ለእስራኤል ሰላም ለወንድም ፍልስጤም ሰላም እና እረፍት የምትናፍቁ ከሁለቱም ወገኖች የሆናችሁ ሰላማችሁ ይብዛ እስቲ 50 አስገቡኝ ለሰላም ለሁለታችሁም እፀልያለሁ።🙏🙏🙏🇮🇱 one love peace for between Israel and Palestine 🇵🇸.
My brother Almneh Wasse I love your media b/c of you are knowledgeable and wise person even today I got a lot of lessons which is for my general knowledge. We have to pray to God for world 🌎 peace. Thank you so much my brother from Toronto 🙏🙏🙏
Alemneh was a prestigious joualist and very well known by his golden voice, but now I see that he is above and beyond 🙏 amazingly brilliant and extremely knowledgeable. Much respect, mate 👏
This is hundred ten percent authentic moreover real and raw source of new without a doubt. Predominantly it's totally phenomenal and love it a lot!Keep up the excellent work as always
Peace for 🌎 world we have to pray day and night. I feel so sorry for kids and seniors they can't run and hide from danger 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 . Peace for Ethiopian and world
Dear Alemneh, we love you not only to hear you but your information is the input of our work. But if you feel the negative Islamic comments, you can block the comment section. But we believe that you are the best. journalist.
In the English empire, most of the prominent figure of the Jewish, like shimon perez were detained in Eritrean prison, like in Sembel asmara prison and Adiquala prison
The first prison break, most of the Jewish prisoners fled from prison and most are captured around Massawa, as time Eritrea was under British administration.
Shamir served as Lehi’s principal director of operations until 1946 when he was detained again by the British and exiled to a British-run prison camp in Eritrea. In 1947, he escaped from that camp as well, made his way to the neighboring French colony of Djibouti, and was later granted political asylum in France. Upon his return to Israel, Shamir took back his command of the Lehi, a position he would hold until the organization disbanded after the formation of the Israel Defense Forces.
ለእስራኤል ሰላም ለወንድም ፍልስጤም ሰላም እና እረፍት የምትናፍቁ ከሁለቱም ወገኖች የሆናችሁ ሰላማችሁ ይብዛ እስቲ 50 አስገቡኝ ለሰላም ለሁለታችሁም እፀልያለሁ።🙏🙏🙏🇮🇱 one love peace for between Israel and Palestine 🇵🇸.
አለምነህ እናመሠግናለን🙏 መካከለኛ ምስራቅን በእውቀት እንዳንተ የሚተነትን ማንም የለም!
ለአብርሃም ለዘሩ የተሰጠች የተስፋ ምድር ናት የእግዚአብሔር ርስት ናት
በዚያ እግዚአብሔር የምድርን ህዝብ ሁሉ ሊፈርድ ቀን ቀጥሮል
እርሱንም በመረጠውና በቀባው በመሢሁ በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ዙፋኑን በኢየሩሳሌም አድርጎ ሰላምን ለምድር ህዝብ ሁሉ ለአንድ ሺህ ዓመት ይሰጣል
ዛሬ ይህን ክብር እንድትካፈል መሢሁን ተቀበል ሰላምን ታገኛለህ።
አለምዬ ኑርልን ይህን ቃል በፅሁፍ ይቀመጥ ለትውልድ ያሰፈልገዋል ፈጣሪ ይጠብቅህ
በውነት ዓለምነህ ሁሌም በሠው ልጆች መካከል ተጥንቅቀን መኖር ያለብን ስዓት ይህ ነው!
እናመሠግነለን
My brother Almneh Wasse I love your media b/c of you are knowledgeable and wise person even today I got a lot of lessons which is for my general knowledge. We have to pray to God for world 🌎 peace. Thank you so much my brother from Toronto 🙏🙏🙏
አለም እድሜህ ይስጥህ ትክክለኛ የመነኩሴው ታሪክ ድልለእስራኤል
እስራኤል ለዘለዓለዓለም ትኑር።
አሜን 🙏🙏🙏 እስራኤል ህዝበ እግዚአብሔር ❤️❤️❤️ፈጣሪ ያከበረውን ማን ሊያረክሰው አልያም ዝቅ ሊያደርገው ይቻላል?????
Alemneh was a prestigious joualist and very well known by his golden voice, but now I see that he is above and beyond 🙏 amazingly brilliant and extremely knowledgeable.
Much respect, mate 👏
አለምነህ ዋሴ ጀግና ጋዜጠኛ💯❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
“በእኔም ከሚያምኑት ከእነዚህ ከታናናሾቹ አንዱን የሚያሰናክል ሁሉ ትልቅ የወፍጮ ድንጋይ በአንገቱ ታስሮ ወደ ባሕር ቢጣል ይሻለው ነበር።”
- ማርቆስ 9፥42
Thanks!
Welcome!appreciated.
በዛ,, አርግላቸው,, ባህላዊ,, ጋዜጠኞችን,, እና በረታታ
አለም ጥሩ ትንታኔ በርታ አንጋፉው ጋዜጠኛችን
የልጅነቴ ትዝታ ምርጡ ዘጋቢያችን ❤🙏
This is hundred ten percent authentic moreover real and raw source of new without a doubt. Predominantly it's totally phenomenal and love it a lot!Keep up the excellent work as always
,ውዝዋዜ
በቆንጆ ዜና ወዲህ ወዲያ ወዝወዝ አድረገን
በነገራችን ላይ ኢትዮጵያ ዉስጥ
አለምነህ ዋሴ እና እሸቴ አሰፋ ለኔ የክፈለዘመኑ ምርጥ ጋዜጠኞች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂❤❤
አባ ይትባረክ ይባላሉ ባላሳሳት
Execellant explanation! I like it !
ተወዳጁ አንጋፋ ጋዜጠኛ አለም ነህ ዋሴ በጉጉት ነዉ የምጠብቅህ የምሰማህም እግዚአብሔር አምላክ ጤና እና እድሜ ይስጥልን
እኔ ለማንም አልወግንም።
ፈጣሪ የፈቀደው ሁሉ ይሁን።
እስራኤል ለዘላለም ትኑር
አለምዬ ኑርልን 🙏
ዓለም በምላሴ አንተ ጥሩ ዜና አንባቢ ነህ !!!ተንታኝ ግን አይደለህም ዝም ብለህ ስትንተባተብ የምርቃና እንደሆነ ያስታውቅብሀል አንድ ቃል ለማውጣት ዓመት ይፈጅብሀል !!
ወሬኛ ባንተ ብር አልቃመ የምን ምቀኝነት ነው
Peace for 🌎 world we have to pray day and night. I feel so sorry for kids and seniors they can't run and hide from danger 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 . Peace for Ethiopian and world
ባያልቅ ባያልቅ እያልን ነው ዝግጅታችሁ የምር ያለቀው..ሚዛናዊነቱ ይቀጥል..ከታሪክ ዳራው ይልቅ መካከለኛው ምስራቅ ያለው ሰሞነኛውና ወቅታዊ የጦርነት ድባብና የፖለቲካው ትኩሳቱን ለመስማት ነው ይበልጥ የሚማርከን..ታሪክ ላይ ሁሌም ችግር አለ..ምርጥ ዝግጅት ነው!
1948 ለ2000 ዓመታት በወራሪዎች(በሮም ኢምፓየር ፣ በአቶማን ቱርክ ፣ በእንግሊዝ ወዘተ.../ ተወስዶባቸው የነበረውን ርስታቸውን ያስመለሱበት ዓመት እንጂ አዲስ ሀገር መሥርተው አይደለም። ከክርስቶስ ልደት በፊትምኮ በግብጽ 430 ዓመት ሌላ ጊዜ ደግሞ በባቢሎን ለ70 ዘመን ቅኝ ተይዘው ነበር። ኢየሩሳሌምኮ የመጣው የሄደው ሁሉ ሲያፈርሳትና "ያዝኳት" ሲል ነው የኖረው። ከክርስቶስ ልደት በፊት 70 ዘመን በባቢሎን የተገዙበት ታሪክ ላይኮ ባቢሎናውያን(የዛሬዋ ኢራቅ) ኢየሩሳሌምን አፈራርሰዋት ነበር። በነቢዩ በኤርሚያስ ዘመን። ከዛ በኋላ እንደገና እግዚአብሔር በመልአኩ ምልጃ ምሕረት አድርጎላቸው ወደኢየሩሳሌም ሲመለሱ ነህምያ ኢየሩሳሌምን እንደገና መገንባት ጀመረ። እዚህ ታሪክ ውስጥ ሀገራችን ኢትዮጵያም አለችበት። የኤርሚያስ ደቀመዝሙር የነበረው ኢትዮጵያዊው አቤሜሌክ "የኢየሩሳሌምን ጥፋት አታሳየኝ" እያለ ይጸልይ ስለነበር ከተማዋ በአህዛብ(በባቢሎናውያን/በዛሬዎቹ ኢራቅ/) ስትያዝና ስትወድም እሱ አንድ ዛፍ ሥር ጋደም ብሎ እንቅልፍ እንደወሰደው 66ዓመት ተኝቶ ነበር። እግዚአብሔር ጸሎቱን ሰምቶለት።
ለስም አጠራሩ ክብር ይግባውና በክርስቶስ ዘመንምኮ ራሳቸው ደቀመዛሙርቱ "መቼ ነው የእስራኤልን መንግሥት የምትመልሰው? ብለው ጠይቀውት ነበር።
"እነርሱም በተሰበሰቡ ጊዜ ‘ጌታ ሆይ በዚህ ወራት ለእስራኤል መንግሥትን ትመልሳለህን?’ ብለው ጠየቁት።" ይላል ሐዋ 1፡6
ይህንን ጥያቄ የገዛ ደቀመዛሙርቶቹ የጠየቁት በክርስቶስ ዘመን በአውግስቶስ ቄሳር ትመራ በነበረችው በሮም ቅኝ ግዛት ሥር ስለነበሩ ነው።
ስለዚህ እስራኤላውያን በ1948 ወደ ቦታቸው ተመልሰው እንደ አዲስ የተቋቋሙብትና እንደአዲስ ነጻ ሀገር የሆኑበት ቀን እንጂ ዓለም "ቦታ ስለሌላቸውና ከሰማይ የዘነቡ ስለሆኑ እንተባበራቸው¡" ብሎ የሠጣቸው ሕዝቦች አይደሉም። ለ2000 ዓመታት በዓለም ላይ ተበትነው እየተናቁና እየተዋረዱ ግፍ እየደረሰባቸው የኖሩትም አባቶቻቸው ጸሐፍት ፈሪሳውያንና የካህናት አለቆች "ይህ ሰው(ኢየሱስን ማለታቸው ነው) ንጹሕ ከሆነና ወንጀል ከሌለበት ፣ የዚህ ሰው ደም በእኛና በልጅ ልጆቻችን ላይ ይሁን።" ብለው በጲላጦስ ፊት በማሉት መሐላ ምክንያት ነው።
“ሕዝቡም ሁሉ መልሰው፦ደሙ በእኛና በልጆቻችን ላይ ይሁን አሉ።” ይላል። ማቴ 27፡25
ስለዚህ ራሳቸውን ረግመው ስለነበርም የእነሱ ዳፋ ነው ለልጅ ልጆቻቸው የተረፈውና በዓለም ፊት ተቅበዝባዥና መከራ ተቀባይ እንዲሆኑ የተደረገው። ያ ማለት ግን እግዚአብሔር ለአብርሃም የገባለትን ቃልኪዳን ይተዋል ማለት አይደለም። የእነሱን ክፋት ሳይሆን የደጋጎቹን የአባቶቻቸውን(የአብርሃም የይስሐቅ የያዕቆብን) ቃልኪዳን እያሰበ በምሕረቱ ለዘላለም ይጠብቃቸዋል።
እነሱም ይህን ሲገልጡ እንዲህ ይላሉ።
“ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሣ ነው። ርኅራኄው አያልቅምና።” ሰ.ኤርሚያስ 3፡22
ሲጠቀለል ለ2000 ዓመታት ሀገር አልባ ሆነው ኖሩ ማለት በግልጽ አማርኛ ከዛ በፊት ሀገር ነበራቸው ማለት ነው።
መቼስ ከአየር ላይ ተዘግነው ወይም መሬት ላይ በቅለው አልያም ከሰማይ ዘንበው አይደለም!¡!¡ ተበትነው ነበር በ1948 ወደቤታቸው ተመለሱ ነው ታሪኩ። አለቀ!
በትዕግስት ስላነበባችሁልኝ አመሰግናለሁ።
Thank you
Biblical truth
እስራኤል ❤️❤️❤️ ሀገረ እግዚአብሔር ❤️❤️❤️
ድል ለፈላስትን ሐማስ ህዝቡላ ሁቲ እና ኢራን ታጋዮች ለነፃነታቾው የሚታገሉ ለዓለም ፍትህ እና እኩልነት ለሚሰዉ አርአያ የሆኑ ጅግኖች ናቾው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@@Artst.hassen.gangaytu ኧረ ?እኔ እኮ አሸባሪ አጥፍቶ ጠፊ ነፍሰገዳዮች ናቸው ሲባል ሰምቼ ነበር
@@abebaseyiume8949
በተጫነለት ሶፍትዎር ምክኒት እንዲሰማ የተፈቀደለትን ብቻ የሚሰማ ሮቦቲክስ ጆሮ ያለሸ በመሆኑ ነው
ፈጣሪኢትዬጲያንና,ሕባችዋነ,ይጠብቅልን
አሜንአሜን,,,❤❤❤❤
Victory for the oppressed. The heroic PalestinianPeople.
ዓለም እስኪ ስለ ሃገራችን ዘግብ እባክህ ኢትዮጵያ እንዴት ናት
😂😂😂 ከዛስ ወደከርቸሌ ነው መጨረሻው
እኔ የምለዉ አለምህነ እስራኤል 1947 ስትመሰርት ፊሊስጤሞች ዬትነበሩ ሚዛናዊ ሁን ምክንያቱም ታሪክ ካላወካ ለሚያዉቅ ሰዉ ተረተረት ነዉ
እስራኤሎች ከስደት ነው የተመለሱት 😊
ልክ ብለሀል
ደግመህ ስማዉ ፍልስጤም የሚባል ዘር አልነበረም አረቦች ቱርኮች… ናቸዉ በተጨማሪ ታሪክ አንብብ !
መልካም ጋዜጠኛ በርታ
የእግዚአብሔር ህዝብ የእስራኤል ሕዝብ አሸናፊ ነው❤
ሀይማኖት ኮራጅ አረብ፡ መሬቱንም ኮርጀው የእነሱ ቅዱስ ቦታ አደረጉት፡ እንዴት አንድ መሀይም አረብ ከ 2000 አመት መፅሀፍ ሙሉ በሙሉ ኮርጆ ሀይማኖት ይፈጥራል።
:ከቻልክ አስረዳኝ:: በመረጃ ላይ የተደገፈ
ደደብ እና ቆሻሻ ስለሆንክ ዝም ብትል የተሻለ ነዉ
Dear Alemneh, we love you not only to hear you but your information is the input of our work. But if you feel the negative Islamic comments, you can block the comment section. But we believe that you are the best. journalist.
ፈጣሪ መፍትሄ ያምጣልን
ተመስገን በነጎድጓድ ድምፅ አረፍ ብዬ ልስማ ።
In Bahrain shiha Muslim is contained majority numbers. Big respect for Alemneh !
ድል ለጭቁኖቹ 🇵🇸🇵🇸🇵🇸Palestinian ✌️✌️
Sayichegirachew nekakitewat yemsyiwetut gudiguad wisit gebu arifachi bitikemetu min alebet minim yemsyseikutin hitsanat ascheresachu
አለምነህ ትችላለህ
የምትሳደቡ ሰወች የጭንቅላታችሁን ልኬት ታሳያላችሁ!!!ማለት ባዶነት!!
@@tadessehyleamlak6924 በትክክል
Awaze alemneh wase mizanawi sew neh edlegnoch nen anten madmetachin❤💜💎💛
Beautiful message brother information about
አለም በርታ እኔ አድናቂህ ነኝ ከድሮ
ለአለም ሰላም ይሁን አሜን።
አለምዬ ስላም
amazing explanation keep it up
ድል ለእግዚአብሔር ሕዝብ ለእስራኤል ልጆች አሜን
ሌላው የማን ህዝብ ነው? እሄ የአይሁዶች ተንኮል ነው ፈጣሪ ጋር Duble Standard እሚባል ነገር የለም
ፈጣሪ የተሻለውን ይምጣ እንጂ የእስራኤል ም የየፍልስጤም ጦርነት ለኛ ለኢትዮጵያ ውያን ጉዳት የለውም እስራኤል የምታሸንፍ ከሆነ ምድር በደም ትታጠባለች ፍልስጤም ወይንም ኢራን ቢያሸንፍ እድገት የለም ህገወጥነት ይበዛል ክርስቲያኑ ይፈጃል እስልምና ይስፋፋል አሁንም ጦርነት ይቀጥላል
አሜን
Ayhud eyesusin be 30 Denar meshetunim endatresu
@@TamaneZeleke አሜን
Ay aleminhe ,edime tegeb gazetegna honeh ,ene tarik alawikim malet hi yasafiral
ይልቅስ ዘመኑ እያለቀ ነው ንስሃ እንግባ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ ሁላችን ሞቶልናል ብናምነው ከሚመጣው ጥፋት እና ታላቅ የመከራ ዘመን ማምለጥ እንችላለን። ካልሆነ እንደዚህ እየታመስን በምድር እንዳንጠፋ በግዜ ወደ እግዚአብሔር እንመለስ "እስራኤል" የመጨረሻው ዘመን ምልክት ናት
እርሶን መንካት መቁሰል መፍረስ በመጨረሻም መጥፋት ያመጣል። አረብ ወገኖቻችንን ወደ ኢየሱስ ይመለሱ ይወዳቸዋል አነተንም ወንድሜ ኢየሱስ ይወድሃል ና ተመለስ ወደ እረፍቱ ሰአቱ ደርሦል የፍርድ ዘመን አሁን የመዳን ቀን ነው ማምለጥ ትችላለህ!
ዓለምነህ አትፍራ! እውነቱን ብቻ ተናገር!!!
ምን እንዲናገር ፈልገህ ነው.... ለምን አንተ አጨምርልንም😅😅😅
Selam le Alem sewoch Hulu yehun❤
እነሆ፥ ኢየሩሳሌምን በዙሪያዋ ላሉት ለአሕዛብ ሁሉ የመንገድገድ ዋንጫ አደርጋታለሁ፤ ደግሞም ኢየሩሳሌም ስትከበብ በይሁዳ ላይ እንዲሁ ይሆናል።በዚያም ቀን ኢየሩሳሌምን ለአሕዛብ ሁሉ ከባድ ድንጋይ አደርጋታለሁ፤ የሚሸከሙአት ሁሉ እጅግ ይቈስላሉ፤ የምድርም አሕዛብ ሁሉ በላይዋ ላይ ይከማቻሉ።
ትንቢተ ዘካርያስ 12:2-3
የስራኤል አምላክ አሁን አይተኛም ሂትለር ሲጨፈጭፋቸው ያን ጊዜ እንቅልፉን ጨርሷል።
የመሐመድስ ጣዖት(አላህ) የት ሄዶ ነው? ከአርሽ ሆኖ እንደ ሳተላይት መረጃ እያቀበላቸው ነው? 😏😂
without lies Islam dies !
@@ሸገርየሁሉሀገርበአፍህ ነዉ የምታራዉ አፈ ግም የርግህ ፍግም።
²2222²22😂 222222@@ሸገርየሁሉሀገር
ምን ጊዜም ለሚዛናዊ ለትኩስ መረጃ አዋዜ ❤❤❤
እናመሰግናለን አለሜ ❤
ለዓለም ሠላም ጦርነት ይብቃ
ድል ለእሥራኤልና ለኒታናሁ
❤
አሜን አሜን❤
እንዲሁም ለእማማ ኢትዮጵያ
ደንቆሮ
Perfect man i am appreciate . God bless great 🇮🇱 Israel 🇮🇱 thank you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Alem You are a wise journalist
አረብ ቀርቶ ሩስያ ብትመጣ አይሁዶ አይሸነፍም። የቃልኪዳን ምድር ነው።
😮😮😮
ሩሲንኮ ይኩሬን አስራ ገረፈቻት ዘለንስኪ አድቅቋታን
you right Alemnehi I understand
ሁሌም ታስደምመኛለህ.... በስነስርአት የማዳምጠውና የማምነው YouTub ውስጥ ከበጣም ጥቂቶቹ ቁጥር 1 አንተነህ::
የግንዛቤ ችግር ያለባቸውና ከእውቀት የፀዱ ሰዎች አንተን ለመረዳት ይከብዳቸዋል :: Al Jazeera , BBC, CNN, ILTV Israel News … የሚሰማ ሰው ይበልጥ ይረዳሃል appreciate ያደርግሃል
Alemnehi Susa metahilgn ❤
ገና ዘሬ በመጀመረዎቹ 5 ደቂቃዎች እዉነት አወረክ 1/ለለፉት 30 /40 አመት ፍልጽጤመዊያን ሲፈነቀሉ ሲገፉ ሲሞቱ የተበበሩት ሀጋረት ድርጅት ለምን እስራኤልን ዝም አሉ 2/እሄንን አስመልክታ እራን የራሷን ሀይል አቋቁማ በእስራል ሀገርነት ሲቀወሙ ሀለም ተንጨጫ why?
Aqei yashnfale
There is no middle exclusion. Genius man can't be a negative minded at a time.
ወንድም አለም ስለ እስራኤል ምንነትና ማንነት ማወቅ ከፈለግህ የግድህ ነው ምክንያቱም ለስራህ ትክክለኛ መረጃ ለማቅረብ
ሌላው የአለም ጉዳይና የእግዚአብሔር አይን ያረፈበት ህዝብና ምድር ስለሆነ ።
ሙሉ መረጃና ማስረጃ በመጽሀፍ ቅዱስ ውስጥ አለልህ ።
በዚያው ህይወትን እውነትንና መንገድን ታገኛለህና ያም ጌታ እየሱስ ክርስቶስን ነው።
ጋዜጠኛ አቶ አለምነህ ዋሴ እንዳንተ አይነቶች ጋዜጤኞችን ያብዛልን ኦነተኛ አንባቢ ጋዜጠኛ አንተ ብቻ ነገር ግን እንዳንተ አይኖቶችን ደግሞ ያብዛልን እንወድሀለን
ድል ለፈለስትን ሐማስ ያሸንፋል
Dl le israel ke alamata❤💜💎💛
❤❤❤❤👍👍👍
ወንድሞቼ ስወዳችሁ
ጌታ እየሱስ ደግመኛ ሊመጣ ነዉ ሲመጣ ለመቀበል እናንተ እንዴት ናችሁ ?
Eslam ashebari nachew be alem israel ena merabawyan menorachew astagesuwachew. Dl le israel💛💎💜❤
አለሙ አንተ የአሁኑ ይባሥ አልክ
እርፍ አልኩ😅😅😅😅
ወይ ድፍረት ኢራን ላይሣካላት ከድሮም በሠላም ብትቀመጥሥ
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ማስታወቂያው ግን 😢😢😢
ስታምር።እድሜ ይጨምርልህ።Nexet year we will be Jerushalem !!!!
ሰላማችሁ ይብዛ አዋዜወች የምትሰጡን መረጃ በጣም ደስ ይላል ግን መጠየቅ የምፈልገው የ 1981 የእስራኤል ጥቃት በኢራቅ የኑክሌያር ማብላያ ላይ አለምነህ ዋሴ የሰራኸውን ዘገባ ማግኘት አልቻልኩም እባክህ ሊኒኩን ኢንቡክስ አድርግልኝ🙏🙏🙏
Join Hands 4 GAZA Yechekila Hitsanatoch Gifi Bekentu Ayikerim
In the English empire, most of the prominent figure of the Jewish, like shimon perez were detained in Eritrean prison, like in Sembel asmara prison and Adiquala prison
Tiliku Setani Ena Gilgeli Setan betaaam konjoo Agelaletsi new
The first prison break, most of the Jewish prisoners fled from prison and most are captured around Massawa, as time Eritrea was under British administration.
Yesenef anegager new wendme
አለም ነህ ዋሴ እኔ ልጠይቅህ እንዴሰዉነት እስራኤልን ከሂትረል የምትለያት ፈርቅ አላቸዉ ؟؟؟؟
እጭ አሸባሪ ናቸው ኢራንም አማስም ኢዝቦላም ከአለም ካልጠፉ አለም ሰላም የላትም የግድ መጥፋት አለባቸው ለአለም የማይጠቅሙ ሰሆች ናቸው ማንኛውን ንፁዋን እዳያልቅ እነዚን አሸባሪሆች ከአገራቸው ማስወጣት አለባቸው ያለበዛ ይጠፋሉ ህዝብ መሀል ተቀምጦ ሚሳሄል እየተኮሰ ምላሽ ሲሰጥ ንፁሀን መቶ የሚባለውን ነገር አውን አለም አውቆዋል ከአውን በዋላ እነዚ አሸባሪሆች ካልጠፉ ይሄ እልቂት ማብቅያ የለውም አውን ተረዳህክ ወድሜ !!👍⬅️
Hulatumi Muslim nachew
አለምነህ የእኝን መኖክሴ ታሪክ አጋጉቶኛል በምን ሁኔታ ማዳመጥ ይቻላል።
Alem menew metqebaterew yaleh wedaje
well come Alemneh !
be fano asetekake amaran leyito yemichefechif yelem
"እስራኤል ከምድረ ገፅ መጥፋት አለባት" የሚል አስተሳሰብ ከማን ጋር ለመወያያ ይቀርባል? ጥፋትን መሰረት ያደረገ አስተሳብም ሆነ አጀንዳ መነሻው ከየት ነው?
በጤነኛ አይምሮ ለመመር የሞከረ መልሱን ያገኘዋል።
ከአስተሳሰብ ፈጣሪያቸው ከመሐመድ የመጣ ሰይጣናዊ ሐሳብ ነዋ። ቁርዓኑ በሙሉ ክርስቲያንንና አይሁድን ስለማጥፋት አይደለም እንዴ የሚያወራው?! 😏 መጨረሻው በአይሁዳዊቷ ሠራተኛው ተመርዞ ሊሞት!!! የእሱ የቀነጨረ ጭንቅላት ግን ብዙ ፍሬ አፍርቶ ብዙ ነፍሰገዳዮችን ፈልፍሏል።
ይኸው ነው ነጩ እውነት!
@@ሸገርየሁሉሀገርፓ ፓ እንዴት ጎበዝ ደደብ ነህ ባክህ። ጭፍን ጥላቻ ዕዉቀት መስሎህ ነዉ?ካንሰር እንዳይሆንብህ በግዜ ታከመዉ።
የማታውቀውን ነገር ተማር የሰለሞን ቤተ-መቅደስ የፈረሰው በባቢሎን ንጉስ ናብኩደናፆር ነው
ከሂትለርና ከኔታንያሁ ይበልጥ እርኩሱ ማነው?
❤❤❤❤
Pls Isayas hasab ascheres
ከ60 እስከ 70 አመተ ዓለም ዉስጥ እስራኤላውያን በታሪክ ዉስጥ የወራሪውን የሮማ ጦር ላይ ተቃውሞ ወይም የወጡበት ጊዜ ነበር በውጤቱም እስራኤላውያን ከቤት ንብረታቸው የተፈናቀሉበት መቅደሳቸው የፈረሰበት ጁድያና ሰማርያም ስማቸው ተቀይሮ ፍልስጤም የተባለበት ዘመን ነበር.
በአሁኑ ሰዓት ፍልስጤም ተብሎ የሚጠራው ክልል ቀድሞ በመፅሐፍ ቅዱስ ጁድያና ሰማርያ ተብሎ የሚጠራው የአይሁድ አገር ነበር .
🚩የእንግልዘኛውና እና የእብራይሥጡ መፅሐፍ ቅዱስ ፊሊስጥን ብሎ የሚጠራቸው ህዝቦች በአሁኑ ዘመን ካሉት ፍልስጤም ከሚሉአቸው ህዝቦች ጋር ምንም አይነት የደምና የታሪክ ዝምድና የሌላቸው ህዝቦች ነበሩ.
ለምሳሌ ጎልያድ ፊልስጢን እንጂ ፊልስጤም አልነበረም::
Thank you!
የተጋትሮ ተራዳ የሚለው ቃል ምንኛ ገላጭ ነው እባካችሁ!!!
First Please Please humanity's
Shamir served as Lehi’s principal director of operations until 1946 when he was detained again by the British and exiled to a British-run prison camp in Eritrea. In 1947, he escaped from that camp as well, made his way to the neighboring French colony of Djibouti, and was later granted political asylum in France. Upon his return to Israel, Shamir took back his command of the Lehi, a position he would hold until the organization disbanded after the formation of the Israel Defense Forces.
አይሁድ..በዘመነ..ያእቂብ.ነው.ጠቅልለው,,የወጡት.ግብዕነው.የገብት 21:58 22:00 22:01 22:02 22:03 22:05