የዛሬው ደግሞ የተለየ ነው!!

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 1,5 тыс.

  • @jemilamohammede
    @jemilamohammede 9 месяцев назад +268

    እደዚህ ቅን እና ጀግና ሤቶችን ያብዛልን❤❤

  • @tamratmekuria4954
    @tamratmekuria4954 9 месяцев назад +327

    ሲጀምር ድንቅ የሚባል አስተማሪ ፕራንክ ነውና በድንቅ ሁኔታ ነው የተወጣኸው። ሲቀጥል ልጅቱ በጣም ቆንጆ እና ጥሩ ስብዕና ያላት ልጅ ናት፣ መሸለም ያለባት ናት ፣ እንደዚህ በስነ ምግባር የበለጸጉ ሴቶችን ያብዛልን እግዚአብሔር ።

    • @barehbaresh735
      @barehbaresh735 9 месяцев назад +5

      Omg God bless you tanks for your comint

    • @eliastesfai6204
      @eliastesfai6204 9 месяцев назад +2

      ጎበዝ ሴት ስብእና ያላት የግድ መሸለም ኣለባት ትልቅ ምሳሊት ናት ንጹህ ልቦና በዚህ ዕድሜ ይገርማል፡ እውነት ጥሩ ቤተሰብ ኣላት ማለት ነው ልጄ ተባረክሊኝ ዕድሚሽ ከጤና ያርዝመው ❤🌹🙏

    • @zamzamzamzam3664
      @zamzamzamzam3664 9 месяцев назад

      Amen

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 8 месяцев назад +1

      በጣም

    • @mireetube612
      @mireetube612 8 месяцев назад

      Qq😅q😅qàa

  • @ahmedsfg
    @ahmedsfg 9 месяцев назад +143

    ክብሯን የጠበቀች ልጅ ከፍ ያለ ሰላም ለንቺ ይሁን ዮርዳ።

  • @user-jz7in7mm7w
    @user-jz7in7mm7w 7 месяцев назад +7

    በጣም ጎበዝ ልጅ ናት በዚህ አጋጣሚ ወላጆቻን መመስገን እፈልጋለሁ አስተዳደግ እንደዚህ ነው ሁልግዜ በሄድሽበት ቦታ ሁሉ ይቅናሽ ተባርኪ ሁሉን አኮራሽ ክብር ይገባሻል

  • @user-yx6ip2or3y
    @user-yx6ip2or3y 9 месяцев назад +271

    አልሀምዱሊላህ እንደኛ የአረብ ሸንት አጥቦ 2,000 ሪያል ከማዳም ወስዶ አላህ በረካ አድርግልኝ ብለን የምንኖር የአረብ አገር ጅግኖች ነን

    • @barehbaresh735
      @barehbaresh735 9 месяцев назад +3

      Tabarakolagha.... Ancha malakam sata. Alahee yetabekashi

    • @user-pd4ew9ym2q
      @user-pd4ew9ym2q 9 месяцев назад +9

      አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ

    • @taibah5903
      @taibah5903 9 месяцев назад +8

      አብሽሪማርዬአልሀምዱሊላህነዉ እኔም አለሁ1000ሪያል ጠለብሆኜ አልሀመምዱሊላህ ዋናዉጤናነዉ በረካይጨምርበት

    • @user-yx6ip2or3y
      @user-yx6ip2or3y 9 месяцев назад

      @@taibah5903 ይበቃሻል ማማየ አላህ በረካ ያደርግልሽ ሰወችሽ ጥሩ ከሆኑ ለመውጣት እዳሞክሪ ወጥቶ መስራት በራሱ ትልቅ ፈተና ነው በአሁኑ ጊዜ ስራ የለም እኔም ማዳም ቤት ነኝ ሻንጣየን ጠቅልየ ማፊ ኢጃዛ ያው ጠለብ በይው

    • @ZibibaHalwa
      @ZibibaHalwa 9 месяцев назад +1

      ሰላም እህቶች እባካችሁ ለወንድ ልጅ ሳኡዲ ተከፍቶዋል. ንገሩኝ

  • @mekids7842
    @mekids7842 9 месяцев назад +138

    ዋው❤❤❤❤ ጀግና ሤት❤❤❤ እዳች ያለውን ያብዛልን❤❤❤❤❤

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 9 месяцев назад +109

    ኢየሱስ ጌታ ነው
    እውነት በጣም ደሰ የምትል
    ፈጣሪ የምትፈራ ሰው ናት
    ባለሽበት ኢየሱስ ይባርክሽ❤❤
    ውንድማችን ምርጥ ትምርት ነው ፈጣሪ የሚፈራ ትውልድ
    ተባረክ

    • @zeynebasnake8391
      @zeynebasnake8391 9 месяцев назад +7

      እየሱስነብይነዉ የኛዉዱነብያችንሱላህ ወአለይሂወሠለም

    • @user-nj1nz9rd4r
      @user-nj1nz9rd4r 9 месяцев назад

      ​@@zeynebasnake8391አምላክ ነዉ።ወሬኛ

    • @afomiyegebre5321
      @afomiyegebre5321 9 месяцев назад

      @@zeynebasnake8391man terash ena ahun seleyus tnagari honesh eyesusn btawuki noro telacha bewustesh ayinorm lemanegnawum eyesus yiwodshal

    • @werikneshTube
      @werikneshTube 9 месяцев назад

      ​@@zeynebasnake8391ዱዝ

    • @user-px6sj7ul8w
      @user-px6sj7ul8w 9 месяцев назад

      ​@@zeynebasnake8391ይልቁንስ ሳይመሽብሽ ወደቀጥተኛው ፈጣሪ ተመለሽ 🙏

  • @user-oq8os4ex1z
    @user-oq8os4ex1z 9 месяцев назад +56

    በናታችሁ ሸልሟት ክፍል ሁለት ትምጣልን ❤❤❤❤ጀግና ሴት ናት❤❤ በዚህ በንሮ ውድነት ሳትታለል ፈተናውን በደንብ ተወጣችው ሌሎች ቢሆኑ ሳይፈልጉ ለብሩ ጓጉተው እሺ ይሉ ነበር ምክንያቱም ኢትዮጵያ ንሮ ተወዷል

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 9 месяцев назад +577

    ጀግና ሴቶችን እናበረታታለን

  • @user-xm2gt1zw1s
    @user-xm2gt1zw1s 9 месяцев назад +53

    ልጅቱ ጀግና ናት ደረባባ ነገር ነሸ❤❤

  • @tesfakidane2765
    @tesfakidane2765 9 месяцев назад +9

    በነገራችን ላይ ጥሩ ትምህርት ያለው ነው ይህቺ እህቴ የኔ ቆንጆ ጎበዝ ጠንካራ ሁሉ ነገራን ነው የወደድካት እንዲህም ጠንካራ ወጣት አለ ሁሉም ሰው አንድ እንዳልሆነ መታወቅ አለበት ስረአታ ሁሉ ነገራ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ እላለሁኝ 🙏🙏🙏

  • @brktifkade641
    @brktifkade641 9 месяцев назад +57

    ከ100% 1% ልጅ ተገኜች❤❤❤

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 9 месяцев назад +107

    ልጅቱ ጎበዝ ናት❤

    • @natiman7416
      @natiman7416 9 месяцев назад +1

      err film ko nw

    • @beti827
      @beti827 9 месяцев назад

      ​@@natiman7416 አረ ፊልም አይደለም

    • @beti827
      @beti827 9 месяцев назад

      ፧፧

  • @hiwo8831
    @hiwo8831 9 месяцев назад +70

    ጀግና ሴት ራሱን ታስከብራለች አረ ይመችሽ ውብቷ❤❤❤❤❤

  • @guta_unique
    @guta_unique 8 месяцев назад +17

    ትሸለምልኝ ትሸለም
    የ ፍቅር እመቤት የኔ አለም...
    ............

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 9 месяцев назад +13

    የተባረከች፡ልጅ።ዕድሜና፡ጤና፡ይስጣት።

  • @Zekiya-th9hn2mr5z
    @Zekiya-th9hn2mr5z 9 месяцев назад +43

    ዋው የሴት ጀግና❤ ነገር ግን በአይን መቃለድ አይከብድም😢

  • @zinazina853
    @zinazina853 9 месяцев назад +198

    ግን ሰራ ስትጀምር ፈጣሪ ይቂር በለኝ ብለክ ጀምሪ የምር አይን ላይ ቀልድ የለም 😢😢😢😢ከባድ ነው አይ ባርች 😂😂😂😂

    • @nabisnabiseiforifor3025
      @nabisnabiseiforifor3025 9 месяцев назад

      Tikikl

    • @SdSd-bi9ll
      @SdSd-bi9ll 9 месяцев назад +6

      እውነት ብላሻል እህት. በስው ህመም መቀለድ ነውና ብ

    • @Defend202
      @Defend202 9 месяцев назад +2

      እኮ አሳበዳቸው የኸ ብር

    • @barehbaresh735
      @barehbaresh735 9 месяцев назад

      Ara tawo
      . Deram naw.
      Weda

    • @user-ez9qt6yt6c
      @user-ez9qt6yt6c 9 месяцев назад

      I love you❤

  • @samiramitiku5068
    @samiramitiku5068 8 месяцев назад +16

    የኔ ማር ትግስቶ ትህትናዎ መልካምነቶ ድንቅ ሴት ሺ አመት ኑሪልኝ ማማዬ ❤❤❤ እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ውድ

  • @animallife8337
    @animallife8337 9 месяцев назад +5

    የብዙዎችን አስተያየት አየሁ ሁሉም ልጅቱን ጀግና...ጎበዝ...ወዘተ ይላሉ ....ነገር ግን ሀቁ ሆን ተብሎ የተሰራ ድራማ ነው!!

    • @AaAa-tm5se
      @AaAa-tm5se 6 месяцев назад

      ወንድሜ።ልክነእ የልካው

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 9 месяцев назад +26

    ከስው ልጂ ስብዕናን ለስው ልጂ መረዳዳት ትልቅ ነገር ነው እንዳንች ያሉጀግኖችን ያብዛልን

  • @ttlove618
    @ttlove618 8 месяцев назад +13

    ብጣም ደስየምትል ልጅ ናት በእውነት ሽልማት ይገባታል

  • @jemalmohammed6344
    @jemalmohammed6344 8 месяцев назад +12

    ይህችን ልጅማ እኛም አዋተን መሸለም አለብን

  • @NatinaelNdnati
    @NatinaelNdnati 8 месяцев назад +8

    Wow! ደስ ይላል 🎉ምረጥ ተዋንያን ናችሁ both of you 👏👏👏👏

  • @user-bw1he9pk9v
    @user-bw1he9pk9v 9 месяцев назад +23

    ልባም ሴት ማን ልያገናት ይችላል❤ምርጥ ሴት ደስ ስትል

  • @kebederegassa4399
    @kebederegassa4399 9 месяцев назад +35

    She is a perfect girl.very good girl.👏👏👏👏👏

  • @user-dk5pg8wb7w
    @user-dk5pg8wb7w 9 месяцев назад +23

    ጎበዝ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያስምርልሽ ❤❤❤❤❤

  • @salsawiteyadew5258
    @salsawiteyadew5258 9 месяцев назад +10

    እኔ ግን በኢትዮጵያ ውስጥ ኑሮ ጣሪያ በወጣበት ስራ እንደሰማይ እርቆን ወጣቶችን መሸወድ አያምርም ችግር ከባድ ነው ልጅትዋ ግን ስብዕና ያላት ጨዋ ነሽ ቆንጆ ተባረኪ

  • @user-fz8jk4it5x
    @user-fz8jk4it5x 9 месяцев назад +41

    የዛሬዋ ጎበዝ ናት🎉❤

  • @AwalAsker
    @AwalAsker 9 месяцев назад +16

    wow እንደዚህ አይናተ ስቶች ይበዘልን ❤❤❤

  • @tanaethiopia5836
    @tanaethiopia5836 9 месяцев назад +4

    እውነት ጀግና ሴትነሽ ማርያምን ብር ምን አባቱ ክብር ይበልጣል ❤❤❤❤

  • @renaabe3255
    @renaabe3255 9 месяцев назад +20

    ሁሉም እዳቺ እደዝህ ቢያኮራን እዴት ደስ ይላል ❤❤❤❤ይመችሽ
    በርታልን ውንድማችን

  • @veefad4514
    @veefad4514 9 месяцев назад +27

    ጀግና ሴት ሽልማት ያስፈልጋታል ❤

  • @user-sh9bu8yb9o
    @user-sh9bu8yb9o 9 месяцев назад +12

    በጣም ቀጣም ምትገርም የአመቱ ታማኝ ሴት ብያታለሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @barehbaresh735
      @barehbaresh735 9 месяцев назад +1

      Yes.. Ena eraswo batam naw yawadadakaota. Yachawo ljia

  • @SolomanAbayneh-hf7kr
    @SolomanAbayneh-hf7kr 9 месяцев назад +10

    ደስ የምትልና አስተሳሰቧም እንደ መልኳ የተዋበ ነው❤

  • @user-kj8hw1jn7w
    @user-kj8hw1jn7w Месяц назад

    ጅግና ሰት ናት ፈጣር ይባርክሽ የዝ ጋዜጤና ፈጣር ካታ ጋራ ይህን 🙏🙏❤❤❤❤❤😘😘😂😂😂😂

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 9 месяцев назад +26

    ምን ዓይን ሴት ነሽ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ በዚህ ቆሻሻ ዘመን እግዝአብሔር ለሁሉም ማስተዋልን ይስጥ ኢትዮጵያ ውስጥ ሽሮ እንኳን በልቶ ያልጠገበ ሕብረተሰብ አራዳ ነኝ ይላል ከዚህች መማር ነው።

    • @AnesaDaba-xp2pn
      @AnesaDaba-xp2pn 9 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx 9 месяцев назад +55

    ጅግነ ሴቶች❤❤❤❤❤❤

  • @user-ux4he5nx6f
    @user-ux4he5nx6f 8 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር የለመንሽውን ሁሉ ይስማልሽ ዮርዲ ጀግና 💪 💚💛❤️

  • @yaineshimlis2815
    @yaineshimlis2815 9 месяцев назад +8

    እኔ ዘንድሮ ከምሰማው ከማየው አገር ሳስብ የዝሙት መንፈስ መፍሰሱ በየ ቻናሉ ሲታይ ይዘገንናል እና ይችህን እህት ትሸለም ባይ ነኝ ጎበዝ ከብር በፊት ክብሬን ማስቀድም ነኝ አለች አድንቄሻለው ከዚህ ማንነትሽ እንዳይለውጥሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @beliyumuleta1924
    @beliyumuleta1924 9 месяцев назад +73

    እግዚአብሔር እንድ የለ ሰውን ያብዘልን😢😢😢😢

    • @barehbaresh735
      @barehbaresh735 9 месяцев назад +1

      Amen..
      Amen
      Amen
      Antanam selasetamarakan tanks Dani Brasco we love you

    • @user-sw4yf5qt3w
      @user-sw4yf5qt3w 9 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤

  • @rahmarahmatemam6252
    @rahmarahmatemam6252 9 месяцев назад +12

    ተነጋግረው ነው ምርጥ ድራማ ነው

  • @user-oo5pg8fk4c
    @user-oo5pg8fk4c 8 месяцев назад +3

    ጀግናዋ ሴት ተባረኪ እንደአንቺ አይነቱን ያብዛልን

  • @abelgetaneh7152
    @abelgetaneh7152 9 месяцев назад +19

    የሚገርም ስብእና ከሚያምር ውበት ጋር የታደለች ነች❤

  • @user-nd3lz8qg2b
    @user-nd3lz8qg2b 9 месяцев назад +18

    ወላሂ ሽልማት ይገባታል😊👌 ቅርሚያ ለክብሪ አለቺህ እኩ ይመቺሽ 😘

    • @Gnd-jo3sv
      @Gnd-jo3sv 7 месяцев назад

      የኔ ምሥኪን እውነት መሥሎሽ ነው😂

  • @user-ku6dj2vc3v
    @user-ku6dj2vc3v 9 месяцев назад +12

    የኔ ውድ ጎበዝ ልጅ እንዳንች ያሉትን እህቶች ያብዛልን❤❤❤❤❤

  • @samiwedidebay6445
    @samiwedidebay6445 2 месяца назад

    በጣም የምትገርም ልጅ ናት ።
    የእውነት ነው ምልሽ እንዳንቺ ኣይነት ጀግና እና ቅን ልብ የሆነች ለፈጣሪዋን እንጂ ለብር የማትገዛ 1000 እህት ቢኖረኝ ያስብላል እና ፈጣሪ ሃሳብ ልብሽን ያስምርልሽ ❤❤❤

  • @user-tk1yx2kh3n
    @user-tk1yx2kh3n Месяц назад

    ዮርዲ ውበት ብቻ ሳይሆን ስብዕናዋ ደጋግሜ እንዲሰማ አስገደደኝ❤❤❤!!

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 8 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር የተባረከ ልጅ እግዚአብሔር ፈረሐ ያለበት ይስጠን ❤❤❤

  • @user-bc5ib2zi7h
    @user-bc5ib2zi7h 9 месяцев назад +16

    ❤❤❤❤❤❤ጉበዝ,ሴት,እድህ,እራሶን,ስታስከብር,ደስ,ይላል❤❤❤❤❤

  • @tsigetesfaye2690
    @tsigetesfaye2690 6 месяцев назад

    Betam gobez men yahel enat abatesh yekorubech beaches tebarekie ❤❤❤️👏👏👏👏

  • @user-uh3np9nv5m
    @user-uh3np9nv5m 8 месяцев назад +2

    የኔ እናት በጣም ደሰ እምትይ ልጅ ዮርዲየ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @hayatuhappy6015
    @hayatuhappy6015 9 месяцев назад +5

    ክክክክሰ አቤት የዛሬው ደሞ ጥሩ ትምህርት ነው ወንዲሜ አድናቂህ ነኝ ሁልጊዜም በርታ👍👍👍👍👍👍⁉

    • @barehbaresh735
      @barehbaresh735 9 месяцев назад +1

      Eshi wed. Endanacha yameyabarata yalam eko..
      God bless you eahi

  • @almaztarekegn8508
    @almaztarekegn8508 9 месяцев назад +7

    እምነት በተግባር መኖር ይህ ነው ❤❤❤❤ጎበር በቤቱ ያፅናሽ

  • @hfdyd1412
    @hfdyd1412 8 месяцев назад +2

    Wow!! Amazing girl. God bless you 💕❤️

  • @yamtube8790
    @yamtube8790 9 месяцев назад +7

    በእውነት የሚገርም ነው ለካስ እራሳቸውን የሚጠብቁ ቆንጆ ቆንጆ ልጆች እግዚአብሔር አለው እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌼🌏🇪🇹🌍🌺🌺🌺ጨርቆሴው ፕሮግራሙ ጣፋጭ ነው በዚሁ ታማኝነት ቀጥል❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💫🌎🌏🌍💫🌏💫

  • @user-pm7hh7rm8x
    @user-pm7hh7rm8x 9 месяцев назад +20

    ፍቅረኛዋ ታዲሏል❤😢

  • @rahelcellfie9673
    @rahelcellfie9673 8 месяцев назад +24

    የኔ ቆንጀ እጀዋን እግርዋ ሰብሰብ አድርግች እግዚአብሔር የተባርክ ትዳር ይሰጥሸ

  • @lylaurgesa3506
    @lylaurgesa3506 9 месяцев назад +4

    ትሸለም ይቺ የሴት ጀግና❤ጎበዝ እንዳንቺ አይነቱን ያብዛልን

  • @tejaq8618
    @tejaq8618 9 месяцев назад +4

    ጀግኒት በረከትሽ ይደርባቸው ጭዋ የጭዋልጅነሽ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-pu5wq9ez9s
    @user-pu5wq9ez9s 9 месяцев назад +9

    የኔ ውድ ጉበዝ ❤
    ታው ወንድም እደዚህ ጥሩ አይደለም !

  • @user-pf7fn9go6t
    @user-pf7fn9go6t 9 месяцев назад +9

    ባርችዬ ደሞ መቸ ነው ይኸንን የጀመርከው ኸረ ሌላ ፕሮግራም ክፈት በአካልህ ትቀልዳለህ እዴ ልጅቷ ትሸለምልን የአመቷ የአመቱ ጀግና ናት❤

  • @user-rv1gm4bm1j
    @user-rv1gm4bm1j 9 месяцев назад +6

    በጣም አድናቂዎ ነኘ ይገባታል❤❤❤❤❤

  • @asyamarr6756
    @asyamarr6756 9 месяцев назад +1

    ወይ አንዳንች አይነቱ ንፁህ ሰዉ ይብዛልን በጣምደስ ይሚል ነዉከ❤❤❤❤❤❤❤❤ክበሪልኝ እረሽልማትም ያሳታል ጀግና ሴት ነች100%

  • @negashhundie7070
    @negashhundie7070 9 месяцев назад +15

    ምርጥ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነሽ ተባረኪ አቦ

  • @user-cq3sq5de5y
    @user-cq3sq5de5y 9 месяцев назад +5

    የኔ ቆንጆ ደስ ስትል ታማኝ ሴት ተገኘች ይመችሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ip6oi4wn4u
    @user-ip6oi4wn4u 8 месяцев назад +4

    አላህ ሂዳያዉን ይስጥሽ ማሻአላህ በጣም አደነኩሽ ጀግና ባለጌወች ከዚች ተማሩ

  • @Rehima57
    @Rehima57 7 месяцев назад

    ዋዉ ጀግና ሴት ክብሯን በገንዘብ የማትቀይር ደስ ስትል እሄ ለስቶቻችን ነገር ጠቃሚ እደሆኝነ ብንረዳ በተጠቀምንበት አስተማሪ ፕራክ ነዉ የእዉነት❤❤❤❤❤❤

  • @eyerusalemdesta1229
    @eyerusalemdesta1229 9 месяцев назад +9

    Wow great to see you guys in person and the community is amazing to be around you all the time

  • @MimiMimi-bf5gg
    @MimiMimi-bf5gg 9 месяцев назад +14

    ቁንጂና ከስብእና ጋር የኔ ቆንጆ ስታምሪ

  • @ahmadadam9153
    @ahmadadam9153 7 месяцев назад +1

    ጀግናሴት የምር ክብርያላት ዘርሽን አላህ ያብዛው የወሉዱሽም ይባረኩ ❤❤

  • @user-tk1yx2kh3n
    @user-tk1yx2kh3n 2 месяца назад

    Golden words of Yordii is"where we are going? Current generation life indeed where it is going? Yordiiu l❤ve you unique and honesty one in our generation!!

  • @gedam626
    @gedam626 9 месяцев назад +10

    ዋዉ ደስ ስትል የኔ ቆንጆ የትዳረ ሴት ነች❤❤

  • @memhiru8323
    @memhiru8323 9 месяцев назад +4

    ልጅቷ ጎበዝነች እንደሱዋ አይነት ያብዛልን

  • @user-jp5ic3ws3n
    @user-jp5ic3ws3n 8 месяцев назад +1

    She is so beautiful and smart! I am very proud of you!

  • @noufkahn2995
    @noufkahn2995 8 месяцев назад +1

    ተዘመኑ ሠው አንደኛ ጀግናና ታማኝ ልጂ በርች የኔቆንጆ👍👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪✅️✅️✅️✅️✅️✅️✅️✅️

  • @saadhafaizza-kw9dh
    @saadhafaizza-kw9dh 9 месяцев назад +8

    አተልጂ ደስ ትላለህ የጥቁር ቆጆ❤❤❤

  • @shalsuwhsjwwjw
    @shalsuwhsjwwjw 9 месяцев назад +11

    ዋው ትለያለች ማርያምን ❤❤❤

  • @tesfausinkey9157
    @tesfausinkey9157 8 месяцев назад

    First watched, subscribed Amazing bro

  • @user-jw4eu4bv2x
    @user-jw4eu4bv2x 9 месяцев назад +1

    ❤የኔ ቆንጆ ተባረኪ ወንዶችዬ እረፉት እንግዲህ እንዲህም አይነት ሴት አለ

  • @hermelawolde1950
    @hermelawolde1950 9 месяцев назад +18

    የኔ ጀግና ድንቅ ሴት ጌታ ኢየሱስ ያብዛልሽ መልካምነትሽን ጨዋነትሽን ከክፉ ከፈተና ሁሉ በድል ያስመልጥሽ ። ገና ልጅ ነሽና ብዙ ፈተና መምጣቱ ከዚም በዋላ አይቀርምና ፀልይ ከፈጣሪ ጋር እራስሽን ጠብቂ ቆንጂዬ ❤

  • @belayche4050
    @belayche4050 9 месяцев назад +6

    Wow she is Amazing ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tseganeshmathewos3270
    @tseganeshmathewos3270 9 месяцев назад

    Wwoww በጣም አደንቀተለሁ እንዴዝ አይነት አተሰሳብ መኖር ኤራሱ አስደንቀል በዝ ዘመን ለይ ሰዉ ማንናትን ጥሎ ገዛብን መርጦሀል አደንቀተሎ 🥰🥰🥰😘😍😍😘❤️

  • @janetjanetalain9284
    @janetjanetalain9284 9 месяцев назад +2

    የኔ ጀግና እህቴ አንደኛ ነሺ ፈጠራ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅሸ ❤❤❤❤❤

  • @user-sq2nu6dh7u
    @user-sq2nu6dh7u 9 месяцев назад +32

    ልጅቱ ጎበዝ ናት🤩🤩

  • @buzuleb945
    @buzuleb945 9 месяцев назад +16

    ግን ዳንዬ ኣይነ ስውር ነኝ የሚለውን ፕሮ ግራም ትተህ በማሪያም በሌላ ጀምር ማለት ፈጣሪ ያፍን ሳይሆን የልብን ያያል ግን ቢሆንም ባይን ቀልድ የለም ፈጣሪ የተመኘነውንኮ ይሰጣል ይሄ ይቅርና በሌላ ጀምር በናትህ ኣይነ ስውር ነውኮ የምመስለው ማሪያምን ይቅርብህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢ኣስተማሪ ቢሆንም እኔ ኣላበረታታህም 😢😢😢

  • @mulunafakiwa2537
    @mulunafakiwa2537 7 месяцев назад

    ምረጥ ልጂ ናት በዚህ ነዉ ያነ ሰገጤ አልፈልግሸም ያላት ማለት ነዉ ይቅረብሸ ተይዉ ጎበዝ ነሸ አሰተዋይ ሴት ነሸ በረች ቀጥይበት ዩረድየየ

  • @asterbede4961
    @asterbede4961 9 месяцев назад +8

    ጀግና. ሴት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tekleababera1965
    @tekleababera1965 9 месяцев назад +4

    Yeeeeeees 👍👍ጎ በ ዝ ና ት 👍👍👍cheers ❤️❤️

  • @masal2667
    @masal2667 6 месяцев назад

    የኔ እናት በጣም ደስ የምትል ልጅ ናት እግዚአብሔር ይባርክሽ👏❤❤❤

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ልቦናሺን አይለውጠው 🙏🏾🙏🏾💪🏻👍

  • @mabri6377
    @mabri6377 9 месяцев назад +5

    Gobaz jegna set lib qenaa astewayii set❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gq1dk5sc8n
    @user-gq1dk5sc8n 9 месяцев назад +15

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ጀመርክ❤❤

  • @user-ov2cd5yf4g
    @user-ov2cd5yf4g 8 месяцев назад +2

    በጣም ገበዝ እና ደሥምትል ሴትናት ሁሉ እንደሷ ቢሆን❤❤❤❤❤

  • @abdullahaburami4272
    @abdullahaburami4272 7 месяцев назад

    ኢንደምገባ ኣልኣመሰገንካትም ሸም አን ዮ ከምገባ በላይ ጡሩ ልጀ ናት ኢንደሰዋ ያብዛዉ ክብር ለ ኢናትዋና ኣባትዋ

  • @abdumohaed4571
    @abdumohaed4571 9 месяцев назад +21

    ምረጥ ድራማ ነው ተመቸህኝ👍👍👍👍👍👍

  • @gtrgtt4097
    @gtrgtt4097 9 месяцев назад +4

    ❤❤ እውነት ይገባታል ተመስገን አምላኬ አንድ ሰው ተገኘ

  • @user-pl4lb1qn3e
    @user-pl4lb1qn3e 9 месяцев назад +2

    ተበጠርቅክ😅😅😅😅የኔንግስት መሠሎችሽን ያብዛልን የኔማር😘😘😘❤❤❤❤❤❤👌👌👌

  • @Masarattube
    @Masarattube 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉100/100 jegennaa set tebarekii ihitee❤❤❤❤

  • @sarontadesse7468
    @sarontadesse7468 8 месяцев назад +3

    ፐ ዳኒ .ፕራስኳ ዬርዲ በጣም ምርጥ ልጅ ናት በጣም ጀግና ልጅ ናት ለብዙ ሴቶች አሪያ የምትሆን ልጅ ናት 50'000ሺህብር, ሸልማት
    መሪያምን, ሲያንሳት. ነው, ለታማኝነቷ. እና ለመልካምነቷ(ለቅንነቷ)ዬርዲ. አቦ. እንዳንቺ,አይነቶቹን.ፈጣሪ'ያብዛልን.አሜን,