""ላለማግባት ""አዝናኝ ወግ በአንዷለም ተስፋዬ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 4

  • @hailebeyene6178
    @hailebeyene6178 Год назад +4

    ሰላም ሸገሮች እንደምን ናቹ በጣም አመሰግናለሁ በእኔ በኩል እንዲ እየመረጣቹ የአንዷለም ስራዎች በተከታታይ ብታቀርቡልን ደስ ይለናል እባካቹ ቀጥሉበት አመሰግናለሁ

  • @eliasbayelegn7472
    @eliasbayelegn7472 Год назад +1

    😢

  • @BirukMinwuyelet-ku3yn
    @BirukMinwuyelet-ku3yn 6 месяцев назад

    ሌሎቹ በሥጋቸው ነው ሊያጠምዱት የሞከሩት :: አምረው~ ደምቀው ~ ተኳኩለው ልቡን ለማግኘት :: እሷ ግን እንደ አንድ የጦር መኮንን አስልታ ነው :: 🐥ወፉን ለመያዝ ላባውን መንቀል ~ወይም አሳውን ለመግደል ውሀዉን ማድረቅ ዓይነት ስልት :: ፓ ❗❗❗ አንዱዬ አቦ እድሜህን ያርዝምልኝ በጣም ነው የተመቸኸኝ ምርጥ አቀራረብ አመሰግናለሁ :: ሃባይገርምህ የሸገር ሼልፍ ቀንደኛ አድማጭህ ነኝ ሁልጊዜ የማልሰለችህ ያንተው አክባሪ (B.M)

  • @Lazlaxf2l
    @Lazlaxf2l 5 месяцев назад

    ❤😊