Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
wow የሚገርም ምክር ነው ዶክተር ምህረት ለሚጠይቁህ ሁሉ መልስ ስለ ምትሰጥ ስለ ትህትናህ እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ፀጋ ያብዛልህ!!❤❤❤
ነገን ጥሩ ለማረግ ዛሬን በደንብ መኖር ግድ ይላል። እኔ ምሠራውን ስራ አልተቀበልኩትም ነበር በመናደድ በመበሣጨት .... ጤናዬን ውበቴን አጣሁ ባሁን ሠአት እንኳን የተሻለ ሥራ ቀርቶ ጤና ራሡ የለኝም ...የኪሣራ ኪሣራ .. ዛሬን ለራስሽ ስትኖሪ ነው ነገ ሚያምረው 💖
I like the last statement of this comment & I want to add my thoughts to it!! Loving my Creator is the first thing then Loving myself & else is next..etc. Anyways praise God in every way He leads us!🙏
በጣም እናመሰግናለን 🙏እውነት እኮ ነው ወደድንም ጠላንም አሁን ያለንበት ሁኔታ ትናንት ዛሬ እንደሆነ ዛሬም ማለፉ አይቀርም እኛ ግን ጊዜ የሚባለውን ከፋይ ማሰብ አለብን."ለሁሉም ጊዜ አለው"የምንሰራውን ነገር ደግሞ ማንም መቶ እንድንወደውም እንድንጠላውም ሊያረግብን አይችልም እርሱ የኛ ሥራ እሰከሆነ የኛው ኃላፊነትም ነው!እናመሰግናለን 👍🙏
እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር ምህረት!
Thank you Dr!!! እኛ ኢትዮጵያውያን: ለዝቅተኛ ስራ የምንሰጠው ቦታና ክብር : የወረደ ስለሆነ:ከአገር ወተን ስንሰራው: እንደ ውርደት ነው ይምናየው: ስለዚህ ደስተኞች: አንሆንም:ሁሉም ሰው ስራ:ይሚሰራው : ለመተዳደሪያ ነው:: ከሀብታም እስከ ድሀ ድረስ::
Thank you so much doctor
Thank you, Doc. You answered my 2nd question 😊
Thank you so much, Docter, it is a very good question and a great answer ❤❤❤
Very insightful!
የመጀመሪያ 👍ዶክተር እናመሰግናለን ። 🙏🙏🙏
Blessed Dr 😊
❤ Thank You; I loved it! ❤
❤❤❤
Thank you
thank you ❤
Trust the process!Tebarek Dr
Wow
Thank you doctor 🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰
በጣም አሪፍ የሚጠቅም thank you so much 🙏
We love you thanks Dr 🥰🥰tebarek 🥰🥰
Bless you Dr
Betam ameseginalehu Doctor
Very insightfull response
10q❤❤❤
Ewntem Yaemro Hakim Tbarek Aboo
LikeArguu
Lol, please?
በቅድሚያ ዶክተር ሰላምና ጤና ከነ መላዉ ቤተሰብህ እመኝልሀለዉአዲስ አበባ ነኝ የሞከርኩት ሁሉ ይበላሻል ተሰደድኩ ብቻ ብዙ ሞከርኩ አሁን ግን መንጃ ፈቃድ ይዤ ስራ አስጠልቶኝ ቤት ቁጭ ተብያለሁ ኑሮ ከብዶኝል ምን ትመክረኝለህ አመሰግናለው
ዶክተርዬ እኔ ጊዜ በአግባቡ መጠቀም አልችልም የ ሶሻል ሚድያ ሱሰኛ ነኝ ሳላስበው ሰአቱ ስልክ እያየሁ ይሄዳል ከዛ ብዥ ይልብኛል እበሳጫለሁ ላደርግ የነበረውን ነገር ነገ ብዬ አራዝመዋለሁ ነገም ሲደርስ ተመሳሳይ ነገር አደርግና ነገ እላለሁ በራሴ ደስተኛ አይደለሁም ከዚህ ሱስ ለመውጣት እወስን እና 1 ቀን ደህና እሆናለሁ በ 2ተኛው ቀን ያው ነኝ ሰነፍ ምባል ልጅ አይደለሁም ግን የስልክ ሱስ እስር አድርጎኛል
ዶር ምህረት እርሶን ለማግኘት ስልኮን ቢልኩልን
ዶክተር እኔ ጣበም አመሰግናልሁ
Thank you Dr .. God bless you
Thanks dr ❤❤
❤❤❤❤❤❤
Thank you Dr!!
❤
❤❤❤❤❤
wow የሚገርም ምክር ነው ዶክተር ምህረት ለሚጠይቁህ ሁሉ መልስ ስለ ምትሰጥ ስለ ትህትናህ እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ፀጋ ያብዛልህ!!❤❤❤
ነገን ጥሩ ለማረግ ዛሬን በደንብ መኖር ግድ ይላል። እኔ ምሠራውን ስራ አልተቀበልኩትም ነበር በመናደድ በመበሣጨት .... ጤናዬን ውበቴን አጣሁ ባሁን ሠአት እንኳን የተሻለ ሥራ ቀርቶ ጤና ራሡ የለኝም ...የኪሣራ ኪሣራ .. ዛሬን ለራስሽ ስትኖሪ ነው ነገ ሚያምረው 💖
I like the last statement of this comment & I want to add my thoughts to it!! Loving my Creator is the first thing then Loving myself & else is next..etc. Anyways praise God in every way He leads us!🙏
በጣም እናመሰግናለን 🙏እውነት እኮ ነው ወደድንም ጠላንም አሁን ያለንበት ሁኔታ ትናንት ዛሬ እንደሆነ ዛሬም ማለፉ አይቀርም እኛ ግን ጊዜ የሚባለውን ከፋይ ማሰብ አለብን.
"ለሁሉም ጊዜ አለው"
የምንሰራውን ነገር ደግሞ ማንም መቶ እንድንወደውም እንድንጠላውም ሊያረግብን አይችልም እርሱ የኛ ሥራ እሰከሆነ የኛው ኃላፊነትም ነው!
እናመሰግናለን 👍🙏
እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር ምህረት!
Thank you Dr!!! እኛ ኢትዮጵያውያን: ለዝቅተኛ ስራ የምንሰጠው ቦታና ክብር : የወረደ ስለሆነ:ከአገር ወተን ስንሰራው: እንደ ውርደት ነው ይምናየው: ስለዚህ ደስተኞች: አንሆንም:ሁሉም ሰው ስራ:ይሚሰራው : ለመተዳደሪያ ነው:: ከሀብታም እስከ ድሀ ድረስ::
Thank you so much doctor
Thank you, Doc. You answered my 2nd question 😊
Thank you so much, Docter, it is a very good question and a great answer ❤❤❤
Very insightful!
የመጀመሪያ 👍
ዶክተር እናመሰግናለን ። 🙏🙏🙏
Blessed Dr 😊
❤ Thank You; I loved it! ❤
❤❤❤
Thank you
thank you ❤
Trust the process!
Tebarek Dr
Wow
Thank you doctor 🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰
በጣም አሪፍ የሚጠቅም thank you so much 🙏
We love you thanks Dr 🥰🥰tebarek 🥰🥰
Bless you Dr
Betam ameseginalehu Doctor
Very insightfull response
10q❤❤❤
Ewntem Yaemro Hakim Tbarek Aboo
Like
Arguu