በፍቅር ጊዜ በአስፋዉ እና ራኬብ ልዩ አዝናኝ ጭዉዉት ከእሁድን በኢቢኤስ/Ehuden Be EBS Funny Drama With Asfaw & Rakeb

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 1,5 тыс.

  • @julakhakwt2041
    @julakhakwt2041 5 лет назад +1311

    አስፋውና ራኬብን የሚወድ ላይክ ይግጨኝ😘😘😘

  • @ashruka
    @ashruka 5 лет назад +574

    *ተዋንያን ምን ሸቅለው ይብሉ 😂😂 ወይ ሚስት አይሉሽ ወይ ጋራዥ 😂😂አስፍሽና ራኪ ለውጥማ አለ 👌👌*

    • @mekdimekdi3203
      @mekdimekdi3203 5 лет назад +8

      Ashruka አሹ ቅናት አይሉህ

    • @jemilaseiyfu2899
      @jemilaseiyfu2899 5 лет назад

      Kkkkkkkkk

    • @saboja7hh953
      @saboja7hh953 5 лет назад +1

      @@jemilaseiyfu2899 9 9 9h99 989 98 88u999899988v8 of of 9xyu. on 9 h h99ux998xux 9x89 9x89 in 9x9uxuh8c9 899c8u8u8c8ux898xx89xx8 9889g90x889x9x9xg89cxx99c8 uxxu9xxc99x99hxxux89xhcu8x. X🤗🤗

    • @MaSi-zt3ji
      @MaSi-zt3ji 5 лет назад

      😂😂😂😂😂

    • @user-hg8qf2qk1u
      @user-hg8qf2qk1u 5 лет назад

      Ashu kkkkkkk

  • @user-wg2zc9bs7i
    @user-wg2zc9bs7i 5 лет назад +101

    ልብ ብላቹህ ከሰማቹህት ምርጥ መልክት አለው ለባለ ትዳሮች 👌👍

  • @helengere5834
    @helengere5834 5 лет назад +27

    በጣም የትዳር ትምህርት ነው እናመሰግናለን በርቱ ኤርትራዊት ነኝ

  • @mesigashaw8028
    @mesigashaw8028 5 лет назад +46

    ስታምሩ ጡሩ ት\ት ነው ሴት ልጂ ሁልጊዜ እራሳን መጠበቅ አለባት😍😍

    • @selamawitsolomon8846
      @selamawitsolomon8846 5 лет назад

      Selamachu yibza indet indemiwedachu bitayugn🌷🌺🍁🍒🌿

  • @user-by6nr1fi8k
    @user-by6nr1fi8k 5 лет назад +318

    መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ በረከት
    ይደርብን አሜን አሜን አሜን!!! መልካም እለት ስንብት

  • @KrdoKrdo-po3fn
    @KrdoKrdo-po3fn Год назад +5

    ሴቶች እራሳችሁን ጠብቁ ሆዴ ቆሠለ በሳቅ😂😂😂❤❤❤ዉድድድድድድ😘💜

  • @tsedaletadese4232
    @tsedaletadese4232 6 месяцев назад +1

    እኔ በሳቅ ነው የሞትኩት በጣም ደሰ የሚል ትወና ነው አሰፋው አንተን ማጣት በጣም ይከብዳል ነብሰህን ይማረው

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 5 лет назад +482

    ውይ ስታምሩ እስኪ አታሳፍሩኝ አስፍየንና ራኬብየን የምትወዱ #ላይክ ግጩ👍👍

    • @abdulrazak5160
      @abdulrazak5160 5 лет назад +4

      ተምረለቹ ልክ ነቹ እውነት ነው

    • @foziyatube3930
      @foziyatube3930 5 лет назад +2

      ሰብስክራይብ ግጩኝ

    • @zedzed6393
      @zedzed6393 5 лет назад +1

      እራኪ የኔ ቆንጆ

    • @melegolla4167
      @melegolla4167 5 лет назад

      Tenefi yeshermuta lij antebatebi

    • @aftamaftam1971
      @aftamaftam1971 5 лет назад +1

      ቆይ ግን ጋዚጠኛ ነችው ወይሰ ተዋነይ ምርጥ ፌልም ነው የሰራችውት ክክክክክክክ

  • @user-il7pk9tp7o
    @user-il7pk9tp7o 5 лет назад +145

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ጉድ እኮ ነው ተዋናይ ሆናችሁ አረፋችሁ እደ ግን ምንም ብሰሩ ያምርባችሆል ደስ ስትሉ 👍👍👌👌

  • @user-jo3cz3nk7j
    @user-jo3cz3nk7j 5 лет назад +42

    ወንዶች ደካማ ጎናቸዉ አይናቸዉ ነዉ በቃ በአለባበስ ማመን ጀመሩ እንዴ ፍትህ ለሴቶች ፍቅር አያረጅም ሰዉነት ቢጃጅም👌👌👌💗💗💗💗

  • @hannaabraham5027
    @hannaabraham5027 5 лет назад +8

    ዉይ ራኬብና አስፍዉ እደት ደስ እደምትሉ አዲናቄያችሁ ነኝ ቀጥሉበት ምርጦች ናችሁ።

  • @bintislam1729
    @bintislam1729 5 лет назад +37

    ኡፍፍፍ እኔሥ ጨቅጫቃ ባልና ሚሥት አልወድም
    ምርጥ አክተሮች ከልብ ተውናችሁታል

  • @hadi6037
    @hadi6037 5 лет назад +201

    እውነት እኛ ሴቶች ካገባን በኃላ እራሳችን እንጥላለን ግን መሆን የለበትም እኔ ባሌ ውቶ ከቤት በገባ ቁጥር ልብሴን ቀያይሬ ተቀባብቸ ነው እምጠብቀው እሰም እንደዛ ካለበስኩ ደስ አይለውም

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e 5 лет назад +8

    ሞትኩ በሳቅ😂😂 እውነቱን ነውኮ ጋሽ አስፋው👌 ሴቶች ስናገባና ከወለድን በሗላ አብዛኞቻችን እራሳችንን እንጥላለን። አስፊቲና ራኬብ ምርጥኮናችሁ😍😍😍😘😘😘

  • @azebazeb9323
    @azebazeb9323 5 лет назад +104

    ክክክ የምር አስተማሪ ነዉ እንደኔ የተመቻቹ ላይክ 👈👍

    • @aaas2202
      @aaas2202 5 лет назад

      ይመቻል ግን

    • @aaas2202
      @aaas2202 5 лет назад

      ኑሮ ነው ወሳኙ

  • @Fteifhfj
    @Fteifhfj 5 лет назад +44

    በሳቅ😂😂😂እውነት ነው ሴቶች መማር አለብን 😁😁😁

    • @AsSa-zn5sj
      @AsSa-zn5sj 5 лет назад +1

      ወላሂበትክክል

    • @user-gw1cn8zm8x
      @user-gw1cn8zm8x 5 лет назад

      እባክሺ ብሏል ከፈጣሪ የሚስጥ ነውምንብታምርርር

  • @user-wo5ni5cb7x
    @user-wo5ni5cb7x 5 лет назад +64

    ክክክክክክክክክክ እረ በሳቅ ፈረስኩ ምንም ብትሰሩ ያምርባቸዋል ራኪና አሥፈሽ አቦ ሰላማቹ ይብዛ ሴቶችዬ በሉ ካገባቹ በዋላ ራሣችሁን ጠብቁ እህታዊ ምክሬ ነው ወንዶ አፍልተዋል

  • @user-fv1de9iw3o
    @user-fv1de9iw3o 5 лет назад +3

    በትክክል ትልቅ ትምህርት ነው የብዙ ታዳር መፈርስ ምክኛቱ ይሄ ነው እናመሰግናለን

  • @messigezu2091
    @messigezu2091 5 лет назад +90

    መጥመቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ለእኔ ያደረገው ብዙ ነው በዚህ ልመስክር ብዬ ነው ሲጨንቃቹ ሲጠባችሁ ጥሩት ይደርስላችዋል እምላከ ዮሐንስ የተመሰገነ ይሁን።

    • @user-qq7mq3zz1g
      @user-qq7mq3zz1g 5 лет назад

      አሜን አሜን አሜን እውነት ነው ለኔም ብዙ አድርጎልኛል በረከተ ይደርብን አማላጅነቱ አይለየን

    • @mabitmabit4422
      @mabitmabit4422 5 лет назад

      amen enat

    • @hirutfelekehe4932
      @hirutfelekehe4932 5 лет назад

      አሜን

    • @hjb8463
      @hjb8463 5 лет назад

      Amen Amen Amen

    • @hdj2057
      @hdj2057 5 лет назад

      አሜንንንን አሜንንንን

  • @user-ym1nu2le4x
    @user-ym1nu2le4x 5 лет назад +73

    ክክክክክክክክክሃሃሃሃሃ
    ኸረ እደዛሬ ስቄ አላውቅም ግን አስተማሪ ነው ለገባው
    ይመችሁ ራኬብና
    አስፉው

  • @JoytubeWBS
    @JoytubeWBS 5 лет назад +125

    እስኪ የአስፋውና ራኬብ አድናቂ እጅ አውጡ👍

  • @alemtadess3123
    @alemtadess3123 5 лет назад +4

    እራክየ እና አስፍሽ በጣም ጎበዝ ተዋናይ ናችሁ በዛ ላይ ወሣኝ ትምህርት ነው ማንም ያልፈተሽውን ችግር የምታቀርቡት ሥወዳችሁ እደኔ የምትወዱአቼው #ላይክ!

  • @ethiolove5855
    @ethiolove5855 5 лет назад +2

    kkkkkkkkhhhhhh አረ በሳቅቅቅቅቅቅ እንደዛሬ ስቄ አላውቅም አስፍቲ እና ራኪ አረ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @kassim4u
    @kassim4u 5 лет назад +47

    ምርጥ ሰው ለሌላው ዓርያ ነው እናም ቆንጆ ትምህርት ነው ይመቻችሁ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @AGESarsema
    @AGESarsema 5 лет назад +193

    እንኳን ለመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ቀን አደረሳቹ።

  • @fafiweloyewa8449
    @fafiweloyewa8449 5 лет назад +3

    መሸሻ ይሙት ስታምሩ በጣም ጥሩ ትምህርት አዘል ነዉ እናመሰግናለን ሴቶችየ እራሳችንን መጣል የለብንም ለራሳችን ጊዜ መስጠት ይኖርብናል እህቶቸ በስደት ያለነዉንም በሰላም ለሀገራችን አብቅቶን የደስታ ህይወት ይስጠን።።

  • @andnet2276
    @andnet2276 5 лет назад +14

    እውነት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እኛ ሴቶች ለምን ይሆን ትዳር ከያዝን ራሳንን የምንጥለው 😎

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 5 лет назад +93

    አስፋው እና ራኬብን የምትወዱ ላይክ ግጩኝ

  • @mahiethiopia
    @mahiethiopia 5 лет назад +54

    ወይ ሴቶችዬ አደራ ካገባችሁ በሁዋላ .... እኔ አግብቼ ወልጄም እንደዛው ነኝ ሁሌም ዘናጭ ነኝ ከጏደኞቼ ጋር እንደድሮእወጣለው ለራሴ ጊዜ እሰጥለው ......

    • @kiresetosefekernaw4643
      @kiresetosefekernaw4643 5 лет назад +2

      ጎበዝ በርቺ 👍😘

    • @benebana1631
      @benebana1631 5 лет назад

      ክክክክክክክክክክክክክክክ እረ በሳቅ

    • @kiresetosefekernaw4643
      @kiresetosefekernaw4643 5 лет назад +1

      @@benebana1631 ጥርስክ ይውለቅ 👊👊👊👊👊👊😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-oo6ws1po8u
      @user-oo6ws1po8u 5 лет назад +1

      በርቺ ለኛ ለሴቶች ምሳሌ ነሽ

    • @mahiethiopia
      @mahiethiopia 5 лет назад +1

      kiresetose feker naw 😀😘😘

  • @user-ih8ou4sy2i
    @user-ih8ou4sy2i 5 лет назад +1

    ስታምሩ እውነት ልብ ያለው ልብ ይበል በየቤቱ ያለ ነገር ነው የነገራችሁን እናመሰግናለን

  • @ethiopiaonfacebook7929
    @ethiopiaonfacebook7929 5 лет назад +1

    አሪፍ መልእክት በጣም አሪፍ ትወና ። You guys make my day hope wify is taking some serious note. 👌

  • @user-wt3sl6pb4w
    @user-wt3sl6pb4w 5 лет назад +23

    ራኬብና አሰፋዉን የሚወዲ እጂ አዉጡ

  • @zeidamashallhswet4413
    @zeidamashallhswet4413 5 лет назад +5

    ክክክክክ ወይኔ በሣቅ አሥፍው እና.ራኬባል የምር.ፍቅርኛ ትመሥላላችሁ

  • @gdfhjurfhu2534
    @gdfhjurfhu2534 5 лет назад +1

    ራኪዬ ምርጥዬ እህቴ አስፍዬ አባቴ ታምራላቹ ዘና ያረጋል ሁሉም ነገራችሁ ደስ ይላል ቢጃማዋን አረግሻት next Sunday ብቅ በይልን መልካም ሳምንት ጥሩ መልእክት አለው እያዝናና ያስተምራል!!!!❤❤

  • @user-pc8ig9ez4h
    @user-pc8ig9ez4h 5 лет назад +2

    በእውነት ትክክክክል ነው በጣም የሚገርም በአሁን ሰአት ብዙላይ የሚባል

  • @samrilove3168
    @samrilove3168 5 лет назад +4

    እራኬብዬ የኔ ውብብብብ እደው ስታምሪ ምንም ስሪ ምን ሁሉም ያምርብሻል ይመቻችሁ አቦ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @yorditube9891
    @yorditube9891 5 лет назад +247

    💰ሓብታም ወንድ #እየጠበሱ ምሳና እራታቸውን #ጥብስ ከሚበሉ ሴቶች ይልቅ #በቆሎ_እየጠበሱ🌽 የሚተዳደሩ ሴቶችን እናበረታታለን።

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 5 лет назад +3

    እግዚአብሔር ሀገራችንን ይባርክልን 🙏wow ስታምሩ ራከብ እና አስፋው 😘😘

  • @user-ft6td8xt4d
    @user-ft6td8xt4d 5 лет назад +1

    የእውነት ያምርባችሆል ፊልም ብሰሩ እራሱ ያዋጥችሆል ደስ የሚል ቁም። ነገር ያለው መልክት ነው እናመስግናለን

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 5 лет назад +26

    ክክክክክክ አሰፋው ና ራኬብ ይመቻቹሁ አዲስ ፍቅር ና ከትዳር ቦኋላ የለው ልዩነት በጣም ይገርማል ግን ሁሌም ፍቅር አዲሰ የማድረግ አቅም እኛ ጋር ነው ትዳር ላይ ነን ብለን እራሳችንን እንጥላለን ፍቅር ሁሌም አዲስ ነው መቼም አያረጅም

  • @imbeauty4261
    @imbeauty4261 5 лет назад +29

    በቆሎው ሸተተኝ እንዴት እንደናፈቀኝ 😢 ደስ ስትሉ ሁሉንም መሆን ትችላላችሁ ያውም ደስ በሚል ትወና

  • @tigisttaye459
    @tigisttaye459 5 лет назад +1

    ትክክለኛ ሪል ላይፍ ነው ወደድኳችሁ ራኪዬ ምርጥ አስተማሪ ጭውውት

  • @bituu3637
    @bituu3637 5 лет назад

    ዉይይ እራኬብ እና አስፍው ትወናው ተመችቶኛል የባለፈውም ብዙ ትምህርት ነው ክክክክክክ

  • @nigistyoutube682
    @nigistyoutube682 5 лет назад +3

    😂😂😂😂በሳቅ ሞትኩ ትልቅ ትምህርት ነው ያሰተላለፋችሁት በርቱ ❤❤❤😘

  • @cgcgj6403
    @cgcgj6403 5 лет назад +5

    ወይኔ ቦቆሎ ጥብስ ናፈቀኝ
    ስወዳችሁ አስፈሽ እራኬብ

  • @user-it1qq3ng6s
    @user-it1qq3ng6s 4 года назад +1

    ወላሂ በጣም ጠቃሜ ትምህርት ነው በትክክል ነው የሰራችሁት ጉበዞች በርቱ

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj 5 лет назад +16

    መልእክቱ ለሴቶችነው ሴቶችየ ሽቅርቅር ማለት አትርሱ 😅😅

  • @haymanotyimer6285
    @haymanotyimer6285 5 лет назад +3

    ጠቃሚ ትምህርት ነው ውዶቸ ስታገቡ ራሳችሁን ጠብቁ አንደየ አግብተናል ብላችሁ ነገራለሙን ሁሉ አትተውት ሴት እህቶቸ

  • @user-qe3ji8yx4e
    @user-qe3ji8yx4e 5 лет назад

    ራኬብና አስፋው ስታምሩ ውቦች ናችሁ ሁሉ ያምርባችሃል በርቱ

  • @zinetsied8449
    @zinetsied8449 5 лет назад

    ክክክክክክ የቻይና አሻጉሊት ነው ያልከው ለማንኛውም ውስጤ ናችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @user-uy4fd4qy5c
    @user-uy4fd4qy5c 5 лет назад +15

    ሴቶችየ ተማሩበት እናመሰግናለን

  • @zedotube6461
    @zedotube6461 5 лет назад +7

    😂😂😂ወላሂ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በጣምም ያስቃል😂😂 ሚስት ከማንም በላይ የትም ስራም ይሁን ገብዣ ስትሄጄ ብቻ ከምትዋቢው እቤት ውስጥም ለባልሽ ብትዋቢ የበለጠ ለባልዋ መዋብ ግድ ይላታል💘 ደስ የሚል ትምህርት ነው ሴቶች 😘 👍👍👍👍👍👍👍👍👍wow wow wow

  • @ethiobeautytube6210
    @ethiobeautytube6210 5 лет назад

    ወላሂ በጣም ምርጥ ትምህርት ነው ራኪ ና አስፋው በየቤቱ ያለው ነገር ነው ወላሂ

  • @mahlatmekonen213
    @mahlatmekonen213 7 месяцев назад

    የኢቢኤስ ድምቀቶች አስፋው እና ራኪ አሁንማ አይቼ አላቅም

  • @proudoftobeethiopiahabesha3896
    @proudoftobeethiopiahabesha3896 5 лет назад +3

    እኔ ምለዉ በአሁን ጊዜ ፍቅር አለ እንዴ ፍቅር በtitanic ጊዜ ቀረ እኮ 😁😁😁😎😎መልካም ሰንበት ❤️❤️❤️

  • @addikebede1491
    @addikebede1491 5 лет назад +3

    I wish they were together ❤️ keep it up good job.

  • @bitany6236
    @bitany6236 4 года назад +1

    Oh my God this s hilarious,I swear it's like forever since I laughed like this by Ethiopian comedy ........wow 😂😂😂

  • @user-xs3jb5ho9d
    @user-xs3jb5ho9d 5 лет назад

    ውይ ደስ ስትሉ በሳቅ ገደላችሁኝ የኔ ቆንጆ ራኪ ሁሉም ያምርብሻን አስፍሽ የሰራህ ብሰራ ያምርብሀል ብትጋቡ ብየ ነው የተመኘሁት kkkkkበዚህ ፓለቲካ አጡዞን ልናብድ በደረስንበት እናንተ ባትኖሩ በማን እንስቅ ነበረ

  • @bosssboss8822
    @bosssboss8822 5 лет назад +7

    ኧረ ስታምሩ በጣም አዝናናቹህኝ አስፋዉን እና እራኪብን የምትወዱ ላይክ ሚ 😍😍😘😘

  • @makiaas1488
    @makiaas1488 5 лет назад +23

    እረ በሳቅ
    ግን አስተማሪ ነው ሴት ልጅ ለባሏ ትፕሽቀርቅራ መጠበቅ አለባት

  • @Dee_dm
    @Dee_dm 2 года назад +1

    Asfwe Ena rakeb nafkwegn❤️😩😩❤️uffff Ebs be rakeb kera

  • @notgood4589
    @notgood4589 5 лет назад

    ደስ ስሉ ጥሩ ትምህርት ነው እኔም ከነገጀምሮ ዝንጥ ብዬ ከበር እቀበለዋለሁ ባሉዬን ክክክክክ

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 лет назад +66

    ሞቅ ደመቅ ሸብርቅ ሸብርቅርቅ
    ማሸሻ ይሙት ስትመቹኝ እኮ እስኪ የነዚህ። የሁለቱ። ልዕልቶች አድናቂዎች ላይክ ግጩኝ። 😂☺❤ራኪዬ ቦቆሎጠበሳ እንዴት እንደሚያምርብሽ☺😂ድመት የመሰልሽ ክክ🙊😂

    • @y.wy.w7550
      @y.wy.w7550 5 лет назад

      እውነት ነው እኛ ሁሌም ካገባን በሀላ እራሳችን እንጥላለን ከዚ ተማሩ ሀበሽየ የባል አያያዝ እወቁበት በጣም ትልቅ ትምህርት ነውእናመስግናለን በርቱ ስታምሩ

    • @tg3766
      @tg3766 5 лет назад

      @@y.wy.w7550 ትክክል።

    • @jnxjdjfxjdkdkdkf5626
      @jnxjdjfxjdkdkdkf5626 5 лет назад

      👍

  • @user-eq4dm6qs3p
    @user-eq4dm6qs3p 5 лет назад +180

    በተለይ፡አረብ፡አገር፡ያላችሁ፡ሴቶች፡፡እደት፡ነው፡እምታስቡት፡እትዮ፡ያሉ፡ባለትዳሮች፡እኮ፡እደመዳም፡ቤት፡ሁሉ፡ተሞልቶላት፡አይደለም፡እምኖረው፡ልብስ፡በጂ፡አጥባ፡እጀራ፡በንጨት፡ጋግራ፡ብዙ፡ተበሳቁላነው፡እምስራው፡ታዳ፡በፊልም፡እደሚውን፡ቢጃማ፡ለብሳ፡ሺቶ፡ተቀብታ፡መሆን፡ግደታ፡ሊሆን፡አይገባም፡ሊረዳላት፡ይገባል፡እንደአቅም

    • @nesmalsaanj1011
      @nesmalsaanj1011 5 лет назад +5

      ትክክል ነሽ አረ ሥት ነገር አለ ሆ

    • @emuyeabera5004
      @emuyeabera5004 5 лет назад +21

      እውነት እኮ ነው በተለይ ልጅ ከወለድን በሀላ በጣም እንጎሳቀላለን የ እውነት እኔ ገጠመኝ አለኝ በዚ ጉዳይ ላይ ከ ዛሬ 7አመት በፊት ልጅ ይዤ ገ ብያ ንግድ እነግድ ነበር የምር አድ ቀን እሁድ ቀን ነው ትዝ ይለኛል መቼም አረሳውም ልጄን መደር አስቀምጬ ፀጉር ቤት ሄድኩኝ እናም ስመለስ ባል ተብዬው እቤት ጉብ ብሎ ጠበቀኝ ምን ቢለኝ ጥሩ ነው ምነው ዛሬ የ 8ተኛ ክፍል ፍዳታ መሰልሽ እዴት ነው የት ልትሄጂ ነው አለኝ ምንም አላልኩም ስቄ ዝም አልኩ እና ለ እሱም ሳልነግረው ሀረብ ሀገር መሄድ አለብኝ ብዬ ልጄን ለ እናቴ ጥዬ ሀረብ ሀገር መጣው እሱም ለካ የ8ክፍል ፍዳታ አፍቅሮ ነበር አገባ

    • @rabiamarvs6505
      @rabiamarvs6505 5 лет назад +1

      በጣም ትክክል ሁሉ ነገር ቀላል ይመስላቼዋል

    • @user-zd1gw9nv5i
      @user-zd1gw9nv5i 5 лет назад +10

      የትኛዋ ሴት ናት ቆንጆ መሆን እማትፈልገው?? ውበትኮ ስሜታችን ነው ግን ልጆች እያሳደገች ቤቷን ቀጥ አርጋ እያስተዳደረች እሱ ብር አምጥቶ አስቤዛ ስላሟላ ብቻ እቤት ስለዋለች ተዘፍዝፋ እምጠብቀው ነው እሚመስለው ሌላ ምን አሳየው እሱ ዝቅ ብሎ ለምን አይረዳትም

    • @user-qy3jf9gn4p
      @user-qy3jf9gn4p 5 лет назад

      ሳህ

  • @kiakiya2665
    @kiakiya2665 5 лет назад +1

    በጣም ትክክል ነው ::😍እኛ ሴቶች ሽቅርቅር ብለን ብንጠቅባቸው ቤታቸውን ይወዱታል

  • @gjsugquvg8nd741
    @gjsugquvg8nd741 5 лет назад

    ክክክክክክክክክክክ አቦ ይመቻችው በእውነት በህይወት የሚደረግ ነገር ነው ያደረጋችውት

  • @user-hl7tu8mf9h
    @user-hl7tu8mf9h 5 лет назад +35

    ሙማክቱ ሴቶች በሉ ሥታገቡም እራስን መጣል ከባድነው

    • @duniyacannel6725
      @duniyacannel6725 5 лет назад +1

      በሞቴ ስብስክራይብ አድርጊኝ አያስከፍል

  • @user-zf6nj3gn5n
    @user-zf6nj3gn5n 5 лет назад +4

    ሠላም ሠላም አንዴት ዋላችሁ። ሰነበታችሁ እራኬ እና አስፍሽ እንዲሁም ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሠላማችሁ ይብዛ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ

  • @user-xs3jb5ho9d
    @user-xs3jb5ho9d 5 лет назад

    ሴቶችየ ትልቅ ትምርት አለው እንወቅበት እናመሰግናለን የኛ ምርጦች

  • @mahifaruk9676
    @mahifaruk9676 5 лет назад +1

    This is reality ኢሄ የሁሉንም ቤት የሚመለከት ነው ለሁላችንም ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @user-yg1dt8jh2o
    @user-yg1dt8jh2o 5 лет назад +7

    ራኪዬ ባሉካ ማሬን የጭቃ ገንፎ መስሎ መጠበቅ በግድ ከቤትህ ውጣ ነው

  • @reharich4530
    @reharich4530 5 лет назад +3

    ዛሬ የወንድሜ ምርቃት ነው እንኳን ደሰ አለሸ በሉኝ እሰቲ በጣም ደሰ ብሎኛል ዊል ካም ራኪ & አስፊቲ

  • @user-ql7lr5nf5z
    @user-ql7lr5nf5z 4 года назад

    ዋውውው በጣም ትልቅ ትምህርት እድግ በሉ አቦ በተለይ በትዳር ላይ ያለ ችግር ተናገር በርቱ ማሻ አላህ. በርታ ድስ እሚል ትምህርት ነው

  • @sisay7
    @sisay7 5 лет назад +1

    You guys are more than who called themselves professional actors...so funny:)

  • @user-cg9xb4mt5w
    @user-cg9xb4mt5w 5 лет назад +3

    ስታምሩሩሩሩሩ ዋውውውው አዝናኝናችው አስተማሪ በርቱልን እስቲ የምትወድዋቸው ላይክ

  • @JoytubeWBS
    @JoytubeWBS 5 лет назад +24

    ክክክክክ አይ ሰቶች ካገቡ ወዲያም ፏ ደመቅ ማለት አለባችሁ ሰምታችሗል😜እስኪ ቪዲዮዬቼን #ሹፏት ፎቶዬን በመጫን ትወዱታላችሁ👍

  • @user-qm2rf7sz8o
    @user-qm2rf7sz8o 5 лет назад +1

    ምርጠ መልከትነው።😀
    በግልፅ መነጋገሩም አሪፍነው
    አዳንድ ወዶች ዝም ብለው ወደሊላ ይሂዳሉ
    መነጋገር ግን እድህ ፍትህ ይገኛል

  • @fatama1233
    @fatama1233 5 лет назад

    ጥሩ ትምርት ነው ለኛ ለሴቶች ካገባን በሆላ እራሳችን እንጥላለን እሄ መሆን የለበትም አስፍሽ እና እራኪ ለዛችሁ ሲያምር ሽ አመት በደስታ ኑሩ

  • @user-gs7iv7zu6s
    @user-gs7iv7zu6s 5 лет назад +3

    ምሪጥ ትሚርት ነው። ሌላም ካሌ ፋልጉና
    ብታቀሪቡን ወዉ@

  • @user-yd3js3xd5x
    @user-yd3js3xd5x 5 лет назад +10

    Kkkkkkk ደስስስ ትላላችሁ😘😘 የእውነት ፍቅረኛሞች ነው የምትመስሉት ናችሁ እንዴ 😀😀😀 የእውነት ግን ሴት ልጅ ካገባች በኃላ ለምን እራሷን ትጥላለች

  • @mahiayni6665
    @mahiayni6665 5 лет назад

    በጣም ትልቅ ትምህርት ለሴቶቻችን በጣም እናመሰግናለን ራኪ & አስፍሽ

  • @nasirhabeshawi9674
    @nasirhabeshawi9674 3 года назад +1

    አይይይ እራኬብ አለማየው ያለፉ ቪድዮወችሽን እያየው መልቀስ ሁሉ ጀመርኩ

  • @user-vs6ld9dh6j
    @user-vs6ld9dh6j 5 лет назад +17

    ዪችን ድራማ ኮፒ ያረጋችውት ከፓስተር ዳዊት ነው😂😂

  • @user-qp7ls9sx9e
    @user-qp7ls9sx9e 5 лет назад +5

    ትልቅ ትምህርት አለው ቀጥሉበት ሁሉም ሰው እሚሄድበት መንገድ ትክክልል ነው እሚለው

  • @user-gs9dx5kp9q
    @user-gs9dx5kp9q 5 лет назад +1

    የምር በጣም ትምህርት አለው ላዳመጠ ሰው👆😍😘

  • @meklitehabshawit5955
    @meklitehabshawit5955 5 лет назад +6

    ክክክክክክ ውይ በሳቅ እራኬብ ስትሽኮረመሚ ስታምሪ እና ለማለት የፈለጉት ሴቶችየ ስታገቡ እራሳችሁን አትጣሉ በተለይ ልጅ ከወለዳችሁ በሀላ እራስ መጣል ጥሩ አይደለም ሁሌም ነቃ በሉ የቀረ ባላችሁ ይኮበልላል

  • @user-md9pr2yk7e
    @user-md9pr2yk7e 5 лет назад +5

    ራኬብና አስፋው ለምን አትጋቡም ግን ትስማሙ ነበር

  • @saharahismael5040
    @saharahismael5040 5 лет назад

    kkkkkkkkk እደዛሬ ስቄ አላቅም ወይኔ እራክብየ አስፉሽ እዴት እደምታምሩ

  • @user-hw6jf9kw1k
    @user-hw6jf9kw1k 5 лет назад

    ወይ ስታምሩ አስፍሻ ራኬዬ የኔ ማር ስወድሽ ማማዬ አስፍሻም በጣም ታምራላቹ በጣም ያሳቃቹኝ

  • @Ethio631
    @Ethio631 5 лет назад +16

    ክክክክክክ የተገለበጠ የከሰል ጆንያ መስለሽ ጠበቅሽኝ አላለም🤣🤣🤣🤣

    • @user-hg8qf2qk1u
      @user-hg8qf2qk1u 5 лет назад

      😃😃😃😃😃

    • @user-ne4hy9co9t
      @user-ne4hy9co9t 5 лет назад

      ክክክክክክክክክክክክ

    • @be8cab
      @be8cab 5 лет назад

      ቀላላ አገላለጽ አይደለም።

  • @mesafint44
    @mesafint44 5 лет назад +18

    ከዘንድሮ የፖለቲካ ወሬ ወጣ አድርጋችሁ ፈታ አድርጋችሁ አስተማራችሁን እናመሰግናለን።

  • @fekeryebltel2183
    @fekeryebltel2183 5 лет назад +2

    አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
    መልካም እለተ ሰንበት

  • @haymelove9395
    @haymelove9395 5 лет назад

    ሰራተኛህ ነች ባለቤትህ ሀሀሀ መሸሻ ይሙት አስቀናችሁኝ ራኬብ ና አስፋው ስወዳችሁ💓👌😘

  • @mekkayesuf1822
    @mekkayesuf1822 5 лет назад +4

    ያስተምራል ጎበዚ እናተ ግን ትቀልዳላቺሁ ወድ ፂድት ካላሉለት ወደሌላ መሂዱ የታውየነው ሴቶቺየ ፂድት በሉ

  • @user-yk6dk4hz1f
    @user-yk6dk4hz1f 5 лет назад +3

    አስፍዬ "እንደ አርሞኒካ ነው የነፋሽው" ስትል በሳቅ ልፈነዳ ።

  • @manwo5061
    @manwo5061 5 лет назад

    አቤት እራኬብ እና አሥፋውሥወዳችሁ፡ጥሩ ትምህርትነው ዘና እያደረገም ትምህርት ያለውነው እናመሠግናለን ሠላማችሁ ያብዛማሮችእድሜጤናይሥጣችሁ

  • @mamiteeuntue9282
    @mamiteeuntue9282 5 лет назад

    ውይ አስፍሽና ራኬብ ምርጥ ተዋናይ ናችሁ ሁሉ ያምርባችኅል

  • @User-nk1zm
    @User-nk1zm 5 лет назад +9

    እራኪና አስፍው ለምን አንድ ፊልም ሠርታችሁ አትለቁብንም? ሲያምርባችሁ። 😂😂😂

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 5 лет назад +7

    እውቴነውየምላችሁ እንዲባልናሚስት ሲወረሩ ሳቀና ማግባትአምሮኛል ዱአአድርጉልኝ ሷሊህየሆነውንባል እንዲሰጠኝ

    • @Jemmutube1
      @Jemmutube1 5 лет назад

      ያ ረብ አሏህ ይወፍቅሽ ለእኛም ሷሊህ የሆነችውን ሚስት ይወፍቀን።