Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ruclips.net/video/LSXpND865rk/видео.htmlsi=pWC58H6lq0sg0-hQ አዲሱ ቻናሌ ነው ረምላ ገበያ ይላል ወቅታዊ የገብያ ዋጋና ዝርዝር ያገኙበታል ቤተሰብ ይሁን
ስለምታበረታቱኝ አመሰግናለሁ❤❤❤❤
የኡምሪአብሽሪ
እናደርገለን አንቺም አርገን ውዴ
መልካም የምትሰሪበት ከሆነ እንኳን ደስ ያለሽ
የሌላውን ሀገር አላውቅም ሳኡዲ ግን ህግ አለየ በየጊዜው ነው ባላሰቡበት ሠአት ተፍትሺ የሚደረግባቸው ሙሉ የሡቁ ንብረት ነው የሚወረስባቸው እስር አለ ተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት አለ ስለዚህ የግራምም ሆነ የወርቅ መሸወድ 100%ስኡዲላይ የለም።
ትክክክልልል በሳኡድድርድርየለም
ትክክል❤
በትክክላልልልል
እረ እነሱም ተበላሸተዋል ቢፈተሽም ያው ወርቅ ጋር ከተመሳስለ ምን ይደረጋል ያው ሰንገዛ አዋቂ ሰው ጋር ብንሄድ አሪፋ ነው
ሳኡዲ እደዚህ አይነት ነገር የለም ህግ ያለበት ሀገር ነዉ በማጭበርበር ጉዳይ ላይና ሌብነት ላይ ህጉ የበረታ ነዉ ሰለዚህ ደፍረዉ እደዚህ አያደርጉም
ኢትዮጅ ማጭበርበር ሳኡድናዱባይ ቀልድ የለም እኳን ወርቅ ኤክስፓየርድ ያደረገ ምግብ ከተገኘሲሸጡ በጣም ያስቀጣል
ኮሜታተሮች እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ ይቱቤ ተቀብሎኝ ደስ ብሎኛል አሳድጉኝ እኔንም ወገን ለዎገን ደራሽ ነዉ
@@እናትዩቱብmothertube አላሀምዱሊላ እኮን ደስ አለሽ ደስታሽ ደስታየነው መብሩክ💐💐💐💐
ደምሪኝእኔንም ቤተሠብሺነኝ
በርች
የኔ እህት እንኳንደስአለሽ ሁቢ አላህ ትልቅደረጃያድርስሽ
አልሀምዱ ሊላህ በርች እኳን ደስስስስስ አለሽ እህት
ሳአውድ በጭራሺ አይደረግም አይታሰብም ቢሆንም መጠቀቅ አይከፍም ግን ደረሠኝ በደብ መያዚ ነው ማስፈተሺ ነው
አለውዴእውነትዋነው
መረጃው ጡሩ ነው ግን የሳአውዲ ህግ ቀልድ አደለም ይፈተሻል
አቦ በረካ ሁኝ ረምላየ በግልፅ ነው የነገርሽን ከነመፍትሄው እናመሰግናለን
ዛሬ የለብሽው ልብስ ማሻ አላህ ረምሊ ሲያምር❤
ሀሪፍ መረጃ ነዉ እዲህ ጠቃሚ ነገር ሥሪልን
እናመሰግናለን ግን እኔም እህቴ ኢትዮጵያ ከሰው ላይ 14 ግራም ገዝታልኛለች አላህ ይጠብቅልን❤ ተያይዞ ገደል
ረምሊ❤❤❤
አህለን ረምሊ በርች
ሹክሪን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
አረ እውነትሺነው ❤❤❤❤ ውደ
ሳኡድ የማይታሰብነው ሀቢብቲ🥰🥰🥰🥰
ሽኩረን❤❤
እኔ9ግራምለልጀገዝቻለሑአላሕከሌባይጠብቀን
ስት ብር ነው
አንዲት ጓደኛየ ከሰው ላይ በቅናሽ ገዝታ ነበረ አላህ ይድረስላት
እኔ ሪምጎልድ የወርቅ ቲሸርትስታስተዋዉቅ ተጠራጥሪያለሁ😂😂
ኧረ እኔ ከ25ግራም አከባቢ አለኝ ግን ሪሲቱ ከፖርሳየ ጋ ከብር ጋ ጠፍቶብኛል አላህ ይርዳኝ ግን ከ4አመት በፊት የገዛሁት
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ረምላየ የለበሽውን ልብስ የስፌቱን ድዛይል በፎቶ ላኪልኝ ማሻ አላህ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እረ እራምላየ ዱባይ የተከለኸለ ነው አይሸጥም እኔ የማቀው ወርቅ ቤት አንድ ሚሊየን ተቀቷል ምን እደዳረገ መረጃ የለንም እና ይፈራሉ አይሸጡም እሱ ይሆናልጅ እዚህ የለም 😮
እኔም ገዝቻለሁ ከሪም አንድሚሊዬን ድርሀም ተቀተዋል ምን አድርገው ይሆን አላህ ይጠብቀን
ዋሌኩም ለሰላም ወራህመቱላሂ ያረብ በወረቅ መጡብን ጉድ በሉ🎉🎉🎉
Waeleykum selam werahmetulah weberekathu 🎉
እናመሰግናልና🎉🎉🎉🎉🎉
ወይጉድ ነው ዘድሮ በወርቅ መጡ እሱ ነበር የቀራቸው አይዞን እህቶች አላህ ሁላችንም በያለንበት አላህ ይጠብቃችሁ
ረምራየ ሸር አድርጊልኝ ዋናው ዩቱቤ ተዘግቶብኝ በጣም ደብሮኛል መልሽልኝ ላስቸግርሽ
አትሳሳች ድባይ አርቴ አለ ግን አያታልሉም ውዴ ሲሸጥ እርሲት አለ
😢😢😢እኳን ነገርሽን ሆሆሆ
ውዶ እኮን ደህና መጣሽምነው ምን ተፈጠረ ተቅልፌ ተነስቸ ገና ስራ ቸመር ታረግ በጠራራ ጠሀይ የምን ጉድ ሆነናል የሚል ነው የለጠፍሽው 😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
ዱባየ የሚሸጠው ፎርጂዲ ነው እኔ ስገዛ 9ግራም 350bd ኘው ዱባይ ግን 2500ዲረሀም ነው😮😮😮
መዳሜ ስታወራ ሰምቸ ነበረ ግን በስአቱ አልገባኝም ነበረ አላህ ይጠብቀን ከኪሳራ
ደምሪኝ
የኔ ሰትዮ ወርቅ ነዉ አለችኝ የጂ ጌጥ ሰታኝ አርጌዉ እቃ አጥባለዉ ዉሀ ይነካዋል ግንምንም አልገፈፈ ገርሞኛል
ወርቅ ነው ብለው ከሸጡልን እንጅ የምንከስረው በቅናሽ ከተገኘ አሪፍ ነበረ አይገፍ ምን አይል
የህንድሀብልእያሉይሸጣሉ ዱባይውሥጥ
እናየሆነሰአት መቀየር ሥንፈልግ አይመችማ በርግጥውድነውዋጋውከወርቅአይተናነሥም የህንድሀብል ልክእንደወርቅነው ይላሉ ያውምውድነውበትንሽብርነው ወርቁከፍእሚለው
ራሚይ ለመረጃሽ ሹክራን ዱባዮች ወረቅ አልቀነስም ወይ እገዛለሁ ብይነበር ለአድሰ አመት ይቀንሳል በላኝ መዳሚ እንደትነዉ
ቀንሧል መዳም ጋር ሒደሽ ግዥ
ሳውዲ ውስጥ የሳውዲ እንጂ ከውጭ አይገባም አታስቢ አንሸወዲም😂😂😂
እስትይ ገዝቸው አጌጠዋለሁ ወርቅ ተወድዋል ዘመዶቸ
መወደድ እማ ተይው አይገልፀውም ግራም ባህሬን 10ግራም 3000እንትፍ ብዬ ለእንገቴ ገዛሁኝ ዊይ
አናመስግናለን
🎉
አወአለሣኡድምአለ
🥺🥺🥺🥺🥺🥺ያአላህ አላህ ይጠብቀን
ዋአይከኩም ስላም ወራህመተቱላሂ ወበረካቱ
❤❤🎉
ዲባይሀሠትነዉ፣አራቴአይሰራም
ዱባይ የለም የሚያጭበረብር ሪሲት አለው የዛሬ 3ወር አከባቢ 1ግራም ወርቅ 298ድረሀም ነበር ዛሬ ስንት ገብቶ ይሆን
ቲክቶክ ላይ ሰምቸ ነበረ አላህ ይጠብቀን
እኔ 1400የአገትልገዛነዉ፣ልግዛወይሰ አልግዛመልሺልኚ
❤😍😍
😳😳😳🤔🤔🤔
❤❤❤❤❤❤
እረ ረምላ ወርቅ ያወጣልወይ የዎጭ ይዘንብገባ አገርቤት
አዎ ውዴ ብር ከመያዝ ወርቅ ያተርፋል
ረምሉ ዩቱብአሰራርቪስሪልኝስወድሽ
ደግነቱ ብር የለኝም ወርቅ የምገዛበት😮😮😂
😂
መጥሊ እሚባለው ነው?
በአላህ እርሲቲ ማለት ምን ማለት ነው ፋቱራከሆነ አለኝ ወረቀቱ ማለት ነው የገዛሁበት
አዎ ፋቱራ ጥሩ ነው
@@remlalemma እሱስ ከሆነ አለኝ
በኪሎአደለ የሚገዛዉ
😢😢😢😢😂😂😂
እህት ለመራጃሽ ሹክራን
እህቶች ኑንድማምር አብረን ተጋግዝን በረምላቤት አብረን እንድግ ደምሩኝ እድምራችሃልሁ ኮምት አስቀምጡ ብቻ❤❤❤
ማን ሞኝ አለ ያለ ሪሲት ድሮ ጀምሮ😂
ላይክአድርጌአለሁኝረምላለማ
አኔ ልገዛ ነበር አገር ልገባ ስለሁን
ደምሩኝ የመዳም አይከፈልበት
አረ እናቴ አላህ ሳኡዲን ይጠብቃት እንጂ እኮ አይዋሹም ባህሬን ከሆነ ባህሬን ካራቱን ቁጭ ነው በእውነት የሚሸጡት የኛዎቹ እኮ 18ካራቱን አረ21ነው ብለው ያታልላሉ. ዊይ ብቻ ውሸት የሌለበት ማጭበርበር የሌለበት የወርቅ ግዢ ሳኡዲ ነው
ሲጀመር ያለ እርሲድ. ወርቅ ይሽጣለሉእንድየ. አልሀምዱሊላሂ ሁሉም ውርቀቱ. አለኝ
አዎ የሚገዙ አሉ
@remlalemma eshi
ባክሽ ዝብዬ ሳውዲ ላይ እክዋን ወርቅ ልብስ እክዋን ተለይቶ ነው እሚ ሽ ጠው 😏ኢትዮጵያ ያሉት ናቸው ሌ ቦች ይሄን ደግሞ አርቲፊሻል ነው ብለው ሊበሉን አስበው ነው እጅ
ነገርኩሽ አለመቀበል መብትሽ ነው
እኔ ልገዛ ነበር ግን መዳሜ ትከስርያለሺ ብላ ከለከለችኝ ምንይሻለኝ ንገሩኝ ጆርዳነኝ
Lemn new tkesritaleshi yalechishi mknyat? Enam lgeza asba new
ወይኔ እኔ ከሪም ገዝቻሀሉ አንገት የጣት ገዝቻለሁ ግን እረሲድ አለኝ😢
ሪሲት ካለሽ አብሽሪ
ውዶች ደምሩኝ❤ እመልሳለሁ
እኔ አንድ ወር ነው የሚሆነው 5.6 የጣት 1.870 ሪያል ነው የገዛሁት ግን ደረሰኝ አለ አሰርቻለሁ በስሜ ሌላ ልገዛ ነበር ምን ላድርግ
በሪሲት ግዥ
ልገዛ እያሰብኩ ነበር ምን ይሻለኛል ረምሊ
ስኡዲ ቢጋላይፈየሻል ወራቅቢቱች ይናግሩናአል
ደምሩን ውዳች
የረምላቤተሠቦች እረሚሊን የምትወዱ ደምሩኝ
ደግሜአልገዛም😢
ሳኡዲወች ሰሞኑን የገዛ አለ ስንት ነዉ ግራም
276,6ሳንቲም ግን ያው ከነ ቀረጡ 300በይው ባህሬይን 21ክፍት
Eeee
ሪስት ምድነው ፋቶራ ለማለትነው ረምሊይ ??
አዎ
አህለንራሙ
ቀስበለሽአዉሪ ምንአጣደፈሽ እያለከለክሽአኮነዉ ዉደ
ሰሞውኑ እመለብሻቸው ቀሚሶች አምረውኛል ስንት ነቸው ከነሻረቡ
ስፌት ናቸው አሰፋልሻለሁ
ርጋበይ እባክሽ
አልረጋጋም🙄
ኑኢንደመመር
መገን እኔ ባለፈዉ በ8000ሺ ሪያል ወርቅ ገዝቼ ሪሲቱ ጋር ሲወደድብኝ 300ሪያል ለመቀነስ ያለ ሪሲት ነዉ የገዛሁት አላህ ያዉጣዉ 😅
አብሽሪ አላህ ያውጣሽ ያረብ
@remlalemma አሚን ዉዴ ግን ሳኡዲ ላይ ህጉ ጥብቅ ስለሆነ ይፈራሉ እንደዚህ አያደርጉም ኢንሻ አላህ
አላህ ይጠብቅሺ በስንት ገዛሽ
@ekramweleyuwa1207 340
@@ekramweleyuwa1207 አሚን ዉዴ 25 ግራም 8200ሪያል
ስኡዲ ቀልዲየለም
ሲደመር እዚህ አገር አደለም ወርቅ አንድት ቂጣ አንድት ጁዝየትም ሱቅ በንገዛ ካለሪሲት አይሸጥም
የሳውድ ህግ ይሄን አይፈቅድም በጪራሺ ሳውድ ውስጥ ይሄ አይሽጥም ምክኒያቱም የሳውድ ህግ ከባድ ነው እኳን ወረቅን ያህል ነገረ አይደለም እሱቅ ውስጥ የተበላሽ ነገረ ካለ እስረ ቤት ነው የሚወረውረው ምግብ ቤት ወረቅ ቤት ሞል ልብስ ኔት ሁሉም የሚፈትሹ አሉ ስራየ ብለው ገብተው አይተው ፍትሽው ነው የሚወጡት በጥንቃቄ የተበላሽ ነገረ ካለ ቅጣቱ ከባድ ነው የሳውድ ህግ ደስ ይላል እደኛ ሀገረ አይደለም🎉🎉🎉
በሪሲት ግዥ ይልቅ እዛ ነው እየተሸጠ ያለው መረጃ ካለሽ ደፍረው አይሸጡልሽም
@remlalemma ረምሊ ማንኛው ወረቅ ቤት አለ ደረስኝ አይሽጥም አደለም ወረቅ ቤት ማስቲካ ብትገዥ በደረስኝ ነው ሳውድ ያለደረስኝ እቃ አይገዛም ምንም ይሁን ምንም
@@emusolhemn እኔ ብዙ ያለፋቱራ የገዙ ሰወች አውቃለሁ ማስጠንቀቁ አይከፋም
ረምላየ ትሸጠው ይሆናል ሣዑድ አርቲ አተሸጥም ያለው ማነው እየኖርበት እኮነው ወይጉድ
@@remlalemma ትክክል ነሺ ረምሊ ማስጠንቀቁ ጥሩ ነው ወረቅ ያለ ደረስኝ መግዛት ሀገረ ይዞ መግባት ራሱ አይቻልም ከኢሪፓረ ማለፍ አይችለም ወረቁን የሚስልፋት ደረስኝ አይተው ነው
አች ደግሞ አንድ ይበቃሻል ሆድ አታብዥ ስንት እህቶች አሉ እነሱን እናበረታታ
❤❤