Raki, I really like the quality of your production. Camera quality, your Logo and so on. You can be the role model to other youtubers which usually do bad production quality and and they concentrate only money side. Keep going Daniel
Thank you raki for your every advice your channel is great. you are confident and self disciplined you can be example for many peoples specially for women. እና i have some thing to ask rakiye ከዚህ በኋላ የምትሰሪያቸው programoch lay english subtitle ቢኖረውስ??
Such a powerful massage!!! I also took this as simply " if I'm looking at the mirror, did I see myself or not??" If not, find another mirror or even better be the mirror .
Thanks, you touched so many topics which is most of us as a human being could be related too. ለእኔ ደካማ ጎናችንን የነገርናቸዉ ወዳጆቻችን መልሰው እንደታዘቡን በሌላ አጋጣሚዎች ሲተቹኝ አይቻለሁ። ምነው ባልተናገርኩ ብያለሁ። Keep it up Rakeb. I like your show 👏
Thank you so much, Raki All you said today was that I met a friend. I'm so surprised everyone has to miss a beat.And I ran away from her. Thanks again Berchilen raki.
Rakiya, i will guarantee you, every one of us have someone similar to the story around us, on our every day to day life. I actually have one of my family member that i don't talk to much b/c the negative energy he is passing to me every time i talk to him. I feel like, your advice is life changing for anyone who is willing to change. May God bless you!🤗🤩🤩❤❤
Dengil Mariyam..I totally understand ..I too have a family member like that. Degmo very close family member that you can't avoid and everutime I talk to this person I hung up the phone feeling do depressed. The negativity sticks to me for days. I get do anxious calling that I've stopped. Yigermegnal..from beginning to end this person only talks about the doom & gloom of their life and for decades they've fine nothing to change it and you can never talk about good things in your life with them etc..wuuuuy indatirikeee for good they are family so you just have to avoid as much as possible. I used to think I was a bad person for doing that and notice they try to make u feel that way too
ከሱስ፣ ረብሻ ካላቸው ሰዎች፣ አላማ ከሌላቸው ሰዎች፣ ከሀሜተኞች፣ከተቺዎች፣ሩህሩህ ያልሆኑ ሰዎች ጨካኞች፣ከሚገምቱ፣ከጥቅመኞች ፈጣሪ ይጠብቀን ።
አሜንን
አሚን ያረብብብ
Amen
Amen
Amen amen amen
ትክክል ፣ እውነት ብለሻል ራኬብዬ ፣ እኔም ክፋትን ፣ ምቀኝነትን ፣ ጥላቻን ፣ ጭንቀትን ፣ አሉባልታን ፣ ሸሽቻለው ፣ በውሳኔዬም ደስታን ፣ ሰላምን ፣ ጤናን ፣ ሳቅ ፣ አግኝቻለው ፣ ተመስገንም ብያለው ።
ዛሬ ከእንቅልፋችሁ ስትነሱ ይሄን ቀን ያላየ አለና ተመስገን በሉ በአለም ካለ ሰው እናንተ የተለየ ስጦታ ተሰቶችሆል እና ሁሌም እግዚአብሔር ይመስገን ራኪ እናመሰግናለን በጣም ልክ ነሽ
ሰብስክራይብ ግጭኝ ማማዬ
አሪፍ አሪፍ የኢትዮጵያ የTIKTOK VIDEO ለመመልከት ቀልድና ቁምነገር የያዙ ቪቪዲዮዎች ለማየት subscribe እና ለሌም ያስተላልፉ የchannel ስም
@ARADA TIKTOK ruclips.net/channel/UCxAn2HhYlug8Qhy6YxWKnxA
ባለፈው ከታዳጊ ህፃናት ጋራ የሰራሽውን ቪዲዮ አይቼ በጣም ደንግጫለሁ ምክነያቱም አንቼ
በጣም በሳል እና በጣም የምወድሽ አድናቂሽ ነኝ
ብዙ ጓደኞቼ በሚሲንጀር ነው የላኩልኝ
እና እባክሽ እራኬብ እነዚህ ታዳጊዎች
ብዙ መልካም የሆነ እነሱን ለትልቅ አረአያ
ሊቀርፅ እና ለነሱ እድሜ የሚመጥን ቢሆን መልካም ነው የሁለት ልጆች እናት ነኝ በነሱ እድሜ
ያሉ በዚህ ላይ የህፃናት የጤና እረዳት ነኝ
አመሰግናለሁ
ruclips.net/video/Wqb5zOXgDAs/видео.html
አሪፍ አሪፍ የኢትዮጵያ የTIKTOK VIDEO ለመመልከት ቀልድና ቁምነገር የያዙ ቪቪዲዮዎች ለማየት subscribe እና ለሌም ያስተላልፉ የchannel ስም
@ARADA TIKTOK ruclips.net/channel/UCxAn2HhYlug8Qhy6YxWKnxA
ተመስገን ዛሬም ነጋ እናመሰግናለን ራኪ ብዙ ነገሮችን እያነሳሽ ትምህርት እየሰጠሽን ነዉ በርችልን ቀጥይበት💚💛❤✔
ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን እህቴ
የቤቶች ድራማዋ አሜን አስቂኝና ልብ የሚነካ አሳዛኝ ንግግሮቿ👇👇👇🌹
ruclips.net/video/o-oonaOuJws/видео.html
ራኬብ አለማየሁ ምክርሽ በጣም ገቢ ነው በርቺ
ከዝሙት ሽሹ
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6 : 18
ስለዚህ፥ ወዳጆቼ ሆይ፥ ጣዖትን ከማምለክ ሽሹ።
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10 : 14
ትልቅ ትምርት ነው ዘመንሽ ይባረክ
"ምንም አትጠቅሞቸውም። ምንም አይጠቅሞችሁም።" በጣም ትክክል ብለሻል ራኬብ። ቀና መንፈስ ኖሮአቸው የማያበረቱኝን ሰዎች ሸሽቼ ነው የምኖረው።
በረካ ሁኚ አቦ
ሃያትሽን ( አድሜሽን) ያርዝምልሽ ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ ራኪ
አንቺንም አላህ ይውደድሽ
ከሰው መጠበቅ ጉዳቱ ያመዝናል መጠበቅ ከፈጣሪ ነው ፈጣሪ መጥፎውን እንድንጋፈጥ ቢያረገንም እንድንማርበት እንድንጠነክርበት ራሳችንን ችለን እንድንቆምበት ነው ለሁሉም መፍትሄው የራሳችን ጥረትና ዱኣ ነው
Love the advise Rakeb...Best quote that goes with your topic..." Don't pollute your body by absorbing the negative energy around you"...
የኔ ቀጫጫ በጣም ጎበዝ ነሽ!! ሚዛናዊ መሆንሽን እና ለየትኛውም ንግግርሽ ጥንቃቄ ስለምታደርጊ ደስ ይለኛል። ከምር ጎበዝ ነሽ። እኛ በብዙ ነገሮቻችን ሚዛን የምንስትባቸው ነገሮች ያስቸግሩናል። ሚዛናዊ ስለሆንሽ አመሰግንሻለሁ። በርቺ !! መልካም ጊዜ ራኪ!
አዲስ አመት መጣ አዲስ አመት መጣ
ሁላቹም ምኞታቹ ሀሳባቹ ይሙላላቹ
በያላቹበት ክፉ አይንካቹ ሰላም ጤና አንድነትን ፍቅርን ያብዛልን
aman
Ewnt new Yen konjooo 10q
አሜን
አሚን
Amen
ራኬፍ እሔንን መልህክ ለኔ ያስተላለፍሽው ያህለነው የተስማኝ እኔ ስዎችን ከማስቀይም ብዬ በአውን ስሀት ሽሽትን መርጬ ብቻሔን ያለውበት ስሀት ነው ምን ያህል የእሊና እርፍት እንዳለው እሔ ነው ማለት አልችልም እናም እውነት ነው በአውን ስሀት ከመሽሽ በስተቀር ሌላ አማራጭ የለም!!! ራኬፍዬ አንችን ሳላደን አላልፍም ምክንያቱም የኔ መሸሽ ጥፍት ይዎን, አስቀይሜ ይውን ብዬ በጣም አስብ ነበር ባንች ምክር መሸሼ ልክ እንደሆንኩን እንዳስብ እርድተሽኛል በርቺልኝ
ራክዬ ቅመም የሆሽ እህት ስውድሽ እኮ ማርያምን መልክትሽ ጣፋጭ አቺ ጣፋጭ ከልብ እናመሰግናለን መልካምና አስተዋይ ልቦናን ለሁላችን ይስጠን ።
No word. Spectacular message to all of us. Bless you 👏🏾👏🏾🙏🏾👌🏾💪🏾
ቁርስ ልበላ ነበር በጥዋት ምክርሽ ከምንም በላይ ጠቃሚ ነው ራኪ ኑሪልኝ
ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን እህቴ
Yeni ehet edat neshiliy.
@@Ourtime-1 ቤተሰብ እንሁን
የቤቶች ድራማዋ አሜን አስቂኝና ልብ የሚነካ አሳዛኝ ንግግሮቿ👇👇👇👇
ruclips.net/video/o-oonaOuJws/видео.html
የኔ ጠንካራ ትልቅ ትምርት ሰጪ ነገር ነው ትክክል ነሽ በርቻ ጠንክሪ ብዙ እንጠብቃለን Thanks so much 🙏god bless you
የኔ ልዬ ሴት ሥወድህ እኮ አላህ ከክፋ ነገር ይጠብቅሽ
አሚሚንንን
በቅንነት ቤተሰብ አድርጊኝ እህት
@@እሙአብደላህ-ጘ6ረ eshi
የቤቶች ድራማዋ አሜን አስቂኝና ልብ የሚነካ አሳዛኝ ንግግሮቿ👇👇👇🌹🌹
ruclips.net/video/o-oonaOuJws/видео.html
ኡፍ ተባረኪ ራኪ ውስጤ ነሽ 💝 ትልቅ ትምህርቶች ነው እየሰራሽ ያለሽው 🙌🏼
Raki, I really like the quality of your production. Camera quality, your Logo and so on.
You can be the role model to other youtubers which usually do bad production quality and and they concentrate only money side.
Keep going
Daniel
Rakiyee,,yene kimem!! Min ladirgish enezih yalishachew sewoch hulu bezuriyaye alu,be ewinet new yemilish yelibe nesh yene konjo sewin tanekiyaleshe berchilign gene gobezi🥰😘
በጣም አመሰግናለሁ !
I really agree with u...thanks Raki, seriously good job well done girl, much respect ❤🙏
Thank you raki for your every advice your channel is great. you are confident and self disciplined you can be example for many peoples specially for women. እና i have some thing to ask rakiye ከዚህ በኋላ የምትሰሪያቸው programoch lay english subtitle ቢኖረውስ??
መልካም ደማቅ ሠኞ ለሁላችንም በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነዉ መሸሽን የመሠለ ነገር የለም 💐
Such a powerful massage!!! I also took this as simply " if I'm looking at the mirror, did I see myself or not??" If not, find another mirror or even better be the mirror .
Thank you Raki’ye , Blessed Monday to you too 🙏🏾
ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን እህቴ
ራኬብዬ በጣም ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ነገር ነው ወድጄዋለው እጠቀምበታለሁም ድንግል ማርያም ትባርክሽ❤❤❤❤
ውድ የሀገሬ ልጆች ሠላማችሁ ይብዛ ራኪ በርቺልን
Thanks, you touched so many topics
which is most of us as a human being could be related too. ለእኔ ደካማ ጎናችንን የነገርናቸዉ ወዳጆቻችን መልሰው እንደታዘቡን በሌላ አጋጣሚዎች ሲተቹኝ አይቻለሁ።
ምነው ባልተናገርኩ ብያለሁ።
Keep it up Rakeb. I like your show 👏
እውነት ብለሻል ራኬብ፣ እደዛ አይነት ሰወች በእያንዳንዱ መፍትሔ ላይ ችግር አለባቸው፣
ምንም እንኮ በየቀኑ ቢያጋጥሙንም።
ፍቅርን ፣ ደግነትን ፣ ይቅርታን ፍጣሪ ያድላቸው ብሎ መሸሽ ነው መፍትሔው።
Thank you Raki!... lv to hear ur calming vioce n wise words
ይችን ማለዳ ፀሀይ እንደናይ ይርዳን እግዚአብሔር ይተመስገን ይሁን
አሜን ይክበር ይመስገን ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን እህቴ
ተባረኪ፡ ቆንጆ ትምህርት ነው ላስተዋለው?????
ጥቅመኛ ሰዎች ስታደርጊላቸው የሚወዱሽ ስታቆሚ ደግሞ የት ገባሽ ብለው የማይጨነቁ እኔም ጋር ደርሶብኛል ግን ደግሞ እንዳርቃቸው በነሱ ብዙ ነገር ተጠቅማለሁ ሁሌ እንዳላደርግ ደግሞ እኔ ሒወትን ሳላይ ሳልኖር እንዳላልፍ እሰጋለሁ እንዳው ዝም ብዬ ሳስበው ተስፋ እቆርጣለሁ
Thanks ms. Rakeb A. ! Yene kemem ewonet new yamayihonen sew mesheshi new leke neshi :: Lehulachewm demake segno yihunelachew
ራኪ ቆንጆ እናመሰግናለን አሪፍ ምክር ነው ከልቤ ነው ያዳመጥኩሽ በርችልን ውዴ ♥️🙏
እናመሰግናለን ራኪየ እውነት ነው መሸሽ ነው ያለብን ትርፉ ሰላም ነው ሰላም ከሆንሽ ጤነኛ ነሽ ጤነኛ ከሆንሽ ትሰሪያለሽ ታድጊአለሽ።
ጠቃሚ ምክር ራኬብ በተለይ ወቃሽ ሳንሆን ለመርዳት እንሞክር መጀመሪያ ካልሆነ እንራቅ ማለትሽ በጣም ወደድኩት thank you love
አመሰግናለሁ ራኪ ቆንጆ አዲስ አመት እንዴት ነው ምቀጥለው ምን አጠፋሁ ምን ሰራሁ ብዬ ስመለከት ድካምም ብርታትም ነበር .....ግሩም ምክር ነው አጠንክሮኛል በርቺ ሰላሙን ያብዛልሽ
የፈጠራ ስራ እሰራለሁ
ስራዎቼን ከወደዳቹልኝ
Subscribe በማድረግና ሌሎች Subscribe እንዲያደርጉኝ በማድረግ አበርቱኝ።
ruclips.net/user/wesutd
Important point! Thank you!
ትክክል ነሽ እራኬብዬ አንቺ ማለት ዝም ብዬ ሳይሽ ተገልጠሽ የማታልቂ መፅሐፍ ነሽ እርጋታሽ መልካም ሰው መሆንሽን ጨዋ ያሳደገሽ እንደሆንሽ ታስታውቂያለሽ በርቺልኝ ውድቀትሽን የሚፈልግ ጠላታችን ሰይጣን ይፈር አሜን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን እህቴ
Thank you so much, Raki
All you said today was that I met a friend.
I'm so surprised everyone has to miss a beat.And I ran away from her. Thanks again Berchilen raki.
በጣም ደስ የሚል ምክር ነው እናመሰግናለን ራኬብዬ
Raki u are right .... It's very true big up for Boold Monday!
ዉደ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን ሰብ በማድረግ ጎራ ይበሉ 🙏
You are the most matured person I ever know. I always get a lesson from you. you really understand life. love u
Thanks Ms. Rakeb A. !
The best advice ever...yemir arif hasab nw Thank you rakiye😘😘
Yesssssssssss your content is amazing 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
ሸሹ💯💯💯💯💯
Raki thank u so much for your Brilliant message ! God bless you 🙏!
ራኪ እኔ ሸሽቼ ሸሽቼ አሁን ከጌታዬ ጋር ነኝ። እውነት እኔ የተሳሳኩት መስሎኝ ነበር ግን ልክ ነኝ መሸሽ ያድናል ሰዋችን መለወጥ ያጸድቃል.....
Tebareki tiru timhiret new🙏👍👍👍👍
እውነት ነው መሽሽ መልካምነው happy Monday
ዉደ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን ሰብ በማድረግ ጎራ በይ
ይሄ ትልቅ የሕይወት ምክርና ትምህርት ነው የምትናገሪው በርቺ ጥሩ ቁም ነገር ነው
ራኬብ ምርጥ ሀሳብ ነው 👍.
ራኪዬ ቆንጆ እናመሰግናለን ስለምክርሽ በርቺ እህታችን ይሄ ለወንድሜ በጣም ትምህርት ነው በዙሪያው ያሉ ጓደኞቹ አደገኞች ናቸው የዋው ወንድሜ ከእነዚህ ሰዎች እንዲገላገል የዮሐንሷን ማርያም ተማፀኝልኝ ልጇ እንዲረዳው 😘❤
ምክርሽ ከቁርስ ጋር ዋው ነው ኮመኮምኩት ተባረኪ
ምርጥ ሰው እንኳን ሰላም መጣሽ ምክርሽ ውስጤ ነው በራስ መተማመንን ብርታትን ይሰጣል💪❤❤❤❤
Yuhhhhhhhhhhhhh
መሸሽ ከሸሽክ እራስክን ታተርፋለክ ልብን ከሚያቆስል ሰው መሸሽ ሊረግጥክ የሚፈልግ ሰው መሸሽ ህይወትህን ከሚያበላሽ ሰው መሸሽ ምክንያቱም እልፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል።
ምን እደምልሽ አላቅም እጅግ በጣም ልዩ የሆነ ምክር እናመስግናለን እህትራኪብ
በርቺ ከማይረባ የእሁድ EBS የቲቪ ፕሮግራም ያንቺ እጥር ምጥን ያለች የቁም ነገር የሰኞ RUclips 100%%%%%%%%%%% ይሻላል፡፡
አንቺ ወረኛ
@@degefu3122 አፍህን ስትከፍ ጭንቅላትህን አሳየህ
እንዴት እንደምገልጽልሽ አላቅም ራኪ።በቃ ውስጤን ነው የነካሽው።እያደረኩ ያለሁትን ነገር ግን በጥርጥሪ ውስጥ ሆኜ መተሽ ሁሉንም ነገር መስመር አስያስሽው።እያደረኩት ያለሁት ነገር እብሪተኛ ሆኜ ነው ገፊ እየሆነኩ ነው ብዪ እራሴን መጠራጠር ጀምሬ ነበር.but its for all beneficial and advantage.THANK YOU RAKI
ጠቃሚ ምክር ነው ራኪዬ ተግባር ላይ ላዋለው👍
እናመሰግናለን መልካም ሳምንት 🇪🇹
Rakebey! Beautiful, smart young lady ... God bless you and your family 👍🏾💕
ራኪ በቃ ሁሉንም ሸሽተን ብቻችንን ቀረን ሁሉም ሰው ይሄ በሽታ አለበት።
አዎ አስቸጋሪ ነው። የቻልነውን ለመቀየር እንሞክር።
እውነት ነው በጣም አስቸጋሪ ነው።
አስቸጋሬ ነው ሳይሆን መአታገል ነው
Shishu keamet. Kesus kezimut. Shishu. Waw yene Kongo tebareki
አንቺ የምትገርሚ ሴት ነሽ አመለካከትሽ
የምታይበት መንገድ ይደንቀኛል
ሸሽቼ ሸሽቼ ብቻዬን ቀርቼልሻለዉ ራኪዬ, በምታደርጊዉ ሁሉ ኔጌቲቭ ምላሽ ስታገኝ ምን ታደርጊያለሽ ?
Rakiya, i will guarantee you, every one of us have someone similar to the story around us, on our every day to day life. I actually have one of my family member that i don't talk to much b/c the negative energy he is passing to me every time i talk to him. I feel like, your advice is life changing for anyone who is willing to change. May God bless you!🤗🤩🤩❤❤
Dengil Mariyam..I totally understand ..I too have a family member like that. Degmo very close family member that you can't avoid and everutime I talk to this person I hung up the phone feeling do depressed. The negativity sticks to me for days. I get do anxious calling that I've stopped. Yigermegnal..from beginning to end this person only talks about the doom & gloom of their life and for decades they've fine nothing to change it and you can never talk about good things in your life with them etc..wuuuuy indatirikeee for good they are family so you just have to avoid as much as possible. I used to think I was a bad person for doing that and notice they try to make u feel that way too
ዘመንሽ ይባረክ
አሳብሽ ስፊ እይታሽ ስፊ የምታነሻቸ ው ጉዳዩች ብዙዎቹ ውስጥ እራሴን አገኘዋለሁ ራኬብ ተባረኪ አንቺ ቅመም ነሽ
I hope you already know how amazing you are and you deserve every happiness of this world. Raki !!!!!!
ለሰዎች መጠቀሚያ ከመሆን የሰውራችሁ። በተለይ በሰው ሀገር የምትኖሩ፤ እያሰተዋላችሁ። no ማለት ተማሩ። እኔ በቅርብ ሰው አጨብጭቤ ነው የቀረሁት።
It's good advice interesting keep up 👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ተመስገን አምላኬ ዛሬን እንዳይ በሰላም በጤና ስለረዳኸኝ ተመስገን ዛሬን ያላዩ ብዙ አሉና። ራኪዬ የምታነሽው ሀሳብ በጣም ጥሩ ነው ተጠቃሚ ነኝ አመሰግናለሁ።
ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን እህቴ
Short and precise. I love it.
ራኩዬን እንደኔ ሚናፍቅ አለ?
Thanks Rakeb, for ur Important message.
እውነት ቆም ብዬ እንዳስብ አረግሽኝ ሁሌም ብሰማሽ ደስ ይለኛል
ኪያዬ ቤተስብ አድርጊኝ
እውነት ነው
ራኪዬ ተባረኪልን ሁሌም ምክርሽ ምርጥ ነው። ተወዳጅ ነሽ
ስለ ሀሜት ብጣም ኣሳሳቢ ሆነ ድሮ ስንገናኝ በ4ቀን በሳምንት ነበር ኣሁን በስልክ ሆኖ ባሰበት
Rakebyae!! Love love love this!!! Very educational and insightful.. Thankyou
Do if you have strategies on how yo manage that , make that your next teaching...:)
So if you have any thoughts on how to manage family members who can be toxic please share your insights
ኡፍፍፍፍ በዚህ ዘመን ሰዎች ጋር ከመኖር ብቸኝነት ይሻላል
በሁለት ወር 8 ኪሎ እንደት ቀነስኩ 👉🏻ruclips.net/video/8SfMHcC2YPw/видео.html
በሰከንድ 2 ኪሎ ቀንሻለው በድንጋጤ🤣🤣😂
😂😂😂😂
Tadia man keren Rakeb? Bichegnet yishalal?
You’re I don’t know what to say but I really appreciate you ✅✅✅
Please come and vests my canal and subscribers🙏
ራኪዬ የኔ አስተዋይ ስወድሽ እኮ ❤❤❤😘😘😍😍 እውነት ብለሻል እውነትም "ሽሹ!"
ሰላም ሰላም 🔥በዩቲዩብ ብቅ ብለናል 🔥የስፖርታዊ ዜናዎችን በየለቱ ሰብስክራይብ በማድረግ ይከታተሉ እናመሰግናለን
Great Advice Rakib. Thank you 🙏🏽
Stay blessed Dear..it is really a good lesson...keep going
You give the best advices that a person need rakiye....love ur vision
ራኬብዬ በጣም አወድሻለሁ በውስጥሽ ግን አንድ የተጎዳሽበት እንዳለ በጣም እረዳለሁ ግን በጠም ብልህ ስለሆንሽ ሁሉንም በትእግስትና በጥበብ ተወጥተሽ ስኬታምእንደምትሆኚ አልጠራጠርም ፡ እንዳልሽው አሰመሳዮችን አረተፋሻሉችን መሸሽ ያዋጣል ካለዘ ትርፉ ልብ ማድማት ነው ፡ በርቺ የኔቆንጆ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አመሰግናለሁ ምክርሽን ሰምቻለሁ ግን ከመሸሽ ይልቅ ሌላ መፍትሄ ያለውን ሀሳብ ማለትም እነሱን የምንመልስበትን ወይንም የሚመልሱበትን ሀሳብ ብትሰጭን ባይ ነኝ ምክንያቱም ሁሉም ሰው ሙሉ አይደልም ዘጠኙን ቢያሟላ አንድ ጎዶሎ አይጠፋም እና ከዚህ ሁሉ ሽሹ ከተባለ ከማን ጋ ነዉ የሚኖረው?
አይደለምማር አዳዴ መሠዋት እከፈልን ስለሚወድኝ ምንም አያመጡ ብለዉ የሚጓድን ሠወች አሉ እደዛ አይነቱን ነዉ።
እድሜዬን በሙሉ እንደዚህ አይነት ወዳጆች ነው የሚገጥመኝ በዚህም የጥፋተኛነት ስሜት ይሰማኝ ነበር እኔ የማላቀው በሐሪ እንዳለኝ እስኪሰማኝ ድረስ ፈጣሪዬንም ለምን ብዬ ጠይቄም ነበር!! ያደረኩት ምንድነው እንደዚህ አይነት ሰዎችን መራቅ ከማይሆን ሰው ብቸኝነት ይሻላል አሁን ሰላሜን አግኝቻለሁ ህይወት ይቀጥላል አዲስ ወዳጅም ይመጣል በተቻለኝ መጠን በአግባቡ በመከባበር እቀራረባለሁ ማለት ነው ራክዬ አመሰግናለሁ ቆንጆ ሰኞ ስላደረግሽልኝ!!!
ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን እህቴ
@@Ourtime-1 ሰብ አድሪጋለሁ እኔንም ብታደርጉኝ ደስ ይለኛል
እሚገርም ትምህርት ነው ።እሚገርምሽ እድሜዬን የበሉት እንደነዚህ አይነት ሰዎች ናቸው።ከፊት እየቀደሙ አላማዬን ያጨናገፉት ።እናም አሁን ላይ ሸሽቻለሁ።ለአመታት ተጋፍጨቸው ነበር ሁሉም እንደየስራቸው ፈጣሪ ይስጣቸው ።ይገርማል መሸሽ ሽንፈት ነው ብዬነበር እማምነው ግን አሁን ሁሉም ገባኝ።ለማኑም አመሰግናለሁ አንች ትልቅ ሰው!!!
thank you Rakeb always usefull suggestions and recoomendations!! It is right -we need to avoid negative thinking people/actions/behaviours!!
Thank you so much Rakiy what a wonderful message
Good perception and advice.thank you dear!!!
thank you Rakiya, u r beautiful and smart , hulum yamribishal berchi , love you
የምታቀርቢያቸው ሀሳቦች በጣም ምርጥና ወሳኝ ናቸው ሌሎችን ከአንቺ ቢማሩ መልካም ነው በ FB ላይ ያሰለቹንን ወሬዎች እንደ አዲስ እንዲ አሉ እንዲያ አሉ እያሉ የሚያሰለቹ ታዋቂ ሰዎች አሉ እንዲ የሚያነቃቃ ምክረ ሀሳብ ሲሆን ብዙዎች ይጠቀሙበታል በርቺ ፈጣሪ ይርዳሽ።
ራኪዬ እንደው ፈጣሪ እድሜሽን ያርዝምልሽ ፡ ሌላ ምንም የምለው ቃል የለኝም !
Rakeb You Are Simply Amazing 👏... we need more people like you ❤ 💖 💕
Ene personally anchin maawiraat echilaalaw?
Rakiyee ,I am a big fan of yours. You are always inspire and motivate me with your speech. Keep going Lady,
Hi tsige ተጋበዙልኝ...ruclips.net/video/qjtbnuWqh0w/видео.html
Your smart positive strong enough love you 🇪🇷🇪🇷