ሳሙና ከነፎርሙላው - በቀላል የገበያና የቤት ውስጥ ፈሳሽ ሳሙና አሰራር / largo soap making business idea / ላርጎ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • የበለጠ ለማወቅ ይህን ይመልከቱ # • ሳሙና ከነፎርሙላው - በቀላል የገ...
    የፈሳሽ ሳሙና ቢዝነስ 100% ምታተርፍበት እጅግ አዋጭና ትርፋማ ቢዝነስ ነው ። በዚህ ቢዝነስ መክሰር አይታሰብም ። ጀምሩትና ተለወጡበት ። ፈሳሽ ሳሙና በቤታቹ በቀላሉ መስራት ትችላላቹ ።
    በሌላ ጊዜ በስራ ቦታ ሆኜ ሁሉንም አሰራር በተግባር አሳያቹሀለው ።ለአሁኑ እንተ በዚሁ መሰረት መሞከር ትችላላቹ ።
    ፈሳሽ ሳሙና,ወፍራም ፈሳሽ ሳሙና ለማምረት , የፈሳሽ ሳሙና ፎርሙላ , ፈሳሽ ሳሙና አሰራር , ፈሳሽ ሳሙና በቤት ውስጥ ለማዘጋጀት , ፈሳሽ ሳሙና ማምረቻ ማሽን , ፈሳሽ ሳሙና አሰራር , ፈሳሽ ሳሙና አመራረት በቅደም ተከተል , ደረቅ ሳሙና አሰራር , ፈሳሽ ሳሙና ማምረት ቀላል ነው ።
    business ideas, best business ideas, small business ideas, business idea 2015, new business idea, business idea 2023, low investment business idea, new business idea 2013 ,online business idea, unique business idea, big business idea, broken in ethiopia,amazing business idea, Ethiopian business idea , business , price in Ethiopian business , small business idea in Ethiopia 2023 , Africa business idea, how to start business , how to develop business idea ገቢያ ቢዝነስ ,ebs ቢዝነስ ,ኢቲዮ ቢዝነስ ,ሾላ ቢዝነስ , ፋና ቢዝነስ ,ዜና ቢዝነስ አዋጭ ቢዝነስ ,ቢዝነስ ዜና ,ኢቢሲ ቢዝነስ ዜና,አዋጭ ቢዝነስ ,አትራፊ ቢዝነስ ,ቢዝነስ ለመጀመር ,ትርፋማ ነጋዴ , ንስር ቢዝነስ , የቢዝነስ ፕሮፖዛል , የቢዝነስ መረጃ , ቢዝነስና ስልጠና, የቢዝነስ አጀማመር, አዋጭ የቢዝነስ ሀሳቦች , የማያከስር ቢዝነስ ,የዳቦ ቤት ቢዝነስ , የጁስ ቤት ቢዝነስ , የቢዝነስ ሀሳብ , አዲስ የቢዝነስ ሀሳብ ,10 የቢዝነስ አማራጮች , ስኬታማ ቢዝነስ ለመጀመር , አዋጭ ቢዝነስ በአዲስ አበባ , አነስተኛ የቢዝነስ ሀሳቦች , በቀላሉ የሚሰሩ የቢዝነስ ሀሳቦች , ኦንላይን የሚሰሩ የቢዝነስ ሀሳቦች , አትራፊ ቢዝነስ በኢትዮጵያ ,ኦንላይን ቢዝነስ ለመስራት 3 አስፈላጊ ነገሮች , ምርጥ የቢዝነስ ፕሮፖዛል ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ነገሮች , 10 አዋጭ ቢዝነሶች , 7ቱ ምር የቢዝነስ መሰረቶች ,ብር መስሪያ መንገድ , ብር ለመስራት , ገንዘብ ብቻ ,3ሺ ብር መስሪያ አፕ , ብር ለመስራት ,ብር ማግኝት እንዴት ይቻላል ? ጌም በመጫወት ብቻ ብር ያግኙ , ስልካችን ብር እንዳይበላ እንዴት እናድርግ , በስልካችን ብቻ በቀን 500ብር እንስራ ,የቢዝነስ እቅድ ,ሾላ ቢዝነስ , አብርሆት ቲዩብ , 5ጂ ቲዩብ ,ገበያ ሚዲያ , የቢዝነስ ፕሮግራም , ነሮ በሸገር , ኢቲዮ ሪቪው ,ትርፋማ , የሳሙና ማምረት ስራ , የፋብሪካ ውጤቶችን ለመሸጥ , ማምረቻ ማሽን , በቤት ሆነን የምንሰራው ቢዝነስ , ስኬታማ የቢዝነስ ሰው , ትልቁ ሽያጭ , የሽያጭ ቢዝነስ ,ንግድ ፍቃድ ።
    የዳቦ ቤት ቢዝነስ ... የበርገር ቤት ቢዝነስ , የማተሚያ ቤት ቢዝነስ , የእስቴሽነሪ ቤት ቢዝነስ ,የዲኮር ቢዝነስ, ኮፊ ሀውስ ለመክፈት ....ለተለያዩ የቢዝነስ መረጃዎች
    ኡቡንቱ ቲዩብ / Ubuntu tube
    Facebook.com = www.facebook.c...
    telegram =
    t.me/ubuntu_tube
    ማንኛውም አይነት ምርት ወይም አገልግሎት ፤ የስራ አማራጮችን እና የቢዝነስ ሀሳቦችን ፤ ሌሎች አስተማሪ የቢዝነስ መረጃዎችንና ዝግጆቶችን እንዲሁም ፕሮግራሞችን ከእኛ ቻናል ጋር ያገናኙ ።
    you will find all kinds of products or services, job opportunities and business ideas , others informative information and events from our channel .
    copyright - 2023 g.c
    @ / @yosephubuntu
    @ኡቡንቱ ቲዩብ

Комментарии • 145

  • @Gebeya2
    @Gebeya2  Год назад +14

    ውድ ቤተሰቦቼ ስለምትሰጡኝ አስተያየት ከልብ አመሠግናለሁ!
    ይህ ፕሮግራም ለሌሎች እንዲዳረስ "ላይክ" ለናንተም በየቀኑ እንዲደርስ "ሰብስክራይብ" በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ።

    • @BirhaneAssafa-ro6bo
      @BirhaneAssafa-ro6bo Год назад +1

      እስኪ ቁጥሪህን አሥቀምጥ ለባሌ የይህን ሥራ ልክፈትለት በአንተ በኩል

    • @Gebeya2
      @Gebeya2  Год назад +1

      Bekrbu tebkghi

    • @VbhVgh-k7r
      @VbhVgh-k7r Год назад

      ስልክ ቁጥር አስቀምጥልኝ

    • @fithanegestfithanegest
      @fithanegestfithanegest 11 месяцев назад

      አዲስ አበባ ውስጥነህ??

    • @Alhamdulilah4368
      @Alhamdulilah4368 10 месяцев назад

      ሰልክሸ አሰቀምጥል እሰኪ እና አዲሰአበባ ዙሪያ ነው??

  • @halimatube6233
    @halimatube6233 Год назад +6

    ግልፅ የሆነ የተብራራ ስራነው ያቀረብክልን እናመሠግናለን አንተንም አላህ የበለጠ ውጤታማ ያድርግህ

  • @hiwotaregawi4161
    @hiwotaregawi4161 2 года назад +4

    ትልቅ የደግነትና የመልካምነት ስራ እየሰራህ ነዉና እናመሰግናለን! አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድሜ።

  • @Zerihuntadesse-g2o
    @Zerihuntadesse-g2o Год назад +2

    ወንድም በጣም ምርጥ ሰው ነክ ሀሳብህ ተመችቶኛል 👌👌

  • @TafesseTuma-o5x
    @TafesseTuma-o5x Месяц назад

    ጥሩ ትምህርት ነዉ እንሞክራለን ።

  • @AmaruMelkamu27
    @AmaruMelkamu27 6 месяцев назад

    ካየኋቸው ገለፃዎች በጣም ሃሪፍ ነው። አንተ እጅግ መልካም ነህ ግን ከቻልክ አድራሻ ቢኖርህ!

  • @mimojemal256
    @mimojemal256 Год назад +3

    ወደሀገር ስመለስ ኢንሻ አላህ

  • @Betelhemb-g1x
    @Betelhemb-g1x Год назад +1

    ያቀረብከው አሳብ አሪፍ ነው የላርጎ ለመስራት ስልጠና ለማግኘት ፈልጌ ነበር

    • @zele-wasihu5867
      @zele-wasihu5867 Год назад

      አአ ከሆኑ ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ ልጠቁምዎት

    • @Mahbuba-g6m
      @Mahbuba-g6m 8 месяцев назад

      እኔ አ አ ነኝ ጠቁሙኝ

    • @ENYEMESELU
      @ENYEMESELU 4 месяца назад

      ስልጠና ወስጄ መስራት እፈልጋለሁ የት ነው ስልጠና ሚስጠው

  • @weyumafufa9041
    @weyumafufa9041 10 месяцев назад +1

    ተባረክ !!! ቆንጆ ማብራሪያ ነው

  • @serkalem4402
    @serkalem4402 Год назад +3

    እናመሠግናለን ተባረክ !!!!!!

  • @ruzsayid
    @ruzsayid Год назад +2

    እንመስግናለን ወድሜ

  • @cooc-bt7tg
    @cooc-bt7tg 10 месяцев назад

    ቀጥልበት ጥሩ ትምህርት ነው ያሳየሀ ን

  • @Mohammad-q4j
    @Mohammad-q4j 7 месяцев назад

    ይመችህ'ወድሜ'እዴዚህአይነት'ሀሳብሰጭ'ነው'እምፈልገው'ኢሻአላህ

  • @rakebabebe898
    @rakebabebe898 7 месяцев назад

    አንተ እጆግ በጣም ቅን ወንድሜ ተባረክልኝ ቅን ልብህን እንዴት እንደወደድኩት ሀሳብን እንደዚህ ዘርዝሮ በነፃ መሸጥ ቀላል አይደለም አስተዋፅኦው እስቲ እኔም የማማክርህ ጉዳይ አለኝ በዚህ ጉዳይ ስልክህን ላክልኝ

  • @abatebayeh
    @abatebayeh Год назад +1

    It is very good advice. But how to prepare distilled water?

  • @astutrsit3867
    @astutrsit3867 Год назад +1

    Wendeme egziabeher ybarkeh betam arif new betam amesegen alew... please slkeh askemtelgn

  • @abatebayeh
    @abatebayeh Год назад +1

    Very good advice.

  • @mehiretihyimta104
    @mehiretihyimta104 11 месяцев назад +2

    ጥሩ ነዉ። ወጪ ላይ የቤት ኪራይ አልጨመርክም።

  • @toybawoll4645
    @toybawoll4645 Год назад +2

    ባገኝክ ዴስ ይለኛል

  • @lelimelis5144
    @lelimelis5144 Год назад +2

    እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @OusmanSeid-p1r
    @OusmanSeid-p1r 2 месяца назад

    ስለገለፃህ በጣም እናመሠግናለን ነገር ግን የት ነው አሰራሩን የምንለምደው

  • @weldemariammarshet
    @weldemariammarshet 6 месяцев назад

    በጣም እናመሰግናለን

  • @Adenaw.AbebaAbeba
    @Adenaw.AbebaAbeba Год назад

    በጣምአሪፍነዉ ግንስልጠናእፈልግነበር

  • @GulilatDebebe-f4h
    @GulilatDebebe-f4h 9 месяцев назад

    ሐሳብህእናምክርህንአሪፍነውአመሰግናለሁ

  • @ZedYing
    @ZedYing 24 дня назад

    ሰላም ነው ወንድሜ ለፈሳሽ ሳሙና መበጥበጫ ምን አይነት ሚክሰር እንድገዛ ትመክረኛለክ

  • @Zelejuel
    @Zelejuel 4 месяца назад

    Ye hawasa chemical meshecha adrasha kaleh please

  • @mimojemal256
    @mimojemal256 Год назад +2

    እናመሰግናለን

  • @alemayhuwmikael6928
    @alemayhuwmikael6928 Год назад +12

    ኬሚካል ከየት አገኛለሁ

    • @dagemadis6424
      @dagemadis6424 Год назад

      merekato ale belewal

    • @DeregeRufe
      @DeregeRufe 5 месяцев назад

      በተጨባጭ ከምካሎቹን ከየት አገኛለው

  • @EbrahimGashu-f9u
    @EbrahimGashu-f9u Год назад +1

    ሰልጠናዉንየትነዉእምናገ

  • @saratesfaye373
    @saratesfaye373 Год назад +1

    Thank you brother.

  • @yibeadoni
    @yibeadoni Год назад +2

    ዛሬ እኮ SLS 1 ኪሎ 240 ብር ነው ጨው እንኳን ኪሎ 25 ብር ነው CMC ኪሎ 400 ብር ነው ኬሚካሉ ሰማይ ደርሷል

  • @kenuandu4834
    @kenuandu4834 3 месяца назад

    እየሰራሀ አሳየን አሊያ ያላታሞ መዝፈን ነው

  • @keymesmer
    @keymesmer Год назад +3

    ኬሚካሉ አዲስ አበባ ጎጀም በረንዳ ነው ምናገኝው

  • @hiwotaregawi4161
    @hiwotaregawi4161 2 года назад +6

    ወንድሜ በአክስዮን መልክ አብሬህ ብሰራ እኔና ልጆቼ ዉለታህን አንረሳም ነበር። ታድያ የሚቻል ከሆነ ብቻ ነዉ!

    • @FhHj-r8p
      @FhHj-r8p 5 месяцев назад

      enchilalen

  • @ameledemssew
    @ameledemssew Год назад +1

    Enamesegenalen

  • @zahramoh-sk2pf
    @zahramoh-sk2pf 5 месяцев назад

    ከ csopuna ke wanaw kemikal yetu yeshalal

  • @MelkamuGetiye
    @MelkamuGetiye Год назад +1

    Melkamu Ibalalew Asabik Temchitognal Gin Silki Lakilgni

  • @eyobfitihbekele6342
    @eyobfitihbekele6342 10 месяцев назад

    Roto heat gun & Jerry can addis ababa yet akababi enagegnalen pls?

  • @AsechalewGelaw
    @AsechalewGelaw 8 месяцев назад +1

    ስልካችሁን ከየት እናገኛለን

  • @mohammedkamil4544
    @mohammedkamil4544 5 месяцев назад

    ጎጃም በረንዳ ያሉት አድራሻውችን ላክልኝ

  • @yashikonju8805
    @yashikonju8805 6 месяцев назад

    ሰብስክራይብ አደረኩህ አቦ ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @muluwakgari6034
    @muluwakgari6034 2 года назад +2

    እናመሰግናለን የት ነው ስልጠናውን ማግኘት የምችለው?

  • @jibrilibrahim809
    @jibrilibrahim809 6 месяцев назад

    አዲስ ጄሪካን ከሀዋሳ የምናገኝበት ስ.ቁ ካለ ተባበረን

  • @ENYEMESELU
    @ENYEMESELU 4 месяца назад

    አባክህ ወንድሜ ስልጣናው ወስጄ መስራት እፈልጋለሁ እባክህ ስልክ ከየት አገኛለሁ

  • @Mohammad-q4j
    @Mohammad-q4j 7 месяцев назад

    በጣም'ተከታትዬሀለሁ'እኔዝግጁነኝ

  • @MubarekSultan-j2q
    @MubarekSultan-j2q 4 месяца назад

    አሰራሩና ፎርሙላ ዉ ስልካቹ ብናገኝ

  • @shimelisgezu3804
    @shimelisgezu3804 Год назад +1

    ከአዲስ አበባ ውጪ በሰፊው ልሰራ ሀሳብ አለኝ pls አድራሻህን ባውቅ or ስልክ

  • @fikrtube-dx6mp
    @fikrtube-dx6mp 8 месяцев назад +1

    እባክክ ስልክ አስቀምጥልን ማሽኑን ፈልጋለው ቦታውይ እድትነግረኝ

  • @MussaMuha-b5e
    @MussaMuha-b5e 4 месяца назад

    ታከፋፈላህ

  • @Selamtube-kt1or
    @Selamtube-kt1or 4 месяца назад

    ወፈር ለማድረግ ምንድነው ምንጨምረው?

  • @Mohammad-q4j
    @Mohammad-q4j 7 месяцев назад +1

    ስልክህን'ያስፈልገኛል'ላክልኝ'ቀጥታ'ማውራት'ስለምፈልግነው

  • @user-shalli212
    @user-shalli212 Год назад +2

    አስራሩን ካላየነው ምን ዋጋ አለው

  • @meskimeski5419
    @meskimeski5419 2 года назад +1

    Enamesegnalen eski selk betseten ebakeh wondem

  • @eyasuẅerash
    @eyasuẅerash Год назад +1

    Betam mirt geletsa new thank you so much bro❤

  • @christenayalew9960
    @christenayalew9960 11 месяцев назад +1

    ስልክህን እባክህን ላክልኝ

  • @AmaneKedirDale
    @AmaneKedirDale 5 месяцев назад

    Adarsh yet nw masltn felgnw

  • @LinaBilal-zi5tl
    @LinaBilal-zi5tl Год назад

    Eshi aserarun eko anegerkenm enam degmo slk kutrhn btaskemt arif nber srah arif new

  • @DanielBirhanu-cc7jl
    @DanielBirhanu-cc7jl 8 месяцев назад +1

    Arif 😊

  • @fithanegestfithanegest
    @fithanegestfithanegest 11 месяцев назад +1

    ሰላም ወንድሜ የት ነው አድራሻህ?? የተነሳሳሁበት ስራ ነው ቀጥታ ወደተግባር ልለውጠው ቦታህን ወይም ስልክህን

  • @TemesgenWorku-w3n
    @TemesgenWorku-w3n 3 месяца назад

    ኬሚካል የት ነው የም ናገኘው

  • @ZinashTesfaye-ww4iz
    @ZinashTesfaye-ww4iz 7 месяцев назад

    ወንድሜ ሰላም ስለሁሉም አመሰግናለሁ ሚክሰሩን የት እንደማገኝ ልትነግረኝ ትችላለህ እባክህ ላስቸግርህ

  • @PeterJesus-z6n
    @PeterJesus-z6n 7 месяцев назад

    ሰላም አቡነት ስለ ስራ አንዳንድ ኮርሶችን ብወስድ ደስ ይለኛል እንደ እንደት ማግኘት እችላለው አንተን
    እርግጠኛነኝ ሀዋሳ ነክ አይደ ? በአካል ማግኘት እፈልጋለው

  • @mengistuabebe5428
    @mengistuabebe5428 8 месяцев назад +1

    ስልክህን አስቀምጥልን

  • @GuchelaTesfaye
    @GuchelaTesfaye 7 месяцев назад

    selam wendime tiliku mashin min yahili newu fesashim deki samuna lemamirti felgalewu nigern

  • @MuluKonjo-h4p
    @MuluKonjo-h4p 7 месяцев назад

    እቃው ሙሉው ፓኬጁ ስንት ነው

  • @TUBE-od9ye
    @TUBE-od9ye Год назад

    ስልክህን ላክልኝ please🙏እጅግ ኣመሰግናለው

  • @mihrabrelaxationmedetation2399
    @mihrabrelaxationmedetation2399 4 месяца назад

    ጀሪካን የት አገኛለሁ ?

  • @DeregeRufe
    @DeregeRufe 5 месяцев назад

    ከምካሎቹ ምኑጋ ነው

  • @SolomonAbawa
    @SolomonAbawa 7 месяцев назад

    Egnaga abzagnawn emitekmut 555 nw mamert yechalal

  • @Mohammad-q4j
    @Mohammad-q4j 7 месяцев назад

    እኔመስራት'እፈልጋለሁ'አሁን'ያለሁት'ሳውድነው'በድብ'አስረዳኝ'ስትብር'ይበቃል'በትክክል'ሀሳብህን'ስጠኝ'ስዴት'መሮኛል

  • @yashikonju8805
    @yashikonju8805 6 месяцев назад

    እባክህ ስሊክ ቁጥርህን አስቀምጥሊን

  • @لوام
    @لوام 2 года назад +1

    Namesgnale abate ketechale astemhrini

  • @TeferaYayehrad-vf4yy
    @TeferaYayehrad-vf4yy 9 месяцев назад

    ለልብስና ለገላ ንጽህና ተብሎ የተለየ ፎረሙላ አለ ወይ?

  • @kidistyitbarek1212
    @kidistyitbarek1212 7 месяцев назад

    Formali lmen yetkmal

  • @hiwotassefa4556
    @hiwotassefa4556 Год назад +2

    enamesegenalen kuterehen betasekemetelen

    • @Gebeya2
      @Gebeya2  Год назад +1

      ትንሽ ጊዜ ስጡኝ እረፍት ላይ ስለሆንኩና ማንንም እያወራው ስላልሆነ ነው

  • @gull4738
    @gull4738 7 месяцев назад

    i will embark on lerge business.please let us meet

  • @ወሄነትየገጉዩቲዩብ

    ሰላም ሰላም እናመሰግናን

  • @Kadijah-e3p
    @Kadijah-e3p 6 месяцев назад

    ቁጥርክንአሥቀምጥ

  • @MebriBirhanu
    @MebriBirhanu 4 месяца назад

    ስልጠና አሰጥም

  • @HelenGk-c6k
    @HelenGk-c6k Год назад +1

    ሠላም ነህ፣እኔ፣በፈሳሸ፣ሳሙና፣ዘርፍ፣መሥራት፣እፈልጋለውእና፣ስልክህ፣ብታስቀምጥልኘ፣አመሰግንሃለሁ

    • @Gebeya2
      @Gebeya2  Год назад

      @ubuntu_tube be tele awrughi

  • @gebeyaneshendalkachew5849
    @gebeyaneshendalkachew5849 Год назад +1

    Agzegn benath hawasa begn

  • @abebebekele7200
    @abebebekele7200 Год назад +1

    ግብአቶች ከዬት ይገኛሉ።

  • @birhanugeremew8323
    @birhanugeremew8323 Год назад +1

    ደረቅ ሣሙናዉን ዝም አልከን እየጠበቅን ነው

    • @Gebeya2
      @Gebeya2  Год назад

      Bekrbe ken tebkghi

  • @DawitHagos-lr5fp
    @DawitHagos-lr5fp 9 месяцев назад

    እባክህ ስልክህን ላክልኝ

  • @gemachisdugasa8945
    @gemachisdugasa8945 2 года назад +1

    አባክህን አንተን የማገኝበት አድራሻ ስጠኝ... ስልክም ቢሆን

  • @KalkidanTaye-cs6nb
    @KalkidanTaye-cs6nb 8 месяцев назад +1

    Mamariya bota yte nwe

  • @merekekalaka7821
    @merekekalaka7821 9 месяцев назад +1

    hawassa yetuga new materialu yalew

  • @demewoztesfaye5959
    @demewoztesfaye5959 Год назад +1

    I am interesting ,thank you bro. how can I get your address

  • @silenatlencha8944
    @silenatlencha8944 Год назад

    ስልክህን ማግኘት ይቻላል?

  • @TizibtuBelachew
    @TizibtuBelachew Год назад +1

    Largo masrat falagalw gin
    Chemical alaganyim

    • @zele-wasihu5867
      @zele-wasihu5867 Год назад

      አአ ከሆኑ ኬሚካል የሚገኝበትን ቦታ ልጠቁምዎት?

  • @birhanbirhan6756
    @birhanbirhan6756 Год назад

    ወንድሜ እንዴት ነው አንተን በግል ማግኘት ምችለው?

  • @HusenIbraim
    @HusenIbraim Год назад +1

    ስልክን ለስራ ፈልጌው ነበር

  • @ayneasnake3325
    @ayneasnake3325 10 месяцев назад

    ስልክ ቁጥር ላኪልኝ

  • @BasinasAbebe
    @BasinasAbebe 6 месяцев назад

    ሰላም ዬሴፍ እባክህ አንተ በለቀቅከው መሰረት ተነሳስቼ ቢዝነሱን መጀመር ፈልጌአለው እባክህ እስክቋቋም ድረስ በሀሳብ ከጎኔ ሁን የ4ልጆች እናት ነኝ ልስራና ቤተሰቤን ልለውጥ ተቀጣሪነት ሰለቸኝ inbox access ቢኖርህ ደሞ ለመርዳት ፍቃደኛ ስለሆንክ ሰው ሀሳቡን ያጋራህ ነበር ወይ አድራሻህ የት ነው ያንተን ልጎብኘውና ሀሳቤን ላጋራህ አመሰግናለው

  • @KinduDessie
    @KinduDessie 13 дней назад

    Kidada

  • @seadaeth4898
    @seadaeth4898 2 года назад +2

    Enamsgnalan.💚💛❤🧠🙏🙏🙏

    • @Gebeya2
      @Gebeya2  Год назад

      እኔ አሁን ሌላ ሀገር ነኝ ይቅርታ

  • @GenetweldaGenetwelda
    @GenetweldaGenetwelda Год назад +1

    ኬሚካል የት እንደሚገኝ ንገርን

    • @nuryeyimam-j7v
      @nuryeyimam-j7v 9 месяцев назад

      adis abeba moltual business new yetefaw

  • @AsterMenegsha
    @AsterMenegsha 7 месяцев назад

    በናትህ ስልክህ አስቀምጥልን በናትህ

  • @power8643
    @power8643 10 месяцев назад +1

    ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፋ የሚለው የታላቁ መፅሐፍ ምንኛ እውነት ነው ማንኛውም Chemical engineer or chemist እንኳን በዚህ ልክ አያደፋፍሩም 5000 ብር ለማግኘት ሲባል የሰውን ህይወት የማይጨበጥ ተስፋ እያሳዩ ገደል መክተት ለምን አስፈለገ?????

  • @foziya7925
    @foziya7925 Год назад

    ሰልክ ቁጥር የለው የበለጠ ለመጠየቅ