርሀን ትማርልሽ 🙏
    አስለቀሰችኝ 😢
    ባርችዬ እግዚአብሔር ይስጥህ 🙏

  • @user-ty7he1yn9q
    @user-ty7he1yn9q 8 месяцев назад +6

    ዳኒየ በኡውነት እግዚአብሔር ይመስገን ያክብርክ በጣም አደነኩህ አንተ የተላክላት ከላይነው ማለት በቃ በጣም ልብ ይነካል ቤተስብ ከሌለህ ባዶነህ እና አንተን የመስለ መንድም ስላገኘች እድለኛ ነች እንባ አባሺ ብየሀለው ዳኒሻ❤🎉 ❤❤🎉❤

  • @Ggg-gz3vu
    @Ggg-gz3vu 8 месяцев назад +65

    የቸገረው ብዙ ያደርጋል በዛሬ ንሮ ውድነት😢😢😢😢😢😢😢

  • @radietanibasa5237
    @radietanibasa5237 8 месяцев назад +33

    ስታሳዝን የኔ እናት 😢ዳኒዬ ተባረክልኝ እኔ ከስደት ስመለስ ልክ እንደ አንተ አይነት ሰዉ ነዉ የማገበዉ 💪 ምኞቴን ያሳከልኝ በቃ የምን መዳም ነች ከሊ ወሊ ልሂድ ወዴ ሀገሬ😢

    • @taybahals3951
      @taybahals3951 8 месяцев назад

      በጣም😢😢😢😢😢😢

  • @tezeramekonnen5393
    @tezeramekonnen5393 8 месяцев назад +4

    እጅግ በጣም የምታሳዝን ልጅ ነች እርዳታ አሰባስብላት ወንድም።

  • @jemalmohammed6344
    @jemalmohammed6344 8 месяцев назад +3

    ዳኒ ከ ቃል በላይ መልካም ነህ ፈጣሪ አብዝቶ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 8 месяцев назад +21

    እናተ በስዎች አትፍረዱ ኑሮው ክባድ ነው ስውም እንደዛው 😢😢😢 ድህነት አይኑ ይጥፋ አሜን😢😢😢

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m 8 месяцев назад +492

    እኔ ምል ቅመሞችዬ አገር ስትገቡ ስጋ እዳትበሉ እሺ አገራች ሚሽጠው ሰጋ ሁሉ ያህያ ስጋ ነው አሉ እኔ አላይሁም ሲሉ ሰምች ነው ያው ለናት ብዬ ነው

  • @Kinmedia913
    @Kinmedia913 8 месяцев назад +1

    አምላክ ይስጥህ ባርያው ዳኒ ዛሬ ገና ነፍስ ያላት ነፍስ አገኘን የኔ እናት አንጀቴን አላወሰችው ስታዳዝን ግራ ቢገባት ቢጨንቃት ጸት ወዳለው ስፍራ በመሄድ መተንገስ ጀመረች እንኳን ወላጅ ሳይኖር ወላጅ ኖሮም አልተቻለ ኑሮው ተባረክ አባቴ!!❤

  • @hanamaryam2466
    @hanamaryam2466 8 месяцев назад +14

    የኔ እናት ፈጣሪ ይማርልሽ እህትሽን😢😢😢 አንተንም ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድማችን

  • @user-de2wq2uh4f
    @user-de2wq2uh4f 8 месяцев назад +11

    😭😭😭walahi akkan haraa gadee Hiin bekuu jirenyaa koo kesaa darbee natii fakataa

    • @Zahra-is5zx
      @Zahra-is5zx 8 месяцев назад

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-pu5wq9ez9s
    @user-pu5wq9ez9s 8 месяцев назад +31

    የኔ እህት አይዞሺ እግዚአብሔር ያሺልልሺ ማርያምን ብዙወች እደዚህ ያለ ነገር ሲኖር ወድ መጥፍ ይሂዳሉ አይዞሺ እግዚአብሔር ይሰጥህ ወንድም 🙏🥰

  • @yerustarafa9939
    @yerustarafa9939 8 месяцев назад +9

    😢😢😢😢አስለቀሰችኝ እፍፍፍ የቸገረው ብዙ ያረጋል ታላቅ እህት እናት ናት😢😢

  • @eliassisay1876
    @eliassisay1876 6 месяцев назад

    ምንም ብል ቃል አጣላታለሁ ብቻ አንተም እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ

  • @user-do6zs9lg7q
    @user-do6zs9lg7q 8 месяцев назад +28

    የኔ እናት እዉነት አስለቀሰችን ወይኔ ስታሳዝን😢
    እባክህ በእግዚአብሔር እርዳት እንደ አባትና እናት ሁናት😢

  • @user-iz9jy9ys5x
    @user-iz9jy9ys5x 8 месяцев назад +75

    መልካም እህት ላለዉ እኮ እናት ማለት ነዉ እመብርሃን ጨርሳ ትማርልሽ 😓👏ማጣት እኮ የሚያስመኘዉ ነገር የለም።😢 ዳኒ ወንድማችን በርታ!!! 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Etalam-lh1xn
    @Etalam-lh1xn 7 месяцев назад +1

    ዳንዬ ጎበዝ ፈጣሪ ጨምሮ ይሰጥህ ማርያምን አንተን ሳይ ልጄም እንዳንተ በሰራ እላለሁ እመቤቴ ከነልጇ ከፊትም ከዃላም ትከተልህ የኔ ጀግና የዘመኑ ወጣት ከባድ ነገር ሰትሰራ ማክሰ መነጵር አድርግ በጌታ ዝም ብለህ አትጋፈጥ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @akalneshzewde3076
    @akalneshzewde3076 7 месяцев назад

    እግዜአብሄር ይባርክህ ዳኒ የልጅቷን ስልክ ከፈቀደች ለጥፍልን ካልሆነም ያንተን አሳውቀን ባንተ በኩል እናግዛት በጣም አስለቀሰችኝ

  • @abdimamedjama7368
    @abdimamedjama7368 8 месяцев назад +10

    አንጀቴን ነው የበላችው መልካም ሥራ ተባረክ

  • @user-bc5ib2zi7h
    @user-bc5ib2zi7h 8 месяцев назад +44

    አስለቀሰችኝ❤❤❤ከባድነው,ስታሳዝን

    • @GenetGeni-ob4kb
      @GenetGeni-ob4kb 8 месяцев назад

      እውነቷን መሆኑ.በምን ይታወቃል

  • @Bright_future2
    @Bright_future2 8 месяцев назад +1

    ትልቅ ልጅ ናት ዳግሞም ጃግና ናት እኔ የያሁት መንጋድ ራሱሀን አሳልፋ ክመስጣት ሌላ አማራጮችን መሞካር ጥሩ ናው ብዬ አስብኩኛ እሄ ልጅ በይሆን ህይወቷን ናው ምያባላሿት ማላት መጥፌ ሰው ብያጋጥም
    ማቼም ብሆን ናጋሮችን ስንወስን ብዙ መማዘዛን ያስፋልጋል ዓላም ላይ ስንኖር ብዙ ችግሮች ይዳርሳል እናዝህ ችግሮችን ላመላፍ ስንል መጥፎ ወሳኔወችን ካማወሳን መቆጣብ አላብን
    መጥፎ ስው ብያጋጥማት ህይወቷን ናው ይምያባላሻው
    ጌታ ርድቶሻል

  • @user-ts7kf5zb3b
    @user-ts7kf5zb3b 5 месяцев назад

    ተባረክ ዳንዬ ጤና ይስጥህ

  • @YegaTube
    @YegaTube 8 месяцев назад +42

    የኔ ቆንጆ ስታሳዝን 😢 እንደኔ ታላቅ እህቷን ወዳድ አላህ ያሽርልሽ ያልፋል የኔ ውድ

  • @samrisamri1217
    @samrisamri1217 8 месяцев назад +56

    የተችገር ሰው በጣም ለብዙ ነገር ሊሆን ይችላለ ብቻ ክባድ ነው 😭😭😭😭😭

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 7 месяцев назад +2

    የእኔ ውድ እህት ቸሩ እግዚአብሔር ይማርልሽ ዳኒ እመ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ትስጥህ ❤❤❤

  • @afTs-er1wb
    @afTs-er1wb 8 месяцев назад +2

    አተ ልዩ ነህ ጌታን ምንም ማለት አልችልም ፈጣሪ ይጨምርልህ

  • @user-bl9ti4ip1e
    @user-bl9ti4ip1e 8 месяцев назад +31

    ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ❤️🙏

  • @birkediriba6785
    @birkediriba6785 8 месяцев назад +38

    Inni tokko lubbuu Obbolitti oolchuf eenyuma dubartuma isaa gurgura😢
    Inni tokko moo qabeenyef jedhee Obbolitti obboleessa haadha isaa lubbuu darbasa ayii adunyan tuni bubburedha💔
    Yene miskin💔😢

    • @jamilajimmaa358
      @jamilajimmaa358 8 месяцев назад +1

      Dhugaa keti Miskinaa Ayiiiiii 😭😭😭😭😭😭🤲🏻🤲🏻💔

    • @albarqaj625
      @albarqaj625 8 месяцев назад +1

      Eyyene Mariyam Waayeene biyyaa keenyaa Gara Namaa Nyaata😭😢😢😢

    • @birkediriba6785
      @birkediriba6785 8 месяцев назад +2

      Dhugaa waaqa jireenyi biyyaa keenya baay'e rakkisa fi sodaachiisa ta'erra Waaqayyo nuu yaa gargaaru malee🤲

    • @saraa-zy1vc
      @saraa-zy1vc 8 месяцев назад

      😢😢😢

    • @jillemedia4726
      @jillemedia4726 8 месяцев назад

      Dhugaa jette

  • @wandiabi4433
    @wandiabi4433 8 месяцев назад +6

    ቅድስት አርሴማ ያሰብከውን ሁሉ ትሙላልህ የኔ እህት እኔን ምንም ያለመኖር ይጨንቃል አይዞሽ ፈጣሪ በሰበብ አርጎ ነው ህመምሽን ጭንቀትሽን ማጣትሽን የሚፈውሰው

  • @adanemekete6826
    @adanemekete6826 8 месяцев назад

    በጣም ነው ልቤን የበላችው በጣም አሪፍነው በዚህ ቀጥልበት የተቸገረ መርዳት በጣም ጥሩ ነው እቺ ልጀ አሁን አንተን በታገኝ ችግሯ ገብተው የጠቀሙባት ነበር ገን እግዛሔቤር አንተን አገጠማት እቺ ልጅ መረዳት አለባት አህቷ እንድትተታከም

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 8 месяцев назад +10

    እህትሽን መድሀኒያለም ይማርልሽ ተባረክ በወጣው ይተካልህ ዘርህ ይባረክ!!!

  • @yetariksewyetariksew6709
    @yetariksewyetariksew6709 8 месяцев назад +13

    የዛሬው እንደት ያስጨንቃል ኡፍፍፍፍፍ የነ እናት አይዞሽ ደኒ እስከመጨረሻ አብራቸው ሁን ልጅቱም ትምርቷን ትቀጥል

  • @Tesgabrhanaregwi
    @Tesgabrhanaregwi 8 месяцев назад

    የኣምለክ ችረነት ያሳያል ሁኔታው መንፈሰ ነግሮኝ ነው አለ እግዛኣብሔር ብምን እንደሚረዳህ አይታወቅም ስራው ረቂቅ ደንቅ ነው ስምህ ይመሰገን⛪💒🙏

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዳኒ ህይወቷን ታደካት እግዚአብሔር ላከላት አንተን ዘመንህ ይባረክ

  • @meseretabera8270
    @meseretabera8270 8 месяцев назад +12

    የምር አስለቀሰችኝ ያንተም ጭንቀት ይገርማል ተባረክ❤❤❤

  • @user-gq1dk5sc8n
    @user-gq1dk5sc8n 8 месяцев назад +57

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዳኒ❤❤❤

  • @babybisrat
    @babybisrat 7 месяцев назад

    የሰው ልጅ እንደዚህ አይነት አስተሳሰብ ሲኖረው ማለትም ሰብአዊነት ሃገር ትባረካለች እግዚአብሔርም ልባችንን አይቱ ነው የሚረዳን፡፡ ተባረኩ ወጣትነታችሁ ለበረከት ለጤና ለሰላም ይሁን፡፡

  • @zenashab4209
    @zenashab4209 8 месяцев назад +1

    ኡፍፍፍ እግዚአብሔር አዋቂ ነው አንድ አንዴ ነገሮች ለመልካም ነው እውነት ዳን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክ እህትንሽ እግዚአብሔር ጨርሶ ይፈወሳት ❤️❤️❤️

  • @AstrSeliman
    @AstrSeliman 8 месяцев назад +19

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️👈እፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይማሪት ወንድም ተባርከ 😭😭😭

  • @muluayel-8387
    @muluayel-8387 8 месяцев назад +25

    እፈፈፈፈፈፈፈፈፈ የኔ እናት አይዞሽ ሁሉም ያለፈለ ነገ ሌላ ቀን ነው

  • @edlwettadros6368
    @edlwettadros6368 8 месяцев назад

    ዳኒ ተባረክ የኔ ጌታ እግዚአብሔር ይስጥህ ተባረክ ወንድሜ የኔ እናት ተባረክ❤

  • @abejegeta7284
    @abejegeta7284 8 месяцев назад +1

    በጣም አሳዘነችኝ ስሜታዊ ሆንሁ ዳኒ እግዚአብሔር ይርዳህ የተመሰገንህ ልጅ ነህ!

  • @samisemere3885
    @samisemere3885 8 месяцев назад +13

    ትልቅ ሰው ነህ ተባረክ።

  • @fafyfafy2417
    @fafyfafy2417 8 месяцев назад +30

    😢😢😢😢ወላሂ ልቤን ሠበረቺው ታላቅ እህት ማለት እናት ናት ዳጊ አለሁሽ ማለትህ ትልቅ ሰው ነህ 😢😢😢

  • @user-xl8me2dk6k
    @user-xl8me2dk6k 8 месяцев назад +1

    E/her yeredashe Dan tebark

  • @user-cd7qt6jc1k
    @user-cd7qt6jc1k 8 месяцев назад +1

    የኔ ማሬ ጌታን በጣም ነው ያሳዘነቺኝ ድህነትን እግዚአብሔር ያንሳው 😥😥😥😥😥😥😥☝️☝️☝️☝️ዳኒዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ bro 😍😍😍

  • @user-xy7ee2wp6r
    @user-xy7ee2wp6r 8 месяцев назад +27

    አይዞሽ እህቴ አግዛት ከቻልክ😢😢😢😢

  • @fekaduanbessa74
    @fekaduanbessa74 8 месяцев назад +6

    ፈጣሪ ይባርክ ደኒዬ ለሰው መድኃኒትቱ ሰው ነው ወንድሜ።

    • @barehbaresh735
      @barehbaresh735 8 месяцев назад

      Eman wandam

    • @fekaduanbessa74
      @fekaduanbessa74 8 месяцев назад

      can u delete the vedio as well if she don't want it bro?

  • @fathimasila6910
    @fathimasila6910 8 месяцев назад +9

    የእውነት ከሆነ አይተህ እኔ የቻልኩትን በግሌ እረዳታለሁ ወላሂ እና❤❤❤ ያበናት እንርዳት

  • @user-pe3fg7oo4y
    @user-pe3fg7oo4y 7 месяцев назад

    ኡፍፍፍ አሳዘችኝ ልጅቷ የምር ለእህት ብላ ነው አይ ማጣት ዳኒዬ ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ♥️ 💝 ክብር ለማዳም ቅመሞቻችን 😢😢😢ፈጣር በስላም ወደ ሀገራችን ያብቃን እህቶቼ ቅመሞችዬ ❤❤

  • @user-um4kf8jz6c
    @user-um4kf8jz6c 8 месяцев назад +12

    ውነት ተባርክ ዳኒ እግዛብሄር ይስጥህ❤❤❤❤

  • @user-kf5ed3nj9d
    @user-kf5ed3nj9d 8 месяцев назад +25

    ችግር የታባቱ የኒእህት እህትሽን እግዚአብሔር ይማርልሽ ወድማችን ተባረክ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @asfiegessese8
    @asfiegessese8 8 месяцев назад +1

    የሚባልጉትን አደባባይ ብታሰጣልኝ ደስ ይለኛል የዚች እህታችን ችግር አይነት ሲገጥምህ ግን ቢቻል ሙሉ አቋሟቸውን አንዳይታይ ቢደረግ መልካም ነው እመነኝ ይቺን ልጂ የሚያውቃት በደንብ ይለያታል እና መልካም መሆን ለራስ ነውና ቀጥልበት ።

  • @semretmaram9858
    @semretmaram9858 8 месяцев назад +1

    ወድሜ እግዚአብሄር ዘመንህ ይባርክልህ ትልቅ ስራ ነው የሰራኸው

  • @yefatmedia5833
    @yefatmedia5833 8 месяцев назад +13

    ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይስጥህ በሄድህበት ሁሉ ፈጣሪ ይከተልህ🙏😍😍😍😍

  • @A.A-oj5nf7ip9e
    @A.A-oj5nf7ip9e 8 месяцев назад +6

    ባርየ አግዛት ክብሯን ዝቅ ያደረገችው ህይወት ለማትረፍ ነው ያግዛት የምትሉ

  • @-bw7lv
    @-bw7lv 8 месяцев назад +1

    ዳኒየ ስታፅናናት በራሱ ደስ አለኝ የኔ እናት አይ ችግር ኦህህህህ

  • @MemoMemo-ys4yn
    @MemoMemo-ys4yn 8 месяцев назад

    ተባረክ እግዛብሔር ይባርክህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 8 месяцев назад +22

    ወላህ ቃላት የለኝም ልብህን አይቀይሪብህ ወንድሜ በዛውም ወሀ አጣጭ ታገኛለህ❤🎉😂 አላህ አፊያ ያድርጋት እህቷን😢

  • @hermelawolde1950
    @hermelawolde1950 8 месяцев назад +3

    አለኝ የሚሉትን ሰው ልናጣው መሆኑን ስናስብ አይቼዋለው እመሙን አጥቼውም ያን ሰው እስካውን ሳስበው ለኔ እመም ነው የማይጠፋ አዘን ነው 😭😭😭🥺🥺🥺🥺 አይዞሽ እማ ጌታ ኢየሱስ ልብሽን ያፅናናው ፈጣሪ ያበርታሽ ጠንካራ ያርግሽ ብቻ በቻልሽው አቅም ከእህትሽ ጎን ሁኚ ከዛ ሚመጣው ሁሉ እንደ ፍቃድክ ብለሽ አምላክሽ ላይ ጭንቀትሽን ጣይ አይዞን እህቴ ብቸኝነት በጣም ይከብዳል በጣም 😭😭😭😭😭😭 እኔም ብቸኛ ነኝ ከሁሉ በላይ የሚሆነው ፈጣሪ ግን ስላለልኝ ሁል ጊዜ በጌታ ደስ ይለኛል ። ዳኒሻ ግን ተባረክ ሰጪ እንጂ ተቀባይ አያድርግክ በበረከት ያትረፍርፍክ አይዞሽ ማለት እራሱ ቀላል አደለም አለው እኔ የሚል ሰው በጠፋበት 🥺🥺🥺

  • @millionhaile9615
    @millionhaile9615 6 месяцев назад

    Thank you so much my bro 🙏

  • @fadelanaser4179
    @fadelanaser4179 8 месяцев назад +1

    ትልቅ ሰው ነህ ተባረክ😍😍😍💔💔🥺🥺🥺dana bro I love u

  • @senayitetadese4294
    @senayitetadese4294 8 месяцев назад +6

    እግዚአብሔር ይስጥህ የእውነት በጣም ነው ያስደሰትከኝ እህቴ እግዚአብሔር እህቴሽን ይማርልሽ እባክሽ ትምህርትሽን እንዳታቃርጨ አይዛሽ ሁሉም ነገር ያልፋል ❤

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 8 месяцев назад +69

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 8 месяцев назад

      ውዴድምሩኝ

    • @gidgghgd1676
      @gidgghgd1676 8 месяцев назад +2

      alllahoma sale wesaleme ala nabeyena mahamedeee

    • @user-sh9bu8yb9o
      @user-sh9bu8yb9o 8 месяцев назад +1

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🎉

  • @user-bq8dg3fh1y
    @user-bq8dg3fh1y 8 месяцев назад +2

    የአላህ ያረቢ አላህ ይስጥህ ይቺ ጄግናናት በአሁኑ ሰአት ለህቱ መስዋት የሚሆን በሌሌ ግዜ

  • @user-rn7kk8wu3e
    @user-rn7kk8wu3e 8 месяцев назад +3

    የኢትዮጵያ ህዝብ ንሰሀ መግባት አለብን በጣም እግዚአብሔርን በድለናል ለገንዘብ ብለን ስንቱን ልብ ሰብረናል እና በክፋታችን ነው ይህ ሁሉ መከራ የመጣብን ከችግር የማንወጣው😢😢😢😢

  • @user-il9un8pp4w
    @user-il9un8pp4w 8 месяцев назад +8

    እግዚ አብሒር በወጣ ዪተካ በሁነት አቴ ትለያ ለክ 🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞

  • @user-lq1od7pi1n
    @user-lq1od7pi1n 8 месяцев назад +10

    ጀግናነሸ. እህቴ አላህ ያሸርልሸ የኔ ዉድ ወንድም ጎበዝ ነህ ሁለተኛ አሣየን 35:57

  • @moniweldaregay7504
    @moniweldaregay7504 8 месяцев назад +1

    ዳኒ ምን ብዬ እንደምል አላውቅም እ/ር ይባርክህ

  • @feteletilahun1013
    @feteletilahun1013 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይስጥህ ሠወችን መርዳት የተደላደለ ትራስላይ እደመተኝት ይቆጠራል ተባረክ

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d 8 месяцев назад +12

    እህቴ አይዞሽ የኔ ውድ ጌታ እየሱስ ይርዳሽ አዪ የምናልፍባነው መንገዶች ያሳዝናል😢😢❤❤❤❤

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Месяц назад

    ትክክል ክብር ይበልጣል

  • @user-vf4tl9pf9u
    @user-vf4tl9pf9u 7 месяцев назад

    እግዜብህረ ዮሲጥህ❤❤❤❤ዶኑ

  • @user-wp1mw1vh7h
    @user-wp1mw1vh7h 8 месяцев назад +14

    ባርችየ የኔ ፍቅር አታራዝመው እማ እግዛብሄር ይማርልሽ የቻላችሁ እርዱ አት😢