Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q151

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 ноя 2024

Комментарии • 61

  • @man_beke2664
    @man_beke2664 2 месяца назад +16

    ሰላም ዶ/ር ምህረት እንኳን አብሮ በሰላም ያደረሰን እና እንኳንም በአዲሱ ዓመት በሰላም ተመለስክልን ዶ/ር በእያንዳንዱ ቀኖቼ ውስጥ ያንተን ፕሮግራሞች ሳይ እና ሳደምጥ ምን ያህል ብርታት እና ብዙ እውቀት እያገኘኁ እንደሆነ ምስክርነቴን ለመግለፅ እወዳለሁ በመጨረሻ ብዙ ምስጋና ይድረስህ እና ከነመላው ቤተሰብህ ፈጣሪ አምላክ እድሜን ከጤናህ ጋር ያድልልን 🙏🕊️⭐️

    • @abbyabunetizale7824
      @abbyabunetizale7824 2 месяца назад

      አሜን🙏🙏🙌🙌🙌🙏🙌

    • @Ethiopia_Leikun
      @Ethiopia_Leikun 2 месяца назад

      ሰላም ይብዛልህ ዶ/ምህረት እኛ ብናደርገው ቀላል የሚሆንን ነገር ለሌላ ሰው ሸክም ወይም ሥራ፣ ሀሳብ፣ ኃላፊነት ማድረግ ምን እንደሆነ አይገባኝም እንዴትስ ይሻሻላል? ቀላል ምሳሌ ብነግርህ የተቀመጥንበትን ወንበር ስበን ወደ ቦታው አለመመለስ በቤት እና በመንገድ ቆሻሻ መጣል እስቲ በትልቅ ደግሞ አስበው። ጌታ ይባርክህ

    • @MekdesMulat-wh3ny
      @MekdesMulat-wh3ny Месяц назад

      አሜን🎉🎉🎉

  • @robelgeremew8343
    @robelgeremew8343 2 месяца назад

    የኛን ሃላፊነት መወጣት
    የማንቸላቸውን ነገሮች እርዳታ መጠየቅ
    ጊዜያቸውን ላልደረሰው ነገር መጠበቅ
    thanks Dr great tips.

  • @Fire-jl9jl
    @Fire-jl9jl 2 месяца назад +5

    ሌላ ሰው በትረካ ቢዘጋጅልን 🙏🙏

  • @elizabethtekle3833
    @elizabethtekle3833 2 месяца назад +2

    ዶክተር እንኳን አብሮ አደረሰን።
    ❤🙏❤ ብዙ ትጋት ለአንተ፣ ብዙ ማዳመጥና መተግበር ለእኛ እየበዛልን ያዝልቀን።

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724 2 месяца назад +3

    ተወዳጁ ዶ/ር ምህረት እንኩዋን እብሮ እደረሰን💐💐💐ትልቅክብር

  • @BekelechiDembi
    @BekelechiDembi Месяц назад

    ዶ/ርምህረት እንኳን ለ2017ዓ/ም በሰላም እደረሰህ። መልካም የስኬት ዘንድ እመኝልሃለሁ ። በጣም አክባሪህ ነኝ ።ለኔ የምታዝጋጃቸው ትምህርቶች በጣም እከታተላለሁ ። ብዙ ነገሮችን ተምሬበታለሁ።በተለይ ታጋሽነትን አዳብሬያለሁ ።አመስግንሃለሁ። እኔ ትልቅ እናት ነኝ።37ዓመት በመምህርነት እገልግያለሁ።3ዓመት ሲቀረኝ ማስተማር እቁሜያለሁ። 2ዓመት ሆኖኛል።እኔም ፕሮግራምህን ለመከታተል ዝግጁ ነኝ።መልካም ዓመት ያድርግልን።ማስተዋልንና የይቅርታ ልብን ፈጣሪ ይስጠን።

  • @asterbeshah579
    @asterbeshah579 19 дней назад

    Thank you doctor. Your podcast is very educational and if we all pay attention and listen carefully, there is a more and more room to grow on our personal development. Thank you and God bless for what you do

  • @kibrudemessie2333
    @kibrudemessie2333 2 месяца назад +3

    ክብረት ይስጥልን ዶክተር!

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 2 месяца назад +1

    ዶክተርየ በጣም ነው የምናመሰግነው እረጂም እድሜ እና ጤና እመኝላችሗለሑ ከነ ቤተሰብሕ ።እጂግ በጣም አስተማሪ ቻናል ነው በርታልን እምወድሕ ❤

  • @AmeleworkBikila
    @AmeleworkBikila 2 месяца назад +1

    ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ ኢየሱስ ብቻውን የእግዚአብሔር ልጅ ነው የተወለደ የሞተ የተነሳ ያረገ የሚመለስ

  • @henokabebe1352
    @henokabebe1352 2 месяца назад

    ይሄን ምክር በሚገባ ነው የተቀበልኩዎት !
    thanks Doctor !!!

  • @adislasti4907
    @adislasti4907 2 месяца назад +2

    Ameen Ameen Ameen Enkewan Abro Adersen doctor mehert kene melwu betsbot Egziahber zemnoten yeberk kene melwu betsbot Tsegawun yabzlot Terset anchem Enkewan adesesh❤❤❤

  • @NeHase16
    @NeHase16 2 месяца назад +1

    እንኳን አደረሰኽ፡ዶክተር ምሕረት።
    አዲሱ ዓመት ልክ እንደስምኽ ምሕረቱን እግዚአብሔር ለሕዝቦቹ በበለጠ የሚያፈስበት ዓመት ያድርግልን።
    መልካም አዲስ ዓመት ከመላው ቤተሰብኽ ጋር ተመኘውልኽ። ተማሪኽ MT ከኖርዌይ

  • @TsionEshetu-li6sb
    @TsionEshetu-li6sb 2 месяца назад

    ዶርዬ ደዘስ አይኖርህም በምችለው አግዝሃለሁ በጣም አከብርሃለሁ በርታልን

  • @2012mulu
    @2012mulu 2 месяца назад +1

    Dr.Enkoun Aderesk,yehulgeze,teketataykneg

  • @Sif-Mohammed
    @Sif-Mohammed 2 месяца назад

    ይገርማል ያንተን ቻናል እየተከታተልኩ አመት ሆነኝ

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 2 месяца назад

    የማይለወጡ ነገሮችንም ባለበት መጠበቅ መንከባከብ እሡም የለውጥ አካል ነው❤❤❤

  • @yonasbirhanu5236
    @yonasbirhanu5236 2 месяца назад +4

    Happy new year dr 10nx for everything ❤

  • @menenwari2993
    @menenwari2993 2 месяца назад +4

    Happy new year. Thank u. God bless u.

    • @YisakWejera
      @YisakWejera 2 месяца назад +1

      2017 happy new year doc

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 2 месяца назад

    አብሮ ይስጥልን Doctor Mehret debebe
    እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ

  • @Betslot1994
    @Betslot1994 2 месяца назад

    እኳን አብሮ አደረሰን ደ/ር ዘመንህ ይባረክ እናመሰግናለን!

  • @MuradAhmed-v6x
    @MuradAhmed-v6x 2 месяца назад +1

    ዶክተር እናመሰግናለን...በጣም ነው የማከብርህ

  • @ashenafiatgs980
    @ashenafiatgs980 21 день назад

    Thanks Dr

  • @EmuTesfaye-n3z
    @EmuTesfaye-n3z Месяц назад

    Many blessings!!!❤❤❤

  • @AddisalemWorku-z9p
    @AddisalemWorku-z9p 2 месяца назад +1

    Happy Ethiopian year to you, your family and your followers
    Thank you for all your Amazing service.
    May God continue to bless you

  • @yedusefiu5297
    @yedusefiu5297 Месяц назад

    Ekuan abiro adersn edima na xena yadelhi🙏🙏🙏

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed 2 месяца назад +2

    Dr ዬ ❤

  • @Seni-q9l
    @Seni-q9l Месяц назад

    Esey des sil yesakal bezu tetkmyalhu amsegnalhu nureln

  • @BehulumEmuye
    @BehulumEmuye 2 месяца назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም አዲስ አመት።

  • @awetkibreab3203
    @awetkibreab3203 2 месяца назад +1

    ❤ ተባረኹ 😊

  • @laveleable
    @laveleable 11 дней назад

    thank you 🙏very good information 👌

  • @Anumma572
    @Anumma572 2 месяца назад +1

    ተባረክ 🎉🎉

  • @zerihunzewude3297
    @zerihunzewude3297 2 месяца назад

    Tebarekilign wondime!!

  • @alem8640
    @alem8640 2 месяца назад +1

    Enqwan abro aderesen Dr enqwan dehna metah enameseginalen

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega848 2 месяца назад +1

    Hi. Dr. Salaam

  • @AbiyeAbebe-nq9du
    @AbiyeAbebe-nq9du 2 месяца назад +1

    Happy new year doc tnxs for ol advice ❤

  • @YashAmare
    @YashAmare 2 месяца назад

    Thank you Dr.Meheret l need help on behalf of being myself and ignorant,b.c l amveasily disturbed by others.

  • @temu_g
    @temu_g 2 месяца назад +1

    Doctor welcome bilenal

  • @HighScho
    @HighScho 21 день назад

    ዶክተር ምህረት
    ለምጠይቀው ጥያቄ ለምሰጡን መልስ ላመሰግን ወዳለሁኝ!
    ያለ እናት ያለ አባት ሰው ቤት በቁጣ መአት ውስጥ ያደኩ ልጅ ነኝ ። አሁን ተማሪ ነኝ ነገር ግን በልጅነት ያሳለፍኩት ህይወት አሁን ላይ ከጓደኞቼ ጋር እንዳልግባባ ሰው እንዳቀርብ እና ሁልግዜ ብቻየን እንድቀመጥ እንድሁም የማስበው ነገር ሳይኖር ዝምታ ይከበኛል ይጨንቀኛል ። ዶ/ር ከዚህ ማንነት ለመወጣት ምን ይመክሩኛሉ? አመሰግናለሁ !!!

  • @LwahJw
    @LwahJw 2 месяца назад +1

    ድሮ እሁድ ጠዋት ከመአዛ ብሩ ጋር ምታደርጉት አይነት ሣምንታዊ ፕሮግራም ቢጀመር ጥሩ ነው::

  • @kalebgetachew5160
    @kalebgetachew5160 2 месяца назад

    Nice to hear that i am waiting for.....

  • @birukkifle4990
    @birukkifle4990 2 месяца назад

    Happy new year to you Dr

  • @aklilwoubshet8638
    @aklilwoubshet8638 2 месяца назад

    እናመሰግናለን በተደጋጋሚ የጠየኩህን ባትመልስልኝም

  • @by8344
    @by8344 Месяц назад

    Hi how are you?

  • @thanksthe6613
    @thanksthe6613 2 месяца назад

    🙏🙏🙏

  • @fidelabrhale
    @fidelabrhale 2 месяца назад +1

    👍

  • @mengistumolla8323
    @mengistumolla8323 2 месяца назад

  • @AndargeMekash
    @AndargeMekash 2 месяца назад

    ሰፋ ያለ ፕሮግራሙን በጉጉት ነው የምጠብቀው

  • @morkamorksha
    @morkamorksha 2 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉

  • @istme4224
    @istme4224 2 месяца назад

    🎉❤🎉❤

  • @BezalemAdimasu
    @BezalemAdimasu 2 месяца назад

    ከዝህ በፍት በሰሩት video የሆነ comment ጥፌ ነበረ ግን መልሶነ በጉጉት እየጠበኩ ነኝ ግን ዝም አይበሉ
    ብየ አሳስቡታለዉ የፃፍኩት ጋዘጣን የምያክል ነዉ ስመ በዛለም አድማሱ እባላለዉ ብየ ነዉ የጀመርኩት

  • @fantishtube7741
    @fantishtube7741 2 месяца назад

    መጀመሪያ እብዳችሁን እሰሩልን እባካችሁ

  • @MamushetLemma
    @MamushetLemma 2 месяца назад

    Try to do on replication ! Another Dr.Mihret ....train !

  • @abelseifu6019
    @abelseifu6019 2 месяца назад

    በምን ጥያቄዬን ላቅርብ Dr???

    • @AndargeMekash
      @AndargeMekash 2 месяца назад

      በዋትስ አፕ ወይም በኢሜል

    • @abelseifu6019
      @abelseifu6019 2 месяца назад

      @@AndargeMekash ይታል whatsup ቁጥር የታል email?

  • @AddisalemWorku-z9p
    @AddisalemWorku-z9p 2 месяца назад +3

    Happy Ethiopian year to you, your family and your followers
    Thank you for all your Amazing service.
    May God continue to bless you