ዘማሪ ሶፊያ ቄሶቹን ለዉይይት ሰበሰበቻቸዉ | ኤል ቃል tube | faithline | sofiya shibabaw | egiregnaw media | ተሃድሶ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 авг 2024
  • #መዝሙር #ሃንኤል #ተናገር #ዮኒማኛ #ኦርቶዶክስ
    ኤል ቃል tube
    ሶፊያ ከተሃድሶዎች ጋር ድርድር አረገች | ኤል ቃል tube | faithline | sofiya shibabaw | egiregnaw media | ተሃድሶ
    ሶፊያ ከተሃድሶዎች ጋር ድርድር አረገች | ኤል ቃል tube | faithline | sofiya shibabaw | egiregnaw media | ተሃድሶ
    ሶፊያ ከተሃድሶዎች ጋር ድርድር አረገች | ኤል ቃል tube | faithline | sofiya shibabaw | egiregnaw media | ተሃድሶ

Комментарии • 79

  • @korebmount1203
    @korebmount1203 6 месяцев назад +3

    ጥበበኛ የዘመኔ የወንጌል እርበኛ በጣም እደንቅሻለሁ የጌታን ድንቅ የመዳን ቃል ተደብቆ እና የእግዚአብሔርን የልቡን ሀሳብ ትተው እፍረውበት እውነት ሲነገራቸው ዛሬ በጠላትነት እና እንደእውሬ የሚያደርጋቸው እነእርሴማን እስበልጠው የመደሀኒት መእት እቦም ተክለሀይማኖትም እኩል ሁሉንም መደሀኒት ማድረግ እልተፈቀደልንም ብርቱ የሆነው እግዚአብሔር የህዝባችንን ግርዶሽ ይግፈፍ በርቱ

  • @minilikdukem2232
    @minilikdukem2232 6 месяцев назад +1

    "እምነታችሁ በአለም ሁሉ ስለተሰማች አምላኬን በኢየሱስ አመሰግናለሁ"፣ወንድሞቼ ሆይ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @Bayush-hq2gz
    @Bayush-hq2gz 6 месяцев назад +3

    ሶፊ የአባቴ ብሩክ ተባረኪ የሚ
    ሳደቡት ወንድሞችሽ ላይሆኑ
    ይችላሉ አንቺን ከወንድሞችሽ
    ጋር ሊያጣሉሽ ነው አስተውይ
    ተባረኪ እህቴ ።እወድሻለው

    • @bettyleoul7006
      @bettyleoul7006 6 месяцев назад +1

      በትክክል ተናግረሻል የሚሳደቡት ወንድሞች ወይም እህቶች አይደሉም ልታስተዉል ይገባል

  • @girumassefa699
    @girumassefa699 6 месяцев назад +1

    ኦርቶዶክስ በማንም አትወከልም የራሷ ትምህርትና መምህራን አሏት።😊

  • @genetyitayal4349
    @genetyitayal4349 6 месяцев назад +1

    ሶፊ ተባረኪ "ጆሮ ያለው ይስማ " የመዳን ሚስጥር ይሄነው :: ወንጌል ይሄንን ነው የሚለው ወንድሞቼ ተባረኩ ጸጋው ይብዛላችሁ

  • @genetkifle504
    @genetkifle504 6 месяцев назад

    በጣም ደስ የምል ግዜ ነበር ተባረኩ ደግሞ ማሪያም አማላጅ ናት ለሚሉ ንገሯቸዉ ።

  • @estifanosworku4203
    @estifanosworku4203 6 месяцев назад +9

    አሁን ይህች ሴት አርፋለች ድናለች ነው የምትሉኝ ? አሁንም ትቅበዘበዛለች አሁንም ጥያቄ አላት አሁንም እንቆቅልሿ አልተፈታላትም ። አላረፈችም

    • @bitaniyayanore8829
      @bitaniyayanore8829 6 месяцев назад +3

      ጭር ሲል አልወድም ነገር ናት። በምን መነጋገርያ ልሁን ነው። የሆነች ቅብዝብዝ። ማወቅ ከፈለግሽ ገደላገደላቱን አንብቢ ። በግእዝ የሚፀለየውን አስተርጉሚ ተብላለች ግን በቃ ገና ለሚድኑ ትውልድ ፈተና የሆነች አሮጊት

    • @solomonbahretibeb775
      @solomonbahretibeb775 6 месяцев назад +1

      Betikikil Bitania, menegageria lemehon new.

  • @alemudibaba111
    @alemudibaba111 6 месяцев назад +1

    ሶፍታ እውነት ሊኖራት ይችላል እንደተጠማች አልረካች ይሆናል ወንጌልን በልዩነት ማሥተማር ተገቢ ነው።

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 6 месяцев назад +1

    ሁሉ አዋቂ ነኝ ባይ የፊስ ቡክና የይቲውቭር አርበኛ ሁሉ

  • @kebrieabate3346
    @kebrieabate3346 6 месяцев назад +2

    you could have done it privately, unless you want attention

  • @SoFy-md6yb
    @SoFy-md6yb 6 месяцев назад +1

    ሶፊ ማማረክ ስትገባ ስት ማረክ እጅግ በጣም አዝናለው ዝማሪት የሆነሽዉ ቃሉን ሳታነብነው?

  • @Zeleke_2023
    @Zeleke_2023 6 месяцев назад +1

    ለምንድነው አማኙ ስለሶፊያ ያስጨነቀው ከመጀመሪያው ለማጭበርበር ጴንጤ ከሆነች ወደ አለም ትመለሳለች ነገር ግን በእውነት የጌታ አዳኝነት ከገባት ወዴት ትህዳለች? ምን ይስተካከላል? ይሰው ለኦርቶዶክስ የሚከራከረው ወይስ ምንድን ነው? የሚያወራው?

  • @mikemiki223
    @mikemiki223 6 месяцев назад +1

    Teru hasab new. Eyesus geta endehone meskeru

  • @HEALTHSERVICE-1
    @HEALTHSERVICE-1 6 месяцев назад +4

    ሶፊ በእውነት መፅሐፍ ቅዱስ በርቶልኛል የምትይው ውሸት ነው።እውነት ከገባሽ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ለማን ለማን እንደተሰገደ ጠንቅቀሽ ባወቅሽ ነበር።መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ያሉትንጰ ቃላቶች ለምሳሌ ቤዛ,መድሐኒት,እናብርሃን ለምን አላማ አንደዋሉ ባወቅሽ ነበር so መፅሐፍ ቅዱስን ይዘሽ ስለዞርሽ ወንጌል በራልኝ ማለት ትቢት ነው።አህያ ማር ብትሸከምም ጣእሙን አታቅም።

  • @user-qs9ik2pi6z
    @user-qs9ik2pi6z 6 месяцев назад +3

    እኛ አትበይ ስለራስሽ ብቻ እኔ እያልሽ ተናገሪ !

  • @user-us8rv3gt6g
    @user-us8rv3gt6g 6 месяцев назад +2

    እኛ እንዳቺ የሳትን አይደለንም።

    • @asterkasahun
      @asterkasahun 6 месяцев назад

      ሰካራም ቄስ

    • @temesgenreta8899
      @temesgenreta8899 6 месяцев назад

      ​@@asterkasahunስካርማ እዛው ትቶ ወደ ጌታ መጣ እኮ

    • @BHRN.TG.12.19.
      @BHRN.TG.12.19. 6 месяцев назад

      ​@@asterkasahunእኛ ክርስቶስ የሚሰድባችሁን መርቁ ብሎናል
      እግዚአብሄር ልቦናዎቱን ይመልሶልት።😊

  • @wsjddjsw4200
    @wsjddjsw4200 6 месяцев назад +3

    ይህ ሁሉ ብርን ለመስራት ነዉ እንጅ ለወንጌልማ ቢሆን ኖሮ አደባባይ መዉጣትና ማስጮህ ለምን አስፋለገ ? ምንአልባት ኪሷ ባዶ ነዉ አዲሱ ብር የመስሪያ መንገድ ህዝቡ እስኪነቃ ድረስ በወንጌል ሰም

  • @nekatibebmekonnen4949
    @nekatibebmekonnen4949 6 месяцев назад

    እህቴ ! ምንድንነው ወደ ኦርቶደኮስ መመለስ ማለት? በጌታ እመኝ እንጂ ቤተ እምነትን አይደለም ::

  • @joeldejene7621
    @joeldejene7621 6 месяцев назад +2

    ሶፊያ
    ኦርቶዶክስ ጎልማሳ ሳይጠብስሽ አይቀርም።

  • @biniamTtola
    @biniamTtola 6 месяцев назад

    ምንድነው ችግሯ ግን ምንም አልገባኝም ፧ አሁን ስላለችበት እምነት ጥርጣሬ አላት ማለት ነው ፧

  • @azanawtessema501
    @azanawtessema501 6 месяцев назад +1

    ምን አለበት እርቶዶክስ ያልተበረዘውን እውነት እንዲህ ለሁሉም ምእመናን ብታስተምር ከተረት ብትወጣ ያልተማረ ባያስተምር

    • @Etagegn3326
      @Etagegn3326 6 месяцев назад

      ተባረኪ ሶፊ የሚገርም ጥበብ ነው አንዲሕ እውነትን ማድረሰ ❤❤❤❤❤ተባረኩ

  • @zerihunwadajo9620
    @zerihunwadajo9620 6 месяцев назад +1

    ሙሴ ከደብረ እድሚ ይመጣል የተባለው እግረ ወላፎ ይሆን እንዴ?

  • @user-us8rv3gt6g
    @user-us8rv3gt6g 6 месяцев назад +1

    ኢቺ ሴት መካሪ አታለች ሰዉን ሁሉ ግራ እያጋባች ነዉ

  • @estifanosworku4203
    @estifanosworku4203 6 месяцев назад +2

    የቱ ጋር ነው መፅሐፍ ቅዱስን ወንጌልን አሳልሙ ተብሎ የተፃፈው ?

  • @aberabenti1537
    @aberabenti1537 6 месяцев назад

    ምነው እነዚህ ሰዎች በቤተክርስቲያን ውሰጥ ችግር እየመጡ ግራ ያገበሉ እረ እንደዚህ መውረድ አይገበም ሜሰተማርም ጥሩ አይደለም

  • @user-kz1cu2xs3z
    @user-kz1cu2xs3z 6 месяцев назад

    aldanechim dagem altewldchim hayemanot hayemanot tchawechi

  • @tadewosanishso
    @tadewosanishso 6 месяцев назад

    Araha baqani sowuni atiwakabu ka kirstosi adayi ba orthodoxisi wusixi yelemi sofiyi iwoqi

  • @SisayAbebaw-ig1gx
    @SisayAbebaw-ig1gx 6 месяцев назад

    1ኛ ጢሞቲዮስ ምዕራፍ 2/ቁጥር 12 ምን ይላል

  • @kid7188
    @kid7188 6 месяцев назад

    Ahune mene asefelege teyake alegn belo wede huala memelese😮😮

  • @alazarshalom2198
    @alazarshalom2198 6 месяцев назад +1

    ተባረኪ ሶፊያ እግዚአብሔር ያለምክንያት በዚህ ግዜ አላስነሳሽም ❤❤❤❤

  • @HEALTHSERVICE-1
    @HEALTHSERVICE-1 6 месяцев назад

    አናንተ ኦርቶዶክሶች ሶፊ መጣች ቀረች አትበሉ ገደል ትግባ ከፈለገች አርተዶክስ እንደሆነች እራሷ ጉልላቷ ክርስቶስጰ ነው እሱ የሰጣትን ደግሞ እነ ይሁዳ እነ ሶፉ ሰለገቡ ስለወጡ ክብሯ አይቀነስም

  • @user-iq1wy1fj4r
    @user-iq1wy1fj4r 6 месяцев назад +1

    Sophia first of all the light of Jesus does not shine for you

  • @user-cr4gs6nw8x
    @user-cr4gs6nw8x 6 месяцев назад +1

    Kale Eyesus krstos MN lyasarf yichlal????????????maref begeta bcha new besemay bemdr bihon medagna Eyesus bcha na bcha new ortodox atbaznu Yale Eyesus dkam mabzat melalat new trfu begeta lay erefu ersum bcha amlake endehonne eweku!!!!!!!!!

  • @tadewosanishso
    @tadewosanishso 6 месяцев назад

    Matsafini alanabimi yemitilo bamini matsafi anibibonow aniteni indazi awaqihi inditihoni yadaraguti matsafiqidusi ukonow wonidime

  • @tadewosanishso
    @tadewosanishso 6 месяцев назад

    Yadagibatini dinati yizaha orthodoxisi matsafini ananabimi yemitilo mini malatinow

  • @user-cr4gs6nw8x
    @user-cr4gs6nw8x 6 месяцев назад

    Mel's yalew Eyesus gar bcha new!!!!

  • @tadewosanishso
    @tadewosanishso 6 месяцев назад

    Minidinow Hulu madaniti yehona ka kiristosi wuci yelela

  • @user-tv3ss8sm5w
    @user-tv3ss8sm5w 6 месяцев назад +1

    ቄስ አይደለም ይህ ሐሳውይ ወይም የረከሰ ነወሰ ምን አይነት ሴት ናት

  • @tadewosanishso
    @tadewosanishso 6 месяцев назад

    Ba orthodoxisi lela adayi ale bilahali yetinow wishati atinagaru

  • @berhanewoldekidan7835
    @berhanewoldekidan7835 6 месяцев назад +1

    ወረኛ ለምን ትሆናለች። አሁን አንቺ ምን እያልሸ ነው። አነሱ ፈረሳዊያን አመለካከል ነው ያላቸው። ሰለምን ተጋዳገድሸ በቋፍ ነው ያለሸው መሠለኝ። ሚዛንሸ እኮ መፅሐፍ ቅዱስ ነው። አንቺ መጣሸ ሄድሸ የወንጌል አማኞች ወይም ዳግም የተወለዱ የእግዘብሔር ልጆች የሚጎልባቸው የለም። በክርስቶስ ላይ የተመሠረትን
    ነን። አዲሰ ኪዳን ልጆች ችግር የለባቸውም። በቃ።
    መሠረታችን ክርሰቶሰ ነው።
    የሕግ ፈፃሚና ደምዳዊም።
    ምንም መወራጨት አያሰፈልገንም መንፈሰ ቅዱሰ ውስጣችን ነው።pls.
    ሰትፈልጊ መሄድ መብትሸ ነው።

  • @samrawittilahun3269
    @samrawittilahun3269 6 месяцев назад

    አንቺ ሴት ኢየሱስ ሳይገባሽ ነዉ የዘመርሽዉ??? አንቺ በክርስቶስ ሳታርፊ እኛ በመዝሙሮችሽ ተባርከንበታል እህቴ ወዲወዲያ አትባክኚ ቁጭ ብለሽ ከመንፈስቅዱስ ተማሪ ከሱበላይ አስተማሪ የለም ።

  • @AntenehMehari-yq2jn
    @AntenehMehari-yq2jn 6 месяцев назад

    አይ ይች ሴት ወራጅ ውሃ ሊጠልፍት ነው

  • @senaittadesse7754
    @senaittadesse7754 6 месяцев назад

    tikuret setugn alechisa setyowa

  • @AchamyeleshAbera
    @AchamyeleshAbera 6 месяцев назад

    ኤርሚያስ የት ነህ ድረስ

  • @girmaykibreab2425
    @girmaykibreab2425 6 месяцев назад

    ተሐድሶ መናፍቅ ነው

  • @kelemyos7843
    @kelemyos7843 6 месяцев назад

    በርቱ እኛም እንመጣለን እንመለሳለን ተረት ተረት ትታችሁ

  • @ethiopiaselamguwad4930
    @ethiopiaselamguwad4930 6 месяцев назад

    ይመቻት! ሶፊያ እውነትን ለመፈለግ የምታደርገው ጥረት ብቻ ትልቅ ሰው ያደርጋታል! ልሂቃን ይህንን ጉዳይ በቁም ነገር አይታችሁ ለምትጠይቀው ጥያቄ ተገቢውን መልስ በመስጠት ተባበሩዋት፤ ይሄ ታሪክ ነው፤ ኦርቶዶክስ 30 ዓመት ተሰድባለች፤ እውነት ካላት ደግሞ ያንን እውነት ንገሩን እያለች ነው፤ ዝምብሎ እንቶ ፈንቶ ነገር አትንገሩዋት፤ በቁም ነገር ለሌሎችም ትምህርት እንዲሆን በአግባቡ አስረዱዋት! ኢትዮጵያዊ መልኩን ነብር ዝንጉርጉርነቱን ይላልና እሱዋም የሆነ መንፈስ እውነትን እንድትፈልግ እየገፋፋት ስለሆነ ጥሪው የእግዚአብሄር ነው፤ ሳትንቁ በቁም ነገር በሃላፊነት! መልሱላት!

  • @tigistgirma575
    @tigistgirma575 6 месяцев назад

    Sophie really I didn’t expect this from you what do you want our life is Jesus Christ only you are lack of knowledge I really thought you know better than that. Jesus is the only truth the life and the road. There is no other God do you know what they worship orthodox you know it’s better so there is no ask question come back to your sense

  • @girmaykibreab2425
    @girmaykibreab2425 6 месяцев назад

    Since you are not Orthodox Tewahedo why you are cheating people?

  • @natiWolde-fw6ii
    @natiWolde-fw6ii 6 месяцев назад

    ምነው ሽንቴ ምሪንዳነው አልሽ

  • @user-us8rv3gt6g
    @user-us8rv3gt6g 6 месяцев назад

    ኢቺ ጭራቅ እራስሽን ወክለሽ ተናጋሪ አቺ ኦሮቶዶክ ኦርቶዶክስ አብዥተሻል የምን ዙሪያ ጥምጥም ነዉ ጥርግ በይ አሁኑኑ ።

    • @bettyleoul7006
      @bettyleoul7006 6 месяцев назад

      ፕሮቴስታንት ከሆንክ እንደዛ አይባልም ያለነቀፋ መልክት አስተላልፍ

    • @user-us8rv3gt6g
      @user-us8rv3gt6g 6 месяцев назад

      @@bettyleoul7006 ሴትየዋ ስታለች

  • @noone3296
    @noone3296 6 месяцев назад

    ይቺ ቶክላ

  • @asterkasahun
    @asterkasahun 6 месяцев назад

    ሒጂ ለአርሴማ ስገጅ

    • @abmyyaf8128
      @abmyyaf8128 6 месяцев назад

      አርሴማ እኮ ሰው ነች እስቲ ስለሷ አወቅ መጀሠሪያ!!

  • @bitaniyayanore8829
    @bitaniyayanore8829 6 месяцев назад +1

    ጭር ሲል አልወድም መጣች ድጋሚ! ማወቅ ከፈለግሽ ገደላገደላቱን አታነቢም? በግእዝ የሚፀለየውን አታስተረጉሚም? ለሚድኑ ትውልድ እንቅፋት የሆንሽ አሮጊት:(

    • @zemariam19
      @zemariam19 6 месяцев назад

      የድህነት ትምህርቷን ፆመኛ ነክ አይደል የቀለሜ ደቀ መዝሙር

    • @bitaniyayanore8829
      @bitaniyayanore8829 6 месяцев назад

      @@zemariam19 ምን የናንተ የመዳኛ መንገድ አንድሺ ሆኖ በምን በኩል የድህነት ትምህርት እንወቅና ብለህ ነው።

    • @zemariam19
      @zemariam19 6 месяцев назад

      @@bitaniyayanore8829 ሀሜቱን እና ቅጥፈቱን ትተ በመዳን ትምርት ላይ እናውራ brother

    • @zemariam19
      @zemariam19 6 месяцев назад

      @@bitaniyayanore8829 እንደ አባትክ ቀለሜ አሉባልታውን እና ውሸቱን ትተ ስለድነት እናውራ ድኛለው ብለ ታምናለክ?

  • @seada.hussenendris3457
    @seada.hussenendris3457 6 месяцев назад

    ሶፊ እንግዲህ ልብ በይ ተኩላ የተባሉት እነዚህ ናቸው