Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ቀጣይ ማን ይቅረብ?
ሀይሚ ትቅራብ
ሶፊ የምትሉ በላይክ
ሀይሚ❤❤❤
ሪም
ሀይሚ
ከአለባበስሽ ከአሰራረሽ100/100የምትሉ በላይክ
Betame welahi endeza hijabachewne enkuane beseratu ayadergm esua selameta hona mashalahe ❤❤nate
💯👌👌✅
ማሽአላህ አህት አለባበሥሽ
ተዚክሮች በላጩ ዚክር ላኢላሀ ኢለላህ መሀመዲን ረሱለላህ የሚለው ነው አሉ ውዱ ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🎉🎉🎉
Sololahu allhai wslim
ሰለላሁ፥ዋአለይሂ፥ወሰለም
s a w
ላኢላህ ኢለላህ ሙሀመዱ ረሱለላህ
@meduemam1535 s a w
ሇዳም ሁላ ዝም ብላችሁ ሰልቅጡ😅ኡሙ ዙዙ አደኛ ነሽ
ማሻአላህ😂ጀግናናትማለትነው😂መልክብቻአደለም✌✌✌አለባበስማሻአላህናትአላህይጨምርላት👌ልብሽንእዳይቀይርብሽ❤የኔናት
አለሰለቀጥክም እደ አብርህ አንተ😂😂
ቢል አፊያ አለይኩም
አይጥለውህበሉሸህየ😂😂😂❤
አብድየ ደረሴ ከባሏ ጋር ብትታረቅ በጣም ደስ ይለኛል
ለኔ እደሙሥሊም አለባበሥ የሚማርከኝ የለም አልሀምዱሊላ ሙሥሊም ላደረገኝ ጌታ
ማነው ኡሙ ዙዙን እንደኔ የሚወዳት👍🎉 ስረአቷ አለባበሷ ማሻ አላህ❤️❤️🥰
መነው እደኔ እጄራ ብሽሮ ያናፋቃው ግን😢😢😢
👆👆👆👆👆🤩🤩🤩🙋🙋🙋🙋
😢😢
እኔ😢
Er ena betammmmmm
ምራቄን አስዋጡኝ
ተዚክሮች ሁሉ በላጩ ዚክር ላኢላሀኢለሏህ ሙሀመድ እረሱላለህ የሚለው ነው ብለዋል ነብያችን ሰ አ ወ አላህ ኸይሩንነገር ይወፍቀን በስደት ሁናችሁ የምንትከራተቱ እህት ወንድሞቼ የርፈት እንጀራ አላህ ይወፍቀን ያረብ
እኔ የተቀጠለው ጥፍሮ ነው የታየኚ አላህን ፍሪ ለብዩ ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም አርቴፍሻል ነገሮቺን የምትቀጥል የሌላትን ያላት የምታስመስል ሴት ጀነት አትገባም አረ እደው ሽታዎንም አታገኚም ብለዋል
ቀጥላ አይደለም የራሧ ነው በእርግጥ የራሧም ቢሆን ማሣደግ አይፈቀድም
ሰለላሁ አለይሂ ወሰላም ❤
እኔም 💯💯💯💯💯💯👆
Selellah woaleyihi woselem
በስደት ላይ ያላችሁ በሙሉ ተክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ 🎉🎉🎉
አሚን
አሚን ያረብ❤
አሚንን
❤
አሚንንን
እሙ ዙዙ በሙያ 1ኛ በመልክ 1ኛ በስረአት 1ኛ በአለባበስ 1ኛ ሁሉንም 1ኛ ናት የኔ ደረባባ እህት አላህ ይጠብቃት🎉🎉🎉🎉🎉
ኡሙ ዙዙ ማሻ አሏህ እርጋታሽ አለባበስሽ ደርባባነትሽ ይማርከኛል❤❤❤
እህቶቸ የሙሰሊም ዩቲውበሮች ኢተቁሏህ ይሆን የውሻ ጥፍር አታግጥጡ😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
የአረብ ሀገር ሴት ከመልክም ከሙያም የሚወጣላት አንድም ነገር የለም ❤
ኡም ዙዙ የኔ ዴርባባ ሴት🥰🥰🥰ሚፍቱ የሴቶቹ ወንድም አበረታት🎉
ለሴት ልጅ ያላችሁ ክብር በጣም ደስ ይላል በርቱ ውድ የሀገሬ ልጆች🎉🎉🎉🎉
እሙ ዘዙ ማሻአላህ አለባበስሺ እርጊቲሺ የኔ ቆጆ አላህ ይጨምርልሺ ቀጠይበት ቀጣይ ሶፊ ተቀርብ የምትሉ 👍👍🌹❤😍😍🥰
ምፋታህ ምርጥ ወንድማችንን 150ኬ እናስገበው አብዴ የዙዙ እናትንም እናበረታታቸው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ከ10/10 ሰጥቸሻለሁ ኡሙ ዙዙ 👌
አለባበሷማሻአላህ,ከነስምአይጠሬ,1000%ትበልጣቸወለች
👍👍👍👍
በጣም
እውነት ነው
በታሰብ ምፍታን 150እናስገባዉ ሚፍታህ ምርጥ ሰው ❤️
እኔ ሁለትሽ ሰብ መሙላት ከብዶኛል እስኬ ሰብ አድርጉኝ የመዳም ቅመም የሁለት ቴትጆቼ እናት ነኝ ተው አበረታቱኝ በተለይ ቅመሞችየ
@@Zehara-Tubeአብሽሪ የኔውድ
10 % 10 ኡሙ ዙዙ ማሻአላህ
ቃሪያ እወዳለሁ ምራቄን አሯሯጣችሁት ማሻ አላህ በኔ ወቶ ልጄም ይወዳል
ሰፊ ትቅረብልን
አዎ ትቅረብልን❤❤❤
የዛሬዉ ቆጆ አሳራር ነዉ ቀጣይ ምትቀርብ ልጅ ደሮ ቆራርጣ ትስራ
ማሻ አላህ ኡሙ ዙዙ አለባበስሽ ማሻ አላህ ስታምሪ
ከጥፍሯ ዉጭ መሸአላህ
ማሻ አላህ ጎበዝ አሰራርሽ ብቻ ይበቃል የእውነት ተመቸኝ ❤
ቢታኒ የኔ ደርባባ ማሺአላህ በጣም ልዩ ባለሙያ ሴት ነሽ ነገር ግን የጥፍርሺን ነገር ድጋሚ እንዳታረጊ በአላህ አማና
ወአለይኩም ሰለም ወረመቱለህ ወበረከቱ
ማሻ አላህ እህቴ አለባሀስሽ❤❤አላህ ይጠብቅሽ
ማሻአላህ የሸጋ ዙዙ እናት የኔማር አቤት አለባበስ 10/10 ከርጋታጋር ሚፍታህ ሴቱን ሁሉ ሞያዉን ፈትሸዉ ጎበዝ🌸🌸🌺🌺🌺🌺
ማሻ'አላህ ሲያዩት እራሱ ሲያምር
ከ100/100ማሻአላህ አለባበሸን በዚሁ ቀጠይበት እሙዙዙ❤
ማሻላ❤🙏🙏🙏🙏🙏ቢታኒያማሻላ❤🌹✌️
የኔ ጀግና ኡም ዙዙ ❤ ግን ሙፍታህ ቀላያ ቢኖረው የሚል ላይክ ያርግ❤
ኢሙ ዚዙ አለባበሷ ሣላደንቃት አላልፍም የኔ ቆንጆ
እኔኮ ሙስሊም ተሆናቺሁ ይሄ ረጅም ጥፍር ምን የሚሉት ነው😢😢😢
እሙዙዬ ማሻአሏህ አለባበሷ ስራአቷ የኔዬአሏህያስዴስ ትሽ ሚፍታህ እና አብድ በአንድስሩ
አሚን ያርብ የኔ ውድ ❤❤❤❤
ኡሙ ዙዙ ❤❤👏👏👌የቅራሪ መጨረሻ ዝቃጩ አተላ ነው እሚባለው ሚፍቱዬ
ኡሙ ዙዙ ማሻ አላህ ጎበዝ ናት❤❤🤌🤌🤌🤌🤌
አሰላሙአለይኩምራህመትሏሂወበረካቱሁ አህለን ማሻአላህ ከአሳር መሁን አለበት አሪፍከሁን10👌👍😍
መነው እዳኔ እጄራ በሽሮ ያናፋቃው ግን 😢😢ወላሂ እኔ ንፍቅ ብሎኛል 👍😟😢😢😊
እጀራስ እየገዛሁ ነበር ሹሮ ነው ያላገኝሁት
እኔ❤❤
Inem nafkognal👆👆👆👆👆👆👆
የት ነሽ
Inemi 😢
የሚፍታህ ቀልድ አይጠገብም
እሙ ዙዙ ማሻአሏህ በርቱ ጎበዝ ነሽ ሚፍቱ ሴቱን ሁሉ ፈትንልን እኛም እንፈርጅ ሙያ
ዙዙ አለባበስሽ ማሻ አላህ ስታምሪ ❤❤❤❤
ዉዱ ወድማችን እደት ነክ አላህየ ኸይሩን ሁሉ ካተ ጋር ያርገው እህት ተጋቢኖው አደኛ ነው ወላሂ አገባህ ብየ ሰርጉን ሳላደምቅ አግባ ወድሜ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
10/10 ከፀበይ ከአነጋገር ማሻአላህ
አብሬ ነው ያላመጥኩት😋😂 ማሻ አላህ ብልአፊያ አለይኩም 😍😍😍😍😍
Miftah Ebakih yegna wondime Haymin en Biruen astarkulin.
በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ አላህ ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉አሚን በሉ
አርተፊሻን ጥፍ ር ቢቀርስ😢😢
ብለን ነበር
ማሻአላህ ካለባበስሺ ጀምሮ 10/10
አይ አለባበስ ሲያምር አይገልፀውም ማሻ አሏህ
ማሻአላህ ጠክሩ እሙዙዙዙ ጎበዝ ፅድት ያልሽመሆኑን ከያያዝይለያል ሚፍታህ እኮ እደዝህና መልሰህ ሊላጀመአጋአትሂድ እድህየሚቀብጡህእያሎ እኔም እደዚህነውየምሰራውሽሮ
ማሻአሏህ አለባበሡን በቅጥይበት ዙዙ
እሙዙዙየ አለባበስሽ መሻላህ❤
አሪፍ ነው ሙቅ ውሀ ብትጠቀሚ የበለጥ አሪፍ ነው
ማሻአላህ ዙዙ አለባበሥሽ ሢያምር በዚሁ ቀጥይ❤
ዪሄ ዘመንዊዪ ነገር አተጠቀሚዪ የኔ ዉዲ አላህ የሰጣሺ ይበቃሺል እሺ እህቴ ገና እኔ ኮሚንት መፃፍ አለወዲም ነብር ተጠነቀቀዪ የኔ ቆንጆ እህቴ 👍
ማሻ አላህ ኡሙ ዙዙ❤❤ ትክክለኛው ሽሮ የዘሬው ነው የበለፈው ገንፎ ነው
ዎው እሞዙዙ አንደኛ ሚፍታህ ግን በጣም እየወፈርክ ነው
ቀጣይ ሶፊ ትቅረብ ምትሉ ላይክ👍
ወላሂ ኡሙ ዙዙ ሁሉን ያደላት ናት በጣም ባለ ሙያ ነች❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ አለባበሷ ሲምር አላህ ይጨምርልሽ
ኡሙ ዚዙ ስትምያ እነቴ ትሙት አትበይ ወላሂ በይ የኔ ቆንጆ
እያሳለፍንውደየ
@@Sofiahassan-y8eይሄኮ የድን ጉዳይ ነው ከአላህ ውጭ ባለ ነገር የማለ በእርግጥም አጋርቷል ክዷል የሚልም አለ ስለዚህ መማል የሚቻለው በአላህ ብቻና ብቻ ነው
@Semuti-t1b አቃለው መማርአለባት ምነውየኛወቹስይሎአደል ዝግእያለች ትማራለይ
@@Sofiahassan-y8e *ሀቢበቲ ያሠብሽን ተረዳሁሽ ግን አንድ ነገር አላህ የከለከለው ከሆነ መራቅ እና መተው እንጅ እነእገሌ ያደርጉታል አይባልም ለምሳሌ አንድ ሰው ወደ ገደል ወይም ወደ እሳት ቢገባ ተከትለሽ ትገቢያለሽን? አገቢም ስለዚህ እነእገሌ ያደርጉታል የሚለውን እያሠብን ቀለል አድርገን የምናያቸው ወንጀሎች አላህ ዘንድ ከባድ ሊሆኑ ይችላሉ እሷ ደግሞ መሀላ ነው መሀላ ደግሞ እንኳን ከአላህ ውጭ ባለ ነገር ይቅርና ባጭሩ አስፈላጊ ካልሆነ መሀላ ማብዛት የተጠላ ነው ሌሎች ነገሮችን አይድ ቀስ እያለይ ትማራለይ ግን ስተት ከሆነ መናገር ግደታ ነው ነብያችን ﷺ መጥፎ ነገርን ባያችሁና መሰማችሁ ጊዜ በእጃችሁ አስቁሙ ወይምም በአፋችሁ በእነዚህ ካልቻላችሁ ያንን ነገር በልባችሁ ጥሉት ብለው አዘውናል ስለዚህ አንድን ሠው ሲሳሳት በተረጋጋ መልኩ ይሄ ስህተት ነው ብሎ ማሠወቅ ግደታ ነው አላሁ አእለም!*
shiro alalefn enquan bedin guday lelelawum memryia endihon beftur aymalm hode
የኔ ቆንጆ አለባበስሽ 👌😘😘😘
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاتهሙያሺ ይተረክልሺ
መቶ ክባብ አራይስ ወዘተ ❤❤❤❤
ሚሻአላ❤❤❤❤❤❤❤❤
እረ ሚፍታ ኬ ወንድሜ ያአላህ ሠላምና እዝነትአ አናተ ላይ ይውረድ
ሂድያዬ ባረክአላሁ ፊኪ ሙያ ከመልክ ጋር አብሮ የሰጠሽ የኔ ሙሉ ሴት 🌺🌺🌺🌺
ኧረ ሚፍታ ሆዴን ነው ያጨውከው እንዴት እንደናፈቀኝ 😌🥲
ደምሩኞ
ቀጣይ ሀይሚን አቅረብልን ጭረቃዋን ሚፍቱየ🎉🎉🎉🎉❤
👁👁
ደምሪኝ
@@maryamdawood5052 ደምሬሻለሁ💫💫💫💫
መሻ አለህ ሁሉ ነገሩወ ደስይለኘል100%❤❤
ማሻ አላህ ቢል አፊያ አለይኩም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ግን እንዴኔ አስተያየት ስንጉ ላይ ቃሪያ ባታደርጊ ባይ ነው ምክንያቱም ቃሪያው እራሡ በቂ ነው በተረፊ አሪፍ ነው❤❤
ቢታኒ ምርጥ አሰራር ነው
ሙሉ ሴት ነሽ አለባበስ አነጋገር እረጋታሽ ማሻ አላህ ሀያአ ያለሽ ነሽ አላህ ይጨምርልሽ እህቴ🎉🎉❤❤❤
አለባበስሺን በዚሁ ቀጥይበት ማሻአላህ
እኔማ እንድንገናኝ ስንት ጌዜ ደወልኩኝ. ሙስሊም ይቱበሮች ትገርማላችሁ. ቢታዬ የኔ መልካም አላህ ይጠብቅሽ
አለህን ሊትፈሪይ ይገበል ጥፍርሽ
ጥፍር ጠላሁ አይይይይይ ግን አብዲ ወፍሯል ወላ ለኔ ብቻ ነው ማሻ አላህ
የእኔ ፍልቅልቅ ስወደት ስቅሽ ሲላየሁሽ ደስ ቢሎኝል ሁቢ አላህ ከአንች ይሆን የእኔ ቆጆ
ማሻአላህ❤❤❤❤ የሁሉምሠዉ አሠራራይለያል❤❤ ዙዉዙዉ ሺኩረን ሥንግአሠራራ እደይእደሚሠራአየሁዉ❤❤❤
በሳ ቻናል እየሰረቻሉታል የልጅ እናት ነች😢❤
ትክክክል❤❤🎉🎉
ኧረ ወላሂ ሚፍታ ናፍቀኸን ነበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአላሀአብዱደረሴመለከኛነውገናታየኝመልኩ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻ አሏህ
ማሻአላህ ብለአፊ መግን ሽሮ አምሮት አዙሮ ሊደፍኝነው
አቤት አለባበስ አቦአች ውብነሺ መሸአላ❤❤
መግብ ስሰራ አከባቢው ጽደት ለመጀመራ ❤❤❤
ዋውውው ማሻ አሏህ ተባረክ አሏህ 😍😍😍😍❤❤
አላበበስሺ ምግብሺ መሸአላህ ነው 100 / 100
እሙዙዙ ወላሂ ትክክክልያለች ቆጆናት ባሏ።። ፈጣሪልቦናይስጠው
ማሻ አላህ ያምራል ብላፈያ
አለባበሣ ሥርአቶ ደሥሲል የኔዉዲ❤❤❤
ማሻአላህ ተባሪክአላህደሰላልችሁ
ሚፍታን 150k እናስጋባው ያምትሉ ቅማሞቼ 👍😊😉❤❤

እሙ ዙዙ ማሻአሏህ በርቱ ጎበዝ ነሽ ሚፍቱ
ሴቱን ሁሉ ፈትንልን እኛም እንፈርጅ ሙያ

وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
ሙያሺ ይተረክልሺ