የሂሳብ መዝገብ አያያዝ Part 3

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 сен 2024
  • የሒሳብ መዝገብ የመያዝ ግዳታ የተጣለበት ታክስ ከፋይ የሚይዘው የሂሳብ መዝገብ ሊያሟላ የሚገባው ዝርዝር ሁኔታ ምንድን ነው?
    ዩትዩብ፦ • የእርጅና ቅናሽ እንዴት ይሰላል?
    ቴሌግራም፦ t.me/MOReastad...
    ፌስቡክ፡-
    / ministryofrevenueseast...
    በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

Комментарии • 8

  • @almiy398
    @almiy398 3 месяца назад

    በጣም እናመሰግናለን

  • @donchalemma7045
    @donchalemma7045 2 года назад

    ምርጥ ትምህርት!!!

  • @geremewggiorgistiba9994
    @geremewggiorgistiba9994 Год назад +1

    Part 1 & 2 post አድርጉልን። አመሰግናለሁ!

  • @girumneshtadesse7430
    @girumneshtadesse7430 2 года назад

    በጣም ምርጥ ግብር ከፍዩ በሂ/መ ላይ ያልቀረበ ሰነድ እንደ ወጪ ይያዛል ወይ

  • @kidestmeles
    @kidestmeles 3 года назад +1

    ድምጹ ምንም አይሠማም በድጋሚ አስተካክላችሁ ልቀቁልን

    • @tesfaneshwoldeleul646
      @tesfaneshwoldeleul646 2 года назад

      በደንብ ይሰማል ሞባይልህ /ሺ ሊሆን ይችላል

  • @fishtsegaye2832
    @fishtsegaye2832 Год назад +1

    አቶ ዳዊት በጣም ጥሩ ስልጠና ነዉ ፡፡ እናመሰግናአለን ፡፡
    የቴለግራም ቻናሉ ግን @MOReastaddisababataxpaers not found አለኝ ፡፡ ትክክለኛ አድራሻ ቢገለፅልን ፡፡ በተጨማሪ ስለ እርጅና ቅናሽ አሰራር የተሰራ ትምህርታዊ ገለፃ ይኖር ይሆን ? ካለ ሊንኩን ወይም ዕርሱን ከሌለም ቢዘጋጅ ፡፡
    በድጋሚ እጅግ አድርገን እናመሰግናአለን !