Seifu on EBS: ድምፃዊ ፋሲል ደሞዝ ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረገው አዝናኝ ቆይታ ክፍል 4

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024

Комментарии • 301

  • @ሚስጥረጊዮናዊት
    @ሚስጥረጊዮናዊት 6 лет назад +106

    ለማተቡ ሟች ነው ምን ጊዜም ጎንደሬ የተባለልን እኮ ዝም ተብሎም አይደል እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ጀግናዬ💗💗💗💗💗

  • @susuhassen7220
    @susuhassen7220 6 лет назад +118

    በእውነት የዋህ ነክ እረጅም እድሜክ ኑርልን😍

    • @sarakonjo1706
      @sarakonjo1706 6 лет назад +1

      Edemia ketina gar yisetehe fasile

    • @GoteTube
      @GoteTube 4 года назад

      ቤተስብ እንሁን ይምጡ ውዴ

  • @ማራትሀገሬንማራትኢትዮጵያ

    እንዲህ ሰዉ በማንነቱ ሲኖርና ሲያከብር ደስ ይላልልሰሰሰ❤❤❤❤❤🌷ጎ❤ን❤ደ🌷ር🌷🌷🌷ፍቅር የፍቅር ሀገር ❤❤❤❤❤🌷🌷🌷❤❤

  • @ሕይወትእናፈተናያልፍይሆን

    የእግዚአብሔር ጥበቃ
    የድንግል ማርያም ምልጃ
    በእድሜ ዘመናችን ሁሉ አይለዬን
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
    አሜን
    አሜን
    አሜን

    • @coredbekele4189
      @coredbekele4189 6 лет назад

      ስርጉተ ወርቅ ዉብአንተ አሜን አሜን አሜን

    • @turuo7039
      @turuo7039 6 лет назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @susizinte9105
    @susizinte9105 6 лет назад +24

    ሰው ሲያውራ ይሰለቸኝ ነበር አንተ አትሰለችም አይዞህ በርታ ፍሲላችን

  • @dasashadunyaw6990
    @dasashadunyaw6990 6 лет назад +4

    እግዚአብሔር ይመሰገን ፋሲል ወግህ በጣም ነዉ የምወደው ደግሞ ሰለ ወንቅሽት ቅዱስ ገብርኤል ብዙ ግዝ ስትናገር እሰማለሁ እና አሁንም አባቴ ኺደህ እየዉ ብዙ ሰዉች እየተፈወሱ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን እና አንተም ሁልጊዜ እንተርቢዉ ስታደርግ ሰለ ወንቅሽ ቅዱስ ገብርኤል በጣም ነዉ እና ደስ የሚለኝ ለምን ብዙ ሰወች ከዳኑ በኾላ ምንም ሲመሰክር አይቸ አላወቀም በተጠየቁበት ቦታ ሁሉ ሰለ እግዚአብሔር ማናገር በጣም ነዉ ደሰ የሚለው በሰማይም በምድርም

  • @bayobayo6104
    @bayobayo6104 6 лет назад +29

    ፋሲሎ የሚስትም የሀገርም አፍቃሪ የኔ ጌታ እውነትም ማተብ አፍቃሪ

  • @ጎንደርኢትዮጵያ
    @ጎንደርኢትዮጵያ 6 лет назад +42

    ኡፍፍፍ ፍሲልዬ ሚስቱን እንዴት እንደሚወዳት እኮ! ሁሌም ስለሷ ካወራ እንባው ይፈሳል

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 6 лет назад

      ለሁላችን ባል ካገባን እንደ እሱ ያርግልኝ ወንድ ልጅ ለሴት ሆነ ብሎ ከገቡት በሃላ ስያንክባከቡ ደስ ይላል

  • @መታመንለራስነው-ኈ7ነ
    @መታመንለራስነው-ኈ7ነ 6 лет назад +80

    ፋሲልዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እና በማንነቱ የሚኮራ ጀግና ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 💚💛❤️ ሰይፉሻ መሰረት መብራቴ እና እድል ወርቅ ጣሰውን አቅርብልን 😌😌🥰

  • @Asdf-sd5vi
    @Asdf-sd5vi 6 лет назад +15

    ወይኔ አለባበሡ እሚያወራው ቃል ደሥ ሢል እውነት ባህልህን አክባሪ አላህ ይጠብቅህ

  • @ወሎዬዋየአንባሰሏየውጫሌዋ

    የኔ ይዋህ እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @hhdjs20
    @hhdjs20 6 лет назад +25

    እድሜህን ያርዝመው 🌹🌹🌹🌹🌹♥♥♥♥♥

  • @ማሕተሜነሽድንግልማረያም

    የኔ የልቤ ትርታ ፋሲልየ የእኛ ጀግና ስወድህ ውስጤ ነህ ስወድህ ከልቤ ነው አንተ ነህ የሀገር የወገን የሀይማኖት የሁሉም ነገር ወዳድ አይዞህ ውዴ የትም ብትሄድም ኢትዮጵያዊነትህን የምታስመሰግን ከነማንነትህ ንፁህ አበሻዊ ሰላምህ ይብዛልን ውዴ 😘😘💘💘💘👍

  • @g.m2702
    @g.m2702 6 лет назад +10

    የኔ ማር ስታስቅ የድንግል ማርያም ልጂ ይጠብቅህ አማኝ ነህ ማተበኛ

  • @እናትነትእውነትነውአባትነ

    እናመሰግናለን ሰይፉ እደዚህ ምርጥ ሰው ግልፅ ኢትዮጲያዊ ስለጋበዝክልን

  • @sintateshome8468
    @sintateshome8468 6 лет назад +39

    ጀግና ሚስት ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @coredbekele4189
    @coredbekele4189 6 лет назад +48

    ፋሲልዬ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ያማራ ልጅ የኛስለሆንህ ደስ ብሎኛል በሀይማኖቱ በማንንነቱ የማይደራደር እንወዳሀለን ሴፍሻ ድገምና አምጣልን ሳምንት 💋💋😍😍😍😍🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @ሂሩትየደሙፍሬ
    @ሂሩትየደሙፍሬ 4 года назад

    ጀግና ጎንደሬ ነህ ላገርህ ዋጋ የከፈልክ እንዳተ አይነቱን ያብዛልን ቅንነትና መልካምነት ግልፀኝነት ጀግንነት ሁሉን አሞልቶ የሰጠህ. ትዳርህ ቤትህ ያንተ የሆነው ሁሉ ይባረክ

  • @Only1God777
    @Only1God777 6 лет назад +3

    *ዎው በጣም ሴሜታዊ ሁኖ ነው ሚያወራው በጣም ይገርማል ፍሲል ታላቅ ሰው ትክክለኛ ኢትዮጰዊ ጎንዴሬ ጀግና ነህ ወሬ አዎቂ ነህ ተደጋጊም ቃለ መጠየቅ ነው አዲሰ ነገር የለውም ሀገር ከመመለህ ውጭ ግን ከወሬ ቀንሰህ እሰኪ ዜሜውን እንጉርጉውን ጃሎውን ልቀቀው እንሰማህ ወያኔን በፍከራህ ድራሹን አፀፍው ብትንትን አድርገው በመትረይሱ ወይም በመድፍኡ*

  • @Anedenet11
    @Anedenet11 6 лет назад +13

    He makes me laugh and cry when he talks about his wife. Original and genuine Ethiopian.

  • @አዲስአበባአዱገነት
    @አዲስአበባአዱገነት 6 лет назад +5

    እመብርሀን ዘመናችሁን ይባርክ አንተ የተባረክ ነህ

  • @ydhdhfjf8798
    @ydhdhfjf8798 4 года назад +2

    መቅደስ በጣም እድለኛነሽ ይህን የዋህ ፍቅር የሆነ ሰው ሰቶሻል አንችም ጠንካራ ሴትነሽ. እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @ethiozare8001
    @ethiozare8001 6 лет назад +11

    ፋሲል ደመወዝ እራሱን የሆነ ምርጥ የቁርጥ ቀን ልጅ ነው። ክብር ይገባሃል!

  • @monalizamonaliza6612
    @monalizamonaliza6612 6 лет назад +22

    ኢትዬጲያን ባንተ ዉስጥ ማየት ይቻላል ምርጥ አማራ ቆፍጣና የጀግና ዘር

  • @aytenewayal8103
    @aytenewayal8103 3 года назад +1

    በእውነት ንጹሕ ኢትዮጵዊ ነሕ ድንግል ማርያም ትባርክሕ መቸም ቢሆን አድናቂሕ ነይ።ሰይፉንም በተመሳሳይ!!!!!!

  • @messidia8350
    @messidia8350 6 лет назад +6

    ተባረክ እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @ሚኒልክጥቁርሰው-ፀ2ደ
    @ሚኒልክጥቁርሰው-ፀ2ደ 6 лет назад +37

    ❤❤❤ ደሞዝዬን ስላቀረብክልን አመሰግናለሁ ሰይፍሻ

  • @አመሰግንሽዘንድምክን-ረ8ጸ

    እግዝያብሄርን ቃሉን አክባሪ መልካም ሰው ነህ ።እንደውም ያሁን ወቅት አንዳንድ ሰዎች ወይ የመከራዘመን የሚያስታውስ ውለታ በካልቾ ናቸው መልካም ነት ለራስህ ነው እግዝያብሄር እድሜ ጤና ይስጣችሁ ጥሩ ምሳሌ ናችሁ

  • @እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ኸ9ጸ

    የኔ ጌታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የዋህ ምን ይሆናል

  • @አብይውስጤነውለእናቴስልኖ

    እውነት ለመናገር የትኛውም እተርቢ አርቲስቶችን ሲያቀረብ ተመስጬ አዳምጬ አላውቅም ዛሬስ እባይን መቆጣጠር አቃተኝ ደስታና አዘን ቅልቅል ኦኖብኝ በማንነቱ የማያፍር አውቀናል ባይውች እንኳን 6 አመት ቁጭ ብለው አሜሪካን 2 ወር ከተቀመጡ አማርኛን ለመርሳት እንግሊዝኛ ብቻ ለማውቅ ጥረት የሚያረጉ ስት ስው አለ ኡፍፍፍፍፍፍ ፋሲልዬ ቃላት አጣውልክ እኔ ልሙት ስልክ ብቻ እድሜክን ከጤናጋር ያርዝምልን. የብረት መስሶ ያድርግልን የኔ የዋ ገራገር😢😢😘😘😘😘💖💖💖💖💖💖

  • @Eexx-u7d
    @Eexx-u7d Месяц назад

    ፋሲልየ. እኔ እወድሀለሁ ሙዚቃወችህ ሁሉይመቹኛል በሰላም ያኑርህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @እዩየዲቲ
    @እዩየዲቲ 6 лет назад +1

    ፋሲሎ ምርጥ እኮ ነህ በኢትዮጵያዊነትህ የምትኮራ ሁሉም ሰዉ እንዳንተ ቢሆን ባህሉን ቢያከብር

  • @t.t.habsheawy6471
    @t.t.habsheawy6471 6 лет назад +7

    አወ ፋሲልየ ሚስትክ ላንተ የሆነችልክን አውቃለሁ ዋንዛየ ላይ የኔ ልዩ በጣም ነው የምትወደድ

  • @Tube-jx6ox
    @Tube-jx6ox 6 лет назад +2

    ፋሲልዬ ኑርልን እውነተኛ ጎንደሬ ነህ እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ እመኝልሀለሁ

  • @አባቴኮለኔልዩነውስደተኛነ

    ፋሲልየ መልካም ሠው ስወድህ

  • @gerrygerry7204
    @gerrygerry7204 6 лет назад +4

    ፍሲልዬ ምርእ ኢትዬጲያ ዊ ጀግና 🇲🇱🇲🇱 አምላክ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @samrawit4627
    @samrawit4627 6 лет назад +16

    ውይ ጫወታክ ደስ ሲል ፍሲልዬ ተገናኛችው ከሴፍዬ 2ት ተጫዋቾች

  • @haymanotbogale6245
    @haymanotbogale6245 6 лет назад +12

    አውነትም ማሕተምኛው ጎደሬ

  • @hadi6037
    @hadi6037 6 лет назад +8

    ጀግና ጎንደሬ ያገሬ ልጅ እኮ ነህ ሁሌም ሰላምህ ይብዛ ክፉ አይንካህ

  • @የወሎልጂነኘ
    @የወሎልጂነኘ 6 лет назад

    ፉሲል የ የኔ ጀግና እግዚያብሔር እድሜና ጤናይስጥህ ለሚስትህ ክብር ደስ ይላል በታ እግዝያብሔር ይመስገን ላገርህ መብቃትህ ልጂህም እግዚያብሔር ያሳድግልህ

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ

    ጥሎብኝ ፋሲሎን እወደዋለሁ አደንቀዋለሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤናዉን ይስጠዉ ከነ መላ በተሰብህ ♥♥🌷🌷🌹🌹♥♥🌷🌷♥♥🌷🌷💚💛♥

  • @tamirattadesse5561
    @tamirattadesse5561 6 лет назад

    እጅግ ምርጥ ስው...ረጅም እድሜ ይስጥህ.

  • @demelashaklilu4509
    @demelashaklilu4509 2 года назад

    የእኔ ጀግና ረጅም እድሜ,,,,,,,,,,,,,,,,ይስጥልኝ

  • @MaSi-zt3ji
    @MaSi-zt3ji 6 лет назад +22

    ፍሲልየ ስውድድድድክ ጨዋታክ ደስ ሲል ጎንደሬው

  • @tigistabdisa1957
    @tigistabdisa1957 2 года назад

    ፋሲሎ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ የኔ የህዋ ❤

  • @mikemeku7085
    @mikemeku7085 6 лет назад

    በእውነት የዋህ ነክ እረጅም እድሜክ ኑርልን

  • @መሲሐበሻ
    @መሲሐበሻ 6 лет назад +5

    የኔ አባት ፍሲል አይዞህ አልፎ ተዳከመ ይሁሉው ፍተና

  • @mswubet2674
    @mswubet2674 6 лет назад

    ፋሲልየ ቃላት ያጥርኛል
    እድሜ ፅጋ ይስጥህ እግዛአብሔር

  • @dinali1902
    @dinali1902 6 лет назад +4

    የኔ የዋህ ፋሲልዬ ትዳርህን ይባርክልህ አምላክ ... የዋህነትህን አውቆ መልካም ሚስት ሰጥቶሀል

  • @indosdam9016
    @indosdam9016 3 года назад

    አይ የጥንቱ የጥዋቱ ያባቶቻችን ወግ እንዲህ ነበር የሚያወጉት።ፋሲል ደሞዝ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ።ጠላቶችህም ወደቁ ደቀቁ ይሄንንም እንኳን ለማየት አበቃህ።

  • @pkp8919
    @pkp8919 6 лет назад +9

    ስወድህ ፋሲልየ ባማራናቴ ኩርት እላለሁ የወሎዋአ ነኝ

    • @tizta7097
      @tizta7097 6 лет назад +1

      በኡነት ኮመት ሰጥቸ አላቅም ምርጥ ግልፅ ሠው

  • @arsemalij4627
    @arsemalij4627 6 лет назад

    እዉነት የዋህ ነህ እግዚአብሔር እንዳወረደህ ነህ በጣም ደስ ትላለህ

  • @almazgizachewchanie9443
    @almazgizachewchanie9443 5 лет назад +1

    ጀግና በማንነቱ የሚኮራ ፋሲልየ 1000 አመት ኑረልን❤❤❤❤

  • @fikertafikerta4925
    @fikertafikerta4925 6 лет назад +3

    እንደው እግዚያብሄር ይመስገን ይህ ሁሉ አለቀ አለፈ እናቴ ድንግል ማርያም እረዳችህ የኔ ውድቀን ወጣ እህህህህህ

  • @asmarech591
    @asmarech591 6 лет назад

    ደግነትህ ፍሲል ገራገር አርጅምና እድሜ ይስጥህ

  • @abdinmohammed6171
    @abdinmohammed6171 2 года назад

    Wow Fasil gobez lemisth yaleh fikir wow gobez❤❤❤

  • @geniaimiro1414
    @geniaimiro1414 6 лет назад

    ደጋግሜ ባየዉም አይሰለችኝም ጀግና የዋህ ግልፅ ሀገር ወዳድ እድሜ ይስጥህ ፋሲል

  • @queenqueen73
    @queenqueen73 6 лет назад +1

    yewunet jegna nek Agerkinna mistikn wedaj! Mirt Ethiopiawe! love you!

  • @hiyamhiyam162
    @hiyamhiyam162 6 лет назад +1

    mekdi tebareki yene konjo

  • @ethiosankofa4690
    @ethiosankofa4690 5 лет назад

    I love Fasil..he is true Ethiopian..very honest

  • @Mimi-lm5ng
    @Mimi-lm5ng 6 лет назад +3

    ውይ ፋሲል እንደዚህ አይነት ሰው ነህ ብታወራ ብታወራ አትጠገብም።

  • @mikemeku7085
    @mikemeku7085 6 лет назад

    ፋሲልዬ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ያማራ ልጅ የኛስለሆንህ ደስ ብሎኛል በሀይማኖቱ በማንንነቱ የማይደራደር እንወዳሀለን ሴፍሻ ድገምና አምጣልን ሳምንት

  • @ኣበባኣሰፋ
    @ኣበባኣሰፋ 6 лет назад +1

    ልክ ነህ ሴት ልጅ እናትህ እህት ሚስት ናት ኡፍፍፍፍ ስለ ስለ ሚስጉ ስያልቀስ አስለቀስኝ ዕድሜ እና ጤናን ይስጥህ ምርጥ

  • @ሀያቲነፍጠኛዋቤተአማራየሸ

    ኡፍ የኔ ጌታ ሚስትህም አንተም ምርጦች ናቹ አላህ እረጅም እድሜ ይስጣቹ

  • @zd3898
    @zd3898 6 лет назад +9

    ምርጥ ያሃብሻ ልጅ

  • @emuhabesha4475
    @emuhabesha4475 6 лет назад +6

    አየሁ ኢትዮጲያዊ ፋሲል ደሞዝ 💚💛❤

  • @ወይንሀረግየማርያምልጂማን

    ምርጥ ኢትዮጵያ ዉይጀግና ኢትዮጵያ ዉይቃላት አጣሁልህ እግዚአብሔር አምላክ በሄድክበት ሁሉይከተልህ የኔየዋህ 💖💖💓💓👍👍

  • @tigstgetawa
    @tigstgetawa 6 лет назад +7

    Yene gerager deme 💚💛❤💪

  • @mamiteeuntue9282
    @mamiteeuntue9282 6 лет назад

    የኔ ጌታ ፍሲሎየ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @yiluman8415
    @yiluman8415 3 года назад

    ፍስልየ ወንድማችን ዕድሜና ጤና ይስጥህ

  • @tegistedejen6108
    @tegistedejen6108 6 лет назад +3

    የዋህየ ጀግናው ጎንደሬ

  • @zenawitekalign8529
    @zenawitekalign8529 6 лет назад

    He has honest and genuine personality I like him. His life will be changed unpredictably thanks to Almighty God.

  • @helensweet5226
    @helensweet5226 4 года назад +1

    የኔ የዋህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አቦ😍😍😍😍🙏

  • @masudrana5083
    @masudrana5083 6 лет назад

    ደስስስ እሚል ሰውየ እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @ወለተማርያም-ዘ7ቨ
    @ወለተማርያም-ዘ7ቨ 6 лет назад +9

    ፍስልዬ የሀገሬ ልጅ የወረታ 20004 ላይ በአካል ከባህርዳር እስከ ወረታ አብረን ነበር የሄድነው አሁንም ዳግም እንደማገኝህ አምናለሁ

    • @giveyaneshnagussie9738
      @giveyaneshnagussie9738 6 лет назад

      ወለተ ማርያም የአገረ ልጅ ወረታ አለምበር ደብረታቦር 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘

  • @hanatelake9553
    @hanatelake9553 6 лет назад +6

    የኔ ጀግና 😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @selamabrham3728
    @selamabrham3728 6 лет назад +1

    ፍሲልየ የእግዚአብሔር ሰው ስወድክ🌹😘😘🌼💐🌺❤️🌸🌷💐🌺😘❤️

  • @tenad7309
    @tenad7309 6 лет назад

    ፋሲል ደሞዝ ለሚስቱ ያለው ፍቅርና ክብር የተለየ ነው:: እድሜና ጤና ይስጣችሁ🙏🏾

  • @tenad7309
    @tenad7309 6 лет назад +1

    ወይ ጥላ? ፋሲል ደሞዝ በሳቅ ገደልከኝ:: እውነት ሲነገር ከልብ ያስቃል:: ፋሲልዬ ኑርልን🙏🏾💚💛♥️

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj 2 года назад

    ፋሲልየ ስወድህ ኑርልኝ ጀግናው።

  • @ronaldbatuse2359
    @ronaldbatuse2359 6 лет назад +2

    የጀግና ዘር ጀግና ነው ፋሲልየ
    የቴዎድሮስ ዘር ሆኖ ፍርሃትና ውሸት አንወድም
    💓💛💚👍👌👌

  • @ydhdhfjf8798
    @ydhdhfjf8798 4 года назад

    ደመውዝ ይሙት አፌ ቁርጥ ይበልል ፋሲሎ እኔም እንደአንተ የአባቴ አፍቀረ ነገ💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @habtemariamht6017
    @habtemariamht6017 Год назад

    የማይጠገብ ቃለ መጠይቅ። ፋሳ

  • @ምንላርግልህ
    @ምንላርግልህ 6 лет назад +5

    ሰይፍዬ ዛሬ ገና ሰው አቀረብክ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @meseretgetachew546
    @meseretgetachew546 6 лет назад

    እግዚአብሔር። እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ

  • @wellTube1
    @wellTube1 6 лет назад +5

    እስኪ ፋሲል ደሞዝ ና ሰይፉ ፋንታሁን የሚወድ ላይክ ና ሰብስክራይብ አርጉኝ እና አስደስቱኝ እንድ ትብብር ቁጠሩት

  • @ህወትከባድነች
    @ህወትከባድነች 6 лет назад +1

    ፋሲልዬ ጀግናዬ አስለቀስቀኝ !!😢❤❤

  • @Aa-yv3fb
    @Aa-yv3fb 5 лет назад

    ያገሬልጅ ጀግናው አድናቂህ ነኝ።

  • @saron5789
    @saron5789 6 лет назад

    ፋሲልየ የኔ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነቤተሰብህ

  • @OneLove-rm5ly
    @OneLove-rm5ly 5 лет назад

    ፋሲል ምርጥ የአማራ ልጅ

  • @elenideres8258
    @elenideres8258 6 лет назад

    ፋሲሎ የኛ እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @kabaayalew2411
    @kabaayalew2411 6 лет назад +2

    ምርጥ ሰው ነህ

    • @cavsvvggs4546
      @cavsvvggs4546 4 года назад

      💚💛❤💚💛❤💪💪💪👪👪👪👪

  • @userdsd6088
    @userdsd6088 3 года назад

    የኔ የዋሕ አላሕ ይጠብቅሕ

  • @zuzubint8118
    @zuzubint8118 2 года назад

    የአማራ ኩሩ ጀግናው

  • @نور-ح4ت3ف
    @نور-ح4ت3ف 2 года назад

    ምርጥ ሰው ነው ፋሲሎ ግን አንዳንድ ግዜ ሊበን ሁኖ የሰራው መኮነን ተፈሪን ይመስለኛል ክበርልኝ ፋሲል

  • @ማአዚነኝየጎንደሯዋየፍቅር

    ፉሴልየ የኛ ዉብብብ እንወድሀለን🇬🇳❤👈

  • @አልማዝየማርያምልጅ-ደ7ኈ

    ፍሲልየ ርጅም እድሜ ይስጥህ ስወድህ

  • @tigistadane1683
    @tigistadane1683 6 лет назад

    ምርጥ አማራ

  • @AAA-rl9lq
    @AAA-rl9lq 5 лет назад +1

    We ETHIOPIAN love you fasil

  • @tigistabdisa1957
    @tigistabdisa1957 2 года назад

    እውነት ነው ባለማተብ ፋሲሎ 🥰🥰🥰