I’m Protestant believer came from Eth Orthodox.Never forget how we celebrate Gena starting Eve in church .the entire world was watching is celebrating Jesus Christ birthday
If it's about to me, they are all should stay home and let them know that all of this so-called( persists) where they have been when all of their members slowtored and never said a word😮 😮😮
Yes I’m Ehio Canadian live in Canada for the last 40 years yes I was supporting Liberal party so many years. As you know this time the country economy has been declining.so Justine Trodou made good decision to resign. Abiy Ahemed should do the same thing.otherwise he will end up under the tunnel like Mohamed Gadafi.
እንኳንስ ክርስቲያኖች እኔ የእስልምና እምነት ተከታይ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል አልሃምዱሊላህ 🙏🙏🙏
❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤ 🙏🙏🙏
ድል ለፋኖ ድል ለተገደሉወ አማራ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀግኖቹን ቆንጆዎቹን የአማራ ፉኖዎች ፈጣሪ ይባርክልን መልካም የገና በአል !!!!አሜን
ወይኔ ወንድሞቼ ፋኖዎቼ እረየሰማዩ አምላክ ይጠብቃችው ውይ እናንተኮ ፍቅር ናችው አዛኝ ፈጣሪ ድሉን ያናንተ ያርገው ዉድድ ነው የማረጋችው ጭካኔ የሚባል በዘራችው የሌለ
ፋኖየህዝብ ልጅ ነው ሥንል በምክንያት ነው❤
❤❤❤ፋኖ የአማራ ህዝብ የቁርጥ ቀን ልጅች
በጣም ደስ ይላል። ድል ለፋኖ(ዘርማ)፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!! ❤😂❤
ፋኖዎች እባጋችሁ እዳትዘናጉ ራሳችሁን ጠብቁ
ደስ ይላል የህዝቡ ጉጉት ለፋኖ የሚያሳየው ፍቅር
አደሬ እንኳን አብሮ አደረሰን።አእላፋት ዝማሬ ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያንን አበራ አደመቀ
ከንቲባ አብይ ኦርቶዶክስን አታሸንፍታም እግዚአብሔርን ያሸነፈ የለም 🙏🙏🙏
ደርዬ እንኳን አደረሰህ 🙏🎊🎇💚💛♥️
በመላው አለም ለምትገኙ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል አደረሳችሁ🙏🎉🎉🎉🎉👏
ፋኖ 💪💪💪💪💪 ያሸንፋል💚💛❤️
✝️💐 ሲኖዶስ አይሰነጠቅም ቃሏም አይበረዝም 💚💛💛💛💛💛❤️ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ።
Thank you Dere tikikil. God bless you.
Thank you Dere God bless you with your dear family.
ክበርልን❤❤❤
የተከበረች የጥንት የጥዋቶ ኦርቶዶክሰ ለዘላለም ትኖራለች ጠላቶቾ ይጠፋሉ።
እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤❤
Amen amen Dere. God bless our Fanos
በርታለን ዴሬ መረጃህን እነሰማንነው ኑርልን
መልካም የገና በዓል !! ፋኖ ያሸንፋል !!
Tikikil Dere thank God
Amen enkuan abro aderesen
እንኳን አብሮ አደረሰን
Fano is in the heart of Ethiopians.
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን
እልልልልልልልልልል 44 ታብታችን ንገሱለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
This is very heart warming for us.
Welcome Jegnachin Dere Enkuan Abro Aderesen Dere
ወጣቱ ኢትዮጵያዊ በእውነት ኢትዮጵያዊ ነት በአፉ ሳይሆን በልቡ ውስጥ ነው።ይገርማል።
ፋኖወች💚💚😍😍
Great job!!
ደሬ እንደዚህ ዓይነት አቀራረብህ ነው የሚወደደው።
🔻ለመላው ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ👏
Fano the Ethiopian light the world baze God bless you guys forever
እንኳን አደረሰህ ደሬ ከነመላ ቤተሰብህ።
ሥለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመሥገን ❤❤❤
ዴሬ እኳን አደረሠሕ
I’m Protestant believer came from Eth Orthodox.Never forget how we celebrate Gena starting Eve in church .the entire world was watching is celebrating Jesus Christ birthday
ምንም ሆነ ምእን አማራ ፋኖ ያሸንፋል ❤❤❤❤
ሁሌም የሰዎችን ችግር በመጋራት ነው የማውቅህ ይህንን ከሚያሳየኝ ሞት ለእኔ እረፍት ነበር እራሴም ላይ መጥፎ ነገር ለማድረግ አስብና ልጆቼ በተለይ ትንሿ ታሳሳኛለች ደሩ እንዳው በእኛ ህይወት ውስጥ ማድረግ የምትችለው ነገር ካለ
እልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤
Thank God for Lalibella Genna with Fanos
በላይክ ሼር ሰብስክራይብ ግቡ
Dere enkun Aderese 👌👌👌
v.good
ድሉ የሰፊው ህዝብ የአማራ ነው ኢንሻአሏህ ድል ለፋኖ
መረጃህ ጥሩ ነው ነገር ግን የፋኖ አድነት ላይ ስራ
❤❤❤❤❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉
እንክዋን አደረሣችሁ ወገኖቼ ተባረኩልኝ ፈጣሪፐበቸሪነቱ ሀገራችንን ከህመሟ ፈዉሧት ለመገናኘት ያብቃን
እስክድር ነጋ ጀግናችን ሀቀኛ የጀግና ጀግና ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ አሜን👏
እስክደር. የአማራ።ነቀርሳ።።እልሽላልት
😂😂😂😂
❤❤
ካናዳ የምትኖሩ ደስ ይበላችሁ በስለጠነ ሀገር በስለጠነ መንግስት በስለጠነ ህዝብ ጋር ስለምትኖሩ በእጅጉ ደስ ይበላችሁ ክውሾች ከትናካሾች ከመሀይሞች ከስው ውጭ ከአውሬ ካነሱት ከእነ አብይና ጫራዎች እግዚአብሄር ስላወጣችሁ ካናዳን ስላደላችሁ ደስ ይበላችሁ ደግ ስዎች ህፃናት ጥቁሮች በየቀኑ እንደ አሜሪካ በመሳሪያ ግለስቦች ስዎችን በየመንገዱ ትምህርት ቤቶች ከማይረሽኑባት ካናዳ በመኖራችሁ ደስ ይበላችሁ እውነተኛ የስው ልጆች መኖሪያ ካ ና ዳ !እግዚአብሄር ይጠብቃት አሜን !!!
Fano world light amazing fantastic and unique with God wishes created
Eanakon Aebaro Aederesen Egzabehir ye Ethiopian selam yamatalan
Fano King Of Kings Coming Soon 💪💪💪💪💪💪💪
እናምናሃለን ጥላቻ የማታውቅ ለይቅርታ ዝግጁ የሆንክ እስክንድር ነጋ እና ባለደረቦችህ የአማራ ፋኖ ልጆች እንኳን ለገና በዓል አደረሳችሁ
❤❤❤
ሠላም ደረጀ ለአንተ እና ለባልደረቦችህ ለመላ የኦርቶዶክሥ ተከታዮች በሠላም አደረሣችሁ
ብልፅግና(ብልግና) ፓርቲ ያበዱ ዶክተሮች እና ሱፍ የለበሱ እብዶች ስብስብ ፓርቲ ነው ስለዚህ በሀይል መወገድ አለባቸዉ። ድል ለፋኖ(ዘርማ)፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!! ❤😂❤
ደሬ እንኲዋን አደረሰህ
Enquan Hulatchinenem Legetatchinenna (Le)medehanitatchIn Eyesus Kiristos Lidet Beaal Adderesen!!!
✝️😁❤️❤️❤️❤️❤️!!!!!
VICTORY To The AMAHARA FANNO 😁❤️💪💪💪👍👍!!!!!
እዴ ላሊበላ በፋኖ እጅ ነው እዴ ????
ንፁሃን የአማራ ጎሳ እየተጨፈጨፈ በዓሉ በደመቀ ሁኔታ ተከበረ ሲባል ይገርመኛል ለእኔ ብዙ ደስተኛ ባልሆንም ለዘረኞች እንዲሁም ቤተክርስቲያኖን ሲያፈርሱ እና ሲያቃጥሉ ለኖሩት የማይጠፋ ሀይማኖት መሆኑን ጥሩ መልዕክት ነው
Eskew the Iron Man!!
የፋኖን አንድነት እንቅፋት የሆነውን እስክንድርን ዝምብ ስለሆነ አታሳየን።
ድረሬም አእላፍ ዝማሬ በሚገርም ሁኔተታ ተከብርዋል
ዘመነ ካሴም ይሁን ፋኖ ብሩኬ ያጎቶቻችን ልጆች ወይ በጋብቻ ስለተዛመድን ኣደለም የምንፈልጋቸው። በመላ ኣለም ላይ ተበትነን ያለን የጥቁር ህዝብ ተቆርቋሪ ተሟጋቾች ተወያይተን የደረስንበት ነጥብ፤ ዕኛ ጥቁሮች በኣንድ ጎራ ሥላላደምን ለወል ጠላቶቻችን ዕጅግ በጣም ኣመችቷል ሀብት ንብረት ሰዎቻችንንና ኣህጉሪቷንም ለማጣት። ጎሰኛ ዘረኞችን ተፋልመናል ከሃምሳ ኣመታት በላይ። ይሄም በተዋረድ ስለሆነ ነው ዕንጂ በደንብ ታሪክን ላነበበ ከሺህ ኣመታት በላይ ሆኖታል የሕልውና ትግላችን ። ኣረቦች ኣፍሪካን መቀራመት ዕኛ ጥቁሮችን ኣስረው መሸጥ ከጀመሩ ግዜ ጀምሮ ሰላም ኣጥተናል። ዕቅድ ማውጣት በብልሃት በጥበብ በጥንቃቄ መንቀሳቀስ ስለሚገባን ለዚህም ትግል ቦታ ዓፍሪካን ስለመረጥን በተለይም ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ተፋላሚ ቡድኖች፤ ፅዱ ፤ ከዝንጀሮ ኣስተሳሰብ ከዋሻ ርቀው ያገኘናቸው ፋኖዎችን ስለሆነ ነው። ፋኖን በተለይም በክፍፍሉ ግፊት፤ ኣማራውን፥ ከኢትዮጵያ ማማ ከኣንድነት ሰገነት ኣውርደው ጎጠኞች ዝንጀሮዎችን በመጠነ ወርደው ዕኩል ለማሰለፍ ኣናት ኣናታቸውን በማለት ይሄው ዛሬ በግድ ኣማራዬ ብለው ዕንዲጣሩ ሆኖ በጎሳ ተደራጁ። ተገን የነበሩ ፣ ተስፋ የነበሩ የኣፍሪካ ፀሃይ ዕንላቸው የነበሩትን ከቦታቸው ኣጣን። ዝንጀሮዎቹ ኣሸነፉን፣ በወራዶቹ ካምፕ ገባን፣ የፈጣሪን ወደ ምድር መምጣት ዕንጠብቅ ጀመር። ሠይጣንን መዋጋት የሚችል ፈጣሪያችን ብቻ ነው ኣቅም ያለው ስንል፤ ፋኖ ከተፍ በማለቱ መዳኛችን ጋሻችን ኣጋራችን ለማድረግ ፅዱነታቸው ኣስመረጣቸው። ሣይደግስ ኣይጣላምና ተመስገን ብለን ወደ ሥራ ገብተናል። ማወቅ ያለባችሑ ያ ሁሉ ከርታታ ኣፍሪካዊ ኣጋዥ ይፈልጋል። ዕራሳችሑን ኣታሳንሡ፣ ዕያንዳንዳችሑ መጎሳቆላችሑን ኣትዩ። ይሄ ኣሁን የተመረጠላችሑ የስቃይ ኑሮ በናንተ ወይ በወላጆቻችሑ ጥፋት ኣደለም። መንግስት ነን ብለው ያለችሎታቸው፤ ያለ ኣቅማቸው፤ ባልተካኑበት ተሰማርተው መድረኩን ለራሳቸው ሃብት ማካበቻ መዝረፊያ የማፊያ ቡድን ማቋቋሚያ ኣድርገውት በመሆኑ ነው ድሆች የሆናችሑት፤ ኣዋርደውናል። ይቅርታ የሚደረገው ለዕናት ልጅ ለወንድም ለዕህት በከረሜላ ለተጣሉ ነው። ይቅርታ የኢትዮጵያ ህዝብ ኣድርጎልናል ብለው ስም ቀይረው ያንኑ ወንጀላቸውን ላስቀጠሉ ይቅርታ ኣይደረግም። መወያየትም ዕርቅም ከወርሮበላ ጋር ኣይደረግም። ማናችሑም ብትሖኑ የዒሕአደጎችን ብልግና ሳታቁ ቀርታችሑ ኣይደለም። ክብረቢሶች ብቻ ናቸው ብልግናን የሚቀበሉ። ይሄ ኣሁን ያሉ የማፍያ ስብስቦች መቶ ሃያ ሚሊዮንን ህዝብ ያደኸዩና ያስራቡ ቀጣፊዎችን ለፍርድ ማቅረብ ብቻ ነው ምኞታችን። ሕግና ፍትሕን ለማስከበር ፋኖዎች ናቸው ዕየተፋለሙ የሉት። የኣብዬን ዕከክ ወደ ዕምዬ ልክክ ኣሉ። ዘራፊ የኣረብ ኣሽከሮች ሳያፍሩ ህግ የማስከበር ዘመቻ ብለው ጦር ሲልኩ ዝም ያልሽ፣ ዝም ያልክ፣ ዕየደረሱት ላለ ለማናቸውም የህዝባችን ዕልቂት ተባባሪ ዕንደሖናችሑ ኣትጠራጠሩ።
You look Genna Dere
❤❤❤
አፍሬካና ኤሮፕ የሰማይና የምድር ርቀት አለው
በቦታው ተገኝቼ ከፋኖ ወንድሞቸ ጋር ፎቶ ባለመነሳቴ ቅር ብሎኛል።
Where freedom is real its like this like Trudeau. God bless him. This is proper civil
ደር እንኳን አደረስህ
ሲጋደሉ ስታጋድል ስታይም ደስ ይልሀል
ዶንቆሮ!!
A❤❤❤❤❤❤❤
የምህረታብ ምክትል ሄኖክ የአእላፍ ዝማሬ ብሎ መጣ እየተቀባበሉ ነው ምህረታብ ዘርፎ ወጣ ይህኛው ተተካ 😂😂
Abiy Ahmed watch and learn from Canada 🇨🇦
ደርየ በቀዴዳ የሚፈርሠ አገር የለም
ሰበር!
ደረጀ (አጎዛው) ከ "አብይ ያማልዳል" ወደ "ጃዋር ያማልዳል" በፍጥነት ተሸጋግሯል።
ጃዋር 3 ሚሊዮን አማራ ከጨፈጨፈ በኋላ ደግሞ..."እኔ እኮ ለአገር ብየ ነው የደገፍኩት" ይለናል።
ግንቦት ዜሮዎች ምንግዜም ዋጋ የማይሰጡት ነገር ቢኖር የአማሮች ህይወት ነው። እንተያያለን!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
እግዚአብሔር ን በመዝሙር ማመስገን ጥሩ ቢሆንም ነገር ግን ንስሃ ሳይገቡ መዘመር ብቻውን አያፀድቅም። በመጀመሪያ ንስሃ እንግባ ይህንን አስተምሩ ምከሩ። ጠዋት ቤተ ክርስትያን ማታ ጠንቋይ ቤት፣ ዝሙት ቤት፣ ሃሜት፣ ዘረኝነት ላይ የምንዘፈቅ ከሆነ ዋጋ የለውም።
Please subscribe,like and share this page as the patriots are working tirelessly to save Ethiopia.
If it's about to me, they are all should stay home and let them know that all of this so-called( persists) where they have been when all of their members slowtored and never said a word😮 😮😮
ድ😅ርዥስች😞
እንደምታወራው ኑርበት ሰው እያጋደልክ የመፀሐፍ ቅዱስ ቃል መጠቀምህ በትክክልም ያንተ መጨረሻ መዳረሻህ ሲሆል እንደሆነ ያለጥርጥር መናገር ይቻላል ወይዘሮ ደረጄ ድብኝቱ ናቲ ይሄንን ቻናል አላየልህም እንዴ ልክህን ያሳይሃል የደም ነጋዴ ስለሆንክ
አይ እስክንድር ሻራተን ቁጭ ብለህ ፋኖ ፋኖ ትጫወታለህ ማፈሪያ ትግል አደናቃፊ አዲስ አበባ ልጆች ላይ የተጫወትከው ይበቃሃል። ደረጄ አከብርሀለሁ ከእስክንድር ግን እራስህን አርቅ።
ለምክክር የተላከውን ዶር.አባሩት,ሰውየው
እውቀቱ ለብልጽግና ይብቃ { አ ባ ሩ ት}
ኮሮናው አብይ መርዞ አደንዝዞ $ ሱሰኞች።
ጀስቲን ትሩንዶ
የካናዱ ፕሬዝዳንት
Yes I’m Ehio Canadian live in Canada for the last 40 years yes I was supporting Liberal party so many years. As you know this time the country economy has been declining.so Justine Trodou made good decision to resign. Abiy Ahemed should do the same thing.otherwise he will end up under the tunnel like Mohamed Gadafi.
የተሳሳተ ንግግር ነው።ስንገደል እንበዛለን የሚባለው። ትላንትና ምን ነው ዝም አላችሁ ? የጌታ መስቀል በቤተክርስቲያን እንዲረገጥ ሲፈረድበት?
አንደበተ ርቱዕ ነው እኮ።
ደሬ ካናዳን እና እትዮጽያን ማወዳደር ማለት ቀንን ከሌሊት ጋር ወይም ሰውን ከድረ እንሰሳ ጋር ማወዳደር ማለት ነው ወንድሜ
Mlkame beale dre
የኛን እከፍ ንገሩት ደረጀ አብይ እሚባል ዉራጂ
DEREJE YOU ARE ONE OF THE ADHARIAN ESKINDER RIGHT WING DEGAFI NEH!!!
ካናዳ ፍፁም ዲሞክራሳዊት ሀገር ነች ካናዳ ውስጥ ያለው የዲሞክራሲ መብት አሜሪካ(US) የለም ጀስቲን ትሩዶ ብዙ ግዜ መግለጫ ለተስበስቡ ስዎች ሲሰጥ ተስድቧል ብዙ ሰዎች ያዋርዱታል ስደበኝ ጠ/ሚ ሆኜ ደፈረኝ አዋረደኝ ብሎ ያንቧረቀበት ስዎችን የጎዳበት አንዳችም ጊዜ የለም ቢፈልግም ትሩዶንን ቃል ስምቶ ህዝብን የሚያንቅ ፀጥታ ውይም ፖሊስ የለም ይህ የስልጣኔ ደረጃ የመንግስት ስልጣን የግል ሳይሆን የህዝብ መሆኑንን መረዳት የስልጣኔ ጫፍ ነው የበሻሻው ድንጉላ መሀይም አብይ ውሻ እንካ ስውን ካለምክንያት እይተነኩስም እብይ ከውሾች ያነስ ስብዕና ከስይጣን አባቱ የወረስው የተስጠው ውሻ ነው
10:06አስተዋይ መንግስት ማን ነው የመረቀህ ? የኛ ምትሆን ብየ ተመኝሁኩ
Menew dere gebu gebu demesesen kere