አውቶማትክ የሆነ የብሎኬት ማምረቻ ማሽን ! በአሁን ጊዜ አዋጭ የሆነ ስራ ! Automatic block making machine | business|Gebeya

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 май 2024
  • አውቶማትክ የሆነ የብሎኬት ማምረቻ ማሽን ! በአሁን ጊዜ አዋጭ የሆነ ስራ ! Automatic block making machine | business|Gebeya
    Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
    If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
    Email: gebeyamedia@gmail.com
    Telegram:t.me/gebeyamedia
    TikTok: / gebeya_media
    Facebook: / gebeyapromotion
    Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
    #ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 25

  • @nusbamohammed2742
    @nusbamohammed2742 Месяц назад +14

    መረጀጃው ጥሩ ነው ግን ሙሉ አይደለም ለአዲስ ጀማሪ እንዲመች የቦታ ኪራይ የማሽኑ ዋጋ ጥሬ እቃው ምን እንደሆነና እንዴት እንደምናገኝ የገበያ ትስስር እንዴት መፍጠር እንደሚቻል በዘርፉ ምን አይነት ቻሌንጅ እንዳለው መግለፅ አለባችሁ። ቢዝነስ እንዲሁ የማሽን አይነት ስላለ ብቻ ዘው ብለን የምንገባበት አይደለም በርካታ ስኪል ይጠይቃል

  • @mohammedhussen6622
    @mohammedhussen6622 Месяц назад +5

    የምሸጥበትን ዋገ በአማካኝ መናገር ነበረባት

  • @Naji439
    @Naji439 Месяц назад +3

    ቪዲዮዋቹን በምየት አይኔ ሊጠፍ ነው እናመስግን

  • @krn9643
    @krn9643 Месяц назад +2

    ሀሪፍ መረጃ ነበር ግን ዋጋ ስለማትናገሩ በጣም ይደብራል

  • @user-tl6gl8nk5o
    @user-tl6gl8nk5o Месяц назад

    ይህን የብሎኬት ማሽን በ 1970 ዓ. ም. ነበረ ኣገር ውስጥ ማምረት የጀመርነው፡ ዛሬ እንደ ኣዲስ ግኝት ታወሩታላችሁ። እድሜ ለወያኔ ፡ የራሱን ሰዎች ለመትከል ሲል የኣገሪትዋን ኣምራች የሰው ሃይል በተነ።

  • @DavidSiyuma
    @DavidSiyuma Месяц назад +1

    Thank god wow ia'm so. Happy isee my on 🇪🇹

  • @tussadedefo6357
    @tussadedefo6357 Месяц назад +6

    ስልክ እየደወሉ ናላዋን ያዙሩላት፡፡ ዋጋዉን እዚሁ መናገር ስትችል!!!

  • @solomonare7471
    @solomonare7471 Месяц назад +1

    If you can not disclose the price then you don’t need to show us partial information

  • @Abdu-zz
    @Abdu-zz Месяц назад +3

    ዋጋውን እንዴት አትናገርም ?

  • @fsobrunjemiltube5956
    @fsobrunjemiltube5956 Месяц назад +1

    ኮሜንታተሮች ይመቻቹ በቪዶዎ ከሚቀርበዉ መረጃ በላይ ብዙ ጊዜ ኮሜንት ላይ የማነበዉ አስተያየት እንደመረጃ ሁኖ ያገለግለኛል

  • @shibire7870
    @shibire7870 Месяц назад +1

    Ye madem kimamoch tenkiren ke saran engezalen yes yemitilu like ❤

  • @pppkk-gn5vz
    @pppkk-gn5vz Месяц назад +3

    እቺ ሌበ ነት ያመያዉቅ ሰዉ ከመጠ ያምትዘርፍ ነት ወጋዉን አዳበበይ እንዲዎጠ አልፈለጋችም ወጋቸዉን መነጋር ለምን ከበዳት ሌበ

  • @tilahungetanehe8666
    @tilahungetanehe8666 Месяц назад +1

    መረጃዉ ሙሉ ኣይደለም

  • @MastewalAleka
    @MastewalAleka Месяц назад +1

    ዋጋውን ብትናገሪ ጥሩ ነበር

  • @zainbmosa-xv2db
    @zainbmosa-xv2db Месяц назад +1

    እናመሰግናለን ግን እኮ ይቅርታ አድርጉልኝ እና ጨለ ነዉ በደንብ ምያብራራዉ

  • @Zanab-et6fh
    @Zanab-et6fh Месяц назад +1

    ❤❤❤❤

  • @DebelaBa
    @DebelaBa Месяц назад

    ❤❤❤

  • @TigremGeze
    @TigremGeze Месяц назад +1

    Ye laqech Midja mamrecha bitasayign

  • @BetiBeti-rf3sz
    @BetiBeti-rf3sz Месяц назад +2

    Wegaw

  • @user-tr2xn1go8i
    @user-tr2xn1go8i Месяц назад +1

    ዋጋ መናገር ነበረባት

  • @user-pn4hy7oe5p
    @user-pn4hy7oe5p Месяц назад

    Why u hide the price

  • @dagmawitgetachew6917
    @dagmawitgetachew6917 Месяц назад +1

    ችግር አለ ለምን ዋጋውን አትናገርም

  • @saratesfaya2329
    @saratesfaya2329 Месяц назад

    ጋ መናገር ለምን እንደሚከብዳችሁ አይገባኝም😏

  • @solomonare7471
    @solomonare7471 Месяц назад +1

    If you can not disclose the price then you don’t need to show us partial information