♦️ ሸገር ሼልፍ | ከጨርቆስ ልጅ ጋር ስደት……| እውነተኛ ታሪክ | በአንዷለም ተስፋዬ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 16

  • @tsoinfikadu6562
    @tsoinfikadu6562 Год назад +12

    በጣም ደስ የሚል ትረካ ነው የጨርቆስ ልጆች ነብስ ናቸው

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 Год назад +10

    እውነት ነውብዙ አብረውኝ የተማሩ ልጆች ተሰደው ግማሹ ሞተ የተረፈውም በየቦታው አሉ ከ20 አመት በኃላ አገኘኃቸው

  • @kalebhailu-f7y
    @kalebhailu-f7y 6 месяцев назад +2

    ምንም የተጋነነ ነገር የለውም የጨርቆስ ልጆች ፍቅር ነን!!
    ጨርቆስ እና ስደት አይነጣጠልም አሁንም ብዙ ልጆች እየተሰደዱ ነው።

  • @MelkamTadese-n8u
    @MelkamTadese-n8u Год назад

    በጣም ደስ የሚል ትረካ ነው ትሽላለ ፈጣሪ ይጠብቅ

  • @MelkamTadese-n8u
    @MelkamTadese-n8u Год назад +1

    ማታ አንድ ስደተኛ ያሳለፈውን ስናገር ያማል ለዘውም የጨርቆስ ልጅ

  • @ManurAnwar
    @ManurAnwar 6 месяцев назад

    Aduya hulam ektatlegalu ❤areb tewat perogramhe beyamletigem ehud kesate satewan tebke new yemsemawe yazenanaigal

  • @Abebagerma
    @Abebagerma 8 месяцев назад

    Wow

  • @micka__15
    @micka__15 Год назад +3

    Full video link 🙏🙏

  • @AhmedHussenTUBE
    @AhmedHussenTUBE 3 месяца назад

    ጨርቆስ እርድና እስከ ጥግ ነው

  • @ይሁኔ
    @ይሁኔ Год назад +4

    ወንድሜ አተራረክህ ከሚገባው በላይ መደነቅ ይገባዋል። ለትረካህ ችሎታ ለማድነቅ ቃላቶች ያጥሩኛል። ለትረካህ ችሎታ ሂይወት ትሰጠዋለህ ብል ያንስብህ ይሆን? አንተው ፍረደኝ፣ ይበል ነው።

  • @muluwerkbegashaw336
    @muluwerkbegashaw336 Год назад +2

    😢😢😢

  • @Birhan_12
    @Birhan_12 10 месяцев назад

    🙏ye taliyan sefers man yaweraw

  • @ሳሌምሳሌም
    @ሳሌምሳሌም 10 месяцев назад +3

    ማንም ገጠሬ ከመደብ ላይ መጥቶ የ ርቆስ ልጅ ይተርባል

  • @AbelBelay-v8y
    @AbelBelay-v8y 11 месяцев назад

  • @tube9936
    @tube9936 9 месяцев назад

    Wendemochachen bzu mkera yayalu bcha kirkose ytebkachew

  • @DawitdesalegnDavi
    @DawitdesalegnDavi 7 месяцев назад

    ❤❤❤