የማዕደ-ዜና የአሁን መረጃዎች Jan 7,2025

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии •

  • @henitube4709
    @henitube4709 20 часов назад +9

    በሽተኞች ተሰብስበው በሽተኛ አደረጉን። ኧረ ኢትዮጵያውያን እንነሳ!!!

  • @Veronicatedla
    @Veronicatedla 16 часов назад +6

    አናት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ፀንታ ትኖራለች

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 19 часов назад +15

    ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪

  • @AlemayehuTsadik
    @AlemayehuTsadik 19 часов назад +4

    እንኳን አደረሰህ ✝️

  • @sentayehumulatu
    @sentayehumulatu 20 часов назад +5

    በርቱ በርቱ ቀን ይወጣል❤

  • @Gebre16
    @Gebre16 19 часов назад +8

    እባካችሁ ጀዋር ጀዋር አትበሉ

    • @bunakuma874
      @bunakuma874 12 часов назад

      አፍቅረውት ይመስለኛል ክክክክክክክክ አራጅ አሳራጅ የሚወደድበት ግዜ ህዝብ አእምሮውን ስዕል እንዴ

  • @kirstanmore1709
    @kirstanmore1709 21 час назад +9

    የኦሮሙማ መንግስት እድሜው ያሳጥርልን

  • @yalamfrieyeshita9080
    @yalamfrieyeshita9080 10 часов назад

    በርቱ

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 19 часов назад +6

    ከንቲባ አብይ ኦርቶዶክስን አታሸንፍታም እግዚአብሔርን ያሸነፈ የለም 🙏🙏🙏

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 21 час назад +2

    ደሬ ሰላም ለኢትዮጵያችን❤❤❤❤❤

  • @danielzeleke5635
    @danielzeleke5635 4 часа назад

    ደረጃ ጀበና ቡና ብትጀምር ያዋጣሃል

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 21 час назад +2

    ሰላም ለሀገሬ❤❤❤❤

  • @MuhabeYimer
    @MuhabeYimer 7 часов назад

    ብልጽግና የኢትዮጵያ ሕዝብን ሀዘን ከማየት የበለጠ የሚያስደስተው ነገር የለም።🎉

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 21 час назад +1

    ❤እንኳንአደረሰህ አደረሰን ደሬ መልካም በአል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉.

  • @MakiaFacebook
    @MakiaFacebook 8 часов назад

    በርቱ አላህ ያበርታቹ ዜና. አነባበብክ. ቀልጠፍ ያለ የሚጣፍጥ. ሆኖዋል. አዎ ዜና ዜና ስመስል ደስ ይላል. ዜና እንደወሬ ሲወራ ያስጠላለ. የውይት. ፕሮግራም ለቢቻ የዜናም እንደዛው

  • @የአዱገነትልጅ-ጨ1ጘ
    @የአዱገነትልጅ-ጨ1ጘ 20 часов назад +1

    እንኳን አደረሰእ

  • @tilahun5421
    @tilahun5421 19 часов назад +4

    የኢዜማው አህያ ግርማ ሰይፉ ለብልፅግና ስለምታለቀልቅ ስራ ሰቶህ ይሆናል የተማሩ ብዙሀን ወገኖች በብዛት ስራ አጥተዋል

  • @NegageTaneg
    @NegageTaneg 15 часов назад +1

    Girma hyna

  • @kidanehans5725
    @kidanehans5725 20 часов назад +2

    Dere 👌👌👌

  • @MintesnotGeta
    @MintesnotGeta 14 часов назад +2

    ግርማ ሰይፉ ሆይ አንተና መሰሎችህ ስምንት ሰዓት ሰርታችሁ ነው የህንፃ ባለቤት የሆናችሁ? ባይሆን ስምንት ሰዓት ሰርቀን በል።

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 20 часов назад +2

    ከብልፅግና ኢዜማ ነው ያስጠላን ጉድ በል ጎንደር ለመለው የህልውና ታጋዮቻችን እንኳን አደረሳችሁ

  • @Peak.570
    @Peak.570 16 часов назад +4

    አቦ በናትህ አስሬ ጃዋር ጃዋር አትበለን

    • @elsaababa9468
      @elsaababa9468 13 часов назад

      ትክክል!!! እኔም ይደብረኛል ምኑ ነው ጀዋር ስሙ ሚነሳ?

  • @tenubekele5553
    @tenubekele5553 14 часов назад +1

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ከቃላት በላይ ነው መግለጽ ይቸግራል እኔማ ቀኑን ሙሉ እየደገምኩ ሳይ ነው የዋልኩት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እውነት ናት እንደ ሰማያት ከዋክብት እንበዛለን ግን ልክ እንደቤንዚኑ የጀዋርን ስም ባንሰማስ ብዬ ተመኘሁ

  • @meharimena8093
    @meharimena8093 10 часов назад

    🎉🎉🎉

  • @yaredmelesse2834
    @yaredmelesse2834 18 часов назад +1

    Endante jemehon mot yishalal koshasha borcham

  • @Hsaa-gm1or
    @Hsaa-gm1or 12 часов назад

  • @klannzjsdb7290
    @klannzjsdb7290 17 часов назад +1

    ደራጄ ነደጅ በአፋር ክልል መዉጠት ጀምሮዋል

  • @fernaglyes5327
    @fernaglyes5327 20 часов назад +1

    Hi D 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Herobir
    @Herobir 11 часов назад

    የጀዋርን በአማራ በኢትዮጵያና በኦርቶዶክስ በጥላቻ የተናወጠ አፀያፊና የማጥቂያ አሰራርና ማነቃቂያ መንግግሮችን አትርሱ::

  • @YitagesuAstawesegn
    @YitagesuAstawesegn 20 часов назад +2

    ክፍት ሥራ ቦታ ውትድርና ነው

  • @Roz-z2q
    @Roz-z2q 14 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @T.N.M-zi2bs
    @T.N.M-zi2bs 8 часов назад

    እድገታችን አየተፋጠነ ነው አብይ አህመድ

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 19 часов назад +1

    ዘመነ ካሴም ይሁን ፋኖ ብሩኬ ያጎቶቻችን ልጆች ወይ በጋብቻ ስለተዛመድን ኣደለም የምንፈልጋቸው። በመላ ኣለም ላይ ተበትነን ያለን የጥቁር ህዝብ ተቆርቋሪ ተሟጋቾች ተወያይተን የደረስንበት ነጥብ፤ ዕኛ ጥቁሮች በኣንድ ጎራ ሥላላደምን ለወል ጠላቶቻችን ዕጅግ በጣም ኣመችቷል ሀብት ንብረት ሰዎቻችንንና ኣህጉሪቷንም ለማጣት። ጎሰኛ ዘረኞችን ተፋልመናል ከሃምሳ ኣመታት በላይ። ይሄም በተዋረድ ስለሆነ ነው ዕንጂ በደንብ ታሪክን ላነበበ ከሺህ ኣመታት በላይ ሆኖታል የሕልውና ትግላችን ። ኣረቦች ኣፍሪካን መቀራመት ዕኛ ጥቁሮችን ኣስረው መሸጥ ከጀመሩ ግዜ ጀምሮ ሰላም ኣጥተናል። ዕቅድ ማውጣት በብልሃት በጥበብ በጥንቃቄ መንቀሳቀስ ስለሚገባን ለዚህም ትግል ቦታ ዓፍሪካን ስለመረጥን በተለይም ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ተፋላሚ ቡድኖች፤ ፅዱ ፤ ከዝንጀሮ ኣስተሳሰብ ከዋሻ ርቀው ያገኘናቸው ፋኖዎችን ስለሆነ ነው። ፋኖን በተለይም በክፍፍሉ ግፊት፤ ኣማራውን፥ ከኢትዮጵያ ማማ ከኣንድነት ሰገነት ኣውርደው ጎጠኞች ዝንጀሮዎችን በመጠነ ወርደው ዕኩል ለማሰለፍ ኣናት ኣናታቸውን በማለት ይሄው ዛሬ በግድ ኣማራዬ ብለው ዕንዲጣሩ ሆኖ በጎሳ ተደራጁ። ተገን የነበሩ ፣ ተስፋ የነበሩ የኣፍሪካ ፀሃይ ዕንላቸው የነበሩትን ከቦታቸው ኣጣን። ዝንጀሮዎቹ ኣሸነፉን፣ በወራዶቹ ካምፕ ገባን፣ የፈጣሪን ወደ ምድር መምጣት ዕንጠብቅ ጀመር። ሠይጣንን መዋጋት የሚችል ፈጣሪያችን ብቻ ነው ኣቅም ያለው ስንል፤ ፋኖ ከተፍ በማለቱ መዳኛችን ጋሻችን ኣጋራችን ለማድረግ ፅዱነታቸው ኣስመረጣቸው። ሣይደግስ ኣይጣላምና ተመስገን ብለን ወደ ሥራ ገብተናል። ማወቅ ያለባችሑ ያ ሁሉ ከርታታ ኣፍሪካዊ ኣጋዥ ይፈልጋል። ዕራሳችሑን ኣታሳንሡ፣ ዕያንዳንዳችሑ መጎሳቆላችሑን ኣትዩ። ይሄ ኣሁን የተመረጠላችሑ የስቃይ ኑሮ በናንተ ወይ በወላጆቻችሑ ጥፋት ኣደለም። መንግስት ነን ብለው ያለችሎታቸው፤ ያለ ኣቅማቸው፤ ባልተካኑበት ተሰማርተው መድረኩን ለራሳቸው ሃብት ማካበቻ መዝረፊያ የማፊያ ቡድን ማቋቋሚያ ኣድርገውት በመሆኑ ነው ድሆች የሆናችሑት፤ ኣዋርደውናል። ይቅርታ የሚደረገው ለዕናት ልጅ ለወንድም ለዕህት በከረሜላ ለተጣሉ ነው። ይቅርታ የኢትዮጵያ ህዝብ ኣድርጎልናል ብለው ስም ቀይረው ያንኑ ወንጀላቸውን ላስቀጠሉ ይቅርታ ኣይደረግም። መወያየትም ዕርቅም ከወርሮበላ ጋር ኣይደረግም። ማናችሑም ብትሖኑ የዒሕአደጎችን ብልግና ሳታቁ ቀርታችሑ ኣይደለም። ክብረቢሶች ብቻ ናቸው ብልግናን የሚቀበሉ። ይሄ ኣሁን ያሉ የማፍያ ስብስቦች መቶ ሃያ ሚሊዮንን ህዝብ ያደኸዩና ያስራቡ ቀጣፊዎችን ለፍርድ ማቅረብ ብቻ ነው ምኞታችን። ሕግና ፍትሕን ለማስከበር ፋኖዎች ናቸው ዕየተፋለሙ የሉት። የኣብዬን ዕከክ ወደ ዕምዬ ልክክ ኣሉ። ዘራፊ የኣረብ ኣሽከሮች ሳያፍሩ ህግ የማስከበር ዘመቻ ብለው ጦር ሲልኩ ዝም ያልሽ፣ ዝም ያልክ፣ ዕየድረሱ ላሉ ለማናቸውም የህዝባችን ዕልቂት ተባባሪ ዕንደሖናችሑ ኣትጠራጠሩ።

  • @የአዱገነትልጅ-ጨ1ጘ
    @የአዱገነትልጅ-ጨ1ጘ 20 часов назад +2

    ተነስ የኢትዮጵያ ሕዝብ

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 12 часов назад

    Enquan Hulatchinenem Legetatchin-enna- MedehanitatchIn Eyesus Kiristos Lidet Beaal Adderessen✝️😁❤️❤️❤️❤️❤️!!!

  • @yisehakawurares
    @yisehakawurares 7 часов назад

    ሰማይንና ምድርን የፈጠረና ያፀና ህያው አምላክ እግዚአብሔር ይህንን ጨካኝና ሰይጣናዊ መንግስት ስርአት ከሃገራችን ላይ መቼ እንደሚያስወግድልን😢😢😢 በቃቹህ በለን ፈጣሪዬ እባክህ እውነት አንገሸገሸን አሁንስ በቃቹ በለን ሸክሙ ልንጠፋ ነው ኡኡኡ...... ጌታሆይ ይብቃን😭😔🙏

  • @BirhanBirhan-y8o
    @BirhanBirhan-y8o 20 часов назад +2

    ይህን አሽቃባጭ ህዝብ ይበለው በንሮ ውድነት ጨቅላው አብይ አህመድን ገና ገና ህዝቡን እራቁቱን አሳብዶ ያስኬደዋል።

  • @MakiaFacebook
    @MakiaFacebook 8 часов назад

    ባለፈው መስከረም ላይ የ12 ክፍል. የፈተ ውጤት ገለፁ የወደቀው ቡዙ መሆኑን እያወቀ

  • @abebechgesu6776
    @abebechgesu6776 20 часов назад +1

    ❤❤

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 19 часов назад +1

    ኢትዮጵያ በጅሎች እጅ ወድቃለች 😡😡😡 የምንለዉ በምክንያት ነዉ 😂ብሩ ወረቀት ሆነ 😂😂😂😂😂

  • @kassayeseyoum6753
    @kassayeseyoum6753 17 часов назад +1

    Member የሚል የለም

  • @kedirseid-wo4ke
    @kedirseid-wo4ke 19 часов назад +1

    srto..yasy..mgors

  • @tsigetadesse4934
    @tsigetadesse4934 12 часов назад

    እሳቸው የተራበውን ስራ ያጣውን የሚያዩበት አይናቸው ወደጀርባቸው ዞሯል አቶ ግርማ ያዩ ዘንድ አይኖትን ፈጣሪ ይክፈትሎት ይሕ ቀን ያልፋል ግድ የለም ስራ ሰጡታ ሕዝቡን

  • @neza6422
    @neza6422 10 часов назад

    የባጃጂ ነገረ ኡኡኡኡ 2 ሊትረ 500 መቶ ነዉ ያሳዝናል ፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @teshomealemu340
    @teshomealemu340 11 часов назад

    ከስምንት ስዓት በላይ መስራት አለ ከድድብና በታች አስተሳሰብ ያሳዝናል ምንም ስራ በለለበት ህሌና አለመኖር ነው

  • @gebre3741
    @gebre3741 16 часов назад +1

    By adding the outrageous prices , will expedite your end

  • @ermiasermias369
    @ermiasermias369 10 часов назад

    ቻው እሬቻ ቀአድ አምልኮ

  • @FikreMaryam-i5i
    @FikreMaryam-i5i 7 часов назад

    አይ ግርማ ማታ ለመሥራትስ ምን አስተማማኝ ደህንነት አለ አገሪቷ ላይ

  • @amedworkabera7043
    @amedworkabera7043 4 часа назад

    ኦርቶዶክስ አሁን ዝማሬ ነው የሚያስፈልጋት ምህላ ንስሀ በመከራ ቀን ከበሮ ይሰቀላል በመከራ ቀን ማሲንቆ ይሰቀላል እንጅ አይዘመርበትም

  • @Ethiopiafreedom777
    @Ethiopiafreedom777 20 часов назад +1

    ጠቅላይ ምኒስትሩማ ድፍድፍ ቂምና ነገር ነው ይዞ የመጣብን :: በዚህ ላይ የብልፅግናው ፕሌን ደግሞ ያለ ነዳጅ ነው የሚበረው 😂እግዚአብሔር ይፈውሰው ይኼን በሽተኛ ጠቅላይ ሚንስትር😢

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 10 часов назад

    ግርማ ሰይዩ የሚባል የእንግዴ ልጅ ከነፍሰ በላ ገዳዮች ጋር ሆኖ እያዘጠዘጠ በሕዝብ ላይ እንዳላገጠ አይቀርም።አንድ ቀን አፈንድዶ ከሚያጨበጭብላቸው አረመኔዎች ጋር ለፍርድ ይቀርባል።

  • @feedelband205
    @feedelband205 19 часов назад +1

    አይ ምን የተደበቀ ነገር አለ ከኛ ከእውነተኛ አማሮች ብለህ ነው : ማን የወያኔ ና የግንቦት ሰባት ውታፍ ነቃይ እንደነበርና ማን ደግሞ እድሜውን ሙሉ ለተበደለው ህዝብ ይጮህ እንደነበር እንኳን እኛ የአዲስ አበባ ተራሮችና ወንዞች እፅዎትና እንስሳዎች ሁሉ የሚመሰክሩት እውነት ነው : ዛሬ ቦርጩን መሸከም የከበደው ቀጣፊ የፎቶና ቲክ ቶክ አርበኛ የዘመድኩን ካልሲ አጣቢ እንደ ጀግና ወቶ እኔን ካልተቀበልክ በጥይት ስይሆን በእሳት አቃጥልሀለው የሚል ፋሽስት የአጎው ሸንጎ ቅጥረኛን የሚሰማ አማራ የለም::አትድከም:

  • @DB-kv3wu
    @DB-kv3wu 11 часов назад

    የህግ የበላይነት ቢኖር፡ መንግሥት የነዳጅ አከፋፋዮች ላይ ህጋዊ እርምጃ ይወስድ ነበር። ዐፈሩን ወደ ነዳጅ ቀየርኩ ያለውስ ልጅ፡ እንቁልልጭ ሊለን ነበር? አይ አቶ ግርማ እርስዎ ስንት ሰዓት እየሰሩ ነው? 8፡00 መሥራቱ ችግር ያለው አይመስለኝም። እስቲ ከቤተሰብዎ እና ከራስዎ ይጀምሩ።

  • @Truth-zf1fh1
    @Truth-zf1fh1 14 часов назад

    መንግስት የሌለበት አገር መጨረሻው ይኸው ነው። መፍትሄው ይሄ ለህዝብም ለሀገርም የማይበጅ ነቀርሳ ቆርጦ መጣል ነው።

  • @demisdamtie1734
    @demisdamtie1734 12 часов назад

    ግርማ ሰይፉ ምርት ደቆሮ ልብ ነዉ

  • @shibcrypto45
    @shibcrypto45 12 часов назад

    ምን ይበል እሱ ቤት ሙሉ ነው አለመሆኑን እሳቸው ሰንት ሰዓት እየሰሩ ነው እንደዚህ የሚያወሩት አቶ ግርማ በኢትዮጵያ የሰራ አጥኑ ብዛት የረሱውት ሰልጣን ከያዙ ጅምሮ ነው ።
    በጣም ያዛዘናል።

  • @agerenewu8397
    @agerenewu8397 15 часов назад +1

    እንኳን ጨመረ የአዲስ አበባ ህዝብ ተፈናቅሏል መቼ ጮኻችሁ

  • @MoknenAhmed
    @MoknenAhmed 12 часов назад

    በጥራቃ አትበጥረቅ

  • @danielwubet8614
    @danielwubet8614 18 часов назад +1

    ከጃዋር ጋ ክፉኛ ፍቅር ይዞሃል፣
    ምነው ብትተወን እባክህ ?
    ምን መሆንህ ነው በል ?
    የሚገሥጽህ ዘመድ ወዳጅ ምንም የለህም ?

  • @dawitasegahagne7895
    @dawitasegahagne7895 12 часов назад

    The cruel gov which does not like the citizens happiness and welfare, is mad because they Are happy without eating

  • @yenealemasefa3389
    @yenealemasefa3389 13 часов назад

    ግርማ ሰይፉ በነካ እጅህ ሥራ ያለበትንም ቦታ አብረህ ብትጠቁም ጥሩ ይሆን ነበር የምታውቀው ካለ😅😅😅

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 20 часов назад +1

    እኔ አንተን ብሆን ስለነዳጅ የማወራዉ
    ከአብይ በፊት
    አብይ ሲመጣና
    አሁን ብዬ....ለዉጦቹን በዋጋና በ% አቀርባቸዉና ...ህዝብን ፍረድ እል ነበር።

  • @Herobir
    @Herobir 11 часов назад

    በሰላምና ቅዱስ ሴይጣን አይደሰትም:: ስራው መጥፎና መበጥበጥ ስለሆነ አብይ ተልዕኮውን አስመዝግቧል::

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 15 часов назад

    🔻ሰው ከረከሰበት በግ እና ፍዬል ከተወደደበት ዘመን የደረሰው የአዲስ አበቤ ትውልድ --
    እግዜር ሆድን በፊት በማድረጉ እንጅ በጀርባ ቢሆን ገፍትሮ ገደል ይከት ነበር የሚል ብሂል አለ። የአድስ አበቤዎች ሆድ ዕቃ በጀርባቸው ሳይሆ አይቀርም - ኦሮሙማ እያንደረደረ ቄራ ይጨምራቸዋል። አዲስ አበቤ በወለጋ አማራ አርሴናል እና ሊቨርፑል ኳስ እያየ ሲቀልድ ነበር ከጥቂት አመታት በፊት፤ ዛሬ የቢዛሞ ፋኖ መብቱን በክንዱ ሲያስከብር ጃል ሰኒ ሸሽቶ አዲስ አበቤ ቤቴ እያለ አዲስ አበቤን እንደ በግ እያነዳው ነው😅

  • @evazelalemketema
    @evazelalemketema 13 часов назад

    የሱ ሆድ ስለሞላ ነው ሆዳም ለሌላው አያስብም

  • @agerenewu8397
    @agerenewu8397 15 часов назад

    እሳት ይብላችሁ ይህሚድያ የከሸፈየፋኖን ስም ካልጠራ ዜና ገንዘብ የማያገኝ ለኢትዮጵያ ምህልላ እንጂ ዝማሬ አይደለም የሚያስፈልገእ ምህረታብ የማንቂያ ደወል ብሎ የአዱስ አበባን ወጣት ሲያጃጅል ከርሞ ጠፋ😂😂

  • @bunakuma874
    @bunakuma874 12 часов назад

    አሞዋችሁዋል መሰለኝ እናንት ጋዚጠኞች ጀዋርን አዘላችሁት እኮ አንቀልባ እናስመጣለን ክክክክክ ስንት ወደፊት ስንት ወደውሃላ እየተራመዳችሁ ይሆን ??????

  • @DB-kv3wu
    @DB-kv3wu 11 часов назад

    ደሬ ከመከላከያ የህዝብ ግንኙነት ክፍል ጋር ትደዋወላለህ እንዴ? ነው ወይስ ቱሪናፋህን ስትነፋ ነህ? የመከላከያ የህዝብ ግንኙነት ክፍል ሥራ ፈቶ ለሁሉም ዩቲዩበር፡ መልስ ሲሰጥ ታየኝ እኮ።

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 19 часов назад

    ሞት ካልወሸ ማነቁርቱን ይመስል ህይወቱ
    በዝህ ተመርዞ ያልፋል..የኦሮሞች እናቶችን
    የሚያስወቅስ ነው.አሳዳጊ አይበድልህ..👎

  • @KassahunMulatu-h5h
    @KassahunMulatu-h5h 19 часов назад

    ስማ አንተ ገልቱ ዝፍዝፍ እናንተ እያላችሁ ነዳጅ እንዴት ይወጣል?

  • @SamA-yj5yp
    @SamA-yj5yp 19 часов назад

    ቱልቱላ ደረጀ ምንጣፍ አንጣፊ አንዳልነበረ

  • @מנאלה
    @מנאלה 13 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Roz-z2q
    @Roz-z2q 14 часов назад

    ❤❤