Kiya: your courage and experience is like a university so thank you. But, as you were mentioning in your conversation, you stated that some were taking advantage of the innocent girls and taking them away from there dreams. Kiya, I am sure you heard of the #metoo movement around the world ( it’s girls speaking out how the powerful took advantage of them) so, I encourage you to speak and help others speak so no one can go through it again.
ሰላምታዬ ይድረሳችሁ! ብዙ ጠንካራ እና ስኬታማ ሰዎች ስላሉን ደስ ሊለን ይገባል! ምክንያቱም ብልሆች ከሰው ህይወት ይማራሉ!
ብልህ እንሁን!
ተስፋ አንቁረጥ!
የወደድነው፣ የተመኘነው ህይወትና ስራ ላይ እስክንደርስ አንቁም!
ኪያዬ ያከበርሽው ስራ ያክብርሽ!!!
እውነት ነው ሞኝ ሲደርስበት በሂወታችን ጠንካራ መሆን አለብን
እናመሰግናለን
ሁሉም መነሻውን እንጂ መድረሻውን
ሲደርስ ያየዋል ።
ራኬብዬ በርቺልኝ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለዉ የኔ ምርጥ
rakeb አድናቂሸ ነኝ ❤❤በቅንነት ደምሪኝ
Betkiki anin tenkara lemehon ayemokerku new anantem aberetatugi bitesebi anhun
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሀዋርያት ፆም አደረሳቹ አደረሰን እግዚአብሔር በቸርነቱ ኮሮናን ያጥፋልን
በቅርቡ እምለቃቸውን አዳዲስ ስራወች ለማየት
Amen
Amen
Amen
Ok berat wendmachin enkwan abiro adersan
የሚወዳችሁ ወድማችንን እናበረታታዉ
ruclips.net/video/gCVnXZAjht4/видео.html
ኪያ ማለት በጣም ጠንካራና በህይወቷ ተስፋ ባለመቁረጥ፣ ደጋግሞ በመሞከርና ብዙ ውጣውረዶችን በብቃት ያለፈች የምንወዳት እህታችን ነች። Young Roots English school ሰሚት አደባባይ ፊትለፊት አብረን ከመስራት ባሻገር ቤተሠብም ነን ማለት እችላለሁ። ራኬብዬ መ/ርትና ሙዚቀኛ ኪያን ስላቀረብሻት በጣም ደስ ብሎኛል። እናመሠግናለን!
አላውቅትም እስኪ አንድ ዘፈኗን share አድርግልኝ ልስማት
@@Abinet1616 ከነ ዘቢባ ጋር የኛ የሚለው ግሩፕ ውሰጥ ያለችው ነች
*ልድታ ማሪያም ትጥብቅን አሜን ብዙጠንካራ ስዎች አሎ !*
አሜን አሜን አሜን😘😘
ዋው ክያዬ በጣም ጀግና ነሽ የኔ ቆንጆ የተማርኩት ነገር የሰው ልጅ ምንም ያህል መሰናክል ቢገጥመን ተስፋ መቁረጥ እደሌለብን ነው እናም በጣም አመሰግናለው ራኬብዬ ምርጥ ምርጥ ፕሮግራሞችሽን በጣም እወድልሻለው በርቺልኝ የኔ ቆንጆ እኳንም ከኢቢኤስ ለቀቅሽልን ሌላም ብቃትሽን አሳይተሽናል በርቺልን 😍😍
ጠንካራ ሴቶች እወዳለሁ
በተለይ ስደት ውስጥ ላሉት ወገኖቻችን እህቶቻችን እንዲህ ኣይነት ታሪክ ጥንካሬ ስለሚሆናቸው በየግዜው ብታቀርቡ መልካም ነው
በርችልን ውዴ😍
ራኪ የኔ አንደኛ የምታቀርቢው ነገር ሁሉ አስተማሪ ነው በርቺልኝ ኪያ ይሄሁሉ መንገድ ያለፍሽ አትመስይም ጎበዝ ነሽ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽስወድሽ
ሰላም ፍቅር አንድነት ለምዬ ኢትዮጲያ + ፈጣሪ ኮሮናን እንደንፍስ አትኖ ያጥፋልን
Amen🙏🙏🏼🙏🏻
Ameen
Amen Amen Amen
Amen Amen Amen
Beze U tube anidanid ngr jemir enji
ምርጥ አቀራረብ ከጥሩ ታሪክ ጋር እናመስግናለን ትዕግስት ለሁሉም ነገር አስፈላጊ ነው
ruclips.net/video/qJirHNYKPJk/видео.html
መስቀልሽ እንዴት ደስ እንደሚል ከነ አለባበስሽ ኢትዮጵያዬን በአንቺውስጥ አየኋት ደስ ያለኝ ብትሰደጂም ቶሎ መመለስሽ ከጅማ አ/አ የሚቆጣጠሩት ቤተሰቦችሽ ደስ የሚል ታሪክ ነው ራኪ የኔምርጥ እናመሰግናለን
ራኪ ራኪ.... በርችልን.... የሰው መውደድ ያብዛልሽ ይጨማምርልሽ።
ዳግምዬ በናትሽ subscribe አድርጊኝ ተባረኪ
ራኪዬ በርችችልልን👌💘❤
ኪያዬ የሀገሬ ልጅ ጥንካሬሽ ከአንደበትሽ በስለው እሚወጡት ቃላቶችሽ ምስክር ናቸው ራኪ ብዙ ጠንካራ እህቶቻችንን እንደምታስተዋውቂን ተስፋ አለኝ🙏🏽❤️ተባረኩ የኢትዮጵያ ልጆች
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ በዛላይ ሁሉ ነገርሽ ውብብ ነው እናመሰግናለን
ጠንካራ ሴት ነሽ በእውነት አስተማሪ ነው የኔ ቢጤ ነሽ ምንም ሰው ቢሆን ለውህይወታን የሚሆን ጥሩ ነገር ማቀድና ማለም ከዚያ ተስፋ ባለመቁረጥ ከእግዚአብሔር ጋር መትጋት መስራት አንዱ ካልተሳካ አንዱን መሞከር ልክ እንደ ኪያ ተስፋ ሳይቆሩጡ ፈጣሪን ተስፋ በማድረግ እናመሰግናለን ራኬብ በርቺ
I’m a diaspora and i thought I worked hard 😓. Your determination and hard work is unbelievable. So proud of you!
Wat does diaspora titles come in if you work hard anywhere in the world you can go forward...
በጣም ጥሩ ጭንቅላት ያላት ልጅ ናት። በጣም ይገርማል። እኔ እግዛብሄር ኪሴን ያውቀዋል ግን በአንደኛ አለም ውስጥ እየኖርኩ እንዲሁ ለራስ ካለማሰብ የተነሳ፤ ገንዘብ ሳሊዝ ግን ደግሞ እጅግ በጣም ታታሪ የስራ ሰው ነኝ አሁን የተናገረችውን ህይወት በግሌ በሰው ሀገር ላይ ሆኘ አሳልፌዋለሁ። ግን ልቤ አቅም ኖሮኝ ባደርግላት የምፈልገውን አቅሙ ባይኖረኝም ግን የኢትዮጵያ የሁለት መቶ ብር የሞባልይ ካርድ አልፎ አልፎ እየገዛሁላት ብረዳት ደስ ይለኛል። ስልኳን ባገኝ ደስ ይለኝ ነበር።
ዋውው ማህተብሽ ያምራል ኪያየ
ራክዬ በርቺ
ደምሪኝ እናት
Meskel magecha AYDELEM meskel mekera ke krstos gar mekebel nw
Manm miwedegn binor hulun tto yketelegn
Wsht srkot zmut zefen ... enzin miyadergu memgste semayat aygebum
ኪያ ጠንካራ ሴት ነሽ💪 እውነት እደዚህ አይነት ሴት ደስ ነው ምትለኝ ሂወት ትምህርት ቤት ነች👌 ራኪ እናመሰግናለን😍😍
ራኬብ በጣም እናመሰግናለን ሂወት በብዙ ፈተና እደምትታለፍ ዝም ብሎ ደስተኛ መሆን እደማይቻል እያስተማርሽን ነው ባለ ታሪኮቹም መንገዳችሁን ስላለፋችሁ ተመስገን ነው
እናቴ ልደታ ፩ ♥ ማርያም በያላችሁበት ትጠብቃችሁ የልባችሁን መሻት ትሙላላችሁ የወሩ ሰው ይበለን አሜን ፫
ruclips.net/video/iYG16hpPmn4/видео.html
Rakab
አለባበስሽ በጣም ያምራል የባሌዋ ቆንጆ ሆነሻል አቦ እራኪዬ በርችልኝ ፕሮግራሙ ያምራል 😘😘
ራኬብ ጥሩ ነው ፡ለብዙ ሴት እህቶቻችን ትምርት ይሰጣል የምትይውን የጠንካራ ሴቶችን እና ስኬት መቅረብ በጣም ደስ ይላል ፡ ኪያም በርቺ ፡፡
ኪያዬ ና ራኬብ የኔ ጀግኖች የሴት ጠንካራ በርቱ ሴት ልጅ ጀግና ናት ክብር ለሴት ልጆች
የምንወደውን ነገር እስከ ምናገኝ ድረስ በትዕግሥት በጸሎት ወደ ፈጣሪ ከመለመን ው በርግጥም እግዚአብሔር የልባችንን መሻት ይፈጽምልናል ድንጋይ ብንለምነው ዳቦ የሚሰጠን አባት አለ የኛ ሆኖ እስከ ምናገኘው ድረስ መጠበቅ ግዴታ ነው ራኪ ውዴ በርቺ የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ባዕታ ለማርያም እና ለሐዋርያት ጾም በሰላም አደረሳችሁ በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስፈጽመን የመጣውን ወረርሽኝ በምህረቱ ይመልስልን እግዚአብሔር።
አሜን
ሁሉም ሰው የራሱ ያለፈ ታሪክ አለው ሲባል ባንች አመንኩ ኪያየ እንደዚህ አልጠበኩሽም ሁላ ተስፋ አለመኩረጥሽ ብቃትሽ.....
ጠረፍ፤ ዋዉ ዋዉ ! በጣም በምርጥ እና በማያሰለች አገላለፅ የሕይወትሽን የእስካሁን ጉዞ ስላካፈልሽን ምስጋናዬ ይድረስሽ። ለትንሽ ግዜም ቢሆን በጅማ ቀይ መስቀል ስለሰራሁ፡ ጥረትሽን እና ቅንነትንሽን አውቀዋለሁ። እዚህ ደረጃ ላይ ደርሰሽ በማየቴ ደስታዬ ብዙ ነው። አንቺን እና ዮዲትን በአንድ መድረክ ላይ አብራችሁ ስትሰሩ ለማየት ያብቃኝ።
ራኬብ፤ እስካሁን ያሉሽን ቁም ነገር አዘል ዝግጅቶች እንዴት አለመውደድ ይቻለኛል? በርቺልኝ እህቴ።
ውዷ ያገሬ ልጅ በርቺ ኪያ አይዞሽ እኛም አረብ አገር አለን እስካውን ሁሉም የተሰጠውን ነው የሚኖረው ብርክቲ እህትሽን ባገኛት ደስ ይለኝ ነበር
እህቷና እሷ በጣም ነው የሚመሳሰሉት ???
ውፍረትን ለመቀነስ ስፖርት መስራታችሁን አቁማችሁ ይህንን ብቻ ተመልከቱ get.et/3NtxL3
ዋው ኪያየ ማህተብሽ ውብትሽን ጨመረው ማሬ 😍😍😍😍
ክክክክክክክ ዘፋኝ
@@እናቴኑርልኝ-ቸ3ዘ እና ዘፋኝ ማህተብ አያርግ ተባለ እደ ደሞ አወ በርግጥ ሀፂያት ነው ግን እኛስ ስንት ሀፂያት እየሰራን አደለ የምናደርገው
Wellcome ኪያ ስብእና +አለባበስ ዋው ሁሉም እንዳቺ ቢሆን እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏🙏
ዋው ማሀተብሽ አለባበስሽ ግርማ ሞገስሽ ነሽ ኪያዬ
ጉብዝ ብዙ ችሎታ ያለው ስው ውድቆ አይውድቅም ባገኝነው አጋጣሚ መመር ጥሩ ነው ኪያ ብዙ ነገር ነው ያካፍልሽን እናመስግናለን
ማንም ሳይፈተን ደስተኛ አይሆንም እኛም በስደት ስንቱን እናሳልፋለን እግዚአብሔር ይመስገን ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ጎበዝ ማህተባችሁ እንዲህ ያስውባችኋል
ራኪ እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ ሕይወት ያሳለፈች ጠንካራዋ ጠረፍን ስላቀረብሽልን ሰላማችሁ ይብዛ
ዋው በጣም ጎበዝና ጠንካራ የሴት ተምሳሌት ውብ በርቺ ጎበዝ ነሺ!!!
ጠንካራ ሴት ነሽ . በዚሁ ቀጥይ ግብሽን እስትመች . በጣም ቆንጆ ድምፆ ያለሽ ድምፃዊ ነሽ . በርቺ
የኔ እናት ስንቱን ስራ ሰርተሽ ተፍጨርጭረሽ ነው እዚህ የደረሽው. በጣም ጎበዝ አላማሽን የምታውቂ ነሽ. ዘፈንሽ, አለባበሽ ማተብሽ አነጋገርሽ ሁሉነገርሽ በጣም ደስ ይላል.
Btm
በጣም ደስ የሚል ትምርት አለው ቀጥይበት የምታቀርብይቸው ሁሉም ደስ ይላል
ራኪዬ የኔ ጠንካራ በርችልኝ በጣም ነው እምወድሽ
ruclips.net/video/qJirHNYKPJk/видео.html
ምላርግሽ እወነት ነው የምትናገሬው ጎበዝና ጠካራ ሴትነሽ ብዙጊዜ ስትጠየቂ ሰምቸሻለው ግን አደዚህ ቀልቤን ስበሽው አታውቂም በርች ደሞ ኤሊያስ መልካን ስታነሽው ደሞ በጣም ስለማውቀው ለራሱ ሳይሆን ለውነት የኖረ ምርጥ ሰው ነበር አደሱ የውነት ኖሮ ማለፍ አዴት መታደልነው ሀሬፍ ነው በርች ራኬብም በጣም ጥሩ እየሰራሽ ነው በርች አድቀን እንገናኛለን እግዚያብሄር ሲፈቅድ አልበም ጨርሻለው ለዚያውም ኤሊያስ መልካነው ያቀናበረው ይሄ ኮረና ሲያል አወጣዋለው ብየ አስባለው እወዳችሁአለው።
ትግስት አፈወርቅ ነኝ መግስቱ ላስት ኔሜ ነው
ቀረጻው ኤዲቲንግ አቀራረቡ ሁሉ ጥራቱ ቲቪን ያስንቃል
ruclips.net/video/qJirHNYKPJk/видео.html
Yes raku is the best
ያኔ ለመጀመሪያ ጊዜ የኛዎች ላይ ስተታዬ ሞልቃቃ ቀበጥ ነበር የምትመስዬው አሁን ግን ምን ያህል ጠንካራና ብዙ ችግሮችን አልፈሽ የመጣሽ ጀግና መሆንሽን ማወቅ ችያለሁ የህይወት ተሞክሮሽን ስላካፈልሽኝ እናመሰግናለን ሴቶች ካንቺ ብዙ እንማራለን.10Q raki for posting..
እናመሰግናለን እኔም የምፈልገውን እስካገኝ ይሄው አረባገር እየለፍሁ ነው
ምን አይነት የሚገርም ጥንካሬ ነዉ ጠረፍዬ አንቺ ከማዉቃቸዉ ጀግኖች አንዷ ነሽ....ራኪ አመሠግናለሁ እንዲህ አይነት ጠንካሮችን እንድናይ ስላደረግሽን
ችክ ያለ አይደለም ራኪ አሪፍ ቃለ ምልልስ ልክ እንደ ዶክመንተሪ ነው በርቺ ሁሌም እኮራብሻለሁኝ።
የሰው ልጅ ታሪኩ ብዙ ነው ግን ኪያ ጥንካሬሽን ሳላደንቅ አላልፍም በጣም ጎበዝ ነሽ
የተዋህዶ ልጆች እንኮን ለፆመ ሀዋረያ ስኔ ጾም አደርሳችሁ አደርስን ይህን በሺታ ከምድር ያጥፍልን
ruclips.net/video/qJirHNYKPJk/видео.html
amen amen amen
የኔ ቆንጆ በርቺ እንደ እግዚአብሄር ፍቃድ በተቻለ መጠን እራስን መቻልና መጠንከር ነው በተለይ ሴቶች እባካችሁ ከማለቃቀስ እንደምንም ብሎ እራስን መቻል ከሰው ጥገኝነት መውጣት ነው ህይወት አልጋ በአልጋ አይደለችም
ጎበዝ ነሽ ጠንካራና ጀግና ሴት ሳይ ሁሌም ውስጤ ደስታና ጥሩ ተስፋ ይሰማኛል በርቺ
ክያዬ የኔ ታታሪ ጎበዝ በርቺ
ኪያ ጀግናዬ ብየሻለሁ ክፉካልወጡ ደግ አይገኝም በርቺ ገና ብዙነገር እጠብቃለን
ruclips.net/video/qJirHNYKPJk/видео.html
ኬያ የኔ ጀግና
ጠንካራ ሴቶሆች ያስደስቱኛል በሕይወታችን ዋናው ወሳኙሁ ነገር ተስፋ ያለ መቁረጥ ትግስተኛ መሆን ካስብንበት የሚደርሱኝ ዋና ው ነገሮሆች ነን ውዶሆቼ ተስፋ አትቁረጥሁ ያስባችውበት የማደርሱበት ምንም ነገር የለም አብታም ነው የምንላቸው ስውች ብዙ ስቃይና መክራን አሳልፈው ነገር እልማቸው ላይ የሚደሱት ኪያዬ ጥንካሬሽ ለውላችንም ጥንካሪ ኢሆነናል ራኪዬ በርቺ የምታቀርቢያቸው ነገሮች በጣም አሪፍ ነው
ሰላም ውዶች ማነው እንደኔ ኮሮናን ጠፍቶ ዘረኝነት ተወግዶ ግድባችን ተገድቦ በስደት ያላሉት ሀገራቸው ገብተው ማየት የናፈቀው🙏
የራኪ ወዳጆች ሰብስክራይብ ያርጉኝ በቅንነት♥♥
عنی
እኔ እፍፍፍፍ ይህን በሽታ በቃቹ ይበለን
enem nafekognal
@@__-517 ruclips.net/video/Z3PWvtgO_fY/видео.html
ሰብስኩካ ኣድርጊኝ በቅንነት
በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ ይህ ሁሉ ስራ መስራትሽ ሁሉም እንዲ ቢሰራ ብዙ ለውጥ ይመጣ ነበር ።
በጣም ደስ የሚል ነው በርቺልን 👏👏👏
ስለ ተስፋ ስለ ስኬት ስለ ታላቅነት የሚወራበትን Inspire Ethiopia ቻናላችንን ተጋበዙልን እናመሠግናለን we hope you will benefit more from it.
እኛንም ጋብጅን ራኬብዬ እንደ አረብ ሀገር አድካሚ እና ብዙ ፈተና ያለው ሂወት የለም ሚስማማ👍
Helen በናትሽ subscribe አድርጊኝ ተባረኪ
ራኪ እንኳን በሰላም መጣሽ ስጠብቅሽ ነበር በጉጉት
የራኪ ወዳጆች ሰብስክራይብ ያርጉኝ በቅንነት♥♥
የራኪ ወዳጆች ሰብስክራይብ ያርጉኝ በቅንነት♥♥
አለኝ ያልሁት ሁሉ የዘመናት ህልሜ
በሰው ዘንድ ቢሟጠጥ ተስፋና አለሜ
ልቤን ቢሰባበር ጉልበትቴን ቢረታ
ለእኔ ፈጣሪ አለኝ አቅም የሚያበረታ //
#መልካም ቀን🙏🙏
በርቱ የኔንም ብተረትረው ከዚህ እጥፍ ነው ኧረ የብዙ ሰው
Weyne betam new yemigerm
Yenase betye ke areb ager eske .....
Betam gobeze yene jegena beyeshalew ye ewenat saladekish makef alefelegem enem edache bezu weta wered alefeyalew allah yagezesh yene jegena
ጠቅላይ ሚኒስትር መሆን ሲቀርሽ ያልሞከርሽው ስራ የለም! ጠንካራ ብርቱ ሴት አምላክ ከአንቺ ጋር ይሁን
ይህ ን ሁሉ ያሳለፍሸ አትመሰይም ጎበዝ ጠንካራ ሴት ደስ ትለኛለች ወዱኩሸ በርቺ የኔ ጀግና ራኪ በርቺ
እንኳን አደረሰን ፆሙን በሰላም ያስጀመረን አምላክ በሰላም እንድንጨርስ የእርሱ ቅዱስ ፍቃድ ይሁን🙏🙏🙏 ይሄን አስከፊ ወረሺን ከሀገራችን ቸሩ መድኃኒያለም ያጥፋልን🙏🙏🙏 ራክዬን ያላችሁ እስኪ subscribeአርጉኝ😘
ቲጂየ በሞቴ ቤተሠብ አድርጊኝ
የምወዳችሁ እንደማመር ቤተሰብ እንሁን
@@ቲጂነኝከወልደያyoutube በሚገባ
@@halimatapptube9895 አብሸር ደምሬሸ አለሁ ደምሪኝ ማሬ
@@ቲጂነኝከወልደያyoutube ደምሬሽ አለሁ ውዴ
በጣም ደስ እሚል መልእክት አለዉ ደግሞ ጎበዝ ናት
ራኪ እንኳን ደና መጣሽ ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቅሽ 👏😘😘😘
አሪፊ ፕሮግራም ነዉ ።👍👍💐💐💐🌿🌿🌿
ልደታ ማሪያም በለተቀንሸ ይህ በሸታ አጥፊልን በቃ በይን
እራኬ የኔ ቆጆ ሰላምሸ ይብዛ
አሜንንን
መስዬ በናትሽ subscribe አድርጊኝ ተባረኪ
የራኪ ወዳጆች ሰብስክራይብ ያርጉኝ በቅንነት♥♥
ፍላጎታችን አውቀን አላማ ኖሮን ምያስፈልገውን መስዋእት ከፍለን እግዙልአብሔርም ረድቶን ያሰብነውን ስናገኝ ደስ ይላል ጀግና ነሽ ወጣት ሁሉ እንዳንችይ ጠንካራ ብሆን እምዴት ደስይላል
Like ለ ተስፍማትቆርጥ የአረብ አገር ሴት
ruclips.net/video/Wda80aqnrdg/видео.html እህቴ እስኪ አግዥኝ
የኔ ውድ ኡማን በመስራትሽ በጣም ይገርማል ኡማን በጣም ዝቅ ያለ ስለሆነ ቢዝነነሳቸው እኔ አውን ኡማን 6 አመቴ ጨረስኩ ግን ምንም ለውጥ የለውም
ራኪዬ በርቺልን . ሁሌ በጉጉት እንጠብቅሻለን!!
በቅንነት subscribe አርጊኝ sis
@@bnitmahi4477 why? I wanna know why we subscribe your channel? Do you offer any entertainment
@@ouzipistol1703 ya i'm doing my exeprince uploded but see you later viewr and abirshat
@@bnitmahi4477 ok I already subscribed you !!
ታሪኩ አሥተማሪ ነው ። በ እግዚአብሔር ተሥፋ አለመቁረጥ ባለ ታሪክዋ እንዳለችው ።
Berche yene konjio💚💛❤
የወደድኩትን እስካገኘ በጥንካሬ ወደፊት ዋውው ኪያ ጠንካራ ነሸ በእውነት
እስኪ ራኬብን በአንድ ቃል ግለፇት ለኔ ጠንካራ ሴት ብያታለሁ
Yemitserawin tenkika yemitawk, lesew kibir yalat. She was the life line of EBS Sunday show.
ጨዋ ቆንጆ እና ለሚዲያ በቂ የሆነ ምግባር ያላት ሴት ናት.......::😍😍😍
ጤና፡ይስጥልኝ፡ራኬብ፡በጣም፡አስተዋይ፡እና፡ቅን፡ሰው፡ነሽ፡እግዚአብሔር፡እድሜ፡እና፡ጤና፡ይስጥሽ።
አሜን ruclips.net/video/MKEqFUA8SMU/видео.html
ኪያ ጠንካራ ሴት
ሴቶች ሁሌም ጠንካራ ነን ፈተናን እናልፋለን
አልፈናልም ቤተሰቦች ወደ ቻናል ብቅ በሉ
ቤተሠብ እንሁን ውደ ኮሜንት አስቀምጪልኝ
ferey በቅንነትና መጥቻለሁ አንችም ነይ ማሬ
@@zuzutube7972 ቤተሰብ እንሁን እንደማመር
ራኪ በርች በጣም አስተማሪ ነው ጠረፍየ በጣም ነው ምወድሽ ካንች ብዙ እንጠብቃለን
ruclips.net/video/MKEqFUA8SMU/видео.html
Kiya: your courage and experience is like a university so thank you. But, as you were mentioning in your conversation, you stated that some were taking advantage of the innocent girls and taking them away from there dreams. Kiya, I am sure you heard of the #metoo movement around the world ( it’s girls speaking out how the powerful took advantage of them) so, I encourage you to speak and help others speak so no one can go through it again.
Good encouragement she deserve it
ኪያ በርቺ የኔ እህት ስራዎችሽን በጣም ነው የምዎድልሽ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ
መስቀልሺ👌 ራኪ እንኳን ደህና መጣሺ😘 ሰኞን በጉጉት ስጠብቅ😊
Betam des yilal..kelel bale agelaletsi...dess yemil meliekit...thanks kiya...thanks rakeb
የኔ ዉብ በጣም ነዉ የማደንቅሸ ነረለኝ
እሪኪዬ አከብርሻለሁ ኪያዬም እየወደድኩሽ ክብር አረግሻለሁ ሁሉም የራሱ ቁስል አለዉ ግን ጠንካራ ከሆንን እመኑኝ ሚጥሉንን እናሸንፋቸዋለን እኔም የስት ሰዉ ፊት አይቼ ከማረሳ አንዱ ደሞ ልጂ ሆናቸ ብዙማምራቹ ነገር አለ እና ለበአል ልብስ ለማስገዛት ፈለኩና 7ባ ብር ብቻ የተሰጠኝ ቀነበር እልህ ገብቻ ዛሬ ባረብ አገርም ቢሆን 12ሺ በወር ማገኘዉ አሁን ደሞ ባቅሜ ምግብ ቤት ከፍቼ ደሀን ስራተኛ እረዳበታለሁ ብያለሁ አምላክ ይርዳኝ።
ግን በፊት የልጂ ወግ ላላሳዩኝ እኔም አሁን ለነሱ ብቻ በሚመስል ምንም አላረግላቸዉም ጥፋት እየመሰለኝ ነዉ ደሞም ይገባቸዋል እላለሁ!!
ራኬብ አለማየዉ በርቺ በቂ የሆነ ለሚዲያም ለማንኛዉም እሚሆን ምግባር አለሽ👍👍💯
ራኒ በናትሽ subscribe አድርጊኝ ተባረኪ
ጎበዝ ኪያዬ በርቺ 🙏❤️
ሙዚቃዋ ግን የጠበቁትን ያህል ተመልካች ሳያገኝ ቀረ፡፡ በጣም ነው የምዎድላት።
welcome ራኪ😍😍
እናመሰግናለን ኪያ 🙏
እራኬብ የኔ ብርቱ ሴት ስወድሽ እኮ ምርጥዬ😍😍😍😍 በርቺ
አሪፍ ነው መንገድ ለጠፋብን ሰዎች የሚያባንን ነገር አለው
ነጋደ የመሆን አላማ አለኝ ይሣካልሽ በሉኝ
ፈጣሪይርዳሺማር
ባልሽ ትኩረቱን ነፍጎሻል? 3 ትኩረቱን የምትመልሺባቸው መንገዶች get.et/Zipdk7
ይህችን ልጅ ዝም ብዬ አከብራታለው የምር
ruclips.net/video/qJirHNYKPJk/видео.html
Anchim kberi sew yemiyakeber yetekeber new
@@medhanitbekel9465 አመስግናለው ❤❤❤ክብረት ይስጥልኝ
ኪያዬ የጂማዋ ቆንጆ ቦንቱ ጂማ, የኔ ጠንካራ ጀግና ሴት ራኪ እናመሰግናለን
ethio love ውዴ ቤተሰብ እንሁን ጠረፍን የገለጥሽበት ቃል በጣም ደስ ይላል አብራት ነወ የተማርኩት አንድ ክፍል
የተዋህዶ ልጆች እንኴን ለሐዋርያት ፆም አደረሰን አደረሳችሁ የበርከት ፆም ያድርግልን ። እግዚአብሔር ለሁላችንም የልባችን መሻት ይፈፅምብን
በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ
ጎበዝ ልጅ አንድ ንግግርሽ አስተምሮኛል ትምርት ጥሎ መቼም ለማናጣው ነገር መሮጥ እኔም ትምርት ጥዬ አረብ አገር መምጣቴ ምንም ለውጥ የለም ብማር ግን ????
ዋው ኪያ ቆንጆ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ በርች
ራኬብዬ የኔ ጎበዝ በጉጉት ስጠብቅሽ ነበር💖💖
ማይ ጋድ ይች ልጅ በጣም ጎበዝ ናት ከጅማ ተነስታ steps by steps አደገች Gobezr የእኛ ወንድሞች Addis Abeba ላይ ጫት ይቅማሉ የክፍለ/ ሀገር ልጆች ጎበዞች ናችሁ