Fasil Damoz, you are just a great singer, you felt us, the whole house of Israel loves you, God will protect you and the State of Israel and Ethiopia, Amen and Amen💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤
Betam yetele sew neh eko fasil demo enedema ena tena yeteseteh lezelalem kefu ayekah israel hulam aneten lemekebel ayekefatem bedeseta new metekebel thanks bro
It is my opinion, Ethiopian and Israel are great deeper in historical and regional, it have common mutual interest. However staying together by any things for ever. Long lives Ethiopia and Israel.
ፋሲል ደሞዝ በጣም እወድሀለሁ አድናቂህ ነኝ ከእስራኤል
ምን አለበት ብተወስዱኝና ሀገረ እግዚአብሔር እስራኤልን ባያት ተባበሩኝ
እስራኤል ጎንደር ነው የሚመስለኝ በጣም ነው የምወዳት እንደጎንደር
Yihe achbrbari sewye ale
እስራኤላውያን ሰልፍ አልወጣችሁም
እኔም እወድሻለዉ
አስመልጠኝ
አንጋፋው ተወዳጁ ሙዚቀኛ ፋሲል ደሞዜ እነዚህን እግዚአብሔር መርቆ የፈጠራቸወን ሁለት ሃገሮችና ህዝቦች የአንድነት ታሪካቸውን በሙዚቃ መልክ መግለፅህ በጣም እናመሰግናልን ሁለቱንም ሃገሮች እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣላቸው
ፋሲል እድሟና ጤናውን ይስጥህ እንወድሃልን በርታ ወንድማችን
ጎበዝ እናመስግናለን ቤተ እስራኤሎች ኑርልን🙏🏿
Take me
תודה רבה פסיל דמוז ,ፋሲል ደሞዝ እናመሰግናለን❤
የአርባያ በለሳ ተወላጁ ቤተ እስራኤል ኢትዮጵያውዩ አድናቂህ ነኝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ ከእስራኤል❤
አርባያ❤
ሰላም እንዴት ነህ ::ሰላምታየ ከደደሀ በለሳ 👍
@@yeshitladebebe7721 ሰላም ሰላም ያገሬ ሰው ደሜ ሰላምህ ሰላማችሁ ይብዛ ፣በግል ባዋራህ ፍቃደኛ ትሆንልኛለህ ?
@@menilkwasse3386 ፈቃደኛ ነኝ የምኖረው San Francisco CA. ነው አንተ Israel ነህ?
@@yeshitladebebe7721 አው እስራኤል ነው እምኖረው ፣የጠየኩት ምክንያት አገር-ቤት ኢትዮጵያ መስሎኝ ነው ፣በለሳ ሰለወይና አቦ ነው ተወልጀ ፣በ፲፪ አመቴ ወደእሰራኤል የሄድኩት ፣ ያስደጉኝ ጎራቤቶቸና ጓደኞቸን ለመጠየቅ ነው ፣በጣም አመሰግናለሁ ባለ/ህበት/ሽበት ሰላምሽ/ህ ይብዛ ለትውልድ ሃገራችን ኢትዮጵያ ያብቃን❤️
ዕድሜ ጤና ይስጥልን የሀገር ባለውለታ እና አለኝታ መሆን ትልቅነት ነው እናከብርሀለን እንወድሀለን ትውልድ እና ሀገርን ያስተሳሰረን ስሜት ገላጭ እውነተኛ ክርስቲያኖች እና እየሩሳሌም ባለ ታሪክ መሆን መታደል ነው ፍሲል እንወድሀለን ።
ፋሲልን የምቶዱ በ like ግለፁልኝ❤❤❤
❤❤❤
አባቢ የኔ መልካም የዋህ❤❤❤❤❤❤❤❤ እሱን ማይወድ ማሃይም ብቻ ነዉ😢😢
እወደው ነበር ግን አሁን ዘረኛ ነው ። ሢቀጥል ከእሥራኤል ጎን ነው
እና እስራኤል ወገናችን አይደለም ለዛውም ጎንደሬዎች ቤተ አምሀራወች ነን
@@OmerMohammed-j3w ገደል ይግባ ስለ እስራኤል የሚያገባኝ ነገር የለም በለው ---አምሐራ ትግል ላይ ነው
ሀቀኛው! የዋህው!ገራገር እና በማንነነቱ የማያፍር በሀገሩ ወግ እና በህል የሚኮራ ድንቅ የጎንደሩ ተወላጅ የማራው ኮኮቭ ህዝብ ሳይነቃ የተዋጋ ጀግና ሰው ነው ፍሲል ደሞዝ እንወድህ አለን
SHALOM FASILO
ፋሲል እግዚሐቤር ዕድሜና ጤና ፀጋ ይስጥህ ለዘላለም ኑርልን כולהכבוד לך 🇮🇱💪
ደስ ሲል
ፈጣሪ ይመሰገን እኔም እስራኤል ነኝ ከዘፈኑ የበለጠ የስራኤል ባዴራ ሳይ የሚሰማኝ ደስታ ወደር የለውም በጣም ደስ ይለል❤
ውስደኝ በማርያም
ይመችህ
እውነት ነው እኔም እንባየ ነው የሚመጣው ሳየው ገና ባንዴራውን
ሀገሬ ጎንደር ወገኔም ጎንደር ዘሬም ከአማራው እስከ እስራኤል አይዞህ ወገኔ በአማራ እና በእስራኤል ላይ የተነሳው ጠላት ይጠፋል እና ጠፈዋለን በህብረት በርታ ፋሲል የህዝብ ልጅ
טוב תודה🎉🎉🎉
ፍሱካው በጣም በጣም እድሜና ጤና ይስጥልን አንድነታችንን በዘፈን ስለገለፅህልን እጅግ እጅግ ጥሩ ስራ ነው እናመሰግናለን ምርጥ ሰው የፍኖ ጀግና ናልን እስራኤል እባክህ
ፋሲልዬ እንወድሃለን❤❤❤❤❤ትችላለህ🎉 ሰላም ለእስራኤል🎉 Pray for Israel the holy land❤
Anchi yeshermuta lij enatahi tbeda
ዘንድሮ አለ ነገር(አረሱት) የምንግዜም ምርጥ የትግል ዘፈን
ዋውውውውውውውው
ፋሲል በጣም እንወድህ አለን በጣም ደስ የሚል ዘፈን ነዉ ፈጣሪ ይጠብቅህ እስከቤተስብህ ድረስ።❤❤❤❤❤
ዋው ዋው 👏👏
የምወድሕ💃💃💃💃❤️❤️
Fasil Demoz our hero
ፋሲል ደሞዝ በጣም እንወደህክ አለን እናከብርህ አለን🎉🎉🎉❤❤❤
Forever Israel 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱Israel❤❤❤❤
ፋሲልየ ሽህ አመት ነርልኝ
የማትታደስ ነገር ፋሢልየ
Love it !!!!!
ፋሲል የህዝቡ አንቂ እንቁ ነህ በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤
ፅዮናዊ ፅንኛው ፋሲል
የኔ ጀግና የ ወልቃይት አባት , አንተን የምገልፅበት ቃል የለኝም። ግን ብዙ አትዘግይ ህመማችን ሁሉ በዜማ ንገረን==========❤❤❤
ፋሲልዬ የእስራኤል አምላክቀርውን ዘመን ይባርክ
Fasil deg sew egzabher ybarkh
Ayyy fasil dirom jolly nbrik ahun
ዋው ደሥ ሲል ኑርልን ፋሲል
አንበሳው ፈሲል ደሞዝ የአማራው አርበኛ ማንም ሳይነቃ የነቃ ጀግና የአባቶች ልጅ በዕድሜ በፀጋ ቆይልን
יפה מאוד איזה שיר יפה אוהבים אותך חיים שלנו
አዎ በጣም ደስ ይላል ግን እስራኤል የምትባል ሀገር አማራ ነው የሚኖርባት ???? አላቅም ነበር ውስዱኝ በኔ ውጭ ልያት❤
@Tamesgenእኔንም በወስዱኝ Dagen
Most here from amara reagion but olso tigray and South Ethiopia @@TamesgenDagen
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፋሲል I hope አንድ ቀን አንተን የሚመጥን ግጥም እንደምሰጥህ🙏❤️🇮🇱
Ethiopia my country you have all my love proud to be africa
ፋሲልየ ስወድህ ሺህ አመት ኑርልን ጀግናችን❤️❤️❤️❤️❤️
ፋሲል ኑርልን ።የእስራኤ አማራዊም ይመቻችሁ
We ✡️
Hy
Selam
ዋውው ፋሲል የኔ ጀግና ስወደው🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
ፋሲልየ ሽህህህህህህህህህህህ አመት ኑርልኝ
ፋሢሉ እድሜህን ያርዝመው 🎤🎤🎤🎤🎤🎤👏👏👏👏👏👏👏
ፋሲል በጣም ግሩም ሙዚካ እንወድሀለን ከእስራኤል❤❤❤❤
Fasil yefano yemaberetacha kererto, akraralet !!!!
ፋሲል ደሞዝ የኛድምፀ መረዋ ለዘላለም ኑረልን
❤❤❤❤ אוהבת פסיל
ፋሲል ዘፈንህ ሁሌም ትርጉመ ብዙ ነው::
פסיל דמוז האגדי, אין עליך. תודה רבה על השיר הקצבי והמדהים.
מי שאוהב את פסיל לייק, עם ישראל חי !!
Fasil Damoz, you are just a great singer, you felt us, the whole house of Israel loves you, God will protect you and the State of Israel and Ethiopia, Amen and Amen💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤
ሽአመት ኑርልኝ
ፋሲል በጣም አድናቂህነኝ ሁሌም ተውዳጅ ድምጽነው ያለህ❤❤❤
ፋሲልየ በጣም ነው እምንወድህ
אין אלך פסל ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂🖕👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መጣም እናመስግናለን እድሜ እና ጤና ይስጥህ ያገሬ ልጅ
አንጋፋው ፋሲል ደሞዝ ክብር እና ጤና እድሜ ይስጥልን❤
እናመሰግናለን ፋሲል ድምጽ የጎንደር አማራ።
የኢትዮጵያንና። የእስራኤል ህዝብ ስንሰለቱ እንዳይበጠስ የሚያደርግ ትልቅ ሙዚቃ ነው።
❤❤❤❤ፋሲል የምግዚም ምርጥ ዘፋኝ 🎉🎉🎉🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱
ዋዉ❤🎉
እናመሰግናለን ፋሲልየ ትለያለህ ምርጡ አኢ/ያዊውኑርልን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤ כול הכבוד לך פסיל דמוז.
ፋሲል አድሜና ጤና ይስጥህ ኑርልነረ
Fasil you are unique and like you too much!!!!
Betam yetele sew neh eko fasil demo enedema ena tena yeteseteh lezelalem kefu ayekah israel hulam aneten lemekebel ayekefatem bedeseta new metekebel thanks bro
ውቢቷ እስራኤል ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤❤❤
ፋሲል የአማራ ቀኝ እጅ እወድህ አለሁ
ፋሲሎ ኑርልን ጀግናችን ነህ
ዎውውውው ምርጥ ስራ መልካሙን ሁሉ እመኝልሐለሁ ወንድም አለም ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
ፋሣል ተባረክ በፎቶ ቢደገፍ ማር ነው በርታ
My fasil💪💪
ዋው❤🎉
ፋሲል ጀግናው ለፋኖም በነካ እጂህ ዝፈንልን
እናታለም እስራኤል ለዘላም ኑሪይ የአለም ትምስላሌየ
Fasil sewodeh kiserale alem
Anet megezam gobez neh❤❤
ያዝ እንግድህ ❤️❤️❤️❤️👌👌🥰🥰🥰🇨🇬🇨🇬💋💋🌹🌹
Love you so much our brother 😢🇬🇧🇲🇱🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏
big respect fassil Ethiopian artist
Hy
ፋሲል ደሞዝ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
እልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልል💚💛❤️
Hy
Selam
ኑርልኝ ❤ወድሜ 😘😘😘ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ 😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍😍
It is my opinion, Ethiopian and Israel are great deeper in historical and regional, it have common mutual interest. However staying together by any things for ever. Long lives Ethiopia and Israel.
ፍሲልየ የኔ ውድ አድናቂህ ነኝ ከውዲቷ ሀገር ኢትዮጵያ
ጀግናየ💪💪💪💪💪💪
ፋሲል እኮ በጣም ነው ምወድህ ኑርልኝ እሰከ ዘላለም ❤️❤️❤️❤️
ፋሲል እድሜህን ያርዝመው ፈጣሪ አሪፍ ስራ ነው አርበኛችን ይመችህ አቦ🙏🙏🙏🙏
Fassil thank you so much ❤❤❤❤❤❤
በርታ አርበኘየ ማንም ባልነቃበት ጊዜ ዋጋ የከፈልክልንን መቸም አንረሳው አረሱት አረሱት የመተማን መሬት ያውም የኛን እጣ እነሱ ምን ያርጉትከኛ ሠው ሲታጣ
ቤተ እስራኤላውያንን ለኢትዮጵያ እንደ ሀገር ጸንታ እንድትኖር ከሌሎች ብሔረሰብ ጋራ ያልተናነሰ ልዩ አሰተዋጽኦ አድርገው ኢትዮጵያን መሰርተዋል እንዳለመታደል ሁኖ ግን ተገቢውን እውቅና እና ክብር በመንግሰት ሆነ በኢትዮጵያ ህዝቦች እሰካሁን ድረሰ አላገኙም ።
ፋሲል የኔ አባት አድናቂህ ነኝኮ በጣም እወድሀለሁ
ምርጥር ስራ ነው ደስ ይላል::
Well fasil
ሽ ዓመት ኑርልን ፋሲላችን እንወዳሃለን።
ፋሲልዬ ውድ የሆንክ ድምፅ መረዋ እንዴት ልባችንን በመለው እስራኤል እንደነካህን እግዚአብሔር የልብህን መልካም ምኞት ይስጥህ እንወድህአለን ፋሲል ደሞዝ ምርጥ ተወዳጅ ነህ የእስራኤል አምላክ ይባርክህ ❤❤❤❤❤
እኔ እስራኤል ነኘ ሞጣ ቀራኒወንን እና ፋሲልን በጣም ነው የምወዳቸው
I’m Israel 🇮🇱 and Ethiopia love you too
No 🇪🇹 amara💪💪💪💪💪💪💪💪💪
ፋሲሎ የኛ ጀግና በርታልን💚💛❤️
Wow wow betam dess emeil enamesegenalen
Shalom Fasilo
ዎው 👍🙏🏽
ፋሲል ምርጥ ዘር ውድ ውድ ዘር
Big love fasil❤❤
ፋሲል እድሜና ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤