ወሬ አታውሩ ሰርታቹ አግኝ ሰርታቹ ተለወጡ በመስራት ማግኘት መለወጥ አለና

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 271

  • @TiruB
    @TiruB Год назад +17

    እውነት ነው መስራት ያስከብራል የተመኙትን የወደዱትን ለመግዛት ለመብላት የፈለጉበት ለመዝናናትም መስራት ያስፈልጋል የመዳም ቅመሞች ደግሞ በዚህ አንታማም ብቻ በረከቱን ያድለን የድካማችነን ዋጋ እምንደሰትበት ያድርከን

  • @netsantdemissie7445
    @netsantdemissie7445 Год назад +9

    አንበሲት ጀግና ነሽ በርቺ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ከፊትሽ ይቅደም

  • @fatuma985
    @fatuma985 Год назад +41

    እውነት ለሚ ያችን አይነት ስራ መስራት ህልሜነው. አገር ስገባ. አላህ ያሳካልሽ በሉኝ

  • @UMUYAHAYYOUTUBE
    @UMUYAHAYYOUTUBE Год назад +29

    ቀሚስ ያምርብሻል ለሚ ❤❤እኔደኔ የሚመቸው ቀሚስ👍👍ያሳየኝ

  • @amahatekue270
    @amahatekue270 Год назад

    እንደእኔ፡የአገሪትዋ፡ሩብ፡ባጀት፡ለዝች፡ጀግና፡እሕታችን፡ቢመደብ፡ስራያጡ፡በስራ፡ታሰማራቸው፡ነበር፡ያለማጋነን፡ተባረኪ፡ዘመንሽ፡ይባረክ፡ክፉ፡አያግንሽ።

  • @yashikonju8805
    @yashikonju8805 Год назад +6

    ጀግና ነሽ ለሙየ እስክ እኔ የትግራይ ተወላጂ ነኝ አንድ ቀን አንች ጋ መጥቼ የሀንን መጂልስ እንዴት እንደምትሰርዉ ታስተምርኝ አለሽ እኔ አይቼ መስራት ቡዙ አልቸገርም ትንሽ እምያሳየኝ ካገኜሁ ቶሎ የመልመድ ችሎቱ አለኝ እና ምን ባደርግ ይሻለኛል ለሙዬ

    • @hayattube9044
      @hayattube9044 Год назад

      ዋዉ ባንደ የሚገባሽ ከሆነማ ጥሩ👍 የስፌት ማሰልጠኛ ቤት ግቢና ጠያይቂያቸዉ የፈለግሽዉ ታገኛለሽ

  • @Fandshaፋንድሻ
    @Fandshaፋንድሻ Год назад +3

    በርቺ የኔ ጀግና ለምሊ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @adotyoutube7190
    @adotyoutube7190 Год назад +23

    የኔ ውድ በጣም ጡሩ ነው እኔም ገዝቻለው ቤተሰብ በጣም ነው የተደሰቱት❤❤🎉🎉🎉🎉 በርቺ በጣም ሀቀኛ ነሽ

  • @ሱሱSSነኝየማዳምቅመማ

    ብይ 🎉🎉🎉ብል ፊያ ጀግና 💐💐🕊🕊🕊💐💐💐💐💐🕊

    • @zaivaadim5923
      @zaivaadim5923 Год назад

      ዉደ ስትብርአለይ። 👜ንገሪኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ

  • @ሂክማ-ለ8ደ
    @ሂክማ-ለ8ደ Год назад +2

    በትክክል ለሙየ ጠካራ ሴት ነሺ አድናቂሺነኝ

  • @ጎስዓልብየቃለሰናይ

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉ጀግና ስራ ያስከብራል❤❤❤❤❤

  • @tehay.redicho415
    @tehay.redicho415 Год назад

    የኔ ጀግና ደሞ በጣም ነው የምወድሽ ለሙዬ
    እኔም ቡታጅራ ነኝ ግን አሁን በስደት ነኝ እግዚአብሔር ሲፈቅድ መጥቼ አገኝሻለሁ ❤❤❤❤

  • @zaivaadim5923
    @zaivaadim5923 Год назад

    ገናዛሬ ሰብስክራይ አደረጉሺ ማሸአሏ የስራ ሠዉ ስወድ ጠክሪ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉ለኔም 😂አጭልልኝኝኝ ጨፌ

  • @saadaemer9757
    @saadaemer9757 Год назад +1

    ቴሌ ግራምም ቆጆነው ብትጠቀሚይ በተረፈ በርች አላህ ካች ይሁን

  • @sarahsarahaa
    @sarahsarahaa 10 месяцев назад

    ጀግና ሴት የተንቢ❤ለወረኞች ቦታ የሌላት ጀግና ሴት በርችልኝ ዉድ 💓

  • @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ

    እዉነት ነዉ የሠራ ያልፈለታን ከአሠበዉ ይደረሣን የአወራ አዉረቶ ይቀራን❤❤❤

  • @SaraSara-kw1vb
    @SaraSara-kw1vb Год назад

    ❤❤❤ለምዬ ጅግናችን በርች መስራት ያኮራል

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Год назад +15

    እውነት ነዉ እህቴ በርች ጀግና ነሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @uaeuae8329
    @uaeuae8329 Год назад +6

    ትግራይ ክልል ታደርሻለሽ ለምዬ❤የ3ሰዉ ለፋሲካ የቤት ሙሉቃዉ ሁሉ ❤❤❤

    • @عجايبشريف
      @عجايبشريف Год назад +1

      እዛ የሚሸጥ የለም እንዴ ውዴ

    • @Tigrayadey123
      @Tigrayadey123 Год назад

      hizuki ykid guhaf kemey eilu ke tegaru kihalfelna ab tigray sieniki diyu kab kalie tigezei ab tigray melieu alo xefieuki diyu

    • @habssaby4061
      @habssaby4061 Год назад

      ​@@Tigrayadey123ትፅሕፎ ሲኢና እያ ደቆሮ ሱቅ በልያ ሓመድ ትብላዕ ዋ😢

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me Год назад +1

    እውነትነው ጀግኒት ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 Год назад

    እውነት ንው ለሙ ዋውውው በጣም አራፍ ትክክል ነው እና አመሰግናለን 🤏👍👍👍❤❤🎉🎉

  • @ለውጥጥ
    @ለውጥጥ Год назад

    ለሚየ የኔ ጀግናናናናናና አሏህ ይጠብቅሽ ሰላምሽ ይብዛ

  • @emawayishgetu2584
    @emawayishgetu2584 Год назад +10

    እወነት ነው ለሙ ባሀቺ ብዙ ተምሬሀለው መጥቼ እደማገኝሽ ተስፋ አለኝ በርቺ ❤❤❤❤

    • @merseratimercy7105
      @merseratimercy7105 Год назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @semirakemal3483
    @semirakemal3483 Год назад +3

    ለሙዛሬ ደስስስብሎናል የወንድምሽ የአብሪሽ ደስታ🎉🎉

  • @myethiopia5380
    @myethiopia5380 Год назад +2

    ጀግኒት አችንስል ብታጅራ እመጣለሁ ሀገራችሠላምያርግልን

  • @fatumabedeko9043
    @fatumabedeko9043 Год назад +1

    ማሽ አለህ ሀብብት አለህ ያግዝሺ በርች ❤ ብልን ያአፍያ ምግብ ያድትግለሺ አለህ

  • @ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ
    @ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ Год назад +1

    አድናቂሽ ነኝ አቦ በርችጀግና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tttthhhy3456
    @tttthhhy3456 Год назад

    ጀግና ነሽ ለምዬ በርቺ❤❤❤

  • @HanaHana-uv5og
    @HanaHana-uv5og Год назад

    የኔ ጀግና ለሙየ አንች ለብዙዎች ምሳሌ ነሽ በተለይ ስደት ላለነው ሀገር ቤት ገብተን ምን እንስራ ለምንለው

  • @MKk-yi8nf
    @MKk-yi8nf Год назад +1

    እረ በአላህ አስቀናሽን ወዮ ምን ተሻለን 😢😢😢

  • @Hawa-js4jl
    @Hawa-js4jl Год назад

    ወላሂ በጣምምምም ቆንጄነው ማሚ በጣምምም ጎበዝ ልጅ. ጠክሪ

  • @achutube1688
    @achutube1688 Год назад +2

    ሰላም ለዚህ ቤት እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደና መጣሽ እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ዋው ዋው ዋው ዋው በጣም ጎበዝ ነሽ እኮ

  • @ሂወትለኩሉዮዳሄ
    @ሂወትለኩሉዮዳሄ Год назад +1

    ጅግና ነሽ በጣም ❤

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Год назад +1

    አንቺ ጀግና ሴት በርችልኝ❤❤

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx Год назад

    ዋዉ ለምላምዬ የእውነት ተባረኪ
    በጣምን የምራል❤❤❤❤

  • @አለምብመ
    @አለምብመ Год назад

    እዉነት ነዉ የኔልዩ እህቴ በርቺልን ❤❤❤

  • @አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ

    ስልጤዎች ግን አላባበሰቻዉ ሲመች ደስ ሲሉ

  • @SusuBaba-zw5vp
    @SusuBaba-zw5vp Год назад

    ለሚየ አባሰል ውጫሌ ብትሄዱ ደስባለኝ እፈልገው ነበር😢 ውዴ ማሻአላህ ሀሪፍነው👌

  • @اكرام-ق8س
    @اكرام-ق8س 3 месяца назад

    ለሙዬ ለሚን በወሰፕ አትመሊሺም

  • @Fafi26
    @Fafi26 Год назад +1

    እኳን ደና መጣሽ ለምዬ😊❤

  • @Samira1841Samira
    @Samira1841Samira Год назад +1

    የሰራ ቢበላ ይባዋል ለሙየ ብይ ብልአፊያ አሌኪ አበጄሺ ጥሎብኝ የስራ ሰው እወዳለሁ እኔም እንዳቺ ነኝ እሜዳላይ ባልወጣም በርቺ በመላው አረብ ሀገር እምሰሩ ቅመሞቺ እና ጄግና እህቶቺ ሙቼ ነው እምወዳቹሁ

  • @Ewnetmedia2303
    @Ewnetmedia2303 Год назад

    ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ለሙዬ በርች እህቴ❤❤

  • @hayathaya4597
    @hayathaya4597 Год назад

    ❤❤❤❤❤ጀግና ሴት እወድሻለሁ ማሬ

  • @Aynu.Tub7050
    @Aynu.Tub7050 8 месяцев назад

    የኔ ቤት እስኪያልቅ ድረስ እንዳት ደክም 🙏🥰ኤራስሽ ናው የምትሄጂው አይተሽ እውታይኛ የቤት አስታይትም ካንቺ እሰማለው

  • @FafiTubef
    @FafiTubef Год назад +3

    ማሻአላህ ደቡቦች ሳሎናችሁ ሰፊ ነው

  • @MeryemAli-ek3ro
    @MeryemAli-ek3ro Год назад +1

    ሜሻአላህ በጣም ያምራል.
    እኔምልሽ ለሙ. የግድግዳ ፕላስቲክና የመሬት. ካለ. ዋጋውን አቅርቢልን. ኢትዮጵያ ካለ እዛው እገዛለሁ ከሌለ ከሸኢን. ልግዛ የመሬቱም የግድግዳውም ሴራሚክ ነው የሚመስለው. ሲያምር

  • @Fatma2300-pt2mp
    @Fatma2300-pt2mp Год назад

    ለሙዬ የኔ ጀግና የኔ እሕት ለኔም ኢሻአሏሕ😢😢😢❤❤❤

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 Год назад +3

    ቅርብ ብትሆኝ እኔም እገዛሽ ነበር ግን ምን ዋጋ አለው ተሪራቅን ካለንበት አካባቢ ለመግዛት ጥራቱ ያስፈራ😢
    ል🎉🎉🎉🎉 ደሴ ለምን አትልኪልንም ከ አ,አ

    • @thhhyh5996
      @thhhyh5996 Год назад

      😅😅😅 ዋነው መሰረቱ የትሆኖ

    • @mlove4025
      @mlove4025 Месяц назад

      አታስቂኝ ከዴሴ የተሻለ የት አለ ሀገራችን ሰላም አለመሆኑ ነው እንጂ 😅😅

  • @hadiyahadiya9941
    @hadiyahadiya9941 5 месяцев назад

    ለምየ የኔጀግና

  • @AdissAbebaaa-ry9be
    @AdissAbebaaa-ry9be Год назад

    በጣም ትገርሚያለሽ ሰልክ ሲደወልልሽ የምትበይውን ትመርጪያለሽ

  • @Dana-v8y
    @Dana-v8y 5 месяцев назад

    ሁሉም ቦታ ታደርሺ አለሺ

  • @abebuali
    @abebuali Год назад

    የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ ጀግና ሴት እወወዳለሁ እና አለች ለኔ ጀግና ነሽ ታማኝ እና ላወራሽ እፍልጋለሁ እኔ እደት አርጌ በውስጥ ላወራሽ

  • @s-zx8yo
    @s-zx8yo 10 месяцев назад

    መጅሊስ ይሰለቻል ሁሌም ስታዩት የዚህ አይነት አሪፍ ነው አይሰለችም

  • @HshdGhd-k2i
    @HshdGhd-k2i 4 месяца назад

    የት ነሽ እማ ወሎ ታደርሻለ

  • @Umubilalul-
    @Umubilalul- Год назад +1

    ማሻ አላህ ጎበዝ❤❤❤

  • @habibahabiba44
    @habibahabiba44 Год назад

    ማር መርሳ ታደርሻለሺ❤❤

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Год назад

    እውነትሽ ነው ጥሩ እቃ መያዝ እርፍ ነው ይተንቢ

  • @MimiNew-t8h
    @MimiNew-t8h 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤yene konjo parchii thank you ❤❤❤

  • @JemilaJemila-yh4mi
    @JemilaJemila-yh4mi Год назад +1

    መአሻላ በጣም ያምራል❤❤❤❤

  • @ያረብየሙስሊሞችንስቃይይብ

    ዋው ማሻዓላህ በርቺ አለንልሽ

  • @Emube1
    @Emube1 Год назад

    ማላህ ለሙ በርችየምር ጓበዝ ጎበዝ

  • @EyerusalemApo
    @EyerusalemApo Год назад +1

    wow ጀግና ነሽ❤❤❤❤

  • @ልጀእወድሻለሁ
    @ልጀእወድሻለሁ Год назад +2

    ሴት ልጅኮ በቀሚስ ነው የምታምረው

  • @hayatteshome573
    @hayatteshome573 Год назад +1

    ይህ ቤት ጅብሰም የሚባለው ነው ወይስ በቀለም ብቻ ነው እንድህ ያማረው?? ንገሩኝማ ቤቴን በቀለም ብቻ ለመተው ፈልጌ ግን መልኩን ማወቅ ስላልቻልኩ ነው

  • @kamarDino
    @kamarDino Год назад +1

    ስላም

  • @tseganeshi-ot4rw
    @tseganeshi-ot4rw 5 месяцев назад

    Yane Wude Barchi Baxamino Miwodishi❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኡምሰልማን-ኀ3ጠ
    @ኡምሰልማን-ኀ3ጠ Год назад

    በጣም ወደድኩት ግን ደሴ ትወስጃለሽ ወይ ለሙየ

  • @alekaabedla3163
    @alekaabedla3163 Год назад

    ማሻ አላህ ደስ ይላል ጎበዝ❤❤❤❤❤

  • @rahmagasem5603
    @rahmagasem5603 Год назад

    የኔአንበሳ.በርች.የኔጀግና❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪

  • @የናትዋተናፋቂ
    @የናትዋተናፋቂ Год назад

    ለምለም እስኪ ተባበሪኝ የወድስራ ፈልጊልኝ ማንኛዉም ስራ

  • @LacasaDepapel-f9p
    @LacasaDepapel-f9p Год назад

    ምን ያክል ብር ያስፈልገኛል ያንችን ስራ። ለመስራት ሞጆ ነው ምሰራው አደራ ንገሩኝ

  • @betilove6551
    @betilove6551 Год назад

    ጎበዝ ነሽ እማ ብርቺ እኔ እምልሽ የትም ቦታ ታደርሻለሽ ?

  • @Tube-to9np
    @Tube-to9np Год назад

    ጀግናነሾ🎉🎉🎉

  • @MekaYassin-ne4xf
    @MekaYassin-ne4xf Год назад

    ፈጣሪ በሰላም ሁለትሺ አስራ፡ስምት ይድረስን፡ምኞት አለኝ ጠክሪ

  • @yeshiyeshi-yi7mc
    @yeshiyeshi-yi7mc Год назад

    ሠላም ላንቺ ይሁን ለምለዬ ተቻልሺ አንደ ነገር ላስቸግርሺ አንድ እህቴ ሳውድ እንደ መጣቸ አንድ ቤት ገብታ 4 አመት ሆናት ሥልክም አደውል ደሞ ዝም የለም አግተውብን ነበር ያረቧ ቁጥር አለኝ ግን በተለያየ ቁጥር ስደውልላት አታነሳም ምን ይሻለኝ እህቴ ተቻልሺ ፍፎቶዎን ልላክልሺ እና ልቂልኝ

  • @FaizaAbedalkarim
    @FaizaAbedalkarim Год назад

    የኔውድበርቺ❤❤❤❤❤

  • @HshdGhd-k2i
    @HshdGhd-k2i 4 месяца назад

    የት ነሽ እማ

  • @رحمهكدير
    @رحمهكدير Год назад

    ❤❤መሻ አለህ

  • @Kadija-v1n
    @Kadija-v1n Год назад

    መሸአለህ ሲየምር የተቢ

  • @achutube1688
    @achutube1688 Год назад +2

    እህቴ እኔም ከስደት በገባ ቀጥታ አቺ ነው እምመጣው ምን እንደ ምሰራ እንድመክሪኝ❤

  • @ዘይነብየመርሳዋ
    @ዘይነብየመርሳዋ Год назад

    ወሎ ውሥጥ ትልኬለሽ እማ❤

  • @Mነኝየዱባይዋቀበጥ
    @Mነኝየዱባይዋቀበጥ 11 месяцев назад

    አዲስ አበባ ቴመጫለሽ?

  • @jemilamusa3882
    @jemilamusa3882 Год назад +1

    ማሻአላህ ምግብ ታጠቂለሽ

  • @fatumabedeko9043
    @fatumabedeko9043 Год назад

    እኔ አሰብ አስተዬት ለልሺዉ በርች ትችያሌሺ ነዉ ያምለዉ ዉድ እህቴ እና ዋትሰፒ ለይ ቦይስ አስቃምጬልሽለዉ ያምማችሺ ጊዜ መልሺልኝ ነዉ ያምለዉ አለህ ይጠብቅሺ ❤❤❤❤

  • @Dana-v8y
    @Dana-v8y 5 месяцев назад

    ሰላም የኔ ውድ

  • @kokobess243
    @kokobess243 Год назад

    የተንቢ ጀግና ማርያምን አደንቅሽ አለሁ

  • @sofiaisack
    @sofiaisack 5 месяцев назад

    ማሻአላህ ሲያምር

  • @tube-di1so
    @tube-di1so Год назад

    ለሙየ❤❤❤❤❤

  • @FateemaSaeed-zf1cs
    @FateemaSaeed-zf1cs 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤ብይ 😂😂😂

  • @linabooboobear4416
    @linabooboobear4416 Год назад

    Mashala. Yamral. Neima.
    gobez. Aidnaqshi. Negn

  • @MIUI-ez3fh
    @MIUI-ez3fh 5 месяцев назад

    ቦረናመከነሠላምታደርሽለሽውደ

  • @FatimaFatima-fg1bq
    @FatimaFatima-fg1bq Год назад

    ለሙዬ ልከነሸ ጥራትያለሀወነገረ ላቺምገባያአለወ ለኛም አረፈነወ እናወሎ ተታ አጀባረ ታደረሻለሾይ ባለኒካዋ ቤትየፈረሸወ ፈራሸ የመምራል ቤተሠቦቸን ሠብራይዝ ብታደረጋልኝ ነበር😊

  • @foziMama
    @foziMama Год назад +1

    የት ነው አህቴ

  • @alzeinphone9732
    @alzeinphone9732 Год назад

    ማሻአላህማማዬለሙአላህያጎዝሽ

  • @dtft8766
    @dtft8766 Год назад +1

    ጀግና ❤

  • @aminaebrahim8329
    @aminaebrahim8329 Год назад

    Yetebeya Enam Batan Sechers Azshalhu

  • @ለይላዩቱብ
    @ለይላዩቱብ Год назад

    ሰለም ሰለም ሰለምሺ ይብዘ ዋዉ ዋዉ ዋዉ በጠም ያምረል

  • @ZulfaZulfa-r3b
    @ZulfaZulfa-r3b Год назад

    ስንት ብር ይጨርሳል

  • @TemreAdam
    @TemreAdam Год назад

    ወደ ምንጣፉ በካቴ ስንት ነው

  • @masaratmasarat-tc5op
    @masaratmasarat-tc5op Год назад

    የትንቢ እኔ እፈልጋለሁ ኢንሻአላህ. ለናቴ ማስራት እፈልጋለሁ ዌሳብ ላይ አወራሽለሁ