ኩላሊት የሰጣት ባሏ ላይ!!የሰራችው አስነዋሪ ድርጊት!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 янв 2024
  • cherkoseshow ®subscribe€ like ™share comment
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 918

  • @MahletGiday
    @MahletGiday 6 месяцев назад +173

    ብዙ ሰዎች አሉ እንደዚህ አይነት ድርጊት ሚሰሩ ብዙ መስዋትነት የከፈሉላቸውን ሰዎች ፊታቸውን በጨው አጥበው ሚከዱ አሉ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው ጓደኛዋ ግን ፈጣሪ የተባረከ ዘመን ይሁንልሽ ዳንዬ እመቤቴ ትጠብቅህ ባለህበት

    • @user-mh8er6ip9m
      @user-mh8er6ip9m 6 месяцев назад +3

      ሳአ ሀቢቢቲ ልክ ብለሻል ❤❤❤

    • @user-gg9ve6yz4z
      @user-gg9ve6yz4z 6 месяцев назад +2

      😅

    • @MahletGiday
      @MahletGiday 6 месяцев назад +4

      @@user-gg9ve6yz4z ምነው ምትገረፍጭው ምትገረፍጠው ምድረ ግርፍጥ ሁሉ እንደናንተ አይነት ሰው ነው አገራችን ምታራክሷት ከምትገረፍጥ ወደ ፈጣሪህ ፀልይ የተናገርኩት ማስቅ ሳይሆን ከልብ የሚያሳዝን በብዙ ሰው ላይ ሚደረግ ነገር እንጂ ምትገረፍጥበት ምትገረፍጭበት አይደለም ለናንተ አይነት ሰው ልቦና ፈጣሪ ያድላችሁ

    • @user-xn7ub1mn9k
      @user-xn7ub1mn9k 6 месяцев назад +1

      በትክክል 😢😢

    • @heremelawesene
      @heremelawesene 6 месяцев назад +2

      በትክክል😢😢😢

  • @yeshuahamashiahadonai52
    @yeshuahamashiahadonai52 6 месяцев назад +78

    ዳኒዬ ዳኒዬ ዳኒዬ እባክህ ኩላሊቱን የሰጣትን ልጅ አቅርበውና አይናችን*ይየው*ጆሮአችንም*ይስማው

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o 6 месяцев назад +2

      ❤❤❤❤አዎ አቅርብልን 😢😢😢😢

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 6 месяцев назад +129

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

    • @AyshaHussen-lc1xx
      @AyshaHussen-lc1xx 6 месяцев назад +1

      S a w

    • @user-gh3fv8kq1o
      @user-gh3fv8kq1o 6 месяцев назад +1

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @foziamohammad-pq8nn
      @foziamohammad-pq8nn 6 месяцев назад +1

      ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም
      ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም
      ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤

    • @sojoogoj1479
      @sojoogoj1479 6 месяцев назад

      ሶሎሎሁ አለይሂ ወሰለም

    • @user-ix2xw5du2o
      @user-ix2xw5du2o 6 месяцев назад +1

      ❤ሱለላሁ❤ አለይሂ❤ ወሰለም❤
      ❤ሱለላሁ❤ አለይሂ ❤ወሰለም❤
      ❤ሱለላሁ❤ አለይሂ ❤ወሰለም❤
      ❤ሱለላሁ ❤አለይሂ ❤ወሰለም❤
      ❤ሱለላሁ❤ አለይሂ❤ ወሰለም❤

  • @user-ft2dk8fm5c
    @user-ft2dk8fm5c 6 месяцев назад +40

    የአገራችን ሰዎች ለብር ብለው እንዳሞራ እዳይበሩ ፈራሁኝ ልጁን አላህ ፅናቱን ይስጠው በርታልን ዳኒ 🎉

    • @abebawbelay2584
      @abebawbelay2584 6 месяцев назад +2

      ያሳለፈችውን እረስታ ከቤት ቅጥፈት

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o 6 месяцев назад +2

      በጣም ክንፍ አውጥተው ሳይበሩ አይቀርም

  • @user-qo4qh3mt2v
    @user-qo4qh3mt2v 5 месяцев назад +6

    ተባረኪ የተባረክሸ ጨዋ የወለደሽ ጨዋ ያሳደገሸ ፈጣሪሽን የምትፈሪ መልካም ና አስተዋይ ነሽ

  • @jonairahdiya1901
    @jonairahdiya1901 6 месяцев назад +18

    ቀጣይ ይለቀቅልን የምትሉ

  • @saadha5100
    @saadha5100 6 месяцев назад +53

    አላህ ይጠብቅህ ዳኒየ ❤❤❤አንተ የሚሥኪኖች ወንድም ❤❤❤ወይ ኑርልን አላህ ይጠብቅህ

    • @user-bj7un1eu7i
      @user-bj7un1eu7i 6 месяцев назад +2

      ወድም ማለት አይቻልም ወግን በሚለው ይስተካከል

  • @Hundumak
    @Hundumak 6 месяцев назад +17

    ልጁ በጣም ያሳዝናል ። ይህቺ ልጅ እጅግ ጥቅመኛ ናት። ዳግም አሁን በአጋጣሚ ያያቸውን ወንድ ተከትላ ሶደሬ ለመሄድ ሁላ መስማማት ። እርኩስ ሴት ናት ።

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 6 месяцев назад +36

    እግዚኦ ማርነህ ክርስቶስ ምን አይነት ዘመን ደረስን ልቦና ይስጠን

    • @TffGfyy
      @TffGfyy 28 дней назад +1

      አሜን

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf 6 месяцев назад +16

    አንደኛ ነኝ ዛሬ 😢😢 ግን ምን ብዬ ልኮምት ምርጥ ጎደኛ ጀግና እዳቺ አይነት ጎደኞቺ ያብዛልን

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 6 месяцев назад +14

    የዛሬ ጊዜ ሰዉኮ ከባድ ነዉ ወላሂ ሰንት መፆዋት የከፈሉላቸዉ ሰወች እዲህ ናቸው አላህ የሰራቸዉን ይሰጣቸዉጂ😢😢😢

    • @user-ek6bh5bl9b
      @user-ek6bh5bl9b 6 месяцев назад

      እስከ ኩላሊት ደርሶላት😢😢😢😢ወላ በጣም ያማል😢😢 አዬይይዱኒያ

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 6 месяцев назад

      @@user-ek6bh5bl9b በጣም የኔ ዉድ እኔም ኩላሊት አሰጠሁትም ሰላልታመመ እጂ በሂወቴ ለሱ ያልከፈልኩትን መፆዋት ብቻ ጠይቂኝ መጨረሻም ከ6አመት ኒካሃ ነበረ ያረግን አተጋባነም ከሰድሰት አመት በኀላ ሚፈልገው ሁሉ ሲሟላ ወላሂ በራሴዉ ገንዘብ የገዛ ጓደኛየ ቤት አላት ብዙ አመት ሰረታለች ሰደት ሂዳ አግብታዉ ከቤቷ ገብተዉ እየኖሩ ነዉ እኔም እዱኒያ ወላ አሄራ አወፍ አልለዉም ጀዛዉን ከአላህ ያግኝዉ ብየ ተዉኩት ግን በጣም ነዉ የተጎዳሁ በሳቱ ታምሜ ሁሉ ሆሰፒታል ገብቸ መዳሜ አብራኝ ለ1ወረየተሰቃየችዉ መቸም አረሳዉ አሁን አልሃምዱሊላህ ደህና ነኝ እና ህመሙ የደረሰበት ህመሙን ያዉቀዋል

  • @user-fl6ge6py5g
    @user-fl6ge6py5g 6 месяцев назад +26

    በጣምያሳዝናል ያለንበትዘበን😢😢😢😢ወድማችን በርታ አንተንለመግለፅቃላትያጥረናል

  • @user-xz1ub7hv7g
    @user-xz1ub7hv7g 6 месяцев назад +5

    ጥሩ ጎደኛ ማለት ይህ ነው ጥሩ ጓደኛ እንዳለ ሁሉ ክፉ ጓደኛ አለ ፈጣሪ እስከሙሉ ሀጢያታቸን ተሸከመን አቤቱ አምላኬ ሆይ ክብርላንተ ይሁን ፈጣሪየ ሆይ ልቧን እንዴት አስቻለው

  • @solomonhaile8848
    @solomonhaile8848 6 месяцев назад +19

    ክፍል 2 ከልጁ ጋር ሁነህ እንጠብቃለን።

  • @Samriye10-10
    @Samriye10-10 6 месяцев назад +8

    ለካ ለፍቅርም መስዋእት የሚከፍሉ ኣሉ እንዴት ያሳዝናል ስነልቦናው ይጎዳል ኡፍፍ 😢😢😢

  • @wubalemalehegn1385
    @wubalemalehegn1385 6 месяцев назад +2

    ልጁ ግን በጣም አሳዘነኝ ጊዜው የክህደት ሆኗል እባካችሁ ህሊና ይኑረን ብራስኮ በርታ ትልቅ መማሪያ ነው ከዚህ በፊት እንደዚህ ዓይነት ታሪክ ቀርቦ ልጁ ኩላሊቴን መልሽልኝ ብሎ ሲያንቃት የተናገረችው በጣም ያሳዝናል እ/ብሔር አስተዋይ ልቦና ይስጣቸው።

  • @semerbintbabasusu8220
    @semerbintbabasusu8220 6 месяцев назад +6

    በጣም ይገርማል እራስ ወዳድ ክፉ ሰዎች አሏህ ልቦና ይስጣቸው

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 6 месяцев назад +31

    ለሠውልጅ መልካም የሚያስብ ሁሉ ሠላሙ ይብዛለት

  • @user-il9un8pp4w
    @user-il9un8pp4w 6 месяцев назад +17

    ጠፍተሀል በሰልም ነወ ዳንዬ ታሪኩ በጣም ልብነዉ እሚነካዉ ❤❤❤😢

  • @user-ww7cw9lf9y
    @user-ww7cw9lf9y 6 месяцев назад +10

    ከእራስ በላይ ንፋስ በወነበት ዘመን ኩላሊቴን አውጥቼ እኮ የኔን በግ እንኮን ታርዶ እቤት ኩላሊቱን ለማንም አልሰጥም የበጉን እንኮን ለባዳ

    • @Sameera-jn9ns
      @Sameera-jn9ns 6 месяцев назад +1

      😂😂😂

    • @hamdkhan2777
      @hamdkhan2777 5 месяцев назад

      ​@Sameera-jnnsኡኮ❤❤❤ አስበሽወል

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 6 месяцев назад +33

    አቤት ፈጣር ምን አይነት ዘመን ነው
    😢😢😢😢😢ሁሉም ነገር ውሸት የሆነበት ዘመን😢😢😢

    • @adgi5072
      @adgi5072 6 месяцев назад +1

      በጣም😢😢

  • @kababushnuguse
    @kababushnuguse 6 месяцев назад +11

    Abet yaa rabbi dhugadha moo soba garu dhuga yoo ta.e baye nama gadisisa safu yaa rabbi 😢😢

  • @eyobteweldemedhin
    @eyobteweldemedhin 2 месяца назад +1

    ወዬወዬ ብልግና ጥግ ደረሰ የሚገርም ነዉ ጋደኛዎ ያደረገችው መልካም ሰዉ ናት ለጋደኛዎ ቢያገባት ጥሩ ነበር ገደለችዉ ኧ

  • @zerihuneshetu8273
    @zerihuneshetu8273 6 месяцев назад +9

    ዳኔ ይሄን ያህል መሰዋትነት ከፍሎላት ኩላሊትን የሚያህል ሰቶት ስሙን እንኳን መናገር እንኳን የምትፈልግ አረመኔ እግዚአብሔር የስራዋን ይሰጣታል መስሏት ነው የልጁ አምላክ የስራዋን ይሰጣታል እረ እናስብ ሰዎች ዳኒ ሰላምህ ይብዛ በርታ💐👍👋🥰

  • @abezash921
    @abezash921 6 месяцев назад +12

    እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችን ልቦና ይስጠን ቀጣይ ልጁን😢😢😢😢😢

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c 6 месяцев назад +3

    ዋይ ምን አይነት አዉሬ ልጅ ናት ግን የስንት መስዋትነት የከፈሉላቸውን ስውች ፈታቸውን በጨው አጥበው ሚካድ አይከብድም ግን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ጓደኛዋ ግን እግዚአብሔር የተባርከ ዘመን ይሁንልሽ ዳኒየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ባለህበት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 6 месяцев назад +60

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ልቦና ስጠን 😢 ማርያምን ስሜቱ በጣም ከባድ ነው😢

  • @user-gz6uj9bu9t
    @user-gz6uj9bu9t 6 месяцев назад +11

    ቀጣዩ ይለቀቅ የምትሉ በላይክ👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Ggg-bd7cy
    @Ggg-bd7cy 6 месяцев назад +20

    ኩላሊቱን ማሊሶ ዪወስድ ካታቻሌ እቺዉሻ ማጥፎናት ዋላሂ😢😢😢

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c 6 месяцев назад +1

      😒ኩላሊት መጭውችአ ቀላል ነግር መስለሽ 😒

    • @SaSa-wh6oy
      @SaSa-wh6oy 6 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @hamdkhan2777
      @hamdkhan2777 5 месяцев назад

      ​@@user-kp2vl5fc3c😂😂😂 ምንችጌር አለዉ የረሰ ይመለስለት

  • @Milimilaaaaaa
    @Milimilaaaaaa 6 месяцев назад +23

    የዘንድሮ ሰው ሂወት ሰተሀው ምላሹ ይህ ነው ከዚ እንማር💔😢ሌላ ቢቀርበት እንኳን ኮላሊቱን መመለስ ኣለባት ይች ከንቱ ስሙን መጥራት እንኳን ኣልፈለገችም ያሳዝናል😡

    • @etsegenetegebru2323
      @etsegenetegebru2323 6 месяцев назад

      Are Gezawe kefu new😢😢😢😢 bednb engy kezh memare albn

    • @hamdkhan2777
      @hamdkhan2777 5 месяцев назад +1

      😂😂😂 እነስወጠት

    • @Milimilaaaaaa
      @Milimilaaaaaa 5 месяцев назад

      @@hamdkhan2777 የምር ኣግቶ ነበር መመለስ😏😂😂

  • @HawaHAwa-rx1wj
    @HawaHAwa-rx1wj 6 месяцев назад +12

    ሲርባችሁ ያበላችሁን ሲቸግራችሁ ከጉናችሁ የሆነውን ስው እባካችሁ አትበድሉ
    ወላሂ እዱኒያ ብላሺ ናት😢😢😢😢

  • @seadamahmud695
    @seadamahmud695 6 месяцев назад +1

    አላሄ ሆይ መጨረሻችን አሣምርልን የኢትዮ ሥቃይና መከራ መቼም አያልቅም ገና ብዙ ነገሮች እንጠብቃለን ዳኒ ብራሥኮ በርታ አላህ ይጠብቅህ ተሽሏቹ ሥላየኋቹ በጣም ደሥ አለኝ በተረፈ እራቹ ጠብቁ

  • @yfatewa2163
    @yfatewa2163 6 месяцев назад +10

    ኡፍ የሰው ልጂ ክፋቱ የሚወደውን ይጎዳል የሚገለውን ይወዳል ልጁን አቅርብልን😢

  • @gebyanshe6711
    @gebyanshe6711 6 месяцев назад +24

    እግዞኦ አቤት በነደዚች አይነቱ ተደረበን ሴቶች ብር ወዳድናቸው እንባላለን ፈጣሪየ ሆይ ልቦና ሰጠን😢😢😢😢😢

  • @MekdesAssefa-lg6tv
    @MekdesAssefa-lg6tv 5 месяцев назад +2

    ታምነንላቸው ለሚከዱን ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው🥺🥺 ለኛም ደሞ የሚያስብልን የሚታመን ፈጣሪውን የሚፈራ ይስጠን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zeharatube2
    @zeharatube2 6 месяцев назад +21

    ምን አይነት ጉድ ነው ሰው እዴት እራሱን ሰቶ እድህ አይነት ክህደት ያሳዝናል😢😢

  • @mignotefikre5969
    @mignotefikre5969 6 месяцев назад +23

    እግዞ መሀረነ ፈጣሪ የፈጣሪ ያለህ❤❤❤❤

    • @MuluGashu
      @MuluGashu 6 месяцев назад

      ❤❤❤እስኪስብስክራይብእንደራረግ

  • @user-pb5tq6ow1z
    @user-pb5tq6ow1z 6 месяцев назад +19

    ሰላም የጨርቆስ ቤተሰቦች
    እህቴ በጣም ታማብኛለች በየምነታችሁ በፀሎት አግዞኝ እኔ ስደተኛ ነኝ በጣም ጭንቀት ላይ ነኝ

    • @Legna27
      @Legna27 6 месяцев назад +1

      እግዚአብሔር ይማርልሽ❤

    • @hhghgt-oc2zp
      @hhghgt-oc2zp 6 месяцев назад +1

      አመብርሀን ትማርልሽ

    • @jskahha1623
      @jskahha1623 6 месяцев назад +1

      ፈጣሪ ይማርልሺ እህቴዋ

    • @user-sj5ce3pl1s
      @user-sj5ce3pl1s 6 месяцев назад

      ፈጣሪ ይማርልሽ የኔ እህት😊🤗

    • @ormooapss442
      @ormooapss442 6 месяцев назад

      እግዚአብሔር ይማርልሽ እህቴ ❤❤❤

  • @MohammedMudeser
    @MohammedMudeser 2 месяца назад

    የጫርቆሱው ይመችህ ምችት ይበልህ እውነት አንተ ጥሩ ስው ነህ እኔ የአንተ አድናቂ ነኝ ሴት በክፎ አተነሳ ነው እኔ ከእናቴ ውጪ ሴት አላምንም

  • @MariyaMari-rg8lw
    @MariyaMari-rg8lw 6 месяцев назад +2

    ማሀርነ ክርሥቶሥ እግዚኦ ዛሬሥ የሞቱት ሰወች በለጡነ ምን አይነት ጊዜ ነው ሀገሬ ታመመች እኩሌው በጦረነት እኩሌው በዝሙት ብቻ ያሳዝናል

  • @awlaw6688
    @awlaw6688 6 месяцев назад +11

    ባርቾ ዬኔ ዬዋህ አላህ ይጣብቅህ❤❤❤❤

  • @NakanjakoNisha
    @NakanjakoNisha 6 месяцев назад +3

    አሁን ዳኒ ምኑ ሀብታም ይመስላል ሴቱ በቀላል ነገር መሸወድ በራስ ይገርማል 😅😅ግን ፈጣሪ ለሁላችን አስተዋይ ልቤ ይስጠን ከባድ ነው

  • @genetdesalegn4159
    @genetdesalegn4159 6 месяцев назад +2

    እቺ ውሻ ባለጌ ቅሌታም ትንሽ እፍረት የሌላት አያሳዝናትም እንዴ ውድ የሆነ ነገሩን የሰጣት ወይኔ ወይኔ እግዚአብሔር ይፍረድብሽ ውይ ውይ

  • @heymanothemanot2317
    @heymanothemanot2317 6 месяцев назад +19

    ውይ ሰው በዚህ ደረጃ ክደት😢😢😢😢

  • @user-jw7dq9kc1s
    @user-jw7dq9kc1s 6 месяцев назад +9

    ጌታየና መዳኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ልቦናየን ስጠኝ

    • @MuluGashu
      @MuluGashu 6 месяцев назад

      🎉🎉🎉ስብስክራይብእንደራረግ

  • @sarahabas8619
    @sarahabas8619 6 месяцев назад +7

    እኔ የሚገርመኝ የክፉቀን ደራሻቸውን የሚከዱት ነገር😢😢😢😢💔💔💔

  • @user-op1lk9do4m
    @user-op1lk9do4m 5 месяцев назад +3

    መልክና ቁመና አይቶ የሚገባ ወንድ መጨረሻው ጉድጓድ ነው ተቀበሩ 😂

  • @user-tk1yx2kh3n
    @user-tk1yx2kh3n 3 месяца назад

    ኩላልት ከምንም አለተቆጠረም ዳኒ ጦቀሚሟ ልጅ ግን ልቤን አሰረፈችብኝ!! Salute to the information source, I really respect the the girl who gave this hidden secret❤you

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 6 месяцев назад +21

    ባርዬ ኩላሊቷን ዉሰዱባት ና ለልጁ ይመለስለት ይቺ ከሀጂ

    • @kinze-qu9te
      @kinze-qu9te 6 месяцев назад +1

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 በሳቅ ገደልሽኝ

    • @hayath3029
      @hayath3029 6 месяцев назад

      😂😂😂😂

    • @user-km1op6tq4w
      @user-km1op6tq4w 6 месяцев назад +1

      ወይ ጉድ የለበሠችው ቴሽረት መሠላቹ😂😂😂

    • @kinze-qu9te
      @kinze-qu9te 6 месяцев назад

      @@user-km1op6tq4w አረ በሳቅ እዚህ ቤት

    • @meditube4525
      @meditube4525 6 месяцев назад +1

      ያሳቀኝ ኮሜት 😂😂😂ይች ከንቱ

  • @kare13768q
    @kare13768q 6 месяцев назад +3

    ደኒ ዘሬ ደግሞ የሌላ አምሮብሀል ወየዉ

  • @hcdhdt9383
    @hcdhdt9383 6 месяцев назад +2

    ጨርቆስ የልጁን መጨረሻ እንፈልጋለን ያን የወሀ ልጅ

  • @user-nc1cd7wm2n
    @user-nc1cd7wm2n 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ሆይ እንደዚ አይነት ሰወችን ልቦና ስጣቸው እንዴት ህይወት ሰጣት እየኖረች ይህን ግፍ መስራት ምን አስፈለገ

  • @user-yo3lc3sr6c
    @user-yo3lc3sr6c 6 месяцев назад +10

    ላይክእያደርጋችሁ ለባርችየ ወድማችን ይገባዋን አይከፈልበትም።

  • @user-sw6xc4cv8e
    @user-sw6xc4cv8e 6 месяцев назад +8

    ባርችየ በርታ ግሩምነዉ 😢😢😢

  • @ElfeneshAbayneh
    @ElfeneshAbayneh 6 месяцев назад +1

    ታሳዝናለች ውስጧ የሰው ሳይሆን የገንዘብ ሰው ነች አቤቱ እግዚአብሄር ማስተዋልዋን ይመልስላት

  • @user-vo1me8ze1l
    @user-vo1me8ze1l 5 месяцев назад +1

    ከሀዲ፡መጨረሻው፡አይምርም፡የጆንታገኛለች፡ለሱግን፡ፈጣሪጥሩ፡መፅናኛ፡ይስጠው።

  • @user-tt7sh4wn6o
    @user-tt7sh4wn6o 6 месяцев назад +3

    ዳንዬ ሰላምህ ብዝት ይበል እንወድካለን በርታ❤❤❤

  • @user-pu5wq9ez9s
    @user-pu5wq9ez9s 6 месяцев назад +3

    እንኳንም በሰላም መጣቹሁ ዳኒየ እግዚአብሔር መልካም ልብ ይሰጠን 🙏

  • @NaadhiiMuktaar-sj7ok
    @NaadhiiMuktaar-sj7ok 6 месяцев назад +2

    Daniyee jabbadhuu basii wasakaa akkana kanini❤❤❤❤❤

  • @abejegeta7284
    @abejegeta7284 4 месяца назад +1

    ይህ ሰው ለፍቅር ብሎ ኩላሊቱን ቢሰጣትም እሱዋ ደግሞ በክህደት ዋጋውን ከፈለችው። ሁለቱም እውነተኛ ዋጋቸውን በፈጣሪ በኩል ያገኛሉ። ልጁ ከዚች ክሃዲ ዘንድ ያለውን ፍቅር አውጦ ተፍቶ መጣል ነው ያለበት። ፈፅሞ ማዘን የለበትም እንዲያውም በጊዜ ገላገለኝ ብሎ ፈጣሪውንና ጓደኛዋን ያመስግን።

  • @user-cr4te5rl8q
    @user-cr4te5rl8q 6 месяцев назад +8

    ክፍል 2 ስራልን አሳዘነኝ ልጁ😢

  • @muhamedmuhamed5114
    @muhamedmuhamed5114 6 месяцев назад +3

    ዳኒ እኳን ደህና መጣህ በርታ ጠክር ሠውኮ ከእሥሣ ብሷል

  • @awolseid9359
    @awolseid9359 6 месяцев назад +2

    ያረቢ ኸረ ልቦና ይስጠን ውውውውው

  • @MakdesThomes
    @MakdesThomes 6 месяцев назад +1

    የኢትዩ ስወች ግን ምን ነካችሁ ወይኔ እረ ወደራሳችሁ ተመለሱ ስውን አትበድሉ ያውም እራሱን አሳልፎ ስቶሽ አቤት ስው ወደ አውሬነት ተቀይሮል ቢያንስ እንኳን ፈጣሪን አትፈሩም ታማኝነት ለራስ ነው እኮ

  • @ZagaraZahara
    @ZagaraZahara 6 месяцев назад +12

    ፈጣሪ የስራዋን ይስጣት😢😢😢

  • @DawitSisaye
    @DawitSisaye 6 месяцев назад +7

    😂😂😂😂😂አቤቱ አምላኬ ሆይ ልቦና ስጠን😮😮😮

  • @user-gl8wg2ug4v
    @user-gl8wg2ug4v 4 месяца назад

    ዳኒ በናትህ ለልጁ ኩላሊቱን ትመልስለት ለእደዚች አይነቱአ አደለም ኩላሊቴን ይቅር እች ጀዝባ

  • @merryeuerusalem8891
    @merryeuerusalem8891 6 месяцев назад +1

    አራ ሰልጨርስህ አልኮምትም ብዬ ነው ይችህ አስቀያሚ ነት ለልጅ ትመልስህ ይች አስጠልተ ተነድጄ ሞትኩኝ እድሜሽህ ይጠር ጭራቅ

  • @user-xn7ub1mn9k
    @user-xn7ub1mn9k 6 месяцев назад +3

    የሰዉ ልጀ እኮ ያደረገለትን መከሰ ብቻ ነዉ እሚዉቀዉ አፈር ያሰበላሸ ካሀዲ አድ ቀን ባገኘሸዉ ሰዉ ትቀይሪዉ አለሸ ሂወትሸን ያዳነልሸ ሰዉ አወሪ 😢😢

  • @erehanatube1667
    @erehanatube1667 6 месяцев назад +4

    ቀጣይ ፍቅርኛዋ ሲነገር እፍፍ ስሜቱ ከባድ ነው ጭራሽ ስለሱ እንድወራ አፈርግም ስታስጣላ ካዳት

  • @shehd7240
    @shehd7240 6 месяцев назад +5

    80ሺ ሲል ድንግጥ ኣለች😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Brbr-pd6ey
      @Brbr-pd6ey 6 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @saraa-zy1vc
      @saraa-zy1vc 6 месяцев назад

      😂😂😂😂

  • @abezash921
    @abezash921 6 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር የእረፍት እንጀራ ይሰጠን ከሰውም ጓዳ ይገላግለን😢😢😢😢😢🎉🎉🎉

  • @user-bp3br6ou3k
    @user-bp3br6ou3k 6 месяцев назад +4

    ዳንዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf 6 месяцев назад +9

    ዳኒ ዛሬ አምሮበታል 😮😮 ምን ተገኘ በለዉ እያደር እያማረበት መጣ🎉😂😂❤❤

    • @hayati1840
      @hayati1840 6 месяцев назад +1

      ዶላር ከዛ በርገር ቁርጥ ስጋ

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 6 месяцев назад

      😂😂😂​@@hayati1840

    • @Zufannigatu-ii1wf
      @Zufannigatu-ii1wf 6 месяцев назад

      @@hayati1840 🤣🤣🤣😂😂 ነዉዴ

    • @hayati1840
      @hayati1840 6 месяцев назад +1

      @@Zufannigatu-ii1wf ታዳ kkkkkk

    • @user-dh7km1dv3c
      @user-dh7km1dv3c 6 месяцев назад

      ማሻላህ በይ😊

  • @zemzemgashu2989
    @zemzemgashu2989 6 месяцев назад +1

    በቅንነት ከሆነ ደስ ይላል ግን ልጁን እሷ ፈልጋው እንዳይሆን

  • @mekids7842
    @mekids7842 6 месяцев назад +2

    አቤት የክህደት ዘመን አምላኬ ሆይ ዳኒየ የኔ ባርች ስወድህ እኮ ❤❤❤❤❤❤

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 6 месяцев назад +3

    ባርቹየ እኳንደህና መጣህ ❤ አረተው ሴቶች መስዋእት ያረገልሽን ወድ እዴት ትጫወትበት አለች😢😢😢😢

  • @berhemesfin2024
    @berhemesfin2024 6 месяцев назад +6

    በጣም ይገርማል እግዚኦ ማሃረነ ከባድ ጊዜ ነዉ
    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @eteneshAdemas
    @eteneshAdemas 6 месяцев назад

    አረ በእግዚአብሔር ወዴት ወዴት ጥሩ ነገር የሰራላትን ህይወቱን አሳልፎ የሰጣትን ወድ ይቅር ይበልሽ መዳኒአለም ምን ብታስብ ይህን ያደረገላት ሰዉ ይካዳል ዳኒዬ ለጊዜዊ ብር እሴቶችን ምን አየህኖ ነዉ ብር አርጎችሁ ይቅር 10 ደቂቃ አዉርታ አብረን እንሂድ አረ ምን ጉድ ነዉ

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 6 месяцев назад

    😭በጣም ያሳዝናል ወንድሜ ፈጣሪ ወለታህ ፈጣሪ ይክፍል ያማል ዳኔዬ ኑሪልኝ አመሰግናለሁ ወንድማለም ❤️🙏

  • @aynadisyenealem7152
    @aynadisyenealem7152 6 месяцев назад +6

    በዚህ ስሀት ለማንም መስዋት መሆን አያስፈልግም

  • @FoziMoh-qm1rf
    @FoziMoh-qm1rf 6 месяцев назад +3

    ባረዬ እንኳን ሰላም መጣህ😘😘😘😘😍

  • @user-un6pd7fg4w
    @user-un6pd7fg4w 6 месяцев назад +1

    መገድ ላይ ያአገኝችው ሰው ለዛውም ለሰገንድ ያአወራችው ወንድ ሴት አሰዳቢ እረ ሴቶች ልብ ግዙ እረ ተው

  • @Werke-oi6hj
    @Werke-oi6hj 6 месяцев назад +1

    ጀግናው ዳኒ ትችላለህ ይች ባለጌ ተዋረደች 😢😢ትመልስ አይ ዳኒ ስጣቸው ስጣቸው አስደነገጥካት😂አለባበርህ ያምራል❤❤

  • @berran1347
    @berran1347 6 месяцев назад +11

    ሰው በዚህ ደረጀ ክደት😢😢

  • @ZufanAyanaw
    @ZufanAyanaw 6 месяцев назад +30

    አቤት ዘመን የክደት ጥግ😢😢😢😢😢😢

    • @MuluGashu
      @MuluGashu 6 месяцев назад

      🎉🎉🎉ቤተሰብእንሁንስብስክራይብእንደራረግ

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 5 месяцев назад

    ወይ ወድሜ እኔኔ እሄንን የሚያክል ክህደት ያሳዝናል ልጁ መስማትና ቀጣይ ህይወቱን በሰላም መኖር አለበት

  • @sarawm3490
    @sarawm3490 6 месяцев назад

    Dani smart, very handsome man.beutifu heart and Physical 100% perfect.

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 6 месяцев назад +8

    👍👍👍👍👍በሑሉም ላይክ አርጉ ወንድማችንን

  • @LoveEthiopia-lk1io
    @LoveEthiopia-lk1io 6 месяцев назад +5

    ጠፍተሀል ዳንዬ❤❤❤❤

  • @derekdowney4594
    @derekdowney4594 6 месяцев назад

    I’m waiting the next part 2 please let as know
    God bless
    O My God . O my God

  • @kalkidan7912
    @kalkidan7912 6 месяцев назад +2

    አይ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን ዳኒ እባክህ ለልጁ ቀስ ብላችሁ አስረዱት አደራ 😥😥😥😥😥😥😥

  • @NassersalimNasser-yt5lf
    @NassersalimNasser-yt5lf 6 месяцев назад +16

    ታሞ የተነሳ አላህን ረሳ፡አለ ያግሬ ሰዉ

  • @SOLI-kt8dh7zj4s
    @SOLI-kt8dh7zj4s 6 месяцев назад +7

    እመብረሀን ድረሽ😭 በማረሻ ጫፍ አግሎ ይችን ቂጧን ነበር ማቃጠል ሰይጣን😢

  • @user-iz5qt7vf5k
    @user-iz5qt7vf5k 6 месяцев назад +1

    ዳኒዬ ጀግናዬ እንኳን ትሻላችሁ ❤❤❤

  • @AbTadel
    @AbTadel 6 месяцев назад

    የምር እዉነተኛ ጎደኛ ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @MssMedina
    @MssMedina 6 месяцев назад +4

    ኣሁንስ መፈጠሬ ኣስጠላኝ የሚደረጉ የሚሰሙ ነገሮች ሁሉ ያሳዝናል በቃ ክህደት ሴራ ጥፋት ዝሙት ሙስና ብቻ ናቸው 😢😢😢💔💔💔

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 6 месяцев назад

      በጣም ወላሂ💔😭

  • @user-es2nh7fm4r
    @user-es2nh7fm4r 6 месяцев назад +4

    እሶን ትቶ ይችን ያግባ

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 6 месяцев назад

    ወይኔ ወይኔ ወይኔ አረ ምን ይሻላል😢😢😢ነፍሱን ህይወቱን አይደለም የሆነ ጉዳይ ገጥሞን የተባበረንን ሰው እንዴት ውለታ ይበላል በእሱ አስትንፋስ ቆማ❓❓❓አረዘመኑ እንዴት ያስፈራል ያረቢ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MonaMona-wj7nc
    @MonaMona-wj7nc 6 месяцев назад +1

    Danii yorode selam net Amirobhale damo ❤❤❤