Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሰላምና ጤና ይስጠን! ይስጣችሁ! ስለምትከታተሉኝ ከልብ አመሰግናለሁ። ሳምንቱ ክፉው ሁሉ ከእናንተ የሚርቅበት ጥርት አድርጋችሁ የምታስቡበት እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ። ከጥያቄዎቻችሁ በመነሳት ከቆዳ ጤናና እንክብካቤ ጋር ተያያዥ የሆኑ ጉዳዮችን ባለሙያው ጋብዤ ጥያቄዎቻችሁን እንዲመልሱ ለማድረግ ቃል እገባለሁ። ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልን!
Hi Rakeb Please can I get your phone number or email address. Tigist
ራኪ ቆንጆ ሰላምሽ ይብዛልኝ ቀስል ምርጥ ነው ለፀጉርም አሪፍ ነው ፊትሽን ስትቀቢይ ከተቻለሽ ባታወሪ እረፍት ብታደርጊ ይመረጣል
@Addis Belachew ok thanks
Hi Raki, it is good job. Keep it up. Can I get your email or phone? I want to share some ideas.
ራክዮ የምንወድሽ እሽ እኔም ፊቴ ጥቃቁር ነገር አለኝ ምን ባደርግለት ይጠፍል ቡግር ነበረኝ አሁን የለም ጠፍታል
ራኬብ አግብታ ወልዳ ስትስም ማየት የሚፈልግ እና የሚያስደስተው
tofa tube ..endemamaer
@@tofcikshikuri9405 ደምረኛ
እኔን ልታገባኝ ነው ምን ይለኛል
እስኪ ዱቄት አልጠቀምም የምቱሉ ሴቶች👍
Lij tofik subscribe argiligni
እረ እጠቀማለው ምን አስዋሸኘ በሳምንት 1
በፍጹም አልጠቀምም ውድ ፊትም አልሞክረው እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣር በስጠኝ ውብ መልክ እኖራለሁ እንጂ
ወላሂ ከተፈጠረኩ ጀምሪ ዱቂት ነክቶኝ አያቅም አልሀምዱ ሊላህ
✋🏻
ራኪ በመሸሻ ሞት ለምን አስፋውን እንግዳሽ አድርገሽ አትጋብዢውም?
ሰው ሁሉ ከመውታቱ በፊት ምን ያህል እንደሚያስፈራ መገመት አይችልም ያላየ ሰው.ሳይስኩ ለማየት ይሞክሩ.ruclips.net/video/6sq0Vk0_Pyo/видео.html
ruclips.net/channel/UCAY71YJpoFp4K3cUzNac2lQ
@@bethelhemhabte5851 በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@@harartube6980 በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@@mesiyehenok3928 እሺ ቤተሰብ ሆኛለው አንቺም ሰብስክራይብ አድርጊ.
እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ክብረ በአል አደረሳቹ፡፡ መልአኩ ሚካኤል ባላችሁበት ሁላችሁንም ከክፉ ይጠብቃችሁ!! በቅርብ ቀን በዩቲዩብ ብቅ እላለሁ! ሰብስክራይብ!!!
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን
Inkuan abero adersen Amen amen amen
አሜን አሜን አሜን በደስታ እንጠብቅሀለን
ራኪዬ በጣም ጠቃሚ መልህክት ነው ያካፍልሽን! በይሉንታ ስንቶቻችን እንደምንጠቃ እሱን ቤት ይቁጠርው. ቀጣዮን ክፋል በጉጉት እንጠብቃለን!!!
I love the background! Where is this place? In Addis? Hearing the bird perching delights my heart. Stay smart sister 👍
ራኪዬ የኔ አስተዋይ ከልብ እናመሰግናለን እኔ ብዙ ግዜ ባጣም ብዙ ግዜ ይሉኝታ ይይዘኛል እና በጣም ጥሩ ትምህርትነው እስኪ እኔም ጥሩ ለማሰብ እሞክራለሁ
👍👍👍👍👍👍እናመሰግናለን እራኬብ ቆንጆ 😍😍😍😍ቀለል ባለ መልኩ በጣም ጠቃሚ እውቀትን ነው ያገኘውት👏👏👏👏👏👏
ላንቹም መልካም ሳመንት ደስ የሚል አተያይ ነው በጣም አስተማሪ ረጅም ጤናና እድሜ ለራኪ
ራኪ ወዝሽ እራሡ ተመለሠ እኮ የኔ ጀግና በርችልን ሥለምታሥጨብጭን ቁምነገር እና አዝናኝ ነገሮች እናመሠግናለን
ራኪዬ ስወድሽ ዘመንሽ ጥርትያለ ይሁን ተባረኪ ረጅም እድሜ ከጤናነጋር ተመኝሀሁ ልሽ አሚን❤❤❤❤❤😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እርጋታሽ በጣም ነው ደስ የሚለኝ እናመሰግናለን ራኪዬ
What is the name of the book?? Please
Love it Rakebye keep shining..... Beautiful place where is it pleasee?
Thank you! Best as usual. and for ur face lemon and sugar also good for oily face. hope it help. God bless u.
Thank y😀u for sharing us this amazing book
Where is the place can someone tell me plz
ቃላቶችሽ እውነት ለመናገር ይጣፍጡኛል ራኪዬ በርቺልኝ😍
ዛሬ በውበት መጣች ብዬ ስገባ አሪፉ ነገር ነው ያጋራሽን እውነት ነው እንኩዋን ሲሰጥሽ ሲወድሽም ለምን ብሎ ማሰብ ያስፈልጋል😀 👍
ዋው ጀግኒት በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን!
የት አካባቢ ነው መናፈሻው በጣም ደስ ይላል
Rakeb betam new mitimechign demo lezi video I am 2000th liker and I love it and u as well
Raki u r a sharing very interesting ideas. Plz keep sort out such encouraging points .thank u.
የጠራ አህምሮ እና የጠራ የፊት ቆዳ እንዲኖራቸው ከሚጥሩ ሰዎች አንዷ ነኝ እናመሰግናለን ራኪ
ራኪዬ እንዴት ነሽ በነገራችን ላይ የልጄ ስም ነው በጣም ነው የምወድሽ የጥንካሬሽ አድናቂ ነኝ በርቺ በጣም ጠቃሚ ሀሳቦችን ነው የምታነሽው አሁን እንደውም ከመቼውም በላይ የሚመጥንሽ ቦታ ላይ ነው ያለሽው አየሽ የእግዚያብሄር ጊዜ ይበልጣል ውዴ የሳምንት ሰው ይበለን መልካም የደብረታቦር በአል ይህን ልብ የኔ ቅመም
ራኪ እንደሁሌው በቀላሉ አርገሽ ትልቅ መልክት አስተላለፍሽልን እናመሰግናለን ሰላምሽ ይብዛልን እውነት ነው ነፃ ነገር ምንግዜም የሆነ ነገር ይዞብን ይመጣል ለምን የሚል ጥያቄ ማንሳት አለብን።
የምታቀርቢው ሁሉ ይጠቅማል በርቺ ጀግና ነሽ ።
Tebareki dear raki
ራኪ እናመሰግናለን ጥሩ ምክክርነው ደጋግሜነው የሰማውት ውዶች እስከመጨረሻው በማስተዋል አዳምጡ ያነቃል!
በጣም ጠቃሚ ነጥቦች ናቸው በርቺ ራኪ❤️
በጣም ደስ ይላል እራኬቡ ትንሽ ነገርን እንዳስተውል አረግሽኝ አመሰግናለሁ
የሚደንቅ መልዕክት ነው ላስተዋለው!!! ራኬብዬ ተባረኪ💝💝💝
I always feel much better after watching your videos, your channel is like my therapy session Rakiye!😊 Keep doing what you're doing!❤
Sounds clear 👌 I like your idea 💡 😉 and I respect to you 👍 your the best person every ❤
hulem kemenayew aselchii degegemosh ye senewebet yegel felsefena weta yale teruuu vedio new. erget new teret yale fit desss yelal gen ye astesaseb metrat lay metekor yalebet yemeslegnal tebarekii ehete rakiii👏👏👏👏
Raki.really you have good knowledge .i like all your program 👩💻😌😌
ተባረኪ፡ በውነት ቆንጆ ሀሳብነው አስተማሪ ነው
ኧረ ራኪዬ የት ነው ቦታው ያምራል በተረፈ ግን ምክርሽን 🙏🙏🙏 ብያለው
thank you so much Raki ... it's really helpful idea that you raised in every your program ... and help me to see my self.
Mehatem yelsheme??
ራኬብዬ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ ❤️❤️❤️ጥሩ መልእክት ስላካፈልሽኝ በጣም አመሰግናለሁ!! በርቺ!!
God bless you Rakeb. Watching from USA. We love you tons! PS- Was your Camera man six feet away from you though? ;)
No he wore a mask, he didn't have to be 6 ft away. Or 2 meter away.
Beautiful endeh honsh enquan.... Wey metadel❤️❤️❤️👈
ራኪ ስወድሽ በርች የምታነሻቸው ነጥቦች መሬት ጠብ አይሉም ተባረኪ
My Favorite talented Lovely 😍😍😍good see you 😍thank you 😍😍😍❤❤❤😍
ራኪዬ የኔ ኣስተዋይ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
rakiye where is this place?
Thank you ራኪዪ ሰለ መረጃሽ
ቀሲልና እርድም ቆጆ ነው በተለይ እኛ የሀረር ድሬ ጀጅጋ ልጆች እቤት ስንቀመጥ እንቀባለን አሪፍ ነው
ራኪዬ ተባረኪልኝ በጣም ቆንጆ መፃፍ ነውየሀገሬ ልጆች ተባረኩልኝ😍
Amen
Eyobaa meret sw
🙌👌
ራኪዬ የምታነሻቸው ሀሣቦች ይመቹኛል ዋው እናመሠግናለን ሁላችንም መልካም ልቦና ይስጠን !!!
Please bring more books.you are truly empowering people. THANK YOU SO MUCH.
ራኪ ! አንቺ ጋ ጥሩ ጥሩ ትምህርት እናያለን በርቺልን::
እሁድን በኢቢኤስ ካለ ራኬብ የደበራቹ ላይክ አርጉኝ
ባወን ሳት በጣም አሪፍ ነው ምንም ቅር የምያሰኝ ነግር የለወም አዳዲሳቹ በጣም ጉብዝ ናችወ
Maki የኔ ዘረኛ ስለሆኑ ነው የወደድሻቸው
ዱቄቶና የፈረስ ፀጉሮ ነዉ የቀረዉ ሁሉም ምርጦች ናቸዉ
ውይይይይይይይይይይ በጣም
Adesochum gobezoche nachew madneke yelmedebene
አሪፍ ምክር ነው ራክዬ አመሰግናለው ቶሎ ቶሎ እንድናገንሽ ፕሮግራም ብቸመር ደስ ይለኛል
ራኬብ ደሞ የት ነው ምትጠፊብን ?
አምሮብሻል ራኪ ጥሩ መልእክት ነው እደሁልጊዜው
ራኪ እናመሰግናለን ጥሩ ፕሮግራም ነው በርቺልን ድመቂልን
ቦታው የት ነው ? ስለ ትምህርትሽ እናመሰግናልን .
በጣም ጥሩ ትምርት ነው
Weyene yene wde betam new yemwedsh astesasebsh eyetekemegn new cool set nesh love you
በመሸሻ ሞት የኔ መልካም ሰው አስፉውን እግዳ አረገሽ ጋብጂው የድሮወችን ትዝታወችን የያነሳችሁ ዘና አድረጉን እራኬብ የኔ ቆንጆ
ሁል የምታቀራብያቸዉ ነገሮች ዪመቹኛል በራቺልኝ የኔ መልካም😘😘😘😘
Thanks for sharing this amazing idea 🙏
የፈጠራ ስራዎችን እሰራለሁ ስራዎቼን ከወደዳቹልኝSubscribe በማድረግ አበረታቱኝ።ጀማሪ ነኝ
Yemenafeshaw sem ere nigrn???seyamer
I don’t even have works for those people Dislike like this inspiring ,constructive videos.poor people may God mercy upon you guys to clear the ways of thanking and set free from the evils🙏🙏
ቆይ ቆይ የዛሬዋ ከአምሮ ስራ ወደ ወበት እዲህ ነው እድገት በርቺልን
እራኬ ጎበዝ በርች ጥሩ ሀሳብ ነው አዳንድ ሰውች በማካ ቆጠረው ሰጥተው በኋላ በአካፋ መዛቅ ነው የሚፈልጉት ስለዚህ ሰወች ምንም ሲያደርጉልን ጃርባውን ማጥናት እና ለምን ማለት አለብን
Raki Thanks for sharing 💌
Thanks Raki smart you always amazed me
እረኪ ምርጥ ልጅ በርቺ ።ግን ቀስል ምንድነው?
Betam tekami meker Rakey❤️❤️❤️
Arif new betam mabeb lemanod sewoch betelay edi mesaf eyanebeshln bachiru btakerbiln tilk tmrt new minagegnibet 🙏🙏
ሰላም ራኪየ ኣድናቂሽ ነኝ እና ፊትሽን በምንድነው እንደዚ ጥርት ያለ የሆነ ምንድነው ተቀብተሽ የነበርሺ ኣሁን መላ በይኝ ፊቴን ተበላሸ ኣስጠልቶኛል
እንኳን ደህና መጣሽ ራኪ ተምሬበታለሁ በጣም በምታነሺው ሀሳብ ልዬ ነሽ እኮ
እራኬብየ በነካካ እጅሽ ለማዳት መድሀኒት በተፈጥሮ መንገድ ንገሪኝ
ለማዳት መድሀኒቱ አለመናደድ ነው።
እናመሰግናለን የኔ ልዩ😍👍
ማነው የራኬብ ንግግር እንደ እኔ ሚጥመው
Yene konjo this wonderful lesson... 🙏💚
Thank you for the book reference you great lesson 👌👍
ራኪዬ በጣም አስተዋይ ነሽ ካንቺ ብዙ አንማራለን አስት ስለ ብር አያያዝ ብመክሪን አሪፍ ነው
ሜራዬ ብሩን እኔ ጋ አስቀምጭ place
@@Amdo.m kkk ሳይሻል አይቀርም
ቀስሊ በማር ወይ በእርጎ ይጠራል አሪፍ ነው
ዉዴ ቀሴሊ ማለት አርብ ሀገር አለ እኔ እጠቀመዋለሁ በጣም ቆንጆ ነው
እራኪዬ እንኳን ደህና መጣሽ፡ መላው ያገሬ ልጆች እንኳን አደረሳቹህ❤😍👍
Thank you so much 😊 ራኬብ ውድድር እንዴት ሁነ
ራኪየ የሠዉ ዘር ማኛኮ ነሽ ከወገቤ ጎበስ ብየ ምስጋናየን አቅርቤልሻለሁ
ጎበዝ በርቺ
Demek tiret yale program, thank you
ስላም የሀገሬ ልጆች እንኳን ለቡሄ በአል አደረሳችሁ አደረስን ለሀገራ ስላም ፍቅር ያምጣልን የ2012 ክፍ ዘመን እዚሁ ቀረቱ 2013 የስላም የፍቅር የአንድነት ዘመን ያድርግልን
Thank you sis
ጥሩ፣ትምህርት፣ሰጭ፣ምክር፣አዘል፣መልክት፣ነዉ፣ራኪ፣ቆጆ፣በርች
እራኬብ። እባክሽ EBS. ላይ ስአት የሸለመሽ ድርጅት አድራሻውን ወይም ማርኩን ላኪልን
Betamiii amesegnalehu Raki!!!!
እራኪየ የኔ ቆንጆ. ስራዎችሺ ሁሉ ድስ ይላሉ
ራኬብ የመወደዷ አስር ምክንያቶች1.ጨዋነቷ2.አለባበሷ3.ሰዉ አክባሪነቷ4.የንግግሯ ለዛ5.እርጋታዋ6.ጥንካሬዋ7.አስተዋይነቷሶስቱ ጠፉብኝ ሙሉላት እስኪ
ወድቃመነሰታ
በርቱ እኛንም ደምሩንና አበረታቱን ቤተሰብ ሆነናል subscribe አድርገናል❤❤❤❤
መካ ውስጥ የተገኘው የቅዱስ ገብርኤል ፅላት 4000 ሰወችስ እንዴት ሞቱ? ፑቲን ይህን ፅላት ምን አደረገው? ወደ ቤቴ ጎራ በሉ።ruclips.net/video/cNaqZr120YM/видео.html
ዱቄት አለመብዛት ፡ከ ebs በኋላ በተለይ።
ቆንጆ ናት
እናመሰግናለን እራኪ
ወይ ጭንቅላት ከኔ ታንሽ ይሆናል በድሜ በውቀት ግን ከኔ ትበልጫለሽ ጀግና ተብለሽ ከኢትዮጵያ ሳትመረጪ አትቀሪም ፈጣሪ ይርዳሽ በርቺ።
Rakeb keep it really I admire you.you have amazing talents .God bless youuuuuu
Ymigerme chelota 👌👌👌
የኔ ጎበዝ ሴት ራኪዬ እወድሻለው በርቺልኝ
ሰላምና ጤና ይስጠን! ይስጣችሁ! ስለምትከታተሉኝ ከልብ አመሰግናለሁ። ሳምንቱ ክፉው ሁሉ ከእናንተ የሚርቅበት ጥርት አድርጋችሁ የምታስቡበት እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ። ከጥያቄዎቻችሁ በመነሳት ከቆዳ ጤናና እንክብካቤ ጋር ተያያዥ የሆኑ ጉዳዮችን ባለሙያው ጋብዤ ጥያቄዎቻችሁን እንዲመልሱ ለማድረግ ቃል እገባለሁ። ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልን!
Hi Rakeb Please can I get your phone number or email address. Tigist
ራኪ ቆንጆ ሰላምሽ ይብዛልኝ ቀስል ምርጥ ነው ለፀጉርም አሪፍ ነው ፊትሽን ስትቀቢይ ከተቻለሽ ባታወሪ እረፍት ብታደርጊ ይመረጣል
@Addis Belachew ok thanks
Hi Raki, it is good job. Keep it up. Can I get your email or phone? I want to share some ideas.
ራክዮ የምንወድሽ እሽ እኔም ፊቴ ጥቃቁር ነገር አለኝ ምን ባደርግለት ይጠፍል ቡግር ነበረኝ አሁን የለም ጠፍታል
ራኬብ አግብታ ወልዳ ስትስም ማየት የሚፈልግ እና የሚያስደስተው
tofa tube ..endemamaer
@@tofcikshikuri9405 ደምረኛ
እኔን ልታገባኝ ነው ምን ይለኛል
እስኪ ዱቄት አልጠቀምም የምቱሉ ሴቶች👍
Lij tofik subscribe argiligni
እረ እጠቀማለው ምን አስዋሸኘ በሳምንት 1
በፍጹም አልጠቀምም ውድ ፊትም አልሞክረው እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣር በስጠኝ ውብ መልክ እኖራለሁ እንጂ
ወላሂ ከተፈጠረኩ ጀምሪ ዱቂት ነክቶኝ አያቅም አልሀምዱ ሊላህ
✋🏻
ራኪ በመሸሻ ሞት ለምን አስፋውን እንግዳሽ አድርገሽ አትጋብዢውም?
ሰው ሁሉ ከመውታቱ በፊት ምን ያህል እንደሚያስፈራ መገመት አይችልም ያላየ ሰው.ሳይስኩ ለማየት ይሞክሩ.
ruclips.net/video/6sq0Vk0_Pyo/видео.html
ruclips.net/channel/UCAY71YJpoFp4K3cUzNac2lQ
@@bethelhemhabte5851 በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@@harartube6980 በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@@mesiyehenok3928 እሺ ቤተሰብ ሆኛለው አንቺም ሰብስክራይብ አድርጊ.
እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ክብረ በአል አደረሳቹ፡፡ መልአኩ ሚካኤል ባላችሁበት ሁላችሁንም ከክፉ ይጠብቃችሁ!! በቅርብ ቀን በዩቲዩብ ብቅ እላለሁ! ሰብስክራይብ!!!
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን
Inkuan abero adersen
Amen amen amen
አሜን አሜን አሜን በደስታ እንጠብቅሀለን
ራኪዬ በጣም ጠቃሚ መልህክት ነው ያካፍልሽን! በይሉንታ ስንቶቻችን እንደምንጠቃ እሱን ቤት ይቁጠርው. ቀጣዮን ክፋል በጉጉት እንጠብቃለን!!!
I love the background! Where is this place? In Addis? Hearing the bird perching delights my heart. Stay smart sister 👍
ራኪዬ የኔ አስተዋይ ከልብ እናመሰግናለን እኔ ብዙ ግዜ ባጣም ብዙ ግዜ ይሉኝታ ይይዘኛል እና በጣም ጥሩ ትምህርትነው እስኪ እኔም ጥሩ ለማሰብ እሞክራለሁ
👍👍👍👍👍👍እናመሰግናለን እራኬብ ቆንጆ 😍😍😍😍
ቀለል ባለ መልኩ በጣም ጠቃሚ እውቀትን ነው ያገኘውት👏👏👏👏👏👏
ላንቹም መልካም ሳመንት ደስ የሚል አተያይ ነው በጣም አስተማሪ ረጅም ጤናና እድሜ ለራኪ
ራኪ ወዝሽ እራሡ ተመለሠ እኮ የኔ ጀግና በርችልን ሥለምታሥጨብጭን ቁምነገር እና አዝናኝ ነገሮች እናመሠግናለን
ራኪዬ ስወድሽ ዘመንሽ ጥርትያለ ይሁን ተባረኪ ረጅም እድሜ ከጤናነጋር ተመኝሀሁ ልሽ አሚን❤❤❤❤❤😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሰው ሁሉ ከመውታቱ በፊት ምን ያህል እንደሚያስፈራ መገመት አይችልም ያላየ ሰው.ሳይስኩ ለማየት ይሞክሩ.
ruclips.net/video/6sq0Vk0_Pyo/видео.html
እርጋታሽ በጣም ነው ደስ የሚለኝ እናመሰግናለን ራኪዬ
What is the name of the book?? Please
Love it Rakebye keep shining..... Beautiful place where is it pleasee?
Thank you! Best as usual. and for ur face lemon and sugar also good for oily face. hope it help. God bless u.
Thank y😀u for sharing us this amazing book
Where is the place can someone tell me plz
ቃላቶችሽ እውነት ለመናገር ይጣፍጡኛል ራኪዬ በርቺልኝ😍
ሰው ሁሉ ከመውታቱ በፊት ምን ያህል እንደሚያስፈራ መገመት አይችልም ያላየ ሰው.ሳይስኩ ለማየት ይሞክሩ.
ruclips.net/video/6sq0Vk0_Pyo/видео.html
ዛሬ በውበት መጣች ብዬ ስገባ አሪፉ ነገር ነው ያጋራሽን እውነት ነው እንኩዋን ሲሰጥሽ ሲወድሽም ለምን ብሎ ማሰብ ያስፈልጋል😀 👍
ዋው ጀግኒት በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን!
የት አካባቢ ነው መናፈሻው በጣም ደስ ይላል
Rakeb betam new mitimechign demo lezi video I am 2000th liker and I love it and u as well
Raki u r a sharing very interesting ideas. Plz keep sort out such encouraging points .thank u.
የጠራ አህምሮ እና የጠራ የፊት ቆዳ እንዲኖራቸው ከሚጥሩ ሰዎች አንዷ ነኝ እናመሰግናለን ራኪ
ራኪዬ እንዴት ነሽ በነገራችን ላይ የልጄ ስም ነው በጣም ነው የምወድሽ የጥንካሬሽ አድናቂ ነኝ በርቺ በጣም ጠቃሚ ሀሳቦችን ነው የምታነሽው አሁን እንደውም ከመቼውም በላይ የሚመጥንሽ ቦታ ላይ ነው ያለሽው አየሽ የእግዚያብሄር ጊዜ ይበልጣል ውዴ የሳምንት ሰው ይበለን መልካም የደብረታቦር በአል ይህን ልብ የኔ ቅመም
ራኪ እንደሁሌው በቀላሉ አርገሽ ትልቅ መልክት አስተላለፍሽልን እናመሰግናለን ሰላምሽ ይብዛልን እውነት ነው ነፃ ነገር ምንግዜም የሆነ ነገር ይዞብን ይመጣል ለምን የሚል ጥያቄ ማንሳት አለብን።
የምታቀርቢው ሁሉ ይጠቅማል በርቺ ጀግና ነሽ ።
Tebareki dear raki
ራኪ እናመሰግናለን ጥሩ ምክክርነው ደጋግሜነው የሰማውት ውዶች እስከመጨረሻው በማስተዋል አዳምጡ ያነቃል!
በጣም ጠቃሚ ነጥቦች ናቸው በርቺ ራኪ❤️
በጣም ደስ ይላል እራኬቡ ትንሽ ነገርን እንዳስተውል አረግሽኝ አመሰግናለሁ
የሚደንቅ መልዕክት ነው ላስተዋለው!!!
ራኬብዬ ተባረኪ💝💝💝
I always feel much better after watching your videos, your channel is like my therapy session Rakiye!😊 Keep doing what you're doing!❤
Sounds clear 👌 I like your idea 💡 😉 and I respect to you 👍 your the best person every ❤
hulem kemenayew aselchii degegemosh ye senewebet yegel felsefena weta yale teruuu vedio new. erget new teret yale fit desss yelal gen ye astesaseb metrat lay metekor yalebet yemeslegnal tebarekii ehete rakiii👏👏👏👏
Raki.really you have good knowledge .i like all your program 👩💻😌😌
ተባረኪ፡ በውነት ቆንጆ ሀሳብነው አስተማሪ ነው
ኧረ ራኪዬ የት ነው ቦታው ያምራል በተረፈ ግን ምክርሽን 🙏🙏🙏 ብያለው
thank you so much Raki ... it's really helpful idea that you raised in every your program ... and help me to see my self.
Mehatem yelsheme??
ራኬብዬ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ ❤️❤️❤️ጥሩ መልእክት ስላካፈልሽኝ በጣም አመሰግናለሁ!!
በርቺ!!
God bless you Rakeb. Watching from USA. We love you tons! PS- Was your Camera man six feet away from you though? ;)
No he wore a mask, he didn't have to be 6 ft away. Or 2 meter away.
Beautiful endeh honsh enquan.... Wey metadel❤️❤️❤️👈
ራኪ ስወድሽ በርች የምታነሻቸው ነጥቦች መሬት ጠብ አይሉም ተባረኪ
My Favorite talented Lovely 😍😍😍good see you 😍thank you 😍😍😍❤❤❤😍
ራኪዬ የኔ ኣስተዋይ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
rakiye where is this place?
Thank you ራኪዪ ሰለ መረጃሽ
ቀሲልና እርድም ቆጆ ነው በተለይ እኛ የሀረር ድሬ ጀጅጋ ልጆች እቤት ስንቀመጥ እንቀባለን አሪፍ ነው
ራኪዬ ተባረኪልኝ በጣም ቆንጆ መፃፍ ነው
የሀገሬ ልጆች ተባረኩልኝ😍
Amen
Eyobaa meret sw
🙌👌
ራኪዬ የምታነሻቸው ሀሣቦች ይመቹኛል ዋው እናመሠግናለን ሁላችንም መልካም ልቦና ይስጠን !!!
Please bring more books.you are truly empowering people. THANK YOU SO MUCH.
ራኪ ! አንቺ ጋ ጥሩ ጥሩ ትምህርት እናያለን በርቺልን::
እሁድን በኢቢኤስ ካለ ራኬብ የደበራቹ ላይክ አርጉኝ
ባወን ሳት በጣም አሪፍ ነው ምንም ቅር የምያሰኝ ነግር የለወም አዳዲሳቹ በጣም ጉብዝ ናችወ
Maki የኔ ዘረኛ ስለሆኑ ነው የወደድሻቸው
ዱቄቶና የፈረስ ፀጉሮ ነዉ የቀረዉ ሁሉም ምርጦች ናቸዉ
ውይይይይይይይይይይ በጣም
Adesochum gobezoche nachew madneke yelmedebene
አሪፍ ምክር ነው ራክዬ አመሰግናለው ቶሎ ቶሎ እንድናገንሽ ፕሮግራም ብቸመር ደስ ይለኛል
ራኬብ ደሞ የት ነው ምትጠፊብን ?
አምሮብሻል ራኪ ጥሩ መልእክት ነው እደሁልጊዜው
ራኪ እናመሰግናለን ጥሩ ፕሮግራም ነው በርቺልን ድመቂልን
ቦታው የት ነው ? ስለ ትምህርትሽ እናመሰግናልን .
በጣም ጥሩ ትምርት ነው
Weyene yene wde betam new yemwedsh astesasebsh eyetekemegn new cool set nesh love you
በመሸሻ ሞት የኔ መልካም ሰው አስፉውን እግዳ አረገሽ ጋብጂው የድሮወችን ትዝታወችን የያነሳችሁ ዘና አድረጉን እራኬብ የኔ ቆንጆ
ሁል የምታቀራብያቸዉ ነገሮች ዪመቹኛል በራቺልኝ የኔ መልካም😘😘😘😘
Thanks for sharing this amazing idea 🙏
የፈጠራ ስራዎችን እሰራለሁ
ስራዎቼን ከወደዳቹልኝ
Subscribe በማድረግ አበረታቱኝ።ጀማሪ ነኝ
Yemenafeshaw sem ere nigrn???seyamer
I don’t even have works for those people Dislike like this inspiring ,constructive videos.poor people may God mercy upon you guys to clear the ways of thanking and set free from the evils🙏🙏
ቆይ ቆይ የዛሬዋ ከአምሮ ስራ ወደ ወበት እዲህ ነው እድገት በርቺልን
እራኬ ጎበዝ በርች ጥሩ ሀሳብ ነው አዳንድ ሰውች በማካ ቆጠረው ሰጥተው በኋላ በአካፋ መዛቅ ነው የሚፈልጉት ስለዚህ ሰወች ምንም ሲያደርጉልን ጃርባውን ማጥናት እና ለምን ማለት አለብን
Raki Thanks for sharing 💌
Thanks Raki smart you always amazed me
እረኪ ምርጥ ልጅ በርቺ ።
ግን ቀስል ምንድነው?
Betam tekami meker Rakey❤️❤️❤️
Arif new betam mabeb lemanod sewoch betelay edi mesaf eyanebeshln bachiru btakerbiln tilk tmrt new minagegnibet 🙏🙏
የፈጠራ ስራዎችን እሰራለሁ
ስራዎቼን ከወደዳቹልኝ
Subscribe በማድረግ አበረታቱኝ።ጀማሪ ነኝ
ሰላም ራኪየ ኣድናቂሽ ነኝ እና ፊትሽን በምንድነው እንደዚ ጥርት ያለ የሆነ ምንድነው ተቀብተሽ የነበርሺ ኣሁን መላ በይኝ ፊቴን ተበላሸ ኣስጠልቶኛል
እንኳን ደህና መጣሽ ራኪ ተምሬበታለሁ በጣም በምታነሺው ሀሳብ ልዬ ነሽ እኮ
እራኬብየ በነካካ እጅሽ ለማዳት መድሀኒት በተፈጥሮ መንገድ ንገሪኝ
ለማዳት መድሀኒቱ አለመናደድ ነው።
እናመሰግናለን የኔ ልዩ😍👍
ማነው የራኬብ ንግግር እንደ እኔ ሚጥመው
Yene konjo this wonderful lesson... 🙏💚
Thank you for the book reference you great lesson 👌👍
ራኪዬ በጣም አስተዋይ ነሽ ካንቺ ብዙ አንማራለን አስት ስለ ብር አያያዝ ብመክሪን አሪፍ ነው
ሜራዬ ብሩን እኔ ጋ አስቀምጭ place
@@Amdo.m kkk ሳይሻል አይቀርም
ቀስሊ በማር ወይ በእርጎ ይጠራል አሪፍ ነው
ዉዴ ቀሴሊ ማለት አርብ ሀገር አለ እኔ እጠቀመዋለሁ በጣም ቆንጆ ነው
እራኪዬ እንኳን ደህና መጣሽ፡ መላው ያገሬ ልጆች እንኳን አደረሳቹህ❤😍👍
Thank you so much 😊 ራኬብ ውድድር እንዴት ሁነ
ራኪየ የሠዉ ዘር ማኛኮ ነሽ ከወገቤ ጎበስ ብየ ምስጋናየን አቅርቤልሻለሁ
ጎበዝ በርቺ
Demek tiret yale program, thank you
ስላም የሀገሬ ልጆች እንኳን ለቡሄ በአል አደረሳችሁ አደረስን ለሀገራ ስላም ፍቅር ያምጣልን የ2012 ክፍ ዘመን እዚሁ ቀረቱ 2013 የስላም የፍቅር የአንድነት ዘመን ያድርግልን
ሰው ሁሉ ከመውታቱ በፊት ምን ያህል እንደሚያስፈራ መገመት አይችልም ያላየ ሰው.ሳይስኩ ለማየት ይሞክሩ.
ruclips.net/video/6sq0Vk0_Pyo/видео.html
Thank you sis
ጥሩ፣ትምህርት፣ሰጭ፣ምክር፣አዘል፣መልክት፣ነዉ፣ራኪ፣ቆጆ፣በርች
እራኬብ። እባክሽ EBS. ላይ ስአት የሸለመሽ ድርጅት አድራሻውን ወይም ማርኩን ላኪልን
Betamiii amesegnalehu Raki!!!!
እራኪየ የኔ ቆንጆ. ስራዎችሺ ሁሉ ድስ ይላሉ
ራኬብ የመወደዷ አስር ምክንያቶች
1.ጨዋነቷ
2.አለባበሷ
3.ሰዉ አክባሪነቷ
4.የንግግሯ ለዛ
5.እርጋታዋ
6.ጥንካሬዋ
7.አስተዋይነቷ
ሶስቱ ጠፉብኝ ሙሉላት እስኪ
ወድቃመነሰታ
በርቱ እኛንም ደምሩንና አበረታቱን ቤተሰብ ሆነናል subscribe አድርገናል❤❤❤❤
መካ ውስጥ የተገኘው የቅዱስ ገብርኤል ፅላት 4000 ሰወችስ እንዴት ሞቱ? ፑቲን ይህን ፅላት ምን አደረገው? ወደ ቤቴ ጎራ በሉ።
ruclips.net/video/cNaqZr120YM/видео.html