Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q39

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 ноя 2024

Комментарии • 39

  • @elizabethtekle3833
    @elizabethtekle3833 7 месяцев назад +11

    ዶክተር ምህረት በእውነት ስለዚህ አገልግሎትህ እግዚአብሔር ይባርክህ። 🙏❤
    ለዛሬዋ ጠያቂ የምሰጠው ሀሳብ ኢትዮጵያ የምትኖሪ ከሆነ ዶክተር ምህረት ራሱን በአካል አግኝተሽ ብታማክሪውና ጊዜ ብትሰጪው ለውጥ የምታገኚ ይመስለኛል።
    ከሱ የሙያ ምክር በቅርብ ታገኚአለሽ ብዬ አምናለሁ። እግዚአብሔር ይርዳሽ። 🙏

  • @netsanettesema5377
    @netsanettesema5377 7 месяцев назад +3

    ውድ እህቴ መፋታት የመጨረሻ ውሳኔ ነው ዶ/ር እንዳለው ከዚህ ውሳኔ በፊት ሁሉንም ሙከራ (በሰላም ከባልሽ ጋር ለመኖር )መሞከር አለብሽ ስላለፍኩበት ቀላል እንዳልሆነ እረዳለሁ ግን የግድ በሁሉም አቅጣጫ ለቀሪው ዘመንሽ ይሄን ባረግ ኖሮ ብለሽ የምትቆጪበት ነገር እንዳይኖር በትዕግሥት ልብሽን አስፍተሽ ለማስተካከል ሞክሪ። ፈጣሪ ይረዳሻል
    የመጨረሻ የማይሆን ከሆነ ግን ለራስሽ እና ለልጅሽ መኖር ስላለብሽ በሰላም ተነጋግራችሁ መለያየት ነው። ሂደቱን ግን በመከበር እንጂ በጠላትነት ሳይሆን አብሮ ለመኖር ባለመቻላችሁ ብቻ መሆኑን ሁለታችሁም በመተማመን አርጉት

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 7 месяцев назад +5

    ዶክተር ምህረት ስለአስገራሚዉ ትጋትህ በጣም እደነቃለሁ እግዚአብሔር ጠአባትና አምላክን አመሰግነዋለሁ እወደዎታለሁ ወንድም አለም

  • @AssieWolde
    @AssieWolde 7 месяцев назад +2

    ሰላም ዶክተር ምህረት ስለምትሰጠው ምክረ ሃሳብ አጅግ አናመሰግናለን። የ10ና15 ደቂቃዎች አንኳር መልሶች በጣም መሰረታዊ የሆኑ ሥራዎች የሚያሰሩ ሃሳቦች ናቸው። እኒና ባለቤቴ በmarriage & family ማማከር አገልግሎት ነው የተሰማራነው፣ በእርግጥ 6 እና 7 ወራት እዚህ ኢትዮጵያ የቀረው ደግሞ ውጭ ነው የምኖረው። በምትሰጠው አገልግሎት በጣም ነው የምንባረከው ሁሌ እንከታተላለን። የአብዛኛው ቤተሰብ ችግር ረዘም ያለ ክትትል ይፈልጋል። በዚህ በኩል ልንረዳህ የምንችለው ካለ በጣም ደስተኞች ነን።
    የቤተሰብ ችግር ይብዛም ይነስም የሌለበት ቤት የለም፣ ይህ አገልግሎት ግን ችግሮን ለመፍታት በመስኮት ብቅ እያለ ነው፣ በዋናው በር ገብቶ ለመፍታት ቅርብ ይመስለኛል።
    ዘመንህ ይባረክ፣ አገልግሎትህ ይስፋ፣

  • @Jesus_is_love7777
    @Jesus_is_love7777 7 месяцев назад +5

    በጣም እናመሰግናለን ውድ ዶክተር ምህረት!

  • @bp1194
    @bp1194 7 месяцев назад +3

    Your genius and humble doc

  • @kalkidanashenafi7807
    @kalkidanashenafi7807 6 месяцев назад +1

    እኔ የምለው ነገር አንድ ነገር ነው ወደ ጌታ መጠጋት ነው❤
    እና ደግሞ ከመለያየት ይልቅ በማስተዋል ነገሩን መፋታት።
    ጌታ እየሱስ የተሰወረውን ነገር ሁሉ ይገልጣል

  • @ስለልጆቻችንእንመካከር
    @ስለልጆቻችንእንመካከር 7 месяцев назад +3

    እናመሰግናለን ዶክተር ስለምታደርገው ነገሮች በሙሉ ❤🙏🙏🙏

  • @sileshiteblet498
    @sileshiteblet498 7 месяцев назад

    በእውነት ነው የምለው ይሄ መንፈሳዊ መፍቴሄ ነው በእምነት ፀንቶ ከፍተኛ ተጋድሎ ያስፈልጋል በዘመናዊ መልክ አይደልም መፍቴው ።
    ለምን ብዙ ሰዎች በፀበል ቦታ የሚሄዱ ይመስልሻል ምንም ይሁን ምንም ያንቺ የመንፈስ እስራት ነው ።

  • @dawitgetachew4247
    @dawitgetachew4247 7 месяцев назад +1

    Thank you Dr. The basic problem of all marriage( including me)is we don't have developed enough communication skills.

  • @johnherma8462
    @johnherma8462 7 месяцев назад +3

    Dr EGZIABHER yakbrln

  • @asmakemale4701
    @asmakemale4701 7 месяцев назад +5

    Thank you Dr!!!

  • @zwz-dq2qe
    @zwz-dq2qe 7 месяцев назад +7

    እኔ እድሜዬ እየሄደ ነው በሚል ለኔ ፍቅር የሌለው በዛ ላይ ዱርዬ የሆነ ወንድ አሥተካክለዋለው ብዬ እየታገልኩ ነው ።
    አንቺ ግን እሚወድሽን ሠው ስላገኘሽ አንቺ ለዘብ ብለሽ ችግሮችን ለመፍታት ብትሞክሪ መልካም ይመስለኛል 💖

    • @ሶፊመሀመድ
      @ሶፊመሀመድ 7 месяцев назад

      ውለጅና ልጅሽን አሳድጊ ዱርዬና ሱሰኛ አያስፈልግም ኢነርጂሽን ይጨርስብሻል😢

    • @zwz-dq2qe
      @zwz-dq2qe 7 месяцев назад

      @@ሶፊመሀመድ
      አዎ ጨርሶብኛል

  • @awetkibreab3203
    @awetkibreab3203 7 месяцев назад

    🙌🏾 ተባረኹ ❤

  • @ابونواف-ط5ب
    @ابونواف-ط5ب 7 месяцев назад +2

    Yes temelkachoch lmd yalachu akaflat

  • @looneyloserlonlinless
    @looneyloserlonlinless Месяц назад

    አመሰግናለሁ ዶ/ር ❤

  • @kelemwuba2241
    @kelemwuba2241 7 месяцев назад +2

    Melkam ehud Dr
    Enamesegenehalen .

  • @almazwoldemichael7915
    @almazwoldemichael7915 7 месяцев назад

    Thank you Dr God bless you

  • @asterhailemariam5550
    @asterhailemariam5550 7 месяцев назад

    God bless you

  • @Anumma572
    @Anumma572 7 месяцев назад

    Egziabeher Ybarkeh

  • @dsalegngmariam3525
    @dsalegngmariam3525 7 месяцев назад

    ዶክተር እናመሰግናለን

  • @Hop930
    @Hop930 7 месяцев назад +1

    Thank you Mehert

  • @alem8640
    @alem8640 7 месяцев назад

    Enameseginalen Doctor

  • @aklilwoubshet8638
    @aklilwoubshet8638 7 месяцев назад

    thank you so much !!!

  • @AbiyeAbebe-nq9du
    @AbiyeAbebe-nq9du 7 месяцев назад

    Thanks Dr

  • @EmuTesfaye-n3z
    @EmuTesfaye-n3z 7 месяцев назад

    well done!!!❤❤❤

  • @WynTayir
    @WynTayir 7 месяцев назад

    እናመሠግናለን🎉🎉🎉

  • @YonasYemane-y7m
    @YonasYemane-y7m 7 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @kokobeasefaw2130
    @kokobeasefaw2130 7 месяцев назад

    Thank you

  • @ابونواف-ط5ب
    @ابونواف-ط5ب 7 месяцев назад

    Thanks 🥰🥰🥰

  • @negestqueen
    @negestqueen 6 месяцев назад

    ምን ዓልባት postpartum ነዉ?

  • @ትእማርትእማር
    @ትእማርትእማር 7 месяцев назад

    Need help doctor how can I send my question...

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724 7 месяцев назад +1

    ከልብሽ ፀልዬ ሌላው ከባለቤትሽ ጋር በግልፅ ሳትደባበቁ ብትነጋገሩ ምን ይመስልሻል

  • @negestqueen
    @negestqueen 7 месяцев назад

    Post partum ይሆናል?

  • @HawiTekalign
    @HawiTekalign 6 месяцев назад

    Doc doesn't the tone of their conversation need to be addressed? Communication doesn't look easy in her circumstances, maybe you should give her a little insight on how to communicate
    Thank you for listening to the stories
    God bless you🙂

  • @eyerusm721
    @eyerusm721 7 месяцев назад +2

    ግን ይሄ እኮ መንፈስ ነው እባክዎ ፀበል ይጠመቁ የመምህር ግርማ ትምህርት ያዳምጡ

  • @oness159
    @oness159 7 месяцев назад

    Thank you