በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነ ትልቅ ተስፋ የተጣለበት ማሽን | አዋጭ ስራ | Grain thresher machine | business | gebeya media

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 янв 2025

Комментарии • 43

  • @abadigebremaryam4798
    @abadigebremaryam4798 4 месяца назад +1

    ጣዕመ በአካል አዉቀዋለሁ ስራዉም በተግባር እማዉቀዉ ነዉ በጣም የሚችል ስለሆነ እሚበረታታ ልድ ነዉና የሚመለከተዉ አካል ምሎ ትብብር ቢደረግለት ለአገራችን ብዙ የሚሰራና የሚቀይር ልጅ ነወ

  • @emafikir21tube
    @emafikir21tube 8 месяцев назад +5

    ገበያ ሚዲያ ለወጣሁ የተለያዩ የስራ ዘርፎች የሚያቀርብ የእውነት ድንቅ ሚዲያ ነው በጉጉት ነው የምጠብቀው ሁሌም ሃገር ስገባ እስካሁን በሚለቀቁ ቪዲዮ በአንዱ እሰማራለው ብዬ ተስፋ አለኝ የሰው ሃገር ሰለቸኝ ሃገሬ ገብቼ መኖር መስራት ናፈቀኝ 😢😢

  • @EphremTesfa-cs9tp
    @EphremTesfa-cs9tp 8 месяцев назад +18

    በ ጠዓመ መካኒካል ኢንጅነሪንግ ትግራይ ክልል መቀለ ለመጀመርያ ግዜ በ ኢትዬጵያ የተሰራ የ እህል መውቅያ እና የ ኣሸዋ ማጠብያ,የዉሃ መቆፈርያ ማሽን የውጭ ምንዛሬ በማስቀረት ለኣገራችን ትልቅ ስራ የሰራ ወጣት ጠዓመ መንግስት ሊያበረታታው ይገባል....

    • @Danadama123
      @Danadama123 8 месяцев назад

      ፐርፐዝ ብላክ ባዘጋጀው ውድድር ላይ ሁለት ወንዶች ተመሳሳይ የእህል መውቅያ ማሽን ሰርተው አሸንፈው ነበረ እራሱ ጠዓመ ነው ወይስ ሌሎች? እኔ ግን ሌሎች ልጆችን ነወ ያየውት ልበል

  • @abdulbariadem8261
    @abdulbariadem8261 8 месяцев назад +1

    ገበያኖቹ ሁሌም ትለያላቹ የህዝብ ልጆች❤

  • @baslel-zw1ec
    @baslel-zw1ec 8 месяцев назад +5

    እውነተኛ የፈጠራ ስራ ማለት ይሄ ነው 80% ገበሬ የሆነበት አገር ላይ የሚያስፈልገው ትክክለኛ ችግር ፈቺ ፈጠራ መሆኑ ያስደስታል

  • @abdulbariadem8261
    @abdulbariadem8261 8 месяцев назад +2

    በጣም ኣርፍ እና ለሕብረተሰቡ ጠቃሚ ምርት ነው ቀጥሉበት

  • @ESHETUYILMA-km2pc
    @ESHETUYILMA-km2pc 8 месяцев назад +2

    መረጃ ፡ አቀራረባችሁ ፡ መልካም ና ትምህርት ፡ ሰጪ ፡ ነውና ፡ በርቱ !!

  • @sabelfayeza9921
    @sabelfayeza9921 8 месяцев назад +1

    ገበያምድያ።።።።በርቱው ❤❤❤❤❤እናመሰግናለን

  • @DavidSiyuma
    @DavidSiyuma 8 месяцев назад +1

    በጣም ይዳናቃል ❤❤❤❤❤

  • @DesugebreDesu
    @DesugebreDesu 8 месяцев назад +1

    This is the turning point for our forign ccurensi

    • @karrayyuutube3897
      @karrayyuutube3897 8 месяцев назад

      የውሃ ጉድጓድ መቆፈሪያ ማሽን ዋጋ plz

  • @ahmedseid-nm4rn
    @ahmedseid-nm4rn 8 месяцев назад +1

    የወሀ መቆፍሪያ ማሽኑ ሁሉንም የድንጋይ አይነት ሊቦረቡር እና ሊሰብር ይችላል እንዴ?

  • @belaytessema743
    @belaytessema743 8 месяцев назад +3

    excellent ጋዘጠኛ

  • @abdulbariadem8261
    @abdulbariadem8261 8 месяцев назад +4

    የውሃ መቆፈርያው ግን በጀነሬተር ጭምር የምሰራ ብሆን ኣርፍ ነበር በቀላሉ ለገበሬው ተደራሽ ይሆናል

    • @EphremTesfa-cs9tp
      @EphremTesfa-cs9tp 8 месяцев назад

      እንደዛ ነው በ ጀነሬተር ነው የሚሰራው

  • @GosaGirma-u7s
    @GosaGirma-u7s 17 дней назад

    ስለመውቂያ ግልፅ አርግልን

  • @Koke01-24
    @Koke01-24 8 месяцев назад +2

    በታም ትልቅ ትልቅ ስራ ነው በርቱ፣መንግስት እንደ እንይ አይነቱን በታም ማበረታታት አለበት።

  • @ethio360shortDc
    @ethio360shortDc 8 месяцев назад +1

    Yemfelgew video serachihu bertu🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @MlugetaBekele
    @MlugetaBekele 8 месяцев назад

    ጉባዞች ናቸው❤❤❤❤

  • @teklutadesse4986
    @teklutadesse4986 8 месяцев назад +1

    Yegudguwad makoferya yewuha mashn wagawu alaskemetachiwum

  • @SemahegnBirukgedefaw
    @SemahegnBirukgedefaw 6 месяцев назад

    የውሐው ማሽን ዋጋ ስንት ነው

  • @YitbarekBelaya
    @YitbarekBelaya 6 месяцев назад +1

    Buleket mamrcha bnazs yseral

  • @TameneSeyoum
    @TameneSeyoum 7 месяцев назад

    አሁን ዋጋዉ ሥንት ነዉ?

  • @TakeTade-pi1qm
    @TakeTade-pi1qm 8 месяцев назад +1

    Ye wuha makofariya machine price please

  • @ToibaAli-zh4qd
    @ToibaAli-zh4qd 8 месяцев назад +1

    ማሻአላህ የኔ ልእልት

  • @ToibaAli-zh4qd
    @ToibaAli-zh4qd 8 месяцев назад +1

    አህለን

  • @2345heleneritrea
    @2345heleneritrea 8 месяцев назад

    Eski yesira mekina akerebu

  • @teshomewedajo4538
    @teshomewedajo4538 8 месяцев назад +1

    እባካቹ የውሃ ማውጫውን ማሽን እፈልጋለው ስልካቸውን ላኩልኝ

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  8 месяцев назад

      ቪዲዮ ላይ በግልፅ አስቀምጠናል እኮ

  • @Mohanas13p
    @Mohanas13p 8 месяцев назад

    wow

  • @abebechifetelewerk3067
    @abebechifetelewerk3067 8 месяцев назад +2

  • @GeteTigistu
    @GeteTigistu 8 месяцев назад

    ስልካችሁ ወንድሞቼ

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  8 месяцев назад

      ቪዲዮ ላይ አለ

  • @AyeleJirataFeyissa-oo9yu
    @AyeleJirataFeyissa-oo9yu 8 месяцев назад

    Waga altegelegnem

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  8 месяцев назад

      አረ ገልፆዋል

    • @ethio360shortDc
      @ethio360shortDc 8 месяцев назад

      የውሀው አልተገለፀም ስጠብቅ ከርሜ ፃፍልኝ

    • @EphremTesfa-cs9tp
      @EphremTesfa-cs9tp 8 месяцев назад

      የ ውሃ መቆፈርያ(water drill machine ) ዋጋ 950,000 ብር"

    • @EphremTesfa-cs9tp
      @EphremTesfa-cs9tp 8 месяцев назад

      950,000 ብር

  • @SemahegnBirukgedefaw
    @SemahegnBirukgedefaw 6 месяцев назад

    የውሐው ማሽን ዋጋ ስንት ነው

  • @SemahegnBirukgedefaw
    @SemahegnBirukgedefaw 6 месяцев назад

    የውሐው ማሽን ዋጋ ስንት ነው

  • @SemahegnBirukgedefaw
    @SemahegnBirukgedefaw 6 месяцев назад

    የውሐው ማሽን ዋጋ ስንት ነው

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  6 месяцев назад

      መልሱ ቪዲዮ ላይ አለ