ሌባው እጅ ከፍንጅ ተያዟል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 янв 2025

Комментарии • 248

  • @khadejahhussain8985
    @khadejahhussain8985 2 года назад +5

    ግን ወላሂ የልጂነትሽ ላይፍ ደስ ይላል አላህ ከሰው አይን ይጠብቃችሁ በጣም ደስ የሚል ትዳር ነው ያላችሁ ማሻ አላህ ግን የሚሸጥ ጭቃ አለ 🤣🤣🤣😂😂😂😂😃😄😄

  • @zemzemmohamed5208
    @zemzemmohamed5208 2 года назад +5

    ክክክክረምላ በሣቅ አላህ ይጠብቃችሁ አገራችንንም ሠላሟንይመልሥልን እሥርቤትለሚሠቃዩ እህትወድሞችንም አላህ ፈረጃውን ቅርብ ያርግላቸው

  • @Hነኚገጠሬዋ
    @Hነኚገጠሬዋ 2 года назад +6

    እኔ ደሞ ማሰረቀሺ ብየ ሆ 😂😂😂 ቱ የራስሺን ጥላ ነዉ እድ😂😂😂በሳቅ ፈረስኩ ረምሊ

  • @LijAhmuTube
    @LijAhmuTube 2 года назад +3

    Allah hulem ke melkamoch gar new enshallah mnm atihognim mnm ayifetrim beterefe allah yitebkish

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 2 года назад +1

    remli yene wud yalefe tarik endezih alifo siwora des yilal hubi masha allah 💖💖♥♥😘😘

  • @zeharaseid7490
    @zeharaseid7490 2 года назад +2

    ትዝታ በጣም ያዝናናል በግዜው ግን ያስጭፕንቃልክክክክ

  • @umuselmantube594
    @umuselmantube594 2 года назад +2

    ያአላህ አላህ ይጠብቅልሽ ልጆችሽን ማሂዬ 🌹🌹🌹🌹🌹😘😘😘😘

  • @LijAhmuTube
    @LijAhmuTube 2 года назад +2

    Wa wr wb ahlennn

  • @zahrahab3021
    @zahrahab3021 2 года назад +2

    ኣምን ያረብ ረምልየ ኣልሓምድልላህ ዓለሰላማቱ ልጅሽን ያኣላህ

  • @rahmaemam4027
    @rahmaemam4027 2 года назад +11

    አይ ረምላዬ በጣም ነው ዘና ያደረግሺን ጭቃ ከሱቅ የለም ወይ ክክክክክክክክክክክክ

  • @RimHikmatube-x9h
    @RimHikmatube-x9h 2 года назад +3

    ክክክክክክክ
    ሪምላየ ሆ ግድ ነው አይ ባሉካ ሀሀሀሀሀሀ
    እኔም ሰው ጠርቼ ምሳ ወጡን ስከፍቸው
    ኩፍፍፍፍ ብሏል ወይ ድንጋጤ😢

  • @toybatoyba441
    @toybatoyba441 2 года назад +9

    የኔውድ ሂወት ተሞክሮ ናት እየኖር ነው የምንማረው እተፈተን ደስ ይላል ያለፍ ታርክ በትዝታ

    • @hybye345
      @hybye345 Год назад +1

      አላህከክነገርይጠብቀን

  • @መሬምብንትጋሻውየወሎቦረና

    Kkkkkkk ሒራየ ቆንጆ መከለሻ እያረገችልሽነው

  • @LijAhmuTube
    @LijAhmuTube 2 года назад +1

    Remlayeee 🥰

  • @hy3061
    @hy3061 2 года назад +2

    የኔውድድ 🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤😁😁😁😁😁😂😂😂😂😂

  • @emureyantube2386
    @emureyantube2386 2 года назад +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ከከከከ ሌባው ተያዘ🤣🤣

  • @زهرهمحمد-م5ت
    @زهرهمحمد-م5ت 2 года назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አሚን ረምሊየ በጣም የሚያዝናና ትዝታ አስደንጋጭ ነገር ቢኖረውም ፍፃሜው ኸይር በመሆኑ አልሀምዱሊላህ

  • @maramadem
    @maramadem 2 года назад +1

    አሚን የኔውድ❤❤

  • @newal9082
    @newal9082 2 года назад +2

    ኪኪኪ አይ ረምሊ የርሾዋን ነገር በጣም ነዉ ያሳቀኝ

  • @አልሀምዱሊላህአለኩሊሀልስ

    አሚንንንንን አሏሁመ አሚንንንንን
    የኔውድድድድድ ስወድሽ

  • @hm3674
    @hm3674 2 года назад +2

    ከከከከከ ወይኔ ድንጋጤ ሡቅሺ የተዘረፈ መሥሎኝ

  • @زمزمزمزم-ذ2و
    @زمزمزمزم-ذ2و 2 года назад +1

    አሚን ያረብ🥰🥰🥰🥰

  • @umreem6436
    @umreem6436 2 года назад +1

    የኔቆጆአላህ ይጠብቅሽ ከነቤተሰቦችሽ

  • @fkrtubፍቅር
    @fkrtubፍቅር 2 года назад +1

    ዘግይቸ ነው ያየሁሽ አሳቅሽኝ😂😂😂

  • @habibjed725
    @habibjed725 Год назад

    😂😂😂😂😂 ኧረ በሳቅ

  • @WELCOMES-1560
    @WELCOMES-1560 2 года назад +1

    ሀሀሀሀሀሀሀ ወሏሂ አሁን እራሱ ሳይሽ ማመን ነው ያቃተኝ የጭቃዋ ነገር

  • @kkkt3637
    @kkkt3637 2 года назад +2

    አሚንያረቢ

  • @lubabaali
    @lubabaali 2 года назад +3

    አሰላሙአለይኩም ወራህመተላሂወበረካትሁ ረምላየ እውነት ለመናገርበጣምነውየምወድሽ ግን አድነገርልገርሽውዴ ይቅርታአርጊልኝና አንዳንዴየ የምታደርጊያቸውንነገሮች አትናገሪ ለምሳሌ;; ለአላህብለሽ
    የምታደርጊያቸውን አለኡዱአልወጣም ለይልእሰግዳለሁ እደዚህ አይነቶችን እሚዳላይ ባትናገሪ ለምንአጂርሽ እንዳይቀንስበተረፈበርቺ 💚

  • @EmamuTube
    @EmamuTube 2 года назад +6

    ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ብለናል ሁላችሁንም ውዶቸ ከላይ እስከታች ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ አሜን ወየው እኔ ደግሞ ሱቅሽን ዘረፉሽ ብየ ክክክክ

  • @ዜድነኝእናቶዋንናፋቂእምየ

    ማሻአላ የኔ ውሬወች ላይፋችሁ ደሥ ይላል ማሻአላ ተበረከላ የምወድሺ እረምሊ

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 2 года назад +1

    Amiiiiiinnnn yareb yene kin 😍😘

  • @فاطمةحوسين-ت7ز
    @فاطمةحوسين-ت7ز 2 года назад

    .ማሻአላየባለሙያልጂባለሙያይባላልደግአደረገችጎበዝልጂናት,,

  • @ዜድወለየዋ-ቘ5ዘ
    @ዜድወለየዋ-ቘ5ዘ 2 года назад +2

    ሀያቲ ረምሊ ታሪክሽ እያሳቀ እሚስተምር ነው እናማ እራሚልየ የደሴዋ ቀምጣላ ዱአ አርጊልኝ ስደት ላይ ወገቤን አሞኛን

  • @ተሰፋአንቁርጥ
    @ተሰፋአንቁርጥ 2 года назад +1

    ዋአልይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
    እኔ ግን አድየምናደድበት ነገር አለ እሡም ልጆቻቸውን የሚጎዳነገረ እያዩ ሠራተኛን ጠረቶ አሺው ከማለት እነሡ ቶሎቢያነሡት ምንይሆናሉ
    ጨጓራየን የምልጥበት ነገር ቢኖረ ይሄነው
    በቃ ለምን ጎጂካየን ወዳው ማሣት መፎካከረ ለምን

  • @emuseid3845
    @emuseid3845 2 года назад +1

    ወይ መከራውን አይቶነው ያሣደገሽ ባልሽ ታጋዥነው ጎበዝ ካላዳቀው አላልፍም ፍቅራችው ከዱኒያ እሥአኬራ ያርግላችሑ

  • @RahmahRahmah-qd5hh
    @RahmahRahmah-qd5hh 6 месяцев назад

    አሚን🙏ያረብ

  • @የእማየልጂ
    @የእማየልጂ 2 года назад

    ማሻአላህ እረምሊ በጣም ጎበዝ ልጂነሺ ለሊት ተነሥተሺ ሠላት መሥገድሺ እውጪ ሥትወጪ በወዱእ ነው የምወጣው ብለሺል በሌላ ቪድዮ አላህ ይጨምርልሺ በርች

  • @mamytube3905
    @mamytube3905 2 года назад +4

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ የኔዋ አህለን የሴቶች በላይ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ሀዲያቢንትሠኢዲ
    @ሀዲያቢንትሠኢዲ 2 года назад

    አይ ረምላ ታሪክሽ ያስቃል ክክክክ የኔም እህቴ በጣም ታሪከኛ ናት ክክክክክ

  • @abrostub8603
    @abrostub8603 2 года назад +1

    #ትኩረት ሳዑዲ ላይ ያለ ጥፋት በጂምላ ታስረው እየተሰቃዪ ላሉ ወገኖቻችን እንደ ሰው ሰርተው ለመኖር ከሃገር ወተው በሰው ሃገር ከባድ ሰብኣዊ መብት ጥሰት ባለበት እስር ቤት ውስጥ እየታማሙ ህይወታቸው እያለፈነው ሁላችንም ድምጽ እንሁንላቸው ኣላህንም እንለምላቸው የ ኣላህ እርዳታ ይድረስላችሁ
    #ፍትህ #ፍትህ
    share

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 6 месяцев назад +1

    የአላህህ መረፌ ውጦ😢😢

  • @ሰአድቀበጧ
    @ሰአድቀበጧ 2 года назад +2

    ሀሀሀሀሀሀሀ ከሆሉም ያሳቀኚ የምግቡ ነገር በጣም የሳቀኚ የኔባል ቢሆንሰ ብየ ሳሰበው ኡኡኡኡኡኡኡኡ

  • @ሳአዳአህመድ-ዀ4ቘ
    @ሳአዳአህመድ-ዀ4ቘ 2 года назад +2

    ወላሂ። በሳቅ። ገደለኝ😂😂😂ወይኔ

  • @ፋጡማ-መ6አ
    @ፋጡማ-መ6አ 2 года назад +1

    እደው እረሚላ ደሥ ትያለሺ የኔድቡሺቡሺ አበጀሺ ክክክክክ

  • @አንሻ-ቈ6ለ
    @አንሻ-ቈ6ለ 2 года назад

    ማሻአላህ👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @habibaha3139
    @habibaha3139 2 года назад

    አይ ርምሊዬዬዬዬዬ ለማንኛውም ሀቢብ ዘና አድርጎናል ደግሞ ያለፈ ታሪክ ሲወራ ደስ ይላል

  • @አለህከዐርሽበለይነው
    @አለህከዐርሽበለይነው 2 года назад +1

    አህለን የኔ ውዱ መሸ አለህ ጠፈጭ ሃየትነው የሰለፉቹት እስከሰ መጨረሸው አለህ የሰሚሪለቺ።

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች

    ዋአሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ
    በጣም ነው ያሳቀኝ
    የወጡ ነገር😂😂😂

  • @ተሰፋአንቁርጥ
    @ተሰፋአንቁርጥ 2 года назад +1

    ዋአልይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበርካትሁ
    ያርቢ ደነገኩ መግቢያ ው ላይ ተዘረፈብኚ ሥትይ እውነት መሥሎኚ
    እሡማ ይዘረፈሺ ሥጠብቀው ነበር አልሃምዱሊላህ እኳንም ተፈታ እኳንም አብሮ ለመኖር አበቃሺ ረምላየ

  • @zebu4271
    @zebu4271 2 года назад +1

    ረምሉ የቹኔት እህ መሆንሽ አውቅ ነበር ለቤትሽ ግን አዲስ ነኝ በርቺ አዝናንተሽኛል 💘😘😘

  • @musamehamed5582
    @musamehamed5582 Год назад +1

    😂😂ስታስቅ ረምላስ

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 2 года назад +1

    ጎበዝ ኪራ ጎበዝና

  • @ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ
    @ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ 2 года назад +3

    አይ፣ኡሙ፣መሀመድ፣እኔም፣ጥላየን፣እፈራነበር፣አይ፣ልጅነትምናለ፣ቢመለስ

  • @አልሀምዱሊላህዜድነኝሀራዋ

    አሚንንያረብ

  • @ahmedhamadi9194
    @ahmedhamadi9194 2 года назад

    ክክክክክክ ወይኔ የኔቆንጆ አሳቅሺ

  • @sumayaseidtube8680
    @sumayaseidtube8680 2 года назад +1

    ዋአሌይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ሪህማየ እንደት ነሽልኝ ያኡምሪ እዳው ስልክሽን ብየ ብጠይቅሽ እቢ አልሽ ማለት ነው እንገናኛለይ

  • @መዲየጎጃምቢቸናልጅ
    @መዲየጎጃምቢቸናልጅ 2 года назад +2

    ራምሊ ወላሂ በጣምኮነው የምታዝና ኝው

  • @ekrutube6458
    @ekrutube6458 2 года назад +3

    የምወድሽ ውዴታ እሥከ ጀነት 🌹🌹🌹 ልጆቻችሁንምአላህያሣድግላችሁ

  • @መሬምብንትጋሻውየወሎቦረና

    አሚንረምልየ አቤት ምርቃትሽ

  • @5gtube
    @5gtube 2 года назад +1

    👌👍😂

  • @ነኢምየኮቻዋ
    @ነኢምየኮቻዋ 2 года назад +1

    ላዳምጥሽና እኮምታለሁ የኔ ዉብ 😘😘

  • @እሙአማር-ረ2ጰ
    @እሙአማር-ረ2ጰ 2 года назад +1

    አሚሚንንንንንንንንንን ያረብ🍬🍬🌹🌹🌹🌹🍬🍬

  • @ጦይባነኝየማዳምቅመም
    @ጦይባነኝየማዳምቅመም 2 года назад +1

    ራምላአንቺጠካራነሽ ግንካሜራዉንበኖርማንአርጋዉ

  • @TuBE-iz8gw
    @TuBE-iz8gw 2 года назад +1

    ወአለይኩምእሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ክክክክክክክክ

  • @emureyantube2386
    @emureyantube2386 2 года назад +1

    እኔም እናቴ ሀረብ አገር ነበረች እና እኛ ቤት ጥቁሩ ኬንዳ ድሮ በድብቅ ይሸጥ ነበር እና እኛቤት ይዘው ሲመጡ ማነው ብል ማነው ብል እዬተንሾካሾኩ ዝም ሲሉ አቀለጥኩት እርይታ ክክክክ አባቴም የለ ነበር በስቸመጨረሻ ዘመዶቸ ሆኑ ክክክክ

  • @halimatube2299
    @halimatube2299 2 года назад +1

    ክክክክ አሳቅሽኝ

  • @ፎዚያ.የሱፍ
    @ፎዚያ.የሱፍ 2 года назад +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ. ወበረካቱ. አህለን
    ኪኪኪኪኪኪኪኪኪ

  • @ተምሬፋቅርነሺሀገሬ
    @ተምሬፋቅርነሺሀገሬ 2 года назад +6

    አይ ሪሚሊ ባልሺ አንችን በማሳደግ የዋጣትነት ግዜውን አሳልፋልጅ አሁን ላይ ይመሥለኛል ትክክልኛ ትዳር የያዘው ክክክክክክ

  • @ፋጡማ-መ6አ
    @ፋጡማ-መ6አ 2 года назад +1

    ክክክክክ አይረምላ

  • @zumratube1
    @zumratube1 2 года назад +1

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ረምላ ከከከከ ትላት በእርሾውና በጪቃው በጥላሽ የሳቅኩትን ተይኝ

  • @_______1911
    @_______1911 2 года назад +2

    አይ ረምላ እደው ሥራሽ
    እያ ያሣቀኝ እኳሥ ቤት እሄዳለሁ ብለሽ ቁጥ አችማ

  • @مكهقيتو
    @مكهقيتو 2 года назад +2

    ወላሂ ቅመም ነሽ አላህ ከተቤተሰብሽ ወላሂቅመምነሽአላህከተቤተሰብሽይጠብቃችሁ

  • @sumya5852
    @sumya5852 2 года назад +2

    ልክ እደኔ😂😂😂ፍራቻ ኮኖዉ

  • @sumya5852
    @sumya5852 2 года назад +2

    ክክክ እኔ ደሞ ሌላ አስሎኝ

  • @ኡምሡመያኩንፈይኩን
    @ኡምሡመያኩንፈይኩን 2 года назад +1

    ወላሂ በጣም ታስቂኝለሽ የኔ ውድ

  • @አሚናትTube2
    @አሚናትTube2 2 года назад

    ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወላሂ ሀቢቢብ ተይዞል ስትይኝ በጣም ነው የደነገጥኩት አይ ሰላማቺሁ ይብዛ ምርጦቺየ

  • @zharezhare6409
    @zharezhare6409 2 года назад +1

    Mashallaa

  • @whsffds5498
    @whsffds5498 2 года назад

    ወይኔ እረምሊ ቀጣይ😍 ክክክክክክ

  • @mamytube3905
    @mamytube3905 2 года назад +1

    መያዘሽ የሴት በላይ አስባለሽ ሪምሌ ወይኔ በሳቅ

  • @ኡሙኢስራYouTube
    @ኡሙኢስራYouTube 2 года назад

    ክክክክክ የኔ ውድ ሂራየ

  • @samsunggalaxsy2326
    @samsunggalaxsy2326 2 года назад +1

    አሚንን ያርብ

  • @rehimamuhammad7123
    @rehimamuhammad7123 2 года назад +1

    Ammmmiiiin

  • @እሙኢሳኢንሸአላህ-ሐ2ጘ

    አሜንንንንሀቢቢቴ

  • @ayoutube3850
    @ayoutube3850 2 года назад

    የኔዉዲ🎁🌹ተመሳስሎብሽነዉ💔💐💝አትሰቢአሳብነዉ💝💐🌷💐💐🌹🌹

  • @soltanwad7a79
    @soltanwad7a79 2 года назад

    የኔ ጣፋጭ ወሬሽ ሁሉ ስመቸኝ

  • @Efrata_Elias
    @Efrata_Elias 2 года назад +1

    የዛሬው ካሜራ የጅታው እጅ አለበት ልበልهههههههههككككككለማናቸውም በርችልኝ እራምላዩ

  • @hawuletyoutube9204
    @hawuletyoutube9204 2 года назад +2

    ሀሀ እኔ ደግሞ የእውነት ሌባ መስሎኝ

  • @FatumaFatuma-gs8qr9715
    @FatumaFatuma-gs8qr9715 3 месяца назад

    እረምሊ❤ የኔ❤ ሥወድሽ ❤እኮ መቸ ይሆን መጥቸ እማገኝሽ ኢሻ አላህ

  • @lobabayoutube2863
    @lobabayoutube2863 2 года назад

    ዋለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ❤️❤️

  • @imanimqn9281
    @imanimqn9281 Год назад +1

    እረምሊን እደኔ የሚወዳት ማነው ❤

    • @remlalemma
      @remlalemma  Год назад +1

      አላህ ይውደድሽ😍😍😍

  • @እሙሀጅራ-ወ3ረ
    @እሙሀጅራ-ወ3ረ 2 года назад +2

    ለምረቃንሽም አሚንንን

  • @መሬምብንትጋሻውየወሎቦረና

    ሀቢቢ ሢያወራ በሳቅ ወየሁ ሴትዮዋ የልጇንን ሚሥት ስትመርቅ አሉ ወጥ እንጨትሽ አይጥፋሽ ውሀሽ አይለቅበሽ ልጅ ሆየ ምርቃት መሥሏት አሚን አሚንን

    • @ekru7385
      @ekru7385 2 года назад

      እርግማን ነው ማለት ነው ክክክክክክክኮክ

    • @መሬምብንትጋሻውየወሎቦረና
      @መሬምብንትጋሻውየወሎቦረና 2 года назад

      @@ekru7385 በደንብ ውሀሽም ካልሠራሽበት አያልቅም. ድሀ ሁኝ እያለችሽ ነው ወጥቸትሽም ልጅ ከለለሽ ከቤትሽ ማን ይዞት አጠልጥሎት ሒዶ ይጠፋሻል እና ልጅም ያሣጣሽ እያለችሽነው እ ተግባባን

    • @ekru7385
      @ekru7385 2 года назад

      @@መሬምብንትጋሻውየወሎቦረና ወዮ ወዮ የስድብ መዓት ነው😢

    • @ekru7385
      @ekru7385 2 года назад

      @@መሬምብንትጋሻውየወሎቦረና ወዮ ወዮ የስድብ መዓት ነው😢

    • @መሬምብንትጋሻውየወሎቦረና
      @መሬምብንትጋሻውየወሎቦረና 2 года назад

      @@ekru7385 አረ አልተሣደብኩም ያባባሉንን ትርጉም አሽሙሩንን ነው የነገርኩሽ

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 2 года назад +2

    በቃ እረምሊዬ ካሜራ ደቅኑና ተጣሉ ስወድሽ😍😍

  • @እሙሀጅራ-ወ3ረ
    @እሙሀጅራ-ወ3ረ 2 года назад +2

    ረሞ የሱንም አውሬን

  • @Zአልወድቅባይታጋይ
    @Zአልወድቅባይታጋይ 2 года назад +2

    ተይው ይተንፍስ ጅ ጉድሽንሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @medinaseid3186
    @medinaseid3186 2 года назад +1

    አይ ራም ሊየ ታየሽኚ ጥለሞትሽ እደት እደሆሽ ከከከከከከከ

  • @tube-zq2nj
    @tube-zq2nj 2 года назад +2

    አንደኛ

  • @Zahra-mo4uf
    @Zahra-mo4uf 2 года назад

    ሱብህነህለ።ጉብዝነሽ።ማሽአለህ።

  • @عيشهعيشه-ت5ض
    @عيشهعيشه-ت5ض 2 года назад +1

    👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👌🏼👌🏼👌🏼👌🏼

  • @ramlaramla9095
    @ramlaramla9095 Год назад +1

    ሀቢቲ