Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል 28

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 ноя 2024

Комментарии • 50

  • @coreykelly2523
    @coreykelly2523 7 месяцев назад +12

    ወንድም አለም ምህረት አቤት ይህ የአይምሮ እና የነፍስ ምግብ የማንነት ቀረፃ በረከት እንደቀጠለ ነው። ይህ ነፃ ቴራፒ ነው። ለህዝቡ እምታረገው ሁሉ እኔ እንደ ግል ውለታ እየወሰድኩት ነው። የሌሎች መዳን ለእኔም ነፃነት ነው። እናም እግዚያብሄር የጥበብ የጤና በረከትህን ያብዛልህ። እምሰማው ሁሉ ልብ ይሰረስራል። እኔ የምንም ሀይማኖት ድርጅት ተከታይ አደለሁም ነገር ግን በሀይማኖት በኩል እምትሰጠው የአይምሮ የማንነት ቀረፃም እጅግ በጣም ጥሩ ነው። ተባረክ ወንድማችን።

  • @alazarshamero242
    @alazarshamero242 6 месяцев назад +1

    ዶ/ር ምህረት ትችላለህ። የምር ለጠያቂው ብቻ ሳይሆን መልሱና ትመሕርቱ ለሁሉም ነው ።ለአድናቆት የማእረግ ስም እዳላሰጥ አለክ እንዲሁም ከሕይወት ከስራ ትማራለክ ታስተምራለክ። በጥበብ የተሞላክ ባለአምሮም ነህ ብቻ እድሜና ጤና ተመኘሁል በቀጣይነት እንድንማር ከእውቀት እነድንካፈል።ሁሌም ጌታ እግዛብሄር ከጎንህ ይሁን ምኞቴ ነው🙏

  • @mimigreenmelbourne3264
    @mimigreenmelbourne3264 7 месяцев назад +10

    my best daily show.

  • @AssieWolde
    @AssieWolde 7 месяцев назад +3

    ዶክተር ለሚጠየቁት ልዩ ልዩ ጥያቄዎች የምትመልሳቸው መልሶች ከራስህ እውቀት የመነጨ ሳይሆን ከላይ ከፈጠረህ አምላክ የመጡ እንደሆኑ በሚገባ አድማጭና ተመልካች መገንዘብ ይኖርበታል ብዬ አምናለሁ። ብዙ ምድራዊ እውቀቶችና ፊሎሶፊዎች አሉ ከላይ የመጣ ግን ለሁሉም ፈውስ ይሆናል።
    ጤና ይብዛልህ።

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 7 месяцев назад +5

    ዶ/ር በገንዘብ አጠቃቀም ላይ ስለ ሰጠኸን ምክር ማመስገን እወዳለሁ !!
    ጥሩ ጥያቄ ነው !!

  • @Jesus_is_love7777
    @Jesus_is_love7777 7 месяцев назад +1

    ዋው ዶክተርዬ አመሰግናለሁ የምሰራውን ስራ መውደድ እንዳለብኝና ጠንክሬ መስራት እንዳለብኝ ወስኛለሁ አሁን በመከርከው ምክር።
    እግዚአብሔር ይስጥልኝ መልካሙን ሁሉ🙏

  • @temesgensamuel5469
    @temesgensamuel5469 7 месяцев назад

    ተባረክ

  • @IChangedMyName_123
    @IChangedMyName_123 7 месяцев назад +3

    Thank you, Dr. It's a very good lesson 👍 ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tamegebre9455
    @tamegebre9455 7 месяцев назад

    Deer Dr Mihret so much thanks God bless you .❤❤❤

  • @etaferahuasfaw9548
    @etaferahuasfaw9548 7 месяцев назад

    Blessings

  • @elizabethtekle3833
    @elizabethtekle3833 7 месяцев назад +4

    እናመሰግናለን ዶክተር።
    በጣም ጠቃሚ ምክር ነው።

  • @fekadu-cx3hn
    @fekadu-cx3hn 7 месяцев назад +3

    እረ! ሼር ሰብስክራይብ ይደረግ

  • @ابونواف-ط5ب
    @ابونواف-ط5ب 7 месяцев назад +2

    you are our gife eko🥰🙏🙏

  • @genetdabbie5964
    @genetdabbie5964 7 месяцев назад

    ግሩም ምክር ለሁላችንም የሚጠቅም🙏

  • @emugodblessyoumyblessedsis9624
    @emugodblessyoumyblessedsis9624 6 месяцев назад

    Blessing brother 🙏

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 7 месяцев назад

    የዛሬ በመጠኑ እኔንም ይመለከተኛል በገንዘብ አጠቃቀም ላይ እጅግ በጣም አመሰግናለው ዶክተር ኑርልን ❤❤❤

  • @yodlulu-xx8el
    @yodlulu-xx8el 7 месяцев назад +1

    ተበዳሪ መሆን የገንዘብ አጠቃቀማችን ምን ያህል ከኛ ሥራ እንደሚጠብቅብን ያሳያል,,
    ለዛ ለተበደርነውም አካል ባርያ ያረገናል! "ትላንት በሌላ media የሰማሁት new"
    እናመሰግናለን 🙏

  • @ermibrasco1732
    @ermibrasco1732 7 месяцев назад

    ሃይ ሰላም ነዉ ዶ/ር ምህርት በጣም እከታተላለሁ የምታቀረባቸዉ ነገሮች በጣም ይመቸኛል አነተነም ምችት ይበልክ አገራችንንም አንተ ብትመራትአሪፊ ትሆን ነበረ እና ሰለማደምጥክ በጣም ደስተኛ ነኝ ኑረልን ያራዳ ልጅ መፅሐፍችክንም በቻለኩት አቅም አነባለዉ እኔ ምልክ ግን አንደ ነገር ለማስተካከል እየሞክረኩ የቃተኝ ነገር ስናደድ በጣም ጮክ ብዬ ነዉ ማወራዉ እንደተናደደኩ ግን በጣም ያስታዉቃል ያም ሰዉ ይደብረዋል እን እንዴት ነዉ ማስተካከል የምችለዉ?አመሰግናለሁ

  • @ermibrasco1732
    @ermibrasco1732 7 месяцев назад

    ሃይ ሰላም ነዉ ዶ/ር ምህርት በጣም እከታተላለሁ የምታቀረባቸዉ ነገሮች በጣም ይመቸኛል አነተነም ምችት ይበልክ አገራችንንም አንተ ብትመራት በጣም ደስተኛ ነኝ ኑረልን ያራዳ ልጅ መፅሐፍችክንም በቻለኩት አቅም አነባለዉ እኔ ምልክ ግን አንደ ነገር ለማስተካከል እየሞክረኩ የቃተኝ ነገር ስናደድ በጣም ጮክ ብዬ ነዉ ማወራዉ እንደተናደደኩ ግን በጣም ያስታዉቃል ያም ሰዉ ይደብረዋል እን እንዴት ነዉ ማስተካከል የምችለዉ?አመሰግናለሁ

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 7 месяцев назад +1

    You are simply the best ❤ Thanks so much Doctor Mehret debebe

  • @genetdabbie5964
    @genetdabbie5964 7 месяцев назад

    አናመሰግናለን ዶክተር🙏

  • @tigistshewaamare5474
    @tigistshewaamare5474 7 месяцев назад +1

    Wow wow 👌

  • @awetkibreab3203
    @awetkibreab3203 7 месяцев назад

    😊 🙌🏾 ተባረኹ ❤

  • @amsaluhabte876
    @amsaluhabte876 7 месяцев назад

    Betame enamesgenalene....

  • @FearLess-kj3qb
    @FearLess-kj3qb 6 месяцев назад

  • @sebleabebe7041
    @sebleabebe7041 7 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @Meseret-z5w
    @Meseret-z5w 7 месяцев назад

    It's really helpful. I am really grateful for your dedication. It's helped me a lot to change my perspective

  • @meksudmohamed6578
    @meksudmohamed6578 7 месяцев назад

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ZeibaHussan
    @ZeibaHussan 7 месяцев назад +1

    ስለገዘብ አያያዝ ብትሰራልን

  • @insideouttransformationgro3497
    @insideouttransformationgro3497 7 месяцев назад

    Thank you Dr Meheret. This is an area I am currently working on. I think there is a distorted belief about money in our community. I say this because I noticed how people who handles
    their money with discipline are given all kind of mean labels. In my case, my parents were generous so by default and by choice I love giving. However, a few years ago. I realized that I am an emotional giver. A healthy relationship with money is how you described it, for it to serve us instead of being a master.
    Thank you for this great reminder. I need to stop striving to make money my friend.

  • @dave_tamirat
    @dave_tamirat 6 месяцев назад

    Ye doctor nggroch endeqetelu nachew😊

  • @alem8640
    @alem8640 7 месяцев назад

    Doctor betam ameseginalehu

  • @ስለልጆቻችንእንመካከር
    @ስለልጆቻችንእንመካከር 7 месяцев назад

    እናመሰግናለን ዶክተር ❤🙏🙏🙏

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724 7 месяцев назад

    😍😍😍

  • @tsionsiyum6216
    @tsionsiyum6216 7 месяцев назад

    Thanks Dr

  • @EmuTesfaye-n3z
    @EmuTesfaye-n3z 7 месяцев назад

    Many thanks❤❤❤

  • @jemilaahmed8662
    @jemilaahmed8662 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @shalomshalomgod7884
    @shalomshalomgod7884 6 месяцев назад

    Beatm tkikilll sele genzeb yaley eyta sele geze yalej eyta betam teqerlwal ante mesmat kejemrku

  • @ابونواف-ط5ب
    @ابونواف-ط5ب 7 месяцев назад +2

    Like madreg atrsu gays

  • @zulfafetah9461
    @zulfafetah9461 7 месяцев назад

    Lezih teyaka tekeklgnawun mels agnchalew ena ye Muslim emnet tektaye negn negre gene like erso ahun letyakyachn yemlsutn mels new yemmlseln mabakn ayfekedem seset ayfekdem birn kemaskemt be halal invested mederg new selzih tekeklgnawun melse new yemlsut shukeran DR

  • @whitney5003
    @whitney5003 7 месяцев назад

    Tiyakew 😂😂😂😂😂

  • @Tin677
    @Tin677 7 месяцев назад

    @MindseTub.Tyake bemndnew meteywk yemichalew?

  • @ermibrasco1732
    @ermibrasco1732 7 месяцев назад

    ሃይ ሰላም ነዉ ዶ/ር ምህርት በጣም እከታተላለሁ የምታቀረባቸዉ ነገሮች በጣም ይመቸኛል አነተነም ምችት ይበልክ አገራችንንም አንተ ብትመራት በጣም ደስተኛ ነኝ ኑረልን ያራዳ ልጅ መፅሐፍችክንም በቻለኩት አቅም አነባለዉ እኔ ምልክ ግን አንደ ነገር ለማስተካከል እየሞክረኩ የቃተኝ ነገር ስናደድ በጣም ጮክ ብዬ ነዉ ማወራዉ እንደተናደደኩ ግን በጣም ያስታዉቃል ያም ሰዉ ይደብረዋል እን እንዴት ነዉ ማስተካከል የምችለዉ?አመሰግናለሁ

  • @AbiyeAbebe-nq9du
    @AbiyeAbebe-nq9du 7 месяцев назад

    Thanks a lot Dr 🙏

  • @genetlegesse2862
    @genetlegesse2862 7 месяцев назад

    Thank you 🙏🏾

  • @oness159
    @oness159 7 месяцев назад

    Thank you

  • @Tamu-go4kq
    @Tamu-go4kq 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @Simret-e2w
    @Simret-e2w 7 месяцев назад

    ❤❤❤