አዝናኝ የተዋናይት ሀና እና የተዋናይ ነቢዩ ጨዋታ - የታወቁ አድክሞች ጨዋታ 17 [Celebrity Edition]

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии • 725

  • @MaycaVlogs
    @MaycaVlogs  5 лет назад +157

    Subscribe በማድረግ ሳምንታዊ ቪድዮዎቻችን ይከታተሉ። 🇪🇹 🇪🇷 Much Love! 😍

    • @newlife2231
      @newlife2231 5 лет назад +2

      Please change the water to plastic or make it the glass big

    • @ሀቅፍለጋየወሎልጅ
      @ሀቅፍለጋየወሎልጅ 5 лет назад +1

      ማው ማው ያስቃል ለመጀመሪያ ትኮምት

    • @selammar4221
      @selammar4221 5 лет назад

      Hani sewdesh

    • @ethiopeaetio3090
      @ethiopeaetio3090 5 лет назад

      Kolel Times balwa new libele

    • @ayuastu5611
      @ayuastu5611 5 лет назад

      ሀናየ እንዳንች ከአርቲስት ምወደው የለኝም ስውድሽ እኮ

  • @ቲቲነኝስደትየመርርኝ
    @ቲቲነኝስደትየመርርኝ 5 лет назад +504

    የኔ ውዶች ስታምሩ ማነው እደኔ ማግባትና መውለድ ያማርው ላይክ ሚ

    • @ሰአዲነኝሀበሻዋ
      @ሰአዲነኝሀበሻዋ 5 лет назад +5

      እኔ አለሁሽ ማሬ አብሽሪ ከስደት መልስ መታ መታውን መውለድ ነው😂

    • @eyutube1977
      @eyutube1977 5 лет назад

      ማሬዋ ቤተሠብ እንሁን ፎቶዬን በመጫን ሠብስክራይብ አርጊኝ

    • @ganatganat5642
      @ganatganat5642 5 лет назад

      እኔም እጄን አውጥቻለሁ ግን ቀን አለን አይዞን

    • @gualtegrayselamneakhiadeye3946
      @gualtegrayselamneakhiadeye3946 5 лет назад

      Ohhh eniannnn

    • @gedeong.6391
      @gedeong.6391 5 лет назад

      የኢትዮጰያን ህዝብ 200 ሚሊየን ልታስገቡት አስባችሁዋል እንዴ መንታ መንታውን ምናምን የምትሉት

  • @ranasanwal1093
    @ranasanwal1093 5 лет назад +219

    ጥንዶች ስታምሩ ሰወድሽ ሀና እንደደኔ ሚወዳት ላይክ ደግሞ ለዚህ ቻናል አዲስ ነኝ እስቲ ልሹፈው

  • @እናቴንናፋቂ-ጀ8ጸ
    @እናቴንናፋቂ-ጀ8ጸ 5 лет назад +84

    ሀኒቾ የኔ ሳቂታ ዘመን ላይ ግን ኮስታራ ሴት መስለሽኝ ነበር አድናቂሽ ነኝ በርቺ

  • @tinaj3749
    @tinaj3749 4 года назад +4

    እውይ ስታምሩ ሀኒዬ እና ነባ እረጅም እድሜ እና የማያረጅ ውብ ፍቅር ተመኘሁላችሁ! ዘመናችሁ ውብ ይሁን ውድድድ ነው ማደርጋችሁ!

  • @ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ

    ሀኒየ ስውድሽ ጥሎብኝ ስረአትሽ በዘመን ድራማ እንዴት ብየ ልግለጽልሽ የኔ ቆንጆ የፍቅር አምላክ እግዝአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በጣም ታምራላችሁ።

  • @Asnakech100
    @Asnakech100 8 месяцев назад

    ሳቅና ፈገግታዋ ይስባል፣ ግን በመጠኑ ብታደርገው ደግሞ የበለጠ ያምርባታል፣ በተረፈ ደስ ይላል በርቱ!

  • @Ethlopla
    @Ethlopla 5 лет назад +19

    ዋው ሀኒቾ ዘመን ላይ በጣም አድናቂዋ ነኝ ፀባይ እርጋታዋ ለሰው አሳቢነቷ በቃ ሙሉ የሆነች ልጅ ነች

  • @andnet2276
    @andnet2276 5 лет назад +11

    *ሀኒቾ የዘመኗ ዳናዊት* ስታምሩ ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @በየድንግልማርያምልጅ

    እስካሁን ከየሁት አዝናኝ ጨዋት ሀንዬ እና ነብዩ የተጫወቱት ጨዋታ አባ መችት ድለት ይበልእልኝ

  • @ፍሪያትየአዳምናፋቂ
    @ፍሪያትየአዳምናፋቂ 5 лет назад +16

    ሀኒዬ ደጋግሜ እያየሁሽ ነው የሳኩት ማር በጣም ታምራላቹ ደሞ አይለያቹ ጌታ

  • @andnet2276
    @andnet2276 5 лет назад +30

    ውይ ሀኒታ እንደዚህ ሳቂታ ነሽ ዘመን ላታ እኮ እንዴት እንደምታሳዝኝኝ 😟😟😟

    • @merryhabeshawit5075
      @merryhabeshawit5075 5 лет назад

      Andnet ዩቱብ andiyee Subscribe aderegign degmo muya enemamar mare

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 5 лет назад +14

    በጣም ታምራላችሁ መጨረሻችሁ ያማረ ይሁን ሀኑዬ ፀጉርሽ አስቸገረሽ እኮ

    • @seadayehayklij7145
      @seadayehayklij7145 5 лет назад +1

      ለምንድነው ግን እየነካኩ የሚቸገሩት ወደቀ አልወደቀ ብለው እያሰቡ ይመስለኛል

    • @Zainab-ir6sf
      @Zainab-ir6sf 5 лет назад +1

      @@seadayehayklij7145 ክክክክክክክክክ

    • @dhshhdgs3539
      @dhshhdgs3539 5 лет назад

      @@Zainab-ir6sf kkkkkkkkkk

    • @madina3828
      @madina3828 11 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @እሙየየነቴነፍቂ
    @እሙየየነቴነፍቂ 5 лет назад +2

    እኔም ከፎቃየ ጋር ቁጭ ብየ እዴዚህ መጨዋወት ነፍቀኝ ትንሺ ቀነሁም😊😊😊☺☺☺

  • @tijinegn8474
    @tijinegn8474 5 лет назад +8

    የኔ ማሮች ፍቅሮች ፍቅራቹን ብዝትዝት ያርግላቹ 😍😍

  • @ሳአዲየአላህበህርየንኝ

    ሀኒቾ ማርርርር አፍፍፍ ጣሎብኝ ስወዳት የኔ ሳቅታ ሁለም ሳቅ😘😘 ዘመን ላይ ሳቅሽ ናፈቆኛል በእወነት ኢዝ ስቄሽ ሳላየሽ ደስ ብሎኛል😘😘 nebiyu turu gize nabren endat rasaki zare😂😂😚

  • @mashamashamashamasha3129
    @mashamashamashamasha3129 4 года назад +1

    ወይይይ መታደል ነው ባልና ሚስት ስታምሩ በጣም ደስ ትላላችሁ ለማንኛውም አደስ ነኝ ስብስክራብ❤❤❤❤

  • @mekdishow1267
    @mekdishow1267 5 лет назад +4

    እፍፍፍ እንዴት ደስ እንደሚሉ ደጋግሜ ባያቸው የማልጠግባቸው ጥንዶች

  • @ebrahimwasu7156
    @ebrahimwasu7156 3 года назад +1

    ማሻ አላህ ሰታምር ባልና ሚሰት አድህ የሚያምርባችሁ ሀኒ ጎበዝ ልጂ በስራዋ በተለይ በፖሊሰነትሸ አቤት ሰራ

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን

    *እር እንድዛው እንግናኝ ተመችቶኛል ብርች ዋአው ስታምሮ ውልዱ ክብዱ አሜን!*

    • @merryhabeshawit5075
      @merryhabeshawit5075 5 лет назад

      አይዲየ የመእቤቴ ልጅ aidyee Subscribe aderegign degmo muya enemamar mare

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 2 года назад

    አንቾ ስወድሽ እኮ ደም ሜካብ አትቀቢም እኮ😍😍😍

  • @ታሜየቁርጥሆነእኔኣላምንም

    ክክክክክ ወይኔ ስታምሩ ሀኒ
    የኔ ፍልቅልቅ ልክ እንደኔ መሳቅ
    ትወጃለሽ ኣይለያያቹሁ ♥♥

  • @zelalemdesta499
    @zelalemdesta499 5 лет назад

    በጣም አድናቂሽ ነሽ በየinstagram ከምናያቸው ድቄታም አርቲስቶች አትቀባቢም naturalነገር ነው ያለሽ በዚሁ ቀጥይ😍😍

  • @kiyakiya9278
    @kiyakiya9278 5 лет назад +5

    ዋው ባል እና ሚስት ስታምሩ ሀኒዬ እንኳን ስቅሽ ብትቆጭም ታምራለች

    • @meseretnazrayid1767
      @meseretnazrayid1767 5 лет назад

      ሐናዬ ደክሞሽ ነው ወሐውን ጭልጥ አደረግሽው 😜❤❤❤"ማር ነሽ❤ውድድድ❤❤

  • @abebaabe733
    @abebaabe733 5 лет назад +4

    ለምንኛዉም በጣም ታምራላቺዉ ፋቅራቹዉን ፈጣሪ ያብዛላቺዉ ምቀኛዉን ይያዝላቹዉ

  • @webaweba6461
    @webaweba6461 5 лет назад +11

    ዋው የምወዳችሁ ጥንዶች ፈጣሪ ፍቅራችሁን ይባርከው የኔ ፍልቅልቆች

  • @kedesetmohamad7903
    @kedesetmohamad7903 5 лет назад

    ወይኔ ማሮች ስታምሩ እግዝአብሔረ ይጠብቃች ሀኒ የኔማረረረረረረረ እደት እደምወደሽ ፀባየ ስና 💌💌💌💞💞💞💞💝💝💝😍😍😍👈

  • @zemenayabje2155
    @zemenayabje2155 5 лет назад +2

    ታምራላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው 😘😘😘

  • @WjwjJjj
    @WjwjJjj 4 года назад +2

    ስታምሩ ባልና ሚስት ብትሆኑ ደስ ይለኝ ነበር ስወዳችሁ ከልቤ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @daddad6272
    @daddad6272 5 лет назад +1

    ይኸ ልጅ አፈሰ ነዉ የሚባለዉ ዋዉ አግኝታል ሃኒቾን❤️❤️❤️❤️

  • @kalikdankalikdan5645
    @kalikdankalikdan5645 4 года назад

    Hanyeeee Adenakiyachhu Nagne Betammmm Dase Ylale💓💓💓

  • @እናቴማርያም-ሠ2ወ
    @እናቴማርያም-ሠ2ወ 2 года назад +1

    በጣም ነው እምታምሩት ፍቅሩን ያብዛላችሁ ፈጣሪ

  • @እሙዬየወልድያዋሽቅርቅር

    ወይኔ ሰወዳችህ ሀኒዬ የኔ ፍልቅልቅ ወይጉድ ጥንዶች በዛችህ በይቱብ በጣም ደስ ይላል ነገ እኔም እመጣለሁ ከማዳሜ ጋር😂

  • @BayushSentaayoo1234-kh1px
    @BayushSentaayoo1234-kh1px 8 месяцев назад

    ዋውው ደስ ስትሉ ❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @samrimengesha2770
    @samrimengesha2770 5 лет назад +1

    ውቦችዬ አይለያችሁ ስታምሩ እወዳችኋለሁ ሀኒዬ ውድድድድድድ በማያልቀው ❤💕❤

    • @merryhabeshawit5075
      @merryhabeshawit5075 5 лет назад

      Samri mengesha samriyee Subscribe aderegign degmo muya enemamar mare

  • @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ

    ሀኒ የአባትሽን ስም መስረቅ ደስ ይለኛል ልዩ ስም ነው ደስ ሲል።

  • @rahwagaltigray5377
    @rahwagaltigray5377 5 лет назад

    yene mare betam konjo nesh.wub argosh fetroshal.konjo

  • @ፍቅርያሸንፍል-ቐ3ሐ
    @ፍቅርያሸንፍል-ቐ3ሐ 4 года назад +1

    የኔ ማሮች ስታምሩ እኮ ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ

  • @fatimadubai1041
    @fatimadubai1041 5 лет назад

    ፈጣሪ አይለያችሁ ደሥእ ዳላችሁ ከፍአለደረጃ ያድርሣችሁ ከሠዉአይን ይጠብቃችሁ የሤትልጅዉበቷ ፈገግታዋነዉ እወድሻለሁ

  • @abyottes6129
    @abyottes6129 5 лет назад +3

    ደስስስስስ ትላላችሁ ውቦች በርቱ ተተኪ አዲስ ትውልድ......ግን ከምር ባልና ሚስት ናችሁ? ከሆነ መንገዳችሁ ሁሉ ያማረ ይሁን ።

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 2 года назад +1

    ሥታምሩ የኔ ዉቦች የተዋህዶ እቁወች😍😍

  • @MARIAM_1983
    @MARIAM_1983 5 лет назад +4

    ሀኒዬ 😍እጮኛሽ ነብዩ በጣም ቀልደኛ እና አይናፋር ነው ታድለሽ😘

    • @asemamewuademasu7401
      @asemamewuademasu7401 5 лет назад +1

      ባሏ ነው እደ ደስ ይላልል ግን
      ወልደዋል ወይስ ገና ሊጋቡ ነው

    • @MARIAM_1983
      @MARIAM_1983 5 лет назад

      @@asemamewuademasu7401 አልተጋቡም ልጂም አልወለዱም ግን ፍቅረኛሞች ናቸው ።

  • @zzzz5083
    @zzzz5083 5 лет назад +2

    ስትስቂ አፍሽን ማፈን አታብዥ ደግሞ ሳቅሽን ቀንሽ ሳታወሪ አትሳቂ በተረፈ ቆጆ ነሽ በራስ መተማመንሽ ደስስስ ይላል ማለቴ ሜካፕ ምንናምን አትጠቀሚም ምንም አይወጣልሽም ቆንጆ ነሽ

  • @ሜሪነኝየማርያምልጅ
    @ሜሪነኝየማርያምልጅ 5 лет назад +1

    በጣም ታምራላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሀንዬ ውድድድ

  • @tinaaddis1579
    @tinaaddis1579 4 года назад

    የኔ ማሮች እንዴት እንደምወዳችሁ በጌታ በተለይ ሃንቾዬ የኔ ጣፋጭ በፍቅር ነፍ አመት ያኑራቹ

  • @tebebmnfsawet5347
    @tebebmnfsawet5347 5 лет назад

    ስወዳችሁ ኮ ሀንዬ የኔ ውብ ነባዬ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ😍😍😍😘

  • @ብንቲነኚየኡሚነፋቅ
    @ብንቲነኚየኡሚነፋቅ 4 года назад +2

    ወይኔ ሁለታቹኑም ሰወደቹ ሀናዬ ነባዩ ስወደቹ

  • @brtkuanetenesh3231
    @brtkuanetenesh3231 5 лет назад

    Wowww Yale mekap Kojooo
    bezihu Qetiyi

  • @SemiraShifa-d4z
    @SemiraShifa-d4z 11 месяцев назад

    Yene konjowoche sewedachu eko yene marrrrroche ❤❤❤❤

  • @bezabezi3888
    @bezabezi3888 5 лет назад +34

    ነባ ቆንጆ ስወድክ እኮ የኔ ሳቂታ ኮኪ ለምን ጠፋች??ሀኒቾ ፍልቅልቅ ነሽ እንዴ ለካስ ዘመን ላይኮ ኮስታራ መስለሽኝ ነበር

    • @merryhabeshawit5075
      @merryhabeshawit5075 5 лет назад

      Beza Bezi beziye Subscribe aderegign degmo muya enemamar mare

    • @bezabezi3888
      @bezabezi3888 5 лет назад

      @@merryhabeshawit5075 eshi konjiye muyaye mewaya hono techegrileshalew endewum eski blewoti astemrigni

  • @ahmedoumer2625
    @ahmedoumer2625 4 года назад

    ሀኒ የሴቶች ቁንጂና አንች ላይ ብቻ ነው ያለው ያለምንም ሜካፕ አድናቂሽ ነኝ ፍቅራችሁ የዘላለም ይሁንላችሁ

  • @akliubeyene3077
    @akliubeyene3077 5 лет назад

    ለዛ አላችሁ መቶ ግዜ ነው ሰብስክራይብ ቢኖር አደርግ ነበር በጣም ትመቻላሁ ምርጥ ሆች ይመቻችሁ

  • @ቲጂቲጂ-ቸ4ለ
    @ቲጂቲጂ-ቸ4ለ 5 лет назад +11

    ሀኒዬ ጥሌብኝ ቀልቤ ይወድሻል😘😘😘

  • @mulej.2533
    @mulej.2533 5 лет назад +44

    ይህቺን ልጅ በምን ልክ እንደምወዳት እንኳን እርሷ እኔም አላውቀውም

  • @selimar8488
    @selimar8488 5 лет назад +6

    ዋው በጣም ታምራላችሁ ኣይለያችሁ ግን ምንድነው ኣስሬ ፀጉርሽ እምትነካኪው ካንቺ ይልቅ እኔ ጨነቀኝ

  • @dgfffgfffgg7250
    @dgfffgfffgg7250 Год назад +1

    የኔምርጦችበጣምደሥትላላችህ

  • @jossyhasen9935
    @jossyhasen9935 5 лет назад +11

    ውይ ሀኒዬን ስወዳት እስክ እንደኔ የሀኒዬ አድናቅዎችLike gichoat

  • @جزوشالوشالو
    @جزوشالوشالو 5 лет назад +4

    ስታስቀኑ በጣም ታምራላችሁ ስወድሺ የኔ ቆንጆ

  • @yonasabebe3398
    @yonasabebe3398 4 года назад +2

    What a such beautifull couple. God bless you and your relationship......

  • @birtukanmlualme420
    @birtukanmlualme420 5 лет назад +70

    ወይኔ ባልና ሚስቱች መጡው ስወዳችህ ♥♥♥♥♥

    • @Aa-vs3kj
      @Aa-vs3kj 5 лет назад

      ባልነ ሚስት ነቸው እዴ ማር

    • @birtukanmlualme420
      @birtukanmlualme420 5 лет назад +2

      @@Aa-vs3kj አው አልተጋቡም ግን ቀለበት አስሮላታል

    • @Aa-vs3kj
      @Aa-vs3kj 5 лет назад

      @@birtukanmlualme420 ኦ እሽ ደስ ይላል

    • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
      @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 лет назад +3

      ወይኔ ባልና ሚስት ናቸው እንዴ በእውነት አፈሳት እንደ ዘመኑ ሴቶች አትቆላም ረጋ ያለች ልጅ ናት በተለይ አለባበሷ ስረአት አለው

    • @ረምላ-ጨ8ቘ
      @ረምላ-ጨ8ቘ 5 лет назад

      ይህ ነው እጮኛዋ እንዴ መልሱልኝ ??

  • @ህወትከባድነች
    @ህወትከባድነች 5 лет назад +20

    ስታምሩ ባልና ሚስት !❤❤

  • @tigraytigray3685
    @tigraytigray3685 4 года назад

    ዋውውውው እንዴት እንደሚወዳቹ ❤❤❤❤❤👏👏👏👏

  • @merickeaeris6547
    @merickeaeris6547 5 лет назад +54

    ሃናን ስወዳት❤❤ እንደኔ ሚወዳት 👍

    • @merryhabeshawit5075
      @merryhabeshawit5075 5 лет назад

      ሜርሲ ከ አርሲ mercyee Subscribe aderegign degmo muya enemamar mare

  • @tizitayemamtizitayemam6056
    @tizitayemamtizitayemam6056 5 лет назад

    ሀኒ ስወድሺ💚💛💜💙💘💗💌💌💌💌💝💝💞💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💞💞💞💞💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛

  • @ድንግልንየጠላየለውም-ዐ6ተ

    ሲያምሩ የኔ ማሮች አይለያችሁ እስከመጨረሻው

    • @merryhabeshawit5075
      @merryhabeshawit5075 5 лет назад

      ድንግልን የጠላ የለውም ከለላ ye dengeleye lij Subscribe aderegign degmo muya enemamar mare

  • @fireyotasgidom3169
    @fireyotasgidom3169 5 лет назад +5

    በዴሳ ሲቆላመጥ በዴክስ ወይም በዴ😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @natangy5168
    @natangy5168 5 лет назад +1

    ሃኒዬ.... ዉብ እኮ ነች የኔ ማር ። love uh

  • @meharitesfa7613
    @meharitesfa7613 5 лет назад

    Benatachu echin set samulung siwedat buenet tadlehal echi bemegbath betam thstenga na motfo trun mtawk new yemimesleng

  • @eilham2682
    @eilham2682 5 лет назад +33

    ወይ አስቸገረሽ እኮ ይሄ የሙታን ፀጉር አይለያችሁ ታምራላችሁ

    • @hcgsv5582
      @hcgsv5582 5 лет назад

      ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @የናቴነኝ-ጸ2ሰ
    @የናቴነኝ-ጸ2ሰ 5 лет назад +28

    ባልና ሚስት ስታምሩ

  • @yonasabebe3398
    @yonasabebe3398 4 года назад +1

    What a beautiful couple.......God bless your love.......sweat couple.

  • @EssEss-mf3cw
    @EssEss-mf3cw 11 месяцев назад

    የኔ ፍልቅልቅ እደኔ መሳቅ ነው አነሏ❤

  • @ሀዋሙሰጥፋ
    @ሀዋሙሰጥፋ 10 месяцев назад

    እንዚህ ጥንዶች ደሰሲሉኘ ይመቻቸሁ

  • @roseglobe9434
    @roseglobe9434 4 года назад

    True love ,true humanity ,true beauty and true religion you have got ..you bothe are amazing couple God bless you .

  • @heluorthodox9401
    @heluorthodox9401 5 лет назад +4

    ስታምሩ በማርያም 😍😍

  • @bonjour3597
    @bonjour3597 5 лет назад

    Can’t wait for your new RUclips channel

  • @ገኒነኝካለሁበት
    @ገኒነኝካለሁበት 5 лет назад +63

    ባል እና ሚስት ካንድ ወዝ ይቀዳል ይባል ሁለታችሁም ውብ ናችሁ

  • @habteworkasaminw5067
    @habteworkasaminw5067 5 лет назад +7

    ደስ ስትሉ ግን ባል እና ሚስት ናቸው እንዴ እስኪ ሹክ በሉኝ

    • @Hailsh12
      @Hailsh12 5 лет назад +2

      መጀመሪያ subscribe አድርገኝና

    • @habteworkasaminw5067
      @habteworkasaminw5067 5 лет назад +1

      እሺ ንገረኝ እና

    • @Hailsh12
      @Hailsh12 5 лет назад

      @@habteworkasaminw5067 😂😂😂

    • @ritayenatelejtube8011
      @ritayenatelejtube8011 5 лет назад

      ሃሃሃ አረ ስታስቁ እኔንም ሰብስክራይብ አረጉኛ እኔም ላርጋቹ

    • @kghnfjf4192
      @kghnfjf4192 5 лет назад

      እኔም ግራ ገብቱኝል ባልና ሚሰት ናቸው ማውቀ ፍለኩ ሰም ሙሰሊም ነው

  • @selamawittesfaye6687
    @selamawittesfaye6687 5 лет назад +10

    ስወዳቹ እኮ ስርጋችሁን እንጠብቃለን

  • @ሙናሙኒካ
    @ሙናሙኒካ 5 лет назад +11

    አይይይይ! አርቴቢሻን ሊጀማምርሽ ነው መሰለኝ በ

  • @mab8113
    @mab8113 5 лет назад +6

    She is so cute ♥ i like her laugh:) keep smiling girl

  • @kingking-lr1rx
    @kingking-lr1rx 4 года назад

    ይመቻቹ
    ነባ በጣም በጣም አድለኛ ነህ
    አክብራት

  • @sadayimer4791
    @sadayimer4791 5 лет назад +4

    ሀኒቾን እምትውዱ ላይክ ሸር አዱርጉኚ

  • @SalamSalam-dz6oc
    @SalamSalam-dz6oc 5 лет назад

    Betam arife program new enamesgenalin

  • @eyrusalemassefa3160
    @eyrusalemassefa3160 2 года назад

    ሀኒቾ ነባ በጣም ታምራላችሁ የኔ ውዶች

  • @Abaymagna
    @Abaymagna 5 лет назад +1

    በጣም ታምራላችሁ ምርጦችዬ። 😍ሀና ስወድሽ

  • @nanati5922
    @nanati5922 5 лет назад

    Yimechal yihe program huletegnaye new sayew mejemeria ye mulen keza yihen bertu

  • @Hነኝሀላሌንአፍቃሪዉደሳይ

    የኔ ማር ስወድሽ በቃ ሁለነገርሽ ደስ ትይኛለሽ

  • @መሰረትስንታው
    @መሰረትስንታው 4 года назад +1

    ስታምሩ ደስያላል

  • @derartou5760
    @derartou5760 11 месяцев назад

    Hanna❤❤❤❤❤❤

  • @abi9263
    @abi9263 4 года назад

    Neba ena Hanicho betam nw yemewedachu ,yemechachu

  • @ጫላነኝከፊኒፊኔ
    @ጫላነኝከፊኒፊኔ 5 лет назад +1

    ሳቅሽ ደስ ይላል ሀኒቾ ሞክሼ !!

  • @aoun8429
    @aoun8429 5 лет назад +8

    ሀኒዬ እንጠብቅሻለን
    ይኸ ልጅ ጓደኛዋ ነዎ ልበል ኮለል ናቹ ወለል ኩኪን ጥሩልን አቦ

    • @amaamm6604
      @amaamm6604 5 лет назад

      እሷ ቀለበት አላት

    • @hewanhewan1921
      @hewanhewan1921 5 лет назад

      @@amaamm6604 esw new yargelat fikirgnawa new

    • @aoun8429
      @aoun8429 5 лет назад

      እኮ የሆነ vedio ላይ አይቻለው ግን ፊቱን በደንብ ስለማይታወቅ ነው

    • @mymomismylife3697
      @mymomismylife3697 5 лет назад +1

      @@aoun8429 እሱ ነዉ ጮኛዋ

  • @hgg5975
    @hgg5975 Год назад

    የኔውዶች በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ዀ4አ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ዀ4አ 5 лет назад +7

    ጥዶቹ ደስ ትላላቹህ❤ ፍቅሩን ያብዛላቹህ

  • @tigistyebogelj4118
    @tigistyebogelj4118 5 лет назад

    Sitamru betam miwedachewun hulet tindoch silakerebachu zare subscriber aderekuachu

  • @heedadkeedsd3707
    @heedadkeedsd3707 3 года назад

    በጣም ነው የምታምሩት ውቦች ቆንጆዎች

  • @tsionzorthodox691
    @tsionzorthodox691 5 лет назад +2

    ታምራላቹ ሀኒቾ ፍቅር ያብዛላቹ አይለያቹ

  • @mignottsegayeabetuwannafak4559
    @mignottsegayeabetuwannafak4559 5 лет назад +1

    Kolel times betam mirte program naw bertaa

  • @Top10-d6c5n
    @Top10-d6c5n 4 года назад

    Channel kefeche nebere ena arif arif merejawoch, funny video compilation akerebebetalew gebetacw ayetacw subscribe aderguiligne 🙏🙏🙏🙏