በቁጥጥር ስር መዋል | ነብይ ዘነበ ግርማ | Prophet Zenebe Girma | Halwot Emmanuel United Church

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 42

  • @temesgenadane2551
    @temesgenadane2551 Год назад

    አቤት እንዴት የሚደንቅ ቃል ነው በጌታ ነብይ ዘንይ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ቤተሰብህን ይባርክ በጣም እወድሃለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asterbelay540
    @asterbelay540 Год назад

    በእየሱስ ስም ለዘላለም መንፈስ ቅዱስ ያስውግደው አሜን አሜን ይችላል

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Год назад +1

    ✞ከአባታችንና አምላካችን ከእግዚአብሔር አብ ምህረትና ፍቅር፣ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም፣ የመንፈስ ቅዱስ ህብረትና አንድነት ከእኛ ጋር ይሁን አሜን።✞❤
    ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✞❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”- ሮሜ 11፥36

  • @mazamaza7237
    @mazamaza7237 Год назад +3

    የመንፈስ ቅዱስ ፍሬ ይብዛልን አሜንንን አሜንንን 🙏
    የሚያስፈልገው በዚህ ሰዓት እንደዚህ አይነት ስብከት ብቻ ነው!!!
    አንተ ተባርከሃል ዘኔ 🙌🥰🥰

  • @ኢየሱስያድናል-ጀ1ቸ

    አሜንንንንንንንን❤❤❤

  • @debeleSentayehu-zk3ro
    @debeleSentayehu-zk3ro Год назад

    አሜን አሜን አሜን ዘንዬ 🙏ተባርክ እግዚአብሔር በመፈሱ በ ቁጥጥር ስር ያወልኝ አሜን 😘😘😘😘👌👌👌👌😍😍😍😍

  • @raheltesfaye1520
    @raheltesfaye1520 Год назад +3

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ ድንቅ ትምህርት ነው።

  • @selamushekura-ti1pw
    @selamushekura-ti1pw Год назад +2

    ጌታ ይባርክህ ፓ/ር ዘኔ እወድሃለዉ
    ደሞ እንደተማርነዉ እንድንኖር ፀጋ ይርዳን!! አሜን።

  • @asterbelay540
    @asterbelay540 Год назад

    እውነት ነው የሚችለው ችሎን እንጂ ለዘላለም ከእንስሳ ሂውት ያወጣኝ ለዘላለምም ስሙ ይባረክ::

  • @nurittesfaye997
    @nurittesfaye997 Год назад

    Kibere le Egezyabehere yehun silze kale Nebiye Zene Egezyabehere yebarekeh

  • @kidistz4025
    @kidistz4025 Год назад +2

    ዋዉ!የሚቀድስ የመንፈስ ቅድስ ትምህርት❤

  • @hannaha8061
    @hannaha8061 Год назад +2

    ማርኝ ጌታ ኢየሱስ 😭😭😭🤲🤲🤲አሜን አሜን አሜን በብዙ ትባርክ ዘንዬ 🙏

  • @SamrawitGetachew-j7f
    @SamrawitGetachew-j7f 7 месяцев назад

    ተባረክ ያብዛክ ተከናወን

  • @asterbelay540
    @asterbelay540 Год назад

    ዘመንህ ይባረክ ትምህርትህ ለውስጠኛው ማንነት ስለሆነ እውነት ደስ ጌታ እየሱስ ባይመጣ ምን እሆን ነበር ይሄ ስጋ ስንት አስለቀሰኝ ወደ ማልፈልገው ስፍራ ድንት ግዜ ጎተተኝ ዛሬ ጌታ አሸንፎልኝ በመንፈስ ቅዱስ አላቀቀኝ ስጋ የተሰራልን ትልቅ ዋጋ የእይሱስ ክርስቶስን ሂወት ቸል እንድል ያደርጋል ሁሌ ፀሎታችን ለራሴ ምኞት አሳልፈህ አትስጠኝ ብለን እንፀልይ ;;

  • @tigsttruneh36
    @tigsttruneh36 Год назад

    የተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @hassanuddan8788
    @hassanuddan8788 4 месяца назад

    Amen amen tebarekalegne❤❤❤❤❤❤

  • @abaytesfaye1986
    @abaytesfaye1986 Год назад +2

    ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን❤🙏
    ተባረክ ዘኔ ፀጋ ይብዛልህ

  • @eyobabebe
    @eyobabebe Год назад

    ምን አይነት ድንቅ መልእክት ነው።

  • @akliluabrham5154
    @akliluabrham5154 Год назад

    ጌታ ይበርክህ❤

  • @kelemeworktekle4901
    @kelemeworktekle4901 Год назад

    Amen

  • @Naftanan-zd7et
    @Naftanan-zd7et Год назад

    Tebarek endante aynetun yabzalin

  • @mazamaza7237
    @mazamaza7237 Год назад +1

    ረዳቴ መንፈስ ቅዱስ ክብር ይሁንልህ 👏👏👏

  • @elizabethyibeltal4295
    @elizabethyibeltal4295 Год назад

    Thank you so much

  • @hassetebenezer9153
    @hassetebenezer9153 Год назад +1

    ❤❤❤❤

  • @hassetebenezer9153
    @hassetebenezer9153 Год назад

    Ebarek Halwot

  • @selamabrha9371
    @selamabrha9371 Год назад +1

    Shalom kdsane

  • @bezawits3034
    @bezawits3034 Год назад

    Amen manfise kidus taktotateran kiber lante yihone eyesus Nebay zinne geta abzto yibarekeh tebarek ante bereketachen neh ewedahalen

  • @FiliHabu-vv8kr
    @FiliHabu-vv8kr Год назад

    🎧🙏

  • @bekitilahun2450
    @bekitilahun2450 Год назад

    I love you

  • @fistumbeyene4002
    @fistumbeyene4002 Год назад

    amen tebarek

  • @asterbelay540
    @asterbelay540 Год назад

    የሀጥያት በሰው ውስጥ ሳይሆን እኛውስ ያለ ነው::

  • @manalebishmeresha3686
    @manalebishmeresha3686 Год назад

    This kind of teaching is missed from the so called Church of this days . God bless you prophet.

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 Год назад

    Waaaaaaaaaaw praise God,,,, powerful message,,, you are blessed ❤️👏👏👏🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏🙏

  • @nesanetdebebe4090
    @nesanetdebebe4090 Год назад

    ዘን እንደው ምን ጉድ ነህ አንተ አሁንም ፀገው ይብዘልህ ወንድሜ

  • @samuelhmariam1393
    @samuelhmariam1393 Год назад +1

    ነብይ ዘኔ ለምልምልን።

  • @sarahaile6506
    @sarahaile6506 Год назад

    Amennnnnnnnnn ❤❤❤

  • @mihretuforsedo489
    @mihretuforsedo489 Год назад

    ሁሉም እወዳሉሁ

  • @asterbelay540
    @asterbelay540 Год назад

    ሌላ ው አይገባውም በጌታ በእየሱስ ስም የተነቀለ ይሁን ምንጩ የደረቀ ይሁን ::

  • @jeyegetachew6380
    @jeyegetachew6380 Год назад +1

    Amen

  • @FiliHabu-vv8kr
    @FiliHabu-vv8kr Год назад

    🎧🙏🙏

  • @selamabrha9371
    @selamabrha9371 Год назад

    Amen

  • @onyxtechnologyx
    @onyxtechnologyx Год назад

    Amen