ምርጥ አልጫ ዶሮ ወጥ (Ethiopian Alicha Doro)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 5

  • @zedhabeshafood2518
    @zedhabeshafood2518  2 года назад +1

    ሰላም ነው የቻናሌ ቤተሰቦች ፣ ምርጥ አልጫ ወጥ የሰራሁትን አቅርቤአለሁ የሚያስፈልጉ ነገሮችን discription box ውስጥ አስቀምጫለሁ፣ like and subscribe አትርሱ ቀጣይ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ የደወል ምልክቱን ይጫኑ አመሰግናለሁ ።

  • @nattyt2624
    @nattyt2624 2 года назад

    I like it , very nice food and the turmeric color makes good.

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 года назад

    እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው ዜድዬ ካሁን በፊትም ካንች አይቼ ነው የሰራሁ አልጫ ዶሮ ቆንጆ ነበር የሆነ 👍👍👍
    እግዚአብሔር ይባርክሽ አትጥፊ ማስታወቂያ አስገቢበት ቪዲዬችሽ ብዙም የለበት ማስታወቂያ
    አመሰግናለሁ💕💕👍👍👏

  • @mysemelove4721
    @mysemelove4721 9 месяцев назад

    የኔ ባለሞያ ኡሙአ ❤ ተባረኪ

  • @be8cab
    @be8cab Год назад

    ዜድዬ እንኳን አደረሰሽ። ጠፍተሽብኛል