Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Subscribe በማድረግ ሳምንታዊ ቪድዮዎቻችን ይከታተሉ። 🇪🇹 🇪🇷 Much Love! 😍
በገገማ ድምፄ ያምራል ማለት ይደብራል ማርያምን
@@beategnatube1591 ክክክክክክ ውይ ተመቸሽኝ
ሁለት ምርጦች ሜሊ ግን ስወድሽ አቤት ለሀይማኖትሽ ያለሽ ክብር አደራ ግን በሀይማኖትሽ ፅኚ የኔ ቆንጆ ውብ እኮ ነሽ
ወይ ነፂ ለካ እንዲህ ቀንደኛ ነህ በስመአብ ቀልድህ በጣም ይመቻል በቀልድ በጫወታ ሜላትን ትበልጣለህ ቁመናህ ያምራል
የሜላትን ዩቱፕ ቻናል ሊኩን አስቀምጡልን
*እኔም አለባበስሽ እና ለሀይማኖትሽ ያለሽ ነገር በጣም ደስ ይላል*
ሜላትየ በሀይማኖቷ ጠካራ ናት ሲል እደት ደስ እዳለኝ ቆንጂየ
Me too mare
በጣም
እኔም በጣምነው ደስያለኝ
ኣዎ በእውነት የሰው ልጅ በሃይማኖትም ሆነ በስራው የኔነው ያዋጣኛል ብሎ በያዛወው ነገር ፅኑ ኣቋም ሲኖረው በጣም ደስ ይላል
ጠካራ ማለት እደዚ ነው እብርትን ለቆ መሄድ ወድ ልጅ መመሣሠል
ሴት ልጅ ምንም ይሁን ምንም ላመነችበት ሟች ነች ጠንካራም ምርጥ አቋም ያላት ነች ክብር ለሴቶች
ለዛ media ዲሮ ነዋ😛
ወወወወ ምርጥ ልጅ ጣንካራ ሴት ናት ግን ይዋደዳሉ ቀስ በቀስ እነኝህ ይጋባሉ
TIKIKIL SELAMINAYE MY SISTER
@@ሀናንሀናንያጣዬልጅሀናንሀ እሕቴ ቤተሠብ እንሑን
@@yonatanteshome6800 ወንድሜ ደምረኝ
ሜልየ እዴት እደምወድሽ እውነት ነው ሀይማኖት ላይ ጠንካራ ናት በዚሁ ቀጥይበት እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ የኔ ማር
የሰው አምሳያው ይገርማል እኔን ደግሞ ማክዳ አፈወርቂን ትመስያለሽ ይሉኛል
Amen
እስኪ እንደ እኔ ሜላትና ነጻነትን እሚወዳቸው😍😍😍😍
ነፃነት ክክክክ እእእ ስሙኖ
ባሏ ነውዴ
Yen Konjo. Swedshie
ዶሮ ለ በአል ገዝተህ ስትሄድ ከሸናች የ ቆላ ናት የ ደጋ ዶሮ?
ምላት ቆጀ ሥወድሺ እካ በእውነት የኔ ቆጀ ነገር ነሸ በእውነት ከፊት ጀምሮ እምወድሺ
ተባረኩ የኔ ቆንጆ የኦርቶዶክስ ልጆች አይለያችሁ በርቱ።
ዋው ሁለታችሁም በጣም ደስ ትላላችሁ ሜሊ ድምፅሽን ስወደው የኔም እንዳንቺ ነው! ደሞ ድምፅህ አያስጠላም! ፈታ ብላችሁ ፈታ አርጋችሁኛል💞💞💞💞💞💞💞
ሜሉዬ እና ሄኒ በጣም ነው የምወዳችሁ እረጅም እድሜ እና ጤና ይሥጣችሁ
ሜልዬ የኔ ማር ስወንድሽ
ሜላትዬ የኔ ውድ ስወድሽ ድርብብ ያልሽ ስርአት ያለሽ ልጅ ነሽ ቀጥይበት እመቤቴ ከሁላችንም ጋር ትሁን
የምወድሽ አርቲስትና የኦርቶዶክስ አርበኛ ገዳማትንና ኦርቶዶክስን የምታስተዋውቅ ጀግና የምወድሽ ተባረኪ አድናቂሽ ነኝ
ዋው ውብ ናችሁ ፍቅረኛሞች ካልሆናችሁ እውነት ተጋቡ በጣም ታምሩ አላችሁ
I like meat voice
ውዴ ደምሪኝ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኻን በሰላም መጣችሁ ዋው በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር
አብሮነታችሁ በዛኛውም ቢቀጥል አሪፍ ነው ደስ ትላላችሁ
ታሪኩ ባባ ከቃልኩዳን ጋር
የተለያዩ ይመስለኛል
@@birtukanmulualem599 ለምን የት ሰማሽ የት አየሽ
እስት ግራም ለይ ድሮ የባሏን ትቡስት ነበር ግን አሁን ድሮ የቡሰተችውን ሁላ አንስተዋለች
@@birtukanmulualem599 እሽ ማማዬ
@@birtukanmulualem599 ውይ የሠይጣን ጆሮ ይደፈን
ሁለታችሁንም በጣም ነው ማደንቃችሁ ሜላትየ ድምፅሽን ሙቸነው የምወደው በተለይ ሰካራም ሁነሽ ስሰሪ ውይ ስጣፍጭ
እየጠጣችሁ ምርጦች ስወዳችሁ ሚላት ከአለባበሶ እስከ ሀይማኖቷ አከባበር ጀምሮ አድናቂሽ ነኝ" እንዲሁምተ ነፃነት በጣም ደሰ እሚለኝ ተዋናይ ዉድድድድድድድድድድ
ፍቅራቺውን ያዝልቅላቺው🙏❤ለኛ ለስደተኞች እውነተኛ አፍቃሪ ይሰጠን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤❤
amin yaregelachew💝💝
የ2ታቹ አድናቂነኝ🇪🇹❤
እኔ ደሞ ያንቺ አድናቂ ነኝ😂😂😂😂😂😊😋😎😎😎
@@ቲጂቲጂ-ቸ4ለ ቲጄዬ ወዬኔ ሞቀኝ ተደንቄ ስለማላውቅ😂😂😂🙊🙊🙆
😂😂😂አይዞን
ስወዳችሁ አብሶ ሜላትን እንዴት እንደምወዳት ሁሌም አንገቷላይ የምታደርገው መስቀል ለእምነቷ ያላት ጥንካሬ ፈጣሪ ይጠብቅሽ የኔ ልዩ
እውነትነው ሀይማኖቶ፡ጠንክርበት፡እንወድሻለን
በእውነት በጣም ነው የምወዳቸው እነሱን በክፍት የሚያነሳ ሰው ካለ እሱ እራሱ በቅናት የተሞላ ሰው ሊሆን ይችላል እናም ወንድ ልጅ እስከሆነ ድረስ መታማት ያለ ነው ድሮም ቆንጆ ወድ ስሙ መራራ ነው በክፍ የሚያነሱህን ሰወች አመስህናቸው ጠካራ ያደርጉሀን እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
ሜሊ በታም ውደድድድድድ ነው የማደርግሽ 😘😘😘የኔ ምረጥ ኢትዮጵያዊ ሴት ነሽ
ደስ እሚል ፕሮግራም ነው 😍 እኔም እኮ famous ነኝ youtube ላይ ጋብዙን lol feta belu bejnam program love you all
ሜላት ጠንካራ ጎኑዋ በሃይማኖቷዊ ድርድር አታውቅም ዋው የኔ ቆንጆ በማያልቀው አንቺንም ነጻነትንም ውደድ
ኡኡኡ ነጺ የኔ ፎንቃ ከስምረት ጋር ነበር መቅረብ ያለብክ የኔ የወንድ ልክ ወንዳወንድ ስወድህ😍😍😍😍😍
እኛ ኮሜንተሮችኮ እንኳን በፍቅር የተጣመሩት ጥንዶች ቀርቶ ያልተሳሰቡት እናጋባለን እናተማ መጋባት አለባችሁ ሁለታችሁም በፍቅር ተጠልፋችሗል ተጋቡ ።
ክክክክክክክክክክክክክክ
Kkkkkkkk
Eko kkkkkkk
ሜሉ የክርስትና ህይወትሽን ሳላደንቅ አላልፍም
ሜላትየ በሀይማኖቷ ጠካራ ናት ሲል እደት ደስ እዳለኝ ቆንጂየ.
selame tesfa wey haymanot 🤥 blachu ltmotu new, Emnet ynurachu wustachu demo tru yhun bcha
ሄኖክዬ እና ሜላት በጣም ደስ ትላላች ውይ አስቀናችሁኝ ሄኖክ ግን ስትስቅ ጎደኛዬን ትመስለኛለህ ምችት ይበላችሁ።
Hene yemcheh aref programnew ketelebet. Tks bro.
ወይኔ በጣም የምወዳቸዉን አርቲስቶች ስለጋበዛችሁሗቸዉ ደስ ብሎኛል ሚሊ የኔ ቆንጆ ኒርልኝ ሄኒ ቆንጆ ነፍ አመት ኒርልን
ሄኖክ😍 ሜሊዬ ስወድሽኮ😘የኔምርጥ
ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት
ሁለታችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ ፤የማከብራችሁ ጤና እድሜ ይስጣችሁ
Tebareki yene konjo🥰 I’ll subscribe your channel right now. Stay blessed!
ሁለታችሁንም በጣም እወዳችሗለሁ አደንቃችሗለሁ አንድ ላይ በጭውውት መልኩ ሳያችሁ ደስ ብሎኛል በርቱ ውዶች
የኔ ቆንጆ በጣም እወዳታለሁ
ሜልየ የኔማር በሃይማኖትሽ ላለሽ አቆም ቀጥይበት ድንግል ማርያም ትርዳሽ የኔውድ
እስኪ እንደኔ የሄኖክ አድናቂዎች ♥️♥️♥️
እነዚህ ልጆች በእርግጠኝነት ይጋባሉ:: ውይ ሜልየ እርጋታዋ ስወዳት በቃ ሴት ልጅ እርጋታዋ ነው የሚታየው
በትክክል ስለተግባብ ይጋባሉ በጣምም ደስስስ ይላል
ባለ ትዳር መሠለችኝ
ሜልዬ ስረአትሽ ደስ ይለኛል ቀጥይበት እወድሻለሁ አድናቂሽ ነኝ....ሄኖክ ማኛ ዘመን ላይ የፍቅር ብቃትህ አድናቂህ ነኝ
ሜላተይ ለሃይማኖትሽ ያለሽ እምነት ዉድድድ ነው ማርግሽ♥ ነፃነት ዉድድድ ነው እማርግህ በተለይ ዘመን ድራማ ሁለታቹ ዉድድድድ ማሮች
ሚሊ /ሃኒ ስውዳችሁ. እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ውድድድድድድድ
Hena shemendefer laye lene ejig betam gerame ena tlliki bikati yasayehibet film new ........kante bezu serawochin entebikalen!!!!!!!! Selamihin yabzawi aboooo
Are meli bemulaw eken yelatm betam gobez nat🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ሄኒ❤
የሜሉ እና የሄኒ አድናቂዎች ላይክ ግጩኝ አትከፍሉበት
@Mulualem Bihon እሺ የኔ ቆንጀ
እሰይ አትካፍሉበትም !!ዳታ ገዝቼበት መሳለኝ ሳብስክርይብ መዳርኅ
@@lungoshashe5570 እሺ ውዴ
በጣም ውብና ምርጥ ኣክተር ስላምሽ ይብዛልኝ የኔውድ♥♥♥♥♥♥
ዋዉ ሜሊየ ና ሄኒየ ስወዳቹ በጣም ነዉ ደስ ምትሉ ይመቻቹ ምርጦችየ
ሜሊ ግን ደስ ስትይ ፍቅር ያብዛላችሁ ❤
ሜላት የኔቆጆ ፍቅራችውን እግዜብር ዬባርክላችው እድሜ ጤና ልጆች ዬስጣችው የኔቁምነገረኛ
እውነት ሄኖክ ድንቁ በጣም ልዩ እና እስተዋት ወጣት ነህ ቡተዋውቅህ በጣም ደስ ይለኛል። ልዩ እህትህ ብሆን ታዝናናኛለህ
ታሪኩ አና ቃልኪዳን ጥበቡ plis🇪🇷
ሜሉ በጣም ደስ ትይኛለሽ ደሞ ብዙ ሰው አንቺን ትመስያለሽ ይሉኛል። ሄኒ ምርጥ ወንድ ነህ
😁😁😁😁
ስወዳችሁ ስንት ጊዜ አየሁት ምርጦች😍😍😍
ሀይማኖትሽን ስለምትወጂ ላድንቅሽ ድምፅሽም ያምራል ሜሉ
ሀይማኖት ነዉ ችግርሽ ዘፈን ስዘፍኑ ለምን ሀጥያት እንደሆነ አትነግሪያችዉም ....ሀይማኖት ከእግዚአብሔር ትዛዝ አይበልጥም ።
ወኔ ሀበሻ ሲጥልህ አንዴ ሲወድህ አንዴ ሰሞኑ የናንተ ጊዚ ነዉ ሀበሻ እያሞቃቹ ነዉ ለማንኛዉ ልጁ ወንዳወድነቱ ደሰ ይላል አንቺ ከአርተፌሻን ሰለረቅሸ ታምሪያለሸ ።።።ፍቅራቹ ያዝልቅላቹ ግን በለበሻ አፋ ገባቹ ቶሎ ተጋቡ ጥሬ ሰጋ እንግዲ በግ አምርቱ ድምፃሸ ያምራል የምትሉ የኔም ያምራል ታዋቂ አለመሆኔ ነዉ😃😃😂😂😅
ሜሎ ስወድሽ ድምፅሽ እርጋታሽ ደስ ይላል ሄኒ አንተም በርታ
ሄኒ ምርጥ ልጅ
ሁለት ዉቦች😍😘
እኒህ ልጆች ፍቅር ያለባቸው ይመሥላሉ
Enem meslognal
እኔም ሜፋቀሩ ይመስላሉ
ፍቅረኛመች ናቸው
አወማር
#አዎ ምን ይጠበስ #እኔ ነኝ አማጭ😂😂
የሚወዳት ሴት ሜላቲየ:😍😘
Waw baxam das tilalachu!
እንዴት ደስ ምትይ ልጅ ነሽ ሄኖክዬም ስወደው
የኔ ቆንጆ ማልስሽ ደስ ይላል
የምወድክ ሄኖክዬ ሰላማችሁ ይብዛልኝ
ዋው ፈታ የሚያደርግ ፕሮግራም ወድጀዋለሁ
He condescending towards her, she seems sweet and nice but even all his comments are negative and degrading. I say she should run as fast as she can from him, he's dangerous!👾
ኖ ጠብ እርግፍ ማለት ትክክለኛ አማርኛ ፍቺው (ትርጉሙ ) ግን እንግዳ መጥቶ ጥሩ ስናስተናግድ በጣም አስተናገደችኝ ጠብ እርግፍ ብላ ይባላል
ትክክል እኔም ጠብ እርግፍ ስትል ባይምሮዬ የመጣው እንግዳ ሲመጣ ለማስተናገድ የምናደርገውን ነገር ነው ትዝዝዝ ያለኝ
አለም ሠገድ ከሠላም ተስፋዬ ጋር
ሄኒየየየየ
ሜልየ እግዚኣብሄር ይጠብቅሺ ቆንጃየ ብጣም ደስ ትላላችው
ስወዳቸው
ሜልየ ስዉድሽ የኔ ቆጃ
ሁለታቹንም ከልቤ ነው የምወዳቹ😍😍😍
ልክ ነህ ሴቶችን ጠጋ ብለህ አይደለ የምትረዳቸ🤣🤣🤣🤣🤣🤣
Des bilogale bemetamerachu 🥰 weldachu kebrachu lemayet yabkan
ተጋቡ ታምራላችሁ😍😍😍😍
Really she has the most beautiful voice
ሚሊዬ ውብ ነሽ ሁሉም ነገርሽ ተባረኪ እንወዳሻለን
ጥሉብኝ ሁለታችንም በጣም ነው የምወዳችህ ♥♥♥♥♥፨
Enagam ney konjo
Watch "አርቲስት ሜላት ነብዩ ማን ናት?....Artist Melat Nebiyou" on RUclipsruclips.net/video/eGcmxH6-EBU/видео.html
ጥንዶች እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላቹህ❤🌹
ሜላት😍😍
ሄኑክ ስወድህ
የኔ ቆንጆ በርች ሀይማኖት ከሁሉም ነገር ይበልጣል ሥወድሽ እኮ
ሁለት ምርጦች❤😍😍😍👍
ሁሉ ነገርሽ ጠንካራ ነው ሜላቴ አድናቂሽ ነኝ
ሜሉውዬን ቆንጆ ወሰዳት ቆንጆ ጠይሙው ሚኪ
ሜላትዬ ስወድሽ በተለይ በሀይማኖትሽ ላይ ያለሽ ጥንካሬ አደንቅልሻለው 😍😍❤
ሜላትየ በጣም ነው የማደንቅሽ እንዴ አርቲስቶች ልታይ ልታይ የማትይ ከሂውማን ሂር ነፃ የሆንሽ 😍😍😍😍😍😍
ውይይ ስለዳቸው ሁለቱም ውስጤ ናቸው ሜላት ድምፅሽን አለባበስሽ እርጋታሽ ኦ ነፂ ወንዳወንድ ነገር ስወድህ
የኔ ማርርርርርርር እንዴት እንደምወድሽ እኮ ሜላትየ
*እውነት ነው ሚላትየ በሀይማኖቶ በስራዋ ጥንካራ ነች እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ማምየ ስውድሽ 😘😘!*
Melu ena henok👍👍👍👈
ሄኖክ ድንቁ ፍቅር ውስጥ ነበር በሜሉ ፍንቃ ጠብ ብሎ ነበር 🤣🤣🤣
ሚሊየ ደስ ስትይ በቃ ቅልል ያለች ነች ዋው ፍቅራችሁ ለዘላለም ያድርግላችሁ
ሜሉ መልከመልካም ፀባየ ሰናይ ስወድሽ እኮ ሄኒም እንደዛው
#ሜላትዬ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤
Beauty show
Subscribe በማድረግ ሳምንታዊ ቪድዮዎቻችን ይከታተሉ። 🇪🇹 🇪🇷 Much Love! 😍
በገገማ ድምፄ ያምራል ማለት ይደብራል ማርያምን
@@beategnatube1591 ክክክክክክ ውይ ተመቸሽኝ
ሁለት ምርጦች ሜሊ ግን ስወድሽ አቤት ለሀይማኖትሽ ያለሽ ክብር አደራ ግን በሀይማኖትሽ ፅኚ የኔ ቆንጆ ውብ እኮ ነሽ
ወይ ነፂ ለካ እንዲህ ቀንደኛ ነህ በስመአብ ቀልድህ በጣም ይመቻል በቀልድ በጫወታ ሜላትን ትበልጣለህ ቁመናህ ያምራል
የሜላትን ዩቱፕ ቻናል ሊኩን አስቀምጡልን
*እኔም አለባበስሽ እና ለሀይማኖትሽ ያለሽ ነገር በጣም ደስ ይላል*
ሜላትየ በሀይማኖቷ ጠካራ ናት ሲል እደት ደስ እዳለኝ ቆንጂየ
Me too mare
በጣም
እኔም በጣምነው ደስያለኝ
ኣዎ በእውነት የሰው ልጅ በሃይማኖትም ሆነ በስራው የኔነው ያዋጣኛል ብሎ በያዛወው ነገር ፅኑ ኣቋም ሲኖረው በጣም ደስ ይላል
ጠካራ ማለት እደዚ ነው እብርትን ለቆ መሄድ ወድ ልጅ መመሣሠል
ሴት ልጅ ምንም ይሁን ምንም ላመነችበት ሟች ነች ጠንካራም ምርጥ አቋም ያላት ነች ክብር ለሴቶች
ለዛ media ዲሮ ነዋ😛
ወወወወ ምርጥ ልጅ ጣንካራ ሴት ናት ግን ይዋደዳሉ ቀስ በቀስ እነኝህ ይጋባሉ
TIKIKIL SELAMINAYE MY SISTER
@@ሀናንሀናንያጣዬልጅሀናንሀ እሕቴ ቤተሠብ እንሑን
@@yonatanteshome6800 ወንድሜ ደምረኝ
ሜልየ እዴት እደምወድሽ እውነት ነው ሀይማኖት ላይ ጠንካራ ናት በዚሁ ቀጥይበት እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ የኔ ማር
የሰው አምሳያው ይገርማል እኔን ደግሞ ማክዳ አፈወርቂን ትመስያለሽ ይሉኛል
Amen
እስኪ እንደ እኔ ሜላትና ነጻነትን እሚወዳቸው😍😍😍😍
ነፃነት ክክክክ እእእ ስሙኖ
ባሏ ነውዴ
Yen Konjo. Swedshie
ዶሮ ለ በአል ገዝተህ ስትሄድ ከሸናች የ ቆላ ናት የ ደጋ ዶሮ?
ምላት ቆጀ ሥወድሺ እካ በእውነት የኔ ቆጀ ነገር ነሸ በእውነት ከፊት ጀምሮ እምወድሺ
ተባረኩ የኔ ቆንጆ የኦርቶዶክስ ልጆች አይለያችሁ በርቱ።
ዋው ሁለታችሁም በጣም ደስ ትላላችሁ ሜሊ ድምፅሽን ስወደው የኔም እንዳንቺ ነው! ደሞ ድምፅህ አያስጠላም! ፈታ ብላችሁ ፈታ አርጋችሁኛል💞💞💞💞💞💞💞
ሜሉዬ እና ሄኒ በጣም ነው የምወዳችሁ እረጅም እድሜ እና ጤና ይሥጣችሁ
ሜልዬ የኔ ማር ስወንድሽ
ሜላትዬ የኔ ውድ ስወድሽ ድርብብ ያልሽ ስርአት ያለሽ ልጅ ነሽ ቀጥይበት እመቤቴ ከሁላችንም ጋር ትሁን
የምወድሽ አርቲስትና የኦርቶዶክስ አርበኛ ገዳማትንና ኦርቶዶክስን የምታስተዋውቅ ጀግና የምወድሽ ተባረኪ አድናቂሽ ነኝ
ዋው ውብ ናችሁ ፍቅረኛሞች ካልሆናችሁ እውነት ተጋቡ በጣም ታምሩ አላችሁ
I like meat voice
ውዴ ደምሪኝ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኻን በሰላም መጣችሁ ዋው በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር
አብሮነታችሁ በዛኛውም ቢቀጥል አሪፍ ነው ደስ ትላላችሁ
ታሪኩ ባባ ከቃልኩዳን ጋር
የተለያዩ ይመስለኛል
@@birtukanmulualem599 ለምን የት ሰማሽ የት አየሽ
እስት ግራም ለይ ድሮ የባሏን ትቡስት ነበር ግን አሁን ድሮ የቡሰተችውን ሁላ አንስተዋለች
@@birtukanmulualem599 እሽ ማማዬ
@@birtukanmulualem599 ውይ የሠይጣን ጆሮ ይደፈን
ሁለታችሁንም በጣም ነው ማደንቃችሁ ሜላትየ ድምፅሽን ሙቸነው የምወደው በተለይ ሰካራም ሁነሽ ስሰሪ ውይ ስጣፍጭ
እየጠጣችሁ ምርጦች ስወዳችሁ ሚላት ከአለባበሶ እስከ ሀይማኖቷ አከባበር ጀምሮ አድናቂሽ ነኝ" እንዲሁምተ ነፃነት በጣም ደሰ እሚለኝ ተዋናይ ዉድድድድድድድድድድ
ፍቅራቺውን ያዝልቅላቺው🙏❤
ለኛ ለስደተኞች እውነተኛ አፍቃሪ ይሰጠን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤❤
amin yaregelachew💝💝
የ2ታቹ አድናቂነኝ🇪🇹❤
እኔ ደሞ ያንቺ አድናቂ ነኝ😂😂😂😂😂😊😋😎😎😎
@@ቲጂቲጂ-ቸ4ለ ቲጄዬ ወዬኔ ሞቀኝ ተደንቄ ስለማላውቅ😂😂😂🙊🙊🙆
😂😂😂አይዞን
ስወዳችሁ አብሶ ሜላትን እንዴት እንደምወዳት ሁሌም አንገቷላይ የምታደርገው መስቀል ለእምነቷ ያላት ጥንካሬ ፈጣሪ ይጠብቅሽ የኔ ልዩ
እውነትነው ሀይማኖቶ፡ጠንክርበት፡እንወድሻለን
በእውነት በጣም ነው የምወዳቸው እነሱን በክፍት የሚያነሳ ሰው ካለ እሱ እራሱ በቅናት የተሞላ ሰው ሊሆን ይችላል እናም ወንድ ልጅ እስከሆነ ድረስ መታማት ያለ ነው ድሮም ቆንጆ ወድ ስሙ መራራ ነው በክፍ የሚያነሱህን ሰወች አመስህናቸው ጠካራ ያደርጉሀን እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
ሜሊ በታም ውደድድድድድ ነው የማደርግሽ 😘😘😘የኔ ምረጥ ኢትዮጵያዊ ሴት ነሽ
ደስ እሚል ፕሮግራም ነው
😍 እኔም እኮ famous ነኝ youtube ላይ ጋብዙን lol
feta belu bejnam program love you all
ሜላት ጠንካራ ጎኑዋ በሃይማኖቷዊ ድርድር አታውቅም ዋው የኔ ቆንጆ በማያልቀው አንቺንም ነጻነትንም ውደድ
ኡኡኡ ነጺ የኔ ፎንቃ ከስምረት ጋር ነበር መቅረብ ያለብክ የኔ የወንድ ልክ ወንዳወንድ ስወድህ😍😍😍😍😍
እኛ ኮሜንተሮችኮ እንኳን በፍቅር የተጣመሩት ጥንዶች ቀርቶ ያልተሳሰቡት እናጋባለን እናተማ መጋባት አለባችሁ ሁለታችሁም በፍቅር ተጠልፋችሗል ተጋቡ ።
ክክክክክክክክክክክክክክ
Kkkkkkkk
Eko kkkkkkk
ሜሉ የክርስትና ህይወትሽን ሳላደንቅ አላልፍም
ሜላትየ በሀይማኖቷ ጠካራ ናት ሲል እደት ደስ እዳለኝ ቆንጂየ.
selame tesfa wey haymanot 🤥 blachu ltmotu new, Emnet ynurachu wustachu demo tru yhun bcha
ሄኖክዬ እና ሜላት በጣም ደስ ትላላች ውይ አስቀናችሁኝ ሄኖክ ግን ስትስቅ ጎደኛዬን ትመስለኛለህ ምችት ይበላችሁ።
Hene yemcheh aref programnew ketelebet. Tks bro.
ወይኔ በጣም የምወዳቸዉን አርቲስቶች ስለጋበዛችሁሗቸዉ ደስ ብሎኛል ሚሊ የኔ ቆንጆ ኒርልኝ ሄኒ ቆንጆ ነፍ አመት ኒርልን
ሄኖክ😍 ሜሊዬ ስወድሽኮ😘የኔምርጥ
ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት
ሁለታችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ ፤የማከብራችሁ ጤና እድሜ ይስጣችሁ
Tebareki yene konjo🥰 I’ll subscribe your channel right now. Stay blessed!
ሁለታችሁንም በጣም እወዳችሗለሁ አደንቃችሗለሁ አንድ ላይ በጭውውት መልኩ ሳያችሁ ደስ ብሎኛል በርቱ ውዶች
የኔ ቆንጆ በጣም እወዳታለሁ
ሜልየ የኔማር በሃይማኖትሽ ላለሽ አቆም ቀጥይበት ድንግል ማርያም ትርዳሽ የኔውድ
እስኪ እንደኔ የሄኖክ አድናቂዎች ♥️♥️♥️
እነዚህ ልጆች በእርግጠኝነት ይጋባሉ:: ውይ ሜልየ እርጋታዋ ስወዳት በቃ ሴት ልጅ እርጋታዋ ነው የሚታየው
በትክክል ስለተግባብ ይጋባሉ በጣምም ደስስስ ይላል
ባለ ትዳር መሠለችኝ
ሜልዬ ስረአትሽ ደስ ይለኛል ቀጥይበት እወድሻለሁ አድናቂሽ ነኝ....ሄኖክ ማኛ ዘመን ላይ የፍቅር ብቃትህ አድናቂህ ነኝ
ሜላተይ ለሃይማኖትሽ ያለሽ እምነት ዉድድድ ነው ማርግሽ♥ ነፃነት ዉድድድ ነው እማርግህ በተለይ ዘመን ድራማ ሁለታቹ ዉድድድድ ማሮች
ሚሊ /ሃኒ ስውዳችሁ. እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ውድድድድድድድ
Hena shemendefer laye lene ejig betam gerame ena tlliki bikati yasayehibet film new ........kante bezu serawochin entebikalen!!!!!!!! Selamihin yabzawi aboooo
Are meli bemulaw eken yelatm betam gobez nat🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ሄኒ❤
የሜሉ እና የሄኒ አድናቂዎች ላይክ ግጩኝ አትከፍሉበት
@Mulualem Bihon እሺ የኔ ቆንጀ
እሰይ አትካፍሉበትም !!ዳታ ገዝቼበት መሳለኝ ሳብስክርይብ መዳርኅ
@@lungoshashe5570 እሺ ውዴ
በጣም ውብና ምርጥ ኣክተር ስላምሽ ይብዛልኝ የኔውድ♥♥♥♥♥♥
ዋዉ ሜሊየ ና ሄኒየ ስወዳቹ
በጣም ነዉ ደስ ምትሉ ይመቻቹ ምርጦችየ
ሜሊ ግን ደስ ስትይ ፍቅር ያብዛላችሁ ❤
ሜላት የኔቆጆ ፍቅራችውን እግዜብር ዬባርክላችው እድሜ ጤና ልጆች ዬስጣችው የኔቁምነገረኛ
እውነት ሄኖክ ድንቁ በጣም ልዩ እና እስተዋት ወጣት ነህ ቡተዋውቅህ በጣም ደስ ይለኛል። ልዩ እህትህ ብሆን ታዝናናኛለህ
ታሪኩ አና ቃልኪዳን ጥበቡ plis🇪🇷
ሜሉ በጣም ደስ ትይኛለሽ ደሞ ብዙ ሰው አንቺን ትመስያለሽ ይሉኛል። ሄኒ ምርጥ ወንድ ነህ
😁😁😁😁
ስወዳችሁ ስንት ጊዜ አየሁት ምርጦች😍😍😍
ሀይማኖትሽን ስለምትወጂ ላድንቅሽ ድምፅሽም ያምራል ሜሉ
ሀይማኖት ነዉ ችግርሽ ዘፈን ስዘፍኑ ለምን ሀጥያት እንደሆነ አትነግሪያችዉም ....ሀይማኖት ከእግዚአብሔር ትዛዝ አይበልጥም ።
ወኔ ሀበሻ ሲጥልህ አንዴ ሲወድህ አንዴ ሰሞኑ የናንተ ጊዚ ነዉ ሀበሻ እያሞቃቹ ነዉ ለማንኛዉ ልጁ ወንዳወድነቱ ደሰ ይላል አንቺ ከአርተፌሻን ሰለረቅሸ ታምሪያለሸ ።።።ፍቅራቹ ያዝልቅላቹ ግን በለበሻ አፋ ገባቹ ቶሎ ተጋቡ ጥሬ ሰጋ እንግዲ በግ አምርቱ ድምፃሸ ያምራል የምትሉ የኔም ያምራል ታዋቂ አለመሆኔ ነዉ😃😃😂😂😅
ሜሎ ስወድሽ ድምፅሽ እርጋታሽ ደስ ይላል ሄኒ አንተም በርታ
ሄኒ ምርጥ ልጅ
ሁለት ዉቦች😍😘
እኒህ ልጆች ፍቅር ያለባቸው ይመሥላሉ
Enem meslognal
እኔም ሜፋቀሩ ይመስላሉ
ፍቅረኛመች ናቸው
አወማር
#አዎ ምን ይጠበስ #እኔ ነኝ አማጭ😂😂
የሚወዳት ሴት ሜላቲየ:😍😘
Waw baxam das tilalachu!
እንዴት ደስ ምትይ ልጅ ነሽ ሄኖክዬም ስወደው
የኔ ቆንጆ ማልስሽ ደስ ይላል
የምወድክ ሄኖክዬ ሰላማችሁ ይብዛልኝ
ዋው ፈታ የሚያደርግ ፕሮግራም ወድጀዋለሁ
He condescending towards her, she seems sweet and nice but even all his comments are negative and degrading. I say she should run as fast as she can from him, he's dangerous!👾
ኖ ጠብ እርግፍ ማለት ትክክለኛ አማርኛ ፍቺው (ትርጉሙ ) ግን እንግዳ መጥቶ ጥሩ ስናስተናግድ በጣም አስተናገደችኝ ጠብ እርግፍ ብላ ይባላል
ትክክል እኔም ጠብ እርግፍ ስትል ባይምሮዬ የመጣው እንግዳ ሲመጣ ለማስተናገድ የምናደርገውን ነገር ነው ትዝዝዝ ያለኝ
አለም ሠገድ ከሠላም ተስፋዬ ጋር
ሄኒየየየየ
ሜልየ እግዚኣብሄር ይጠብቅሺ ቆንጃየ ብጣም ደስ ትላላችው
ስወዳቸው
ሜልየ ስዉድሽ የኔ ቆጃ
ሜልየ ስዉድሽ የኔ ቆጃ
ሁለታቹንም ከልቤ ነው የምወዳቹ😍😍😍
ልክ ነህ ሴቶችን ጠጋ ብለህ አይደለ የምትረዳቸ🤣🤣🤣🤣🤣🤣
Des bilogale bemetamerachu 🥰 weldachu kebrachu lemayet yabkan
ተጋቡ ታምራላችሁ😍😍😍😍
Really she has the most beautiful voice
ሚሊዬ ውብ ነሽ ሁሉም ነገርሽ ተባረኪ እንወዳሻለን
ጥሉብኝ ሁለታችንም በጣም ነው የምወዳችህ ♥♥♥♥♥፨
Enagam ney konjo
Watch "አርቲስት ሜላት ነብዩ ማን ናት?....Artist Melat Nebiyou" on RUclips
ruclips.net/video/eGcmxH6-EBU/видео.html
ጥንዶች እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላቹህ❤🌹
ሜላት😍😍
ሄኑክ ስወድህ
የኔ ቆንጆ በርች ሀይማኖት ከሁሉም ነገር ይበልጣል ሥወድሽ እኮ
ሁለት ምርጦች❤😍😍😍👍
ሁሉ ነገርሽ ጠንካራ ነው ሜላቴ አድናቂሽ ነኝ
ሜሉውዬን ቆንጆ ወሰዳት ቆንጆ ጠይሙው ሚኪ
ሜላትዬ ስወድሽ በተለይ በሀይማኖትሽ ላይ ያለሽ ጥንካሬ አደንቅልሻለው 😍😍❤
ሜላትየ በጣም ነው የማደንቅሽ እንዴ አርቲስቶች ልታይ ልታይ የማትይ ከሂውማን ሂር ነፃ የሆንሽ 😍😍😍😍😍😍
ውይይ ስለዳቸው ሁለቱም ውስጤ ናቸው ሜላት ድምፅሽን አለባበስሽ እርጋታሽ ኦ ነፂ ወንዳወንድ ነገር ስወድህ
የኔ ማርርርርርርር እንዴት እንደምወድሽ እኮ ሜላትየ
*እውነት ነው ሚላትየ በሀይማኖቶ በስራዋ ጥንካራ ነች እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ማምየ ስውድሽ 😘😘!*
Melu ena henok
👍👍👍👈
ሄኖክ ድንቁ ፍቅር ውስጥ ነበር
በሜሉ ፍንቃ ጠብ ብሎ ነበር 🤣🤣🤣