ጉድ ተመልከቱ በከተማችን በዚ ኮንደሚኒየም ግቢ ውስጥ የተፈጠረው አስደንጋጭ ጉድ ተመልከቱ ፖሊስ ተጠንቀቁ ብሏል|Fike Media |Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 116

  • @AlmazAlemu-kl9oz
    @AlmazAlemu-kl9oz 10 месяцев назад +2

    እባካችሁ እንዲህ ያለውን መልካም ስራ ቀጥሉበት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ስራው ቀላል አይደለም ልትመሰገኑ ይገባል

  • @meazagebeyehu9294
    @meazagebeyehu9294 10 месяцев назад +8

    ሌቦቹ ፊታቸው እንዳይታይ የሚደረገው ለምንድን ነው ሌባን ማበረታታት ይመሥላል እነዚህ ሌቦች በየቦታው እየተዘዋወሩ ሥራ ለመቀጠርም ሆነ ለመሥረቅ እንዳይችሉ ሕዝብ እንዲያቸው በደንብ በቲቪ በተገኘው ሚድያ ቪታዩ ለሕዝቡ ጥንቃቄ ይረዳል ብዬ አሥባለሁ ።

  • @solomontakele7953
    @solomontakele7953 10 месяцев назад +13

    በጣም ያሳዝናል እንዴት ጂፒኤስ መገጠሙንና በጂፒኤሱ ረዳትነት መያዙን ትናገራላችሁ ይሄ ማለት እኮ ሌላ መኪና ሲሰረቅ ጂፒኤሱን እንዳይሰራ ያደርጉታል
    እንደገና ሰዎች የመኪናዎቻቸውን ቁልፍ ለሰው መስጠት የለባቸውም
    በዚህ ዘመን በጣም የሚአሳዝነው ለንብረት መጠንቀቅ ሗላ ቀርነት ይመስላቸዋል ለማያቁት መኪና አጣቢ እንዴት የመኪና ቁልፍ ይሰጣል
    በተረፈ ይሄንን ቶሎ ያንሱትና ስለ ጂፒኤስ የሚናገረውን አንሱት

  • @misrakeregte1719
    @misrakeregte1719 10 месяцев назад +2

    Police officers you are doing great job

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ 10 месяцев назад

    ዋው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ከባድ ጥረት የሚጠይቅ ስራ ነው የሰራችሁት

  • @enactfaa
    @enactfaa 10 месяцев назад +14

    ፖሊሶቹ እራሳቸው ይመርመሩ

  • @hannanabdul7143
    @hannanabdul7143 10 месяцев назад +4

    ፊታቸው ካልታየ ህበረተሰብ እዴት ይጠቀቅ እሺ

  • @ZedzedZarah
    @ZedzedZarah 10 месяцев назад +3

    ለጥንቃቄ እንዲረዳን ለምን ፎቶአቸውን አሣዩ ለምድረ ዐመኔ የምንመተባበር ነው

  • @MesayAssefa-j8h
    @MesayAssefa-j8h 10 месяцев назад +11

    ሌቦቹ ከተያዙ ፌታቸው ለምን አይታይም

  • @woine123
    @woine123 10 месяцев назад +5

    ይሄ መኪና የማን ስለሆነ ይሆን እንዲህ የተራወጡበትና የተያዘለት?? ስንቱ የአዲስ አበባ ሰው አልቅሶ ቀርቷል::

    • @ethio_family6342
      @ethio_family6342 10 месяцев назад

      አማራ ክልል 🤩🤩ወሸት ውሸት

  • @shambeltamiru7979
    @shambeltamiru7979 10 месяцев назад +4

    ሌቦች ናቸው ፊታቸው እንዳይታይ ለምን ተፈለገ ሠው እዳያውቃቸውና ድጋሜ መስረቅ እንዲችሉ ተፈልጎ ነው

  • @berihunyirga
    @berihunyirga 10 месяцев назад +8

    ለምን የሌቦችን ፊት ትሸፍናላችሁ።

    • @EnateArsema
      @EnateArsema 10 месяцев назад +1

      ያው ይመስለኛል ተጎጂው ቤተሠብ የጎጂዎችን ቤተሠብ ጥቃት እንዳያደርሱ መሠለኝ ግን እኮ ፍ/ቤት ሲመላለሱ መገናኘታቸው አይቀር የዛ የዚህ ቤተሠብ እየተባባሉ

    • @Spurgeo
      @Spurgeo 10 месяцев назад

      Because Lebochu Rasachew Polisoch Nachewa...

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected 10 месяцев назад +2

    አሁን እኮ ኢትዮጵያ እጅግ በጣም ያስፈራል

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 10 месяцев назад

      ሃገሪቷ በ 5 አመት ዉስጥ ወደሲኦል መቀየሯ ሚስጥሩ ምንድነው !

    • @MenorDeg-x9r
      @MenorDeg-x9r 10 месяцев назад

      ሌብነት ድሮም አለ አሁን ሚዲያ ስለበዛ ነው እንጂ

  • @SelamTiku
    @SelamTiku 10 месяцев назад

    Bertu ❤❤❤police anbesa

  • @misrakeregte1719
    @misrakeregte1719 10 месяцев назад +1

    good job

  • @MuluemebetWako
    @MuluemebetWako 10 месяцев назад +11

    ሌቦቹ ፊታቸው ይታይ

  • @tsehaineshabraha2805
    @tsehaineshabraha2805 10 месяцев назад +2

    Why don't you expose their faces? People should see their faces.

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 10 месяцев назад +1

    ጀግኖች በርቱ

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 10 месяцев назад +1

    ወንጀለኛ ፊቱ አይሸፈንም የትም ሸፍናችሁ በሞላ ጎደል ታሪኩን ትናገራች ኢትዮጵያ ያላችች የወንጀል የሰሩትን የምታቀቡ ድርጀት(መንግት) የወንጀለ የሰራ (የሰረቀ) ፊቱን መሸፈን ነገም ሰራ ማለት ወንጀል ማለት ነው ። እናንተም ወንጀለኛ ናችሁ

  • @LiliAssefa-b4k
    @LiliAssefa-b4k 10 месяцев назад +1

    ፖሊስ ተሯርጦ ወንጀለኛን ካልያዘ የማንን ጎፈሬ ሊያበጠር ነበር ? ሌላ ክልል ገብተው መስዋእትነት ከፍለው ምናምን የምትሉት።

  • @demissietigist
    @demissietigist 13 дней назад

    ሌቦቹን በደንብ ሚዲያ ላይ መታየት አለባቸው

  • @ZebenayAklilu-n5j
    @ZebenayAklilu-n5j 10 месяцев назад +1

    What about three other car that has been stolen?this car must tbr somebody important. If you do the same other people when they become victims I give you 💯

  • @yegebrelselemon
    @yegebrelselemon 10 месяцев назад +4

    እኔእኮ የሌቦችን ፊት የምትሸፍኑት ነገር

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 10 месяцев назад +1

      ተለቆ እንደገና እንዲሰርቅ መሆን አለበት!

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724 10 месяцев назад +1

    ፓሊሶች ሌቦችን ተከታትላችሁ የምትይዙበትን መንገድ ሚዲያ ላይ ባትናገሩ ጥሩ መሰለኝ

    • @Spurgeo
      @Spurgeo 10 месяцев назад

      😂

  • @berihunyirga
    @berihunyirga 10 месяцев назад +1

    ጀግኖች ይሸለሙ

  • @belayneshsisay-o8d
    @belayneshsisay-o8d 10 месяцев назад

    አይ ለምንድነዉ ግን እኛ አገር የወንጀለኞች ፊት የማይታይይህእኮ ወንጀልን ማስፋፋት ነዉ

  • @እረኛዪ
    @እረኛዪ 10 месяцев назад +3

    የናት ፊት ሲታይ የሌባን ፊት ለምን መሸፈን አሰፈለገ ወሪ

  • @tme251
    @tme251 10 месяцев назад +1

    Mekenawene lematebe kulfe setesetu seweyewene foto mansate keza cereso mkenawene seyaswrwkebe fotowene meserze.👍

  • @adanachmelekie-oi5qo
    @adanachmelekie-oi5qo 10 месяцев назад +2

    ተበዳይ ሁነህ ልታመለክት ሄደህ ተረኛው ፖሊስ ተደራደሩ የሚለዉ ጉድስ....

  • @HailiyeLemma
    @HailiyeLemma 10 месяцев назад

    ሠላም ጤና ይስጥልኝ ወንጀለኛውን ለመያዝ ያደረጋችሁትን ጥረት አደንቃለሁ ነገር ግን መኪናውን ለመያዝ የተጠቀማችሁበትን ዘዴ መኪናው ላይ የተገጠመውን የቴክኖሎጂ ውጤት በይፋ መናገር ሌሎች ተመሣሣይ ወንጀል የሚሠሩ ወንጀለኞች ምን ማድረግ እንዳለባቸው ቅድሚያ ጥንቃቄ መስጠት ነው የሚመስለው እና ይታሠብበት።

  • @weinshetbelihu4256
    @weinshetbelihu4256 10 месяцев назад +3

    ለምንደነው የሌባን ፊት የምትሸፍኑት ???

  • @marydemissie
    @marydemissie 10 месяцев назад

    ጥሩ የሰራ ብቻ ሳይሆን መጥፎ የሰራም ፊቱ መታየት አለበት!!!!!!!!

  • @MarthaYami-q9h
    @MarthaYami-q9h 10 месяцев назад +1

    Ene yemelew! Lemikura yeleboche menaheriya lemene hone?

  • @sarabekele3347
    @sarabekele3347 10 месяцев назад

    የሌቦችን መልክ ብታሳዩ ሰው አውቃችው ይጠናቀቅ ነበር

  • @amyrrhj4444
    @amyrrhj4444 10 месяцев назад +1

    ለምን ፊታቸዉ አይታይም ፓሊስ ለምን ፊት ይሸፍናል

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 10 месяцев назад +2

    ህዝብ ከተባበረ ሌባ አያመልጥም.

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 10 месяцев назад +2

    ኳስ ሜዳ ኮንዶሚኒየም ላይም አይን ያስፈልጋል

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 10 месяцев назад

    Shoferun eyegedelu mekina kemiwesedu endih mekinawen becha biserekut yeshalal

  • @almaztadesse5542
    @almaztadesse5542 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @fatimaahmed5822
    @fatimaahmed5822 10 месяцев назад

    እደናተ፤yለዉን፤ፖሊሶች፤yብዛልን፤ባገሬችን፤ተባረኩ

  • @gggdgjb3143
    @gggdgjb3143 10 месяцев назад

    ያሳዝናል

  • @Ammar815
    @Ammar815 10 месяцев назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏❤

  • @muluneshanbesse3210
    @muluneshanbesse3210 10 месяцев назад

    Wow

  • @tenagneworkzergaw259
    @tenagneworkzergaw259 10 месяцев назад

    ምን ዋጋ አለው ፓሊስ ለፍቶ ደክሞ ቢይዝም ፍርድቤት ተገቢውን ፍርድ ስለማይፈርዱ ነገ ሲለቀቁ ይህንን ደግመው እንደማያደርጉ ምንም ዋስትና የለም ፍርዱ ጠበቅ ቢል ሌባ እንዲህ ባልተበራክተ ነበር ይታስብበት።

  • @Ismaelabubeker
    @Ismaelabubeker 10 месяцев назад +1

    lemndnew fitachewn yemishefnut

  • @EsayasayalewEsa
    @EsayasayalewEsa 10 месяцев назад +2

    ሰንቱ አመለጠ ሁለት ይዛችሁ ሺ እያመለጠ 😅😅😅

  • @MesfenHailemariam
    @MesfenHailemariam 10 месяцев назад +1

    እርምጃ እርምጃ

    • @MesfenHailemariam
      @MesfenHailemariam 10 месяцев назад +1

      ለምንድነዉ ፊታቸውን የማታሳዩት

  • @gggdgjb3143
    @gggdgjb3143 10 месяцев назад

    ጉድ

  • @kirstanmore1709
    @kirstanmore1709 10 месяцев назад

    ሌቦች ሌላ ጊዜ ሸራ ጫማና ቂምጣ ልበሱ ራቅ ብሎ ለመሄድ ይቀላል።

  • @nebilllnebiill2433
    @nebilllnebiill2433 10 месяцев назад

    Ye abiy keteronghch nachw erasu bedelo erasu alekese "kooree neggenghha gang group" police rasu gang group new

  • @soliyanaberhanu9593
    @soliyanaberhanu9593 10 месяцев назад

    ሳጂን እና ኮመማንደር ለይ እንጂ

  • @HH-nn7rd
    @HH-nn7rd 10 месяцев назад

    Show me their faces

  • @fatimaahmed5822
    @fatimaahmed5822 10 месяцев назад

    yገደሉ፤ፖሊሶቹ፤ጀግና፤ናቸዉ፤

  • @kidsolomonjida3522
    @kidsolomonjida3522 10 месяцев назад

    ሌብነታቸው ከተረጋገጠ ፊታቸውን ማሳየት ነው።ደሞ ለሌባ

  • @nigusudebebe9606
    @nigusudebebe9606 10 месяцев назад +2

    Fitachewin ye labawin lemin atasayoumi laba laba newi

  • @NardiSalme
    @NardiSalme 10 месяцев назад

    Aye aune police ala? 5 amte onawe

  • @SimonKids-j3s
    @SimonKids-j3s 10 месяцев назад

    Leboechen ateshefnu medr leba melkachwen aseyuen enzhen koeshashoech

  • @girmaadamutafese2464
    @girmaadamutafese2464 10 месяцев назад +2

    ምርጥ የፖሊስ ሥራ ዉጤት

  • @AterefTeshomeDemissie
    @AterefTeshomeDemissie 10 месяцев назад

    አማራ ይብላቹ

  • @ermyasbogale1952
    @ermyasbogale1952 10 месяцев назад

    Bertu yasemesghnachwal laban matefat neaw

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 10 месяцев назад

    Fitachew lemn yeshefenal, leban masayet new enji

  • @SelamTiku
    @SelamTiku 10 месяцев назад

    Kebr Msgana lepolice

  • @mulualemgeremew6691
    @mulualemgeremew6691 10 месяцев назад

    ሰርቆ አማራ ክልል የሚገባን ሌባ እግሩን ቆርጦ ንብረቱን ለባለቤቱ ማስረከብ ነው

  • @SimonKids-j3s
    @SimonKids-j3s 10 месяцев назад

    Teru polis endale ula sent leboech koshashosh ALU amelk yetebk

  • @fatimaahmed5822
    @fatimaahmed5822 10 месяцев назад

    ሌቦቹ፤yገደሉ

  • @fikregebreyes4255
    @fikregebreyes4255 10 месяцев назад

    Lebo hun yematasayut endanawekachew wedfetem endeserky

  • @lailadani5955
    @lailadani5955 10 месяцев назад

    Y u hide face of Robery.

  • @fatimaahmed5822
    @fatimaahmed5822 10 месяцев назад

    ሌቦቹን፤yገደሊ፤ለሌላዉ፤ትምህርት፤እዲሆን፤yገደሉ

  • @etenukeyo2654
    @etenukeyo2654 10 месяцев назад

    Lemi kura ye leba kemechet

  • @shewayearega7574
    @shewayearega7574 10 месяцев назад

    ሌባውን ለምን ፊቱን አታሳዩንም

  • @fatimaahmed5822
    @fatimaahmed5822 10 месяцев назад

    yገደሉ

  • @VasileiosDelaportas
    @VasileiosDelaportas 10 месяцев назад +4

    ከአብይ የበለጠ ሌባ አለ። ምን ታካብዳላችሁ።

    • @ethio4ever850
      @ethio4ever850 10 месяцев назад +1

      የፈረደበት አብይ😊😊😊😊😊

    • @MarthaYami-q9h
      @MarthaYami-q9h 10 месяцев назад +1

      Yeabeyene tose wesede aregehe tefa. Useless!

  • @fatimaahmed5822
    @fatimaahmed5822 10 месяцев назад

    yገደሊ

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 10 месяцев назад

    ይህን ተግባር የሚፈጽሙት በሽመልስ አብዲሳ የሚታዘዘው ዘራፊ ቡድን ነው

  • @GhgdGgf
    @GhgdGgf 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤